Posts Tagged ‘መከላከል’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 16, 2021
VIDEO
🐔 ደፋሯ እናት ዶሮ ጫጩቶቿን ከንስር እንዲህ ተግታ ትጠብቃቸዋለች! 🐔
Shocking Video!
Ethiopian soliders executing Tigray civilians in cold blood murder. The female Ethiopian solider & the rest are saying “Shoot him”, curse the men they murdered & giggle.
____________ __________ _____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Infos , Life , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Aksum , Animal , Axum , መንፈሳዊ ውጊያ , መከላከል , መጠበቅ , ረሃብ , ተፈጥሮ , ትግራይ , ንስር , አክሱም , የስጋ ማንነት , ድርቅ , ዶሮ , ጫጩቶች , ጭካኔ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Chickens , Cruelty , Eagle , Ethiopia , Famine , Hen , Nature , Protect , Starvation , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 30, 2020
VIDEO
የፕሮግራሙ አቅራቢ ‘ሪክ ዋይልስ’፦ “ስለ ክርስቲያን አርሜኒያ እና ሙስሊም አዘርበጃን ግጭት የምናወራው ይህን ልናሳያችሁ ስለፈለግን ነው፤ ኦርቶዶክስ ቄሱ “በጎቼን፣ ቤተ ክርስቲያኔን እና ሃገሬን እጠብቃለሁ” ብለው በጀግነነት መውጣታቸውን ልናሳውቃችሁ ነው፤ ክርስትና ይህ ነው!
👉 ሞኝ ሰው እራሱ ከሠራው ልምድ ብቻ ለመማር ይሻል፤ ብልህ ሰው ግን ከሌሎች ልምድ ይማራል
ከእንግዲህ፤
👉 ወሬ ይብቃ !
👉 መለሳለሱ ይብቃ
👉 ስንፍና ይብቃ !
👉 ማለቃቀሱ ይብቃ !
👉 ሰበባ ሰበቡ ይብቃ !
👉 ምዕመኑን ማታለሉ ይብቃ !
አባቶቼ፤ እኛን ጊዜ እየገዙ ማታለል ይቻል ይሆናል፤ እግዚአብሔርን ግን በጭራሽ ማታለል እንደማይቻል ታውቁታላችሁ፤ ስለዚህ ጊዜውን ተዋጁ! ለዓለም ዓቀፍ ሁኔታዎች ትኩረት ስጡ፤ እህት ክርስቲያን ሃገር በሆነችው አርሜኒያ በክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ በፊትም አሁንም እየደረሰባቸው ስላለው ጥቃት ኢትዮጵያውያን እንዲያውቁ አድርጉ፤ በእኛም ላይ ተመሳሳይ ጥቃት ነውና እየተፈጸመብን ያለው፤ ምዕመናንን ለመጨረሻው ፍልሚያ ቀስቅሷቸው፣ አነሳሷቸው! ወገን እግዚአብሔር በሰጠው ሃገሩ በክብርና በፍትህ ለመኖር እንዲችል እንደ አርሜኒያው አባት “በጎቼን፣ ቤተ ክርስቲያኔን እና ሃገሬን አሳልፌ አልሰጥም!” በማለት መሪነቱን ያዙ፣ አርአያም ሁኑት። እስኪ ተመልከቱት፤ ፕሮቴስታንቱ “ለብቻየ ናቸው” የሚላቸው ከመቶ በላይ ሃገራት አሉት፣ ሙስሊሙም “የኔ ብቻ” የሚላቸው ሃምሳ ሃገራት አሉት፤ ካቶሊኩም እንዲሁ፤ ለኢትዮጵያውያን ያላቸው አንዲት ብቸኛ ሃገር ኢትዮጵያ ናት፤ ታዲያ ይህችን እግዚአብሔር የሰጣቸውን ትንሽ፡ ግን ታላቅ ሃገር እንዴት ለእግዚአብሔርና ለእኛ ጠላት አሳልፈን ለመስጠት እንፈቅዳለን?!
__________ _______ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: Antichrist , Armenian Genocide , መሀመዳውያን , መከላከል , ቅድስት አርሴማ , ቱርክ , አሜሪካ , አርሜኒያ , አርሜኒያ ጀነሳይድ , አዘርባጃን , ኢትዮጵያ , ኦርቶዶክስ አባት , ኦርቶዶክስ ክርስትና , ክርስቲያናዊ ግዴታ , የክርስቶስ ተቃዋሚ , የክርስቶስ ጠላቶች , የዘር ማጥፋት , ግድያ , ጥላቻ , ጦርነት , ጭፍጨፋ , Christian Massacre , Ottoman Turkey , TruNews | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 30, 2019
VIDEO
“ገብርኤል ሰይፉ መዘዘ ” [ ሄኖክ ፴፩፥፯፡፲፬ ]
አባ ዘ – ወንጌል እንዳስጠነቀቁን፦ “ ተጠንቀቁ ! ተዘጋጁ ! ቀርቧል አራጁ !!! ”
ለዘመናት ተሸክመን ደማችንን እየመጠጡ አብረውን ከኖሩት አራጅ ጠላቶቻችንን ጋር ተደምረን የመኖሪያ ጊዜው እያበቃ ነው። አከተመ ! እንዳንተነፍስ፣ መግለጫዎች እንዳንሰጥና ለሰላማዊ ሰልፍ እንኳን እንዳንወጣ እስክንበቃ ድረስ ምን ያህል እንዳደከሙን እየታዘብን አይደል…አዎ ! እራስን መከላከል መደመር ነው !
አል – ባግዳዲን ፈልጎ ያገኘው ውሻ የእነ ግራኝ አህመድን ቡችሎችንም ወደፊት ከሚደበቁበት ዋሻ ፈልፍሎ ያወጣቸዋል።
ይገርማል ! የሙስሊም ሽብርተኞች መሪ የሆነውን ሰው በእስልምና በጣም የሚጠላው ውሻ ነው ፈልጎ ያገኘው። ሐሰተኛው ነብይ መሀመድ መሬት ውስጥ የደበቀውን ቅቤም ፈልፍሎ ያወጣበት ውሻ እንደነበር አባቶች ነግረውናል… ፍትህ እንዴት ይጥማል !
ሽብር ፈጣሪዎችን እያሳደዱ የሚይዙ ውሾችን እንዲህ ያስፈልጉናልና በደንብ እንንከባከባቸው፤ በአዲስ አበባ እንደታዘብኩት ለጥበቃ ሲል ሁሉም እንደ አቅሙ ውሾችን በማሳደግ ላይ ነው። መሀመዳውያን ግን ውሾችን ሰለሚፈሯቸውና ሰለሚጠሏቸው የነዋሪዎቹን ቡችሎች እየገደሉባቸው ነው፤ ሰው ይህን አያውቅም። ውሾች አጋንንትን ለይተው ማየት ይችላሉ።
VIDEO
________ ______________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ህውከት , መከላከል , መከራ , ሙስሊሞች , አል-ባግዳዲ , አሸባሪዎች , አብይ አህመድ , ኢትዮጵያ , ውሾች , ጂሃድ , ጃዋር መሀመድ , ግራኝ አህመድ , ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ | Leave a Comment »