Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሙስሊም ፖሊስ’

አስኪ በደንብ አስቡበት | ሙስሊምና ዋቀፌታ ፖሊሶች በቅዱስ ታቦት ላይ ጥይት ይተኩሳሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 25, 2020

 

ዋቄዮአላህ የምንለው ለዚህ ነው

ምን ዓይነት ዘመን ላይ እንደምንገኝ እንገንዘበው፤ በሐረርጌ የታየው ጂሃድ በተመሳሳይ ሁኔታ እስልምና ግብጽንና ሶሪያን በወረረበት ዘመን ተካሂዶ ነበር። ያው ተዋወቁት! ይሄ ነው እስልምና! ሱፊ የተባለው እስልምና በመተትና በድግምት ጸጥ ብሎ ቀስ በቀስ ነፍሳችሁን እና መንፈሳችሁን ያደክምባችኋል፤ ወሀቢያ ሰላፊያ ቅብርጥሴ የተባለው ሌላው እስልምና ደግሞ ደማችሁን ይመጥጣል/ያፈሳል። እስልምና አንድ ነው፤ እሱም የሰይጣን አምልኮ ነው።

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ተወልዶ ከተሰቀለበት ዘመን አንስቶ ከዲያብሎስ የሆነው እስልምና ከእኛ እና ከእግዚአብሔር አምላክ ጋር በውጊያ ላይ ይገኛል። ዛሬ የፍጻሜው ዘመን በመቃረቡ በጣም ስለተደናገጠ ጩኸቱን ከፍ በማድረግ ላይ ይገኛል።

ሕዝበ ክርስቲያኑ ዛሬውኑ ግልብጥ ብሎ ወደ ቤተ መንግስትበማምራት የግቢውን መውጫና መግቢያ ለብዙ ቀናት በቁጣ እስካልዘጋ ድረስ ሰቆቃው ይቀጥላል። ወጣት ተማሪዎች የልደትንና ጥምቀትን በዓላት ከቤተሰቦቻቸው ጋር አብረው እንዳያከብሩ በየጫካው ታግተው ሲሰቃዩና ሲደፈሩ ይህን ሁሉ ጊዜ እንዴት በሰላም መተኛት እንችላለን? ጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን ምን ነካን? የት ሄድን? ይሄን ጽንፈኛ የወረበሎች ስብስብ መንግስት እንዴት ማንበርከከ አቃተን?

______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የግብጽ ቤተክርስቲያንን እንዲጠብቅ የተላከው ሙስሊም ፖሊስ ክርስቲያኖቹን ገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2018

ከካይሮ በስተደቡብ፡ በሚኒያ አውራጃ ለተገደሉት ክርስቲያን አባትና ልጅ የተዘጋጀው ሌላ እንባ አስወራጅ የቀብር ስነሥርዓት

በግብጽ መንግስት አበረታችነት በየሳምንቱ ተመሳሳይ በደል እና ግድያ በኮፕት ወገኖቻችን ላይ ይካሄዳል፤ የመሀመዳውያኑ ወዳጅ የሆነው ሉሲፈራውያኑ ዓለም ፊቱን አዙሯል፣ ሜዲያዎች የፌንጣ ድምጽ እንኳን አያሰሙም፣ ክርስቲያን ነን የሚሉት የቡና፣ ጥምባሆና፣ ጫት ሱስ ባሪያዎች ከእምነት ወንድሞቻቸው እና እህቶቻቸው ጋር አብረው እንደመቆም ለደመነፍስ አጥፊዎቹ መሀመዳውያን ጠበቃ ሆነው ሲሟገቱላቸው ይሰማሉ። እስኪ መቼ ነው የኢትዮጵያ ሜዲያ “ግብጻውያን ክርስቲያኖች በሙስሊሞች ተገደሉ!„ “ቱርክ በሶርያ እና አረመን ክርስቲያኖች ላይ ጭፍጨፋ አካሄደች” የሚሉ ርዕሶችን የያዘ ዜና አቅርቦ የሚያውቀው? ለሶርያ እና ለምያንማር ሙስሊሞች ግን ተቆርቆሪዎች ሆነው በተገኘው አጋጣሚ ሁሉ በሰፊው ሲለፍፉ ይሰማሉ። ግብዞች!

ለእነዚህ አረመኔ የዲያብሎስ ልጆች መልሱን መስጠት የምትችለው ኢትዮጵያ ብቻ ነበረች። የቀደሙት አባቶቻችን፦ “ዋ! ክርስቲያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችንን ትነኩ እና ወዮላችሁ አባይን እንገድበዋለን፣ በአጻፋውም ኢትዮጵያ ያሉትን ሙስሊሞች እንበድላቸዋልን” በማለት መሀመዳውያኑን ሲያስፈራሯቸው ክርስቲያኖች ሰላም ያገኙ ነበር፣ አብያተክርስቲያናት ወዲያው እንዲሰሩ ይፈቀድላቸው ነበር።

የአሁኖቹ መሪዎቻችን ግን አላስፈላጊ ለግብጻውያኑ በማጎብደድ “አትፍሩ፣ ግድቡ መቼም አያልቅም፣ ሙስሊሞቹን አይሻንና ካዲጃንም ስልጣን ላይ እናስቀምጣቸዋለን፣ የሠራዊታችን መሪዎች እናደርጋቸዋለን፡ አይዞን!” ይሏቸዋል። በዚህም የተበረታቱት ግብጻውያን ሙስሊሞች ኮፕት ክርስቲያን ወገኖቻችንን ይጨፈጭፋሉ፣ አብያተክርስትያናቶቻቸውን ያፈራርሱባቸዋል። በአገራችንም ሳይቀር ተመሳሳይ ድርጊት እንዲጀምሩ አደፋፍሯቸዋል።

በዚህ የገና በዓል ሰሞን ክርስቲያኖች በጥሞና ሊያተኩሩበት የሚገባ ጉዳይ፡ ቱርክ ጥንታውያን ክርስቲያን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን በሆኑት አርመኖች እና ሶርያውያን ላይ የመጨረሻውን የጭፍጨፋ ዘመቻ ለማካሄድ እየተዘጋጀች መሆኑ ነው። ያው በዛሬው ዕለት አሜሪካ ወታደሮቿን ከሶርያ እንደምታወጣ አስታውቃለች። ይህ ማለት ክርስቲያኖች በተከማቹበት የሰሜኑ የሶሪያ ክፍል ለፀረክርስቶሷ ቱርክ ሠራዊት በሩ ተከፈተ ማለት ነው። ከዚያ በኋላ ዘመቻው ወደ እናት ኢትዮጵያ እንደሚያመራ አንጠራጠር። የፀረክርስቶሱ ሠራዊት እንደ አገራችን ተራራማ የሆነ መልክዐምድር ባላት በአፍጋኒስታን ለ18 ዓመታት በመለማመድ ላይ ይገኛሉ።

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፵፬፥፩፡፯]

አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።

እጅህ አሕዛብን አጠፋች፥ እነርሱንም ተከልህ፤ አሕዛብን ሣቀይኻቸው አሳደድኻቸውም።

በሰይፋቸው ምድርን አልወረሱም ክንዳቸውም አላዳናቸው፤ ቀኝህና ክንድህ የፊትህም ብርሃን ነው እንጂ ወድደሃቸዋልና።

አምላኬና ንጉሤ አንተ ነህ፤ ለያዕቆብ መድኃኒትንህ እዘዝ።

በአንተ ጠላቶቻችንን እንወጋቸዋለን፥ በስምህም በላያችን የቆሙትን እናዋርዳቸዋለን።

በቀስቴ የምታመን አይደለሁምና፥ ሰይፌም አያድነኝምና፤

አንተ ግን ከጠላቶቻችን አዳንኸን፥ የሚጠሉንንም አሳፈርሃቸው።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: