
🔥 ዋው፤ ሴነተር ራንድ ፖውል ስለ ኮቪድ-19 የምርምር የገንዘብ ድጋፍ መዝገቦች አንቶኒ በቀጥታ ብሊንከንን አፋጠጧቸው
😇 ይህን ላሳዩን ለፃድቁ አባታችን ለአቡነ አረጋዊ ምስጋና
🔥 At yesterday’s Senate Foreign Relations Committee hearing, Sen. Rand Paul (R-KY) confronted Secretary of State Antony Blinken about records on COVID-19 research funding.
👉 Courtesy: Forbes
👉 Some Viewers Comments from Forbes / የአንዳንድ ተምልካቾች አስተያየት፦
- – Give it Blinken you are a criminal we know .. no need to hide now. Game over.
- – It is absolutely clear that Blinken is shameless creature. Thank you Senator Paul. Well done! Well done!
- – Blinken was blinking like Christmas lights everytime he lies and its been been on and off.
- – My God, I am speechless about the dishonesty of the Secretary of the State.
- – I would love to see Blinken responding to a judge in court. He would be held in contempt within 30 seconds.
- – This is a troubling trend among Biden appointees
- – “The Honorable Anthony Blinken” is definitely an overstatement
- – We all know what he/they are hiding. He and they know that we know. The truth will always come into the light.
- – These people need to be held accountable and if they can’t provide what the Congress needs; they need to be deposed. Period,
- – Any department or individual that refuses to provide information or records to Congress should be thrown in jail immediately. End of story.
- – Congress supposedly has oversight over these departments and yet they can decide what information they’ll share? Something is seriously wrong here.
- –This is absolutely ridiculous. The state department should not be allowed to keep this from Congress.
- – If agencies refuse to provide information to the Congressional committees, they need to be defunded.
- – In private business, Blinken would be fired for not turning over those documents. Taxpayers should know!
- – Blinken: “I don’t have the expertise” , THEN RESIGN!
- – This is fantastic. If Blinken isn’t careful he’s going to find himself in contempt and in jail.
- – We are beyond help. So even on the miraculous chance that ANY of these people are held accountable, you still have the figures who condone it. This country is beyond corrupted. For too long have we turned a blind eye. Now comes the suffering.
- –How on earth did we ever get to a situation where the supposedly free press allowed itself to be muzzled like this and how can we ever trust them again?
✞ በዚህ አጋጣሚ ሰሞኑን በሞት የተለዩን የብዝሃ ሕይወት ጠበቃው ሎሬት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር እና ለብፁዕ (ዶ/ር) አቡነ አረጋዊ ነፍሳቸውን በአብርሐም በይስሐቅ በያዕቆብ እቅፍ ያኑርልን! ✞
ህልፈታቸው ከኮቪድ ክትባት ጋር የተያያዘ ከሆነ (ሊሆን እንደሚችል ጥርጣሬ አለኝ) የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር አምላኪዎች፣ የአማራና ኦሮማራ ልሂቃን እንዲሁም እነ ዶ/ር ዘበነ ለማ ተጠያቂዎች ይሆናሉ። ከዚህ ሁሉ መገለጥ በኋላ እንኳን እነ ዶ/ር ዘበነ እስካሁን በአደባባይ ወጥተው ይቅርታ አልጠየቁም። ወዮላቸው!
💭 ‘ብጹዕ’ አቡነ አረጋዊ በ666ቱ ክትባት በመከተባቸው ታመው በዕለተ ጻድቁ አቡነ አረጋዊ በባቢሎን ዱባይ ለመታከም ሲያስቡ ምን ገጠማቸው?
💭 Re-known Ethiopian Scientist Dr. Tewolde Arrested Because of His Tigrayan Ethnicity
💭 Donald Trump’s Trouble is Linked to The Biblical Ark of The Covenant and Ethiopia

በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ሲሆኑ ሁሉም ጠላቶቿ ናቸው። ሪፓብሊካን ሆኑ ዲሞክራቶች፣ አሜሪካ ሆነች ሩሲያ፣ እስራኤል ሆነች ኢራን፣ አረቢያ ሆነች አፍሪቃ፣ የተባበሩት መንግስታት ሆኑ አምነስቲ ኢንተርናሽናል… ሁሉም በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ በተካሄደው የዘር ማጥፋት ወንጀል ላይ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተሳትፈውበታል፣ ደግፈውታል።
ከአራት ዓመታት በፊት ታች በቀረበው ጽሑፍና ቪዲዮ አማካኝነት እንዳወሳሁት ልከ በዚህ የመጋቢት ወር ላይ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊ ሬክስ ቲለርሰን ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘው በአዲስ አበባ አራት ኪሎ የሥልጣን ድልድሉን እንዲያመቻቹ እና በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚካሄደው ዘመቻ ሁሉም አካላት ቦታቦታ ይዘው እንዲቆዩ ለማድረግ በፕሬዚደንት ትራምፕ/ሲ.አይ.ኤ ታዘዙ። በዚህም፤
ሕወሓቶች ታንኩንም ባንኩንም ለሚመሰረተው የጋላኦሮሞ አገዛዝ በማስረከብ ወደ መቐሌ እንዲሄዱ፤ እዚያም ሳሉ በአክሱም ጽዮን ላይ ለሚካሄደው የዘር ማጥፋት ጦርነት ከመጭው የጋላኦሮሞ አገዛዝ፣ ከባሕር ዳር ኦሮማራ አገዛዝ እና ከኤርትራ ቤን አሚር አገዛዝ ጋር በቂ ዝግጅት በጋራ እንዲያደርጉ ተደረጉ።
ሬክስ ቴለርሰን እና ሲ.አይ.ኤ በቂ ዝግጅት ያደረጉለትንና ቺፕ በአካሉ ቀብረው ሕወሓቶች እንዲያሳድጉት፤ በባድሜው ጦርነት ብሎም በትግራይ በቂ ስለላ እንዲያደርግ (ከኑሮ ጓደኛው ከአቴቴ ዝናሽ ጋር በትግራይ ሰባት ዓመት ያህል እንዲኖር ተደርጓል) ጋላኦሮሞውን አብዮት አህመድ አሊን ሥልጣን ላይ እንዲወጣ አደረጉት። ዛሬ ደብረ ሲዖል፣ ጌታቸው ረዳ፣ ጻድቃን ቅብርጥሴ እያሉ የሕዝቡን ሙቀት መለኪያ ቅስ ቀሳዎች እንደሚያደርጉት ያኔም “አብይ አህመድ ወይንስ ለማ መገርሳ ቅብርጥሴ” እያሉ ለዲያብሎሳዊ ሤራቸው የኢትዮጵያን ሕዝብ ሲያዘጋጁት ነበር።
✞ ጦረነቱ መንፈሳዊ ነው ✞
የሲ.አይ.ኤው ሮቦት አብዮት አህመድ አሊ ወዲያው የኢትዮጵያን ካርድ እንዲጫወት ተደረገ፤ “ኢትዮጵያ! ኢትዮጵያ! ተዋሕዶ ሃገር ናት ቅብርጥሴ” ማለት ጀመረ። ልብ እንበል ይህን ካርድ መጫወት የተፈቀደለት ከኢትዮጵያ ማሕጸን ያልተፈጠረው ጋላኦሮሞ ነው። ሉሲፈራውያኑ ይህን የኢትዮጵያ ካርድ ሰሜናውያኑ እንዳይጫወቱ በጣም ይፈልጉታል። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ጠቅላይ ሚንስትር መለስ ዜናዊ ከብዙ ከባባድ ስህተታቸው ተምረው ወደኢትዮጵያዊነታቸው መመለስ ሲጀምሩ ነበር በእነ ኦባማ፣ ሙርሲ፣ አላሙዲን፣ ሕወሃቶችና ኦነጎች የተገደሉት። የሕዳሴው ግድብ ከፍተኛ የኢትዮጵያዊነት ማዕበል እንደሚቀሰቅስ ሉሲፈራውያኑ ተረድተውታል።
ለዚህም ነው የኢትዮጵያን ስም ለማጠልሸትና ክርስቲያን ሕዝቧንም ለመከፋፈል በቂ የሆነ ብቃት አላቸው የሚሏቸውን ጋላኦሮሞዎች ለዚህ ዲያብሎሳዊ ሤራ የመረጧቸው። ሁልጊዜ እንደምለው፤ ይህ ሤራ የተጀመረው ልክ ታላቁን ክርስቲያን ኢትዮጵያዊ ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስን ገድለው በዲቃላው (መደመር) ዳግማዊ ምንሊክ ከተኩበት ጊዜ አንስቶ ነው።
ለዚህም ነው አራት ፀረ-ኢትዮጵያና ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና ትውልዶች አሉ የምለው። እነዚህን ነው እባቡ ጋላኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፤ “የመደመር ትውልድ” የሚላቸው።
👉 ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦
- ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/ብእዴን/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
- ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
- ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
- ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ
የኢትዮጵያ መሠረት የሆነውንና የመንፈስ ማንነትና ምንነት የነገሰበትን ሰሜኑን ትናንት በኤርትራ ዛሬ ደግሞ በትግራይ እና አማራ ክልሎች ቆራርሰውና አሳንሰው ለመገነጣጠል የሚሹት እኮ ይህን መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት አጥፍተው የስጋ ማንነትና ምንነትን (የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጣዖትን) ለማንገስ ነው።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ትናንትና ባወጡት መግለጫ ይህን እይታችንን እንዳረጋገጡልን ዲያብሎሳዊው ሤራ እና ጦርነቱ የመንፈስ ማንነትንና ምንነትን ለብዙ ሺህ ዓመታት ጠብቃ ባቆየችው በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ነው። ለዚህ ነው አቶ ብሊንከን፤ “የኢትዮጵያ ሰራዊት፣ የኤርትራ፣ የህወሓትና የአማራ ሃይሎች ‘የጦርነት ወንጀል’ ፈጽመዋል ሲሉ ደጋግመው ሲናገሩ የአክሱማዊቷን ኢትዮጵያ ሕዝቦችን ብቻ እያነሷቸው እንደሆነ ልብ እንበል። አዎ! እነማን ነው የተነሱት? አዎ! ሰሜናውያኑ/አጋዚያኑ፤ ‘ኢትዮጵያ’ + ‘ኤርትራ’ + ‘ትግሬ’ + አማራ። የማያነሱት ማንን ነው? አዎ! ከዳግማዊ ምንሊክ ዘመን ጀምሮ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እስከ ስልሳ ሚሊየን የሰሜን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን የጨፈጨፈውንና ያስጨፈጨፈውን ብሎም ከተጠለፈችው የ’ኢትዮጵያ’ ስም ጀርባ የተደበቀውን “ጋላ-ኦሮሞን” በጭራሽ አያነሱትም። ለዚህም ነው እያንዳንዱ “ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ” የሚል ወገን “ጋላ-ኦሮሞን” በዋናነት ተጠያቂ ለማድረግ ከተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች ጋር ‘ጋላ-ኦሮሞ’ እያለ የግፍ ሠሪውን ባለቤት ስም መጥራት ያለበት።
ልብ እንበል፤ ይህን ግራኝ “ጻፍኩት” የሚለውን መጽሐፍ እንደተለመደው ሉሲፈራውያኑ አሜሪካውያን አማካሪዎቹ ናቸው ጽፈው የሰጡት። የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ኃላፊው አንቶኒ ብሊንከን በአዲስ አበባ የዲቃላዎች መጠጥ የሆነውን ‘ቡና’ ጠጥተው በተመለሱ ማግስት ነው ይህን ትርኪምርኪ የአጋንንት መጽሐፍ እንዲያስመርቅ የተደረገው።
በማስመረቂያው ስነ ሥርዓት ወቅትም ቆሻሻው ግራኝ አዳራሹን ሁሉ ‘አረንጓዴ ባረንጓዲ’ አድርጎታል። አረንጓዴ የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ባሪያዎች በጣም የሚመኙት ቀለም ነው። ከዚህ በተጨማሪ ይህ ወንድማችን (አንዳንድ የምጠረጥራቸው ነገሮች ቢኖሩም) ግራኝ አዳራሹ ውስጥ ዘቅዝቆ እንዲታይ ያደረገውን መስቀል በሚያስገርም መልክ ያሳየናል፦
ያኔ፤ ሬክስ ቴለርሰን ያን የሉሲፈራውያኑን ዲያብሎሳዊ ሥራ ለማስፈጸም ወደ አዲስ አበባ ሄደው ከተመለሱ በኋላ ነበር የታሰበው ነገር ሕሊናቸውን ስለገረፋቸው ነበር በጥቂት ወራት ውስጥ ሥልጣናቸውን ለቅቀው በጣልያን-አሜሪካዊው በማይክ ፖምፔዖ የተተኩት። ማይክ ፖምፔዖ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደውን ዘመቻ ለማቀነባበር በየካቲት 18, 2020 ወደ አዲስ አበባ አመሩ። እሳቸውም ከጥቂት ወራት በኋላ ልክ በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው ጦርነት እንደጀመረ ከፕሬዚደንት ትራምፕ ጋር ከሥልጣናቸው ተወገዱ።
ለማስታወስ ያህል፤ የአሜሪካው ልዑክ ማይክ ሃመር አዲስ አበባ ደርሰው በተመለሱ በሳምንቱ አረመኔዎቹ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊና ኢሳያስ አፈቆርኪ ሙሉ ማጥቃት ጀመሩ። ከሁለት ዓመታት በፊት የቀድሞው ልዑክ ጄፍሪ ፌልትማን አዲስ አበባ ደርሰው ከግራኝ ጋር ተገናኝተው ከተመለሱ በኋላ ነበር ሆን ተብሎ በአሜሪካ ፕሬዚደንት የምርጫ ቀን ተመሳሳይ ጥቃት በትግራይ ላይ መፈጸም የጀመሩት። አዎ! ያኔም አሜሪክ ለተባበሩት ኤሚራቶች ድሮን እንዲጠቀሙ ፈቅዳላት ነበር። ያኔም ስጠረጥረው የነበረው ነው፤ ዛሬም የምጠረጥረው ነው፤ ያኔ ወደ አስመራ፣ ጎንደር እና ባሕር ዳር ሲተኮሱ የነበሩት ሮኬቶች ከጂቡቲ በአሜሪካኖቹ የተኮሷቸው ነበሩ። የትግራይ ኃይሎችም ከደብረ ብርሃን ይመለሱ ዘንድ የድሮን ድብደባዎቹን በከፊል ሲፈጽም የነበረው ጂቡቲ ያለው የአሜሪካ ሰራዊት ነው።
“It’s Done!” | Liz TRUSS’IA Messaged Anthony Blinken Seconds After Nord Stream Explosions

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
“ተፈጸመ!” | ይህ ከሩሲያው የጋዝ ቧንቧ መስመር ከሆነው’ከኖርድ ዥረት’ ፍንዳታ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ የቀድሞዋ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚንስትር የሊዝ ትሩስ ለአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ለአንቶኒ ብሊንከን በስልክ የተላከ መልዕክት ነው።
💭 ይህ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ ውንጀላ ነው። አያደርጉትም አይባልም። ሁሉም በጣም ተቅነዝንዘዋል። ወይዘሮ ሊዝ ትሩስና ጥቁሩ ቻንስለር ክዋሲ ክዋቴንግ ያልምክኒያት ከስልጣናቸው እንዲህ በተፋጠነ መልክ እንዲነሱ አልተደረጉም። ያውም በሕንዱ የሉሲፈራውያኑ ወኪል በ ሪዢ ሱናክ መተካቷ ግራ መጋባታቸውንና መንፈሳዊውን ውጊያም እየተሸነፉ እንደሆነ ነው የሚጠቁመን። ለማንኛውም በጽዮናውያን ላይ እየተሳለቁ ያሉት እንደ አንቶኒ ብሊንከን ያሉ ፖለቲከኞች ጉዳቸው ፈልቷል። ጽላተ ሙሴ ሥራውን እየሠራ ነው!
እንዳልኩት ሁሉንም አይሁዳውያን እንደ እስማኤላውያኑ በጅምላ ከመወንጀል መቆጠብ አለብን፤ ነገር ግን ወስላታው ሌኒን + ስታሊን + ትሮትስኪ እየተፈራረቁ ሲመራ የነበረው የሩሲያው “ፀረ–ኦርቶዶክስ ክርስትና” ቦልሸቪክ አብዮት (1917 – 1923) በአብዛኛው እንደ ጂሚ ራስኪን ባሉ ግራኝ ፀረ–ጽዮናውያን አይሁዶች ነበር። በአክሱም ጽዮን ላይ የተካሄደው ጂሃድ እንዳሳየው፤ የፀረ–ኦርቶዶክስ ክርስትና ሤራ እንዲህ ግልጽ እየሆነ ይመጣል። ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ የሚል ግን አክሱም ጽዮንን ዛሬም በያለበት ካልተከላከለ እንደእነ ፕሮፌሰር ጄሚ ራስኪን እና አንቶኒ ብሊንከን ተፈርዶባቸዋል። ወዮላቸው! በፍሬሜሰኖቹ/ነፃ ግንበኞቹ ማዕከል በሜሪላንድ + ዋሽንግተን + ቪርጂኒያ ዙሪያ ያላችሁ ሁሉ በጣም ተጠንቀቁ! እላለሁ።
አይሁዳዊው የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ለሚንስትረነት ገና እጩ እያሉ፤ “ተቀዳሚ ከሚሆኑ ተግባራት መካከል የትግራይ ጦርነት ጉዳይ ነው!” ብለው ሲናገሩ፤ ያኔ፤ “ኦ ኦ!” ነበር ያልኩት። አሁን ሁሉም ነገር ግልጽ ነው። አንቶኒ ብሊንከን ለእኔ “የጽላተ ሙሴ አስመላሽ ሚንስትር ወይንም Raider of The Lost Ark”ናቸው። የጽላተ ሙሴ ጠባቂዎች የሆኑትን ጽዮናውያንን ለመጨረሰ የወሰኑት ሔሮድሳውያን ናቸው።
ታዲያ ከማን ጎን ናችሁ? ከጽላተ ሙሴ ጠባቂዎች ወይንስ ከሔሮድሳውያን ጎን?
💭 Jill Biden and Antony Blinken Awarded a Transgender & an Ethiopian Muslim with International Women of Courage Award

💭 የፕሬዚደንት ጆ ባለቤት ጂል ባይደን እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን የአለም አቀፍ ‘የሴቶች ጀግንነት‘ ሽልማትን ለወንዳ ገረድ አርጄንቲናዊ እና ለኢትዮጵያዊቷ ሙስሊም ለመዓዛ መሀመድ ሸልመዋቸዋል።
“ክፉውን መልካም መልካሙን ክፉ ለሚሉ፥ ጨለማውን ብርሃን ብርሃኑንም ጨለማ ለሚያደርጉ፥ ጣፋጩን መራራ መራራውንም ጣፋጭ ለሚያደርጉ ወዮላቸው!”
ባሰቃቂ ሁኔታ በአውሬዎቹ የጋላ–ኦሮሞ፣ በኢሳያስ አፈወርቂ አብዱላህ ሃሰን ቤን አሚር፣ በሶማሌና በአማራ/ኦሮማራ ወታደሮች ባሰቃቂ ሁኔታ የተደፈሩት እነ ሞናሊዛ አይደሉም የሚሸለሙት፤ የእነርሱ ሽልማት በዚያኛው ዓለም ነው የሚሰጣቸው።
እግዚአብሔር እንኳንም አጋለጠልን! ገና ምን ዓይተው! ወይዘሮ ጂል ባይድን ለግብረ–ሰዶማዊነት ተልዕኮ ከሁለት ሳምንታት በፊት ኬኒያ ነበሩ። በቆይታቸውም፤ “የአፍሪቃው ቀንድ በድርቅ እየተመታ ስለሆነ ለኬኒያ $126 ሚሊየን ዶላር ለመስጠት ዝግጁ ነን፤ ነገር ግን ለግብረ–ሰዶማውያን መብት የቆመ ሕግ ጠቅላይ ፍርድቤቱ ማጽደቅ አለበት” ብለዋቸው እንደነበር ተገልጿል። አይገርምም፤ ኦባማና ቡሽም ተመሳሳይ ነገር ለማድረግ ነበር ወደ ኢትዮጵያ ሲጓዙ የነበሩት።
እንግዲህ ይህ ሽልማትም እስከ ሁለት መቶ ሺህ በሚቆጠሩት አክሱም ጽዮናውያን እናቶችና እኅቶች ላይ የተፈጸመውን አሰቃቂ ጾታዊ ጥቃትና ከሚሊየን በላይ የሚሆነውን የሕዝብ ክርስቲያኑን ደም በስላቄ መልክ ለማክበር ሲባል ነው። መንፈሳዊውን ውጊያ እየተሸነፉ ስለሆነ፤ “ሰዶም እና ገሞራ አሸንፋለች!” በማለት ለመኩራራት ነው ይህን የሽልማት ሥነ ስርዓት ሆን ብለው ያዘጋጁት። ልክ እንደ ኖቤሉ!
በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የተሠራው ግፍና ወንጀል በምድር ታሪክ ምናልባት አቻ እንደማይኖረው የአሜሪካውያኑ ሁኔታ በደንብ ይጠቁመናል፤ አቶ አንቶኒ ብሊንከንን እንመልከተው፤ የሚያውቀውን ያውቃል፤ እንግዲህ ከእንሽላሌት የተፈጠረ ወይም ሮቦት እስካልሆነ ድረስ የሰው ልጅ ነውና በውስጡ እየተገረፈ እንደሚያድር መገመት አያዳግትም። የአሜሪካ መንግስት የአፍሪቃ ቀንድ ልዑካን የነበሩት እነ ጂፍሪ ፌልትማን እና ማይክ ሃመር ከሃላፊነታቸው ባጭር ጊዜ ውስጥ የራቁት የተፈጸመው ግፍና ወንጀል እንቅልፍ ስለነሳቸው ነው። በተለይ ጄፍሪ ፌልትማንማ ቃለ መጠይቅ ላይ መናገር እስከሚያቅተው ድምጹ ሲርበተበት በደንብ ያስታውቅበት ነበር። ይህ ቀላል ነገር አይምሰላቸው!
ያም ሆነ ይህ፤ በአክሱም ጽዮን ላይ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የምትመራዋ አሜሪካ መሆኗን ሌላ ማረጋገጫ ነው። ኖርዌይ፣ ጀርመን፣ አረቦች አሁን ደግሞ አሜሪካ በደረጃ ሽልማቱን ሰጧቸው።
እግዚኦ! የሚያሰኝ ነው፤ የግብረ–ሰዶማውያን ፓርቲ መሆኑ ነው። ‘በሴቶች ቀን‘ ወንዱ “የሴት ጀግና”፣ ለትግራይ ጀነሳይድና ለሁለት መቶ ሺህ እናቶችና እኅቶች መደፈር ተጠያቂ ከሆኑ ጨካኝ፣ የሴትነት ርህራሄ ከሌላቸው ባለጌ ጋዜጠኞች መካከል አንዷ የሆነችው የመሀመድ ልጅም፤ “ጀግና! ሚሊየን ክርስቲያኖች ይጨፈጨፉ ዘንድ፣ ብዙ ሴቶች ይደፈሩ ዘንድ ከፍተኛ ቅስቀሳ በማድረግሽ፤ አማራው ደግሞ በተጋሩ ወንድሞቹና እኅቶቹ ጋር እንዲፋለም የበኩልሽን አስተዋፅኦ ስላበረከተሽ፣ አብዛኛውን ሰው ደግሞ እንዲደነዝዝ እያደረግሽ በአሜሪካ ኢምባሲ በኩል ሲ.አይ.ኤ የሰጠሽን ትምህርትና ተልዕኮ በሚገባ ስለፈጸምሽ፤ ጀግኒት ብለን እንሸልምሻለን!”
ይህችን በሉሲፈራውያኑ ከተመለመሉት አንዷ የሆነችውንና የወንጀለኛው ፋኖ/ቄሮ ቃል አቀባይ የሆነችውንና፤ እንደው ምንም ዓይነት ክብር አይገባቸውምና ስማቸውን እንኳን ባላነሳ እመርጥ ነበር፤ ነገር ግን እግራቸው አንድ በአንድ መሰበር ስላለበት፤ እንደ እነ የኢሳቶቹ፣ ኦሮማራ360፣ ቲ.ኤም.ኤች፣ ደሬ ኒውስ፣ ዶንኪ ቲውብ፣ አበበ በለውና ሌሎች ብዙ ቆሻሾች እንኳን ልሰማቸው ገና ሳያቸው ነው ቋቅ የሚሉኝ። እንግዲህ እንደምናየው የሉሲፈራውያኑን አጀንዳ ማስጠንቀቂያው ገና ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር ልክ በዚህ በሑዳዴ ጾም ወቅት የተሰጣቸው። አሁን ሁሉም ፀረ–ኢትዮጵያና ፀረ–ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ተልዕኮ ያላቸው በጣም አታላይ የሲ.አይ.ኤ ምልምሎች መሆናቸውን በግልጽ እያየነው ነው። የእነ አሜሪካ ኤምባሲ ዋና ሥራ ይህ እኮ ነው!
አዎ! እርስበርስ ይሸላለሙ! ውጊያው መንፈሳዊ ነው፤ ይህንም ውጊያ እነ አሜሪካ እየተሸነፉት ነው፤ ያውቁታል። አሁን ሽልማቶቿን በመለዋወጥ፣ በመጋበዝና “የሰላም ድርድር” እንዲደረግ በማስገደድ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ከሠሩት እጅግ በጣም ከባድ ወንጀልና ብዙ ግፍ እራሳቸውን ለማዳን በማጣር ላይ ናቸው። የኖርዌዩ የኖቤል ኮሜቲ በግራኝ አርመኔነት በኩል የተሠራው ግፍና ወንጀል ካስከተለበት ውርደት እራሱን ለማዳን፤ መጀመሪያ ‘እርዳታ‘ በሚል መልክ የኖርዌይ ድርጅቶችን ወደ ሱዳን ላከ፤ (ከትግራይ የተሰደዱትን ወገኖቻችንን እንረዳለን በሚል) በመሃልም ኮሚቴው በሲ.ኤን.ኤን ወጥቶ ምን ያህል እንደተጸጸተ በኮሚቴው ሌቀመንበር በ ቤሪት ሪስ–አንደርሰን / Berit Reiss-Andersen በኩል ነገሮችን ለማረሳሳት ሞከረ። ያም ስላተሳካ፤ ሁሉም የምዕራባውያን መንግስታት፣ ተቋማትና ኢትዮጵያ ያሉት ከሃዲ ወኪሎቻቸው በጋራ የጄነሳይዱን ጉዳይ ለማስረሳት ጊዜ እየገዙ መደብቅ የሚቻለውን ነገር ሁሉ በመደበቅ ላይ ናቸው። እነ አሜሪካ የተጨፈጨፉትን የአባቶቻችንንና እናቶቻችን ሬሳ በማይታወቅ መልክ ለመደበቅ ይችሉ ዘንድ ለግራኝ አብዮት አህመድ አሊ፣ ለኢሳያስ አፈወርቂ (አብዱላህ ሃሰን) እና ለእነ ደብረጽዮን የሳተላይት መረጃዎችን እያቀበሉ ማን፣ ምን የትና እንዴት መደበቅ እንደሚኖርበት ሥራቸውን እንደሚሠሩ ለሰከንድ እንኳን አልጠራጠርም። ይህ ጀነሳይድ ሁሉንም ነው ተጠያቂ የሚያደርገውና።
______________