Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንፈስ’

አባ ዘ-ወንጌል ከበስተ ጎንደር ስለሚነሳው መከራ | ተጠንቀቁ! ተዘጋጁ ቀርቧል አራጁ!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 24, 2021

💭 በአክሱም ጽዮን ላይ የደረሰው መከራ መነሻ ጎንደር ናት!

ዋናው የክፋት፣ የመርገም፣ የመቅሰፍት ማዕድ ገና አልመጣም! የጎንደር ሕዝብ ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአምስት መቶ ዓመት ባርነት እራሱን ነፃ ለማውጣት ትልቅ እድል ቀርቦለታል። እሱም ከጽዮናውያን ጋር ሲተባበር ብቻ ነው።

“አክሱም ጽዮን ፥ ላሊበላ ፥ ግሸን ማርያም ፥ ጎንደር”

✞✞✞[ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፪]✞✞✞

መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።

ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ግራኝ ቀዳማዊ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋቂ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውን የስጋ ማንነትና ምንነት ያለውን የአዛዝዜል ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብን መፍጠር ችሏል።

የግራኝ አብዮት ሞግዚቶቹ ሉሲፈራውያን እነ መለስ ዜናዊን ገድለው በመንፈሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውን ላይ ጂሃዳቸውን የጀመሩት በአዲስ አበባ (ሸዋ) እና አማራ ክልል (ባሕርዳር + ጎንደር + ወሎ) ላይ ነው። ምንም እንኳን ጎንደር በዲቃላዎች የተበከለችና ከጊዜ ወደጊዜም አምልኮተ ባዕድ (አቴቴ) እየተስፋፋባት የመጣች ከተማ ብትሆንም፤ ጎንደርና ሰሜን ተራሮች በትግራይ ውስጥ እንዳሉት ቦታዎች ትልቅ መንፈሳዊ ኃብት የሚገኝባቸው ቦታዎች ናቸው። ጠላት ይህን አጠንቅቆ ስለሚያውቅ የአካባቢውን ሕዝብ በመደቀልና የራሱን መሪዎችም በሥልጣን ወንበር ላይ በማስቀመጥ ክፉኛ ተቆጣጥሯቸዋል። ግራኝ አህመድ ቀዳማዊና ፖርቱጋሎች ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ደግሞ ዛሬ። እባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ ከሦስት ዓመት በፊት በሉሲፈራውያኑ ሲሾም በፍጥነት ያደረገው ምንድነው? በትግራይ ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነት ለመክፈት ያለውን ዕቅድ የማይጋሩትን ባለ ሥልጣናት (እነ ጄነራል አሳምነውን)ገደላቸው፣ ለዚህ ዘመቻ ተዘጋጅተው የነበሩትን ኦሮሞ ፖለቲከኞች አማራ መስለው ወደ ባሕር ዳር እንዲገቡና ሥልጣኑን እንዲቆጣጠሩት አደረገ፣ የአማራ ክልል ወደ ትግራይ የሚወስዱትን መንገዶች ዘጋቸው ፥ አስቀድሞ ግን በተለይ ለጎንደርና አካባቢዋ ነዋሪዎች ደህንነትና መንፈሳዊ ጥንካሬ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክቱትን ጽዮናውያንን ወደ ትግራይ እንዲባረሩ አዘዘ፣ በመቶ ሺህ የሚቆጠሩትንም ከጎንደር አስወጣቸው።

አዎ! የምኒልክ እና አቴቴ ጣይቱ ብጡል መንፈስ ወራሽ የሆነው አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በጎንደር የፈጸመውን የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ሰሜናውያን የማጽዳት ዘመቻውን በኦሮሚያ ሲዖል እና በአዲስ አበባ ብሎም በትግራይ ሳይቀር ገፍቶበታል። በትግራይ ሲከሽፍበት በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ተጋሩዎችን እያሳደደ በማገትና በመግደል ላይ ይገኛል። አዎ! የዋቄዮ አላህ ባሪያዎች በጎንደር ላይ የረጩትን እርኩስ መንፈስ በሸዋም ላይ ደግመውታል። ይህ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረው ጂሃድ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት እየተጠናከረ መጥቶ ዛሬ የምንገኝበት ሁኔታ ላይ ደርሰናል።

ይህ እንዴት ሊከሰት ቻለ? እንዴትስ ከመሃል አገር፣ ከደቡብ ወይንም ከጎንደር አካባቢ ይህ ሁሉ ሤራ በሕዝቡ ላይ ሲጠነሰስ በግልጽ እያየና ኦሮሞዎቹ በተለይ በኦሮሚያ ሲዖል በወገኑ ላይ ብዙ ግፍ ሲፈጽሙበት እያየ ዝም ብሎ ተቀመጠ? መልሱ አንድ እና አንድ ነው፤ ለኢትዮጵያ መቅሰፍቱንና ጥፋቱን ይዞ የመጠው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ትውልድ በእነ አፄ ምኒልክና አቴቴ ጣይቱ ብጡል ሳጥናኤላዊ በሆነ የአመራር ስልት “ወንድነቱን” አጥቷልና ነው፣ የስጋ ማንነትና ምንነት ላላቸው አዛዝኤላውያን በባርነት ለመገዛት ተገድዷልናነው።

እንግዲህ የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ዲቃላው ንጉሥ ምኒልክ መንፈሳዊውን ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮአላህአቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂ የሆኑት አራቱ ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

፩ኛ. የአፄ ምኒልክ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

፪ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ

፫ኛ. የደርግ ትውልድ

፬ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/አብን ትውልድ

ናቸው።

ሁሉም መንፈሳውያኑን ሰሜናውያኑን / ትክክለኛዋን ኢትዮጵያን ለማጥፋት ይሠሩ ዘንድ በሉሲፈራውያኑ የተጠሩ አገዛዞች ናቸው። ዛሬ የምናየው ግባቸው እስላማዊት ኦሮሚያ ኤሚራትን መፍጠር እና ከእነርሱ በበለጠ የከፉትን ልጆቻቸውን እነ ጃዋር መሀመድን ንጉስ/ኤሚር ማድረግ ነው። አዎ! የዋቄዮ-አላህ አርበኞቹ እነ ግራኝ ጃዋርን ለስልት ነው “ያሰሩት” የቪላ “እስር ቤት” ውስጥ እየተንፈላሰሰ እንደ እነ ማንዴላ ሊያደርጉት ይሻሉ። አይ ይ ይ! ይህን እንኳን ለማየት የማይችል ምን ዓይነት ‘ሰው’ ነው?! አንድ ጤናማ ማህበረሰብ “ከጥሩ ወደ ተሻለ እና ምርጥነት” መሸጋገር ሲኖርበት በሃገራችን ግን እነ ምኒልክ ባመጡት መጥፎ እድልና ትልቅ ጥፋት ሁሉም ነገር “ከመጥፎ ወደ ከፋ እና በጣም የከፋ/ ከድጡ ወደማጡ!” ይጎተታል። አንድም “ወንድ” በሃገራችን ባለመኖሩ!

በኢትዮጵያ “ወንድ የሆነ” ወይንም “የወንድነት ተግባር” ሊፈጽም የሚችል ጀግና ሰው የጠፋው አፄ ዮሐንስ/አሉላ አባነጋ ከዙፋን ከተወገዱበት ዘመን በኋላ ነው። አፄ ምኒልክ፤ ብዙም የማይነገርለትን “መፈንቅለ መንግስት” አድርገውና የመቅደላውን ጦርነት ከጠላት ድርቡሾች ጋር በጋራ ቀስቅሰው ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ካስገደሏቸው በኋላ። አዎ! ልክ እንደ ዛሬው! ባለፈው ዓመት የአደዋ ድል ክብረ በዓል ላይ በምኒልክ ቦታ የራሱን ፎቶ ሰቅሎ የነበረው ግራኝም ሱዳን እና ኤርትራን አስገብቶ “የማያስፈልጉትን ኦሮሞ ያልሆኑ ግለሰቦች እና ሕዝቦች” እና ትክክለኛዎቹን የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ኢትዮጵያውያንን በጥይት እና ረሃብ ቆልቶ ለማስጨረስ/ለመጨረስ ቆርጦ እንደተነሳው።

በጣም የሚገርመው ነገር ብዙ ጊዜ ኢትዮጵያን በእጅ አዙር የሚመሯት ሴቶች ናቸው። ለምሳሌ አፄ ቴዎድሮስ ከጎንደር በተገኘችው በአቴቴ ተዋበች አሊ በኩል፣ አፄ ምኒልክ በወሎ በኩል ዞራ በመጣችው በአቴቴ ‘ጣይቱ ብጡል’ በኩል፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ በወሎ በኩል ዞራ በመጣችው በአቴቴ ‘መነን’ በኩል፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም በጎጃም በኩል ዞራ በመጣችው በአቴቴ ‘ውባንቺ ቢሻው’ በኩል ፣ ግራኝ አብዮት አህመድ በጎንደር በኩል ዞራ በመጣችው በአቴቴ ‘ዝናሽ ታያቸው’በኩል። የመለስ ዜናዊን ባለቤት ‘አዜብ መስፍንን’ እና የኃይለ ማርያም ደሳለኝን ባለቤት ‘ሮማን ተስፋዬን’ ስናክልበት ሁሉም “ጎንደሬዎችና ወሎየዎች” ናቸው። ያለምክኒያት? በጭራሽ! አማራው ከአረመኔዎቹ አገዛዞቹ ጋር እንደ ማጣበቂያ ተጣብቆ የሚቀርበት አንዱና ዋናው ምክኒያት እነዚህ ሴቶች ናቸው!

እንግዲህ እባቡ የሰይጣን ጭፍራ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሚንስትሩን፣ ከንቲባውን እና ባለሥልጣኑን ሁላ ሴት ማድረጉ በሴት ዕውቀት ትበብና ኃይል የሚመራና የሚገዛ የሞተ ሰው መሆኑን ነው የሚጠቁመን።

የሳጥናኤላውያኑ ሩጫቸው ቅድስቲቷን እመቤታችንን ድንግል ማርያምን ሳይቀደሙ ሊቀድሟት በመሻት ነው። እንከን የሌላት ንጽሕት ስለሆነች በሃገራችን እንዳትነግሥ እንዲሁም ለልጇ ፍቅርና ክብር የሚቆሙትን መንፈሳውያኑን ኢትዮጵያውያንን እንዳይነግሡ ለማድረግ ሲሉ ነው። አይደለም እንደ ኢትዮጵያ ለእግዚአብሔር ስምና ክብር የተመረጠችን ሀገር የሚመራ መሪና ንጉሥ ይቅርና ወንድ ልጅ በሴት ዕውቀት ጥበብና ኃይል መመራትና መገዛት ከጀመረ ያ ሰው የሞት ሞት የታወጀበት ሰው እንደሆነ መቁጠር አለብን። እንዲህ ዓይነት በቁማቸው የሞቱ ወንዶች ዛሬ ምድሪቷን ሞተዋታል። ይህ ሁሉ ጉድ በሃገራችን እየተፈጸመ እንኳን ከትግራይ ሰዎች በቀር አንድም ወንድ ከሌላው የኢትዮጵያ ክፍል ተነስቶ ከማውራት በቀር፤ “በቃ! በቃ!” በማለት ቆርጦ በመነሳት የአቴቴ ጭፍሮችን ሲዋጋ አላየንም። “ና!” ሲሉህ የምትመጣ፣ “ሂድ” ሲሉህ የምትሄድ ከሆነ አንተ የሰው አስተሳሰብ፣ ግላጎትና ስሜት (አካል) “ባሪያ” ነህ ማለት ነው። ወንድ/ባል በሴት/በሚስቱ አስተሳሰብ ፍላጎትና ስሜት እንዲመራ የእግዚአብሔር ሕግ አይፈቅድም። “አትብላ!” በሚለውም ሕግ የተከለከለው ይህ ሞት ነው። ከበላ ለሴቲቱ “ባሪያ” ሊሆን የህግ ፍርድ አለበት። “በእግዚአብሔር ፊት ክፋት ለመሥራት ራሱን እንደሸጠ ሚስቱም ኤልዛቤል እንደነዳችው እንደ አክዓብ ያለ ሰው አልነበረም።” [፩ኛ ነገሥት ፳፥፳፭፡፳፮]። ምኒልክ፣ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ፣ አብዮት አህመድ አሊ የኤደን ገነት ንጉሥ እንደ ነበረው እንደ አዳም እና በእስራኤል ሰባተኛው ንጉሥ እንደነበረው እንደ አክዓብ በሚስቶቻቸው የተመሩና ክፋትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን የሸጡ ሰዎች ነበሩ/ናቸው።

ልክ እንደ ሔዋን አለመታዘዝ ሁሉ የአፄ ምኒልክ አቴቴ ጣይቱ ብጡልም ለራሷ ያልሆነውን ስምና ክብር የራሷ ለማድረግ ያደረባት የምኞት ርኩሰት የኢጣልያ ሮም መንግስት ወደ ተቀደሰችው ምድር እንዲመጣና እንዲገባ በሩን ወለል አድርጎ ከፍቶላት ነበር። የኢጣልያንን መንግስት ወደ ኢትዮጵያ የጠራውና በዚህ በተቀደሰች ምድር ላይ ያቆመው የአቴቴ ጣይቱ የገዥነትና የበላይነት ምኞት መሆኑ እስከዛሬም ድረስ አይታወቅም። እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ከታሪክም ይሁን ከፕለቲካ ሊቃውንትስል ማስተዋል የተሰወረው አንዱና ዋነኛው የኢትዮጵያ የጥፋት ምስጢር የአቴቴ ጣይቱ ብጡል የስልጣን ምኞትና ትግል ነው። ምክኒያቱም ሴት ልጅ ገዥና የበላይ እንዲሁም መሪ መሆን የምትችለው ሞትና ባርነት በተባለው በስጋ ሕግ (አካል) እውቀት፣ ጥበብና ኃይል በኩል ብቻና ብቻ ነውና። አቴቴ ጣይቱ ከፍተኛ የሆነ የገዥነትና የበላይነት ምኞት የነገሰባት የሔዋን የመንፈስ ልጅ ነበረች። አስቀድሞም በሥነፍጥረት መጀመሪያ የሰው ልጅ ከፈጣሪው የተቀበለውን የሕይወትና የነጻነት መንግስት ያፈረሰው የሴቲቱ የሥልጣን ምኞት ነበር። በጊዜው የነበረው የዕፅዋትና የእንስሳት ጥፋትም ከሴቲቱ (ጣይቱ ብጡል፣ ሂላሪ ክሊንተን፣ አንጌላ ሜርከል፣ የኒው ዚላንዷ ወዘተ)የገዥነት ራዕይ ጋር ተያይዞ የሚታይ ይሆናል። ሴት ልጅ የምትነግሰው በዕፅዋትና በእንስሳት ጥፋትና ሞት በኩል ነውና። የተቀደሰችው ምድር የኢትዮጵያም የጥፋት ምስጢር የሚያጠነጥነው እዚህ የምኞት ራዕይ ላይ ነው።

እባብ ሞቃታማ ቦታዎችን ነው የሚመርጠው። ተናዳፊ እባቦች በሞቃታማ እና ዝቅተኛ ቦታዎች ብቻ የሚገኙትም እነዚህ ቦታዎች ከተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ የተፈጠሩትን አዳሜዎች መንደፍ ልጆቻቸውን የመፈልፈል የሚችሉበት ጥሩ አጋጣሚ ስለሚፈጥርላቸው ነው። ሴት ልጅ የተፈጠረችው ዝቅተኛ ቦታዎች ከተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ ሲሆን ሙቀትን የመቋቋም የተሻለ ተፈጥሯዊ አቅም እንዲሮራት ያደርጋትም የተፈጥሮ እውነት ከዚህ የምድር አፈር ሕግ መፈጠሯ ነው። በሙቀት ሕግ ነው የሴቲቱ መንግስት የተዘጋጀው። ሞቃታማ ቦታዎች ለሴቶች ከፍተኛ የወሲብ ስሜት(የስጋ ማንነትና ምንነት) በመስጠት ነው የወንድን ሥልጣን ለሴቲቱ አሳልፈው የሚሰጡት የወሲብ ስሜት የበላይነት ነውና የገዥነትና የመሪነት ስምና ክብር። ሔዋንም ባሏ አዳም የተከለከለውን ዕፀ በለስ (መርዝ/ምደኃኒት) እንዲበላ ያደረገችውም የወሲብ የበላይነት ስሜቱን ለመግደል ነበር። ሞቃታማ ቦታዎች ለሴቶች የወሲብ የበላይነት፤ ለወንዱ የወሲብ ስንፈት ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ። የሴቶች የበላይነት የሚነግሰው ደግሞ በወንዶች የበታችነት ማለትም፤ “ሞት” ብቻ ይሆናል። የሙቀት ሕግ የወንድ ልጅ የወሲብ ስሜት (መንፈስ)ሞት ነውና። የወንድን ልጅ የወሲብ የበላይነት የተዘጋጀበትን መንፈሳዊ አካል በመግደል ነው ሴቶች በምድር ላይ ከግብር አባታቸው ከሳጥናኤል ጋር የሚነግሱት። በዚህ ጥበብ ነበር አቴቴ ጣይቱ ምኒልክን ማሰብ የማይችሉ አሻንጉሊት ንጉሥ ያደረጓቸው።

የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው እነ አቴቴ ጣይቱ እባቡ ሳጥናኤል እየመራቸው ከእንጦጦ ወደ ፍልውሃ አካባቢ ወርደው የዛሬውን ምኒልክ ቤተ መንግስታቸውን ገንብተው ሲሰፍሩ፤ ሞቃታማ የሆነውን የኋለኛዋንን አዲስ አበባ ሰፈሮች “ፍልውሃ፣ ቡልቡላ፣ ፊንፊኔ” ብለው ሰየሟቸው። እንግዲህ ለአዲስ አበባ ይህን ስም የሠጣት አቴቴ ጣይቱ የተዘጋጀችበት የምድር አፈር ሕግ ነው ማለት ይቻላል። የሙቀት ሕግ። እሳተ ገሞራ፣ ወደ ሲዖል መውረጃው ኤርታ አሌ። የእሳተ ገሞራ ኃይል እየተንተከተከ፣ ፍልቅልቅ እያለ (ግራኝን እና ልጆቹን ፍልቅልቄሲሉ አልሰማንም? አዎ ፍልቅልቄ በምኒልክ ቤተ መንግስት) እየገነፈለ ከታች ከመሬት ወደ ላይ ወደ ሰማይ ቡልቅ ቡልቅ እያለ ከሚፈሰው የፈላ ውሃ ነበር ይህን ስም አቴቴ ጣይቱ ያገኘችው። ያ የጥፋት ውሃ ነበር ለአሁኗ አዲስ አበባ የቀደመ ስም የሆናት። ፊንፊኔ = “እሳት!” ላይ የተዘጋጀች ምድር ናት። ይህ ደግሞ ሲዖል ወይም ገሀነም እሳትየተባለው የምድር አፈር ሕግ መሆኑን እናስተውል። በውስጧ እሳት ያዘለች የጥፋትና የሞት ምድር ናት። ቀንና ሌሊት የማያንቀላፋ፣ የሚነድድ እሳት የታቀፈች ምድር ስለሆነች ነበር በአቴቴ ጣይቱ ዓይን ውስጥ በቀላሉ መግባትም የቻለችው። ሞት (ሲዖል) የተባለው የስጋ ፍርድም ይህ የምድር አፈር ሕግ ሲሆን ይህ ደግሞ የዲያብሎስ መንግስት ይባላል። የዲያብሎስ ዓለም “እሳት” ነውና። አቴቴ ጣይቱ ብጡልም ፊንፊኔብለው የሰየሟትን ፍልውሃማ ቦታ ለመናገሻነት የመረጡታም ስለዚህ የሞትና የባርነት የምድር አፈር ሕግ ነበር። ምክንያቱም የሴት ልጅ የገዥነት ስምና ክብር የተዘጋጀው በሙቀት (እሳት) ሕግ ነውና። የአቴቴ ጣይቱ ንግሥና ግን ከሙቀትም አልፎ በ “እሳት” ሕግ ነውና። እሳተ ገሞራ የተባለው የምድር አፈር ሕግ አስቀድሞም የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ ያደርጉ ስለነበረው ታላቅ ርኩሰት የሞትን ፍርድ የተቀበሉበት የገሃነብ እሳት እንደነበረ መጽሐፍ ቅዱስ ይነግረናል። የሰዶምና የገሞራ ሕዝብ የሻሩት አንዱ የፍቅር ሕግ ሰውን “ወንድና ሴት” አድርጎ የፈጠረውን የእግዚአብሔርን መልክና ምሳሌ ሲሆን በእነርሱም ፈቃድ ሰውን የፈጠረው የመልከኦት መልክና ምሳሌ “ወንድና ወንድ፤ ሴትና ሴት” ሆኖ ይታይ ነበር። አንድ ጾታ። ለዛ ለሞትና ለባርነት በፈጠራቸውም ፈቃድ በኩል እግዚአብሔር “ወንድና ሴት” አይደለም በማለት እውነቱን ይክዳሉ። በዚህም ፈቃድ ደግሞ የሰዶምና የገሞራ ወንዶች የሴቶችን የበላይነት አውጀዋል። “ፊንፊኔም” የተዘጋጀችው በዚህ የገሃነብ እሳት ፍርድ በኩላ ስለሆነ ነበር ለወንዶች ሞት ወደር የሌላት ብቸኛዋ ሲዖል ሆና በአቴቴ ጣይቱ ተመራጭ የሆነችው። ምኒልክና የኢትዮጵያ ወንዶች እንደ መንግስት የሞትን ፍርድ የተቀበሉት በዚህ የገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን እናስተውል። በሰማይ የሚኖረን ዕጣ ፈንታ በምድር የተገለጠ ነው። የምድሩ ዕጣ ፈንታችን ነው የሰማዩም ዕጣ ፈንታችን። የምኒልክና የአራቱ ትውልዶች (ምኒልክ (ጣይቱ)+ ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ + ግራኝ አብዮት) በሰማይ የሚሆነው ዕጣ ፈንታም በምድር የተለጠ ነበር። ሲዖልና ገሃነብ እሳት።

ዛሬ አዲስ አበባን “ፊንፊኔ! ፊንፊኔ!” የሚሏት ግብዞች ዝቅተኛ ቦታዎች ከተዘጋጁበት የምድር አፈር ሕግ የተገኙ መሆናቸውንና የሞትንም ፍርድ የሚቀበሉት ገሀነብ እሳት ፍርድ በኩል መሆኑን በግልጽ እያየን ነው። ኦሮሞዎቹና በመላዋ ኢትዮጵያ ዛሬ ተበታትነው/ተደብቀው የሚገኙት ዲቃላዎቻቸው ውብ ከሆነውና “አበባ” ከሚለው የመጠሪያ ስም ይልቅ “ፊንፊኔ” ላይ ተጣብቀው የቀሩት የሴቲቷ እና የአዛዧ ሳጥናኤል ምኞት/ትዕዛዝ ስለሆነ ነው፣ የሞትና ባርነት ማንነታቸውና ምንነታቸው አስሮና አግቶ ስለያዛቸው ነው። ይህ ጉዳይ ቀላል አይደለም። እነርሱ ይህን ማንነታቸውንና ምንነታቸውን በደንብ ነው የሚያውቁት፤ ስለዚህም ነው የወረራ ጦርነቶችን የሚያደርጉት፤ ለዚህም ነው ልክ እንደ ራዕያት/ኒፊሊሞች(ራያ)ይህን የሞትና ባርነት ማንነታቸውንና ምንነታቸውን ደብቀው ለማንገስ ሲሉ ሴቶችን እየደፈሩ ብዙ ዲቃላዎችን ለመፈልፈል ከፍተኛ ፍላጎትና ምኞት ያላቸው። በተለይ ደገኞቹና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው የሰሜን ኢትዮጵያውያን ሰዎች አሁን ከገቡበት መቀመቅ ለመውጣት ይህን ሃቅ ማወቅ አለባቸው፤ በጣም እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነ መረጃ ነው።

🔥 እሳት = ሙቀት = ሐሩር = ሐረር = ቆላ 🔥

የአንድ ሕዝብ ማንነትና ምንነት የሚዘጋጀው በዛ ሕዝብ ላይ በነገሠው መንግስት ሲሆን የመንግስቱ ሕግ ነው የዛ ሕዝብ ማንነትና ምንነት የሚሆነው። ስለዚህም አንድ መንግስት አንድን ሕዝብ በሞትና በባርነት የሚገዛው ያን ሕዝብ በምድር አፈር ሕግና ሥርዓት በኩል በስጋው እንዲኖር ማድረግ ከቻለ ብቻ ይሆናል። ስለዚህም ደግሞ መንግስቱን ሞቃታማ ቦታ ላይ ሊመሠርት የግድ ነው። (ፊንፊኔ፣ አዳማ፣ ሐረር፣ ድሬ ዳዋ፣ ጂግጂጋ፣ ጂማ/በሻሻ፣ ወዘተ)ልክ እንደ እባቡ ሕዝቡን ሞቃታማ ቦታ ላይ እንዲኖር በማድረግ ነው ያን ሕዝብ በስጋዊ አካሉ እንዲኖር ማድረግና ማስገደድ የሚችለው። ሰው በስጋው አስተሳሰብ፣ ፋልጎትና ስሜት ከኖረ ብቻ ነው ለሞት ሕግ ባሪያ የሚሆነው። በስጋው የሚኖረው ደግሞ ስጋዊ አካሉ በተዘጋጀበት የምድር አፈር ሕግ በኩል ብቻና ብቻ ነው። በሙቀት ሕግ። ስለዚህም ዛሬ እንደምናየው የፋሺስቱ ኦሮሞ የሞት መንግስት ሕዝቡን ከየቦታው እያፈናቀለ ሞቃታማ ቦታዎች ላይ በግድም በውድም/ “ለም ነው” እያለ በማታለልም ያሰፍራል። (ፋሺስቱ የኦሮሞ ደርግ መንግስትም ደገኞቹንና የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ተጋሩዎች ከትግራይ በማፈናቀል ወደ ወለጋ እና ጋምቤላ ወስዶ እንዳሰፈራቸው እናውቃለን፤ “ከድርቅ እና ረሃብ ለማዳን” በሚል የማታለያ ዘይቤ። ምክኒያቱ ግን ደገኞቹን ሞቃታማ ቦታዎች ላይ ያሰፈረው በስጋው ማንነትና ምንነት እንዲኖር በማድረግ ነውና ከሞት ሕግ በታች በባርነት መግዛት የሚቻለው ነውና ነው። ለሞትና ለባርነት መንግስት ተላልፎ የተሰጠው የስጋ አካል ነውና ነው። አዎ! የግራኝ “ተጋሩን የምንበርከክ ዘመቻ” ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።

ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚኖር ሕዝብ የሚኖረው አካላዊ፣ ወሲባዊና አእምሯዊ መልክ የስጋ አካል የተዘጋጀበት የዲያብሎስ መልክና ምሳሌ ይሆናል። ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚር ሕዝብ በአጠቃላይ ለዲያብሎስ ስምና ክብር ተላልፎ የተሰጠ የስጋ ሕዝብ የሞሆነውም ከዚህ አሰራር የተነሳ መሆኑን ልታስተውሉት ያስፈልጋል።

ሞቃታማ ስፍራ ላይ የሚኖር ሰው በባሕሪው ችኩል፣ ስልቹ፣ ቁጡ፣ ግልፍተኛ፣ ነጭናጫ፣ ግዲለሽና ግለኛ (ሁሉም ኬኛ!) ከመሆኑም በተጨማሪ ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሕይወት ዓላማና ራዕይ የለውም። የኑሮው ዓላማም ከስጋ ምኞት የዘለለ አይደለም። ለምኞት ባሪያ ነው። ስለሕይወትም ያለው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ (አገልጋዩና ታማኙ አህያ አይሰደብና!) ራዕይ ብቻ ነው የሚኖረው። ዝቅተኛ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው ተለዋዋጭ፣ ተቀያያሪ፣ የማይጨበጥ፣ እርስ በእርሱ የሚጋጭና የሚጋደል ኢተፈጥሯዊ አስተሳሰብ፣ አመለካከት፣ ስሜትና ፍላጎት ነው የሚኖረው። ሞቃታማ ቦታዎች ለስጋ አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና ስሜት የተዘጋጁ ከመሆናቸው በተጨማሪ የስጋ ማንነትና ምንነት ጎልቶ ይታይበታል። ትክክለኛና ተፈጥሯዊ የሆነ አስተሳሰብ፣ ፍላጎትና፣ ስሜት በጭራሽ አይኖራቸውም። ስለ አንድ የሕይወት ዓላማ በመተስጥኦና በትኩረት ለብዙ ሰዓታት ማሰብ አይችሉም። ይጨነቃሉ። ዘና፣ ፈታ፣ ላላ ብቻ ማለት ነው የሚፈልጉት። አይፈረድባቸውም፤ የሙቀቱ ሕግ ነው እንዲህ እንዲያስቡ ግድ የሚላቸው። ለማይረባ አእምሮም ተላልፈው የተሰጡት እነዚህ ለስጋ የሆኑት ሕዝቦች ናቸው። ሞቃታማ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው በባሕሪው የተበላሸና በስነልቦናው የሞተ ከመሆኑም በላይ አካላዊም ይሁን አእምሯዊ ጥንካሬ አይኖረውም። ስለዚህም ደግሞ ለመሽታ በቀላሉ የተጋለጡ ናቸው። ስለዚህም ደግሞ አስተሳሰቡ ፋልጎቱና ስሜቱ ጤናማ ያልሆነና አሉታዊ ዮህናል። በአጠቃላህ ዝቅተኛ ቦታ ላይ የሚኖር ሰው ኢተፈጥሯዊ ማንነትና ምንነት ነው የሚኖረው። የደመነፍሳዊ ስሜት ባለቤት ይሆናል። እንስሳ ማለት ነው። ይህ እንዲሆን የሚሠራው ደግሞ ዝቅተኛ ቦታዎች የተፈጠሩበት የሙቀት ሕግ ነው።

ለዚህም ነው ዝቅተኛ ቦታዎች ከተፈጠሩበት የሙቀት ሕግ የተገኙትና ስለሕይወትም ያላቸው አመለካከት አሉታዊ ከመሆኑ የተነሳ ሁሌ፤ “እኔ/ኬኛ” የሚል የአህያ ራዕይ ብቻ ያላቸው አእምሯዊ ጥንካሬ የሌላቸው ቆለኞቹ ደቡብ ኢትዮጵያውያን፣ ሀጋራውያን/ እስማኤላውያን + የዋቄዮአላህአቴቴ ባሪያዎች በሀገረ እግዚአብሔር የስልጣን ወንበር ላይ መውጣት የሌለባቸው። ለራሳቸውም ሲባል! እስልምና በሰው ልጆች ታስቦ የተፈጠረና በአረብ ህዝቦች ዘንድ ለመስፋፋት የበቃ እምነት መሆኑን እናውቃለን:: ይህን እምነት ያስፋፉት አረቦች ደግሞ በከፊል ከእስማኤል ዘሮች እንደሆኑ ይታወቃል።

እስማኤልምንም እንኳን “የአጋር ዘር እንደሚበዛላት”(የትንቢት መፈጸሚያዎች ስለሚሆኑ) የተነገረለት የአባታችን አብርሐም “ሕገወጥ ዲቃላ ልጅ” ቢሆንም ቅሉ ለዓለማችን እርግማንና ጠንቅ እንደሚሆን መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። የእግዚአብሔር መልአክ ለእስማኤል እናት ለአጋር የሚከተለውን ይላል፦

ዘርሽን እጅግ አበዛለሁ ከብዛቱም የተነሣ አይቆጠርም አላትእነሆ አንቺ ፀንሰሻል; ወንድ ልጅንም ትወልጃለሽ ስሙንም እስማኤል ብለሽ ትጠሪዋለሽ, እግዚአብሔር መቸገርሽን ሰምቶአልና; እርሱም የበዳ አህያን የሚመስል ሰው ይሆናል, እጁ በሁሉ ላይ ይሆናል, የሁሉም እጅ ደግሞ በእርሱ ላይ ይሆናል እርሱም በወንድሞቹ ሁሉ ፊት ይኖራል።” [ዘፍ. ፲፮፥፲፡፲፫]

ልክ ከላይ እንደተጠቀሰው በዓለማችን ላይ የተካሄዱትና የሚካሄዱት ፉኩቻ የተሞላባቸው ግጭቶችና ጦርነቶች ሁሉ ሲወርዱ ሲዋረዱ በመጡት የአብርሐም ሁለት ልጆች መሃከል ነው። ባንድ በኩል የይስሐቅ ዘሮች የሆኑት አይሁዳውያንና ክርስቲያኖች ሲሆኑ በሌላ በኩል ደግሞ የእስማኤል ዝርያ ያላቸው ሙስሊሞች ናቸው።

እስማኤል፣ መሐመድ፣ ሳላሀዲን፣ ግራኝ መሀመድ ቀዳማዊ፣ ቢን ላድን፣ ኤርዶጋን፣ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ፣ አልካይዳ፣ አይሲስ፣ አልሸባብ እና ሌሎቹም ጨካኝ ሙስሊሞች ሁሉ ሰላማዊ ሕዝቦችን ለመበጥበጥና ለመጨፍጨፍ፣ ስልጣኔዎችን ለማጥፋት የተጠሩ የበዳ አህዮች በመሆናቸው የመጽሐፍ ቅዱስን ትንቢቶች በመከተል፣ የስጋ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን በመመርመር የት እንደነበሩ የት ሊደርሱና የት ሊገቡ እንደሚችሉ ሁላችንም መገመት እንችላለን። ለመሆኑ፤ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ይህ ሁሉ ግፍ የሚፈጸምባቸው ጽዮናውያን አንድ ተበቃይ “አሸባሪ” ከመሃላቸው አውጥተው ያቃሉን? በጭራሽ! እንግዲህ በጽዮናውያኑ ላይ የሚፈጸመው ግፍ በመሀመዳውያኑ እና በኦሮሞዎቹ ላይ ተፈጽሞ ቢሆን ኖሮ መላዋ ኢትዮጵያ ተቃጥላ የገሃነብ እሳት ምሳሌ ለመሆን በበቃች ነበር።

ይህ ነው የመንፈስ ማንነትና ምንነት ባላቸውና የስጋ ማንነትና ምንነት ባላቸው ሰዎች መካከል ያለው ትልቁ ልዩነት!

ለዛሬ ይበቃኛል! ቸር አውለን!

❖❖❖የአባታችን የአቡነ አረጋዊ ረድኤት በረከት አይለየን በፀሎታቸው ይማሩን!❖❖❖

💭 “ኢትዮጵያን አገራችንን አሁን ላለችበት እየዳረጓት ያሉት የዲያብሎስ ማደሪያዎቹ አህዛብና መናፍቃን ናቸው”

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስጋውያኑ ኦሮሞዎች ለመንፈሳውያኑ ሰሜን ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 2, 2020

ይህን ጋልኛ የጥላቻ ገጽታ በሁሉም ቦታ ነውና የምናየው አሁን በደንብ አድርገን ልናስተውለው ይገባናል። ላለፉት 150 / 400 ዓመታት ኢትዮጵያውያን ይህን የጥላቻ እርኩስ መንፈስ በፍቅር ለማሸነፍ ያልከፈሉት መስዋዕት አልነበረም ፥ ሆኖም ልፋታቸውና ድካማቸው ከንቱ ሆኖ ቀረ። እንደዚህም ሆኖ እንኳን እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም እድሜ ልካቸውን አላስፈላጊ በሆነ መልክ ይህን ያህል ለሚጠሏቸው ኦሮሞዎች ተቆርቋሪ ሆነው ነበር ፥ አውቀውትም ሆነ ሳያውቁት ከደርግ ጊዜ አንስቶ ለፀረኢትዮጵያው የኦሮሙማ ጉዳይ ጠበቃና ተሟጋች ሆነው መታያታቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል። ይህም የብዙዎቹን ኦሮሞ ያልሆኑ ኢትዮጵያውያን ልሂቃን ተልካሻ አቋም ያንጸባርቃል።

______________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Psychology | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የአብዮት አህመድ አማካሪ | እኛ ኦሮሞዎች ዓላማችን ኢትዮጵያን መበተን ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 12, 2020

የተበላሸ ሰዓት በቀን ሁለቴ ትክክል ነው” የሚለው አባባል ለእነዚህም ውዳቂዎችም ይሠራል። ሰውዬው በአንድ በኩል ትክክል ነው። ንጹሕ ኢትዮጵያውያን ማድረግ የሚገባቸውን ተግባር ነው ቀድመው የሚቀባጥሩት።

አዎ! ኢትዮጵያ ላለፉት 150 ዓመታት ከገባችበት የባርነት ጉድጓድ ትወጣ ዘንድ ጠላቶቿ ከሆኑት ከአህዛብ የዋቄዮአላህ ልጆች መጽዳት አለባት። ላለፉት 150 ዓመታት የምናያት ኢትዮጵያ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረችና ዲያብሎስ የንገሰባት ኢትዮጵያ ነች። የዲያብሎስ መንግስታዊ ህግ የ ”መቀላቀል” ህግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ህግ ደግሞ የ “መለየት” ህግ ነው። ይህ የተቀላቀለ ወይም የተዳቀለ ስጋዊ የሞትና ባርነት ማንነት ነው ላለፉት 150 ዓመታት ኢትዮጵያን ያንኮታኮታት።

ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔርን የህይወትና የነጻነት ኪዳን ሽረውና አፍርሰው ከአህዛብ ማለትም ከዲያብሎስ ጋር ህብረትንና አንድነትን በመፈጸም ለሞትና ለባርነት ራሳቸውን ሲያቀርቡ ይታያሉ። የራሱ ባልሆነ በሌላ ስምና ክብር ተጠራ። የራሱ ያልሆነን ስምና ክብር የራሱ አደረገ። የራሱን ከሁሉ የሚበልጥና የሚልቅ ስምና ክብር ማወቅና መግለጥ ተስኖት ለትንሹ፣ ለርካሹና ለተናቀው እንዲሁም ለተጠላው የስጋ ዕውቀት ጥበብ ኃይል ራሱን ባሪያ አደረገ። ከዛን ጊዜ ጀመሮ ያ ነጻነትና ህይወት የነበረው ህዝብ ለአህዛብ የስጋ ማንነትና ምንነት ባሪያ ሆነ። ሞቱንና ባርነቱንም የተቀበለው ደግሞ በአህዛብ የስጋ ዕውቀት ጥበብና ኃይል በኩል ነበር።

የደፈረሰውን በተገኘው ጥሩ አጋጣሚ እንደማጥራት ዛሬም “አንድነታችን፣ አብሮነታችን፣ መቻቻላችንሙሴያችን” ቅብጥርሴ እያለ መጓዙን የመረጠው እውር፣ ምኞተኛና ሞኝ ሁሉ ደም የሚይለቅስበት ጊዜ እየተቃረበ ነው።

በእስራኤል ዘመን ነቢዩ ሳሙኤል በሚያገለግልበት ጊዜ የእስራኤል ልጆች ነቢዩን ንጉሥ እንዲያ ነግስላቸው ይጠይቃሉ። ነቢዩ ግን በእስራኤል ጥያቄ ደንግጦ እግዚአብሔር ገዥያቸው እንደሆነ በመናገር ከእግዚአብሔር ውጭ ንጉሥ እንደማያስፈልጋቸው በመናገር የሕዝቡን ጥያቄ አልተቀበለም። ነገር ግን ሕዝቡ በዘመናቸው በነበረው በዙሪያቸው ያሉት ሕዝቦች ንጉሥ እንዳላቸው በመናገር አብዝተው ንጉሥን እንዲያነግስላቸው ጠየቁ። ነቢዩ ሳሙኤልም ጥያቄያቸውን ወደ እግዚአብሔር አመጣ። እግዚአብሔርም ለነቢዩ ንጉሥን ከፈለጉ እንደሚያነግስላቸው በመናገር ንጉሥ ከነገሰ ገዢያቸው እንደሚሆኑና የእነሱ ንብረት የንጉሡ እንደሚሆን ሴቶችና ወንዶች ልጆቻቸው ለንጉሡ ባሪያዎች እንደሚሆኑ ተናገረ። በእስራኤል ሕዝብ ጥያቄ መሠረት የአባቱን የጠፉ አህዮችን ፍለጋ የወጣውን ሳዖልን ንጉሥ እንዲሆን ነቢዩ በእግዚአብሔር ምሪት ቀባው።

ንጉሥ ሳዖልንም ያነገሰው የእስራኤል ልጆች ምኞት የአህዛብ መንግስት ህግና ስርዓት ነበር። ሳዖል እስራኤላውያን እንደ አህዛብ ዓይነት መንግስት ይግዛን ባሉ ጊዜ የተቀባ ንጉሥ ነበር። ሳዖል በአስራኤል ላይ የነገሠው በተለይም በአህዛብ ወታደራዊ እውቅት፣ ጥበብና ኃይል ነበር። የዲያብሎስ መንግስት የተባለውም ይህ ነው። ስለዚህም ነበር እግዚአብሔር አምላክ በነቢዩ በሳሙኤል አፍ “ለራሳችሁ ከመረጣችሁት ንጉሥ የተነሳ በመጨረሻ ትጮሃላችሁ እግዚአብሔርም አልሰማም” በማለት የተናገራቸው።

እንደ ንጉሥ ዳዊት ያለውን ንጉሥ ይስጠን!

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፰]

  • እንዲህም ሆነ፤ ሳሙኤል በሸመገለ ጊዜ ልጆቹን በእስራኤል ላይ ፈራጆች አደረጋቸው።
  • የበኵር ልጁም ስም ኢዮኤል፥ የሁለተኛውም ስም አብያ ነበረ። እነርሱም በቤርሳቤህ ይፈርዱ ነበር።
  • ልጆቹም በመንገዱ አልሄዱም፥ ነገር ግን ረብ ለማግኘት ፈቀቅ አሉ፥ ጉቦም እየተቀበሉ ፍርድን ያጣምሙ ነበር።
  • የእስራኤልም ሽማግሌዎች ሁሉ ተሰብስበው ወደ ሳሙኤል ወደ አርማቴም መጡና።
  • እነሆ፥ አንተ ሸምግለሃል፥ ልጆችህም በመንገድህ አይሄዱም፤ አሁንም እንደ አሕዛብ ሁሉ የሚፈርድልን ንጉሥ አድርግልን አሉት።
  • የሚፈርድልንም ንጉሥ ስጠን ባሉት ጊዜ ነገሩ ሳሙኤልን አስከፋው፤ ሳሙኤልም ወደ እግዚአብሔር ጸለየ።
  • እግዚአብሔርም ሳሙኤልን አለው። በእነርሱ ላይ እንዳልነግሥ እኔን እንጂ አንተን አልናቁምና በሚሉህ ነገር ሁሉ የሕዝቡን ቃል ስማ።
  • ከግብጽ ካወጣኋቸው ቀን ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ እኔን ትተው እንግዶች አማልክት በማምለካቸው እንደ ሠሩት ሥራ ሁሉ እንዲሁ በአንተ ደግሞ ያደርጉብሃል።
  • አሁንም ቃላቸውን ስማ፤ ነገር ግን ጽኑ ምስክር መስክርባቸው፥ በእነርሱም ላይ የሚነግሠውን የንጉሡን ወግ ንገራቸው።
  • ሳሙኤልም የእግዚአብሔርን ቃል ሁሉ ንጉሥን ለፈለጉ ሕዝብ ነገራቸው።
  • ፲፩ እንዲህም አለ። በእናንተ ላይ የሚነግሠው የንጉሡ ወግ ይህ ነው፤ ወንዶች ልጆቻችሁን ወስዶ ሰረገለኞችና ፈረሰኞች ያደርጋቸዋል፥ በሰረገሎቹም ፊት ይሮጣሉ፤
  • ፲፪ ለራሱም የሻለቆችና የመቶ አለቆች ያደርጋቸዋል፤ እርሻውንም የሚያርሱ እህሉንም የሚያጭዱ የጦር መሣሪያውንና የሰረገሎቹንም ዕቃ የሚሠሩ ይሆናሉ።
  • ፲፫ ሴቶች ልጆቻችሁንም ወስዶ ሽቶ ቀማሚዎችና ወጥቤቶች አበዛዎችም ያደርጋቸዋል።
  • ፲፬ ከእርሻችሁና ከወይናችሁም መልካም መልካሙን ወስዶ ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
  • ፲፭ ከዘራችሁና ከወይናችሁም አሥራት ወስዶ ለጃንደረቦቹና ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።
  • ፲፮ ሎሌዎቻችሁንና ገረዶቻችሁን፥ ከከብቶቻችሁና ከአህዮቻችሁም መልካም መልካሞቹን ወስዶ ያሠራቸዋል።
  • ፲፯ ከበጎቻችሁና ከፍየሎቻችሁ አሥራት ይወስዳል፤ እናንተም ባሪያዎች ትሆኑታላችሁ።
  • ፲፰ በዚያም ቀን ለእናንተ ከመረጣችሁት ከንጉሣችሁ የተነሣ ትጮኻላችሁ፤ በዚያም ቀን እግዚአብሔር አልሰማችሁም።
  • ፲፱ ሕዝቡ ግን የሳሙኤልን ነገር ይሰማ ዘንድ እንቢ አለ። እንዲህ አይሁን፥ ነገር ግን ንጉሥ ይሁንልን፥
  • እኛም ደግሞ እንደ አሕዛብ ሁሉ እንሆናለን፤ ንጉሣችንም ይፈርድልናል፥ በፊታችንም ወጥቶ ስለ እኛ ይዋጋል አሉት።
  • ፳፩ ሳሙኤልም የሕዝቡን ቃል ሁሉ ሰማ፥ ለእግዚአብሔርም ተናገረ።
  • ፳፪ እግዚአብሔርም ሳሙኤልን። ቃላቸውን ስማ፥ ንጉሥም አንግሥላቸው አለው። ሳሙኤልም የእስራኤልን ሰዎች። እያንዳንዳችሁ ወደ ከተማችሁ ሂዱ አላቸው።

________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: