
🏴 “ባቢታኒያ ወደቀች ወደቀች”
💭 የዩናይትድ ኪንግደም ፖሊስ የመንገድ ሰባኪውን ከመጽሐፍ ቅዱስ መስበኩን ለማስቆም ሞክረ፡ “መጽሐፍ ቅዱስ ያስከፋሃልን?”
ፖሊሶቹ የሰጡት ሰበብ፤ “በአካባቢው ቤት-አልባ የሆኑ እና ብዙ የሰዶም ዜጎች ስለሚኖሩ ከመጽሐፍ ቅዱስ የምትጠቅሰው መልዕክት አስከፍቷቸዋል፤ ሰበካውን አቁም!” የሚል ነው።
ከሦስት ዓመታት በፊት ባቀረብኩት ቪዲዮ ለማስተዋወቅ እንደሞከርኩት፤ ይህ ካናዳዊ ‘ወንድማችን’ ‘ፓስተር ዳዊት/ዴቪድ’ ይባላል። ምንም እንኳን አንዳንድ የተሳሳቱ ዕይታዎች (በተለይ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ላይ) ቢኖርበትም ብሎም አረመኔውን ግራኝ አብዮት አህመድን ‘ፕሮቴስታንት ነው’ ብሎ የተለመደውን ድጋፍ መጀመሪያ ላይ ሰጥቶት ቢሆንም፤ የተሰጠው ጽናትና ወኔ ግን በጣም የሚደነቅ ነው። በዚህ ከቀጠለ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትናን በረከት የማይቀበልበት ምንም ምክኒያት አይኖርም። ባለቤቱም ሐበሻ ናት፤ በጋራ ወደ ትክክለኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስትና ይመጣሉ የሚል እምነት አለኝ።
ሁለቱም ባልና ሚስቶች ከካናዳ ወደ አዲስ አበባ አምርተው መንገድ ላይ መስበክ ሲጀምሩ መሀመዳውያን ሊደበድቧቸው እንደመጡ እናስታውሳለን።
እኔም ከአምስት ዓመታት በፊት ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን አካባቢ ተከብቤ ተመሳሳይ ጥቃት ሊደርስብኝ ነበር። በሌሎች አጋጣሚዎች፤ ከቤተ ክርስቲያን ወጥቼ ወደ ብሔራዊ ቴዓትር አካባቢ ስደርስ፤ እንዲሁ ስልዘጋጅበት፤ “ባካችሁ ይህን በላስቲክ የታሸገ የለስላሳ መጠጥ ተራራ ፀሐይ አታስመቱት፤ መርዝ ነው፤ በተለይ ሕፃናቱን በእጅጉ ይጎዳቸዋለ ወዘተ” በማለቴ ከየት ከየት እንደተሰባሰቡ የማይታወቁ ወገኖች ከብበው ሊደብድቡኝ ፈልገው ነበር። ፒያሳ አካባቢ ደግሞ፤ “ባካችሁ ወገኖች ይሄ ቡና ቤቱ ውስጥ የምታጤሱት እጣን ትክክለኛው እጣን አይደለም፣ የኬሚካል ድብልቅ ነገር ነው፤ ይበክላችኋል፤ ወደ ሌላ መንፈስ ይወስዳችኋል ወዘተ…” በማለቴ እንዲሁ ካካባቢው የተሰባሰቡ ወገኖች ዙሪያዬን በመክበብ ሊቦጫጭቁኝ ነበር። በቃ ላለመንቀሳቀስ በመወሰኔ እና ዝም ጭጭ በማለቴ ነው ተደናግጠው ሊሸሹኝ የበቁት። እነዚህ ሁሉ ክስተቶች ልክ የሰዶምና ገሞራ ዜጎች የሎጥን ቤት ከብበው ሎጥን ሊይዙት እንደፈለጉት የመሰለውን ክስተት ነው ያስታወሱኝ።
የሚያሳዝነው፤ አዲስ አበባም ሰዶምና ገሞራ ሆናለች፤ ነዋሪዎቿ እራሳቸውን ለማዳን በቂ ትግል እያደረጉ አይደሉም፣ ለዘመናት እጅግ በሚያስደንቅና ስውር በሆነ መልክ በጾም፣ በምሕላና በዕለታዊ ጸሎት ሲረዷቸው የነበሩት የአክሱም ጽዮን ኢትዮጵያውያን ሲታሠሩ፣ ሲሳደዱና ሲገደሉ፤ “ምናገባኝ እኔ ትግሬ አይደለሁም!” በሚል እርኩስ አቋም እስከ አሁኗ ዕለት ድረስ ዝም ጭጭ ብለዋል። ታዲያ አሁን ማን ከጎናቸው ሊቆምላቸው? እነማንስ ፀሎት ሊያደርጉላቸው? እነ እብዱሳ? እነ ቧ ያለው? እነ አሊ? አይይይ! የሚበጀውን የማያውቅ፣ ጠላቱንና ወዳጁን፣ መርዙንና መድኃኒቱን መለየት የተሳነው ትውልድ እጣ ፈንታ በጣም ከባድ ነው። አዲስ አበባ የሰዶምና ገሞራ እሳት ይወርድባታል የሚል ትልቅ ስጋት አለኝ። በተለይ በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ብዙ ግፍና ወንጀል በመሥራት ላይ ያሉት የዋቄዮ–አላህ ባሪያዎቹ ጋላ–ኦሮሞዎች ከተማዋን ለማቃጠልና ሕዝቡን ለመጨረስ በመዘጋጀት ላይ ናቸው።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት፤ ቀደም ሲል የግፈኛው ሂትለር ደጋፊ የነበሩትና ኻላ ደግሞ ያንን የግፍ አገዛዝ በመቃወማቸው ምክንያት ለእስር የተዳረጉት የጀርመን ቄስ ማርቲን ኒሚውለር /Martin Niemöller (እ.ኤ.አ. ከ 1892 እስከ 1984) ፣ ናዚዎች በአይሁዶች ላይ የፈጸሙትን ግድያና አፀያፊ ድርጊት ዓለም ያስታውስ ዘንድ የሚከተለውን ጽሑፍ በቦስተን ከተማ የሆለኮስት መታሰቢያ ሐውልት ላይ አስፍረውታል፡፡
“ በመጀመሪያ ሶሻሊስቶች ላይ ዘመቱ ፣ እኔ ደግሞ ሶሻሊስት ስላልነበርኩ ምንም አልተናገርኩም። ቀጥለው የሰራተኛ ማህበራት መሪወች ላይ ዘመቱ እኔም የሰራተኛ ማህበር ጋር ግንኑነት ስሌለለኝ ምን አገባኝ ብየ ዝም አልኩ፣ ፡ ቀጥለው ባይሁዳውያን ላይ ዘመቱ ። እኔም አይሁዳዊ ስላይደለሁ አይመለከተኝም በማለት ዝም አልኩ። ቀጥለው ወደ እኔ ዘመቱ። ያን ጊዜ ሁሉም አልቀዋልና ሰለ እኔ መብት የሚናገር ማንም አልነበረም”።
“First they came for the Socialists, and I did not speak out. Because I was not a Socialist. Then they came for the Trade Unionists, and I did not speak outBecause I was not a Trade Unionist. Then they came for the Jews, and I did not speak out. Because I was not a Jew. Then they came for me-and there was no one left to speak for me”.
______________