በዘመነ ዮሐንስ፡ እንዲያውም እንደ አፄ ዮሐንስ የመሰለ ተዋሕዶ መሪ ነው ለሃገራችን የሚያስፈልጋት!
አቶ ታየ ቦጋለን ይህን ያህል እብሪተኛና ቁጡ ያደረገው የትግሬ ጥላቻ ይሆን? ወይስ “የአንድ ዓለም ጣዖታዊ አምልኮን” ለመመስረት አፄ ዮሐንስና ተዋሕዶ ልጆቻቸው መሰናክል ስለሆኑበት? አቶ ታየ እና ፕሮፌሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ግማሽ ሐቅ ይዘው እባባዊ በሆነ መልክ ታሪክን ለመከለስ በመታገል ላይ ናቸው። ጉድ እኮ ነው፤ የታሪክ ሊቆቹ ሁሉ “ኦሮሞ” ነን የሚሉት ታሪክ አልባዎች ናቸው። በትግሬዎች ላይ ያላቸው ጥላቻ በዘር የሚተላለፍ ወይም ጄኔቲካዊ ይመስላል። ለእነዚህ አደገኛ ሰዎች የሚያጨበጭብ ኢትዮጵያዊ ግብዝ የሆነ ወገን ብቻ ነው፤ ዘጠኝ መድኃኒት ሰጥተውት አንድ መርዝ ጠብ እያደረጉለት መሆኑ አይታወቀውም።
ማን ከማን ጋር መዋለዱ/መወላለዱ የስጋ ነገር ነውና እንደ ኢትዮጵያውያን ላሉ መንፈሳዊ ሕዝቦች ብዙ ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው ነገር አይደለም። የስጋውን ነገር ከረጅም ጊዜ በፊት አልፈነዋል! ዋናው የኑሯችን ጉዳይ ከመንፈሳዊ ሕይወት ጋር የተያያዘ ነው፤ ስለዚህ ከመንፍሳዊ ማንነታችን ጋር በተያያዘ በዚህ በጉ ከፍየሎች በሚለይበት ዘመን ወይ ከክርስቶስ ጋር ወይ ከዲያብሎስ ጋር፣ ወይ ከቅዱስ መንፈስ ጋር ወይ ከእርኩስ መንፈስ ጋር፣ ወይ ከመስቀሉ ጋር ወይ ከጨረቃ ጋር፣ ወይ ከበጉ ጋር አሊያ ደግሞ ከፍየሉ ጋር መደመር ግድ ነው። ከፍየሉ ጋር ከሆንክ የኢትዮጵያና ክርስቶስ አምላኳ ጠላት ነህ ማለት ነው።
ኢትዮጵያ ማለት ክርስትና ማለት ነው፤ ወደድንም ጠላንም፡ ከዚህ ውጭ ሌሎች አምልኮዎች በሃገረ ኢትዮጵያ ምንም ዓይነት ሚና ሊጫወቱ አይገባቸውም።
እነ አቶ ታየ ቦጋለና ፕሮፊሰር ፍቅሬ ቶሎሳ ኩሽ፣ ዋቀፌና ቅብርጥሴ እያሉ ክንቱ የሆነ ዝባዝንኬ ነገር ከሚቀበጣጥሩ “ሕዝቤ ነው” የሚሉትን “ኦሮሞ” የተባለውን ሕዝብ አባቶቹ በኢትዮጵያ ላይ ከሠሩትና ከተረገሙበት አስከፊ በደል ተጸጽተው ለንስሐ እንዲበቁ በቅንነት ቢያስተምሩት የተሻለ ነው። የሚያስዝን ነው፤ የኦሮሞ “ልሂቃን” ዘመን ያለፈበትን የነገስታት ታሪክ ሌት ተቀን እያነሱ ባለፈበትና በሞተ ነገር ሲጨቀጭቁን ነው እሚውሉት ፥ ታሪክ ከመስራት ይልቅ ታሪክ በማውራት ዘመናቸው ሊያበቃ ነው።
“ኦሮሞ ነን” የሚሉት ምስጋና–ቢሶች ሰፊውን ጠልተው ጠባቡን፣ የሚያኮራውን ንቀው የሚያቀለውን፣ የሚያስከብረውን አውግዘው የሚያዋርደውን፣ ግዕዝን ትተው ላቲኑን፣ ክርስቶስን ትተው ዲያብሎስን፣ የማርያም መቀነትን ትተው የዘንዶውን ቀበቶ፣ እውነቱን ትተው ውሸቱን መርጠዋልና በቅርቡ ክፉኛ ይቀጣሉ። መዳን የሚፈልጉ ወገኖች ግን ዲያብሎስ የሰጣቸውን ኦሮሞነታቸውን በመካድ ከአምልኮተ ጣዖት መላቀቅ አለባቸው፣ ዋቄዮ አላህን እርግፍ አድርገው በመተው ንስሃ ገብተው ከሌሎች ኢትዮጵያውያን ጋር ቶሎ ቢቀላቀሉ ይሻላቸዋል።
[የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፬፥፳፮፡፳፯]
“ማንም ወደ እኔ የሚመጣ ቢኖር አባቱንና እናቱን ሚስቱንም ልጆቹንም ወንድሞቹንም እኅቶቹንም የራሱን ሕይወት ስንኳ ሳይቀር ባይጠላ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም። ማንም መስቀሉን ተሸክሞ በኋላዬ የማይመጣ፥ ደቀ መዝሙሬ ሊሆን አይችልም።”