Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማስወገድ’

ቅሌታማዋ ሶማሊት | ክርስቲያኖች በሌላ ሰው ሕይወት ጣልቃ ይገባሉ፤ ሴቶች ፅንስ የማስወረድ መብት አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2019

ከሦስት ሳምንታት በፊት የአለባማና ጆርጂያ ግዛቶች በክርስቲያኖች ተፅዕኖፈጣሪነት የፅንስ ማስወረድን በሕግ ከከለከሉ በኋላ ነው ሙስሊሟ ኦማር ይህን ቅሌታማ ፀረ-ክርስቲያን ነገር የተናገረችው። ዋናው መልዕክቷ፦ እናንተ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን ግደሉ፤ እኛ ሙስሊሞች ግን ብዙ መሀመዶችን እንፈለፍላለን።

ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እየተሸፋፈኑ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

ኢልሃን ኦማር ወንድሟን አግብታ ወደ አሜሪካ እንዲመጣ ያደረገች ምስጋናቢስ ሙስሊም ስትሆን፤ በተዘዋዋሪ የምትለን፦ “እኛ ሙስሊሞች ከወንድሞቻችና እህቶቻችን፣ እንዲሁም ከአጎትና አክስት ልጆቻችን ጋር ተጋብተን ልጆች ፈልፍለን በመባዛት ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከምድር ላይ እናጠፋቸዋለን”

የቀድሞው የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ቦውመዲየን – ልክ አፄ ኃይለ ሥላሴ በመንግስቱ ኃይለማርያም በትራስ ታፍነው በተገደሉበት ወቅት – በተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

አንድ ቀን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወንዶች ደቡባዊው ንፍቀ ክበብን ለቅቀው ወደ ሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ ይሄዳሉ። እናም እንደ ጓደኞች ሆነው አይሄዱም። ምክንያቱም ሰሜኑን ድል ለማድረግ ወደዚያ ይሄዳሉ እንጂ። በወንዶቹ ልጆቻቸው ድል ያደርጋሉ። የሴቶቻችን ማህፀን ድልን ይሰጠናል።”

  • የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ሆዋሪ ቦውመዲየን በተባበሩ መንግስታት ስብሰባ ላይ፤ እ..አ በ 1974 .

One day, millions of men will leave the Southern Hemisphere to go to the Northern Hemisphere. And they will not go there as friends. Because they will go there to conquer it. And they will conquer it with their sons. The wombs of our women will give us victory.

  • Houari Boumediene, President of Algeria, at the United Nations, 1974

ተመሳሳይ ነገር የሊቢያው ኮሎኔል ጋዳፊና የቱርኩ ኤርዶጋንም ተናግረዋል። ይመስላቸዋል፤ ግን ቀድመው የሚጠፉት/እየጠፉ ያሉት እነርሱው ናቸው። ዘመድ ለዘመድ እየተጋቡ የተኮላሹና በጣም በሽተኞች የሆኑትን ልጆችን ነው እየፈለፈሉ ያሉት። ለስጋዊ ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ሕይወትም ይህ እጅግ በጣም ጠንቀኛ የሆነ ተግባር ነው።

አዎ! ካገኙት ሁሉ ልጆች የሚፈለፈሉት እኔና እናንተን ለመግደል ነው፤ ታዲያ እነዚህ የብቸኛው አምላክ የእግዚአብሔር ልጆች ሊሆኑ ይችላሉን? በፍጹም አይሆኑም፤ ጦርነቱ በእኛ ላይ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔርም ላይ ነውና!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: