Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • June 2023
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  2627282930  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ማህተብ’

የእግዚአብሒር ድንቅ ሥራ | በድጋሚ ሕፃኗ ማህተብ አሥራ ተወለደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2020

ትክክለኛዋ እምነት በተዓምር፣ በማርያም መቀነት / በቀስተ ደመና የታጀበች እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ አድዋ ዘምታ ጊዮርጊስ ድል ያደረገላት፣ መከላከያ ሚንስትሯ ጊዮርጊስ የሆነ፣ ጳጳሳቷ ለአገር የሞቱ፣ አንድነት የምትሰብክ፣ የድኾች መጠጊያ፣ ፀበሏ የሚፈውስ፣ እምነቷ የሚፈውስ፣ ደመራዋ የሚያምር፣ ጥምቀቷ የሚያምር፣ አፅዋማቷ የሚያምሩ፣ ሥርዓቷ፣ መጻሕፍቷ፣ ገዳማቷ፣ ውቅር ዓብያተክርስቲያናቷ፣ የካህናቱ ዝማሬው፣ ቅኔው፣ ማሕሌቱ፣ ቅዳሴው፣ አለባበሳችን ፥ ሁሉ ነገራችን እንደ ኦርቶዶክሶች የሚያምር የለም።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , | Leave a Comment »

ጂሃድ በደቡብ ኢትዮጵያ | መስቀል እና ማህተብ ከአንገታችሁ ካልበጠሳችሁ ወደ ትምህርት ቤት አትገቡም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 14, 2020

አንገታችን ላይ ያለው መስቀል እና ማህተብ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ነን !!!

24/22 ሠፈር ባለፈው ሳምንት በግራኝ አህመድ ፖሊሶች የተፈጸሙትን ጽንፈኛ የግዳይ ተግባራት የተቃወሙ አባቶች በፖሊስ መታሰራቸው ይታወቃል።

በህገአልባው መንግስት የአሸባሪ አካል በተፈጸመዉ ነገር ሁሉ እጅግ ማዘናቸው አባቶች ተናግረዋል።

የታሳሪ አባቶች ስም ዝርዝር፦

1-ንቡረ ዕድ አባ ዮሐንስ የክፍለ ከተማው ቤ/ክ ስራ አስኪያጅ

2-/ አዕላፍ ቀሲስ ስንታየሁ ይግዛው የመስራች ኮሚቴዉ ሰብሳቢ

3-/ መዊዕ ቀሲስ እንዳለዉ ደምሴ የመስራች ኮሚቴው ጸሐፊ

4-ቀሲስ ፍቃዱ ፀጋ

5-/ር ኤልያስ አዳሙ

6-አቶ ሞላ ፍቃዱ

7-አቶ ጣዕመ ተኬ

8-አቶ ዮናስ ገብረ እግዚአብሔር

+_________________________________+

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የሰይጣን ምልክት 666 ነው ፥ የክርስቶስ የሆኑት ደግሞ ባንገታቸው ላይ ያለው ማሕተብ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2019

ትክክለኛዋ እምነት በተዓምር፣ በማርያም መቀነት / በቀስተ ደመና የታጀበች እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ አድዋ ዘምታ ጊዮርጊስ ድል ያደረገላት፣ መከላከያ ሚንስትሯ ጊዮርጊስ የሆነ፣ ጳጳሳቷ ለአገር የሞቱ፣ አንድነት የምትሰብክ፣ የድኾች መጠጊያ፣ ፀበሏ የሚፈውስ፣ እምነቷ የሚፈውስ፣ ደመራዋ የሚያምር፣ ጥምቀቷ የሚያምር፣ አፅዋማቷ የሚያምሩ፣ ሥርዓቷ፣ መጻሕፍቷ፣ ገዳማቷ፣ ውቅር ዓብያተክርስቲያናቷ፣ የካህናቱ ዝማሬው፣ ቅኔው፣ ማሕሌቱ፣ ቅዳሴው፣ አለባበሳችን ፥ ሁሉ ነገራችን እንደ ኦርቶዶክሶች የሚያምር የለም።

ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ወንድማችን!

+______________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ማሕተቡን አሥራ የተወለደችው ሕፃን እናት ሚስጥሩን ይፋ አደረገች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019

ለኢትዮጵያውያን ክብራቸው፣ ኩራታቸውና ደስታቸው ማሕተባቸው እንጂ በደም የተቀባው የኖቤል ሜዳሊያና የአይ.ኤም.ኤፍ ዶላር አይደለም። ከእነ ማሕተቡ መወለድ የበለጠ ፀጋ አለን?

ነፍሳቸውን የሸጡት ሜዲያዎችና እንደ እስስት ተለዋዋጪዎቹ የማሕበራዊ ድህረገጽ ተዋንያዮች ስለ እነ ገዳይ አብይ የቱርክ ድራማ ሌት ተቀን ከመለፈፍ ይልቅ ለራሳቸው ሲሉ ስለ ልጃችን የማሕተብ ተዓምር በማውሳት የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ያለማቋረጥ ማወደስ ቢችሉ ይመረጥ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ አብዛኛዎቹ ሜዲያዎች በአውሬው እጅ ውስጥ ገብተዋል። ስለዚህ፡ ምስክራችን ከላይ ብቻ ነው!!!

የዚህች መልአክ የመሰለች ሕፃን የማሕተብ ተዓምር ዜና የበሰረበት ወቅት ልክ ገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማቱን ከሚቀበልበት ወቅት ጋር መገናኘቱ ያለምክኒያት አይደለም፤ ሰውየው ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አንዱ እንደሆነ 100% እርግጠኛ ነኝ፤ ስለዚህ፡ በተፈጥሯዊው ማሕተብ በኩል እግዚአብሔር እጅግ በጣም ትልቅ የሆነ መልዕክት እያስተላልፍልን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ ፣ ዓይን ያለው ይመልከት፣ ላልደረሰው ያድርስ፡ ለ አስራ ሁለት ሩብ ጉዳይ ሆኗል!

+ ማተብሽን ፍች በጥሽው ቢሉኝ+

እኔስ ከነ አንገቴ ውሰዱት አልኩኝ

ፊተኛ ነንና አንዳንሆን ኋላኛ

ህዝቤ ተነቃቃ ተነስ አትተኛ

ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኽት

የተዋህዶ ልጆች አሁነ ነው ሰዓቱ

አይተን እንዳላየን ስንቱን አሳልፈናል

የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል

አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር

+ይገለጥ ይታወጅ የተዋህዶ ሚስጢር+

ክርስቲያን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው!

+____________________________+

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አውሬው መንግስት በቤተ ክርስቲያን ላይ እያካሄደ ያለው ጦርነት ተፋፍሞ ቀጥሏል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019

ሰሞኑን አባ ዘወንጌልን በተመለከተ አንዳንድ ሕልሞች ይታዮኝ ነበር። ሕልሞቹን ለማስታወስ እየታገልኩ ነው። አባታችን የጠቆሙን ነገሮች ሁሉ አንድ በአንድ በመፈጸም ላይ ናቸው።

አባታችን አባ ዘወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦

ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”

አዎ! አውሬው ጦርነቱን አስቀድሞ በማካሄድ ላይ ያለው የቤተ ክርስቲያን በር በሆኑት በሰባቱ ምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን ላይ ነው፦

. ምሥጢረ ጥምቀት
. ምሥጢረ ሜሮን
. ምሥጢረ ቁርባን
. ምሥጢረ ክህነት
. ምሥጢረ ተክሊል
. ምሥጢረ ንስሐ
. ምሥጢረ ቀንዲል

መጀመሪያ በቁርባን(ሕብስትና ወይን / ስጋውና ደሙ) ፣ ቀጥሎም በጥምቀት ላይ ነው የዘመቱት። በኢትዮጵያ የእንጀራና ዳቦ መጋገር ባሕል ባልተለመደ መልክ የአሕዛብ ዳቦ ቤቶች በብዛት እየተከፍቱና በየትምህርት ቤቱ ለሕፃናቱ ዳቦና ማርማላታ እያጎረሷቸው መሆናቸውን እንዲሁም ዓብያተ ክርስቲያናት ባሕረ ጥምቀትን በመነጠቅ ላይ መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው።  የሰው ልጅ ከውኃና ከመንፈስ ቅዱስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ እንደማይችል ምቀኛው ጠላታችን ዲያብሎስ አጠንቅቆ ያውቃልና።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የእግዚአብሔር ሥራ ድንቅ ነው | በማህተብ ምክኒያት መሀመዳውያኑ አንገት በመበጠሳቸው ሕፃኗ ከነማህተቧ ተወለደች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2019

በእውነት በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም በመድኃኔ ዓለም ዕለት ነው ሕፃኗ የተወለደችው። የአብ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው! እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን!

[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፩፥፭]

በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ።

በአንገቷ ልዩ ምልክት ያሰረች ሕፃን ተወለደች::

በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዳንግላ ወረዳ በአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአንገቷ ላይ ልዩ ምልክት ያሰረች ህፃን መወለዷ ተገለጸ፡፡

የአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አዋላጅ ነርስ እውነቱ አብየ እንደገለፁት ጥቅምት 27 ቀን 212.ም ከሌሊቱ 8፡ዐዐ አካባቢ በውፍታ ዳጢ ቀበሌ ነዋሪ ወይዘሮ ጥሩወርቅ አብነት በአንገቷ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች የሚያደርጉትን የማተብ ምልክት በአንገቷ ያሰረች ሕፃን መውለዳቸውን ተናግረዋል።

ሕፃኗ ስትወለድ 3 ኪሎ ግራም የምትመዝን ስትሆን አሁን ላይ ሕፃኗም ሆነ እናቷ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡

የሕፃኗ እናት ወይዘሮ ጥሩወርቅ አብነት ስትወለድ ክስተቱ አስደንግጦኝ ነበር፤ አሁን ግን ልዩ ማተብ አድርጋ የተወለደች ሕፃን ልጅ እናት ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝብለዋል፡፡

ምንጭ፦ ዳንግሌላ ወረዳ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን

________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያውያን ከቤታቸው መውጣት ፈርተዋል | መሀመዳውያን ማህተብ ያደረጉ ክርስቲያኖችን እያሳደዱ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2019

እውነተኛው የእስልምና ገጽታ ይህን ይመስላል። ጊዜው የዋቄዮአላህ ልጆች ነው።

በአንዲት ሃገር የሙስሊሞች ቁጥር ከ30% በላይ ሲሆን እና ስልጣኑንም የጨበጡና ኃይሉን ያገኙ ሲመስላቸው ክርስቲያኖችን በዚህ መልክ ማሳደድና ማንገላታት ይጀምራሉ። ይህ ለ1400 ዓመታት ያህል በመላው አለም የታየ ነው፤ የቤተክርስቲያን ታሪክ ይህንኑ ነው የሚያስተምረን፤ አዲስ ነገር የለም።

በኢስላሞች እጅ ሰማዕትነትን የተቀበሉ ሰማዕታት የተደረጉ ጥናቶችና ቆጠራዎች እንደሚያሳዩት ከሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ ከነቢያቸው መሀመድ ዘመን ጀምሮ በኢስላሞች እጅ በጂሃድ እንቅስቃሴ የተገደሉ የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ቁጥር ከ270 ሚሊዮን በላይ ነው፡፡ ይህንም የሚያደርጉት እርኩሱ ቁርአን በግልጽ ስለሚያዛቸው ነው።

በቁርአኑ ውስጥ የመሀመድ አምላክ እስላም ባልሆኑት ሰዎች ልብ ውስጥ ሽብርን እንደሚነዛባቸው ነው የተነገረው፡፡ (ቁርአን 8:12፣ ቁርአን 8:57፟፣ ቁርአን7:4 ፣ ቁርአን 8:67፣ ቁርአን 33:26 & ቁርአን 59:2.) ነቢያቸው መሀመድ ለተከታዮቹም አስረግጦ የነገራቸው ገነት ሽብርን መሠረት ባደረገ ጎራዴ (ሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን ነው፡፡(ሳሂ ሙስሊም 41204681)(ሳሂ ቡኻሪ 45173)

ነቢያቸው መሀመድ ጀነት በጎራዴ (በሰይፍ) ጥላ ስር መሆኗን አስረግጦ ስለመናገሩ የሐዲሱ መጽሐፋቸው ምስክር ነው፡፡ ይህም ማለት ያለ ጂሃድ ጀነት አይገባም ማለት ነው፡፡ ቁርአኑም ይህንን ነው የሚያረጋግጠው፡፡ ስለዚህ መሀመድ እንዳለው አሸናፊ (ባለድል) የሆነው በሽብር ከሆነ፣ አላህም እርሱን በማያምኑት ሰዎች ልብ ውስጥ ሽብርን ከነዛ፣ ገነትም በሰይፍ ጥላ ሥር ከሆነች ማለትም ያለ ሰይፍ የማትወረስ ከሆነች አሕዛብ በክርስቶስ ያመኑ ክርስቲያኖችን ለምን ይገድላሉ?” የሚለው ጥያቄ አሁን መልስ አግኝቷል ማለት ነው፡፡ ቀጥሎ የተጠቀሱት የቁርአን መመሪያዎች በደንብ ስናያቸው ደግሞ ጉዳዩ የበለጠ ግልጽ ይሆናል፡፡

ጂሃድየእስልምናን እምነት ማስፋፊያ ብቸኛው መንገድ!

ባገኛችሁባቸውም ስፍራ ሁሉ ግደሉዋቸው፤ ከአወጡአችሁ ስፍራ አውጡዋቸው፤ መከራም ከመግደል ይበልጥ የበረታች ናት፡፡” (ቁርአንሱረቱ አልበቀራህ 2191፡፡)

የተከበሩትም ወሮች (ረመዳን) ባለቁ ጊዜ አጋሪዎቹን (ኢስላም ያልሆኑትን) በአገኛችሁባቸው ስፍራ ግደሉዋቸው፤ ያዙዋቸውም፤ ክበቡዋቸውም፤ ለእነሱም መጠባበቅ በየመንገዱ ተቀመጡ፡፡” (ቁርአንሱረቱ አልተውባህ 95፡፡)

እነዚያ አላህንና መልዕክተኛውን የሚዋጉ፣ በምድርም ላይ ለማጥፋት የሚተጉ ሰዎች ቅጣት መገደል ወይም መሰቀል ወይም እጆቻቸውንና እግሮቻቸውን በማፈራረቅ መቆረጥ ወይም ከሀገር መባረር ነው፡፡ ይህ ለርነሱ በቅርቢቱ ዓለም ውርደት ነው፣ በመጨረሻይቱም ለነርሱ ከባድ ቅጣት አላቸው፡፡ሱረቱ አልማኢዳህ 533፡፡

በጣም የሚያሳዝነው እና የሚገርመው ሌላ ነገር፤ ተዋሕዶ ካህናትና ምዕመናን በታረዱበት፣ ዓብያተክርስቲያናት እንደ ችቦ በእሳት በጋዩበት ማግስት፤ ለክርስቶስ ተቃዋሚውና ለክርስቲያኖች ገዳይ ሃሰተኛው ነብይ መሀመድ የልደት ቀን እንኳን አደረሳችሁ!” ለማለት የሚደፍሩ ተዋሕዶ ነንባይ ወገኖች መኖራቸው ነው። ከፍተኛ ቅሌትና ውርደት እንደሆነ ለማወቅ እንዴት ተሳናቸው? በራሳቸውና በቤተሰቦቻቸው ካለደረሰ በቀር ሁሌ በዓል?! ክርስቶስን ቢያስደስቱ ወይስ የተቃዋሚውን ዘሮች ቢያስደስቱ ደስ የሚላቸው?

_________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: