አለመታደል ሆኖ ልፍስፍስ፣ አሳፋሪና ቅሌታም ትውልድ በአገራችን በቅሎ ነው እንጂ በአረመኔው በግራኝ አብዮት አህመድ ላይ አመጽ መቀስቀስና ይህን አውሬውም የሚጠርግ “ኢትዮጵያዊ” ሠራዊት ልክ ገና እነ ኢንጂነር ስመኘውን እንደገደላቸው መነሳሳት ነበረበት።
❖ በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል
በሁለቱ እህታማሞች እና ጥንታውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት፤ በአርሜኒያ እና ኢትዮጵያ ተመሳሳይ ክስተት ጎን ለጎን መታየቱ በአጋጣሚ አይደለም። ውጊያችን የክርስቶስ ተቃዋሚው ከሚመራቸው ከመንፈሳዊ ኃይላት ጋር ነው!
ባለፈው መስከረም የሃገራችን አዲስ ዓመት መግቢያ ላይ በክርስቶስ ተቃዋሚዋ የምትመራዋ ሙስሊም አዘርበጃን በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ ጦርነት ከፈተች። አርሜኒያ የቱርኮችን ድሮኖች በመጠቀም በናጎርኖ ካራባኽ የሚገኙትን ጥንታውያኑን ክርስቲያኖች ጨፈጨፈች፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱንና ገዳማቱን አፈራረሰች።
የባለሃብቱ ጆርጅ ሶሮስ ወኪል የሆነው የአርሜኒያው ጠቅላይ ሚንስትር ኒኮል ፓሺንያን በአርሜኒያ እና አዘርበጃን መካከል በተፈጠረው ጦርነት ልክ እንደ ግራኝ ክህደት የተሞላበት “የሰላም ስምምነት” በመፈረሙ አገሪቷ ላለፉት ሳምንታት በከፍተኛ የተቃውሞ ማዕበል ላይ ትገኛለች። አርሜኒያውን፤ ጀግኖች!
ኢትዮጵያውያን ኢንጂነር ስመኘው ሲገደል፣ እነ ጄነራል አሳምነው ሲገደሉ፣ በኦሮሚያ ሲዖል ኢትዮጵያውያን ሲታገቱ፣ ሲጨፈጨፉና ሲፈናቀሉ አራት ኪሎ ያለውን ቤተ ፒኮክ እና ፓርላማ እንዲህ መውረር ነበረባቸው። ይህን ሳያደርጉ ስለቀሩ ነው አሁን እባቡ ዐቢይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ለጀመረው ጥቃት የእሳት ማገዶ እያደረጋቸው ያለው። ግራኝ የሰበሰባቸው ወታደሮች በብዛት ወደ ሱዳን እየሸሹ እንደሆነ ዜናዎች እየወጡ ነው። በዘመነ ኮሮና እንደገና ስደት? አሳዛኝ ነው! የዚህ ‘ጦርነት’ ቀስቃሽ በእብሪት የተወጠረውና ለድርድር አልቀመጥም ያለው ግራኝ መሆኑን አንርሳው።
👉 የክርስቶስ ተቃዋሚ = ቱርክ = ቀዳማዊ ግራኝ አህመድ = ዳግማዊ ግራኝ አህመድ
ቱርክ በአርሜኒያውያን ላይ ድሮኖቿን እንደተጠቀመችው ግራኝም የመጀመሪያውና ዙር የድሮኖች ጭፍጨፋ በባቢሎን ኤሚራቶች አማካኝነት ከተጠቀመ በኋላ አሁን ወደ ክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ፊቱን አዙሮ ድሮኖችን በመለመን ላይ ይገኛል። ይገርማል፤ እንድምናየውና እንደምንሰማው ከሆነማ ኤሚራቶችና ቱርኮች የጠላትነት ስትራቴጂ የሚከተሉ “ተፎካካሪዎች” መሆን ነበረባቸው።
እኔ ኢትዮጵያን የሚጠላው ሰይጣን ብሆን ኖሮ ልክ አሸባሪው አብዮት አህመድ አሊ እየሠራውን ያለውን ሥራ ሁሉ ነበር የምሠራው። የዚህ ቆሻሻ ተልዕኮ ኢትዮጵያን መደቆስና ማፈራረስ፣ ኢትዮጵያውያን ማዋረድና ለባርነት ማጋለጥ ነው። ከአል–ሲሲ ጋር በሶቺ ሲገናኝ ሩሲያ የአደራዳሪ ፍላጎት እንዳላት ፕሬዚደንት ፑቲን ፈቃደኝነታቸውን አሳይተው ነበር፤ ነገር በማግስቱ ፊቱን ወደ አሜሪካ አዙሮ ኢትዮጵያ ከሩሲያም ከአሜሪካም ድጋፍ እንዳታገኝ አደረጋት። ተመሳሳይ ክስተት በእህት ክርስቲያን አገር በአርሜኒያም እያየን ነው፤ የአርሜኒያው መሪ ልክ እንደ አብዮት አህመድ አሊ የባለሀብቱ ጆርጅ ሶሮስ ምልምል ስለሆነ አርሜኒያን ከሩሲያ በማራቅ ወደ አሜሪካ መጠጋቱን መረጠ፤ በዚህም ሩሲያን አስኮረፈ። አሁን ከአዘርበጃን ጋር ጦርነቱ ሲቀሰቀስ አርሜኒያ የሩሲያንንም የአሜሪካንንም ድጋፍ ለማግኘት አልተቻላትም። አባታችን አባ ዘ–ወንጌል በአንድ ወቅት እንዲህ ብለውን ነበር፦“ኢትዮጵያን በዚህ ወቅት እያስተዳደሯት ያሉት ጠላቶቿ ናቸው!”
በሉሲፈራውያኑ ጆርጅ ሶሮስ እና ባራክ ሁሴን ኦባማ እንዲሁም በአረቦች ድጋፍ የሚንቀሳቀሱት አብይ አህመድ እና ጀዋር መሀመድ ሁሉንም አብረው እንደሚያንቀሳቅሱና ሁሉንም ነገር በቅደም ተከተል እያዘጋጁ እንደሆነ ሚነሶታን ጠይቁ። የተዋሕዶ ልጆች ሆይ፡ በእነ ጀማል እና መሀመድ የሚመራው ሠራዊት አሁን ወደ ኦሮሚያ ወደተሰኘው ክልል ወታደሮች እልካለሁ ቢል አትመኑት፣ “ቤተክርስቲያንን እራሳችንን እንጠብቃለን!” ብለን መነሳሳት ስንጀምር ደንግጠው ነው፣ ማዘናጊያ ነው፤ በደሉ ሁሉ ለአንድ ዓመት ያህል ያለማቋረጠ ተፈጽሟል፤ ሠራዊቱን ሊያጠነክሩት የሚችሎትን ጄነራሎች አንድ ባንድ ገድሏል፤ ስለዚህ ዐቢይ አህመድና የጂሃድ ቡድኑ ከስልጣን መወገድ ይኖርበታል። አለቀ!
👉 ዘመነ ክህደት፤ ዘመነ ባንዳ!
ሲ.አይ.ኤ ስልጣን ላይ ያወጣሃል፣ ተቃዋሚ ይፈጥርሃል ከስልጣን ያወርድሃል ፣ ይገድልሃል፤
አበበ ገላው፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ፕሮፈሰር አልማርያም፣ ብርቱካን ሚደቅሳ፣ አይሻ መሀመድ፣ ዳንኤል ክብረት፣ ዘመድኩን በቀለ፣ ደብረጺዮን ገብረ ሚካኤል፣ ደመቀ መኮንን፣ ጀዋር መሀመድ፣ ለማ መገርሳ፣ አብይ አህመድ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሁሉም ታሪካዊቷን መንፈሳዊት ኢትዮጵያን ለምጉዳት ነፍሳቸውን የሸጡና የ666 ቺፕሱን ያስቀበሩ ስጋውያን የሲ.አይ.ኤ / CIA ቅጥረኞች ናቸው! ሌሎችም አሉ! አዎ! “ኢሳት” “ኢትዮ360” ወዘተ ከመጀመሪያቸው ጀምሮ በእነ ሄንሪ ኪሲንጀርና በሲ.አይ.ኤ የሚደገፉ ከእንሽላሊቱ ባለሃብት ጆርጅ ሶሮስ ድጎማ የሚያገኙ ሜዲያዎች ናቸው። ሌሎችም ብዙዎች ተቋማት፣ ሜዲያዎችና ግለሰቦች አሉ!
__________________________