Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2020
የዋቄዮ–አላህ ጅራፍ እራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሀል። የአመጽ ወኔ መቀስቀስና ድምጻቸውን ከፍ ማድረግ የሚገባቸውማ የተዋሕዶ ልጆች መሆን ነበረባቸው። ግን ፀጥ ማለቱን በመምረጣቸውና የሚጮኽላቸውም አካል ባለማግኘታቸው አሳዳጅ እና ገዳይ ጠላቶቻቸው ሁሉንም ነገር ገለባብጠው ሲጮሁና ሲያለቃቅሱ ይሰማሉ። ወኔ ጠለፋ፣ ሀሞት ሠረቃ ማለት ይህ ነው!
ግን ሰማን፤ የመሀመዳውያኑን ብልግና የተሞላበት አነጋገር?! አዎ! ተሸፋፍነን እንጸድቃለን እያሉ እንኳን መርዝ ነው ከአፋቸው የሚወጣው፤ ልክ እንደ ኮብራ እባብ!
“በክፉ ሰዎች አመጽ ምክንያት ሳይሆን፤ ጥሩ ሰዎች ፀጥ ከማለታቸው የተነሳ ዓለም ብዙ መከራ ይቀበላል።”
“The world suffers a lot, not because of the violence of bad people, but because of the silence of good people.“
__________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሙስሊሞች, ሚኒሶታ, ሰልፍ, ተቃውሞ, አሜሪካ, ኢትዮጵያውያን, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዝምታ, ዲያስፐራ, ጥላቻ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 27, 2020
ባለፈው ኃሙስ በሚኒሶታ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ነው ይህ ቅሌታማ የሆነ ነገር የታየው። “ቦቅቧቃ!” ሲሉት ይሰማል።
ጠላት እያፈናቀለ፣ እያስራበ፣ በበሽታ እያስልከፈ፣ እየደበደበ፣ እያረደና እየጨፈጨፈ ነው “ኢትዮጲያዊ ነኝ” የሚለው ወገን ግን ለመተንፈስ እንኳን ድፍረቱን ተነጥቋል። እነዚህ ሰዎች እነማን ናቸው? ሰው ምን ነክቶት ነው በጀነሳይድ ወቅት ለጨፍጫፊው “ዐቢይ ፣ ዐቢይ” እያለ የሚጮኽለት? ገዳዩ ጂኒ ዐቢይ አሁን ዲያስፖራው ውስጥም ሰርጎ በመግባት ላይ ነውን?
በእውነቱ በጥቅም የተሸጠና ነፍሱን የሸጠ ሰው የበዛበት ዘመን ላይ ነን። ለነገሩም ጂኒው ዐቢይ እንዲህ ብሎ ጽፎ ነበር፦
“….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው“
________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: ሚኒሶታ, ሰልፍ, ተቃውሞ, ኢትዮጵያውያን, ዐቢይ አህመድ, ዲያስፐራ, ድጋፍ | Leave a Comment »