በአዲስ አበባ ልደታ ማርያም አቅራቢያ በሚገኘው ፍሬህይወት ቁጥር አንድ ትምህርት ቤት ዛሬ ኅዳር ፲፯ /፪ሺ፲፪ ዓ.ም በዕለተ ቅዱስ እስጢፋኖስ፡ ጠዋት ላይ ፳፭ ተማሪዎች እና ፭ መምህራን ላይ በተፈጠረው የጤና ዕክል ምክንያት ወደ ጥቁር አንበሳ እና ዘውዲቱ ሆስፒታሎች ተወስደዋል።
በኢትዮጵያውያን ሕፃናት ላይ የመርዝ ጂሃድ እንደሚካሄድ በተለይ ላለፉት ሰባት ዓመታት ሳስጠነቅቅ ነበር። “ልጆቻችሁ ከማን ጋር እንደሚበሉ ተከታተሉ፣ የልጆቻችሁን የምሳ እቃ ተቆጣጠሩ” እያልኩ፡ በመንገድ ላይ ሳይቀር እንደ “እብድ” ስለፈልፍ ነበር። ያየሁትን አይቻለሁና። ከአምስት ዓመታት በፊት ሊደበድቡኝ ሁላ የመጡ መንጋዎች ነበሩ። በቅርቡ እንኳን የታከለ ኡማ “ነፃ ምግብ” ፕሮግራም አደገኛ ሊሆን እንደሚችል ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ወገን፡ እነዚህ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ባገኙት አጋጣሚ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እያጠቁን ያሉት!
ከሁለት ዓመታት በፊት በቅዱስ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን ያገኘኋቸው አንዲት እናት ታከለ ኡማ ከመጣበት በአምቦ ከተማ የተዋሕዶ ህፃናት እየተመረዙ እንደሆነ ጠቁመውኝ እንደነበር አስታውሳለሁ። በጣም ያሳዝናል፤ ሕዝባችን ለምን፣ በምን እና እንዴት እንደታመመ ውጭ ያለን ወገኖቹ ካላሳውቅነው በቀላሉ አያውቀውም፤ በመተት አስረውታል።
ለተጎዱት እግዚአብሔር ይድረስላቸው!