Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማቃጠል’

Billions of Doses of Covid Vaccines Are Burned Because No One Wants Them

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2023

🌍 በዓለም ዙሪያ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ የቪቪድ ክትባቶች ሲቃጠሉ እያየን ነው፤ ምክንያቱም ማንም አይፈልጋቸውምና ነው። ሁሉንም ባስቸኳይ አቃጥለን የብዙ ዜጎችን ጤናና ህይወት ብንታደግ ጥሩ ነበር።

😈 በመቀጠልክትባቶቹን ያዘዙትንና ለክትባት ቅስቀሳ ያደረጉትን የጦር ወንጀለኞች።

🔥 Today we are witnessing the burning of billions of doses of covid vaccines around the world 🌍 because no one wants them. It would have been better if we had burned them all immediately and thus saved the health and lives of many citizens.

😈 Next up…the war criminals who mandated Vaccines and campaigned for them.

______________

Posted in Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sweden Burns The Quran & Erdogan – Turkey Burns The Cross & Swedish Flag

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 23, 2023

🔥 ስዊድን እርኩሱን ቁርዓንን እና ኤርዶጋኔንን አቃጠለች – ቱርክ ደግሞ ክቡር መስቀሉን እና የስዊድንን ባንዲራ አቃጠለች

ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ውጊያው በክቡር መስቀሉ እና በእርኩሱ ግማሽ ጨረቃ/ኮከብ ☪ መካከል ነው። ከየትኛው ወገን ነዎት? ባለፈው ሳምንት በክርስቶስ ተቃዋሚ የግራኝ ሞግዚት ቱርክ ሰማይ ላይ የታየውን ደማማ ደመና እናስታውስ!

Enemies of The Cross ✞

vs.

Enemies of the Crescent Moon & Star ☪

👉 Which Side Are You On?

🔥 Quran Burning Ignites New Spat Between Turkey and Sweden

Protests in Stockholm on Saturday against Turkey and Sweden’s bid to join NATO, including the burning of a copy of the Koran, sharply heightened tensions with Turkey.

Rasmus Paludan, a leader of a far right Danish political party who also holds Swedish citizenship, burnt a copy of the Quran outside the Turkish embassy in Stockholm on Saturday. His action took place despite a call by the Turkish foreign minister to withdraw the permit for the protest.

Paludan sparked riots last year, when during the Muslim holy month of Ramadan he announced that he wanted to go on a tour to burn the Quran.

Last week, he burnt the effigy of Turkish President Recep Tayyip Erdogan in Stockholm.

🛑 UFO over Turkey? Signs and Wonders of The Most High. Antichrist Turkey & Co Are Under Judgment

💭 አስገራሚ ደመና በቱርክ ሰማይ ላይ፤ የልዑል እግዚአብሔር ምልክቶች እና አስደናቂ ነገሮች። የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ እና ተባባሪዎቿ በፍር ላይ ናቸው

😲 ደማማ ደመና በመስጊዱ ላይ ፤ ዋ!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iran Abolishes Controversial Morality Police Amid Huge Anti-Hijab Unrest

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 4, 2022

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 የአረመኔው ግራኝ አህመድ ሞግዚት ኢራን በከፍተኛ የፀረ-ሂጃብ አለመረጋጋት ውስጥ አወዛጋቢ የሆነውን የሞራል ፖሊስን አስወገደች። እንዲህ ነው ሥራ፣ ይህ ነው ጀግንነት! ፍትሕ ሲያሸንፍ ያስደስተናል!

‘ሐበሻ’ ግን በሚሊየኖች ተገድሎ እንኳን ዛሬም አልጋው ላይ ተጋድሞ ቡናውን እየጠጣ ማማረር፣ መሳቅ፣ መጨፈር ፥ ሃገሩን፣ ሃይማኖቱን፣ ቋንቋውን፣ አባቶቹን፣ እናቶቹን፣ ወንድሞቹንና እኅቶቹን እያጣ እንኳን ሙሉ በሙሉ ፊቱን ወደ ፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ማዞር አቅቶታል …ልፍስፍስ ትውልድ!

💭 Iran to disband morality police amid ongoing protests, says attorney general

Iran’s morality police, which is tasked with enforcing the country’s Islamic dress code, is being disbanded, the country’s attorney general says.

Mohammad Jafar Montazeri’s comments, yet to be confirmed by other agencies, were made at an event on Sunday.

Iran has seen months of protests over the death of a young woman in custody.

Mahsa Amini had been detained by the morality police for allegedly breaking strict rules on head coverings.

Mr Montazeri was at a religious conference when he was asked if the morality police was being disbanded.

“The morality police had nothing to do with the judiciary and have been shut down from where they were set up,” he said.

Control of the force lies with the interior ministry and not with the judiciary.

On Saturday, Mr Montazeri also told the Iranian parliament the law that requires women to wear hijabs would be looked at.

Even if the morality police is shut down this does not mean the decades-old law will be changed.

Women-led protests, labelled “riots” by the authorities, have swept Iran since 22-year-old Amini died in custody on 16 September, three days after her arrest by the morality police in Tehran.

Her death was the catalyst for the unrest but it also follows discontent over poverty, unemployment, inequality, injustice and corruption.

‘A revolution is what we have’

If confirmed, the scrapping of the morality police would be a concession but there are no guarantees it would be enough to halt the protests, which have seen demonstrators burn their head coverings.

“Just because the government has decided to dismantle morality police it doesn’t mean the protests are ending,” one Iranian woman told the BBC World Service’s Newshour programme.

“Even the government saying the hijab is a personal choice is not enough. People know Iran has no future with this government in power. We will see more people from different factions of Iranian society, moderate and traditional, coming out in support of women to get more of their rights back.”

Another woman said: “We, the protesters, don’t care about no hijab no more. We’ve been going out without it for the past 70 days.

“A revolution is what we have. Hijab was the start of it and we don’t want anything, anything less, but death for the dictator and a regime change.”

Iran has had various forms of “morality police” since the 1979 Islamic Revolution, but the latest version – known formally as the Gasht-e Ershad – is currently the main agency tasked enforcing Iran’s Islamic code of conduct.

They began their patrols in 2006 to enforce the dress code which also requires women to wear long clothes and forbids shorts, ripped jeans and other clothes deemed immodest.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iran: The Mullah Regime Carries Out Brutal Massacre: 450 Protesters Killed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 22, 2022

😈 Barbaric acts to silence people in Iran. Security forces of the Islamic Republic of Iran firing live rounds against protesters at a train station in Tehran. Around 450 people have been killed. Bodies in the streets. People chanting in public places infuriates the regime.

The unrepentant Ayatollahs have jailed over 15,000 protesters, and it is believed that their executions have been ordered.

💭 My Note: Daring to touch The Biblical Ark of The Covenant will result in death at the hands of The Almighty God Egziabher.

On 28th November 2020 Muslim soldiers of Ethiopia, Eritrea and Somalia, armed and supported by Iran, UAE, Turkey, Saudi Arabia, China, Russia, Ukraine, USA, and Europe, went on the rampage in Axum, a Holy City in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main church is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold The Biblical Ark of Covenant. Over the course of 24 hours, the Muslim soldiers went door to door summarily shooting unarmed young men and boys.

Some of the victims were as young as 13. The soldiers forbade residents from burying slain relatives and neighbors so the bodies lay rotting in the streets for days. Witnesses later described hearing hyenas come at night to feed on the dead.

💭 Iran Players Stay Silent For Anthem in Apparent Support For Protests

😈 አውሬው የኢራን እስላማዊ አገዛዝ አሰቃቂ ግድያ ፈጽሟል፤ ብዙ ተቃዋሚዎች ተገድለዋል

ኢራን ውስጥ ዜጐችን ዝም ለማሰኘት አረመኔያዊ ድርጊት እየተፈጸመ ነው። የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የጸጥታ ሃይሎች ቴህራን በሚገኘው የባቡር ጣቢያ ተቃዋሚዎች ላይ ቀጥታ ተኩስ ከፍተዋል። ወደ ፬፻፶/ 450 የሚጠጉ ሰዎች ተገድለዋል። በጎዳናዎች ላይ የሞቱ አካላት ይታያሉ። በአደባባይ የሚጮሁ ሰዎች አገዛዙን አስቆጥተውታል።

ንስሃ ያልገቡትና የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚቶች የሆኑት አረመኔዎቹ አያቶላዎች ከአስራ አምስት ሺህ የሚበልጡ ተቃዋሚዎችን ወደ እስር ቤት አስገብተዋል፤ እንዲረሸኑም ታዝዟል ተብሎ ይታመናል። ግራኝም እኮ በአገራችን ይህንና ከዚህ የከፋ ግፍና ወንጀል ነው እየፈጸመ ያለው። የዛሬው ሐበሻ ግን ለብዙ ወራት በማመጽ ላይ እንዳሉት ጀግኖቹ ኢራናውያን ዓይነት ወኔ እና ጥንካሬ የለውም። ይህ ልፍስፍስ ትውልድ ሩቡን ያህል እንኳን የለውም! በሐበሻ አያቶላዎች በእነ ኢሳያስ አፈወርቂ፣ ደብረ ጽዮን እና ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ዝም ብሎ ይረገጣል፣ ይጨፈጨፋል። “ታላቁ ሩጫ” በተሰኘው የሩጫ መድረክ ላይ ጋላ-ኦሮሞዎቹ እና ኦሮማራዎቹ በብዙ ሺሆች ወጥተው ከፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ዛሬም መስለለፋቸውን አረጋግጠዋል። እንግዲህ የሚመጣባቸውን መዓት ሁሉ እንዲህ በሩጫ ይወጡት እንደሆነ እናያለን።

❖ ጽላተ ሙሴን /የቃል ኪዳኑን ታቦት ለመንካት መድፈር በልዑል እግዚአብሔር እጅ ሞትን ያስከትላል።

እ.ኤ.አ. ህዳር 28 ቀን 2020 በኢራን ፣ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ፣ በቱርክ ፣ በሳዑዲ አረቢያ ፣ በቻይና ፣ በሩሲያ ፣ በዩክሬን ፣ በአሜሪካ እና በአውሮፓ እርዳታ የታጠቁ እና የሚደገፉ የኢትዮጵያ ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ ሙስሊም ወታደሮች በቅድስት ከተማ አክሱም ላይ ዘምተው ሺህ የሚሆኑ የጽላተ ሙሴ ጠባቂዎችን ለሰማትነት አብቅተዋቸዋል። በ፳፬/24 ሰአታት ውስጥ የሙስሊም ወታደሮቹ ከቤት ወደ ቤት እየሄዱ ያልታጠቁ ወጣቶችን እና ወንዶች ልጆችን በጥይት እየመቱ ገድለዋቸዋል።

ከተጎጂዎቹ መካከል አንዳንዶቹ ዕድሜያቸው ፲፫/13 ዓመት የሆኑ ናቸው። ነዋሪዎች የተገደሉትን ዘመዶቻቸውን እና ጎረቤቶቻቸውን እንዳይቀብሩ ሙስሊሞቹ ወታደሮች በመከልከላቸው አስከሬኑ በጎዳና ላይ ለቀናት በስብሶ ቆይቷል። የሟቾችን ሬሳ ለመመገብ ጅቦች በሌሊት እንደሚመጡ መስማታቸውን የዓይን እማኞች ገልጸው ነበር።

ዛሬም በእነ ዶ/ር ደብረ ጽዮን ‘ፈቃድ’ መሀመዳውያኑ የዋቄዮ-አላህ ጭፍሮች ይህን ዲያብሎሳዊ ተግባራቸውን ለመፈጸም ጥሩ አጋጣሚ አግኝተዋል። ወዮላቸው! ወዮላቸው!

💭 በዛሬው ሕልሜ አረመኔዎቹን ግራኝ አብዮት አህመድን + ኢሳያስ አፈወርቂን እንዲሁም ጭፍሮቻቸውን አሳድዶ ሊደፋቸው የተዘጋጀ የማይቻል ኃይል እየመጣ መሆኑ ታይቶኛል። አቤት እነዚህ እርኩሶች የሚጠብቃቸው እሳት!

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Islamic Republic of Iran’s First Supreme Leader Ayatollah Khomeini’s Ancestral Home on Fire

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 18, 2022

🔥 የእስልምና መርዝ ቋቅ ያላቸው ጀግኖቹ ኢራናውያን ተቃዋሚዎች የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የመጀመሪያው አባትና ጠቅላይ መሪ የአያቶላ ኮሜኒይን የትውልድ ቤት በእሳት አጋዩት

😲 ዋው! ጀግንነት ማለት ይህ ነው፤ ለፍትሕ መታገል ማለት እንዲህ ነው። ሐብሻ ለአንድ ቀን ይጮኽና ይተኛል፤ ኢራናውያኑ ያው ለወራት አምባገነኖቹን እርጉም ሙላዎችን በማንቀጥቀጥ ላይ ናቸው። ጀግኖች! ሐበሻው ትምህርት ይውሰድ። ሐበሾች ወንድ ሁኑ እንጂ፤ ከኢራን ሙላዎች ድሮን እየተቀበለ ብዙ ግፍ በጽዮናውያን ላይ የሠራውንና ዛሬም አክሱም ጽዮንን ለማጋየት ያለመውን 👹 የአያቶላ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ቤት አጋዩት እንጂ። ይህ አውሬ እኮ 🔥 የሞት ፍርድ ተፈርዶበታል!

አክሱም ጽዮናዊቷን ኢትዮጵያን የደፈሩትና ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ መሳሪያ ያቀበሉ፣ የዲፕሎማሲና የገንዘብ ድጋፍ የሚያደርጉት የሚከተሉት ሃገራት ከፍተኛ ቀውስ እየገጠማቸው ነው። ሁሉም አንድ በአንድ መንደዳቸው አይቀርም፤

  • ቱርክ
  • ኢራን
  • ሳውዲ አረቢያ
  • የተባበሩት አረብ ኤሚራቶች
  • ፓኪስታን
  • አልጀሪያ
  • ግብጽ
  • ሱዳን
  • ሶማሊያ
  • ኬኒያ
  • ቻድ
  • ዩ ኤስ አሜሪካ
  • አውሮፓ
  • ሩሲያ
  • ዩክሬይን
  • እስራኤል
  • ቻይና

🔥 Iranians seen setting fire to ancestral home of Islamic Republic founder Khomeini

In video footage, jubilant protesters march alongside the building as it’s engulfed by flames; hundreds protest against regime at boy’s funeral.

Protesters in Iran have set on fire the ancestral home of the Islamic Republic’s founder Ayatollah Ruhollah Khomeini, two months into the anti-regime protest movement, images showed on Friday.

The house in the city of Khomein in the western Markazi province was shown ablaze late Thursday with crowds of jubilant protesters marching past, according to images posted on social media, verified by AFP.

“This year is the year of blood,” some were heard chanting, according to a report by the Dubai-based Arab news outlet Al Arabiya, adding that current Supreme Leader Ali Khamenei “will be toppled.”

Khomeini is said to have been born at the house in the town of Khomein — from where his surname derives — at the turn of the century.

He became a cleric deeply critical of the US-backed shah Mohammed Reza Pahlavi, moved into exile but then returned in triumph from France in 1979 to lead the Islamic Revolution.

Khomeini died in 1989 but remains the subject of adulation by the clerical leadership under successor Ayatollah Ali Khamenei.

The house was eventually turned into a museum commemorating Khomeini. It was not immediately clear what damage it sustained.

The protests sparked by the death of Mahsa Amini, who was arrested by the morality police, pose the biggest challenge from the street to Iran’s leaders since the 1979 revolution.

They were fuelled by anger over the obligatory headscarf for women originally imposed by Khomeini but have turned into a movement calling for an end to the Islamic Republic itself.

Images of Khomeini have on occasion been torched or defaced by protesters, in taboo-breaking acts against a figure whose death is still marked each June with a holiday for mourning.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

80,000 Rally in Berlin in Support of Iran Protests | We Don’t See This Kind of Solidarity With Ethiopian Christians

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2022

💭 ለአርመኔው ኦሮሞ አገዛዝ ድጋፍ የምታደርገውን ኢራንን ለመቃወም በበርሊን 80,000 ሰልፈኞች ወጡ | ከኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ጋር ግን ይህን የመሰለ አንድነት አናይም

💭 80-000 rally in Berlin in support of Iran protests

Thousands of people took part in demonstrations in Europe and the U.S. Saturday to show solidarity with protesters in Iran who are calling for an end to Iran’s authoritarian regime.

In Berlin, Germany 80,000 people showed up to show solidarity with the Mahsa Amini protests in Iran.

👉 The Ukraine war shows us:

😈 United by their Illuminist-Luciferian-Masonic-Satanist agendas The following Edomite-Ishmaelite entities and bodies are helping the genocidal fascist Oromo regime of evil Abby Ahmed Ali:

  • ☆ The United Nations
  • ☆ The European Union
  • ☆ The African Union
  • ☆ The United States, Canada & Cuba
  • ☆ Russia
  • ☆ Ukraine
  • ☆ China
  • ☆ Israel
  • ☆ Arab States
  • ☆ Southern Ethiopians
  • ☆ Amharas
  • ☆ Eritrea
  • ☆ Djibouti
  • ☆ Kenya
  • ☆ Sudan
  • ☆ Somalia
  • ☆ Egypt
  • ☆ Iran
  • ☆ Pakistan
  • ☆ India
  • ☆ Azerbaijan
  • ☆ Amnesty International
  • ☆ Human Rights Watch
  • ☆ World Food Program (2020 Nobel Peace Laureate)
  • ☆ The Nobel Prize Committee
  • ☆ The Atheists and Animists
  • ☆ The Muslims
  • ☆ The Protestants
  • ☆ The Sodomites
  • ☆ TPLF

💭 Even those nations that are one another enemies, like: ‘Israel vs Iran’, ‘Russia + China vs Ukraine + The West’, ‘Egypt + Sudan vs Iran + Turkey’, ‘India vs Pakistan’ have now become friends – as they are all united in the anti-Christian, anti-Zionist-Ethiopia-Conspiracy. This has never ever happened before it is a very curios phenomenon – a strange unique appearance in world history.

✞ With the Zionist Tigray-Ethiopians are:

  • ❖ The Almighty Egziabher God & His Saints
  • ❖ St. Mary of Zion
  • ❖ The Ark of The Covenant

💭 Due to the leftist and atheistic nature of the TPLF, because of its tiresome, imported and Satan-influenced ideological games of: „Unitarianism vs Multiculturalism“, the Supernatural Force that always stood/stands with the Northern Ethiopian Christians is blocked – and These Celestial Powers are not yet being ‘activated’. Even the the above Edomite and Ishmaelite entities and bodies who in the beginning tried to help them have gradually abandoned them.

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፪፥፲]✞✞✞

“ልትቀበለው ያለህን መከራ አትፍራ። እነሆ፥ እንድትፈተኑ ዲያብሎስ ከእናንተ አንዳንዶቻችሁን በወኅኒ ሊያገባችሁ አለው፥ አሥር ቀንም መከራን ትቀበላላችሁ። እስከሞት ድረስ የታመንህ ሁን የሕይወትንም አክሊል እሰጥሃለሁ።”

✞✞✞[Revelation 2:10]✞✞✞

“Do not be afraid of what you are about to suffer. I tell you, the devil will put some of you in prison to test you, and you will suffer persecution for ten days. Be faithful, even to the point of death, and I will give you life as your victor’s crown.”

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iran: Islamic State TV Hacked : Showing Burning Ayatollah Image | ኢራን፡ የእስላማዊው መንግስት ቲቪ ተጠልፏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 9, 2022

💭 ኢራን፡ የእስላማዊው መንግስት ቲቪ ተጠልፏል፤ የሚቃጠለውን የአያቶላ ካሜኔይን ምስል ያሳያል።

👹 ግራኝና ዘር ማንዘሩም እንዲህ በእሳት መጠረግ አለባቸው!

ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ የሞራልድጋፍ የሚያደርገውና ትርኪሚርኪ ድሮኖቹንም የሚያቀብለው እስላማዊው የኢራን አገዛዝ ለአለፉት አራት ሳምንታት ከፍተኛ ውጥረት ላይ ነው። በተለይ እስልምናና ዲያብሎሳዊ ሕግጋቶቹ ቋቅ ያላቸው የኢራን ሴቶች ጀግኖች ናቸው፤ ያው ለአራት ሳምንታት ያህል ኒቃ፣ ሂጃብ ቅብርጥሴ የተሰኙትን ድንኳኖቻቸውን በማቃጠል ላይ ይገኛሉ። እስካሁን ሁለት መቶ የሚሆኑ ኢራናውያን ተሰውተዋል።

ከማውቃቸው ኢራናውያን ጋር በዚህ ጉዳይ ስነጋገርና የኢትዮጵያንም ሁኔታ ሳነጻጽረው የእኛዎቹ ወጣቶች ምን ያህል ደካሞች፣ ለፍትህ የማይቆሙ፣ ግድየለሾችና አንድነትን‘ (Solidarity) የማያውቁ ሰነፎች መሆናቸውን እረዳለሁ። ኢራናውያኑ ብሔረሰብና ጎሳ ሳይለዩ (ይህን አመጽ ያስቀሰቀሰችው የኩርድ ጎሳ ኢራናዊት ነች) ነው በጋራ በመቆም ላይ ያሉት፤ የዓለም አቀፉ ማሕበረሰብና መሪዎቹም ከፍተኛ ድጋፍ በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

በተለይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ወገኖቻችን ለምንድን ነው ‘አንድነትን’ (Solidarity) የማሳየት ባህል ያላዳብርነው? በዚህ ረገድ የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮች፣ ሰባኪያንና መምህራን ምን እየሠሩ ነው፣ ክርስቲያናዊ አንድነትን የማያስተምሩበት ምክኒያት ምንድን ነው? ወጣቱን እንዲያንቀላፋ ያደረጉትና ያሠሩት እነርሱ ናቸው። በተጨማሪም ሕዝበ ክርስቲያኑ ከአህዛብ ጋር ቡና እየጠጣ ተደበላልቆ መኖሩ ለዚህ አሳሳቢ ጉዳይ ምክኒያቶች ናቸው።

አንድም የኢትዮጵያ ሜዲያ፣ አንድም ሰባኪ ይህን ጉዳይ አስመልክቶ መረጃ ወይም ዘገባ ሲያቀርብ አላየሁም/አልሰማሁም። ይህ በድጋሚ አንድነትን‘ (Solidarity) የማሳየት ባህል ያለማዳበራችን ውጤት ነው።

ከአስር ዓመታት ጀምሮ በመላው ዓለም በክርስቲያኖች ላይ ስለሚደርሰው በደል ስጠቁም ቆይቻለሁ። በተለይ እስላም በሆኑ ሃገራት፣ በተለይ በኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ስለሚደርሰው ግፍና በደል ቤተ ክህነት ድረስ በመሄድ፤ ባካችሁ አባቶች፣ ወደኛ ከመምጣቱ በፊት በሌላው ዓለም በክርስቲያኖች ለሚደርሰው ክትትል ትኩረት ስጡት፣ ለግብጽ ወገኖቻችን አንድነትን አሳዩአቸው፤ የሚሊየን ክርስቲያን ሰላማዊ ሰልፍ ጥሩ፣ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን አር አያ ትሁን፣ ኢትዮጵያ የሚገኙት ጠላቶቿም ይፍሯት!” ለማለት ደፍሬ ነበር። የሚሰማ አልነብረም። ከዚያ በሊቢያ ወንድሞቻችን በሰማዕትነት ተሰው፤ ዛሬ ስቃዮና ሰቆቃው የዕለት ተለት ጉዳይ ሆነ፤ በስንፍናችን ምክኒያት እንኳን አለም አቀፋዊው ማሕበረሰብ የኦርቶዶክስ ሃገራት እንኳን የእኛ ጉዳይ አያሳስባቸውም፤ ረስተውናል! ይህ አያስገርምም፤ ማሕተብ ያሠረው ቃኤላዊ ከክርስቶስ ተቃዋሚዎች ጋር አብሮ ማሕተብ ያሠርውን አቤልን የሚጨፈጭና የሚያስጨፈጭፍ መሆኑ ሲሰሙ በእጅጉ ነው የተረበሹትና እኛንም የናቁን። እስካሁን፤ ተስፋችን የነበረችው ኢትዮጵያ እንዴት ይህን ያህል? በማለት ላይ ናቸው። እንግዲህ ከማይመስል ጋር ሕብረት በመፍጠራችን ከፊሉ ሕዝባችን አህዛብ ሆኗል፤ ትውልዱ እንደ አህዛብ ነው እየኖረ ያለውና ነው።

👹 እስልምና የክርስቶስ ተቃዋሚው አምልኮ ነው! “ተቻችለን እንኑር” በሚል አደገኛና የተሳሳተ አካሄድ ከመሀመዳውያኑ ጋር በጣም ተቀራርቦና ተቀላቅሎ ለዘመናት መኖራችን ብዙ ዋጋ እያስከፈለን ነው። ከእነ ሊባኖስ መማር ነበረብን። ለብ ለብነት/ሁሉን አቃፊነት ብዙ መዘዝ አምጥቶብናል[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭]”በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር።”

👹 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው።

❖ አትቊም

መቆም ትልቅ አደጋ አለው፤ ስንቆም ጥፋት ይደርስብናል፡፡ አሳዳጅ የበዛበት ዓለም ላይ ነን፡፡ ድህነት፣ ድንቁርና፣ በሽታ፣ የሰላም እጦት፣ ሥጋ፣ ዓለም፣ ሰይጣን… ያባርሩናል፡፡ ሊደርሱብን፣ ሊይዙን ይሹናል፡፡ ከቆምን ይደርሱብናል፡፡ ደም ዝውውሩን ካቆመ ከፍተኛ አደጋ ይመጣል፡፡ መተንፈስ ከቆመ እገሌ ተብሎ በስም መጠራት ይቀርና ሬሣው ተብሎ ይጠራል፡፡ በመንፈሳዊ ሕይወትም መቆም ትልቅ ጥፋትን ያመጣል፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ለሎጥ፡- “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።

ቀጥሎ ቦምብ ከሚፈነዳበት አካባቢ ከአጥማጆቹ ብቻ ሳይሆን ከአካባቢውም ጭምር መሸሽ ይገባል፡፡ ማን እንዳጠመደው ለመመራመር ጊዜው አይደለም፡፡ የጊዜው ተግባር ማምለጥ ብቻ ነው፡፡ አጥፊ ሰዎች ብቻ ሳይሆን አጥፊ አካባቢዎችም አሉ፡፡ ከማይገቡ ስፍራዎች መራቅ አንዱ የቅድስና አካል ነው፡፡ ስንቆም የማይቆመው ርኲሰት ይደርስብናል፡፡ ፈርዖን የእስራኤልን ሕዝብ ከለቀቀ በኋላ አሳደደ፡፡ ዓለምም ከተለየናት በኋላ ትፈልገናለች፡፡ ስለዚህ መላእክቱ ሎጥን፡- “በዚህም ዙሪያ ሁሉ አትቁም” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።

❖ ሸሽተህ አምልጥ

መላእክቱ ለሎጥ ያስተላለፉት ሌላው የሕይወት መመሪያ፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” የሚል ነው[ዘፍ. ፲፱፥፲፯]፡፡ ስለ መሸሽ ብቻ አልነገሩትም፣ ወዴት መሸሽ እንዳለበትም አመልክተውታል፡፡ ወደ ተራራ!!

የተለያዩ የተፈጥሮ አደጋዎች በተለይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሊከሰት ሲል ከሰዎች ቀድመው እንስሳት ያውቃሉ፡፡ በሱናሚ አደጋ ወቅት የተፈጸመ አንድ ታሪክ እናስታውስ፡- በኢንዶኔዥያ የባሕር ዳርቻ ባለ የመዝናኛ ስፍራ የዝሆኖች ትርኢት በማሳየት የሚተዳደር አንድ ሰው ዝሆኖቹን እንደ ወትሮው ለማዘዝ ቢሞክር ባልተለመደ ሁኔታ እምቢ አሉት፡፡ እንዲያውም ይባስ ብለው እየጮኹ ባቅራቢያው ወደሚገኘው ተራራ መሮጥ ጀመሩ፡፡ በሁኔታው የተደናገጠው ባለቤቱ ተከትሏቸው ወደ ተራራው ይሮጣል፡፡ ልክ ተራራው ላይ እንደ ደረሱ የሱናሚ አደጋ ይከሰታል፡፡ አካባቢውም እንዳልነበረ ሆነ፡፡ ያም ሰው ዝሆኖቹን ይዞ ሲመለስ ሁሉም ነገር ወደ አለመኖር ተቀይሮ ያገኘዋል፡፡ ቤተሰቡን ጨምሮ ብዙ ወገኖቹን አጣ፡፡ ዝሆኖቹን ተከትሎ ወደ ተራራው በማምለጡ የራሱን ሕይወት አተረፈ፡፡ መላእክቱም ሎጥን፡- “እንዳትጠፋም ወደ ተራራው ሸሽተህ አምልጥ” አሉት [ዘፍ. ፲፱፥፲፯]።

በተራራው ላይ የመረጣትን ከተማ ጥፋትም ያያል፡፡ ተራራው ከፍ ያለ በመሆኑ ሁሉን ያሳያል፡፡ ሰማያዊቷ ኢየሩሳሌም እንኳ በተራራ ተመስላለች [ዕብ. ፲፪፥፳፪]፡፡ እግዚአብሔር ለእኛም ያዘጋጀልን ተራራ አለ፡፡ እርሱም ቀራንዮ ወይም የክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ከክርስቶስ ሞት በቀርም ከዘላለም ጥፋት የምንድንበት ምንም ማምለጫ የለም [የሐዋ. ፬&፲፪፤ ዮሐ. ፲፬&፮]፡፡

ሎጥ ስለ ደከመ ወደ ተራራው ሳይሆን በቅርብ ወዳለችው ኋላ ዞዓር ወደተባለችው ከተማ ለመሸሽ መላእክቱን ጠየቀ፡፡ ከተማይቱም ለጥፋት የተቀጠረች ብትሆንም ሎጥ ወደ እርስዋ ሸሽቷልና ከጥፋት ዳነች [ዘፍ.፲፱÷፲፰፡፳፪]፡፡ የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡

ሎጥ ሌሊቱን አልተኛም፣ የማምለጫ ሌሊት ሆነለት፡፡ እርሱ ያሰበው እንግዶቹን አብልቶ፣ አጠጥቶ፣ መኝታውን ለቆ ሲያሳርፋቸው ነበር፡፡ ያቺ ሌሊት ግን መልካም የመሥሪያ ሳይሆን የበጎነት ዋጋ የሚከፈልባት ሌሊት ሆነች፡፡ ይህች ሌሊት ለመልካሞቹ ሁሉ የተቀጠረች ሌሊት ናት፡፡ ይህችን ዓለም ትተን ስንወጣ በሰማይ የምንሸለምበት ሌሊት አለች፡፡ ሎጥን በሌሊት ለማውጣት የተደረገው ተልእኮ ዛሬም ጭምር የታገቱትን ለማስመለጥ የሚመረጥ ሰዓት ሆኗል፡፡ ሎጥ ወደ ዞዓር ሲደርስ ፀሐይ ወጣች፡፡ ቃሉ እንዲህ ይላል፡- “እግዚአብሔርም በሰዶምና በገሞራ ላይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ከሰማይ እሳትና ዲን አዘነበ፡፡ እነዚያንም ከተሞች በዙሪያቸው ያለውንም ሁሉ ከተሞቹም የሚኖሩትን ሁሉ የምድሩንም ቡቃያ ሁሉ ገለበጠ፡፡ የሎጥም ሚስት ወደ ኋላዋ ተመለከተች፡፡ የጨው ሐውልትም ሆነች” ይላል [ዘፍ. ፲፱÷፳፫፡፳፮]፡፡

  • 👉 በዚህኛው ቪዲዮ በተጨማሪ፤ የኢራን ዝርያ ያላት የሲ.ኤን.ኤኗ ጋዜጠኛ ክርስቲያን አማንፑር የምትለን ነገር አለ
  • 👉 የለንደኑ ጀግና ክርስቲያን ቦብም ለኢራናውያኑ እንዴት አንድነትን ‘(Solidarity) ማሳየተ እንዳለብን ይጠቁመናል።

💭 The unexpected and rare interruption on state television happened around 6 p.m. on the news. In the middle of a report, a photo of Iran’s supreme leader burning, suddenly appeared, with a target on his head

The hack was claimed by a group calling itself “Adalat Ali”, which means “Ali’s justice”. The group is protesting the police crackdown during the weeks-long protests that followed Amini’s death. On Saturday, three more protesters were shot dead. In Sanandaj, for example, a man was shot dead in his car when he honked in support of the protesters. A photo has been shared on social media of a woman lying unconscious on the ground after being shot in the neck in Mashrad. At least 200 people have been killed since the protests began, according to human rights groups.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Iran’s Anti-Islamic Revolution: Brave Iranian Women Publicly Burn Hijabs & Cut off Their Hair

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 21, 2022

🔥 የኢራን ፀረ እስልምና ☪ አብዮት፤ ተቃውሞ በማሰማት ላይ ያሉት ጀግኖቹ የኢራን ሴቶች በአደባባይ ሂጃብ ያቃጥላሉ፣ ፀጉራቸውን ይቆርጣሉ 🙎‍♀️

💭 ኢራን ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ቱርክ እና ቻይና ጋር በመሆን ለኢትዮጵያን ፋሽስታዊ እና ዘር አጥፊ የኦሮሞ አገዛዝ ሰውአልባ አውሮፕላኖችን ታቀርብለታለች። የቃል ኪዳኑ ታቦት ግን ሥራውን እየሠራ ነው።

አንዷ እኅታችን አላግባብ ተገደለች!” ብለው ቁጣቸውን ደፍረው ባደባባይ በመግለጽ ላይ ባሉት ኢራናውያን እና ኩርዶች ቀናሁ። ያውም ይህን ለብዙ ቀናት የቆየውን ከፍተኛ አመጽ በቆራጥነት በመምራት ላይ ያሉት ሴቶች መሆናቸው በጣም ድንቅ ነው። አይ “የኢትዮጵያ ወንድ”! ለመሆኑ የትኛዋ ሴት ታገባህ ይሆን? በእኔ በኩል ከኢራናውያን ጋር በተለይ ከሴቶቹ ጋር በጣም ነው የምግባባው። እስኪ ሔርሜላ አረጋዊን ተመልከቱ፤ በአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ማግስት በሜዲያ ወጥታ ስለተጨፈጨፉት ክርስቲያን ወገኖቻችን ስትናገር በጣም ውብ እና ማራኪ ነበረች፤ አሁን ነፍሷን ሽጣ ከፋሺስቱ ኦሮሞ የጽዮናውያን ጨፍጫፊ ጎን ተሰልፋ ሳያት በጣም ነው የደበረችኝና ያስጠላችኝ። መንፈስ ቅዱስ ርቋታልና! ምናለ ከኢራን ሴቶች ብትማር?! መቼስ፤ ወዮላት! ወዮላት!

ዛሬ ስንት አሰቃቂ ግፍና በደል ለተፈጸመባቸው የሰሜን ኢትዮጵያ እናቶች፣ ሕፃናት፣ አረጋውያን፣ ቀሳውስትና ካህናት ፍትህ ቁጣውን በቆራጥነት ለመግለጽና፣ “ሞት ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ!” እያለ የወጣ አንድም “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ ዛሬም ባለመኖሩ ከባድ ሃዘንና ሃፍረት ይሰማኛል። ከትንሽ እስከ ትልቁ፣ ካልተማረው እስከ ተማረው፣ የዛሬው ትውልድ ምን ዓይነት ግድየለሽ፣ ወኔ ቢስና ልፍስፍስ መጭው ትውልድ የሚወቅሰው/ የሚረግመው መሆኑን ከዚህ መማር ይቻላል። ይህን ፋሺስት የኦሮሞ አገዛዝ ማስወገድና እነ ግራኝንም ለፍርድ አቅርቦ መስቀል የእያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ” ባይ ግብዝ ግዴታ መሆን ነበረበት።

☪ Iranian Women Burn Headscarves in Anti-Hijab Protests

Female protesters have been at the forefront of escalating protests in Iran

Women in Iran have been burning hijabs (headscarves) in protest of the death in custody of a woman who was detained by morality police for breaking hijab laws.

Protests broke out in western Iran on Saturday at the funeral of the young woman, Mahsa Amini, who died in hospital on Friday after spending three days in a coma.

Demonstrations have continued for five successive nights, and reached several towns and cities.

A large volume of people were seen cheering as women set their hijabs alight in defiant acts of protest in Tehran’s Sari.

Videos posted on social media showed protesters shouting anti-government slogans after gathering in Saqez, hometown of Mahsa. They came from nearby cities in Iran’s Kurdistan province to mourn the 22-year-old.

“Death to the dictator” – a reference to Supreme Leader Ayatollah Ali Khamenei, chanted the crowd, while some women took off their headscarves.

Police were seen firing tear gas and one man was shown on a video with an injury to the head that someone could be heard saying was caused by birdshot. Reuters could not authenticate the videos.

Protests spread to the provincial capital, Sanandaj and continued late into the night. Social media videos showed crowds chanting “Saqez is not alone, it’s supported by Sanandaj”. Marchers were seen confronting riot police amid the sound of sporadic gunfire. Other posted videos showed youths setting fire to tyres and throwing rocks at riot police across clouds of tear gas.

In recent months, rights activists have urged women to publicly remove their veils, a gesture that would risk their arrest for defying the Islamic dress code as the country’s hardline rulers crack down on “immoral behaviour”.

Videos posted on social media have shown cases of what appeared to be heavy-handed action by morality police units against women who had removed their hijab.

💭 My Note: Iran alongside the UAE, Turkey and China deliver drones the fascist and genocidal Oromo regime of Ethiopia.

Well, ✞The Ark of The Covenant is Transmitting a signal on a path to the EAST and to the WEST. Japan, China, Europe, America, Russia, Ukraine, Turkey, Iran and Arabia, STOP supporting the fascist Oromo regime of evil Abiy Ahmed Ali in Ethiopia. This brutal regime has massacred and starved to death over a million Ethiopian Christians of Tigray in under two years.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃዳዊው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ ሥልጣኑን የጀመረው ቤተ ክርስቲያን በማቃጠል ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 29, 2022

👉 ገብርኤል 😇 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፳፱፥፪]❖❖❖

ጻድቃን በበዙ ጊዜ ሕዝብ ደስ ይለዋል፤ ኀጥኣን በሠለጠኑ ጊዜ ግን ሕዝብ ያለቅሳል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopians Can’t Get The Same Embrace From Israel as Ukrainians | ኢትዮጵያውያን እንደ ዩክሬናውያን ተመሳሳይ እቅፍ ከእስራኤል ማግኘት አይችሉም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 14, 2022

💭 ኢትዮጵያውያን እንደ ዩክሬናውያን ተመሳሳይ እቅፍ ከእስራኤል ማግኘት አይችሉም

በጣም የሚገርመኝ ንጽጽር፤ ነጭ ክርስቲያንዩክሬናውያን አፍሪካውያን በአውሮፓ ባቡሮች እንዳይገቡ ከለከሉ ጥቁር አፍሪካውያን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ደግሞ የትግራይ ተወላጆች ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው 360 ዲግሪ ዙሪያዋን የተከበበችውን ትግራይን ጥለው ወደ ሱዳን እንዳይሰደዱ እንቅፋት ሆነው አቤላውያኑን እየገደሉ ወደ ተከዜ ወንዝ ይወረውሯቸዋል። ይህ እንግዲህ ከድንቁርናውና ከጭካኔው ጎን የትግራይ ስደተኞች በሱዳን በኩል ወደ አውሮፓ እንዳይገቡ ለአውሪፓውያኑ ውለታ እየዋሉላቸው መሆኑን ነው። ዱሮ እስከ ሊቢያና ግብጽ ድረስ ዘልቀው መጓዝ ይችሉ ነበር፤ ዛሬ ግን በዚህ መልክ በሱዳን ጠረፍ እንዲወገዱ እየተደረጉ ነው። ዋዉ! በእርግጥ አፍሪካውያን ስለ ዩክሬናውያን ድርጊት፣ ወይም አውሮፓውያን ስለሚያደርጉላቸው ቅድሚያ የሚሰጠው አያያዝ ቅሬታ የማቅረብ መብት አላቸውን? የትግራይ አፍሪካውያን ላለፉት ፲፭/15 ወራት በአፍሪካውያን ወንድሞቻቸውና እህቶቻቸው በአረመኔያዊ ግፍ ሲንገላቱ፣ ሲገደሉ እና የዘር ማጥፋት ወንጀል ሲካሄድባቸው አፍሪካውያን ምንም ሳይናገሩና ሳይሰሩ ሲቀሩ ዛሬ የሞራል ልዕልና ሊጠይቁ ይችላሉን?! በጭራሽ! አይገባቸውም! እንዴት ያለ ነውር ነው!

ታዲያ ዛሬ እስራኤልም ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ቅድስት ምድር ኢየሩሳሌምን እንዳይሳለሙ ብታግዳቸው ሊገርመን ይገባልን? አይሁዱም፣ ሙስሊሙም፣ ፕሮቴስታንቱም፣ ካቶሊኩም፣ ሂንዱውም፣ ቡድሃውም፣ ኢአማኒያኑም ሁሉም፤ የት አለ ኢትዮጵውያዊ/ክርስቲያናዊው ፍቅራችሁና ወንድማማችነታችሁ? በቅኝ አልተገዛንም የእግዚአብሔር ልጆች ነንትላላችሁ፤ ታዲያ አሳዩና!” እያሉን እኮ ነው።

በግድየለሽነትና ከእግዚአብሔር ሕግጋት በመራቅ፤ እኛ እኮ ተቻችለንና ተፋቅረን ነው የምንኖረው!” እያለ የሚመጻደቀውና ዛሬ ለነገሠው የኢትዮጵያ ዘስጋ ባሪያ በመሆን ከሙስሊሙም ከመናፍቃኑ ጋር በግብዝነት ተደበላልቆ ቡና እየጠጣ፣ ጫት እየቃመና ጥንባሆ እያጤሰ ስለሚኖር ልክ የአህዛብን ባሕርያት ወርሶና አህዛብ የሚሠሩትን ጽንፈኛ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

በዚህ መልክ ከቀጠለ የውጩ ዓለም ኢትዮጵያውያንንእንደ አውሬ ማየት ስለሚጀምር ልጆቻቸው በመላው ዓለም ይሰቃያሉ፤ ሥራ ለመቀጠር፣ መኖሪያ ቤትና ትምህርት ቤት እንኳን ለማግኘት እጅግ በጣም ነው የሚከብዳቸው። ኢትዮጵያዊ የተባለ ሁሉ ፊቱን ሸፍኖና አንገቱን ደፍቶ የሚሄድበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም። የም ዕራቡ ዓለም ኤዶማውያን እና የምስራቁ ዓለም እስማኤላውያኑ ይህን ነበር ለዘመናት ሲመኙ የነበሩት፤ ዛሬ በኦሮሞ ጭፍሮቻቸው አማካኝነት በጣም በረቀቀና ዲያብሎሳዊ በሆነ መልክ ጽዮናውያንን ከገደል አፋፍና ወንዝ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው በመጣል፣ በእሳት አቃጥለው ቪዲዮ በመቅረጽ ለመላው ዓለም በማሳየት ላይ ናቸው።

የበቀል አምላክ፣ አንተ እግዚአብሔር ሆይ፤ የበቀል አምላክ ሆይ፤ በኦሮሞዎችና ደጋፊዎቻቸው 😈 ላይ እሳቱን 🔥 ከሰማይ ፈጥነህ አውርድባቸው!

💭 Ukraine- Russia Agree to Allow Humanitarian Corridors | Unthinkable In Ethiopia’s Blockaded Tigray

💭 ዩክሬን – ሩሲያ የሰብአዊነት ኮሪደሮችን ለመፍቀድ ተስማሙ | በትግራይ ግን እንዲህ ያለ ሰብዓዊነት የማይታሰብ ነው

የዩክሬይኑ ጦርነት በትግራይ ስለተፈጸመው አሰቃቂ ልብ ሰባሪ ሁኔታና በኮቪድ ክትባት ሳቢያ በቢሊየን የሚቆጠሩ የዓለማችን ዜጎችን ስቃይ ከሚፈጥረው ቁጣ ትኩረቱን ለማዞር ታስቦ ነው። ሌላው ዓለም እኮ፤ “እናንተ እራሳችሁ ለራሳችሁ ወገን ያልተቆረቆረላችሁ እንደ በፊቱ ትኩረቱን ልንሰጣችሁ አይገባንም!” እያሉን ነው። ለዩክሬይን እይሰጡ ያሉትን ድጋፍ እያየነው አይደል!

😈 አይ አማራ! አይ ኦሮሞ! እናንት አረመኔዎች፤ እንደው እሳቱን ያውርድባችሁ! 🔥

💭 Ethiopian Jews Can’t Get The Same Embrace From Israel as Ukrainians

👉 Courtesy: Ynetnews

Opinion: Ukraine crisis is clear evidence of a racial imbalance in how the world responds to tragedies; while many open their doors to Europeans, few do so when it comes to refugees from Ethiopia, or other countries with populations of color

The past few days I couldn’t stop crying about the situation in Ukraine. Watching the news, reading articles and hearing reports took me to dark moments in my past. My heart broke to see people being victims again in a war that they did not choose to be part of.

I have watched videos of fathers saying goodbye to their children, mothers trying to save their babies. When I watch the news it invokes painful memories of my own childhood, of my family’s history. I don’t remember the experience of escaping civil war and famine in Ethiopia as a child. However, I heard and learned about it over the course of my childhood through my father, my family and my community. With the very limited information that I had, I began to piece together the true history of my people.

I only had a few years of happy home memories before everything changed forever. This was after my family and I escaped, in 1990, from a war-torn Ethiopia where Jews were targeted, and settled in Israel, in the town of Beit She’an. My fondest memories are of gathering around the dinner table, talking about our days and laughing at my father’s jokes. I was too young to realize the realities of being a refugee and the racism around me. I was in a naive reality, before the horrors of the world were to enter my life.

My father got sick when I was still very young. I was around 10 years old when I heard him cry for the first time. I didn’t understand why, but the more I listened carefully the more I started to hear him. He repeated one name so often that I had to ask someone in my family who it might be. It was his nephew, who was killed in front of my father by agents of the Derg junta as my father watched, unable to do anything to save him.

The world around me shattered. I learned that the world is a cruel place, and that there are people who are meant to suffer unfathomable things when they don’t deserve it because of disconnected leaders with selfish agendas.

I was overwhelmed and overjoyed, then, to see how the world came together in condemning and isolating Russian President Vladimir Putin for what he is doing to Ukraine. The way Israel and the world acted so quickly to help Ukrainians to escape, and to help others to fight the war alongside them, was nothing short of extraordinary. When people started to advocate for Ukraine, I joined. I changed my profile picture on social media to the Ukrainian flag.

A few days later, however, someone from my Ethiopian community asked why I didn’t post the Ethiopian flag, when the government there has recently and regularly targeted civilians in a 16-month-old war against rebellious forces of the Tigray People’s Liberation Front.

I was ashamed. I had done what many white people do: I had brushed off what happened to my people, to Africa, to the Middle East, South Asia and Latin America. Why does the survival of one country matter more than another’s? Why does one group of people have more value than another?

When I realized my mistake, I felt rage and the urge to do something about it. I started to do research, make phone calls, ask questions. I reached out to everyone I knew in order to find out more about what is happening in Ethiopia and what we are doing about it.

There is clear evidence of a racial imbalance in how we respond to tragedies, not just in Israel but throughout the world. Many countries have opened their doors to the Ukrainian people, but not to refugees from Ethiopia, or other countries with populations of color.

Despite a pledge to speed up its evacuations of some of the relatives of Ethiopian Israelis who remain in the country in the midst of an escalating civil war, the Israeli government seems to be making it more difficult for Ethiopian Jews to make it into Israel. Case in point: The Israeli High Court has frozen the planned entrance of 7,000-12,000 Ethiopians into the country for more than a month. Meanwhile, the same government is preparing to receive several thousand Jewish Ukrainians, and to take in 5,000 non-Jewish Ukrainian refugees.

Preventing these Ethiopians from entering Israel keeps them in harm’s way while their case gets reviewed by the High Court, and it’s all because of those in Israel who question the Jewishness of those individuals. Ukrainians of any faith are rushed in, while Ethiopians of Jewish heritage are kept out.

The Ukrainian conflict is a perfect example of the world’s hypocrisy. It shows how little Black and brown skin matters. The voices of other refugees aren’t shared on Instagram, TikTok and Twitter. War in Ethiopia and other countries is not as appealing to the international media.

But it’s up to each one of us to be their voice. We’re seeing big companies, sports teams, celebrities and governments boycotting Russia and blocking Putin in every way they can. But my wish is that the world will also treat Black and dark-skinned people the way they treat those who are white. A world, for example, that won’t stand for border guards in a war-torn Ukraine preventing brown students from fleeing the country while allowing white Ukrainians to get out.

What is happening in Ukraine is appalling, and we should all absolutely unite to fight oppression and murder any time it happens, but we can’t only do this when it is appealing to our racial or economic biases. Ethiopia is worthy of our time; all suffering around the world is worthy of our time. If we cared about human life more than we care about oil and military spheres of influence and our own racial biases, there would be less suffering in this world.

Let’s be a megaphone for the voices that have been drowned out.

Source

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: