Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማስፈራሪያ’

አውሬው መንግስት የተሰወሩትን ተማሪዎች ቤተሰቦችን እያዋከበና እያስፈራራ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

ምን እየደበቁ ነው? እንደሚወራው የተዋሕዶ ወጣት ተማሪዎቹን በአሰቃቂ መልክ ገድለዋቸው ይሆን? የኦሮሞዎች ስም እንዳይጠፋ ስግተው ይሆን? መንግስት ተብየውስ በይሑዳ አንበሣ ላይ በከፈተው ጦርነት ተጠምዷል ፥ ቤተ ክህነት ግን የት አለች? ማሕበረ ቅዱሳንስ? ሰባኪያንና መምህራንስ? እህተ ማርያምስ? ሴቶችስ? ኢትዮጵያውያን ነን የምትሉ ሁሉ የት ገባችሁ? ዝምታችሁ ያደንቁራል? እግዚአብሔር የሰጣችሁን ስጦታ፣ ፀጋና ኃላፊነት ለዚህ ጊዜ ካልተጠቀማችሁበት ለመቼ ሊሆን ነው? ኮሮና በር እያንኳንኳች አንዲት ቃል እንኳን ስለ በጎቻችሁ መጥፋት ለመተንፍስ ኮራችሁ ፥ ካሁን በኋላስ ማን ሊሰማችሁ? ማንስ ሊያምናችሁ? እንደው እግዚአብሔር ይይላችሁ!

______________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የዋቄዮ-አላህ ልጆች ካህኑን በግድ ለማስለምና አንገታቸውንም በሜንጫ ለመቁረጥ ሞከሩ ፥ ግን ሜንጫው ተሠባበረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 3, 2019

ኦሮሚያ = ሲዖልያ // ዋቀፌታ + እስልምና = ጨለማ // ዋቄዮ+ አላህ = ሰይጣን

ያኔ የመህመድ “ነጃሳዎቹ ስደተኞች” ንጉሥ አርማህን አታለውት እንደነበር አሁን በዚህ መልክ እየተማርን ነው እኮ። ለንጉሣችን የኢየሱስን እና እናቱን ማርያምን ስም ሲጠሩለት በአረቢያ የተበደሉት ክርስቲያኖች መስለውት ሳያውቅ ለመሀመዳውያኑ ጥገኝነቱን ከሰጣቸው በኋላ ነበር በእንጭጩ በመቀጨት ላይ የነበረው እስልምና እንዲያገግም ትልቅ አስተዋጽኦ ለማበርከት የበቃው። ዲያብሎስ የመረጠውን አምልኮት ረዳው። አዎ! ግሪካውያን አስጠንቅቀውት ነበር…ግን ዲያብሎስ የፈጠረው የክርስቶስ ተቃዋሚ አምልኮት ተከታይ የሆኑት የዲያብሎስ መልዕክተኞች እንደሆኑ አላወቀም ነበር። በአዞ እንባ አታለሉት።

ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በኋላ፡ ዛሬም፡ ሁሉም ነገር ቁልጭ ብሎ በሚታይበት ዘመን የእስልምናን ሰይጣናዊ እርኩስነት ለማወቅ የማይፈልጉ ወይም የማይችሉ ወገኖች መኖራቸው እጅግ በጣም አያሳዝምን?

እኛ ኢትዮጵያውያን እየተቀጣን ያለነው፡ በመላው አለም ስቃይንና መከራን ላመጣው፤ እንዲሁም ለብዙ ሚሊየን አዳሜዎች ነፍስ መጥፋት ተጠያቂ ለሆነው ለእስልምና ጥገኝነት በመስጠታችን ነው። ልክ እንደ ቡና እና ጫት። የቡና እና ጫት ታሪክም በሃገረ ኢትዮጵያ ረዳትነት የዳበረና በመላው ዓለም የተስፋፋ የእስልምና ቫይረስ ታሪክ አካል ነው። ስለዚህ፡ የዓለማችን ነዋሪዎችን ነፍስ ጥፍር አድርገው የአሠሩትንና ቅድስት ኢትዮጵያን ያረከሱትን እስልምናን፣ ቡናን እና ጫትን ተዋግተን ከጽዮን ተራሮች እስካላስወገድናቸው ድረስ የኢትዮጵያ ሰቆቃ አያቆምም።

________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ታሪክ እየተደገመ ነው | ግብጽና ግራኝ አህመድ በኢትዮጵያ ላይ ጦርነት አውጀዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 23, 2019

ግራኝ አብዮት አህመድ ለቄሮ ሰራዊቱ የተለመደውን ትዕዛዝ ካስተላለፈ በኋላ እንደተለመደው ከሃገር ሹልክ ብሎ ወጥቷል።

በትናንትናው ዕለት ግራኝ አህመድ የ«ታላቁ ህዳሴ ግድብ»ን በተመለከተ ግብጽን እንዲህ በማለት ለማስጠንቀቅሞክሮ ነበር፦

ግድቡ የማንንም ጥቅም ለመንካት ሳይኾን ኢትዮጵያ የሚገባትን ጥቅም ለማግኘት የሚከወን ነው። ስለዚህ አስፈላጊ ከኾነ ኢትዮጵያ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት ነው። ስለዚህ አፍሪቃ ጋርም እንዋጋ ከተባለ ብዙ ሚሊዮን ማሰለፍ ይቻላል።

እውነት ይህ ለግብጽ የተላለፈ ማስጠንቀቂያ ወይስ ለቄሮ የተሰጠ ትዕዛዝ?

ቀደም ሲል ወላሂ! የግብጽን ጥቅም አጠብቃለሁ!” በማለት ለግብጹ ፕሬዚደንት አልሲሲ ቃል ገብቶ የነበረው ይህ ሰውየ ከግብጽ ጋር ምን ዓይነት ድራማ እየሠራ ነው???

መምህር ዘመድኩን በቀለ እንዲህ ብሎ ነበር፦

ድሮ በኦርቶዶክስ ሃይማኖት በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ቅኝ መግዛት ያልተሳካላት ግብጽ አሁን በኦሮሞ እስላም በኩል ገብታ ኢትዮጵያን ለማፈራረስ ከጫፍ የደረሰችም አስመስሏታል። የኦሮሞና የግብጽ ፍቅር በአቢይ አህመድና በአልሲሲ ወላሂ፣ ወላሂ አልክድህም መሃላ የጸናና የተጋመደ ነው። አሁን ኦሮሞ በሀገረ ግብጽ የንጉሥ ያህል ነው ይባላል

ባለፈው ዓመት ላይ ግራኝ አብዮት አህመድ ስለ አዲስ አበባ የሚጠይቅ ጦርነት ይነሳበታል እያለ ማስፈራራት ጀምሮ እንደነበር ታዝበናል። ከጦርነት ማስፈራሪው አስከትሎ የሱሉልታን እና ሆለታን ስም በመጥራት አዲስ አበባን የከበበውን ባለ ሜንጫ ቄሮ እንደ ተጨማሪ ማስፈራሪያ ተጠቅሞ ነበር፡፡

መፈንቅለ መንግሥት ብትሞክሩ ባንድ ጀምበር ውስጥ መቶ ሺ ሰው ይታረዳል!”

ብሎ ነበር ገዳይ አብይ

አሁንም፦

ኢትዮጵያ (ኦሮሚያ ማለቱ ነው) በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወጣቶቿን (ቄሮዎችን ማለቱ ነው) ለጦርነት ማሰለፍ ትችላለች። አንድ አራተኛው የኢትዮጵያ ሕዝብ ደሃ እና ወጣት (ቄሮ) ነው።” ማለቱ ነው። እንግዲህ ማስጠንቀቂያው ለግብጽ ሳይሆን ለኢትዮጵያ የተሰጠ መሆኑ ነው።

አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦

ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

ልብ በል ወገን፤ አሁንም ይህን ዜና አሁን ያቀረበልን የጀርመን ድምጽ፡ ዶቼ ቬሌ ነው። እያንዳንዱ ሰው አስፈላጊውን መረጃ በቀላሉ አግኝቶ በስማርት ስልኩ ተነቀሳቃሽ ምስሎችን መቅረጽ በሚችልበት በዚህ ዘመን፤ ዛሬም ቁልፍ የሆኑትን መረጃዎች እያቀረቡልን ያሉት የአሜሪካ ድምጽየጀርመን ደምጽ እና ቢቢሲ ራዲዮዎች ናቸው። እንዴት? ለምን? ብለን እራሳችንን ስንጠይቅ ሁሉም ነገር በእነዚህ ሃገራት የተቀነባበረ መሆኑን እንረዳለን።

በነገራችንን ላይ፡ በገዳይ አብይ እና በአይጥ ጀዋር መካከል የተፈጠረው ክስተት ሲጠበቅ የነበር ነው። አትታለሉ፤ ሁሉም ዲያብሎሳዊ ሥርዓታቸው ሲሉ የ “ቶም እና ጀሪ” ዓይነት ጨዋታ እየተጫወቱ ነው። ቶም አብዮት አህመድ ልክ ኢትዮጵያን ለቅቆ በሚወጣበት ወቅት ጀሪ ጅዋርን ቀሰቀሰው። ጅዋር ለአብዮት “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Oppositionነው።

አብዮት አህመድ እንደ አርአያው አድርጎ የወሰደው የቱርኩን ፕሬዚደንት ጣይብ ኤርዶጋንን እንደሆነ ባለፉት ወራት በግልጽ አይተናል።

ጠይብ ኦርዶጋን ከአራት ዓመታት በፊት መፈንቅለ መንግስት ተደረገብኝ በማለት ቲያትር ሲሰራ እነደነበር እናስታውሳለን። 160 ሰዎች የሞቱበት፣ፓርላማው በቦምብ የተመታው እና በኢስታንቡል እና አናካራ የጦር ጀቶች በሚያስፈራ ሁኔታ ዝቅ ብለው እና ተጠጋግተው የበረሩት ክስተት የፕሬዝዳንት ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን ቀደሞም የተፈራ እና የተከበረውን የሀገር ውስጥ ፖለቲካ ተጽዕኖውን የበለጠ ለማስፋት እንደተወነው የሚያጠራጥር አይደለም፡፡

እንደ ጠይብ ኤርዶጋን ከሆነ የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ እና የአመጹ ቀስቃሽ የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን የረጅም ጊዜ የግል ወዳጅና ቆይቶም ተቀናቃኝ የሆነው መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው እስላማዊ መምህር ፈቱላ ጉለን እንደሆነ። ፈቱላ ጉላን በኢትዮጵያ ሳይቀር ብዙ የቱርክ እስላም መድረሳዎችን /“ትምህር ቤቶችን” ለመቆርቆር የበቃ ሌላ አደገኛ ሰው ነው።

ታዲያ አሁን በአብዮት አህመድ አሊ እና በጀዋር መሀመድ መካከል እየተካሄደ ያለው ነገር ፥ በቱርኮቹ ሬኬፕ ጠይብ ኤርዶጋን እና በፌቱላ ጉለን መካከል የሚታየውን ድራማ ያስታውሰናል።

ያም ሆነ ይህ፡ ሁሉም እርስበርስ ቢበላሉ ደስ ይለናል። በተለይ በቅድስት ኢትዮጵያ እርስበርስ መከዳዳታቸው እና መናከሳቸው ሊገርመን አይችልም፤ ገና እርስበራሳቸው ተበላልተው የሃገራችን መሬት ከእነዚህ ቆሻሾች ትፀዳለች የንፁሀን አባቶች፣ እናቶች፣ እህቶችና ወንድሞች ደም እንዲህ በከንቱ ያፈሰሱ መንጋወች ገና እሳት ይወርድባቸዋል።

ቅዱስ ሚካኤል ሃገራችንን ዳሯን እሳት መሃሏን ገነት አድርግልን!!!

____________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: