Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • October 2022
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
    31  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መዋሸት’

ፍናፍንት አብዮት የ፪ሺ፲፪ ዓ.ም የኖቤል የሐሰት ሽልማትን በድጋሚ ሳያገኝ አይቀርም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2020

አንተ የሉሲፈር አሽከር የእባብነት ቆዳ ቀይረህ ሕዝቡን ልትገዛ የተገሰልክ ጨካኝ አላጋጭ ነህና ክፉ አሟሟትን ትሞታለህ!!!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፬፱፡፲፪]

እግዚአብሔርም ቃየንን አለው፦ ወንድምህ አቤል ወዴት ነው? እርሱም አለ፦ አላውቅም የወንድሜ ጠባቂው እኔ ነኝን? አለውም፦ ምን አደረግህ? የወንድምህ የደሙ ድምፅ ከምድር ወደ እኔ ይጮኻል። አሁንም የወንድምህን ደም ከእጅህ ለመቀበል አፍዋን በከፈተች በምድር ላይ አንተ የተረገምህ ነህ። ምድርንም ባረስህ ጊዜ እንግዲህ ኃይልዋን አትሰጥህም፤ በምድርም ላይ ኰብላይና ተቅበዝባዥ ትሆናለህ።

ፀሎት የሚያደርሱ የተዋሕዶ ልጆች በቤተ ክርስቲያናቸው ውስጥ እየተረሸኑ ባሉበትና ዕልባት ያልተገኘለት የታገቱት አስራ ሰባት ወጣት ሴት ተማሪዎች ጉዳይ ኢትዮጵያውያንን እስትንፋስ እንዲያጡ ባደረገበት በዚህ ዜ፤ ይህ ወሮበላ ሰው በድሃው ሕዝብ ገንዘብ ወደ ጠላቶቻችን አረብ ሃገራት ሄዶ መንሸራሸሩን መርጧል። ግን ምን ዓይነት እርጉም ትውልድ ቢሆን ነው ከዚህ ገዳይ ጋር ለመገናኘት ወደ ስታዲየም የሚሄድ?!

ይብላኝ ለልጆቹና ለተከታዮቹ! ለእኛስ እግዚአብሔር አምላካችን ይህን ቅዠታም አፉን ከፍቶ እንዲለፈለፍ እያደረገልን ነው። የንጹሃን ደም እንደ ቃኤል፣ የእናቶች እንባ ገና ብዙ ያስለፈልፉታል፣ ሞትን ይመኛል ግን ለጊዜው ሞትን አያገኛትም።

እስኪ ተመልከቱ፡ ፣ “ከእኔ በቀር ሌሎች አማልክት አይሁኑልህ””የእግዚአብሔርን የአምላክህን ስም በከንቱ አትጥራ”፣ “አባትህንና እናትህን አክብር ”፣ “አትግደል” ፣“አትስረቅ”፣ ”በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር”፣ “የባልንጀራህን ቤት አትመኝ…” የሚሉትን የአማላካችን ትዕዛዛት ሁሉ አንድባንድ እየካደ፣ እንደሆነ በጄነራል አሳምነው ጉዳይ ብቻ በግልጽ አይተነዋል። ሌላው የሚገርመው ደግሞ ይህ ሃገሩንና የወጣበትን ሕዝብ የካደና መሰቀል የሚገባው ግለሰብ ዛሬም ተከታዮች ሊያገኝ መብቃቱ ነው። ቅሌታም ትውልድ! እነዚህ ተከታዮቹም እነደርሱ እግዚአብሔር አምላክንና ሃገረ ኢትዮጵያን የካዱ ውዳቂዎች መሆናቸውን እየተገነዘብን አይደሉምን? በደነብ እንጂ!

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፒኖኪዮ አህመድ | ስለ ኢትዮጵያ መዋሸት ሱስ የሆነበት ቀጣፊው ጠ/ ሚንስትር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 4, 2019

አፍንጮ” ወይም “ፒኖኪዮ” በመባል የሚታወቀው ጣልያናዊ የልጆች መጽሐፍ ምስል ከአሻንጉሊትነት ወደ ሰውነት(ወንድ ልጅ)መለወጥ ይመኛል – ግን ውሸት ሁሌ ሱስ ስለሆነበት በዋሸ ቁጥር አፍንጫው ያድግበታል፤ ይህም ሰለሚያሳፍረው ለመማርና ከውሸት ለመራቅ ይታገላል።

ቁርአን በግልጽ “አላህ አታላይ ነው” ይላል። በእስልምና ሙስሊሞች ለአላሃቸው ሲሉ መዋሸት እንደሚችሉ (ታኪያ) ፈቃዱን ሰጥቷቸዋል። ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ማታለል፣ መስረቅ፣ መዋሸትና መግደል ይፈቀድላቸዋል። “ከዘመድህ ውለድ፣ ዋሽ፣ አታል፣ አምታታ፣ ስረቅ፣ ግደል!” የሚል ብቸኛ የዓለማችን ብልሹ ሃይማኖት ቢኖር እስልምና ብቻ ነው።

አብዮት አህመድም ያው ይገድላል፣ ያምታታል፣ ያታልላል፣ ይሰርቃል፣ ኡ! ! እስከሚያሰኝ ድረስ ደግሞ ደጋግሞ ሐሰት ይናገራል። ሰውዬው ልክ እንደ ፒኖኪዮ(አፍንጮ)ወደ ሰውነት ለመለወጥ የሚሻ የሉሲፈራውያኑ አሻንጉሊት ነው። ፒኖኪዮ ከስህተቱ ለመማር ሲሞክር ፥ “አልማርባዩ” አብዮት ግን ሐሰት፣ ሐሰትና ሐሰት ብቻ ነው የሚያውቀው፡ ስለዚህ ሁሌ አሻንጉሊት ሆኖ ይቀራል።

[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፰፵፥፬ ]

እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።

_____________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: