Posts Tagged ‘ማይ ጸብሪ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 12, 2022
VIDEO
😠😠😠 የጨለማ ዘመን ኢትዮጵያ 😢😢😢
💭 በደደቢት ከተማ፤ በጌታችን ልደት ዕለት ሃምሳ ዘጠኝ እናቶችና ሕፃናት በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ድሮኖች ተጨፍጭፈው የሰማዕትነትን አክሊል ተቀዳጅተዋል።
ከሁለት ቀናት በኋላ ደግሞ በማይ ጸብሪ ከተማ ግራኝ መሀመዳውያኑን የክርስቶስ ተቃዋሚዎች አጋሮቹን ጋብዞ ለዋልድባ መነኮሳት እህል ሲፈጭ የነበረውን የወፍጮ ቤት አውድሞ እናቶችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገደላቸው። ምን ዓይነት ሰይጣናዊነት ነው፤ ጃል?! እነ ግራኝና ጭፍሮቻቸው ምን ያህል ከሃዲዎች፣ አረመኔዎችና ደፋሮች ቢሆኑ ነው!? ዓይናችን እያየ? ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ፈቃዱን አግኝተው ነውን? ወደ አሜሪካ የሚጓዙት አውሎ ነፋሳት መነሻቸው ይህ አካባቢ መሆንን ደርሰውበታል። ከወራት በፊትም አንድ ሺህ የሚሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን ከዋልድባ ገዳም እንዲባረሩ ያደረገውም እርኩሱ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መሆኑም ግልጽ ነው። ግራኝ በገዳማቱ ላይ ጥቃት እንደሚፈጽም፣ የኑክሌር መሳሪያ ካገኘም (ምናልባት በቅርቡ በቱርክ የሚገኙትን የአሜሪካ የኑክሌር መሣሪያዎች ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል ለማስፈር ከእብዱ ኤርዶጋን ጋር ሳይስማማ አልቀረም)በአክሱም ጽዮን ላይ ምንም ሳያመነታ ሊጠቀም እንደሚችል ከሦስት ዓመታት በፊት አውስተን ነበር።
👉 “ግራኝ ዐቢይ ከሜንጫ ወደ ሚሳኤል ተሸጋገረ | ሰሜን ኢትዮጵያን ለመደብደብ ተዋጊ አውሮፕላኖችን ሊሸምት ነው “
ዋይ! ዋይ! ዋይ! በእውነት ይህ በኢትዮጵያ ታሪክ እጅግ በጣም ጨለማማው ዘመን ነው! ይህን የጨለማ ዘመን ለማምጣት የሠሩት ሁሉ የገሃነም እሳት ወላፈን ይጠብቃቸዋል። ፻/100%!
VIDEO
_________ቅዱስ ዮሐንስ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: #TigrayGenocide , Abiy Ahmed , Aksum , Antichrist , Armenian Genocide , Axum , ሃጊያ ሶፊያ , ህፃናት , መሀመዳውያን , ማይ ጸብሪ , ሽብር , ቅድስት አርሴማ , ተጋሩ , ቱርክ , ትግራይ , አርሜኒያ , አርሜኒያ ጀነሳይድ , አብይ አህመድ , አዘርባጃን , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ ክርስትና , ኦሮሞዎች , ወፍጮ , ዋልድባ , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የክርስቶስ ጠላቶች , የዘር ማጥፋት , ድሮን , ገዳም , ግሪክ , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ጽዮን , Christian Massacre , Cruelty , Drones , Evil , Greece , Mai Tsebri , Murder , Pogrom , Tegaru , Terror , Tigray , Turkey , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2021
የኦሮሞ አሻንጉሊት ፋኖዎች የጽዮን አርበኞች ምርኮኞች
VIDEO
💭 የ“አባይ ግድብ ኬኛ” ኦሮሞው ግራኝ አህመድ የአማራ ገበሬን አንድባንድ እያስጨረሰው ነው! አዎ! ኦሮሞዎቹ ለግብጽ፣ ሱዳን እና አረቦች ሲሉ አማራውን ፈጅቶ እና አዳክሞ የአባይን ሙሉ መልክዓ ምድር የመቆጣጠር ሕልም/ተል ዕኮ አላቸው። አሥር ጊዜ “ኩሽ፣ ኩሽ! እና ጎጃም ባሐር ዳር” የሚሉት ለዚህ ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ ተመሳሳይ ነገር ነበር፤ ጄነራል አሳምነውም ጠቁመዋችሁ ነበር፤ ያኔ ለእርዳታ ከች ብለው ያተረፏችሁ ጎንደሬዎቹ የእነ መለስ ዜናዊና የእኔም አባቶች የጽዮን ልጆች ነበሩ፤ ዛሬም ሊያስቆሟቸው የሚችሉት የጽዮን ልጆች ብቻና ብቻ ናቸው።
ለመሆኑ ባለፉት ስምንት ወራት ስላለቁት በመቶ ሺህ የሚቆጠሩ የአማራ ልጆች፤ “ልጄ የት ገባ?” ብለው ለመጠየቅ የተነሱ የአማራ እናትና አባቶች የት አሉ? ሜዲያዎችስ የት ገቡ? የሶማሌ እናቶች እንኳን ለልጆቻቸው ሰልፍ ሲወጡ ነበር። ምነው ለመቀሌ ዩኒቨርሲቲ አማራ ተማሪዎች ሲጮኹት እንደነበረው አንዴም ባለፉት ስምንት ወራት ድምጻቸውን አላሰሙም? ለምን?
“Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me! ”
“አንዴ አሙኜኝ ፣ አፈርኩብህ ! ሁለቴ አሙኜኝ ፣ አሳፍረኝ !” እንዲሉ፤
አንድ ሕዝብ እንዴት ነው ለሦስት ዓመታት ያህል በተከታታይ ይህን ያህል የሚታለለው ? ግራኝ እኮ ልክ እነ ጄነራል አሳምነውን ገድሎ የዋቄዮ – አላህ ጂሃዲስቶች ባሕር ዳርን በግማሽ ቀን ብቻ ሙሉ በሙሉ በኦሮሞዎች / ኦራማራ የግራኝ ጭፍሮች ቁጥጥር ሥር እንድትውል ሲያደርጉ አማራው የኦሮሞ ባሪያነትህን አረጋግጠሃል። ቀደም ሲል እነ ኢንጂነር ስመኘው ሲገደሉ እንኳን ጭጭ ብለህ የግራኝን ትዕዛዝ ትቀበል ነበር። አሁንም ግራኝ ሺህ ጊዜ እያታለለ አንድ በአንድ ሊያስጨረስህ ነው ! ከንቱ ሁላ ! ሞት ናፍቋሃልን ? የፍየል ወጠጤ ወኔህ የምትቀሰቀሰው የጽዮን ልጆች ጉዳይ ሲነሳ ብቻ መሆኑ ምን ያህል ከአክሱም ጽዮርን መራቅህን ነው ያረጋገጠለን።
አሁንም ወልቃይትን እና ሑመራን ባፋጣኝ ለቅቃችሁ ብትወጡ ይሻላችኋል። በአኖሌ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሴት ተማሪ እኅቶቻችንን ጡት ቆርጠው የጨረሷቸው የግራኝ ኦሮሞዎች እንጂ የጽዮን ልጆች አይደሉም፤ አያደርጉትምም ! ስለዚህ አሁን ወደ አዲስ አበባ አምርታችሁ አፈ ሙዙን ወደ አራት ኪሎ ቤተ ፒኮክ ብታዞሩት በይበልጥ ትጠቀማላችሁ፤ የብዙ ወገኖቻችን ሕይወት ታድናላችሁ ! ግራኝ ገና ያኔ እነ ጄነራል አሳምነውንና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው ከትግራይ ወንድሞቻችሁ ጋር ለመተባበር እጃችሁን ብትዘረጉ ኖሮ የስንት ወገኖች ሕይወት ባዳናችሁ፣ ላለፉት ስምንት ወራት ከአህዛብ ጠላት ጋር አብራችሁ በጽዮን ልጆች ላይ በፈጸማችሁት ወደር የለሽ ግፍ ለብዙ ትውልድ ከሚቆይ ዕዳና ለሺህ ዓመታት ከማይወርድ ከባድ ሸክም እራሳችሁን እና ኦሮሞዎችን ነፃ ባወጣችሁ ! አሁን የፍርድ ቀን ተቃርቧልና ጉዳዩ በእናነተ እና በእግዚአብሔር መካከል ብቻ ነው !
✞✞✞[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፡፲፭፥፲፱ ] ✞✞✞
“ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን ? ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው ? ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”
💭 “ ጄነራል ጻድቃን ብልጭ ብለው ታዩኝ !”
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬ ] ✞✞✞
፲፮ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።
፲፯ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
፲፰ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
፲፱ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
፳ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
፳፩ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።
፳፪ የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።
_____________ ___________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Alamata , Amhara Militia , ማዕቀብ , ማይ ጸብሪ , ምርኮኞች , ራያ , ሽብር , ትግራይ , አላማጣ , አምሀራ , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , ኦሮማራ , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ደቡብ , ጀነሳይድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋኖ , EU , Genocide , Liberation , Massacre , May Tsbri , Monastery , Oromara , Raya , South , TDF , Tigray , War Crimes , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 14, 2021
VIDEO
After mon ths of fear in a city occupied by Ethiopian and Eritrean soldiers who pursued the Tigray regional leaders, crowds of Mekele residents rushed to see thousands of Ethiopian government soldiers paraded by their captors . (July 14)
–✞✞✞-
ዛሬ ጠላቶቻችን በሚገባ አውቀናቸዋል፤ እነዚህ ጠላቶች፤ ሁሌ ፤ “በደላችንንም ይቅር በለን እኛም የበደሉንን ይቅር እንደምንል!” እያልን ስንጸልይ ይቅር የምንላቸው በዳይ ጠላቶች አይደሉም፤ እነዚህ ጠላቶች የእግዚአብሔር ጠላቶችም፣ የጽዮን ማርያምም፣ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናም፣ የኢትዮጵያም ጠላቶች ናቸው። ጠላትን ለይቶ ፀሎት ማድረስ ጠላትን በከፍተኛ ኃይል ያረበደብደዋል፤ ጠላት የፈለገበት ቦታ ቢገኝም። ዛሬ አማራውን ለማስጨረስ በትግራይ ሕዝብ ላይ “የሁለተኛ ዙር ጥቃት/ጂሃድ-ፋትዋ”ን ያወጀውን ፋሺስት ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድን ዛሬ በድጋሚ ለመደገፍ የሚወጡትን ሕዝቦች፣ ግለሰቦች፣ ሜዲያዎች፣ ኢማሞች፣ ፓስተሮች እና ተቋማት ለሁለተኛ ጊዜ እንመዝግባቸው፤ ለሁለተኛ ጊዜ የጽዮን ጠላት መሆናቸውን ያረጋግጡልናልና። በነገራችን ላይ፤ በአፋር በኩል ወደ ትግራይ ሲገቡ የነበሩት የኦሮሞ ሰአራዊት አውቶብሶች መማረካቸው እየተወራ ነው፤ ፈጠነም ዘገየም አይቀርላቸውም፤ ወይ ይማረካሉ ወይ ወደ ኤርታ አሌ እሳተ ገሞራ ይጣላሉ። እነዚህ ዛሬ ያወቅናቸው ጠላቶች በትግራይ ተዋሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ ላለፉት አምስት መቶ ዓመታት/ ለመቶ ሰላሳ ዓመታት በተለይም ላለፉት ሦስት ዓመታት እና ላለፉት ስምንት ወራት ይቅር የማይባል ግፍ የሠሩት የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ናቸው፤ አዎ! “ኦሮሞ ነን፣ አማራ ነን፣ ቤን አሚር ኤርትራውያን ነን፣ አፋር ነን፣ ወላይታ ነን፣ ጉራጌ ነን፣ ሶማሌ ነን፣ ጋሞ ነን ወዘተ” የሚሉት የጽዮን ጠላቶች፣ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች ናቸው።
ስለዚህ እስካለፈው የጌታችን ስቅለት ዕለት እንዲመለሱና ንሰሐ እንዲገቡ ጊዜ ተሰጥቷቸው ነበር። ከዚህ ጊዜ አንስቶ በሥላሴ ስም ሳደርስ የነበረውን ፀሎት በከፊል ዛሬ በዕለተ ቀኑ ላቀርብ እወዳለሁ።
❖ ❖ ❖ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በስማችሁ ብዙ ተአምራትን ያደረገና ‘ ኮከብ ክብር ‘ የተባለ የሰማዕታት አለቃ በሚሆን በኃያሉ በቅዱስ ጊዮርጊስ ላይ ለመፍረድ በልዳ ሀገር የተሰበሰቡትን ፯ ( ሰብዓ ) ነገሥታትን ደምስሰው እንዳጠፏቸው፡ የተነሱብንን የጽዮንን ተቃዋሚዎች፣ የኔንም / የኛንም ጠላቶች ሁሉ ይደመስሱልን ዘንድ እማፀናለሁ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ በመለኮታዊ ሰይፍ ይጨፍጨፉ፣ ነበልባላዊ በሚሆን ቃላችሁ ሥልጣናችሁ ይንደዱ ይቃጠሉ፣ በሲዖል የጨለማ አዝቀት ውስጥ ይዝቀጡ ወይም ይስጠሙ፣ ኅዘን ከላያቸው አይራቅ፣ ትካዜም ከልባቸው አይጥፋ።
የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የትግራይ ኢትዮጵያውያን ከምድረ ገጽ ላይ እንዲጠፉ የሚፈልጉ ናቸውና እነሱን ራሳቸውን እንደቃየልና ይሁዳ በዱርና በበረሃ በታትኗቸውና ሲቅበዘበዙ ይኑሩ።
ያለምንም ጉድለት በሥላሴ ስም ይህን ሦስትነት አምናለሁ፤ እያታለሉና በእንግዳ ተመስለው አክሱም ጽዮንን ያጠቋትን የጽዮን ጠላቶች የሆኑትና በጽዮን ልጆች ላይ በጣም ብዙ ግፍ ያደረሱት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች እነ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ እና ተከታይ መንጋው 😈 ሁሉ የእግዚአብሔር ቃል መቅ ያውርዳቸው፣ በተሣለ የመለኮት ሠይፍ አንገታቸውን ይረደው። አሜን ! አሜን ! አሜን !❖ ❖ ❖
✞✞✞[ ፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፡፲፭፥፲፱ ] ✞✞✞
“ከእናንተ ማንም ነፍሰ ገዳይ ወይም ሌባ ወይም ክፉ አድራጊ እንደሚሆን ወይም በሌሎች ጒዳይ እንደሚገባ ሆኖ መከራን አይቀበል፤ ክርስቲያን እንደሚሆን ግን መከራን ቢቀበል ስለዚህ ስም እግዚአብሔርን ያመስግን እንጂ አይፈር። ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን ? ጻድቅም በጭንቅ የሚድን ከሆነ ዓመፀኛውና ኃጢአተኛው ወዴት ይታይ ዘንድ አለው ? ስለዚህ ደግሞ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መከራን የሚቀበሉ፥ መልካምን እያደረጉ ነፍሳቸውን ለታመነ ፈጣሪ አደራ ይስጡ።”
💭 “ ጄነራል ጻድቃን ብልጭ ብለው ታዩኝ !”
✞✞✞[ መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፬ ] ✞✞✞
፲፮ መታሰቢያቸውን ከምድር ያጠፋ ዘንድ የእግዚአብሔር ፊት ክፉን በሚያደርጉ ላይ ነው።
፲፯ ጻድቃን ጮኹ፥ እግዚአብሔርም ሰማቸው ከመከራቸውም ሁሉ አዳናቸው።
፲፰ እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።
፲፱ የጻድቃን መከራቸው ብዙ ነው፥ እግዚአብሔርም ከሁሉ ያድናቸዋል።
፳ እግዚአብሔር አጥንቶቻቸውን ሁሉ ይጠብቃል፥ ከእነርሱም አንድ አይሰበርም።
፳፩ ኃጢአተኞችን ክፋት ይገድላቸዋል ጻድቃንንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ።
፳፪ የባሪያዎቹን ነፍስ እግዚአብሔር ይቤዣል፥ በእርሱም የሚያምኑ ሁሉ አይጸጸቱም።
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Alamata , Amhara Militia , ማዕቀብ , ማይ ጸብሪ , ራያ , ሽብር , ትግራይ , አላማጣ , አምሀራ , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , ኦሮማራ , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ደቡብ , ጀነሳይድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋኖ , EU , Genocide , Liberation , Massacre , May Tsbri , Monastery , Oromara , Raya , South , TDF , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 13, 2021
VIDEO
❖T he Power of St. Mary of Zion ❖
❖የጽዮን ቅድስት ማርያም ኃይል ❖
❖ስለ ጽዮን ዝም ያለ ተታለለ! ❖
_____________ __________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Faith , News/ዜና , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Alamata , Amhara Militia , ማዕቀብ , ማይ ጸብሪ , ራያ , ሽብር , ትግራይ , አላማጣ , አምሀራ , አብይ አህመድ , አክሱም ጽዮን , ኦሮማራ , ዘር ማጥፋት , የጦር ወንጀል , ደቡብ , ጀነሳይድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , ፋኖ , EU , Genocide , Liberation , Massacre , May Tsbri , Monastery , Oromara , Raya , South , TDF , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »