Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2021
  M T W T F S S
   123456
  78910111213
  14151617181920
  21222324252627
  282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማይካድራ’

#TigrayGenocide | Mai Kadra Massacre | የማይካድራ ጭፍጨፋ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 9, 2021

💭 ግራኝ እና ሽመልስ ያዘጋጇቸው ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ጽዮን ማርያም ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ናት። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

__________________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

CNN | The Nobel Peace Prize Winner Who’s Presiding Over a Humanitarian Catastrophe

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 26, 2021

CNN

In 2018, after a two-year conflict, two historically warring nations — Ethiopia and Eritrea — at last signed a peace agreement. The following year, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed, who brokered the peace, was awarded the Nobel Peace Prize.

In the two years since, Abiy joins the ranks of controversial Peace Prize recipients and nominees, as his record now includes overseeing what may amount to war crimes. Myanmar’s leader, Aung San Suu Kyi, for example, was awarded the prize in 1991 “for her non-violent struggle for democracy and human rights;” shortly thereafter, her government was accused of genocide against the Rohingya minority. Joseph Stalin, head of the Communist Party of the Soviet Union, was twice nominated for the prize.

When Abiy received his Nobel Prize, he faced two clear paths: the path of democracy that could reconcile deep-rooted internal ethnic divisions and bring lasting peace to Ethiopia, or that of authoritarianism and renewed ethnic grievances.

Sadly, he has failed to heal a persistent national rift. Ethiopia is in crisis, as an escalating armed conflict between Abiy’s federal Ethiopian National Defense Force (ENDF) and forces of the previously dominant political party, the Tigray People’s Liberation Front (TPLF), has ballooned into a humanitarian catastrophe. This power struggle came to a boiling point last year during a constitutional dispute when the Tigray region held its own elections, refusing to recognize Abiy’s administration.

Following an alleged attack by the TPLF on an Ethiopian military camp, Abiy then deployed troops into the Tigray region and, as some international observers believe, joined forces with Eritrean troops, who slaughtered Ethiopian citizens. This act of betrayal fueled the Tigrayans’ long-simmering sense that Abiy had abandoned them. After months of denying the presence of Eritrean troops in Ethiopia, Abiy finally admitted to their involvement in perpetrating abuses against the Tigrayans, but couched their involvement in the conflict by stating that Eritrea had acted in self-defense of its border.

Gruesome accounts of decapitated bodies, the use of rape and starvation tactics as weapons of war, and mass extrajudicial executions have surfaced since November. More than 500 cases of rape — including rape by armed forces, gang rape, and forced rape of family members — have been reported in Tigray.

The ENDF, regional forces, and Eritrean soldiers have destroyed food supplies and targeted civilian areas with fire — bringing upon the Horn of Africa probable famine and incalculable death.

More than 2.2 million Ethiopians have been displaced by the ongoing conflict and violence. In one week alone last December, at least 315,553 Ethiopians were displaced. International pleas for a ceasefire by aid agencies, the African Union, and the United States have been rejected. This crisis could destabilize not only Africa’s second-most populous country, but the entire Horn of Africa.

After assuming power, Abiy made steps toward democratic reform, but in the face of renewed conflict, these have given way to increasingly repressive rule. In an effort to stifle dissent, for example, Abiy shut down phone and internet communication, and detained journalists and dissidents on politically motivated charges. His government also began a state-sponsored propaganda campaign to conceal abuses in the Tigray region.

Allowing Abiy to continue this repressive course sends a signal to other countries that authoritarian regimes can operate with impunity, perpetuating mass killings, rape, famine, and displacement — all of which we have a collective interest to end. But what can the international community do to avert further authoritarian ascendance and deescalate the humanitarian crisis in Ethiopia?

👉 First, democratic leaders should refuse to engage formally with Abiy, and bar him from participating in global events such as the World Economic Forum while mass killings in Ethiopia continue. Democratic governments should boycott events — like World Press Freedom Day and the African Union Summit — hosted or sponsored by Ethiopia’s regime. Doing so will let authoritarian rulers like Abiy know that the international community will not tolerate their abuses. Notably, the US State Department imposed travel restrictions on Ethiopian officials on Sunday.

👉 Second, business leaders and institutions can refuse to trade with or provide financial bailouts to Abiy’s government, which would only grant Abiy undeserved legitimacy in global markets. As Africa’s second-most populous nation, Ethiopia is an important trade and investment partner. Refraining from further trade would represent a blow to Abiy’s propaganda campaign and increase pressure on him to end rights abuses in his own country.

Many business leaders consistently cite their commitment to human rights standards, while doing the bare minimum to enforce these standards. They need to ensure tangible actions by governments to address abuses before moving forward with partnerships with the likes of Abiy. They should follow the example of a number of companies that have called out China’s oppressive regime and refused to support the exploitation of Uyghurs in the Xinjiang region, whose forced labor supplies dozens of international brands.

👉 Third, international journalists must continue to report on the humanitarian disaster Abiy’s agenda has wrought, as Abiy attempts to portray an image of democratic reform abroad. Abiy helped create an information blackout in Ethiopia by jailing domestic journalists and restricting foreign reporting. The global media has a responsibility to expose human rights abuses and hold authoritarian rulers accountable.

Abiy has, of course, capitalized on the authority that the Nobel Peace Prize confers, to enhance his standing in the global community. Petitions asking the Nobel Committee to rescind the prize have garnered tens of thousands of signatures. But the Nobel Committee says the Prize, which is awarded for past accomplishments, cannot be revoked. It is essential, however, that anyone who prizes peace push to stop the displacement and killing of Ethiopian civilians immediately.

Source

______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጽዮን ማርያምን በዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ተክተዋታል | ከአክሱም ጽዮን ሲነጠሉ አውሬዎች ይሆናሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 16, 2021

👉 ሻሸመኔ 👉 ማይካድራ 👉 ቻግኒ

ዋይ! ዋይ! ዋይ! ነፍስህን ይማርልህ፤ ወንድሜ! 😠😠😠

[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፩፥፯]

የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ሰነፎች ግን ጥበብንና ተግሣጽን ይንቃሉ።”

🔥የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ለመሆን የመረጡት ኦሮሞዎች በሻሸመኔ

🔥የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ለመሆን የመረጡት ኦሮሞዎች በአክሱም ጽዮን…

🔥የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ለመሆን የመረጡት አማሮች በቻግኒ

ከአገዳደላቸው ዘይቤ ብቻ እንኳን በመነሳት የማይካድራና የሌሎች አካባቢዎች ጨፍጫፊዎችም አማራና ኦሮሞዎች መሆናቸውን 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላል።

ለምሳሌ በአክሱም አካባቢ በማሕበረ ዴጎው አሰቃቂ ጭፍጨፋ የቋንቋ መርማሪዎች እንደጠቆሙት ገዳዮቹ አማራዎችና ኦሮሞዎች ናቸው(ኦሮማራ የዋቄዮ-አላህ ባሪያ)። በወንድማችን ላይ በቻግኒ የተፈጸመውን ጭካኔ አይተን በምዕራብ ትግራይ፤ በማይካድራ፣ ሁመራ፣ ወልቃይት ወዘተ ከእግዚአብሔር በቀር ማንም ሳያያቸው ስንት ግፍ እና ወንጀል እየፈጸሙ እንደሆነ ለመገመት አይከብድም። ወንጀሉን ለመሸፈን መሞከራቸው ብቻ የሁኔታውን አስከፊነት ገልጦልናል። አንዳንድ ምንጮች እንዳስታወቁት እስከ ሃያ አምስት ሺህ ትግራዋያን ከሁመራ እና አካባቢዋ ጠፍተዋል።

ግን እነዚህ ‘ወገኖች’ ዛሬ ምን ያህል አውሬዎችና አረመኔዎች እንደሆኑ እያየን ነው? እያየን ነው፤ አማራ እና ኦሮሞ “አናሳ” የሚሏቸውን ብሔሮች ብቻ እየመረጡ እንደሚያጠቋቸው? ባለፉት ሦስት ዓመታት አማራው ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል ባለተቋረጠ መልክ “ተጨፈፈጨፍኩ” ይላል፤ ነገር ግን ለመበቀል ሲል በኦሮሚያም ሆነ በአማራ ክልል ኦሮሞዎችን ሲያጠቃ አይታይም፤ ምንም ያላደረጉትን ትግራዋይንን ግን ከጎንደር ማባረር ብቻ አልበቃውም ትግራይ ድረስ ሄዶ መከላከያ ጋሻ የሌላቸውን ትግራዋይ እናቶችንና ህፃናቶቻቸውን እያሳደደ ያጠቃል፣ አሁን ደግሞ በጉሙዝ ጎሳ ላይ ለመዞር ወስኗል። ኦሮሞው አማራውን ካጠቃው ለምንድን ነው አማራው መሪዎቹን የገደለበትን፣ ሴት ልጆቹን አግቶ የሰወረበትን ኦሮሞ እስካሁን ያልተበቀለው? በሁለቱ ብሔሮች መካከል እየመጣ ያለው አስከፊ የጭፍጨፋ ዘመን አስፈርቶት ይሆን? ለማንኛውም ኦሮማራዎች ኢትዮጵያን በሦስት ዓመታት ብቻ ክፉኛ አዋረዷት! በዚህ እራሳቸውንም ለሲዖል እጩ አደረጉ!

“ዋ! አክሱም ጽዮንን አትንኳት!” ብለናችሁ እኮ ነበር! አታዩም እንዴ ከመቶ ሃምሳ ሺህ በላይ የትግራይ ተዋሕዷውያንን ጨፍጭፋችሁ፣ ሴቶቻችንን እና ሕፃናቱን እየደፈራችሁ፣ በብዙ ሚሊየን ትግራዋያን ለራህብና በሽታ ዳርጋችሁ እንኳን አንድም አማራ፣ አንድም ኦሮሞ በትግራይ ግዛት አልተፈናቀለም፣ አልተገደለም። ቃኤላዊ የምቀኛና ቀናተኛ ባሕርይ ይዛችኋልና አሁንድም በዚህ የትግራዋያን የመንፈስ ማንነትና ምንነት ትቀኑ እና ትቆጩ ይሆናል። በመጀመሪያ ደረጃ ጦርነቱንም የከፈታሁባቸው ከሌላው “ኢትዮጵያዊ” ሁሉ ጠንካራና አክራሪ ክርስቲያናዊ ማንነትና ስላላቸው እኮ ነው። ይህ በጣም ያስቀናችኋል፤ ከዚህም የተነሳ ልክ እንደ ቃኤል ልትገድሏቸው ወደ ትግራይ አመራችሁ፣ እንደኛ መሆን አለባችው” በማለት የእርኩስ መንፈስ ቫይረሱን፣ ኤድሱን ወዘተ ለማጋባት ሴቶቻቸውን መድፈር ጀመራችሁ፣ እግዚአብሔርን፣ ዓባቶችንና እናቶችን ለመፈታተን አክሱም ጽዮንን አጠቃችሁ፤ ዓብያተክርስቲያናቱን እና ገዳማቱን በቦምብ ደበደባችሁ። ይህ አልበቃችሁም፤ ዘወር ብላችሁ በእግዚአብሔር ፊት በሐሰት ለመመስከር ተገዳዮቹን ገዳዮች፣ ተጠቂዎቹን አጥቂዎች አድርጋችሁ በመምጣት እንደ ቃኤል የቅጥፈት ጩኸት ማሰማት ጀመራችሁ። በዚህ ተግባራችሁ ታዲያ አሁን እንዴት ለንስሐ ልትበቁ ትችላላችሁ? 😠😠😠

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዓይን ምስክር | በማይ ካድራ በአሰቃቂ ሁኔታ የተጨፈጨፉት ትግሬዎች ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 11, 2021

🔥 አጥፉ ፣ ደምሥስ ፣ አስገድደህ ድፈር ፣ ዝረፍ፣ ያዝ!

👉 በማይ ካድራ የትግራይ ህዝብ ዘር ማጥፋት በኣማራ ልዩ ሃይልና በመከላከያ በማቀናጀት ኢንዲፈጸም የመሪነት ሚና የተጫወቱት አህዛብ ግራኝ አብዮት አህመድ እና ምክትሉ ደመቀ መኮነን ሀሰን መሆናቸውን የሚጠቁሙ መረጃዎቹ እየወጡ ነው።

ይህ ነው በግራኝ አብዮት አህመድ የሚመራው የዋቄዮአላህ ሠራዊት በትግራይ ላይ የሚያደርገው ጦርነት!

በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት እስከ ፮/6 ሚሊየን የትግራይ ወገኖቼን በረሃብ እንዲያልቁ ለማድረግ እየተሠራ ነው። በእግዚአብሔር መከታ ህልማቸው አይሳካላቸውም እንጂ “ማንም አያየንም፣ ማንም አይጠይቀንም፣ የፈለግነውን ማድረግ እንችላለን!” የሚል ነው የፋሺስቶቹ ጋላማራዎቹ የእነ ግራኝ አብዮት አህመድ ዲያብሎሳዊ ዕቅድ። ይህ ሁሉ ምንን ያስታውሰናል? አዎ! ሂትለር አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ የተከተለውን መንግድ ነው። ሂትለር ፮/6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ሲዘጋጅ “ስለ አርመኖች መጥፋት ዛሬ ማን ይናገራል?” ብሎ በማሰብ ነበር ጭፍጨፋውን ያካሄደው። እንደሚታወቀው አይሁዶች ከመጨፍጨፋቸው እ.አ.አ ከ1941 – 1945 ዓ.ም በፊት ከ1915 – 1917ዓ.ም ጀምሮ የግራኝ የመንፈስ አባቶች የሆኑት ኦቶማን ቱርኮች ሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን ክርስቲያን ወገኖቻችንን ጨፍጭፎ ነበር። ለዚህ ነው ይህን የዘር ማጥፋት ወንጀል ያውቅ የነበረው አውሬው ሂትለር በአይሁዶች ላይ ጭካኔዎችን የፈጸመው በእሱ ተነሳሽነት ነበር፡፡

የትግራይ ሕዝብ ከፍተኛ አደጋ ላይ ወድቆ ባለበት በዚህ ከባድ ወቅት በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ተጽዕኖ ማሳደር እድሉ ያላቸው ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖምም ጸጥ ማለታቸው የዚሁ እራስ ጠል የሆነ የፀረ-ተዋሕዶ ትግራዋያን ሤራ አካል ሊሆኑ ይችሉ ይሆን ያስብላል።

የምናስታውሰው ከሆነ ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት ህወሀቶች አዲስ አበባን ለቅቀው ወደ መቀሌ ከገቡ በኋላ ደብረጽዮን ወደ ናዝሬት በማምራት የፕሮቴስታንትእስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ትመሰርት ዘንድ ኦሮሞዎቹ ባዘጋጁት አንድ ስብሰባ ላይ በእንግድነት ተገኝቶ ነበር። ቪዲዮውን በቅርቡ አቀርበዋለሁ። ብዙም ሳይቆይ ከወራት በኋላ ግራኝ አብዮት አህመድ ወደ መቀሌ አምርቶ ከደብረ ጽዮን ጋር ተገናኘ። በበነገታው እነ ጄነራል አስምነው እና ጄነራል ሰዓረ በግራኝ ተገደሉ። የሰሞኑ የስብሃት ነጋ ጉዳይ የዚህ አሳዛኝ ድራማ አካል ነው።

ኢትዮጵያን ቀብሮ የፕሮቴስታንትእስላማዊቷን የኦሮሞ ኩሽ ሃገር ለመመስረት ላለፉት ሃምሳ ዓመታት ቁልፍ ሚና እንዲጫወት የተደረገው ኦነግ ከሚከተሉት እርስበርስ ከሚወነጃጀሉትና ከሚዋጉት ነገር ግን አንድ ግብ ካላቸው ቡድኖች ጋር አብሮ ይሠራል፤

ከግራኝ አብዮት አህመድ ብልግና ፓርቲ ጋር

ከሀወሀት ጋር

ከኢሳያስ አፈቆርኪ ሻዕቢያ ጋር

ከጂቡቴ ጋር

ከሶማሊያ ጋር

ከኬኒያ ጋር

ከሱዳን ጋር

ከግብጽ ጋር

ከኤሚራቶች ጋር

ከተባበሩት መንግስታት ጋር

እንደ አብን እና ብእዴን ከመሳሰሉት የአማራ ቡድኖች

በብርሃኑ ነጋ ከሚመራው ኢዜማ ጋር

እስክንድር ነጋን አስወግዶ ከሚንቀሳቀሰው አዲሱ ባልደራስ ጋር

ድህረ መፍንቀለ ቤተክህነት ከተቋቋመችውና በአቡነ ናትናኤልና ኢሬቻ በላይ ከምትመረዋ ቤተ ክህነት ጋር

በትግራይ ላይ ለደረሰው መከራ፣ ሰቆቃ፣ ዕልቂትና ጥፋት ሁሉ እነዚህ አካላት ተጠያቂዎች ናቸው። ተጠያቂዎች ብቻ ሳይሆኑ 90% የሚሆኑትን ኤርትራውያንን፣ አማራዎችን፣ ኦሮሞዎችን፣ ሶማሌዎችን በመጭዎቹ ሁለት ዓመታት ለዕልቂት አደጋ ይዳርጓቸዋል። አባ ዘ-ወንጌል ፲/10 % ብቻ የሚሆኑት ዜጎች ናቸው የኢትዮጵያን ትንሣኤ የሚያዩት እንዳሉን አብዛኛው የትግራይ ሕዝብ ብቻ ሊሆን እንድሚችል ካለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ያሉት ሁኔታዎች በግልጽ ያሳዩናል። ላለፉት ፻፶/150 ዓመታት በተለይ ከአደዋው ድል በኋል የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ጋሎች/ጋላማራዎች በተቆረቆረችው ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ትግሬዎችን ከፋፍሎ ኤርትራ የምትባል ሃገር እስክትመሰረት ድረስና ዛሬም በታጋሾቹ ትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ከፍተኛ አድሎና በደል በመፈጸም ላይ መሆኑ ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነው። የሙሴ ጽላት/አክሱም ጽዮን በትግሬዎች ውስጥ እንዳለችና በዚህም ሌሎቹ ያልዳኑት ኢትዮጵያውያን ድብቅና መንፈሳዊ በሆነ መልክ በጣም እንደሚቀኑም ዛሬ ሁሉም ለማወቅ በቅተዋል። አሳዛኝ ነው፤ ሆኖም እርቃኑ እውነት ይህ ነው

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በማይካድራና አካባቢዋ የዘር ጭፍጨፋው ቀጥሏል ፥ እስከ ፲/10ሺ ትግራዋያን ተጨፍጭፈዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 5, 2021

😢😢😢

ይህ ሁሉ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ሉሲፈራውያኑ የነገሱባት ይህች ዓለም ጸጥ ብላለች። ምክኒያቱም በትግራይ የሚገኘውን የሕይወትን ዛፍ ለመውረስ ጥንታዊውን የክርስቲያን ሕዝብ ማስወገድ አለባቸውና ነው። እንዳቀዱት በኮሮና አልጠፋ ያለውን ይህን ሕዝብ አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድና ኢሳያስ አፈቆርኪ አሁን በቦምብና በረሃብ ቀስበቀስ እያጠፉላቸው ነው። ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንደማይቻላቸው እርግጠኛ ነኝ፤ ነገር ግን መጎዳት የማይገባቸው ወገኖች እየተጎዱና እየተሰቃዩ ነው፤ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚል እንዴት እንቅልፍ ሊወስደው ይችላል?

ከኢትዮጵያ ምድር ተጠራርገው መጥፋት የሚገባቸው የሕዝባችንና አምላካችን ጠላቶች የሆኑት የዘመናችን አማሌቃውያን ግን በተለይ በምስኪኑ ሕዝባችን ላይ ጦርነት ከከፈቱበት ዕለት ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣ የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ ጽዮንን ከሕዝቡ ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን እያጠፉ ነው፤ ሕዝቡን ሊያጠፉት ግን አይቻላቸውም። እንዲያውም በዚህ ድርጊታቸው መቅሰፍቱን በዘፈቃዳቸውና በስንፍናቸው ወደራሳቸው በማምጣት ላይ ናቸው።

መምህር ዮርዳኖስ አበበ ከቀናት በፊት ከገዳም አባቶች ተቀብሎ ያስተላለፈልን መልዕክት ምናልባት አንዱ ይህ እየመጣ ያለው መቅሰፍት ሊሆን ይችላል። መምህር ዮርዳኖስ በጠቀሳቸው አራት ከተሞች፤ በጎንደር፣ በባሕር ዳር፣ በደሴ እና በወልድያ የሚገኙት ነዋሪዎች ለአህዛብ ጥቃት ተጋላጭ የሚሆኑበት ጊዜ ተቃርቧል። በግራኝ አብዮት አህመድ እና ኢሳያስ አፈቆርኪ ሠራዊቶች እየተደገፉ በትግራይ ሕዝብ ላይ ጭፍጨፋዎችን በማካሄድ ላይ ያሉት የፋሺስት “ፋኖ” + “ቄሮ” ጋላማራዎችና ጋሎች በተለይ ከእነዚህ አራት ከተሞች ተደራጅተው እንደዘመቱ ልብ ብለናልን? አዎ! ግራኝ አብዮት ወንድማማቾቹን ትግሬዎችና አማራዎች ለማቀራረብ አቅደው የነበሩትን እነ ጄነራሎች አሳምነውንና ሰዓረን ከገደላቸው በኋላ ባሕር ዳርን፣ ጎንደርን፣ ደሴንና ወልድያን ፋሺስት ቄሮዎች እንዲቆጣጠሯቸውና ፋኖዎችን ከፋሺስቱ ዓለም ጋር እንዲተዋወቁ በማድረግ ወደ ግራኝ አብዮት + ለማ መገርሳ + ሽመልስ አብዲሳ + ጃዋር መሀመድ ካምፕ እንዲመጡ ላለፉት ሁለት ዓመታት ተግተው ሰርተዋል። ዛሬ የተመረጡትን እስኪያስቱ ድረስ አማራ በትግሬ ላይ ይነሳ ዘንድ ተጣድፈው ጦርነት አወጁበት። ለጊዜው ያቀዱት ነገር ሁሉ ተሳክቶላቸዋል።

ለሉሲፈራውያኑ ህሊናቸውን የሸጡት ልሂቃኖቻችሁ ይህን አይነግሯችሁም፤ እንግዲህ የጋላ አሻንጉሊትነቱ (Useful Idiots/ጠቃሚ ጅሎች) ካለቀ በኋላ ቀጣዩ አሳዛኝ ምዕራፍ አህዛብ መሀመዳውያን በአማራው ላይ የሚያደርጉት ጭፍጨፋ ይሆናል። በአክሱም ጽዮን ላይ ከዘመቱ በኋላ፣ ሊያግዟቸውና ሊያጠናክሯቸው የሚችሉትን ትግሬ ወገኖቻቸውን ከጠላት ጋር ሆነው ካጠቋቸውና ካዳከሟቸው በኋላ አሁን ማን ሊደርስላቸው ይሆን? ኦሮሞ? ሱዳን? ግብጽ? ኤርትራ? ሶማሊያ? ኬኒያ? አሜሪካ? አውሮፓ? ሩሲያ? የተባበሩት መንግስታት? መላዕክት? ማንም! ወዮላችሁ እናንተ ደካሞች! ሰነፎች! እባብን በራሳችሁ ላይ የጠመጠማችሁ ሞኞች! እንግዲህ ሐቁን እወቁት በዚህ አካሄዳውችሁ ማንም አይደርስላቸውም!

_______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጋላው አማራውን ያሳድዳል ፥ ጋላማራው ትግሬውን ያሳድዳል | ወራዳ ትውልድ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 5, 2020

ይህ ትልቅ የታሪክ ጠባሳ ነው። ግን ታዝበናል? ጋሎች ሲወሩ እንጂ እንዲህ ተሰደው ሲሰቃዩ አይተን አናውቀም። ሰሜኖች ግን በየአሥር ዓመቱ ይሰደዳሉ፣ ያልቃሉ! የጋሎች ቁጥር ሰላሳ ሚሊየን፣ የአማራዎች ቁጥር አርባ ሚሊየን፣ የትግሬዎች ቁጥር ግን ኤርትራን ጨምሮ ከአስር ሚሊየን ከፍ ብሎ አያውቅም፤ ለምን እንደሆነ እያየን ነው?

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

ትግሬዎቹ ሀዋሀቶች ትግሬውን ኢሳያስንና ጋላውን አብዮት አህመድን/ ኦነግን በአስመራ እና አዲስ አበባ የሚገኙትን የስልጣን ወንበሮች እንዲይዙ ረዷቸው፤ አሁን ትግሬው ኢሳያስና ጋላው አብዮት አህመድ ከጋላማራ ፋኖ ጋር በማበር ትግሬዎችን ማስራብ፣ ማፈናቀል፣ ማሳደድና መጨፍጨፍ መርጠዋል።

በዚህም የትንቢት መፈጸሚያ ቁራው አብዮት አህመድ አሊ በህወሃቶች እርዳታ በአንድ ድንጋይ ሦስት ወፎች መትቷል፤ ትግሬውን ከኤርትራ እና አማራ ወንድሞቹ ጋር በማባላት ትግራይን ማስገንጠልና የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የጀርባ አጥንት የሆኑትን ትግሬዎች ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነታቸውን እንዲክዱ ያደርጋቸዋል። ከአደዋው ድል በኋላ በስጋ ማንነታቸውና ምንነታቸው የተሸነፉት አፄ ምኒሊክ ሉሲፈራውያኑ በሰጧቸው የፀረ-ሰሜን ኢትዮጵያ ዘመቻና ብሔር በሔረሰባዊ ርዕዮተ ዓለም ያኔ የተዘራው ዘር መራራ ፍሬ ሲያፈራ ዛሬ እየታዘብን ነው።

____________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

For Abiy to have won The Nobel Prize and Wage a War on 6 Million People is Appalling to Think About

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2020

👉 Noble Peace Prize = License for Genocide

👉 የኖቤል የሰላም ሽልማት = ለዘር ማጥፋት ወንጀል ፈቃድ

አብይ የኖቤል የሰላም ሽልማትን እንዲያገኝ ያስቻለውን ጉዳይ ተቃርኖ በመላው የትግራይ ክልል ውስጥ ጦርነት ለማካሄድና በ ፮/ 6 ሚሊዮን ሰዎች ላይ ጦርነት መክፈቱ ለማሰብ እንኳን በጣም ይረብሻል።

በኢትዮጵያ ውስጥ እየሆነ ያለው “በሥልጣን ላይ የሚነሳ ግጭት ወደ ጎሣ ማጽዳት በመቀየር ላይ ነው ፥ የትግራይ ተወላጆች “በመታወቂያ ካርዳቸው ላይ ባለው የብሔር ልዩነት ላይ በተመሰረተ እየተጠቁ ነው”። ብላለች ሱዳናዊቷ የሲኤንኤን ከፍተኛ ዓለም አቀፍ ዘጋቢ ኒማ ኤልባጊር።

ጎበዝ!

CNN senior international correspondent Nima Elbagir says what is happening in Ethiopia is “a conflict over power that has descended into potentially a form of ethnic cleansing,” with Tigray people being “targeted based on the ethnic distinction on their ID cards.”

For Abiy Ahmed to have won the Nobel Peace Prize, for something which has enabled him to wage a war in an entire region, on 6 million people is just appalling to think about.

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከማይካድራ ትግሬዎችን ካጠፏቸውና ጋላማራዎችን ካሰፈሯቸው በኋል ስልክ፣ ኢንተርኔትና ‘እርዳታን’ ለቀቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2020

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ

በማይካድራ ጭፍጨፋውን ያካሄዱት አረመኔው አብዮት አህመድ እና ለዚሁ ጭፍጨፋ ለወራት ሲዘጋጅ የነበረው የጋላማራ ሰራዊቱ እንደሆነ 1000% እርግጠኛ ነኝ። ግራኝ አብዮት አህመድ አሁን ማይካድራን ተቆጣጥሮና የወገኖቻችንን ሬሳዎች አቅጥሎ ከጨረሰ በኋላ አምጥቶ ያሰፈራቸውን ጋላማራዎች እንደ ነዋሪ አድርጎ ማሳየቱን ይጀምራል፤ ለጭፍጨፋውም በቂ ‘ምስክሮችን አገኘሁ’ ይለናል። መርማሪ’ገለልተኛ’ ዓለም አቀፍ ድርጅቶችንና ግለሰቦችን ያስገባል። የተባበሩት መንግስታት እርዳታ ሰጪዎች “ተቆጣጥሪያለሁ” ወደሚላቸው ቦታዎች እንዲገቡ ፈቅዷል፤ አዎ! ሰራዊቱም እየተራበበት ነው፤ አሁን ሊራብ፣ ሊታመምና ሊሰቃይ የሚችለው “በህወሃት ቁጥጥር ስር ያሉ ቦታዎች ብቻ ናቸው፤ እኔ አላስራብኳቸውም አልገደልኳቸውም” በማለት እጁን ከደም ለማንጻት ይሞክራል።

ላለፉት ሦስት ዓመታት ኦርሞዎች በኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸሙት ያለውን የዘር ማጥፋት ከስጋዊ ማንነታቸው ጋር የተያያዘ መሆኑን ስለተረዱትና መጭዎቹን ብዙ የኦሮሞ ትውልዶች ሊያስጠይቅና ሊያሸማቅቅ ስለሚችል አረመኔው አብዮት አህመድና የኦሮሙማ ፕሮጀክት አራማጅ አጋሮቹ ልክ በወለጋ ትምህርት ቤት ውስጥ ያካሄዱት አሰቃቂ ጭፍጨፋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትኩረት ማግኘት ሲጀምር ለሌላ ጊዜ አቅደውት የነበረውን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን” በትግራይ ላይ ጦርነቱን በመክፈት አካሄዱት። በዚህም የሞትና ባርነትን መንፈስ ከኦሮሚያ ሲዖል ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ይዘውት ሄዱ። ጨካኙ ግራኝ በ“ማይ ካድራ” ላይ አንድ ሺህ የሚሆኑ ትግሬዎችን ከጨፈጨፈ በኋላ “ያው፤ ኦሮሞ ብቻ አይደለም ገዳይ” በማለት በኦሮሚያ ሲዖል የተካሄደውን እና በመካሄድ ላይ ያለውን ጭፍጨፋ ለመደበቅና ለማስረሳት ሞከሯል።

በዚህ የወረራ ጥቃት ይህ ቆሻሻ አውሬ አማራና ትግሬን የማባላት ተልዕኮ (በከፊል ተሳክቶለታል) ስላለው በዚህም ሆነ በዚያ ኦሮሞዎችን ከደም ነጻ ለማድረግ ይሻል። በማይካድራ ትግሬዎች ከተጨፈጨፉ “አማራ ነው የጨፈጨፋቸው!” ፣ አማራዎች ከተጨፈጨፉ ደግሞ “ትግሬዎች ናቸው የጨፈጨፏቸው!” “ኦሮሞ ንጹሕ ነው!” የሚል ተል ዕኮ ይዞ ነው ወደ ሰሜን የመጣው። ቆሻሻ የዲያብሎስ የግብር ልጅ፤ ለዚህ ሁሉ ዕልቂት ተጠያቂው100% ይህ የአህዛብ-ኦሮሞ አገዛዝ ነው።

ለመሆኑ ስለዚህ አሳዛኝ ሁኔታ “ኢትዮጵያዊ ነን” የሚሉ ተቋማት፣ ሜዲያዎችና “ተንታኞች” ቪዲዮዎችን + ምስሎችን እንደማያሳዩና ዘገባዎችንም እንደማያቀርቡ ልብ ብለናል?

እስኪ በሶሺያል ሜዲያ ፕሮፓጋንዳ የሚያስተላልፉትን ከንቱ ዲያስፐራዎችን ተመልከቷቸው፤ እየተገደሉትና እየተፈናቀሉ ስላሉት ሰሜን ኢትዮጵያውያን የሀዘን እንኳን ሰሜት አያሳዩአቸውም፤ ከረባታቸውን ግጥም አድርገው ሃሃሃ! ከሁለት ቀናት በፊት ኢትዮ360 በተሰኘው ሜዲያ ላይ በስውር የኦሮሙማ አቀንቃኝ የሆነው ኤርሚያስ ለገሰ የማከብረውን አቻምየለህ ታምሩን አቅርቦት ነበር። ኤርሚያስ ፀረ-ኦሮሙማ የሆኑትን የፖለቲካ ተንታኞችና ምሁራን ለማቅለል እንዳቀረበው ተረድቼው ነበር። በውይይቱ ላይ እየተሰደዱ፣ እየተሰቃዩና እየተጨፈጨፉ ላሉት ትግሬዎች የአካውንቲንግ ቃላት እየተጠቀሙ እንዲህ ብለዋል፤ “አሁን ጦርነቱን አሸንፈናል፣ ህወሀትንም አጥፍተናታል፤ ስለዚህ ተቀዳሚ ስራ “ሂሳብ ማወራረድ አለብን፣ ትግሬዎች የዘረፉትን ኃብትና ንብረት ሁሉ በካሳ መልክ መክፈል አለባቸው፤ ሂሳብ ማወራረድ አለብን…” ቪዲዮውን ካላነሱት ገብታችሁ አዳምጧቸው። ዋው! ምሁራን የተባሉት ወገኖች የደሩሰብት ውድቀት ምን ያህል ጥልቅ እንደሆነ እያየን ነው?! እንኳን ኢትዮጵያዊነታቸውን ሰብዓዊነታቸውንም አጥተውታል እኮ። ያሳዝናሉ!

ከዚህ በተጨማሪ ይህን “ዘመቻ አክሱም ጽዮን”ን በተመለከተ የዋቄዮ-አላህ ልጆች (ሙስሊሞችና ኦሮሞዎች) ጸጥ ማለታቸውን በጥሞና ልንከታተለው ይገባናል።

እጅግ በጣም አሳዛኝና አሳፋሪ የሆነ ዘመን ላይ ደርሰናል። ከ፬ ወራት በፊት የሚከተለውን ጽሑፍና ቪዲዮ አቅርቤ ነበር

እስኪ እራሳችንን በግልጽ እንጠይቅ፤

 • 👉 ለምንድን ነው ይህን የመስለ አስቃቂ ተግባር አምሐራ እና ትግራይ በተባሉት ክልሎች ሲፈጸም የማይታየውና የማይሰማው? እዚያም እኮ ኦሮሞዎች አሉ፤
 • 👉ታዲያ ለምንድን ነው አምሐራዎችና ትግሬዎች ኦርሞዎችን ለመበቀል ተመሳሳይ ጭፍጨፋ የማያካሂዱት?

መልሱ አንድ እና አንድ ነው፤ ኦሮሞ የተባሉት ስጋዊ የዲያብሎስ ቁራቾች ናቸውና ነው። ዛሬ እያሳዩን ያለውን ጭካኔ እና አረመኔነት ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት በሰላሳ የኢትዮጵያ ነገዶች ላይ ፈጽመውታል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ታጋሽ ሆኖ ነው እንጅ ያው ለዘመናት ደሙንና መንፈሱን እየመጠጡ ኋላ ቀር እንዲቀር ያደረጉት እነዚህ ስጋውያን ፍጥረታት ናቸው።

ሃምሳ የሚጠጉ ሃገራትን ለመጎብኘት እና ብዙ የዓለም ሕዝቦችን በቅርቡ ለመታዘብ አጋጣሚው ነበረኝ፤ እንደ ኦሮሞዎችና ናይጀሪያውያን እራስ ወዳዶች፣ ጨካኞች፣ እርጉሞች፣ እርኩሶችና ለስጋቸው ብቻ የሚኖሩ ከሃዲዎች የሆኑ ሌሎች ህዝቦችን ግን አይቼ አላውቅም።

ዛሬም የምናየው የኢትዮጵያ ምድር በኢትዮጵያውያን እና በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ደም ብቻ እየታጠበች ለብዙ ሺህ መዝለቋን ነው። ሁልጊዜ በኢትዮጵያ እየፈሰሰ ያለው የዋቄዮአላህ ልጆች ደም ሳይሆን የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ደም ብቻ ነው።

ክርስቲያን እናቶችን፣ አባቶችን፣ ሕፃናትን እና ነፍሰ ጡሮችን እንዲህ በመሰለ ታይቶ በማይታወቅ ጭካኔ አሰቃይታችሁ የገደላችሁ ኦሮሞዎች ሁሉ እግዚአብሔር እሳቱን ያውርድባችሁ፣ ዘራችሁ ሁሉ ይድረቅ! የተረፋችሁትም ወደ ሲዖል ተጠረጉ!”

👉 በዚህ ቪዲዮ፦

አዳምጡ፦ ከሁለት ሳምንት በፊት፤ በፈረንሳይ “የኢትዮጵያ አምባሳደር”ሔኖክ ተፈራ “ስልክ አልቆረጥንም” በማለት እንደ አለቃው እንደ ግራኝ ሲቀጥፍ።

ግልጽ የሆነው ሃቅ ግን፤ ስልኩን፣ ኢንተርኔቱን፣ መብራቱን፣ ውሃውን፣ መንገዱን ሁሉ የቆረጠው ህገወጡ መንግስት ሲሆን፣ በዛሬው ዕለት ለማይካድራና አካባቢው “ስልክ ለቅቄያለሁ” ብሏል። የዘር ማጽዳቱን ተግባር ካጠናቀቀና ጋላማራዎችን በማይካድራ ካሰፈራቸው በኋላ። አሁን ስለ ማይካድራ ጭፍጨፋ ትግሬዎችን የሚኮንኑ የስልክና ቪዲዮ ሪፖርቶች እንሰማለን/እናያለን።

ከሳምንት በፊት፦ ሌላው “አህመድ” ሲቀጥፍ

ጋዜጠኛው፤ “ለመቀሌ ነዋሪዎች “ምህረት የለም!” ለምን አላችሁ?

አህመድ፤ “አላልንም!”

ከሳምንት በፊት፦ ሚንስትር አህመድ ሺዴ፤ ሲቀጥፍ

ሚንስትር አህመድ ሺዴ፤ “እርዳታ ሰጭዎች ገብተዋል”

እግዚኦ! እነዚህ ሰዎች ኢትዮጵያውያን ናቸውን?

ጋዜጠኛው፦ ለምንድን ነው የዓለም አቀፍ ድርጅቶች ለሰላምና ድርድር ጥሪ ሲያደርጉ መንግስት እምቢ ያለው?

አህመድ፦ መንግስት እምቢ አላለም!

ጋዜጠኛው፦ ለምን ትዋሻለህ?

ጋዜጠኛው፦ ይህ ሁሉ የጦርነት ዘመቻ በመጨረሻ በብሔረሰቦች መካከል ከፍተኛ የግጭትንና የጥላቻን ዘር አይዘራምን? አህመድ፦ አይ አይዘራም!

ዛሬ የወጣ መረጃ፦ የተባበሩት መንግስታት እርዳታ ሰጭዎች ግራኝ ወደ ሚቆጣጠራቸው ቦታዎች እንዲገቡ ተደረጉ፤ (ግራኝ ሰራዊቱን ለመቀለብ ሲል አስገባቸው፤ ስልክም ለቀቀ)

ዓለም በኮሮና ጭንቀት ተውጣለች ፤ የኖቤል ሰላም ተሸላሚው ጦርነት አውጆ ድሃውን ሕዝብ ይጨፈጭፋል! የዘር ማጽዳት ዘመቻ ያካሂዳል!

ለትግሬዎች ምህረት የለም! ትግራይን ቶሎ ለቅቃችሁ ውጡመቀሌ ኬኛ!” አልያ እንጨፈጭፋችኋለን

________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፈረንሳዩ AFP ስለ ማይካድራ | ፎቶውም መረጃውም ሐሰት ነበር ፥ ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ሠራዊት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 24, 2020

የማይካድራን ጭፍጨፋ የሚያሳይ ነው” በሚል ቅጥፈት በብዙ ሜዲያዎችና ማህበረሰባዊ ድሕረ ገጾች ተሰራጭቶ የነበረው ምስል ሐሰት ነው፤ ምስሉ በ 2004 በታይላንድ በደረሰው ሱናሚ የተጎዱ ሰዎችን ያሳያል ሲል የፈረንሳዩ የዜና ወኪል አስታውቋል።

👉 በሱዳን የስደተኞች መጠለያ ካምፕ ውስጥ ይህ የፈረንሳይ የዜና ወኪል ያነጋገራቸው በርካታ ስደተኞች የማይካድራ ጭፍጨፋ በፌደራል ጦር ወታደሮች ነው የተፈጸመው ሲሉ ተደምጠዋል፡፡

ፋሺስቱ ግራኝ በኢትዮጵያውያን ሕፃናትና እናቶቻቸው ላይ ቦንብ ያዘንባል፤ “የራሱን ልጆች” እና እናታቸውን ግን ወደ አሜሪካ ልኳል! ዋው! የዚህ የጦር ወንጀለኛ ቤተሰብ አባላት ታድነው መያዝ አለባችው!

👉 ግን ምን ዓይነት ቅሌት ነው?! በጣም አሳፋሪና አስቀያሚ የሆነ ከንቱ ትውልድ!

👉 These Were Thai Victims of The 2004 Tsunami and Not People Killed In Ethiopia’s Tigray Conflict

A photograph has been shared hundreds of times on Facebook alongside the claim that it shows victims of a massacre perpetrated against Amharas – one of Ethiopia’s major ethnolinguistic groups – in the northern town of Mai-Kadra, located in the restive Tigray region. However, this claim is false; the image shows victims of a tsunami that hit Thailand and other Asian countries in 2004.

The image was used in this post shared more than 900 times on Facebook since November 11, 2020.

Written in Amharic, the caption translates into English as: “In the town of Mai-Kadra, Amharas are being exterminated. We are dying and begging you to stop.” The post refers to events in Ethiopia, where an armed conflict in the northern region of Tigray has led to mass casualties and the displacement of thousands.

The image shows rows of bodies on the ground, covered with plastic. Two areas of the picture have been obscured in red.

However, this photo is unrelated to the fighting in Ethiopia and, in fact, shows Thai victims of the devastating Boxing Day tsunami that slammed into large parts of Asia and the Far East 16 years ago.

Not bodies from Tigray

A reverse image search shows that the original photo was captured by David Longstreath in Takuapa, Thailand on December 30, 2004. The photo is credited to Associated Press and the caption reads: “Thais walk outside a Buddhist temple Thursday, Dec. 30, 2004, near Takuapa, Thailand, where more than 1,000 bodies have been gathered.”

Contacted by Agence France-Presse Fact Check, Longstreath said the image was taken in Khao Lak, Thailand following the tsunami.

These dead were collected from the area,” he said.

The obscured parts of the picture in the misleading Facebook post show people walking among the corpses.

Agence France-Presse reported that six weeks after the deadly tsunamis caused by a magnitude 9.0 earthquake west of the Indonesian island of Sumatra on December 26, 2004, the number of dead had risen to 295,000.

More than 5,300 of those casualties were reported from Thailand.

Another post from April 2020 used the same image and claimed it showed people who died from Covid-19.Agence France-Presse Fact Check debunked it.

What happened in Mai-Kadra?

According to Amnesty International, hundreds of people were “stabbed or hacked to death” in Mai-Kadra, a town in the South West Zone of Ethiopia’s Tigray Region, on the night of November 9, 2020.

However, UN human rights chief Michelle Bachelet Jeria noted that the Amnesty International claims “have not yet been fully verified” and she urged a full inquiry.

If confirmed as having been deliberately carried out by a party to the current fighting, these killings of civilians would of course amount to war crimes,” she said.

A political party from Tigray’s neighbouring Amhara region went a step further with a statement that claimed the victims were Amharas, one of Ethiopia’s largest ethnic and linguistic groups.

While we expect the details of casualties to be revealed by the federal government, we could confirm that Amhara people living in the town of Maikadra, which is now captured by the defense forces, have been subjected to genocide by the TPLF,” said the Prosperity Party in reference to the Tigray People’s Liberation Front (TPLF).

However, several refugees interviewed by Agence France-Presse in a Sudanese refugee camp were quoted saying the atrocities were committed by federal army troops.

________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: