The Great Sir Peter Ustinov who was of Russian, Polish Jewish, German and Ethiopian descent would tell China:
„Please remove the copy of your ugly ‘TPLF flag’ from Axum Zion.”
የራሺያ፣ የፖላንድ, የአይሁድ፣ የጀርመን እና የኢትዮጵያ ዝርያ ያለው ታላቁ ሰር ፒተር ኡስቲኖቭ ለቻይና እንዲህ ይላት ነበር፡-
“እባክሽ ያን ቅጂሽንና አስቀያሚ ‘የህወሃት ባንዲራ’ ከአክሱም ጽዮን ላይ አንሽው!።”
“My half-Ethiopian grandmother would tell me the story of the crucifixion when I was a child on her knee„ Peter Alexander Freiherr von Ustinov
“ግማሽ ኢትዮጵያዊቷ አያቴ ገና ልጅ እያለሁ በጉልበቷ ላይ ቁጭ አድርጋኝ ስለ ጌታችን ስቅለት ትነግረኝ ነበር” ፒተር አሌክሳንደር ባሮን ቮን ኡስቲኖቭ
አክሱም ጽዮናውያን መስቀሉንና የጽዮንን ቀለማት ያሸበረቀውን የጽዮንን፣ የንጉሠ ነገሥት ዮሐንስ ሰንደቅ ይዘው ቢወጡ/ቢዘምቱ ኖሮ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንኳን አውሬው የኦሮሞ አገዛዝ መላዋ ዓለም በተንቀጠቀጠች ነበር። ወገኖቼ እንዴት ነው ይህን ማየት የተሳናቸው!? ይህ እርኩስ የቻይና/ሉሲፈር/ሕወሓት ባንዲራ እኮ የሕዝቤን ደም እየጠጣ ነው! የቤተ ክርስቲያን አባቶች ይህን እንዴት ማየት ተሳናቸው? ብጹዕነታቸው በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ሊናገሩ በተገባቸው ነበር እኮ። ምን እየጠበቁ ነው? የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያለውን ሕዝባችንን የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ደቡባውያን “ምርኮኞች” ለመተካት እየሠሩ እኮ ነው! የዓለም አቀፍ ሜዲያዎችና ማህበረሰቡም እኮ ስለ ምርኮኞች መያዝና መፈታት ወይንም እንክብካቤ ማግኘት አንዴም ትንፍሽ ብለው አያውቁም። እየተደረገ ያለውን ነገር በንደብ ያውቁታልና። ለዚህም እኮ ነው የብሪታኒያ + አሜሪካ + ጀርመን መንግስታት፤ በረሃብና ጥይት እየረገፈ ስላለው ሕዝባችን ሁኔታ ሳይሆን፤ “የሰረቃችሁትን ነዳጅ ካልመለሳችሁ ዋ!” ማለት የጀመሩት። ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ! ቆሻሾች ናቸው!
✞✞✞[ትንቢተ ሕዝቅኤል ምዕራፍ ፴፰]✞✞✞
- ፩ የእግዚአብሔርም ቃል ወደ እኔ እንዲህ ሲል መጣ።
- ፪ የሰው ልጅ ሆይ፥ ፊትህን በጎግ ላይና በማጎግ ምድር ላይ፥ በሞሳሕና በቶቤል ዋነኛ አለቃ ላይ አቅናበት፥ ትንቢትም ተናገርበት፥
- ፫ እንዲህም በል። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። የሞሳሕና የቶቢል ዋነኛ አለቃ ጎግ ሆይ፥ እነሆ፥ እኔ በአንተ ላይ ነኝ።
- ፬ እመልስህማለሁ በመንጋጋህም ልጓም አገባብሃለሁ፥ አንተንና ሠራዊትህንም ሁሉ፥ ፈረሶችንና ፈረሰኞችን የጦር ልብስ የለበሱትን ሁሉ፥ ጋሻና ራስ ቍርን ሰይፍንም ያያዙትን ሁሉ፥ ታላቁን ወገን አወጣለሁ፥
- ፭ ፋርስንና ኢትዮጵያን ፉጥንም ከእነርሱ ጋር ጋሻና የራስ ቍርን የለበሱትን ሁሉ፥
- ፮ ጋሜርንና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ በሰሜን ዳርቻም ያለውን የቴርጋማን ቤትና ጭፍሮቹን ሁሉ፥ ብዙዎችንም ሕዝቦች ከአንተ ጋር አወጣለሁ።
- ፯ አንተና ወደ አንተ የተሰበሰቡ ወገኖችህ ሁሉ ተዘጋጁ፥ አንተም ራስህን አዘጋጅተህ አለቃ ሁናቸው።
- ፰ ከብዙ ዘመንም በኋላ ትፈለጋለህ፤ በኋለኛውም ዘመን፥ የዘላለም ባድማ በነበሩ በእስራኤል ተራሮች ላይ ከብዙ ሕዝብ ውስጥ ወደ ተሰበሰበች፥ ከሰይፍ ወደ ተመለሰች ምድር ትገባለህ፤ እርስዋም ከሕዝብ ውስጥ ወጥታለች ሁሉም ሳይፈሩ ይቀመጡባታል።
- ፱ አንተም ትወጣለህ፥ እንደ ዐወሎ ነፋስም ትመጣለህ፤ አንተና ጭፍሮችህ ሁሉ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ምድርን እንደ ደመና ትሸፍናላችሁ።
- ፲ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ነገር ወደ ልብህ ይገባል፥
- ፲፩ ክፉ አሳብንም ታስባለህ፥ እንዲህም ትላለህ። ቅጥርን ወደሌላቸው መንደሮች እወጣለሁ፤ ተዘልለው ወደሚኖሩ፥ ሁላቸው ሳይፈሩ ያለ ቅጥርና ያለ መወርወሪያ ያለ መዝጊያም ወደሚቀመጡ እገባለሁ፤
- ፲፪ ምርኮን ትማርክ ዘንድ ብዝበዛንም ትበዘብዝ ዘንድ፥ ባድማም በነበሩ አሁንም ሰዎች በሚኖሩባቸው ስፍራዎች ላይ፥ ከአሕዛብም በተሰበሰበ፥ ከብትና ዕቃንም ባገኘ፥ በምድርም መካከል በተቀመጠ ሕዝብ ላይ እጅህን ትዘረጋ ዘንድ።
- ፲፫ ሳባና ድዳን የተርሴስም ነጋዴዎች መንደሮችዋም ሁሉ። ምርኮን ትማርክ ዘንድ መጥተሃልን? ብዝበዛንስ ትበዘብዝ ዘንድ ብርንና ወርቅንስ ትወስድ ዘንድ ከብትንና ዕቃንስ ትወስድ ዘንድ እጅግስ ብዙ ምርኮ ትማርክ ዘንድ ወገንህን ሰብስበሃልን? ይሉሃል።
- ፲፬ አንተ፥ የሰው ልጅ ሆይ፥ ስለዚህ ትንቢት ተናገር ጎግንም እንዲህ በለው። ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል ሳይፈራ በተቀመጠ ጊዜ አንተ አታውቀውምን?
- ፲፭ አንተም፥ ከአንተም ጋር ብዙ ሕዝብ ሁላቸው በፈረሶች ላይ የተቀመጡ፥ ታላቅ ወገንና ብርቱ ሠራዊት፥ ከሰሜን ዳርቻ ከስፍራችሁ ትመጣላችሁ።
- ፲፮ ምድርንም ትሸፍን ዘንድ እንደ ደመና በሕዝቤ በእስራኤል ላይ ትወጣለህ። በኋለኛው ዘመን ይሆናል፥ ጎግ ሆይ፥ በዓይናቸው ፊት በተቀደስሁብህ ጊዜ አሕዛብ ያውቁኝ ዘንድ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ።
- ፲፯ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። በእነርሱ ላይ እንደማመጣህ በዚያች ዘመን ብዙ ዓመት ትንቢት በተናገሩ በባሪያዎቼ በእስራኤል ነቢያቶች በቀደመው ዘመን ስለ እርሱ የተናገርሁ አንተ ነህን?
- ፲፰ በዚያም ቀን ጎግ በእስራኤል ምድር ላይ በመጣ ጊዜ መቅሠፍቴ በመዓቴ ይመጣል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
- ፲፱ በቅንዓቴና በመዓቴ እሳት ተናግሬአለሁ። በእርግጥ በዚያ ቀን በእስራኤል ምድር ጽኑ መናወጥ ይሆናል፤
- ፳ ከፊቴም የተነሣ የባሕር ዓሣዎችና የሰማይ ወፎች የምድረ በዳም አራዊት በምድርም ላይ የሚንቀሳቀሱ ተንቀሳቃሾች ሁሉ በምድርም ላይ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ይንቀጠቀጣሉ፥ ተራሮችም ይገለባበጣሉ ገደላገደሎችም ይወድቃሉ ቅጥርም ሁሉ ወደ ምድር ይወድቃል።
- ፳፩ በተራሮቼም ሁሉ በእርሱ ላይ ሰይፍን እጠራለሁ፥ የሰውም ሁሉ ሰይፍ በወንድሙ ላይ ይሆናል፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር።
- ፳፪ በቸነፈርና በደም እፈርድበታለሁ፤ ዶፍም የበረዶም ድንጋይ እሳትና ድኝም በእርሱና በጭፍሮቹ ከእርሱም ጋር ባሉ በብዙ ሕዝብ ላይ አዘንባለሁ።
- ፳፫ ታላቅ እሆናለሁ እቀደስማለሁ በብዙ አሕዛብም ዓይን የታወቅሁ እሆናለሁ፤ እኔም እግዚአብሔር እንደ ሆንሁ ያውቃሉ።
💭 China’s Drought-Stricken Sichuan Jolted by Deadly Earthquake
- At least 46 people killed by 6.8-magnitude earthquake
- Shaking damages houses, triggers landslides and disrupts power
💭 Southwest China Quake Leaves 46 Dead, Triggers Landslides
At least 46 people were reported killed and 16 missing in a 6.8 magnitude earthquake that shook China’s southwestern province of Sichuan on Monday, triggering landslides and shaking buildings in the provincial capital of Chengdu, whose 21 million residents are already under a COVID-19 lockdown.
The quake struck a mountainous area in Luding county shortly after noon, the China Earthquake Networks Center said.
Sichuan, which sits on the edge of the Tibetan Plateau where tectonic plates meet, is regularly hit by earthquakes. Two quakes in June killed at least four people.
The death toll rose to 46 with 16 missing as the search for trapped people continued Monday night, state broadcaster CCTV said.
Earlier, authorities had reported 7 deaths in Luding county and 14 more in neighboring Shimian county to the south. Three of the dead were workers at the Hailuogou Scenic Area, a glacier and forest nature reserve.
Along with the deaths, authorities reported stones and soil falling from mountainsides, causing damage to homes and power interruptions, CCTV said. One landslide blocked a rural highway, leaving it strewn with rocks, the Ministry of Emergency Management said.
Buildings shook in Chengdu, 200 kilometers (125 miles) away from the epicenter. Resident Jiang Danli said she hid under a desk for five minutes in her 31st floor apartment. Many of her neighbors rushed downstairs, wary of aftershocks.
“There was a strong earthquake in June, but it wasn’t very scary. This time I was really scared, because I live on a high floor and the shaking made me dizzy,” she told The Associated Press.
The earthquake and lockdown follow a heat wave and drought that led to water shortages and power cuts due to Sichuan’s reliance on hydropower. That comes on top of the latest major lockdown under China’s strict “zero-COVID” policy.
The past two months in Chengdu “have been weird,” Jiang said.
The U.S. Geological Survey recorded a magnitude of 6.6 for Monday’s quake at a relatively shallow depth of 10 kilometers (6 miles). Preliminary measurements by different agencies often differ slightly.
China’s deadliest earthquake in recent years was a 7.9 magnitude quake in 2008 that killed nearly 90,000 people in Sichuan. The temblor devastated towns, schools and rural communities outside Chengdu, leading to a years-long effort to rebuild with more resistant materials.
👉 Source: Washington Post
______________