Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መዲና’

ደም የለበሰ ደመና በሳውዲዋ መካ | የአክሱም ሰማእታት ደም ይጮሃል!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 20, 2021

👉 አስደንጋጭ ደመና ከመካው ካባ በላይ።

👉 ያልተጠበቀ በረዶ በሳውዲ አረቢያና በየመን

❖❖❖ ለሰማእታቱ ከአክሱም መካ የድመት ዝላይ ነው፤ በሰከንድ እዚያ መድረስ ይችላሉ።❖❖❖

ጋለሞታዎቹ ባቢሎን ሳውዲና ኤሚራቶች፤ ሐሰተኛው ነብያችሁ መሀመድ ሊመጣባችሁ የሚችለውን መለኮታዊ ቁጣ እና አምላካዊ መቅሰፍት በመፍራት “ዋ! ኢትዮጵያን አትንኳት!” በማለት አላስጠነቀቃችሁምን?! ሳውዲና ኤሚራቶች እጃችሁን ከትግራይ ኢትዮጵያ ላይ ባፋጣኝ አንሱ! አላህን ከእነ ጥቁሩ ድንጋዩ አፈራርሳቸው ወደ ቀዩ ባሕር ጣሉት፣ ሰይፍ የሚያነሡ ሁሉ በሰይፍ ይጠፋሉና ሰይፋችሁን ወደ በረሃችሁ መልሱ፣ ልጃችሁን ግራኝ አህመድ አሊን ይዛችሁ አርባ ጅራፍ ግረፉት ካስፈለገም ስቀሉት፣ በሰይፍ ቆራርጡት፤ ከዚያ ለእግዚአብሔር እጃችሁን ስጡ ወይም ደግሞ ሁላችሁም በእግዚአብሔር መላእክት ሰይፍ አብራችሁ ትጠፋላችሁ! በኃያላት መላእክት ላይ የተሾመው ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ምስክራችን ነው!!!

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካና መዲና መብረቅ ወረደባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020

👉 መዲና

መብረቅ መንደሩን አጋየው

(! አዲስ አበባን “መዲናችን” አትበሉ! መዲና የብዙ ንጹሐን ደም የፈሰሰባትና ከተሰውት አይሁዶች የተነጠቀች ከተማ ናት። ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ ብቻ በአንድ ቀን ብቻ ስምንት መቶ አይሁዶችን በእጁ ያረዳቸው በዚህች እርኩስ ከተማ ነው።

👉 መካ

ጥቁሩ ድንጋይ (ካባ) የጣዖት ማዕከል ነው፤ እርሱም በቅርቡ ወይ ከሰማይ የመብረቅ እሳት፣ አሊያ ደግሞ በኑክሌር ፈንጅ ይጋያል

__________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካ፣ መዲና እና ጂዳ ዛሬ | ጎርፍ + በረዶ + መብረቅ + የአሸዋ አውሎ ነፋስ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 4, 2020

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ሲዖል ነው | በሙስሊሞች “ቅድስት” ከተማ በመካ አንበጣ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 7, 2020

ባለፈው ሳምንት በረዶው፣ መብረቁ፣ ጎርፉና አውሎ ንፋሱ ነበሩ ፥ አሁንድ ደግሞ ጉድ በሆነ የአንበጣ መንጋ፣ የአሸዋ አውሎ ነፋስ፣ ጎርፍና እሳት ቀጥሏል። ገና እሳቱ ከሰማይ ይወርዳል!

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአምላክ ቁጣ በመካ መዲና ሃጅ | ዋ! ሳዑዲ ዓረቢያ! ይህ እንባ ከሰማይ ነው!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 2, 2020

መካና አካባቢዋ እንዲሁም መዲና በኃይለኛ ጎርፍ ተጥለቀለቁ። ከኢትዮጵያ ተራሮች የተረፈው ዝናብ ወደ ሳውዲ በረሃ!

የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔርና መላእክቱ በኢትዮጵያ እና በየመን(የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ግዛት) ያንን ምስኪን ህዝብ ምን እያደረጋችሁት እንደሆነ እያዩ እያለቀሱባችሁ ነው፤ ዋ!!!

__________________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መካ የርኵሳን ወፎች መጠጊያ ሆነች | ኮሮና የአላህ ጋኔን እንደሆነች እራሳቸው ኢማሞቹ እየመሰከሩ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 27, 2020

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤[ራእይ ፲፰]

አላሃችን እስላም ያልሆነውን ሁሉ አጥፍቶ እኛ ብቻ በሰላም፣ በጤና እና ብልጽግና እንኖራለን፣ ኩፋሮች ላይ መቅሰፍት ሲደርስና ሲያልቁ እኛ ግን በአላህ መላዕክት የሚጠበቀውን ካባን እየዞርን ጮቤ እንረግጣለን።ይሉናል ተከታዮቻቸውን ጥላቻ፣ እብሪትና ጥፋት ብቻ የሚያስተምሩት እነዚህ የእስልምና ሊቆች፣ ሸሆች፣ ኢማሞች፣ ኡስታዞችና ጠበቃዎቻቸው።

ሃቁ ግን ሌላ ምስል ይዞ መጥቷል። እኛ ክፉውን አንመኝላቸውም፣ ሆኖም እኛ ለሺህ ዓመታት ያህል ይሁንእይልን ታግሰናቸዋል፤ አሁን እነርሱን ለማይመስለው የሰው ልጅ በጎውንና መልካሙን ለማይመኙት ለእነዚህ የዲያብሎስ ልጆች የእኛ አምላክ እግዚአብሔር ተገቢውን መልስ ይሰጣቸዋል።

ይህን አስመልክቶ ቪዲይው ላይ እንደሚሰማው እህተ ማርያም እና ዝነኛው አረብ ክርስቲያን፡ ክርስቲያን ልዑልተገቢውን ድንቅ መልስ ሰጥተዋቸዋል።

የሚከተለው ከአራት ዓመታት በፊት ያቀረብኩት ቪዲዮና ጽሑፍ ነበር

ባለፈው ኅዳር ፳፯ ፪ሺ፰፡ ዲሴምበር 7 2015 ፎቶው/ቪዲዮው ላይ እንደሚታየው፡ የተገመሰችዋ ጨረቃ ከነ ኮከቧ ሰማይ ላይ ተሰካክተው ይታዩ ነበር። ዋናው የእስላም ምልክት ይህ ነው። በዚሁ እለት ነበር ለአሜሪካ ፕሬዚደንትነት እጩ ሆነው የሚወዳደሩት ዶናልድ ትራምፕ ሙስሊሞች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የማድረግ እቅድ እንዳላቸው የተናገሩት፤ በዚሁ ሳምንት ነበር፤ በአንዋር መስጊድ የቦንብ ጥቃት ተፈጸመ ተብሎ የተነገረው።

ቀደም ሲል ተመሳሳይ ድርጊት በቱርክ ተከስቶ ነበር፤ የቱርኩ ፕሬዚደንት እ..አ በ ኦገስት 14 2015፡ በዓርብ ዕለት፡ አንድ ተራራ ላይ የተሠራ አዲስ መስጊድ በሚመርቅበት ወቅት ከ እነዚያ ጅግራ መሰል ወራሪ ወፎች የምትዛመድ አንዲት ወፍ በራሱ ላይ አርፋበት ብዙዎችን ስታስገርም ነበር። በምረቃው ጊዜ፡ ፀረ–ክርስቶሱ የባቢሎኗ ቱርክ ፕሬዚደንት እርግ እና ጅግራ ነበር በአንድ ላይ የለቀቀው፤ ነገር ግን እርግቧ ሸሽታ ስታመልጥሲሄዱ፤ ጅግራዋ ግን መጥታ እራሱ ላይ አረፈች፤ ድንቅ ነው፣ የሚገርም ነው!

መጽሐፍ ቅዱስ እርግቦችን በጥሩ መንፈስ ሲያያቸው ሌሎች ወፎችን ግን የእርግማን ምልክቶች እንደሆኑ አድርጎ ነው የሚያስተምረን። ለምሳሌ፦

የማርቆስ ወንጌል ወፎችን ክርኩስ መንፈስ ጋር ሲያገናኛቸው፡

እነሆ፥ ዘሪ ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀና ወፎች መጥተው በሉት።[ማርቆስ :]

የሉቃስ ወንጌል ደግሞ ከዲያብሎስ ጋር፦

ዘሪ ዘሩን ሊዘራ ወጣ። ሲዘራም አንዳንዱ በመንገድ ዳር ወደቀ ተረገጠም፥ የሰማይ ወፎችም በሉት።[ሉቃስ ]

ራእይ ዮሐንስ ደግሞ የፍጻሜ ዘመኗ ባቢሎን የርኩስ መንፈስ እና የአጋንንት ማደሪያ እንደምትሆን በመጠቆም ያስተምሩናል፦

በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤[ራእይ ፲፰]

ይህ ሁሉ ያለምክኒያት አይደልም፤ ካልታወርን፤ እግዚአብሔር ምልክቶቹን በየቦታው እያሳየን ነው። በጣም የሚገርም ነው፡ ተዓምር ነው! ግማሽ ጨረቃ፤ የወራሪ ወፎች ጫጫታ፤ በጥቁር ጨርቅ የተሸፋፈነችው ሙስሊም ሴት፥ የጮኽባት ውሻ፥ የዶናልድ ትራምፕ ጥቆማ፥ አንዋር መስጊድ… አሃ! የዲያብሎስ፣ የአጋንንት ማንነት/ምንነት ግልጥልጥ ብሎ እየታየን አይደለምን?

መቅሰፍቱን ያመጡት ሦስቱ የዋቄዮአላህ ሴት ልጆች ናቸው

___________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢማሙ በመዲና የመሀመድ መስጊድ ውስጥ አንዛረጡ ፥ ለምን? | የተዋሕዶ አባት መልስ አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 6, 2019

የፀሎት አባቶች ከደብረዳሞ፣ ከደብረ ሊባኖስ፣ ከዋልድባ ወይም ከ ደብረ ቢዛን ሆነው መካና መዲናን ማናወጥ፡ ካሊፎርኒያን ማንቀጥቀጥ፣ ዶ/ር አህመድን ማቁነጥነጥ/ማስቀበጣጠር ይችላሉ። በዚህ መቶ በመቶ እርግጠኛ ነኝ።

ይህን ቪዲዮ ለአንድ ሞሮካዊ ሙስሊም የሥራ ባልደረባዬ ካሳየሁት በኋላ የሚከተለውን አጫወተኝ፦

በተለምዶ መስጊድ ውስጥ ከተፈሳ፡ አየሩ ውስጥ ያሉትን ጂኒዎች ሊያሳውራቸው ብሎም ሊገድላቸው ይችላልተብሎ ይታመናል አለኝ። ዋው! አልኩና የተዋሕዶ አባቶች ይህን በሚመለከት ኃይለኛ መንፍሳዊ መልዕክት እንዳላቸውከእርግማን ጋር የተያያዝ ነገር እንዳለ በማስትወስ ጉዳዩን ለጊዜው ተውኩትይህን ጉዳይ አስመልክቶ የተሻለ ዕውቀት ያላችሁ ወገኖች፡ የሰማችሁት ነገር ካለ አንድ ሁለት ብትሉን ደስ ይለን ነበር። ይህ ጉዳይ በማንኛውም ማሕበረሰብ፣ በሁሉም ዓለም ባህል ለምን አሳፋሪ እንደሆነ ሳስበው ነገሩ ቀላል ነገር አይደለም ያስብለኛል።

ለማንኛውም፤ ኢትዮጵያን አትንኳት!

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በ መዲና | የመሀመድን መቃበር ለማየት ይጓዝ የነበረ የ 6ዓመት ሕፃን፡ እናቱ ፊት ታረደ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2019

በመዲና ከተማ የስድስት ዓመቱ ሕፃን፡ ዛካሪያ አልጀበር ከእናቱ ጋር በታክሲ ወደ ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የመቃብር ቦታ ሲሄዱ፤ ሾፌሩ መኪናውን አቁሞ እና ልጁን ከመኪናው አውጥቶ አንገቱን አረደው። የታክሲው ሾፌር ልጁን ወደ አንድ የቡና ገበያ በመውሰድ ጠርሙስ ሰብሮ ጉሮሮውን ቆረጠው፤ ከዚይም በለቅሶ የምትጮኽው እናቱ ፊት የልጁን አካል በተደጋጋሚ ወጋው። ምክኒያቱ? ሾፌሩ “ሱኒ” ሙስሊም ነው፡ ሕፃኑ ደግሞ “ሺያ”

6 ዓመት ህፃን?! “ቅዱስ” ናት በሚሏት ከተማ?! “ነብያችን” የሚሉት ሰው በተቀበረበት ቦታ?! እይይይይ! አቤት አቤት! እግዚኦ!!! እርስበርሳቸው ይህን ያህል የሚጠላሉ ከሆነ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ምን ያህል የከፋ ጥላቻ እንደሚኖራቸው ማሰብ አያዳግትም።

እንደው እንደው እንደ እስልምና የመሰለ አስቀያሚ ነገር በዚህች ምድር ላይ ይኖራልን? እስኪ የትኛው ሕዝብ ነው በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ አስከፊ ድርጊት የሚፈጽም?

ሁሉም ነገራቸው = 666

ከጥቂት አመታት በፊት በሞስኮ ሩሲያ አንዲት በሞግዚትነት የተቀጠረች ሙስሊም እንደዚህ የ6 ዓመት እድሜ የነበረውን ሕፃን አንገት ቆርጣ ጭንቅላቱን መንገድ ለመንገድ አንጠልጥላ ታይታ ነበር። ለመን ይህን ጭካኔ እንደፈጸመች ስትጠየቅ ይህን ብላ ነበር፦ “ሌሊት ላይ አላህ ቀሰቀሰኝ፡ በጥቁር ኒቃብ ተሸፋፈኝ እና ሕፃኑን መስዋዕት አድርጊልኝ”

622 .ም መሀመድ ከመካ ወደ መዲና ሲሰደድ (ሁለተኛው ሂጂራ) መዲና “ያትሪብ” የሚል መጠሪያ ያላት የአይሁዶች ከተማ ነበረች። ልክ በመጀመሪያው ሂጂራ የዋኾቹ ኢትዮጵያውያን ደካም ለነበሩት ለመሀመድ ተከታዮች በርህራሄ አስተናግደው እንደተንከባከቧቸው፡ የመዲና አይሁድ ነዋሪዎችም በደግነት ለመሀመድና አጋሮቹ ጥገኝነት ሰጧቸው፤ ነገር ግን ምስጋና ቢሱ መሀመድ ማንሰራራትና ጥንካሬ ማግኘት ሲጀምር “አላህን ተቀበሉ፤ እኔም የእርሱ ነብይ ነኝ፤ ተቀበሉኝ” እያለ ይበጠብጣቸው ነበር። በዚህ ጊዜ የውሸት ነብይ እንደሆነ የተረዱት የመዲና/ያትሪብ አይሁዶች በመሀመድ ከተከበቡ በኋላ፡ ሽማግሌ፣ ሴት፣ ሕፃን አልቀረም ተጨፈጨፉ። እራሱ መሀመድ ብቻ ከስምንት መቶ እስከ አንድ ሺህ የሚሆኑትን አይሁዶችን በመዲና ከተማ አንገታቸውን በጎራዴ ቆርጧቸዋል። ይህን የራሳቸው ቁርአን እና ሃዲት በደንብ ገልጸውታል።

እኔን እስካሁን የሚከነክነኝ፤ የወገኖቻችን መታወርና መደንቆር ነው። እንዴት ነው ይህን ታሪክ እያወቅን፣ በሕጻኑ ላይ የደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት ዲያብሎሳዊ ሥራ እያየን፡ እንዴት ነው፤

1. ወገኖቻችን አሁንም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ የሚሹት

2. “መዲና”፤ አረመኔው መሀመድ ብዙ ጭካኔ የፈጸመባት ከተማ ሆና እያለች፡ ለምንድን ነው “አዲስ አበባን”፤ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች “መዲናችን” እያሉ የሚጠሯት? ምን ዓይነት ግድየለሽነት ነው? ሙስሊሞች አዲስ አበባን “መዲናችን” ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን? በፍጹም አይሏትም!

ሌላ አስገራሚ ነገር፦ ሕፃኑ የሚታይበት ፎቶ ላይ፡ በስተግራ በኩል፡ የአረብኛው ጽሑፍ ያረፈበት የግንብ ግድግዳ ትልቅ መስቀል ሠርቶ ይታያል

_________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የመጨረሻ ሰዓት ጥሪ ለመሀመዳውያን፤ ክርስቶስን ተቀበሉ | መካ እና መዲና በ ጎርፍ ተጥለቀለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 16, 2018

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቀምሞ የተላከው ጥቁር ደመና በባቢሎኗ ሳዑዲ ኃይለኛ ዝናብና በረዶ አወረደ። የዓለም መስጊዶች ሁሉ እናት በሆነችው የመካዋ መስክጊድ ላይ ታይቶ የማይታወቅ በረዶ ወረደ፣ ህንጻዎቻቸውና መኪናዎቻቸውም ከካርቶን እንደተሠራ ሳጥን ጥርግርግ ብለው በጎርፍ ተወሰዱ። ጎርፉ እስካሁን 50 የሚሆኑ ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል።

አልዋሽም፤ ሰው ከሚመስሉት አረቦች ይበልጥ የሚያሳዝኑኝ ግመሎቹና እንስሳቱ ናቸው።

በተለይ ልባቸውን አደንድነው ክርስቶስን ለካዱት ሞኝ ወገኖቻችን፤ ሰዓቱ ደርሶባችኋል፤ እድሉ እያመለጣችሁ ነው! ቀላል አይምሰልን፤ በተለይ በኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች ላይ ከፍተኛ ፍርድ ይፈረዳል፤ ሰላማዊ መሆን ብቻ በቂ አይደለም፤ በእስያ እና በየአረብ አገራቱ ያሉት ሙስሊሞች ምናልባት ወንጌልን ለመስማት እድሉ ላይኖራቸው ይችላል፤ የኢትዮጵያውያኖቹ ግን ምንም ምክኒያት ሊኖራችሁ አይችልም፤ ስለዚህ፡

ከሌሎች አገሮች ሙስሊሞች የበለጠ በእግዚአብሔር አገር በኢትዮጵያ ወንጌልን ለዘመናት ሰምታችኋል፣ የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል ተዋሕዷውያን አሳይተዋችኋል፤ በኋላ አልሰማሁም፣ አላየሁም ማለት አትችሉምና ዛሬውኑ በሲዖል እየተቃጠለ ያለውን መሀመድ አብዱአላህን ትታችሁ ወደ መድሀኔ ዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ኑ እና ተፈወሱ፣ ዳኑ!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: