የ5 ጂ ሴል ማማዎች ኮሮና ቫይረስን ያሰራጫሉ አደገኞች ናቸው በሚል በእንግሊዟ በርሚንግሃም ከተማ ሁለት የ5ጂ ማማዎች በእሳት ጋይተዋል! ይህ ገና ጅምሩ ነው ፤ በሚቀጥሉት ሳምንታት ገና ብዙ ህውክት፣ አመጽና ብጥብጥ እናያለን።
በዚህ 100% እርግጠኛ መሆን ይቻላላ። 5ጂ ብቻ ሳይሆን እያንዳንዱ የተንቀሳቃስሽ ስልክ ግኑኝነት ቴክኖሎጂ ትውልድ 1ጂ፣ 2ጂ፣ 3ጂ ፣ 4ጂ መዘዝ ይዞብን ነው የመጣው። እንዲያውም የራዲዮና ቴሌቪዥን ማይክሮዌቭና ሳተላይት ቴክኖሎጂ ገና እንደጀመረ ነው ሕዝብን በሰፊው የመቆጣጠሪያ፣ የግለሰቦችንና ሕዝቦችን ባሕርያትን የመቀየሪያ ባጠቃላይ ዲያብሎሳዊ ተግባራታን የመፈጸሚያ ሁኔታዎች የተፈጠሩት።
ይህን አስመልክቶ እ.አ.አ ከ2005 ዓ.ም አንስቶ እኔ በግሌ ገና በዩርኒቨርሲቲ እያለሁ የልዑል እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ እየመራኝ ብዙ አስገራሚ የሆኑ ነገሮችን ለማየት መብቃቴን በጦማሬ ላይ በጊዜው አስፍሬው ነበር። አንቴናዎቹ ገና ሳይስፋፉ ግርግዳን አልፈው ለማዳማጥ፣ ለማየትና ሰዎችን ለመቆጣጠር የሚያስችላቸውን ተንቀሳቃሽ ቴክኖሎጂዎችን በመኖሪያ አካባቢዎች በየጎረቤቱ አስገብተዋል፤ ይህንም ለማንቀሳቀስ በተለይ መጀመሪያ ላይ ቺፑ የተቀበረባቸውን ግብረ–ሰዶማውያንን ይጠቀሙባቸው እንደነበር በጊዜው አውስቻለሁ። በተለይ መንፈሳዊ የሆኑ ሰዎች ይህን በደንብ ተረድተው አስፈላጊውን መንፈሳዊ ሥራ በመስራት እራሳቸውንና ወገኖቻቸውን ሁሉ መከላከል ይኖርባቸዋል። “አባቶች ባካችሁ ወደ ውጩ ዓለም ለህክምና አትሂዱ!” እላለሁ ደጋግሜ። ውጭ ያለን ኢትዮጵያውያንም ይህን አውቀርን ከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ ይኖርብናል፤ ምንም የሚያስፈራ ነገር የለም፤ የሉሲፈራውያኑን አካሄድ በደንብ እየተገነዘብን ከተከታተልነው ሳይወዱ በግድ ከእኛ ይርቃሉ።
የወደቁ መላእክት ኒፊሊሞች ለሰዎች የተከለከለውን ሥነ ጥበብና አሁን ኤዶማውያኑ የምናየውን ቴክኖሎጂ ሁሉ እንዳስተማሯቸው ድንቁ መጽሐፈ ሔኖክ ጠቁሞናል። ዛሬ የሚታየው እጅግ በጣም ፈጣን በሆነ መልክ እየተስፋፋ የመጣው የቴክኖሎጂ እድገት “ይህ እንዴት ሆነ?” “ለምን ከመቶ ዓመታት በፊት አልታየም?” ብለን እራሳችንን እንድንጠይቅና እንድንመረምር ይገፋፋናል።
ዛሬ የተንቀሳቃሽ ስልክ የግንኙነት ማማዎች ሃገራችንን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ በስፋት እየተተከሉ ናቸው። “3ጂ፣ 4ጂ፣ 5ጂ ደረስን! ዋው! ሰለጠንን፣ የፈጣን ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች ሆንን እኮ፤ በቃ አለፈለን!” ብለን እራሳችንን በማታለል ከዚህ ፈጣን እድገት ጀርባ ምን እንዳለ ለማየት ሳንችል እንቀራለን። ሉሲፈራውያኑ የቴክኖሎጂው ባለቤቶች ለእኛ አንድ ዳቦ ሰጥተው ለእነርሱ ዘጠኝ ዳቦዎች ያስቀራሉ። በፈጣን ኢንተርኔት እንድንገለገል ፈቅደው፣ በተፋጠነ መልክ እኛን ለመቆጣጠር፣ ለማዳከም፣ ለማሳመም ብሎም ለመግደል ሁኔታዎችን ያመቻቻሉ።
በእኔ ክትትል ይህ አሁን አለምን እያንጫጫ ያለው የኮሮና ቫይረስ እ.አ.አ ከ2012 ዓ.ም ነበር የተቀሰቀሰው። የተቀሰቀሰውም በሳውዲ አረቢያ እንደነበር ተጠቁሟል። ቀደም ብየ እንደጠቀስኩት በ2005 ዓ.ም አካባቢ ተመሳሳይ ቫይረሶችን ለማሰራጨትና ተገቢውን መረጃ ለመሰብሰብ ግብረ–ሰዶማውያንን እንደተጠቀሙት ከ2012 በኋላ ደግሞ ከመሀመዳውያን ሃገራት የሚፈልሱትን “ስደተኞች” በመጠቀም ቫይረሱን በድብቅ ለማሰራጨት ሞክረዋል። አሁንም በኢትዮጵያ አዲስ ዓመት ዕለት በአውሮፓውያኖቹ መስከረም 2015 ዓ.ም በአንጌላ ሜርከል አቀነባባሪነት በአውሮፓ የተካሄደው የመሀመዳውያን “ስደተኞች” ወረራ አንዱ ዓላማ ቫይረሶችን ለማሠራጨት እንደሆነ በጊዜው ያየኋቸው አንዳንድ ሁኔታዎች አሁን ይጠቁሙኛል። Saudi Arabia Blaming Ethiopians For Shocking Incident On National Airline
ባለፈው ዲሴምበር ኮሮና ቫይረስ በቻይና መቀስቀሱን ልክ ሲነገረን የአብዮት አህመድ አርአያ የቱርኩ አምባገነን ጣይብ ኤርዶጋን በሃገሩ የሚገኙትን ሦስት ሚሊየን መሀመዳውያን ወራሪ “ስደተኞችን” ወደ አውሮፓ እንዲገቡ ድንበሩን በመክፈት ትዕዛዝ መስጠቱ ያለምክኒያት አልነበረም። ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ነውና። ግሪክ ግን ድንበሯን ዘጋች፤ ጥቂቶች ዛሬም በድብቅ ወደ አውሮፓ እየገቡ ነው ነገር ግን አብዛኞቹ ቱርክ ውስጥ ቀርተዋል። በሚቀጥሉት ሳምንታት ከጣልያን እና ስፔይን ጎን ዋንኛዋ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ ሃገር የምትሆነው ቱርክ ናት።
ወደ ሃገራችንም ስንመጣ እርኩሱ አብዮት አህመድ በመጭዎቹ የክረምት ወራት አሊ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን በወረርሽኙና በጥይት ለመቁላት በመዘጋጀት ላይ ነው። ወረርሽኙ ከጽዳት ጋር ግኑኝነት የለውም፤ ሊገርመን ይችላል ግን እንዲያውም ጽዳት የሚጎድላቸው አካባቢዎች የሚኖሩ ሰዎች ናቸው ይህን መሰል ቫይረስና ጎጂ ባክቴሪያዎችን የመከላከል ባዮሎጃዊ ብቃት የሚኖራቸው። “እጃችሁን ታጠቡ!” አሉ፤ አጭበርባሪዎች! እስኪ እራሳችንን እንጠይቅ፤ እጃችን ብቻ ነው እንዴ የሚቆሽሸው? እንዲያውም እጃችን ከተቀረው የሰውነታችን አካል በይበልጥ የጸዳ ነው፣ እንዲያውም ከእጅ በበለጠ ቫይረሱን ሊያሰራጭ የሚችለው የሰውነታችን አካል ጸጉራችን ነው። ጸጉራችን ቫይረሱን የሚያሰራጨውን የማይክሮዌቭ ጨረርን ይሸከማልና።
ቫይረሱ በአየር ላይ የተለቀቀ ጋኔን ነው፤ በየቦታው የተተከሉት የተንቀሳቃሽ ስልክ የግንኙነት ማማዎች ደግሞ ይህን ጋኔን በሰፊው የማሰራጨት ተልዕኮ አላቸው።
ዛሬ ወደ ቻይና አምርቶ በተፋጠነ መልክ ወደ መላው ዓለም እንዲሰራጭ የተደረገው በተለይ ይህ 5ጂ የተሰኘው የተንቀሳቃሽ ስልክ ግንኙነት ቴክኖሎጂ በሥራ ላይ መዋል ከጀመረበት ክመስከረም 2019 ዓ.ም አንስቶ ነው። ይህን ቴክኖሎጂ እንዲያሰራጭ የተመረጠውና ሁዋቫይ የተሰኘው የቻይና ኩባንያ መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።
ኮሮና ቫይረስ – አውሮፕላን – ኦክስጅን – እስትንፋስ – እጣን
የ5ጂ ቴክኖሎጂ ገና ያልገባባት ኢትዮጵያ ደግሞ ለዚህ ቫይረስ ስርጭት ጥናት በጣም አመቺ በመሆኗ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ቻይና የሚያደርገውን በረራ እንዳያቋርጥ ተደረገ። በአለማችን እንደ አዲስ አበባ ከባህር በላይ በ2500 ሜትር ከፍታ ላይ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ሰዎች የሚኖሩባቸው ቦታዎች ጥቂት ናቸው። እናስታውስ ከሆነ እ.አ.አ በ2006 ዓ.ም ላይ የአውሮፓውያኑ ግዙፍ አውሮፕላን ኤርበስ 380 የከፍተኛ ቦታ ሙከራ በረራውን በአዲስ አበባ ነበር ያካሄደው።
የኢትዮጵያ ከተሞች ከፍተኛ ቦታዎች ላይ ስለሚገኙ ለምሳሌ በአዲስ አበባ የሚገኘው የኦክስጂን (ጽሩህ አየር) መጠን በአውሮፓ፣ አሜሪካ ወይም አረቢያ ከሚገኘው የኦክስጂን መጠን በ30% ያነሰ ነው። ብዙ ኦክስጅን ባለመኖርና አየሩም ቀጭን በመሆኑ የደገኛ ኢትዮጵያውያን ሳንባዎች ትልልቅና ቀይ የደም ሕዋሳታቸውም የበዛ፤ ባጭሩ በጣም ጤናማ የሆነ አካል አላቸው። የኢትዮጵያውያኑ አካላዊ ጤናማነት ከመንፈሳዊው ብርታት ጋር መደመሩ ሉሲፈራውያኑን ያስፈራቸዋል፣ ያስቀናቸዋል፣ ያስጠላቸዋል። ስለዚህ በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ ይህን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ለመዋጋት ብዙ ሲደክሙ ይታያሉ።
ባለፈው ዓመት ልክ በዚህ ዕለት፤(መገጣጠሙ የሚገርም ነው!)መጋቢት 25፣ 2011 ላይ በባህር ዳር ከተማ የሚገኘው የፈለገ ሕይወት ስፔሻላይዝድ ሪፈራል ሆስፒታል የሜዲካል ኦክስጅን ማምረቻና ማከፋፈያ ማዕከል ተመረቆ ነበር። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ባደረጉት ንግግር ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ “በኢትዮጵያ ደረጃውን የጠበቀ የኦክስጅን አገልግሎት መስጠት ከተቻለ በእርግዝና ወቅት የሚሞቱ 11 ሺህ ሴቶች፣ በተወለዱ የመጀመሪያ ወራቶች የሚሞቱ 60 ሺህ ህፃናትንና በየዓመቱ በሳንባ ምች የተነሳ የሚሞቱ 30 ሺህ ህፃናትን መታደግ ይቻላል” ብለው ነበር።
በወቅቱ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ዶክተር አንባቸው መኮንን ደግሞ፦ “ማዕከሉ በኦክስጅን አገልግሎት እጥረት ምክንያት ረጅም ዕድሜ መኖር እየቻሉ በአጭር የሚቀጩ ኢትዮጵያውያንን ህይወት ለመታደግ የሚያስችል ነው” ሲሉ ተናግረው ነበር። ከሁለት ወር በኋላ ዶ/ር አንባቸው ኦክስጅኑን ሳይስቡ በገዳይ አብይ ተረሸኑ። በወቅቱ የጤና ሚኒስትር የነበሩትም ዶክተር አሚር አማን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ፣ ሳልትስ ፕሮጀክት፣ ጂኢ ፋውንዴሽንና ግራንድ ቻሌንጅ ካናዳን ለዚህ ፕሮጀክት መሳካት ላደረጉት ጥረት ምስጋናቸውን በማቅረብ ብዙም ሳይቆዩ ከስልጣናቸው ተሰናብተዋል። ምን የሚይውቁት ነገር ይኖር ይሆን?
ለማንኛውም፤ ይህ ሉሲፈራውያኑ ያስቀመጡት መንግስት 100% የኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን ጠላት ነው። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቻይና በረራውን አሁንም ቀጥሏል፣ የቱርክ አየር መንገድ ወደ አዲስ አበባ የሚበር ሌላው ብቸኛ አየር መንገድ ነው። ቅሌታማ በሆነ መልክ አላግባብ እስር ቤት ውስጥ እንዲገባ የተደረገው ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ፤ “በኢትዮጵያ የኮሮና ቫይረስ የሚያመጣውን 200 ሺህ መቃብሮች እንዲቆፈሩ መንግስት ትዕዛዝ ሰጥቷል” ማለቱ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ምን እየተዘጋጀ እንደሆነ በመንደርተኝነት ቫይረስ ላልተጠቃነው ዜጎች ብዙ የሚጠቁመን ነገር አለ። አብይ አህመድ “አማራ” እና “ትግሬ” የተባሉትን ኢትዮጵያውያንንን በወረርሽና እና ጥይት ሳይጨፈጭፍ እንቅልፍ አይወስደውም። አውሬው በኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ነው ያለው፤ ለዚህም ነው ሉሲፈራውያኑ ስልጣን ላይ አስቀምጠው የሚሸልሙት። ይህን ሁሌ እናስታውስ!
ባለፈው ጊዜ የአሜሪካ ባለሥልጣናት በቨርጂኒያ አካባቢ ያሉትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አብያተ ክርስቲያናትን በየመንገዱ ጸሎተ ዕጣን በማድረስ ማዕጠንት እንዲፈጽሙ መጠየቃቸውንም ያለ ምክኒያት አለመሆኑን እናስታውሰው። እንደሚታወቀው የአሜሪካ ስለላ ተቋም ሲ.አይ.ኤ ዋና መሥሪያ ቤት በቨርጂኒያ ግዛት ነው የሚገኘው።
ለማንኛውም አጋንንቱን እና ጨረሩን ሁሉ ከእኛ የሚያርቁልን ክቡር መስቀሉ፣ ጸበሉ እና እጣኑ ናቸው!
https://www.brighteon.com/42d3cd7d-ac25-443e-b071-742f04c7b72c
____________________________________
Like this:
Like Loading...