💭 የሱናሚ አቧራ ማዕበል እና አስፈሪ ነጎድጓድ ቴክሳስን መቷት! ፀሐይ ጠፋች
💭 Mysterious Vertical Red Light in Sky over Texas in US | በቴክሳስ ሰማይ ላይ ሚስጥራዊ አቀባዊ ቀይ ብርሃን
______________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 31, 2022
💭 የሱናሚ አቧራ ማዕበል እና አስፈሪ ነጎድጓድ ቴክሳስን መቷት! ፀሐይ ጠፋች
💭 Mysterious Vertical Red Light in Sky over Texas in US | በቴክሳስ ሰማይ ላይ ሚስጥራዊ አቀባዊ ቀይ ብርሃን
______________
Posted in Curiosity, Ethiopia, News/ዜና | Tagged: Addis Ababa, Aksum, Anti-Ethiopia, Axum, ማዕበል, ረሃብ, ሱናሚ, ቴክሳስ, ትግራይ, አሜሪካ, አቧራ, አዲስ አበባ, ኤዶማውያን, እስማኤላውያን, ወንጀል, የጦር ወንጀል, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ጠላት, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮናውያን, ፀሐይ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, Dust Storm, Famine, Genocide, Massacre, Sun, Texas, Tigray, Tsunami, USA, War Crimes, Weather | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2020
አርማጌዶን – የአክሱም ጽዮን ጠላቶች
☆ ግመል ሶማሊያ
☆ ፍየል ኦሮሚያ
እሁድ ዕለት ደረቃማዋን ሶማሊያን የመታት አውሎ ነፋስ “ጋቲ” በሰዓት ፻፭/105 ማይሎች ፍጥነት የሚነፍስ ነፋስ ነበር። ነፋሱ ከምድብ ፪/2 አውሎ ነፋሳት/ሀሪኬን ይመደባል። ይህም በታሪክ ውስጥ አገሪቱን ከመታው እጅግ ጠንካራው ነፋስ ሆኗል ፡፡ አውሎ ነፋሱ በአንድ ጊዜ ከምድብ ፫/3 ማእበል ጋር የሚመጣጠን ጥንካሬን በአንድ ጊዜ ከ ፻፲፭/115 ማይል / በከፍተኛው ዘላቂ ነፋሳት በማግኘቱ እጅግ ፈጣን በሆነ እንቅስቃሴ ወደ መሬት ወረዶ ቪዲዮው በሶማሊያ የባሕር ጠረፋማ አካባቢዎች በትልቅ ማዕበል የተከሰተውን ጎርፍ ነው የሚያሳየን፡፡
“ጋቲ” = ቲግራይ
በእነዚህ ቀናት ለትግራይ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ልቡ የማይመታ ሁሉ ልቡ ይታወክበታል፣ ነፍሱም ትጨነቃለች።
የኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያን ወኪሎች የሆኑት ሶማሌዎች + ኦሮሞዎች + የኢሳያስ ኤርትራውያን በአክሱም ጽዮን ላይ ዘምተዋል፣ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ጨፍጭፈዋል። እነዚህ ቅጥረኞች መነካትና መደፈር የሌለባትን አክሱም ጽዮንን ስለደፈሩ በሚቀጥሉት ቀናትና ወራት ለበለጠ ጭንቀትና መከራ እንደሚጋለጡ ከወዲሁ ማወቅ ይቻላል። እያየን ያለነውም ይህን ነው!
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩]
፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ፤
፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና።
፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል።
፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ።
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: Anti-Ethiopia, Axum, ማዕበል, ሶማሊያ, አክሱም ጽዮን, አውሎ ነፋስ, የአፍሪቃ ቀንድ, የፍርድ ቀን, ጋቲ, ጎርፍ, Flood, Gati, Hurricane, Somalia, Tropical Cyclone | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2020
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፳፱]
፩ የአምላክ ልጆች ሆይ፥ ለእግዚአብሔር አምጡ። ክብርንና ምስጋናን ለእግዚአብሔር አምጡ።
፪ የስሙን ክብር ለእግዚአብሔር አምጡ፥ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ።
፫ የእግዚአብሔር ድምፅ በውኆች ላይ፥ የክብር አምላክ አንጐደጐደ፥ እግዚአብሔር በብዙ ውኆች ላይ።
፬ የእግዚአብሔር ድምፅ በኃይል ነው፤ የእግዚአብሔር ድምፅ በታላቅ ክብር ነው።
፭ የእግዚአብሔር ድምፅ ዝግባን ይሰብራል፤ እግዚአብሔር የሊባኖስን ዝግባ ይቀጠቅጣል።
፮ እንደ ጥጃ ሊባኖስን፥ አንድ ቀን እንዳለው አውሬ ልጅ ስርዮንን ያዘልላቸዋል።
፯ የእግዚአብሔር ድምፅ የእሳቱን ነበልባል ይቈርጣል።
፰ የእግዚአብሔር ድምፅ ምድረ በዳውን ያናውጣል፥ እግዚአብሔር የቃዴስን ምድረ በዳ ያናውጣል።
፱ የእግዚአብሔር ድምፅ ዋላዎችን ያጠነክራቸዋል፥ ጫካዎቹንም ይገልጣል፤ ሁሉም በመቅደሱ። ምስጋና ይላል።
፲ እግዚአብሔር የጥፋት ውኃን ሰብስቦአል፤ እግዚአብሔር ለዘላለም ንጉሥ ሆኖ ይቀመጣል።
፲፩ እግዚአብሔር ለሕዝቡ ኃይልን ይሰጣል፤ እግዚአብሔር ሕዝቡን በሰላም ይባርካል።
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: ማዕበል, ሳውዲ አረቢያ, ሳዑዲ አረቢያ, ጂዳ | Leave a Comment »