አዎ! ውጊያው ለአብዛኛው የዓለማችን ነዋሪ የማይታየውና የማይታወቀው መንፈሳዊ ውጊያ ነው። የተሠወረው ቅዱሱ አባታችን ያሬድ ሥራውን ይሠራል፤ የኢትዮጵያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናዋን የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ያርበደብዳል። ዲያቆን ቢኒያም ወንድማችን እንዳሉን፤ ትክክለኞቹ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ሳይሆኑ ነን እያሉ በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ፣ በቅዱስ ያሬድ ልጆች ላይ እየዘመቱ ያሉት፣ ለራሳቸው/ለስጋቸው እንጂ ለሕዝባቸው፣ ለተተኪው ትውልዳቸው፣ ለሃይማኖታቸውና ለሃገራቸው የማይስቡ ከሃዲዎች ሁሉ ተግባራቸው ልክ እንደ አህዛብ ዓይነት ዲያብሎሳዊ ነውና፤ ጉዳቸው ፈልቷል፤ ወዮላቸው!
😇 የዛሬይቷ ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ ተገቢውን ክብር ያልሰጠችው ታላቁ አባታችን ቅዱስ ያሬድ፤
ብቸኛው የቅዱስ ያሬድ መታሰቢያ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ነው የሚገኘው፤ ይህም ታሪካዊው ሕንፃ ተገቢውን እንክብካቤ እያገኘ አይደለም! ለምን? ይህ የሚጠቁመን ከዳግማዊ ምንሊክ ጀመረው የነገሱት ነገሥታት ሁሉ የኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች መሆናቸውን ነው።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው።
እስኪ ይታየን፤ በእውነት ከዳግማዊ ምንሊክ በኋላ የነገሡት ነገሥታቱና ገዢዎቹ ሁሉ ኢትዮጵያውያንና ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለእነ ንግሥት ሳባ/ማከዳ፣ ነገሥታት ካሌብ፣ አብርሃ ወአጽበሃ፣ ቅዱስ ያሬድ፣ አፄ አምደ ጺዮን፣ አፄ ዮሐንስ፣ ራስ አሉላ ወዘተ ተገቢውን ክብር ሰጥተው ብዙ መታሰቢያ በሠሩላቸው ነበር። እነ ዳግማዊ ምንሊክና ኃይለ ሥላሴ እውነተኛ ኢትዮጵያውያን ቢሆኑ ኖሮ የግዕዝ ቋንቋን በትምህርት ቤት ደረጃ እንዲሰጥ ወይንም ብሔራዊ ቋንቋ እንዲሆን በሞከሩ/በታገሉ ነበር። ግን በሉሲፈራውያኑ ዙፋን ላይ የተቀመጡ የኢትዮጵያ ጠላቶች ነበሩና ይህን ሊያደርጉ አይሹም ነበር። ሞኙን ሕዝባችንን ለማታለል ልክ “በዱባይ ቤተ ክርስቲያን አሠርቻለሁ” ለማለት እንደሞከረው እንደ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አንድ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ያሠሩና ኢትዮጵያውያን ነን!” ለማለት ይደፍራሉ።
ከዳግማዊ ምንሊክ እስከ ግራኝ ድረስ የዘለቁት የአራቱ ምንሊክ ዲቃላ ትውልዶች መሪዎች ሁሉ ተራ በተራ እያጭበረበሩ በአክሱም ጽዮን ላይ መዝመታቸውን እናስታውሰው። የሰሜኑን ክርስቲያን ሕዝብ ደግነትና ፍቅር እንደ ድክመትና ሞኝነት በመቁጠራቸው በእጅጉ ስተዋል። ይህ ደካማ ትውልድ ከተጠረገ በኋላ ሌላ ወንድ የሆነ ትውልድ በቅርቡ መነሳቱ እንደሆነ አይቀርም። ያኔ እስላም የለ፣ ዋቀፌታ ምንፍቅና ሁሉም ከሃገረ ኢትዮጵያ ተጠራርገው ይወጡ ዘንድ ግድ ይሆናል። በተለይ ኢትዮጵያ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ለገባችበት መቀመቅና ጥልቅ ውድቀት ከፍተኛውን አስተዋጽዖ ያበረከቱት እስልምና፣ ዋቀፌታ እና ፕሬተስታንታዊነት ናቸው። ሦስቱም በኢትዮጵያ፣ ኢትዮጵያዊነት፣ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና እና ቅዱስ ያሬድ ላይ ጂሃዳዊ ጦርነት ያወጁ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር እርኩስ መንፈስ ስራዎች ናቸው።
ሃፍረተ-ቢሶቹና ቀማኞቹ ጋላ-ኦሮሞዎቹማ በድፍረት፤ “ቅዱስ ያሬድ ኬኛ!” በማለት ላይ ናቸው። ከሦስት ዓመታት በፊት ልክ በዚህ በግንቦት ወር ላይ የቅዱስ ያሬድን ዜማ በአራዳ ቀለም ቀባብተው የሚያዜሙት፣ ቅዳሴውን በግዕዝ ሳይሆን በአጋንንታዊው ኦሮምኛ ቋንቋ የሚጸልዩትንና አቡነ ‘ናትናኤል‘ የተሰኙትን ኦሮሞን፤ ችኩሎቹ ወገኖችቻችን “የዘመናችን ቅዱስ ያሬድ!” እያሉ ሲጠሯቸው ስሰማ፤ ያየሁትን ነገር አይቻለሁና፤ ‘ኡ! ኡ!’ በማለት ቀጥሎ የሚታየውን የማስጠንቀቂያ ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። ‘አቡነ‘ ናትናኤል ከትናንታ ወዲያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያን አለመሆናቸውንና በኦሮሙማ መርዝ የሰከሩ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
እነ ቅዱስ ያሬድ ገና ብዙ ከሉሲፈር የሆኑትን ሰርጎ ገቦችን ያጋልጧቸዋል። ወዮላቸው!
👉 ወደዚህ ይግቡ፤ የድሮውን ቻኔሌን እነርሱው ስላዘጉት ቪዲዮውን በድጋሚ እልከዋለሁ፤
💭 “የፋሲካ የጸሎት መርሀ ግብሮችን ያስተላለፈውን የ ”ባላገሩ”ን የሉሲፈር ኮከብ አላያችሁምን?”
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2020
የእዚህ እርኩስ መንፈስ ተላላኪ እባቡ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ከሁለት ዓመታት በፊት፤ “እኛ እኮ ወደ ትግራይ ብንዘምት የኢትዮጵያ ታሪካዊ ማዕከል ስለሆነች አማራው በጭራሽ አይፈቅድልንም፣ አያሳልፈንምም” በማለት ያሰማውን መርዛማ ንግግር ሁሌ እናስታውስ፤ ምክኒያቱም ዳግማዊ ምንሊክም፣ ኃይለ ሥላሴም፣ መንግስቱ ሃ/ማርያምም፣ ኦቦ ስብሐት ነጋም ሕዝቡን እያታለሉ ለመጨፍጨፍ ተመሳሳይ ነገር ነበር ሲናገሩ የነበሩት።
እስኪ ይህን ከሃዲ የዳግማዊ ምንሊክ ትውልድ ባግባቡ እንታዘበው፤ የትኛው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነው ከባዕዳውያን የኢትዮጵያና ክርስትናዋ ታሪካዊ ጠላቶች ከሆኑት እስማኤላውያን አረቦች፣ ቱርኮችና ኢራኖች ጋር ሆኖ የቅዱስ ያሬድን ገዳማትንና አብያተ ክርስቲያናትን በአክሱም፣ በደብረ ዳሞ፣ ደብረ አባይ ወዘተ ሊያስጨፈጭፍ የሚደፍር/የሚችል? ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ እና ክርስቲያን ይህን እንኳን ሊያደርገው በክፉ ቀን እንኳን በጭራሽ ሊያስበውም የማይችለው ከባድ የሃገር ጉዳይ ነው። ቅዱስ ያሬድን እንወድዋለን የሚሉትና ክብረ በዓሉንም ለማክበር የተነሱት ዶ/ር እና ፕሮፌሰር አፍቃሪ ወገኖች እንዴት ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባር ሊደግፉት ቻሉ?
👉 ከዚህ በፊት ከቀረበው ጽሑፍ የተወሰደ፤
🎵 እነ ሞዛርት ከመወለዳቸው ሺህ ዓመታት አስቀድሞ ሊቁ ማኅሌታይ አባታችን ቅዱስ ያሬድ በኢትዮጵያችን ተወለደ
Posted by addisethiopia /አዲስ ኢትዮጵያ on September 15, 2019
ቅዱስ ያሬድ ለመጀመሪያ ጊዜ ያዜመው «ሀሌ ሉያ ለአብ፣ ሀሌ ሉያ ለወልድ፣ ሀሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ፣ በቀዳሚ ገብረ እግዚአብሔር ሰማየ ወምድር፣ ወበዳግም አርእዮ ለሙሴ ዘከመ ይገብር ሲል ነበር። ይህን ዜማ ሲቀኝም ህዝቡ እሱን ለማዳመጥ ሀገር አቋርጦ ይመጣ እንደነበር መዛግብት ያስረዳሉ። ይህ ሁኔታም ያልተለመደ በመሆኑ እንደትንግርት ይቆጠር ነበር። የዜማው አወራረድ ተሰምቶ አይጠገብም። በዘመኑ የነበሩት ንጉሥ አፄ ገብረ መስቀል በቅዱስ ያሬድ መንፈሳዊ ዜማ በመደነቃቸው ዜማው በአዋጅ ጸድቆ ሥራ ላይ እንዲውል መፍቀዳቸው ይነገራል።
ያሬድ የንጉሡ የቅርብ ሰውና ወዳጃቸውም ነበር። እሳቸውም ሹመት ሊሰጡት ደጋግመው ጠይቀውታል። ይሁን እንጂ መንፈሱ በምናኔና ዓለምን በመናቅ የተሞላ ስለነበር ጥያቄያቸውን ለመቀበል ፈቃደኛ አልሆነም። አንድ ቀን ግን ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ንጉሡን «በምናኔ በሰሜን ገዳም እንድኖር ይፍቀዱልኝ» ሲል ጠየቃቸው። እርሳቸውም ሀሳቡን ተቀብለው ፈቀዱለት። ቅዱስ ያሬድ በአክሱምና በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ለረጅም ጊዜያት በትጋት ደቀ መዛሙርትንም በማፍራት አገልግሏል ።
ጻድቁም ወደ ሰሜን ተራሮች ወደ ራስ ደጀን ከመሄዱ በፊትም ታቦተ ጽዮንን ለመሰናበት ከመቅደስ ገባና ከመሬት ክንድ ከስንዝር ከፍ ብሎ በመቆም ዛሬ ሁላችን በውዳሴ ማርያም የጸሎት መጽሐፍ መጨረሻ ላይ የምንጸልየውን “አንቀፀ ብርሃን” የሚባለውን የምስጋና ጸሎት ንባቡን ከነ ዜማው ደርሶ ለቤተ ለኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አበረከቶልን ከንጉሥ አፄ ገብረመስቀል ፈቃድ ያገኘው ጻድቁ ቅዱስ ያሬድም የመጨረሻዎቹን የዚህ ምድር ላይ ቆይታውን በሰሜን ተራሮች አካባቢ በበረዶማው የራስ ደጀን ተራራ ላይ ለማድረግ ሄዷል ። በዚያም በዋሻ ተቀምጦ በትጋሃ መላእክትና በተባሕትዎ በድንግልና ሲያገለግል ፤ ተተኪ ደቀመዛሙርትንም ሲያፈራ ቆይቶ በመጨረሻም ግንቦት ፩/1 ቀን በ፭፻፸፮/576 ዓም በተወለደ በ፸፩/71 ዓመቱ ተሰውሯል።
አሳዛኙ ነገር እንዲህ ያለው ሊቅ ፣ ጻድቅና ቅዱስ የዜማና የመጻሕፍት ደራሲ የሆነው አባት ቅዱስ ያሬድ በሀገሩ በኢትዮጵያ የቀድሞው መንግሥት በስሙ ከሰየመለት የሙዚቃ ትምሕርት ቤት በቀር በክብሩ መጠን የተደረገለት አንድም ማስታወሻ የሚሆን ነገር በሀገሩ ላይ የለም። ይህ የሆነው ደግሞ የቅዱስ ያሬድም ሆነ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትልቁ በደላቸው ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ነው ።
አቤት አቤት ቅዱስ ያሬድ አውሮፓዊ ቢሆን ኖሮ ብዬ ሳስብ ምን ሊያደርጉት እንደሚችሉ መገመት ብቻ ነው ። መንገዱ ፣ አደባባዩ ፣ ተራራው ፣ ትምህርት ቤቱ ፣ ቁሳቁሱ ሳይቀር በስሙ በተሰየመ ነበር ። አንድ ፒያኖ ይዘው ኦርኬስትራ ለመሩ ሰዎች ተአምር ለመፍጠርና ስማቸውን በመሸጥ የሀገር ገቢ ማግኛ ሲያደርጉ ሳይ እደነቃለሁ ። በጀርመን ሀገር በቦን ከተማ የቤትሆቨን ቤትን ለመጎብኘት ሄጄ ቅዱስ ያሬድን ሳስበው አልቅስ አልቅስ ነበር ያለኝ ። ሰው ቢልዮን ዶላር የሚያስገባለትን ሀብት ከመጋረጃ ጀርባ ደብቆ እንዴት በድህነት ይማቅቃል?? በቅዱስ ያሬድ አፍሮ በማያውቀው ፑሽኪን ይመጻደቃል ።
ኢትዮጵያ ለማታውቀው ፑሽኪን ለተባለ ሩሲያዊና ደጎል ለተባለ እንግሊዛዊው ግለሰቦች አደባባይ ስትሰይም ፣ ለአቶ ቸርችል ጎዳና ፣ ለጀናራል ዊንጌት ደግሞ ትምሕርት ቤት በመሥራትና በመሰየም ያልበላትን ስታክ ትታያለች ። በአቡነ አረጋዊ ስም ቡና ቤት ፣ በቅዱስ ጊዮርጊስ ስም ቢራ ለመሰየም ግን ቅሽሽ አይላትም ፤ የሚጠየፍና ሃይ ባይም ትውልድ የለም ።
አንድ የውጭ ሀገር ሰው ኢትዮጵያ ሄጄ ስለ ቅዱስ ያሬድ ላጥና ቢል መከራውን ነው የሚበላው ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን በሕይወት ለመኖሯ እና በምድር ላይ እንድትቀጥል ካደረጓት ነገሮች አንዱና ዋነኛው የቅዱስ ያሬድ ሥራዎች መኖር ነው ። ያለ ቅዱስ ያሬድ ሥራዎች ቤተክርስቲያናችን ማሰብ በራሱ ከባድ ነው የሚሆነው ። ቅዱስ ያሬድ ለቅዱስ ፓትርያርኩ ፣ ለሊቃነ ጳጳሳቱ ፣ ለካህናትና ለዲያቆናቱ ፣ ለመዘምራኑም ሁሉ ፤ ሞገስ ፣ ክብር ፣ እንጀራም ጭምር ነው ። ነገር ግን ይኽን ሁሉ ለሆነላቸው ጻድቅ አንዳቸውም አስታውሰው ግዙፍ ነገር በስሙ ሊሠሩ ሲነሳሱ አይታዩም ።
ከዚህ ቀደም በአክሱም ከተማ በጻድቁ ቅዱስ ያሬድ ስም ዩኒቨርስቲ ይሠራል ተብሎ በገንዘብ ልመናው እኔም የተሳተፍኩበት ኮሚቴ ተቋቁሞ ብዙ ሚልየን ብር ከተሰበሰበ በኋላ የት እንደደረሰ መድኃኔዓለም ብቻ ነው የሚያውቀው ።
አሁን ግን ፈቃደ እግዚአብሔር በመድረሱ ጻድቁ ቅዱስ ያሬድ በመጨረሻው የምድር ላይ ቆይታው ብዙ ሊቃውንትን ባፈራበት በራስ ዳሽን ተራራ ላይ የሚገኘው ዋሻው በመጎሳቆሉ ፤ ቤተክርስቲያኑም በመፈራረሱ ፣ ቅርሶቹም ከአይጥና ከምስጥ ጋር ትግል መግጠማቸውን በማየታችን ይኽንን ችግር የሚቀርፍ ኮሚቴ በብፁዕ አቡነ ዲሜጥሮስ የሚመራና በሀገረ ስብኩቱ ሊቀጳጳስ በብፁዕ አቡነ ኤልሣዕ የበላይ ጠባቂነት እነ ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስን ጨምሮ በዙ ሊቃውነተ ቤተክርስቲያንን ያካተተ አንድ ሀገር አቀፍ ኮሚቴ ተቋቁሞ ሥራ መጀመሩ ይታወቃል ።
እኔም በሀገሬ እያለሁ የዚሁ ኮሚቴ የህዝብ ግኑኝነት ኮሚቴው ኃላፊ ተደርጌም ተመርጬ ነበር ። ” ወይ ይሄ ነበር እንዲህ ቅርብ ነው ለካ “። ምንም እኔ አሁን ከኮሚቴው ጋር የመሥራት እድሉን ባይኖረኝም ኮሚቴው ግን ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። ይህንን በማየቴም እጅግ ደስተኛ ነኝ።
በራስ ደጀን ተራራ ላይ ፣ ቅዱስ ያሬድ የተሰውረበት ዋሻ ይታደሳል ። ሊፈርስ የደረሰው ቤተክርስቲያኑም በአዲስና በዘመናዊ መልክ ይሠራል ። የአብነት ትምህርትቤቱ የጥንቱን ሳይለቅ በዘመናዊ መልኩ ይገነባል ። የቅርሶቹ ማስቀመጫም የሚሆን እጅግ ዘመናዊ ሙዚየም ይገነባል ። ይህን ዓለም አቀፋዊ እቅድ በማቀድ ነው ይህ ኮሚቴ እንቅስቃሴ የጀመረው ። በመላው ዓለም ላይ ያሉ የቅዱስ ያሬድ ወዳጆችና ልጆች አንድ አንድ ቢር በነፍስ ወከፍ ቢያዋጡ በአጭር ጊዜ ውስጥ የታቀደው እቅድ ሁሉ ፍጻሜውን ያገኛል።
______________