በደቡብ ፈረንሳይ፤ ማርሴይ ከተማ አቅራቢያ የሶስት ሺህ ሄክታር ስፋት ባላቸው ደኖች ላይ የስደድ እሳት ተነስቷል። ባቅራቢያ ያሉ ነዋሪዎች በብዛት ለመፈናቀል ተገድደዋል።
ትናንትና ቤይሩት ሌባኖን (ባንዲራዋ ላይ የኦሮሞውችን ዓይነት ኦዳ ዛፍ ለጥፋለች)፣ ዛሬ ዱባይ እና ፈረንሳይ። ፈረንሳይ ከሌባኖን ጋር ጥብቅ ታሪካዊ ትስስር አላት። የዛሬዋን ሌባኖንን የፈጠረቻት ፈረንሳይ ናት ማለት ይቻላል። እነዚህ ሦስት ሃገራት የግራኝ አብዮት አህመድ ሞግዚቶች ከሆኑት የባቢሎን ሃገራት መካከል ይገኙበታል። ላሊበላን፣ ማክሮንን እና የፀሐይ ግርዶሹን እናስታውሳለን?