Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 19, 2022
💭 ዋው! አሁንማ አፋቸውን እንዲህ ቶሎ ቶሎ እያስከፈተልን ነው፤ ሁሉም ስለሁሉም ነገር ዘርግፈው በግልጽ እየነገሩን ነው። ተመስገን!
😈 ቢል ጌትስ፤ “በሚያሳዝን ሁኔታ ኦምክሮን መላው ዓለምን እንዳንከትብ ከለከለን/አሸነፈን – በየ ስድስት ወሩ ክትባቶች መፍጠር አለብን።
ወስላታው ቢል ጌትስ በእርግጥ እየነገረን ያለው፡- “ኦሚኮርን ህዝቡን እንደ ተፈጥሮ ክትባት ሆኖ ከኮቪድ ስላዳነው እናዝናለን።”… በንግግሩ ላይ፤ “በሚቀጥለው ጊዜ፣ በሚቀጥለው ጊዜ” የሚሉትን ቃላት ደጋግሞ ሲናገር ይደመጣል። “ሌላ ወረረሽኝ እና ክትባት ቶሎ ቶሎ መፍጠር አለብን” ሊለን ፈልጎ ነው። ዋው!አረመኔዎች!
ቢል ጌትስ፣ ኢለን ማስክ፣ ጄፍ ቤዞስ፣ ማርክ ዙከርበርግ፣ ላሪ ኤሊሰን ፣ አንቶኒ ፋውቺ… ለእነዚህ ኔፊሊሞች፣ የወደቁ መላእክት እና የውጭ ዜጎች ተጠንቀቁ!!!
He’s actually telling us: “Sadly Omicorn Naturally Vaccinated the Public”…. He says “next time” a few times.
😈 Gates, Musk, Bezos, Zuckerberg, Ellison, Fauci… Watch out for these Nephilim, Fallen Angels, and Aliens!!!
________
________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: ህዋስ, ሉሲፈር, ሕፃናት, መንግስት, ሙከራ, ማስገደድ, ማጭበርበር, በሽታ መከላከያ, ቢል ጌትስ, ነቀርሳ, አፍሪቃ, ኢትዮጵያ, ክትባት, ኮሮና ቫይረስ, ኮቪድ-19, ወረርሽኝ, የልብ ጥቃት, የሕዝብ ቁጥር ቅነሳ, የሕይወት ቅንጣት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ዲ.ኤን.ኤ, ዶክተሮች, ጤና, Bill Gates, Cancer, Children, Corona, Coronavirus, Covid, COVID19, Depopulation, DNA, Genocide, Health, Heart Attack, Immunity, Mandate, mRNA, Vaccination, Vaccine, Vax | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 24, 2020
የኮቪድ-19ን ክትባት ለመሞከር ደቡብ አፍሪቃ የመጀመሪያዋ አፍሪቃዊት አገር ሆነች። ስምንት “ጥቁሮች” ክትባቱን እንደ ከብት እንዲቀበሉ ተደርገዋል።
የሚገርም ነው፤ ለማምረት እስከ አምስት ዓመት የሚወስደው ከትባት እንዲህ በአጭር ጊዜ ውስጥ መገኘቱ። ደግሞ እኮ የእንግሊዙ ኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ነው ያመረተው። ይህ ምን ማለት ነው?
ወይ
- 👉 ማታለያ ነው
- 👉 ይህ ቫይረስ ሆን ተብሎ የተለቀቀ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ነበራቸው እናም ቀድሞውንም ክትባቱን አዘጋጅተውታል፡፡
ሌላ አማራጭ የለም።
ነገሮች ሁሉ ወደ ሌላ አፍሪቃ አገራት ከመወሰዳቸው በፊት ሁሌ ደቡብ አፍሪቃ ናት አስቀድማ የምታስተዋውቀው። የተበከሉት ምግቦችና መጠጦች፣ አለባበሱ፣ ሙዚቃው፣ ክትባቱ፣ ኢች.አይ.ቪው፣ ግብረ–ሰዶማዊነቱ፣ ሌብነቱ፣ ግድያው ሁሉም በደቡብ አፍሪቃ በኩል ነው የሚመጡት። በደቡብ አፍሪቃ ለእነዚህ ነገሮች ተጋላጭነት ያላቸው ደግሞ ጥቁሮቹ ናቸው። ጥቁሮቹን አንድ በአንድና ቀስ በቀስ እየጨረሷቸው ነው።
በእኛም ሃገር የተቀመጠው የአህዛብ መስተዳደርም ክትባቱን ሆነ የተበከለውን ምግብና ግብረ–ሰዶማዊነቱን ሁሉ ያለምንም ማመንታት እንደሚቀበለው የሚያጠራጥር ነገር አይደልም። በናይጄሪያ የአህዛብ መንግስታቸውን የሚቃወሙት የፖለቲካ ፓርቲዎች ቢል ጌትስ በአፍሪካ የግዳጅ ክትባትን ለማካሄድ የ 10 ቢሊዮን ዶላር ጉርሻ ለመስጠት ቃል መግባቱን በማጋለጥ ይህን የኮቪድ-19 ክትባት ወደ አገራቸው እንዳይገባ አድርገዋል። ይህን ቪዲዮ እንመልከተው፦
EXPOSED!!! Bill Gates Offered $10 billion Bribe For Forced Vaccination In Africa
በኢትዮጵያ ክትባቱን የሚጀምሩ ከሆነ፤ “ተቃዋሚ ፓርቲና ሜዲያ” የሚባል ነገር የለምና፤ ሕዝቡ እራሱ ሃላፊነቱን ወስዶ በቆራጥነት በመነሳሳት የአራት ኪሎ ቤተ መንግስትን በሩ ላይ የተተከሉትን ፒኮኮች እንደ ችቦ በመለኮስ የማቃጠል ሙሉ መብት አለው።
አይይ! ዶ/ር ቴዎድሮስ ለዚህ መመረጥዎትን አስቀድመን ተናግረናል፤ እንደው አሁን ይህን ክትባት ወደ አገራችን የሚያስገቡ ከሆነ ከዐቢይ አህመድ ጋር በአንድ ጆንያ ተጠቅልለው ወደ ገሃነም እሳት እንደሚጣሉ ከወዲሁ ይወቁት!
__________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: ሉሲፈር, መንግስት, ሙከራ, ቢል ጌትስ, አፍሪቃ, ክትባት, ኮሮና ቫይረስ, ኮቪድ-19, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ደቡብ አፍሪቃ | Leave a Comment »