Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መጥፎ ዕድል’

ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ ለመላው ዓለም ሁከትን፣ ባርነትንና ሞትን እያነፈሱ ነው | የኢትዮጵያ በሚያሚ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2021

ለራሳቸው ሲባልና ኢትዮጵያንም ላለምጉዳት የዋቄዮ-አላህ ልጆች ስልጣን ላይ በጭራሽ መውጣት አልነበረባቸውም/የለባቸውም! “የተቀደውን ለውሾች አትስጡ” ይለናል ቅዱስ ቃሉ [ማቴ.፯፥፮ ]። በዚህች ዓለም ላይ ለእያንዳንዱ ሕዝብ የራሱ የምትሆን ሃገር እግዚአብሔር ሰጥቶታል። ከካርቱም እስከ አስመራ፣ አዲስ አበባ፣ ነቀምትና ሞቃዲሹ ድርሰ ያሉትን ግዛቶች እግዚአብሔር የሰጠው ለአክሱም ጽዮን/ ለኢትዮጵያ ልጆች ብቻ ነው። ስለዚህ በራሳቸው ምስክርነት “ኢትዮጵያውያን አይደለንም” የሚሉት የዋቄዮ-አላህ-ልጆች በኢትዮጵያ ግዛቶች በትዕግስት ተቀብሎ ባኖራቸው አክሱማዊ/ኢትዮጵያዊ በዘረጋው ታሪካዊ ሥርዓት ሥር እስካልኖሩ ድረስ ከኢትዮጵያ ግዛቶች ተጠርገው የመውጣት ግዴታ አለባቸው። አማሌቃውያንን ያስታውሱ!

ለእውነት እንመስክርና፤ እስኪ ያለፉትን ሦስት ዓመታት እንዲሁም በደርግ እና ኃይለ ሥላሴ የነበረችውን ኢትዮጵያ በ፳፯ ዓመታት አጭር ጊዜ ብቻ ከራሳቸው በበለጠ ለተቀሩት የኢትዮጵያ ጎሳዎችና ነገዶች በረከቱን፣ ሰላሙን እና ብልጽግናውን ይዘውላቸው መጥተው በመምጣት ሲያስተዳደሩ ከነበሩት የአክሱም ጽዮን ልጆች ጊዜ ጋር እናወዳድራቸው። እያየነው አይደልም፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሲዖል ነው እየኖረ ያለው፤ ቤተ ክርስቲያንም በስደት ላይ ነው የምትገኘው። የአክሱም ጽዮን ልጆች ያን በረከተ ያመጡት ምንም ዓይነት ተወዳጅነት እና ምስጋና ሳያገኙ ነው። ኢትዮጵያውያን ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ካሳዩት ፍቅር አንድ አስረኛውን እንኳን ለአክሱም ጽዮን ልጆች አሳይተዋቸው ቢሆን ኖሮ በኢትዮጵያ ተዓምር ለማየት በበቃን ነበር። አለመታደል ሆኖ አብዛኛው “ኢትዮጵያዊ” በዋቄዮአላህአቴቴ አዚም ተይዟል። አሁን የምመኘው የትግራይ + ኤርትራ + ላሊበላን ሕብረት ነው፤ ይህ መሳካት አለበት፤ ሲሳካም ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የሚዘልቁት ሁሉም ታሪካዊዎቹ የኢትዮጵያ ግዛቶች ወደ ታሪካዊቷ ኢትዮጵያ ባጭር ጊዜ ውስጥ ይመለሳሉ።

😈 ዛሬ የዋቄዮአላህ ልጆች በአክሱም ጽዮን ላይ የሚያካሂዱት ጂሃድ አልበቃቸውም፣ በትግራይ የሚያፈሱት የንጹሐን ደም አላቆማቸውም፤ በመቀጠል ወደ መስቀል አደባባይ ሄደው አጋንንታቸውን በአራገፉበት ዕለት ፍልስጤማውያን አጋሮቻቸው ከጋዛ ወደ ቅድስት ሃገር እስራኤል ሮኬቶቻቸውን መተኮስ ጀመሩ። ይህን ሳይና በትግራይ ሕዝብ ላይ እየደረሰ ካለው ግፍ ጋር ሳነጻጽረው፤ “ጥጋበኞች!” አልኩኝ። በትግራይ ሕዝብ ላይ የተካሄደውን ዓይነት ጭፍጨፋን እስራኤል በፍልስጤሞች ላይ ብትፈጽም ኖሮ ጥጋበኞቹ ፍልስጤማውያን እና አጋሮቻቸው ዓለምን ምን ያህል ባናወጧትና በዚህም በኑክሌር ጪስ ታፍነው ባለቁ ነበር።

😈 የዋቄዮአላህአቴቴ ባሪያዎች ለኢትዮጵያ ብቻ አይደለም መጥፎ ዕድልን፣ ሁከትን፣ ባርነትንና ሞትን ይዘው የመጡት ለመላው ዓለም እንጂ የአቴቴ እርኩስ መንፈስ/ነፋስ ከኢትዮጵያ ወጥቶ በአውሮፓና አሜሪካም በመራገብ ላይ ይገኛል። መቼ ነው አንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ አብራሪ አውሮፕላኗን እንዲህ አራግቧት የሚያውቀው? እኔ አይቼ አላውቅም። ያው እንግዲህ በማራገቢያው የሚመራው የኦሮሞ አገዛዝ ኢትዮጵያን ከዳር እስከ ዳር እያራገባት ነው።

💭 የኢትዮጵያ አየር መንገድ #B777-200F #Cargo ከሳንቲያጎ ዴ ቺሌ ወደ ሚያሚ፡ ፍሎሪዳ

እሑድ/መጋቢት ፲፱/፪ሺ፲፫ ዓ.ም / ቅዱስ ገብርኤል March 28/2013

💭 #B777 አውሮፕላኑ ቀጥታ ወደ ኤሚሬትስ

አየረ መንገድ አውሮፕላን አመራ። ኦሮሞዎች

ኢትዮጵያን ለኤሚሬቶች እየሸጧት አይደል፤

በሆራ የተከሰከሰው 737 MAX 8 አውሮፕላንም

በመጋቢት ፩/፪ሺ፲፩ ዓ./በእሑድ ዕለት ነበር

💭 እሑድ ሚያዝያ ፳፭/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ሆሳዕና(ሁለት ጨረቃዎች!)

በዚሁ በሚያሚ አውሮፕላን ማረፊያ ብዙዎችን ‘ጉድ!’ ያሰባለ የጡጫ ውጊያ ተቀሰቀስ…(በጥባጯ = አቴቴ?)

👉 ሰሞኑን እየታየ ካለው ክስተት ጋር እነዚህን አስገራሚ ግጥምጥሞች እናነጻጽራቸው፦

✞✞✞ በሆሣዕና ፪ሺ፲፫ ሰኞ ዕለት ነበር ብፁዕነታቸው አቡነ ማትያስ ያን ቃለ መጠይቅ ያደረጉት✞✞✞

💭 “ሆሣዕና ፪ሺ፲፫/ 2013 .| ሁለት ጨረቃዎች? | Two Moons?

💭 “የጽዮንን ተራራ በድሮኖቻቸው የደፈሩት አህዛብ ኤሚራቶች እየፈሩና እየተጨነቁ ነው”

👉 ሁለት ጨረቃዎች(ፕላኔቶች) በዱባይ ሰማይ?

👉 ለኤሚራቶች ድሮን መልስ ከአክሱም ትግራይ?

💭 ነሐሴ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ፥ በርሚንግሃም ከተማ፤

ኦሮሞዎቹ የዋቄዮ/አላህ እና አቴቴ ልጆች ሰልፍ የወጡበት ቦታ ላይ የሴት ቅርጽ ያለው ምስል እየር ላይ ታየች፤ አቴቴ?”

💭“ጋላዎች ገዳይ ጋኔናቸውን ባራገፉባት የእንግሊዝ ከተማ አቴቴታየች

ኦሮሞ ሙስሊሞች በብሪታንያ ሁለተኛ አንጋፋና የጂሃድ ዋና ከተማ በ በርሚንግሃም ኢትዮጵያ ውስጥ በተዋሕዶ ክርስቲያኖች ላይ የሚካሄደውን ጀነሳይድ ለመደገፍ በወጡባቸው ጎዳናዎች አየር ላይ ‘አቴቴ’ ነገር ታየች።

💭 “ኢትዮጵያን አትንኳት | ኮሮሞ ፍዬሎች አዲስ አበባን ፣ ባፎሜት ፍዬሎች ለንደንን ወረሩ

💭 “የፍጻሜው ዘመን ምልክቶች | የክትባት ባላባት ቢል ጌትስ ክተማ በቁራዎች ጨለመች”

💭 “ፒኮክ የአሕዛብ አምላክ ትንሳዔ | የጌታን ትንሣኤ በሰዶምና ጎሞራ ትንሳዔ የመተካት ዲያብሎሳዊ ሤራ

በስቅለት ዕለት በኢትዮጵያ ሰማይ የማርያም መቀንት፡ “ለዋው! ውጤት” ብቻ የታየን ይመስለናልን? በትንሣኤ ዕለት ሕፃናትን ቤተ ክርስቲያን ውስጥ መርዘው የገደሏቸው እንዲያው ባጋጣሚና በስህተት ይመስለናልን? ዐቢይ ፒኮክ አህመድ የአቴቴን እህት፤ የትንሳዔ ምልክት የሆነችውን ግራኙን የሕንዱን አምላክ ሺቫን ፒኮክ በትንሣኤው ዕለት ብቅ ያደረጋትስ በአጋጣሚ ይመስለናልን?

💭 “የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን

_________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዋቄዮ-አላህ-አቴቴ | የአንበጣው መንጋ ኬኒያ ገብቷል | ወደ ኦሮሚያና ሶማሊያ ይሻገራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2021

በሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት የተሞላው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ (ሰ)አራዊት እርኩስ መንፈስና መጥፎ ዕድል ይዞ ወደ ትግራይ አመራ፣ ብዙ ግፍና ሰቆቃ አደረሰ፤ ሆኖም እግዚአብሔር ዝም አይልም። አባገዳይ የተባሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ አንበጦች እኮ ወደ ትግራይ ማምራታቸው የወረራ ፈኖተ ካርታቸውን ማሳየታቸው ነው። “ስድስት ሚሊየን ትግሬዎችን በረሃብና በጥይት ቆልተንና ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ አድርገን እኛ በመልሶ ግንባታና እርዳታ ስም እዚያ ሄደን በመስፈር እንደ አዞ እያነባን አክሱምን እና ደብረ ዳሞን እንወርሳለን።” የሚል ነው የተለመደው ዲያብሎሳዊው የወረራ ዕቅዳቸው። በሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት የተሞላው የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ (ሰ)አራዊት እርኩስ መንፈስና መጥፎ ዕድል ይዞ ወደ ትግራይ አመራ፣ ብዙ ግፍና ሰቆቃ አደረሰ፤ ሆኖም እግዚአብሔር ዝም አይልም። አባገዳይ የተባሉት የዋቄዮ-አላህ-አቴቴ አንበጦች እኮ ወደ ትግራይ ማምራታቸው የወረራ ፍኖተ ካርታቸውን ማሳየታቸው ነው። “ስድስት ሚሊየን ትግሬዎችን በረሃብና በጥይት ቆልተንና ወደ ሱዳን እንዲሰደዱ አድርገን እኛ በመልሶ ግንባታና እርዳታ ስም እዚያ ሄደን በመስፈር እንደ አዞ እያነባን አክሱምን እና ደብረ ዳሞን እንወርሳለን።” የሚል ነው የተለመደው ዲያብሎሳዊው የወረራ ዕቅዳቸው። እስከ ራያ ድረስ መጥተው የሰፈሩትም ልክ በምኒሊክ ጊዜ ተከስቶ ከነበረው ታላቁ ረሃብ በኋላ ነበር። የሚሠሩት ሁሉ “አቤት ቅሌት! አቤት ቀንድ ያወጣው የፍየሎቹ ድፈረት!” ያሰኛል። ሆኖም ከኢትዮጵያ ምድር የመጠረጊያቸው ጊዜ መቃረቡን ይወቁት፤ ኢትዮጵያዊው ብዙ ታግሷል ፤ እግዚአብሔርም “በቃ!” እያለ ነው። አሁን አምላካችን ኢትዮጵያን የሚያድናት በተለይ ላለፉት መቶ ዓመታት ለኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ የሆነችውና የሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ደም እየመጠጠች ስትስፋፋና ስትባዛ የቆየችውን ኦሮሚያ የተባለችውን ሲዖል ሲበቀላት ብቻ እንደሆነ ግልጽ እየሆነልን መጥቷል። እስከ ራያ ድረስ መጥተው የሰፈሩትም ልክ በምኒሊክ ጊዜ ተከስቶ ከነበረው ታላቁ ረሃብ በኋላ ነበር። የሚሠሩት ሁሉ፤ “አቤት ቅሌት! አቤት ቀንድ ያወጣው የፍየሎቹ ድፈረት!” ያሰኛል። ሆኖም ከኢትዮጵያ ምድር የመጠረጊያቸው ጊዜ መቃረቡን ይወቁት፤ ኢትዮጵያዊው ብዙ ታግሷል ፤ እግዚአብሔርም “በቃ!” እያለ ነው። አሁን አምላካችን ኢትዮጵያን የሚያድናት በተለይ ላለፉት መቶ ዓመታት ለኢትዮጵያ ውድቀት ተጠያቂ የሆነችውና የሰሜን ኢትዮጵያውያኑን ደም እየመጠጠች ስትስፋፋና ስትባዛ የቆየችውን ኦሮሚያ የተባለችውን ሲዖል ሲበቀላት ብቻ እንደሆነ ግልጽ እየሆነልን መጥቷል።

[ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕራፍ ፲፪፥፲፱]

ተወዳጆች ሆይ፥ ራሳችሁ አትበቀሉ፥ ለቍጣው ፈንታ ስጡ እንጂ፤ በቀል የእኔ ነው፥ እኔ ብድራቱን እመልሳለሁ ይላል ጌታ…

_____________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ግራኝ አብዮት አህመድ ለመላዋ አፍሪቃ የተላከ ጂኒ | ሶማሊያ ከኬኒያ ጋር ጦርነት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2020

ሶማሊያ ከኬኒያ ጋር ያላትን ዲፕሎማሳዊ ግኑኝነት አቋረጠች። ቀጣዩ ሽብርና ጦርነት እንደሚሆን ከወዲሁ መገመት አያዳግትም። የዋቄዮአላህ ኦሮሙማ ሰራዊት በትግራይ ላይ ጦርነት ከፈተ፣ የኢትዮጵያን ፀጥታ አስከባሪ ወታደሮችን ከሶማሊያ አወጣ፣ የኤርትራን ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ አስገባ ፣ ወደ ኬኒያ ሄደ ሶማሊያና ኬኒያን አጋጨ፣ የሱዳኑን መሪ ወደ አዲስ አበባ ጋበዘው ሱዳን ኢትዮጵያን እንድትወር በሩን ከፈተላት፣ ቀጣይ ጂቡቲ ናት።

ግራኝ ዲያብሎሳዊውን የኦሮሙማኩሽ ምስራቅ አፍሪቃ ህልሙን እውን ለማድረግ ምስራቅ አፍሪቃን ብሎም መላው አፍሪቃን ቀስ በቀስ ብዙ ጦርነቶችን እንዲያስተናግዱ ጋኔኑን ይበትናል። ፈቃድ የሰጡት ሉሲፈራውያኑ ናቸው፤ እነርሱ “የአፍሪቃውያን ሕዝቦች ቁጥር መቀነስ አለበት” የሚል ጽኑ አቋም ስላላቸው እንደ ግራኝ አብዮት አህመድን ከመሳሰሉት ከሃዲ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ጋር የደም ቃልኪዳን በመፈራረም አብረው ይሰራሉ።

ይህ ቆሻሻ የረገጠው ምድር፣ የሄደበት ከተማና ሃገር፣ የተገናኛቸው ሰዎች ሁሉ መጥፎ ዕድል ሲኖራቸው ነው የምናየው። ይህ አውሬ ስልጣን ላይ ወጥቶ መታየት ከጀመረበት ዕለት አንስቶ ይህን ሰው በእሳት ጥረጉት!” ስል ነበር። ዛሬም ኢትዮጵያን እና አፍሪቃን ለማዳን ባፋጣኝ መጠረግ አለበት። እንደ ኢትዮጵያ ባሉ ክርስቲያን ሃገራት አህዛብ በጭራሽ ስልጣን ላይ መውጣት የለባቸውም። አባቶቻችን ሲያስተምሩን የነበረው ይህን ነበር፤ እያየነውም ሰለሆነ 100% ትክክል ናቸው።

_________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: