Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሙስሊሞች’

በፋሺስዝም እናት ጣልያን እና በልጇ ኦሮሞ በአንድ ሳምንት ተመሳሳይ ጎርፍ | ወረርሽኙ ይከተላል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 20, 2023

💭 ከራሳችን ቀጥሎ ለአገራችን መመሰቃቀልና መቀመቅ ውስጥ መግባት ተጠያቂ ከሆኑ ሃገራት መካከል አንዷን ጣሊያንን ሰማይ እያጠቃት ነው!

  • IMOLA /MLOAI/LOMIA – MELONI – MUSOLINI – ALI
  • ኢሞላ / ሜሎአይ/ሎሚያ – ሜሎኒ – ሙሶሊኒ – አሊ

ከ፹፰/ 88 ዓመታት በፊት ፋሺስት ጣልያን ወደ ኢትዮጵያ ከዘመተች አንድ ዓመት ሞላት። በዓመቱ፡ የጣልያን ፋሺዝም አባት ቤኒቶ ሙሶሊኒ እ.አ.አ በጥቅምት ወር 1936 ዓ.ም ላይ ካሰለጠናቸው የኢርትራ + ጋላ-ኦሮሞ + ኦሮማራ ቅጥረኛ ወታደሮች ጋር አብሮ ኢትዮጵያን ማንበርከኩን ይህ ሁሉ ሰው በተሰበሰበት ያበሠረበትና’ታሪካዊ’ የተባለለትን ንግግር ያሰማው ከዚህችው ከኢሞላ ከተማ ነበር

🔥 Biblical Floods in Oromo and Somali Regions of Ethiopia Leave at Least 45 People Dead

💭 የዋቄዮአላህ እርኩስ መንፈስ ባደረባቸው ኦሮሞ፣ አፋር፣ ደቡብ እና ሶማሌ በተሰኙት ሕገወጥ ክልሎች በደረሰው የመጽሐፍ ቅዱሳዊ የውሃ መጥለቅለቅ/ ጎርፍ አደጋ በትንሹ የ፵፭/45 ሰዎች ህይወት አለፈ፣ ሰላሳ አምስት ሺህ የሚሆኑ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፪]❖❖❖

  • ፩ ታላቅ ምልክትም በሰማይ ታየ ፀሐይን ተጐናጽፋ ጨረቃ ከእግሮችዋ በታች ያላት በራስዋም ላይ የአሥራ ሁለት ከዋክብት አክሊል የሆነላት አንዲት ሴት ነበረች።
  • ፪ እርስዋም ፀንሳ ነበር፥ ምጥም ተይዛ ልትወልድ ተጭንቃ ጮኸች።
  • ፫ ሌላም ምልክት በሰማይ ታየ፤ እነሆም ታላቅ ቀይ ዘንዶ፤ ሰባት ራሶችና አሥር ቀንዶችም ነበሩት በራሶቹም ላይ ሰባት ዘውዶች ነበሩ፥
  • ፬ ጅራቱም የሰማይን ከዋክብት ሲሶ እየሳበ ወደ ምድር ጣላቸው። ዘንዶውም ሴቲቱ በወለደች ጊዜ ሕፃንዋን እንዲበላ ልትወልድ ባላት ሴት ፊት ቆመ።
  • ፭ አሕዛብንም ሁሉ በብረት በትር ይገዛቸው ዘንድ ያለውን ልጅ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ልጅዋም ወደ እግዚአብሔርና ወደ ዙፋኑ ተነጠቀ።
  • ፮ ሴቲቱም ሺህ ከሁለት መቶ ስድሳ ቀን በዚያ እንዲመግቡአት በእግዚአብሔር ተዘጋጅቶላት ወደ ነበረው ስፍራ ወደ በረሀ ሸሸች።
  • ፯-፰ በሰማይም ሰልፍ ሆነ፤ ሚካኤልና መላእክቱ ዘንዶውን ተዋጉ። ዘንዶውም ከመላእክቱ ጋር ተዋጋ፥ አልቻላቸውምም፥ ከዚያም ወዲያ በሰማይ ስፍራ አልተገኘላቸውም።
  • ፱ ዓለሙንም ሁሉ የሚያስተው፥ ዲያብሎስና ሰይጣን የሚባለው ታላቁ ዘንዶ እርሱም የቀደመው እባብ ተጣለ፤ ወደ ምድር ተጣለ መላእክቱም ከእርሱ ጋር ተጣሉ።

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Netanyahu Says Hitler Didn’t Want to Kill The Jews – But a Muslim Convinced Him to Do it

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2023

💭 “ሂትለር አይሁዶችን ለማባረር እንጅ ለመግደል አልፈለገም ነበር ፥ ግን ፍልስጤማዊው ሙስሊም፤ ሙፍቲ አል–ሁሴይኒ ነበር አይሁዶችን እንዲጨፈጭፍ የአሳመነው” ይላሉ የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቢንያም ናታንያሁ።

💭 When we hear Muslims claim that the State of Israel posed threats to the Al-Aqsa Mosque in Jerusalem, our attention should be turned again to Haj Amin al-Husseini, the former Grand Mufti of Jerusalem, a collaborator with Nazi Germany and the leader of Arab Palestinian nationalism before and immediately after World War II. Some historians and, briefly, Israels Prime Minister Netanyahu also attributed to Husseini a significant decision-making role in the Holocaust in Europe.

👉 ከዚህ በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤

# ትግራይ የዘር ማጥፋት ወንጀል | የኖቤል የሰላም ተሸላሚ ጠ / ሚ አሕመድ ጥቁር አዶልፍ ሂትለር?

#TigrayGenocide | The Nobel Peace Laureate PM A. Ahmed = The Black Adolf Hitler?

& መ ☆

👉 የሂትለር መጽሐፍ “ማይን ካምፍ / ትግሌ” = የአብይ አህመድ መጽሐፍ መደመር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 20, 2021

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

France: 5 Muslim Footballers Refuse to Play in Protest Over Wearing LGBT Colors

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 17, 2023

💭 ለፈረንሳይ የእግርኳስ ሊግ የሚጫወቱ አምስት ሙስሊም እግር ኳስ ተጫዋቾች የሰዶማውያንን ቀለሞችን ለብሰው ለመጫወት ፈቃደኞች ባለመሆናቸውከጨዋታ ተሠረዙ።

👉 የሰዶማውያንን ባንዲራ አለመልበሳቸው ጥሩ ነው። ሆኖም ሙስሊሞች እና ግብረ ሰዶማውያን በድብቅ በክርስትና ላይ ጦርነት ለመክፈት አብረው የሚሠሩ ተባባሪዎች ናቸው። ምክንያቱ፤ ምንም እንኳን ሁለቱ ቡድኖች የተለያየ መንገድ ቢኖራቸውም እና እርስ በርስ የሚጠላሉ ቢመስሉም፤ ሃቁ ግን እስላም እና ሰዶማዊነት ሁለቱም ከአንድ የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ የወጡ ናቸው።

👉 It’s fine if they don’t want to wear it. However, Muslims and homosexuals are secretly working together to wage war against Christianity. Although the two groups have different ways and seem to hate each other; But the truth is that Islam and Sodomism both come from the same Antichrist spirit..

💭 Five Muslim football players in France’s top division, the Ligue 1, reportedly refused to play in Sunday’s fixture between Toulouse FC and Nantes in protest over a campaign against homophobia, citing religious views.

According to the Daily Mail, all Ligue 1 and Ligue 2 matches over the weekend had been dedicated to the league’s initiative against homophobia, with the numbers on the back of players’ shirts in rainbow colors.

However, a report by La Depeche du Midi stated that many members of Toulouse’s club did not support the campaign and expressed their refusal to play. The players were named as Zakaria Aboukhlal, Moussa Diarra, Fares Chaibi, Said Hamulic for Tolouse and Nantes’ Mostafa Mohamed. Logan Costa of Tolouse also did not want to play, although both he and Chaibi were named on the team sheet, according to AFP.

Mohamed, who also plays for the Egyptian national team, tweeted: “I don’t want to argue at all but I have to state my position.”

“I respect all differences. I respect all beliefs and convictions. This respect extends to others but also includes respect for my personal beliefs,” he added.

“Given my roots, my culture, the importance of my convictions and beliefs, it was not possible for me to participate in this campaign. I hope that my decision will be respected, as well as my wish not to argue about this and that everyone is treated with respect.”

French website l’Equipe reported that Mohamed refused to wear the jersey and stayed in the hotel during the game which ended in a 0-0 draw.

On his Instagram account, Moroccan player Aboukhlal explained that he “made the decision not to take part in today’s game.”

“First and foremost, I want to emphasise that I hold the highest regard for every individual regardless of their personal preferences, gender, religion or background. This is a principle that cannot be emphasised enough,” Aboukhlal said.

“Respect is a value that I hold in great esteem. It extends to others, but it also encompasses respect for my own personal beliefs. Hence, I don’t believe I am the most suitable person to participate in this campaign.”

In a statement on Sunday, Toulouse said: “Some players of the professional squad have expressed their disagreement regarding the association of their image with the rainbow colors representing the LGBT movement.”

“Respecting the individual choices of its players, and after numerous exchanges, the Toulouse Football Club has chosen to exclude these players from the game,” the Ligue 1 club added.

______________

Posted in Ethiopia, Sports - ስፖርት | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Biblical Floods in Oromo and Somali Regions of Ethiopia Leave at Least 45 People Dead

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2023

💭 የዋቄዮ-አላህ እርኩስ መንፈስ ባደረባቸው ኦሮሞ፣ አፋር፣ ደቡብ እና ሶማሌ በተሰኙት ሕገ-ወጥ ክልሎች በደረሰው የመጽሐፍ ቅዱሳዊ የውሃ መጥለቅለቅ/ ጎርፍ አደጋ በትንሹ የ፵፭/45 ሰዎች ህይወት አለፈ፣ ሰላሳ አምስት ሺህ የሚሆኑ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል

💭 Floods that caused widespread destruction have also displaced 35,000 households

Floods have caused widespread destruction and displacement in the regions of Somali, Oromia, Southern Nations Nationalities and Peoples, South West Ethiopia Peoples, and Afar, according to the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA).

Over 23,000 livestock perished, and more than 99,000 hectares of farmland were destroyed in the Somali Region alone,” the OCHA said in a statement on Monday.

The UN agency said the humanitarian partners and the government of Ethiopia are providing lifesaving assistance to affected communities, but “assistance remains inadequate relative to the scale of needs.”

An emergency relief fund of $40 million will be allocated to address the needs of people affected by flood and drought, according to the statement.

The flooding has deepened the vulnerability of populations whose resilience is already highly affected by the impact of a prolonged drought since 2020 as the areas most affected by flooding and drought overlap,” OCHA said.

The floods have also exacerbated health risks, including cholera, which continues to be reported in five regions of the Horn of Africa nation.

The outbreak that began last August have killed 94 people, with 6,157 cases reported so far.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Islamic Jihad in Africa:Muslims Butcher 156 Christians in Burkina Faso

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2023

እስላማዊ ጂሃድ በአፍሪካ ሙስሊሞች ፻፶፮/156 ክርስቲያኖች በ ቡርኪናፋሶ ጨፈጨፏቸው

✞✞✞ R.I.P /./ነፍሳቸውን ይማርላቸው✞✞✞

👉 እ.ኤ.አ. በ 2019 የመንግስት ቆጠራ መሠረት 64% የሚሆኑት ምዕራብ አፍሪቃውያኑ ቡርኪናባውያን እስልምናን የሚከተሉ ሲሆኑ 24% የሚሆኑት ክርስቲያኖች እንደሆኑ ተገልጿል።

የቡርኪናፋሶ ጳጳስ፤ ‘ምዕራቡ ዓለም በአፍሪካ ያለውን የክርስቲያኖች ችግር ችላ ብለውታል’

Burkina Faso Bishop: ‘The West is Ignoring The Plight of Christians in Africa’

አዎ! ጳጳሱ ትክክል ናቸው። ምዕራባውያኑ፤ ችላ ማለት ብቻ ሳይሆን የጂሃዳውያን ቡድኖችን እና እንደ ኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ተግባር የሚፈጽሙትን አገዛዞች በመላው አፍሪካ በንቃት ይደግፋሉ ፥ ምክኒያቱም እነዚህ ገዳዮች የህዝብ መመናመን አጀንዳ አጋሮቻቸው በመሆናቸው ነው። አውሮፓውያን እና አሜሪካውያን የጦር መሳሪያዎችን፣ የአየር ድጋፍን፣ ወታደሮችን፣ ቅጥረኞችንና የዲፕሎማሲ ድጋፍን በመስጠት ሁለቱንም የግጭት አካላት ይደግፋሉ። በኢትዮጵያ ያቀዱትን ክርስቲያኖችን የማጥፋት ዲያብሎሳዊ ተልዕኳቸውን ለማሳካት የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን፣ ሕወሓትንና ሻዕቢያን ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ድረስ ይደግፏቸዋል።

ኢ-አማኒ፣ ቀዝቃዛ እና ርህራሄ የሌላቸው ከፍተኛ የአውሮጳ እና የአሜሪካ ፖለቲከኞች የአፍሪካ ዋና ከተማ ወደምትባለው ወደ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ አምርተው እንደ እርኩስ አቢይ አህመድ አሊ ያሉ ዘር አጥፊዎች ጋር ተገናኙ፣ ‘የእንኳን ደስ ያለን!’ አንድ ዙር ሻምፓኝ ከፈቱ፣ ሃገሮቻቸውን እንዲጎበኝ ጥሪ አቀረቡለት። እንግዲህ ይታየን፤ ከአንድ ሚሊዮን በላይ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን የጨፈጨፉት እና ለኦሮሞ ታጋዮቹ እስከ ሁለት መቶ ሺህ አክሱማውያን ክርስቲያን ሴቶችን በጭካኔ እንዲደፍሩ ትእዛዝ የሰጠውን አረመኔ ጋላ-ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊን ነው እነዚህ ምዕራባውያን ይህን ያህል እስከ ዛሬዋ ሰዓት ድረስ በመንከባከብ ላይ ያሉት። ልክ የዩክሬይኑን አረመኔ መሪ ዜሊንስኪን እየደገፉትና እየተንከባከቡት እንዳሉት። አንርሳ፣ ጨካኙ ኦሮሞ፣ አቢይ አህመድ አሊ የኖቤል የሰላም ሽልማት በኖርዌይ የተሸለመው፣ የጀርመን-አፍሪቃ ሽልማትን ያገኘው በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት እንዲያካሂድላቸው ነበር። ይህ የአደባባይ ምስጢር ነው። እ.ኤ.አ. ህዳር 4 ቀን 2020 የጀመረው ሞቃቱ ጦርነት አሁንም ቀዝቃዛ በሆነ መልክ ትግራይን ዙሪያዋን ከልሎ በማፈን፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን በችግር፣ በረሃብና በመርዝ በማዳከም ቀጥሏል።

በመሳደድ ላይ ያሉትና በግፍ የተጨፈጨፉትን የኢትዮጵያ ክርስቲያኖችን መርዳት አይፈልጉም፤ ጊዜ፣ ጉልበትና ገንዘብ በኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ላይ ማጥፋት አይፈልጉም። በትግራይ የምግብ እርዳታ መስጠት ያቆሙት ለዚህ ነው። ለሱዳንና ደቡብ ሱዳን ምግብ የያዙ ጆንያዎችን ከአየር በመጣል ላይ ናቸው። በትግራይ ግን ይህን በጭራሽ አድርገውት አያውቁም። አይፈልጉም ነበርና። እንዲያውም ክርስቲያናዊት ኢትዮጵያን ከ1.5 ሚሊዮን ሕዝብ እንድታጣ ስለተደረገች የመጀመሪያው ደረጃ የጂሃድ ዕቅዳቸውና ተልዕኳቸው ተሳክቷልና አሁን፤ ለጊዜው፤ የሰላም ጥሪ ለይስሙላ ለኢትዮጵያ ያቀርባሉ።

💭 ምሳሌ፡-

👉 የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ተወካይ ጆሴፕ ቦሬል በኢትዮጵያ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ጦርነት ተከትሎ ሕወሓትና ኦነግ/ብልጽግና ባደረጉት ‘የጠላትነት ማቆሚያ የሰላም ስምምነት’ ድራማ አስመልክተው የሚከተለውን ብለዋል፤

“የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ ባቀረቡት ጥሪ ላይ እኔም እሰማማለሁ፤ አዎ! ትግራይ ውስጥ እየተፈጠረ ላለው ነገር ‘ወታደራዊ መፍትሄ የለም!‘። የአውሮፓ ህብረት የጦርነት ማቆሙን ስምምነት በደስታ ተቀብሎ የኢትዮጵያ መንግስትም ሆነ የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጪ ግንባር ለሰላም ላሳዩት ቁርጠኝነት እና ድፍረት እንኳን ደስ አላችሁ ይላል። የአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ህብረት ሽምግልና እና ታዛቢዎችን እንዲሁም ደቡብ አፍሪካን አስተናግዶ በማመስገን የሰላሙን ጥረት በኢትዮጵያውያን ባለቤትነት እና መሪነት ለመደገፍ ያለውን ዝግጁነት ያረጋግጣል።”

👉 በአንፃሩ ጆሴፕ ቦረል ዩክሬንን ደግፍየተናገሩትን ያው ተመልከቱና ኡ! ! በሉ፤

“እንደው በእውነት ምን አደረግን? ለዩክሬን በተቻለን መጠን ወታደራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ የገንዘብ እና ዲፕሎማሲያዊ ድጋፍ ሰጥተናታል። ይህ ትልቅ ነገር ነው፤ ግን በእኔ አስተያየት በቂ አይደለም።

በቅርቡ በዩክሬን ከኮሚሽኑ ፕሬዝዳንት እና ከኮሚሽነሮች ባልደረቦቼ ጋር ነበርኩ፣ በዚያም በአውሮፓ ህብረት እና በዩክሬን ስብሰባ ላይ ተሳትፌ ነበር። እዚያም እንደገና ሉዓላዊነቱን እና ነፃነቱን የሚጠብቁለት ሕዝብ እና መሪዎች ይህን አስደናቂ ሁኔታ ለመጋፈጥ ሲሞክሩ ብሎም ወደ አውሮፓ የሚወስደውን መንገድ ሲከተሉ አየሁ።

አሁን ከፈረሱ በፊት ጋሪውን ላስቀምጥ ነው። እንደማንኛችሁም ጦርነትን እንደማልወድ እነግራችኋለሁ። እኔ ሙቀት ጠባቂ አይደለሁም። ለጦርነት ምንም ፍላጎት የለኝም፤ የጦርነት ደጋፊም አይደለሁም። በእርግጥ እኔ ሰላምን እመርጣለሁ። ሁላችሁም ማለት ይቻላል እንደምታደርጉት። ሁላችንም እንደምናደርገው። እራሳችንን መድገም አያስፈልገንም።

ነገር ግን ልንደግመው እና መወያየት ያለብን ሰላም እንዴት ሊመጣ ይችላል የሚለው ነው። ሰላም ለማግኘት ለዩክሬን ወታደራዊ ድጋፍ መስጠታችንን መቀጠል እና ያንን ድጋፍ ማጠናከር አለብን። ይህ አንዱ ቁልፍ መልእክቴ ይሆናል። ሰላሙን ለማስፈን መጀመሪያ ጦርነቱን ማሸነፍ አለብን።”

ዋው፣ ድርብ የሞራል ፍርድና ክፋት ይህን ይመስላል! ለማንኛውም እነዚህን ክፉዎች በቅርቡ የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቃቸዋል።

❖❖❖[፩ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፲፯]❖❖❖

ፍርድ ከእግዚአብሔር ቤት ተነሥቶ የሚጀመርበት ጊዜ ደርሶአልና፤ አስቀድሞም በእኛ የሚጀመር ከሆነ ለእግዚአብሔር ወንጌል የማይታዘዙ መጨረሻቸው ምን ይሆን?”

💭 My Note: Yes! The Bishop is right. Not only ignore, they actively support Jihadist groups and genocider regimes all over Africa – as they are their partners in the depopulation agenda. The Europeans and Americans support both sides of the conflicts by providing weapons, air support, soldiers, and mercenaries. The atheist, cold and empathyless high-ranking European and American politicians went to the capital of Africa, Addis Ababa, Ethiopia to meet and congratulate genociders like evil Abiy Ahmed Ali, who massacred over a Million Orthodox Christians – and who ordered his Oromo fighters to brutally rape up to 200.000 Christian Women. Let’s not forget, the cruel Oromo, Abiy Ahmed Ali was awarded the Nobel Peace Prize by Norway for a Pact of of the genocidal War against Ethiopian Christians – the war started on November 4, 2020 – and still continuing via blockade, hunger and poison.

Because they don’t want to help the persecuted and massacred Christians of Ethiopia – and because they are content with the 1st stage of their target depopulating Christian Ethiopia by 1.5 million – they are talking about a nominal peace.

💭 An Example:

👉 EU’s High Representative Josep Borrell said the following on the announcement of a ‘Cessation of Hostilities’:

I join my voice to the call by UN Secretary-general @antonioguterres There is NO MILITARY SOLUTION to what is happening in #Tigray. The EU welcomes the announcement of a Cessation of Hostilities and congratulates both the Government of Ethiopia and the Tigray People’s Liberation Front for their commitment and courage towards peace. The EU commends the African Union mediation and its observers, as well as the South Africa host and reaffirms its readiness to support peace efforts moving forward in a process owned and led by Ethiopians”

👉 By contrast, look what the very same Josep Borrell said on supporting Ukraine:

What exactly have we done? We have provided Ukraine with as much military, economic, financial and diplomatic support as possible. This is considerable, but in my opinion not enough.

I was recently in Ukraine with the President of the Commission and my fellow Commissioners, where I also attended the EU-Ukraine Summit. There, once again, I saw a people defending their freedom and independence, and leaders trying to confront this dramatic situation, following a path towards Europe.

I am going to put the cart before the horse. I can tell you that I dislike war as much as any of you. I am not a warmonger. Je ne suis pas un va-t-en-guerre. I have no appetite for war. I am not a fan of war. Of course I prefer peace. As almost all of you do. As we all do. There is no need to repeat ourselves.

But what we do need to repeat and discuss is how peace can be achieved. To achieve peace, we must continue to provide military support to Ukraine and step up that support. This is going to be one of my key messages. To win the peace, one must first win the war.”

Wow, this is what a double moral judgment and wickedness looks! Anyways, the wicked will face God’s judgment soon.

❖❖❖[1 Peter 4:17]❖❖❖

For it is time for judgment to begin at the household of God; and iif it begins with us, what will be the outcome for those who jdo not obey the gospel of God?”

Karma Massacre: HRW watch says Burkina Faso forces linked to summary execution of 156 Christians

Islamic extremists recently launched multiple attacks in northern Burkina Faso. The militants targeted Kourakou and Tondobi villages and left at least 156 people dead on April 6-7.

Burkina Faso has struggled with a rise in jihadism over the last several years. Militants linked to al-Qaeda and ISIS began initiating violent attacks in Burkina Faso, mostly starting in 2015. The violence seen in Burkina Faso is part of a broader trend of jihadism that has displaced 2.3 million people across West Africa’s Sahel region.

In 2021, Burkina Faso experienced a record year of conflict and replaced Mali as the epicenter of Sahel terrorism. On June 4, 2021, the country underwent the bloodiest attack yet in its six-year struggle with jihadists, when Al-Qaeda affiliates killed more than 135 civilians over the course of two nights. Seven months and several attacks later, soldiers staged a coup and announced a government run by a military junta.

More than 10,000 Christians in Burkina Faso have now been driven from their homes due to the violence of ISIS and al-Qaida. The believers are part of an estimated 2.3 million people displaced by jihadist attacks across West Africa. With the United Nations estimating 20% of the population of Burkina Faso now needing humanitarian aid, international groups are mobilizing to provide food, water, and shelter.

According to a 2019 government census, around 64% of Burkinabes adhere to Islam, while around 24% identify as Christians.

Jihad in Africa: Burkina Faso Mourns 100 Dead in Jihadist Massacre

ጂሃድ በአፍሪካ፤ ጂኒዎች ተናብበው ይገድላሉ፣ ይዘርፋሉ፣ ይደፍራሉ። በዚሁ ዕለት በኢትዮጵያም የዋቄዮ-አላህ ጂሃዳውያን ኦሮሞ በተባለው ክልልና በጋምቤል ተመሳሳይ ጥቃት ፈጽመው ብዙ ኦሮሞ ያልሆኑ ንጹሐንን በአሰቃቂ ሁኔታ መግደላቸውን እናስታውሳለን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The World Was Supposed to Act to Prevent Another Armenian Genocide, But, it’s Occurring Today in Ethiopia

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2023

✞ ሌላ የአርመን የዘር ማጥፋት ወንጀልን ለመከላከል ዓለም እርምጃ እወስዳለሁ፤ አይደገምም ሲል ነበር፣ ነገር ግን ዛሬ በኢትዮጵያ እየተደገመ ነው ✞

ሁለቱ የዓለማችን በጣም ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት፤ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በጣም ተመሳሳይ ታሪክና እጣ ፈንታ ነው ያላቸው ናቸው። በሃገራችን እና በአርሜኒያ ላይ እየተካሄደ ያለው ጂሃድ አሁን መከሰቱ በአጋጣሚ አይደለም! በምዕራቡ ኤዶማውያን የምትደገፈዋ የክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ በሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን ሃገራት ላይ ሥር የሰደደ ጥላቻ እንዳላት የሁለቱ አገሮቻችን የረጅም ጊዜ ታሪክ ይነግረናል። ዛሬ “ቱርክ” እና “አዘርበጃን” የሚባሉት ሃገራት የአርሜኒያ ግዛቶች ነበሩ። አርሜኒያ ልክ እንደ ኢትዮጵያ ወደብ-አልባ እንድትሆን፣ ልክ እንደ ኢትዮጵያ የነዳጅ ዘይት ማውጣት እንደማይፈቀድላት (ሙስሊሟ አዘርበጃን የነዳጅ ዘይት አምራች ናት)መደረጓም የክርስቶስ ተቃዋሚው በሁለቱ ጥንታውያን የክርስቲያን ሃገራት ላይ ምን ያህል እንደሚናደድና ሊያጠፋቸውም እንደተነሳ መረዳት እንችላለን። ከዚህ በተጨማሪ አርሜኒያ እና ኢትዮጵያ በቅድስት አርሴማ በኩል የተሣስሩ እህትማማች ሃገራት ናቸው!

👉 ኦርቶዶክስ አርሜኒያ እና ጆርጂያ የቋንቋ ፊደሎቻቸውን ከግዕዙ ተውሰው ነበር የራሳቸውን ፊደላት ለመቅረጽ የወሰኑት። ጠላቶቻችን ኦሮሞዎች ግን የጠላቶቻችንን ኤዶማውያን ፌደላት መርጠዋል!

የተዋሕዶ አባቶች ከእኝህ ድንቅ የአረሚኒያ ኦርቶዶክስ አባት ትምህርት ሊወስዱ ይገባል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2020

የፕሮግራሙ አቅራቢ ‘ሪክ ዋይልስ’፦ “ስለ ክርስቲያን አርሜኒያ እና ሙስሊም አዘርበጃን ግጭት የምናወራው ይህን ልናሳያችሁ ስለፈለግን ነው፤ ኦርቶዶክስ ቄሱ “በጎቼን፣ ቤተ ክርስቲያኔን እና ሃገሬን እጠብቃለሁ” ብለው

በጀግነነት መውጣታቸውን ልናሳውቃችሁ ነው፤ ክርስትና ይህ ነው!

  • 👉 ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል
  • ከእንግዲህ፤
  • 👉 ወሬ ይብቃ!
  • 👉 መለሳለሱ ይብቃ
  • 👉 ስንፍና ይብቃ!
  • 👉 ማለቃቀሱ ይብቃ!
  • 👉 ሰበባ ሰበቡ ይብቃ!
  • 👉 ምዕመኑን ማታለሉ ይብቃ!

አባቶቼ፤ እኛን ጊዜ እየገዙ ማታለል ይቻል ይሆናል፤ እግዚአብሔርን ግን በጭራሽ ማታለል እንደማይቻል ታውቁታላችሁ፤ ስለዚህ ጊዜውን ተዋጁ! ለዓለም ዓቀፍ ሁኔታዎች ትኩረት ስጡ፤ እህት ክርስቲያን ሃገር በሆነችው አርሜኒያ በክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ በፊትም አሁንም እየደረሰባት ስላለው ጥቃት ኢትዮጵያውያን እንዲያውቁ አድርጉ፤ በእኛም ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ነውና እየተፍእጸመብን ያለው፤ ምዕመናንን ለመጨረሻው ፍልሚያ ቀስቅሷቸው፣ አነሳሷቸው! ወገን እግዚአብሔር በሰጠው ሃገሩ በክብርና በፍትህ ለመኖር እንዲችል እንደ አርሜኒያው አባት “በጎቼን፣ ቤተ ክርስቲያኔን እና ሃገሬን አሳልፌ አልሰጥም!” በማለት መሪነቱን ያዙ፣ አርአያም ሁኑት። እስኪ ተመልከቱት፤ ፕሮቴስታንቱ “ለብቻየ ናቸው” የሚላቸው ከመቶ በላይ ሃገራት አሉት፣ ሙስሊሙም “የኔ ብቻ” የሚላቸው ሃምሳ ሃገራት አሉት፤ ካቶሊኩም እንዲሁ፤ ለኢትዮጵያውያን ያላቸው አንዲት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ ናት፤ ታዲያ ይህችን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ትንሽ፡ ግን ታላቅ ሃገር እንዴት ለእግዚአብሔርና ለእኛ ጠላት አሳልፈን ለመስጠት እንፈቅዳለን?!

We Ethiopians stand together with our Armenian brothers & sisters in Christ. Armenia and Ethiopia are the oldest Christian nations in the world. Parallel to what is happening in the Caucuses, there is also a full-scale genocide of Orthodox Christians in Ethiopia. This genocide receives little to no attention in the world. Just two days ago, a group of Muslims, called ‘Silte’ – who have Turkish heritage – attacked and Orthodox Church in the capital Addis Ababa – instead of protecting the church the pro Islam government police went inside the church and arrested the clergy.

The current genocidal Protestant-Muslim PM of Ethiopia – to our disgrace a Nobel Peace Prize Laureate – is proudly sponsored by Turkey and the Luciferian West. Edomites & Ishmailites are united once again to wage genocide against the two most ancient Christian nations of the planet.

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Armenian Genocide Remembrance Day 2023 – Today Marks 108 Years Since Armenian Genocide

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 24, 2023

✞ እ.ኤ.አ. 2023 የአርሜኒያ የዘር ማጥፋት መታሰቢያ ቀን ፥ ዛሬ በአርሜኒያ የዘር ማጥፋት ወንጀል ፻፰/108 ዓመታትን አስቆጥሯል✞

አርመን ወገኖቻችን መታሰቢያውን ላለፉት መቶ ስምንት ዓመታት በየዓመቱ በዚህ ዕለት በትጋት በከፍተኛ ሥነ ስርዓት ያስቡታል። የኛስ? በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የተፈጸመው የዘር ማጥፋት ወንጀል ሰለባ የሆኑትን ወገኖቻችንን በሁለት ዓመት ውስጥ ብቻ ረስተን ምንም ነገር ሳናደርግ ልናልፍ ነውን? ይህን ከፈቀድን በዚህ ዓለም መኖር አይገባንም። ለዚህ ኃላፊነቱን መውሰድ የነበረባቸው በቤተ ክህነት ውስጥ ተሰግስገው የገቡትና ዛሬ ፈሪሳውያን መሆናቸውን ያወቅናቸው “አባቶች” ናቸው። አንዳንዶቻችን ግን በጭራሽ አንረሳውም፤ ልንረሳውም አንችልም፤ በዚህም ዓለም በወዲያኛውም ዓለም ወንጀል ፈጻሚዎቹና አጋሮቻቸው ለፍርድ የሚቀርቡበትን ሥራ እንሠራለን።

የአርሜኒያ ጀነሳይድ የጀመረው በጎርጎሮሳውያኑ አቆጣጠር ሚያዝያ 24 ዕለት 1915 ዓ.ም ላይ ሲሆን የአክሱም ኢትዮጵያውያን ደግሞ በጥቅምት ፳፬/24 ዕለት (ቅዱስ ጊዮርጊስ /አቡነ ተክለሐይማኖት)፳፻፲፫/2013 ዓ.ም ነው።

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ዛሬ ከአርሜኒያው የዘር ማጥፋት ወንጀል ያላነሰ የዘር ማጥፋት ወንጀል እየተፈጸመ ነው። ታች በእንግሊዝኛ ታይም መጋዚን ያቀረበውን ጽሑፍ ስናነብ ቱርኮች በአርሜኒያ ወገኖቻችን ያኔ የፈጸሙትን ዛሬ ከጋላ-ኦሮሞ አጋሮቻቸው ጋር ሆነው በተመሳሳይ መልክ በትግራይ ፈጽመውታል፤ ነገ ደግሞ በአማራ ክልል እና በአርሜኒያ ላይ ለመፈጸም በዝግጅት ላይ ናቸው። ቱርኮቹ/የአዘርበጃን አዛሪዎቹ እና ጋላ-ኦሮሞዎቹ እነ ግራኝ የሚጠቀሟቸው የጥላቻ ቃላትም በጣም ተመሳሳይ ናቸው።

በኢትዮጵያ እየተካሄደ ላለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ተጠያቂዎቹ የውስጥም የውጭም ቡድኖች፣ ፓርቲዎች፣ ፖለቲከኞች፣ ማሕበረሰቦች፣ ግለሰቦች፣ ሜዲያዎች ወዘተ በተጠቂው ወገናችን ሞት ላይ በመሳለቅ ላይ ናቸው፣ ተጠያቂነታቸውን ይሸፋፍናሉ፣ ፍትሕ እንዳይሰፍን ሤራዎችን በመጠንሰስ ላይ ናቸው። ሰላም ሳይኖር ሰላም ሰላም እያሉ የወገኖቻችንን መታሰቢያ ለማጥፋት እየተንቀሳቀሱ ያሉትን ሕወሓቶችን፣ ሻዕቢያዎችን፣ የአማራ፣ ጋላ-ኦሮሞ እና ኦሮማራ ቡድኖችንና ግለሰቦችን ለፍርድ ሳናቀርብ እንቅልፍ የለንም፤ በጭራሽ!

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፮፥፲፫፡፲፭]❖❖❖

ከታናሹ ጀምሮ እስከ ታላቁ ድረስ ሁሉ ስስትን ያስባሉና፥ ከነቢዩም ጀምሮ እስከ ካህኑ ድረስ ሁሉ በተንኰል ያደርጋሉና። የሕዝቤንም ስብራት በጥቂቱ ይፈውሳሉ፤ ሰላም ሳይሆን። ሰላም ሰላም ይላሉ።

ርኩስን ነገር ስለ ሠሩ አፍረዋልን? ምንም አላፈሩም፥ እፍረትንም አላወቁም፤ ስለዚህ ከሚወድቁ ጋር ይወድቃሉ፤ በጐበኘኋቸው ጊዜ ይዋረዳሉ፥ ይላል እግዚአብሔር።”

😠 እኔ በአቅሜ “በክርስቲያን አርሜኒያ ላይ የሚደርሰው በክርስቲያን ኢትዮጵያም ላይ ይደርሳል ❖” እያልኩ ሳስጠነቅቅ ሳስጠነቅቅ ከአስር ዓመት በላይ ሆኖኛል።

👉 ከሁለት ዓመታት በፊት የቀረበ፦

💭 በኢትዮጵያ ያንዣበበው መጠነ-ሰፊ የክርስቲያኖች ፍጅት በቅድስት አርሴማ ወገኖች ላይ ከታየው የከፋ ነው። ይህን፡ የአርሜኒያ ክርስቲያኖች አሳዛኝ ታሪክን የተከታተለ ሁሉ በግልጽ የሚገነዘበው ነው።

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 25, 2020

👉 በአርመኖች ላይ የዘር ፍጅት በተፈጸመ በ25 ዓመት ውስጥ ጨካኙ ናዚ አዶልፍ ሂትለር የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

“ደግሞስ ዛሬ የአርሜንያውያንን መጥፋት የሚናገር ማነው?”

አዶልፍ ሂትለር ወዲያው ፮/ 6 ሚሊየን አይሁዶችን ለመጨፍጨፍ ወሰነ።

“Who, after all, speaks today of the annihilation of the Armenians?” Adolf Hitler, August 22, 1939

👉 በተመሳሳይ መልክም ለስላሳ-መሳዩ የኦሮሚያ ሂትለር ግራኝ አህመድ አሊ፤ “የኢትዮጵያ ሕዝብ ነገሮችን በቶሎ ይረሳል”(ሾርት ሜሞሪ አለው)ብሎን ነበር።

✞ የአርሜኒያ ዕልቂት (1915 – 2020)

ከ105 ዓመታት በፊት በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሞግዚት በክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ በተካሄደው የጅምላ ጭፍጨፋ ሁለት ሚሊየን ክርስቲያን አረመን ወገኖቻችን ስልታዊ በሆነ መንገድ ተፈጅተዋል።

አርሜኒያ ቅድስት አርሴማ ለሰማዕትነት የበቃችባት ሃገር ናት።

በዘመነ ኮሮና በመሀምዳውያኑ ወራሪ ቱርኮች የተፈጸመው አሰቃቂው የአርሜኒያ ክርስቲያኖች ዕልቂት ፻፭ኛ/105ኛ ዓመት መታሰቢያ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰው ሳይገኝበት በትናንትናው ዓርብ ዕለት ታስቦ ውሏል ይህ በተለይ በዛሬዎቹ ኢትዮጵያውያን ዘንድ በቅርብ ሊመለከቱት የሚገባ ታሪካዊ ሂደት ነው።

ከ105 ዓመታት በፊት መሀመዳውያኑ ቱርኮች ጎራዴና ጠመንጃ በመያዝ ልዩ የቀለም ምልክት ወደ ተደረገባቸው የክርስቲያኖች ቤቶች በማምራት በርና መስኮት እየሰባበሩ ዘው ብለው ከገቡና የቤተሰብ እናቶችን ባሎቻቸው ፊት ከደፈሩ በኋላ ያርዷቸው ነበር። ጨቅላ ሕፃናትን ቤት ውስጥ ካገኙ ወደ ውጭ በማውጣት እንደ ፊኛ ወደ ሰማይ ይወረውሯቸውና በሳቅና በጭፈራ ጉራዴዎቻቸውን ከፍ አድርገው በመያዝ ሕፃናቱ ጎራዴው ላይ እንዲሰኩ በማድረግ ይገድሏቸው ነበር። እግዚኦ! ቱርክ ይህን ጭካኔ የተሞላበትን ታሪኳን ተቀብላ ይቅርታ ለመጠየቅ እንኳን እስካሁን ድረስ ፈቃደኛ አይደለችም። ከታሪክ የማይማሩ ሰዎች ስህተታቸውን ይደግማሉ እንዲሉ አገራችንን በመክበብ ላይ ያለቸው(ሶማሊያ፣ ሱዳን፣ ጂቡቲ) ቱርክ የኃይማኖት ማጽዳት እና የዘር ማጥፋት ዘመቻውን በድጋሚ ታካሂዳለች። ለጊዜው በሶሪያ እና ኢራቅ በመለማመድ ላይ ነች፤ ከምዕራባውያኑ እርዳታ ጋር።

አሁን ቱርክ እየተባለች የምትጠራዋ ሃገር፡ እግዚአብሔር ለአርመኖች እና ግሪኮች የሰጣቸው ሃገር ናት። ይህች ሃገር ከብዙ ዕልቂት በኋላ በቅርቡ ከወራሪ ቱርኮች ሙሉ በሙሉ ከጸዳች በኋላ ተመልሳ የአርመናውያን እና የግሪኮች ሃገር እንደምትሆን እንደ አባ ፓይሶስ የመሳሰሉ ግሪካውያን የበርሀ አባቶች ተንብየዋል።

በሃገራችንም የእነዚሁ ቱርኮች ወኪሎች ዓይናችን እያየ ተመሳሳይ የዘርና ሃይማኖት ማጽዳት ተግባር እያሳሳቁና እያታለሉ ቀስበቀስ በመካሄድ ላይ ናቸው። እነ አብዮት አህመድ ኢትዮጵያውያንን በየቤተ ክርስቲያናቸው ሳይቀር በገደሉ ማግስት፤ “እንደመር፣ ችግኝ እንትከል፣ ቆሻሻ እናጽዳ፣ ፓርክ እንስራ ፣ ፒኮክ እናቁም” እያሉ ልክ በባሌ፣ በጅማ፣ በሻሸመኔ፣ በድሬዳዋ፣ በሐረር፣ በቢኒ ሻንጉል፣ በደብረ ማርቆስ፣ በጅማ፣ በናዝሬት፣ በቡራዮ፣ ለገጣፎ፣ ጌዲኦ፣ ሱሉልታ፣ አጣዬ፣ በአዲስ አበባ፣ በላሊበላ እንደታየው የዘርና ኃይማኖት ማጽዳት ዘመቻውን ተራ በተራ በማካሄድ አሁን የምንገኝበት በጣም አሳዛኝ የሆነ ደረጃ ላይ ለመድረስ በቅተዋል። ሆኗቸዋል። አንድ ዙር ጭፍጨፋና ቃጠሎ ካካሄዱ በኋላ “አልተደመሩም” በማለት በእስር ጨለማ ጉድጓድ ውስጥ ያስገቧቸውን ኢትዮጵያውያንን ይለቅቃሉ ፥ በዚህም ሕዝቡ ይረሳሳል፣ ተመልሶ ይተኛል። የሚቀጥለውን ዙር የዘር ማጽዳት ዘመቻ ካካሄዱ በኋላም ተመሳሳይ እርምጃ ይወስዳሉ። አዎ! ለሰብአዊ መብት እንቆማለን የሚሉት የዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ኤምባሲዎችና ሜዲያዎችም ፀጥ ለጥ እንዲሉ ተደርገዋል። ለገዳይ አብይ የኖቤል ሽልማት የሰጡት የሚፈሯቸውን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችን እንዲያስወግድላቸው መሆኑን ያው አሁን በደንብ እያየን ነው።

በምዕራባውያኑ በደንብ የተቀነባበረ በቱርኮችና በአረቦች የተደገፈ የዘርና ሃይማኖት ማጽዳት ዘመቻ እየተካሄደ ነው። አዲስ አበባን የሚጎበኙ የውጭ ሰዎች፤ “የተለመደውን የኢትዮጵያውያን ፊት ማየት አቅቶናል፣ ካሜሩን ወይም ጋና ያለን ነው የምትመስለው” እያሉ ነው።

የኢትዮጵያን ማንነት በመጤ ኦሮሞና እስላም ማንነት የመቀየር ብሎም ኢትዮጵያን የማጥፋት ተልዕኮ የተሰጣቸውና የኑሮ ዋስትናቸውን በህዝብ ብጥብጥ፣ ምከራ፣ ስቃይ እና ዕልቂት ላይ መሠረት ያደረጉት እንደ እነ አብዮት አህመድ የመሳሰሉት የኢትዮጵያ ጠላቶች የእነ አርሜኒያ እና ሩዋንዳ ታሪክ ለመድገምና ደም ለጠማው አምላካቸው መሰዋዕት ለማቅረብ ጓግተዋል፤ አሁን ኮሮናን እያመሰገኑ የመጨረሻውን ዝግጅታቸውን በማገባደድ ላይ ናቸው።

ኢትዮጵያ በየትኛውም የዓለማችን ክፍል ታይቶ በማይታወቅ መልክ ሊካሄድ ለሚችል የዘርና ሃይማኖት ፍጅት በጣም ተቃርባለች። በመጭዎቹ የክረመት ወራት በሰፊው ሊቀሰቅሱት ያሰቡትን የኮሮና ወረርሽኝ ተገን በማድረግ ከጎረቤት ሃገራት ሳይቀር (በጂቡቲ፣ ኤርትራ፣ ሱዳን፣ ሶማሊያ፣ ኪኒያ እየተዘጋጁ ነው)በተቀነባበረ የወረራ ዘመቻ በቫይረሱ የተዳከመውን ሕዝበ ክርስቲያን ለመጨፍጨፍ አንድ የፊሽካ ትዕዛዝ መስማት ብቻ ነው የቀራቸው። ልክ ከ 500 ዓመታት በፊት ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ ከ”ኦሮሞዎች” ጋር በማበር ያን ሁሉ ዕልቂት እንደፈጸመው። ወረርሽኙ የእሳት ጎርፍ ሆኖ እነርሱን አስቀድሞ ይጨርሳቸው!

ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ወቅት ገና አልመጣም፤ ጊዜው የመከራ መሆኑን እያየነው ነው። አታላዮችን፣ ፌዘኞችና ከሃዲዎችን የሚጠላ እና ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚል ወገን እጅና እግሩ መንቀሳቀስ በሚችሉበት በዚህ ጊዜ ዛሬውኑ በቃኝ ማለት አለበት፤ እንደገና መታለል የለበትም፤ ዝም ሊልም በጭራሽ አይገባውም፤ በአባቶቹና እናቶቹ፣ በወንድሞቹና በእህቶቹ እንዲሁም በልጆቹ እስካሁን ካየነው የከፋ ጥፋት ሳይደርስ፤ ቅድስት አርሴማን ከሰጠችን አርሜኒያ ፈጥኖ በመማር ጂኒዎቹን አብዮት አህመድን አሊንና የጥፋት አጋሮቹን ለመጠራርግ ቶሎ መነሳት አለበት ።

ሁለቱ የዓለማችን ጥንታውያን ክርስቲያን የተራራ ሕዝቦች፣ አርመኖችና ኢትዮጵያውያን በቅድስት አርሴማ በኩል ያገኙት ድንቅ የሆነ መንፈሳዊ ትስስር የክርስቶስ ተቃዋሚውን ማንነት ለማጋለጥ ይበቁ ዘንድ ነው።

Don’t Just Remember the Armenian Genocide. Prevent It From Happening Again

Every year on April 24 we mark the 1915 Armenian genocide, in which up to 1.5 million Armenians perished at the hands of the Ottomans. But this year, we should also reflect on the present day, for Armenians are again facing a new set of atrocities as the world watches on with indifference.

Over the past year, ethnic Armenians have endured decapitations, sexual mutilation, cultural destruction, dehumanizing statements by authorities, and a constant threat of attacks—all coming from Azerbaijan, with direct military and economic support from Turkey, the successor nation of the Ottoman Empire.

The situation has descended into a humanitarian crisis as Azerbaijan has thwarted the movement of families, food, and medical supplies along Armenia’s border, a move condemned by the International Court of Justice and, just yesterday, the U.S. State Department.

This threat to today’s Armenians resurfaced in September 2020, when Azerbaijan launched an attack on Nagorno-Karabakh—a disputed territory inhabited principally by ethnic Armenians but internationally recognized as part of Azerbaijan, based on territorial lines drawn by the Soviet Union, which once controlled the area. The attack marked the beginning of the 44-day war, which saw over 6,500 killed and tens of thousands displaced. When a ceasefire was signed in December of that year, Azerbaijan ended up taking over most of Nagorno-Karabakh.

To the world, the war ended, but on the ground, the brutality against Armenians has continued.

But what concerned me most on my recent fact-finding trip to Armenia, my third in the last year, is that the rights abuses I had previously witnessed in Nagorno-Karabakh—including indiscriminate killings, torture, and arbitrary detention—are now being carried out by Azerbaijan in sovereign Armenian territory with impunity.

In March, my team and I documented the recent bombing of buildings, homes, a cemetery, and tourist sights in Armenia. We walked through school hallways adorned with children’s drawings of their burning homes and posters teaching kids to identify cluster bombs and other unexploded ordnances. Perhaps most unsettling were the videos we were shown by a woman who fled her village of Azerbaijani soldiers beheading and mutilating the bodies of her neighbors.

And as we met with torture victims and displaced families, we remained vigilant—since Azerbaijani soldiers, who had set up posts in Armenian territory nearby, had been shooting at people in their range of vision.

Azerbaijan’s preparation, persecution, dehumanization, and denial—each considered a “stage” of genocide—has prompted Genocide Watch to issue a genocide warning about Armenians under attack by Azerbaijan. Others in the global community, including the United States, have also expressed alarm. Following the shelling of Armenian villages in September last year, then-Speaker Nancy Pelosi and Congressman Adam Schiff condemned Azerbaijan’s attacks, and Senate Foreign Relations Committee Chairman Bob Menendez called for immediate cessation of economic assistance to Azerbaijan.

The outrage was fleeting, however, and Azerbaijan has yet to have been held to account.

Two years ago today, U.S. President Joe Biden made history when he formally recognized the Armenian genocide, promising to “remain vigilant against the corrosive influence of hate in all its forms” and to “recommit ourselves to speaking out and stopping atrocities that leave lasting scars on the world.”

For his statements to be more than mere words, the U.S. government must take action to discourage and deter Azerbaijan’s attacks against ethnic Armenians and any further incursion into sovereign Armenian territory. Those who have carried out egregious abuses against Armenians must be held to account.

One theme was pervasive in nearly every interview we conducted during our fact-finding trip: Armenians and residents of Nagorno-Karabakh insisted that the abuses we witnessed were part of a larger campaign to eradicate Armenians in the region. While some may dismiss these claims as alarmist, statements by leading Azerbaijani officials suggest otherwise.

Over the past decade, Azerbaijani officials have invoked language used in the Rwandan genocide and the Holocaust, referring to Armenians as a “cancer tumor” and a “disease” to be “treated.” More recently, the country’s authoritarian leader Ilham Aliyev has threatened to “drive [Armenians] away like dogs” and “treat” Armenians because they are “sick” with “a virus [that] has permeated them.” The Baku government even issued a 2020 commemorative stamp depicting a person in a hazmat suit “cleansing” Nagorno-Karabakh.

Equally concerning are Azerbaijan’s statements on conquering Armenia: Since Aliyev took power, officials have declared, “Our goal is the complete elimination of Armenians,” and claimed Armenians “have no right to live in this region.” Aliyev has asserted that “Yerevan is our historic land and we, Azerbaijanis, must return to these Azerbaijani lands…This is our political and strategic goal.” Last week he stated: “One day [Armenians] may wake up to see the Azerbaijan Flag above their heads.”

When tyrants and bullies speak, it is wise to heed what they say. Words may not kill—but they often lead directly to actions that do.

👉 Courtesy: TIME

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Italian Tourist Killed In Tel Aviv Terror Attack | Ramadan Bombathon

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 7, 2023

💭 በእስራኤሏ ቴል አቪቭ ከተማ የሽብር ጥቃት የጣሊያን ቱሪስት ተገደለ፣ ስድስት ብሪታናውያን ቆሰሉ | የረመዳን ፍንዳታ

💭 Six Brit and Italian tourists injured and one killed in Tel Aviv suspected attack

A 30-year-old man from Italy was killed and four other people are receiving medical treatment for mild to moderate injuries after a car rammed into a group of people and flipped over in Tel Aviv, Israel

Police said a car rammed into a group of people near a popular seaside park before flipping over.

Police said they shot the driver of the car. The driver’s condition is unknown at the moment.

Israel’s Foreign Ministry referred to the incident as a “terror attack”, a term Israeli officials use for assaults by Palestinians.

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

34 Rockets Fired From Lebanon Hit Israel Causing Injuries | Here We Go Ramadan Bombathon!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 6, 2023

🔥 ከሊባኖስ የተተኮሱ ፴፬/34 ሮኬቶች በእስራኤል ላይ ጉዳት አደረሱ | እነሆ የሰይጣናዊው ረመዳን ቦምብቶን ፥ ያውም በአይሁዶች ፋሲካ ቀናት እና በክርስቲያኖች ፋሲካ ዋዜማ፤ በቅዱስ አማኑኤል ዕለት!

እነዚህ ሮኬቶች በሰሜን እስራኤል በገሊላ ክልል ላይ ነው የተተኮሱትገሊላ ብዙ የኢየሱስ ተአምራት የተፈጸሙበት ቦታ ነው፣ በአዲስ ኪዳን እንደተጻፈው፣ በገሊላ ባህር ዳርቻ።

🥚 That is, During Passover – and on the eve of Easter 🥚

These rockets were fired at the Galilee region in northern Israel. The Galilee is where many of the miracles of Jesus occurred, according to the New Testament, on the shores of the Sea of Galilee.

🔥 Rockets were fired from Lebanon into Israel on Thursday and answered by a burst of cross-border artillery fire, officials said, amid escalating tension following Israeli police raids on the Al-Aqsa mosque in Jerusalem.

The Israeli military said it had intercepted at least one rocket as sirens sounded in northern towns near the border, while two Lebanese security sources said there had been at least two attacks, with multiple rockets.

Israeli news outlets reported that around 34 rockets were launched from Lebanon, half of which were intercepted, while five landed in Israeli areas. Israel’s ambulance service said one man had sustained minor shrapnel injuries.

In a written statement, the United Nations peacekeeping force in south Lebanon (UNIFIL) described the situation as “extremely serious” and urged restraint. It said UNIFIL chief Aroldo Lazaro was in contact with authorities on both sides.

Israeli broadcasters showed large plumes of smoke rising above the northern town of Shlomi and public sector broadcaster Kan said the Israel Airports Authority closed northern air space, including over Haifa, to civilian flights.

“I’m shaking, I’m in shock,” Liat Berkovitch Kravitz told Israel’s Channel 12 news, speaking from a fortified room in her house in Shlomi. “I heard a boom, it was as if it exploded inside the room.”

👉 Courtesy: SkyNews

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Israeli Police Clash With Muslims At Al-Aqsa Mosque as Tensions Rise

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 5, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም

🔥 በኢየሩሳሌም እስራኤል ውጥረቱ እየጨመረ በመምጣቱ በአል-አቅሳ መስጊድ በእስራኤል ፖሊስና በሙስሊሞች መካከል ኃይለኛ ግጭት ተፈጥሯል

🔥 Major Escalations in Israel: IDF raided Al Aqsa Mosque; Clashes in West Bank; Gaza firing rockets; IAF conducting airstrikes

አረመኔዎቹ የዋቄዮአላህሉሲፈር ባሪያዎች በየካቲት ፳፫፤ በቅዱስ ጊዮርጊስና የአድዋው ድል በዓል ዕለት በአዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን የፈጸሙትን ጥቃት አስታወሰኝ። ያ ድፍረት የተሞላበት ጥቃት ያውም የተፈጸመው በሑዳዴ ጾም መጀመሪያ ቀናት ነበር። እንግዲህ መሀመዳውያኑ በኢየሩሳሌም አጻፋውን እያገኙ ነው፤ በሰይጣናዊው የረመዳን መጀመሪያ ቀናት ተመሳሳይ ጥቃት በእስራኤል ፖሊሶች ተፈጸመባቸው። የእኛዎቹ የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ክርስቲያኖች ቤተ ክርስቲያንን ለጸሎት፣ ለሰላምና ፍቅር ነው የሚገለገሉባት/መገልገል ያለባቸው፤ የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ጋላኦሮሞዎችና ሙስሊሞች ግን መስጊዶቻቸውን ለጥላቻ፣ ዓመጽና ግድያ ነው የሚጠቀሙባቸው።

የሚገርመው ክርስቶስን የማምለኪያው የቅዱስ ጊዮርጊስ ሕንፃ እና ይህ አልአቅሳ የተሰኘው የሰይጣን ማምለኪያ መስጊድ ሕንፃ ንድፍ ተመሳሳይ መሆኑ ነው። ሰይጣን ከግሪክ ክርስቲያኖች ቤተ ክርስቲያን አሰራር ኮርጆ ነው ይህን የሚመለክበትን መስጊድ የገነባው።

😈 Indeed, Allah is Satan: Image of Satan on The Islamic Golden Dome –QR Code – COVID-19 – 5G – Demons

🐷 አላህ ሰይጣን መሆኑን ይህ አንድ ግሩም ማስረጃ ነው፤ የሰይጣን ምስል በዝነኛው የእየሩሳሌም መስጊድ ፥ QR ኮድ ፥ ኮቪድ-19 5ጂ ፥ አጋንንት

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: