ሰይፉ ፋንታሁን በተማሪዎች መመረዝና በግዮን ሆቴል አዳራሽ መፍረስ ላይ መረጃ ለማቅረብ ሲሞክር ስሰማው፤ “እንዴ ምናልባት ሰውየው እየነቃ ይሆን? ወንጀለኞቹ የአዲስ አበባ ሜዲያዎች እንደሆኑ ለነዋሪው የእንቅልፍ ኪኒን ከመስጠት ሌላ ይህን ስለመሰለ ጉዳይ በጭራሽ አይዘግቡም” የሚል ስሜት ተሰምቶኝ ነበር።
የሰዶምና ገሞራ ውላጆች የዲያብሎስ የግብር ልጆች የሆኑት እነ ግራኝ አብዮትና ታከለ ኡማ ለብዙ ጭካኔ ለተሞላባቸው ድርጊቶች የተዘጋጁና ብቁ መሆናቸውን ተዓምረኛው ዘመነ ዮሐንስ እያሳየን ነው። የኢትዮጵያን ስም አዘውትረው በሚያነሱት አሐዱ 94.3 ኤፍ ኤም በተሰኘዉ ራዲዮ ጣቢያ ላይ ጠላተ ኢትዮጵያ የዋቄዮ–አላህ አርበኞች እያካሄዱ ያሉትን ጂሃድ እንመዝግበው።
የኢትዮጵያን ንብረት ለጠላቶቿ በማስረከብ ላይ ያሉት እነዚህ ወረበሎች እያንዳንዷን የአሠርቱ ቃላት ትዕዛዝን የጣሱ ከሃዲዎች፣ አታላዮች፣ ቀጣፊዎች፣ ሌቦችና ገዳዮች ናቸው። ስለዚህ ሰይፉን ከእነቤተሰቡ ለማቃጠል ቢሞክሩ የሚገርም ነገር አይደለም። እነ ኢንጂነር ስመኘውን በጠራራ ፀሐይ የገደለ ወንጀለኛ ይህን የመሰለ ጽንፈኛ ተግባር አንድም ሌሊት ሳይፈጽም ካደረ ዕረፍት የለውምና። እኅተ ማርያም “አብዮት አህመድ ቀን ሰው ሌሊት አውሬ ነው” ማለቷ ይህን ጽንፈኛ ተግባሩን ይጠቁመናል።
ሌባው ሰርቆ ከመሸሹ በፊት ቶሎ መያዝና ለፍርድ መቅረብ አለበት!
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም”