Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንፈሳዊ ጦርነት’

አስደናቂ ክስተት በኡራኤል ዕለት | የትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ካርታ + የ ቅድስት ማርያም ገዳም ጉንዳ ጉንዶ + የባኩ ፍንዳታ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 1, 2021

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

❖❖❖ቅዱስ ኡራኤል❖❖❖

ማክሰኞ፡ ሰኔ ፳፪/፪ሺ፲፫ ዓ.

ወደ ቤቴ ሳመራ

❖❖❖መድኃኔ ዓለም❖❖❖

እሑድ፡ ሰኔ ፳፯/፪ሺ፲፫ ዓ.

የባኩ/አዘርበጃን ፍንዳታ

❖❖❖የታሪካዊውን ጉንዳ ጉንዶ ማርያም❖❖❖

ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ የሚመስለው የጎረቤቴ ሕንፃ፤ ዋው!

💭 በድጋሚ የቀረበ፤

የዛሬዋ ኢትዮጵያ “አገር” ኢትዮጵያ ዘ-ስጋ፤ በቁማቸው በሞቱ የስጋ ሰዎች ምናባዊ ምስል የተቀረጸችና የተፈጠረች የ”ፈጠራ” አገር ናት። “ኢትዮጵያዊነትም” አሁን አፄ ምኒልክ በፈጠሯት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖረውንም ህዝብ ማነትና ምንነት አይወክልም፤ አይገልጽምም። ይህች አሁን ያለችዋ፣ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት ወለም ዘለም እያለች ለ፬/4 ትውልድ ዘልቃ የቆየችው ትክክለኛዋ፣ የእምቤታችን አሥራት አገር የሆነችዋ ኢትዮጵያ ሳትሆን የአፄ ምኒልክ ፪ኛው የስጋ ምኞት ራዕይ የፈጠራት የፈጠራ (ሐሰት) ኢትዮጵያ ናት። በሰሜን ኢትዮጵያውያን ወንድማማች ሕዝብ (የትግራይ/ኤርትራ ኢትዮጵያውያን) መካከል እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ጠብ ዘርተው በመከፋፈላቸው እግዚአብሔር አምላክን እጅግ በጣም አስቆጥተውታል፤ ([መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮፥፲፮] እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ) ይህም እግዚአብሔር የተጸየፈው ተግባራቸው ነው በተለይ “አማራ ነን፣ ምኒልክ እምዬ” በማለት ተታልሎ እና እራሱንም በዋቄዮ-አላህ የማታላያ መንፈስ አስገዝቶ ነው ዛሬ ለምናየው የትውልድ እርግማን የተጋለጠው። ይህ ከትውልድ ወርዶ የመጣው መርገም ስላሠረው ነው ዛሬ ከታች እስከ ላይ “ተዋሕዶ ክርስቲያን ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ” የሚለው “አማራ” ሁሉ (፺/90%) በስጋ ምኞቱ የዲቃላ እና ቃኤላዊ ማንነትን በመያዝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ያልተጠበቀና ዓለምን ሁሉ ያስገረመ ጥላቻ በማሳየት ላይ ያለው። ዛሬ ዓለም ከሚመስለው ሕዝብ ጋር በመቀራረብና በማበር(ፈረንጁ ከፈረንጁ ጋር ሕብረት ፈጥሯል፣ አህዛብ በመላው ዓለም ካሉ መሀመዳውያን ጋር ሕብረትን እየፈጠሩ ነው፣ ምስራቅ እስያውያን በመላው ዓለም ከሚገኙ እስያውያን ጋር አንድነት በመፍጠር ላይ ናቸው)“ከባባድ ጠላቶቼ ናቸው ከሚላቸው ሕዝቦች (ለነጩ/ኤዶማዊ፣ ጥቁሮችና ቢጫዎች ጠላቶቹ ናቸው፣ ለአህዛብ/እስማኤላዊ ክርስቲያኖች ዋና ጠላቶቹ ናቸው፣ ለምስራቅ እስያዊ ነጩ/ኤዶማዊ + ጥቁሩ/አፍሪቃዊ + አህዛብ/እስማኤላዊ ጠላቶቹ ናቸው)ጋር ለመፋለም በወሰነበት በዚህ ዘመን ደጀን የሚሆነውን የትግራይን ተዋሕዶ ክርስቲያን ሕዝብ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ እንዲሁም እራሱን ከሚጨፈጭፉት ኦሮሞዎች ጋር አብሮ ይጨፈጭፈዋል፣ ያፈናቅለዋል፣ ይደፍረዋል፣ በረሃብ ለመፍጀት፣ የምግብ እርዳታ እንዳያልፍ ያግዳል፣ ድልድይ ያፈርሳል። አማራው ልክ በምኒልክ አቴቴ መንፈስ አታሎ እንዳሰረው እንደ ኦሮሞው ልቡም ህልኒናውም ምን ያህል እንደጨለመበትና የዚህ እርኩስ መንፈስ ሰለባ ሆኖ በጣም ጥልቅ የሆነ ዲያብሎሳዊ አረመኔነት ውስጥ መግባቱን እነዚህ ቀናት በግልጽ እያሳዩን ነው። በጣም በጣም ያሳዝናል። እስኪ መጀመሪያ ከአፄ ምኒልክ ይፋቱ! እሳቸውን ማምለኩን ያቁሙ፤ ልክ መሀመዳውያኑ መሀመድን ከአላሃቸው አብልጠው እንደሚያመልክቱ አማራዎችም ምኒልክን ከክርስቶስ አብልጠው በማምለክ ላይ ናቸው። እንግዲህ ሁሉም እግዚአብሔር አጥብቆ የሚጠላውን ኃጢዓት በመስራታቸው ተጸጽተው ለንስሐ እራሳቸውን ያዘጋጁ!

አፄ ምኒልክ ከእግዚአብሔር በመራቅ፣ ሰሜን ኢትዮጵያውያንንና ለአደዋው ድል ያበቃቸውን አምላካቸውን ክደው የአህዛብን ዕውቅትና ጥበብ ለመቀበል በመወሰናቸው ታሪካዊታዊቷን ኢትዮጵያ ለስደት አበቋት። ምኒልክ እና እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀው አራተኛው፣ የመጨረሻውና ጠፊው ትውልዳቸው አገር ማለት የምድር አፈር ሕግ ማለትም አንድ ማንነትና ምንነት፣ አንድ ስምና ክብር እንደሆነ በጥልቀት አለማወቃቸው ለዚህች ቅድስት ምድር ማለትም ነብዩ ሙሴ አርባ ዓመት ለኖረባት፣ ጌታችን እና ቅድስት እናቱ በቅዱስ ኡራኤል መሪነት የመጡባት፣ እነ ቅዱስ ማቴዎስ ለሰማዕትነት የበቁባት፣ እንደ እነ አቡነ አረጋዊ ያሉ የመላው ዓለም ቅዱሳን ያረፉባት ለትክክለኛዋ ኢትዮጵያ ማንነትና ምንነት ሞትንና ጥፋትን አስከትሏል፤ አእምሮ የጎደለው ስጋዊ ምኞት ነበርና።

የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። ይህን የተቀላቀለ “ዲቃላ” ማንነትና ምንነት ነው ልክ አፄ ዮሐንስ የሰጡንን ሰንደቅ ሠርቀው በመገለባበጥ እንዳቆዩት፣ ኢትዮጵያዊነትንም የዲቃላ ማንነትና ምንነት መገለጫ በማድረግ በከባድ ስህተት፣ በትልቅ ዲያብሎሳዊ ወንጀል ዛሬ “ኢትዮጵያዊ” የምንለውን የማንነትና ምንነት መገለጫ ያለምንም ፍተሻ እንቀበለው ዘንድ ተገደድን፣ የስጋ ስምና ክብር ነገሠ። ስለ ኃይማኖት ማለትም ስለ ሕይወት ሕግና ሥርዓት ብቻ እንጂ ስለ ቁንቋ፣ ስለ ቀለም፣ ስለ ባሕል፣ ስለ ዘር ማለቴ አይደለም። የስጋን ማንነትና ምንነት ከመንፈስ ጋር በማዋሃድና በማጣመር አንድ አገር ለመፍጠር ከተሞከረ መንግስቱ ቀስ በቀስ የፖለቲካውን ሥልጣን ሙሉ በሙሉ ለአጥፊው ማንነትና ምንነት አሳልፎ ለመስጠት ይገደዳል። ቀስ በቀስም ቢሆን የሚነሠውና ሙሉ በሙሉ የመንግስቱን ሥልጣን የሚቆጣጠረው ያ የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ይሆናል።

የምኒልክ ተከታዮች የሆኑት ዲቃላዎቹ ኦሮሞዎች አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና አብዮት አህመድ ሰሜኑን በመከፋፈል፣ በሰሜኑ ላይ ጦርነት በማካሄድ (ከ፳፯/27 ጦርነቶች በትግራይ) በማውደም፣ የሕዝቡን መንፈሳዊ ስብጥር ለማናጋት እስከ ሴቶችን አስገድዶ በመድፈር ሕዝቡን በመደቀል የስጋ አካል (ማንነትና ምንነት) ለሳጥናኤል እንዲነግስ ላለፉት ፻፴/130ተሰርቶበታል። የምኒልክ በኦሮሞዎች በኩል የግዛት ማስፋፋት ፖሊሲ ተግባራዊ የተደረገበት የብሔር ብሔረሰብ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የትክክለኛው ኢትዮጵያዊ መንፈሳዊው ማንነትና ምንነት ለስጋ ሕግ ለዘመናት ባሪያ እንዲሆን አድርጎት አልፏል።

ግዛት አስፋፊው የኦሮሞ ሞጋሳ ሥርዓት ከእስልምናው የአረብ ሻሪያ ኢምፔሪያሊዝም ጋር በጣም የሚቀራረብ ነው!መንፈሳዊ ማንነትና ምንነት የነበራቸው አርቆ አሳቢውና ትክክለኛው ኢትዮጵያዊ አፄ ዮሐንስ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ለነበራቸው ለአፄ ምኒልክ የጋልኛ ስም የተሰጣቸውን የቦታ መጠሪያ ስሞችን በመቀየር መንፈሳዊ ሕይወትን አንቀበልም የሚሉትን ጋሎች ቀስበቀስ ከቅድስት ኢትዮጵያ ምድር እንዲያስወጧቸው መክረዋቸው ነበር፤ አፄ ምኒልክ ግን ዲቃላዊ ማንነታቸውና ምንነታቸው ስላሸነፋቸው ይህን ሊያደርጉት አልፈለጉም ነበር፤ ይህን ባለማድረጋቸው ትልቅ ስህተት እንደሆነ አሁን በግልጽ እያየነው ነው!

በተለይ የቤተ ክህተንት አባቶችና መምህራን የፖለቲከኞችን ፈለግ በመከተል ፈንታ ለመንፈሳዊቷ ኢትዮጵያ ዋና ጠላት የሆነውን የጋላን ስጋዊ ማንነትና ምንነት በግልጽ በማሳወቅና እነርሱም የሚድኑበት መንገድ አንድ እና አንድ ብቻ እሱም በክርስቶስ ብቻ መሆኑን ለመላው ኢትዮጵያ ሕዝብ የማስተማር ግዴታ ነበረባቸው፤ በተለይ በዚህ ዘመን።

ታሪክ የዛሬውና የወደፊቱ መስተዋት ነው። የስጋ ማንነት ያላቸው ኦሮሞዎች በጋላስም መጨፍጨፍ የቻሉትን ሰው ሁሉ ከጨፈጨፉ በኋላ ትንሽ ቆየት ብለው ኦሮሞ ነንአሉ፤ አሁን በኦሮሞነታቸው በቂ ሰው ከጨፈጨፉ በኋላ አለፍ ብለው ደግሞ ኦሮማራ ነንብለው ይመጡና የተጠሩበትን የጭፍጨፋ ተልዕኳቸውን ማንነታቸውና ምንነታቸው በሚፈቅድላቸው ተፈጥሯዊ መልክ ይቀጥሉበታል።

ፈረንጆቹ የኦሮሞዎችን ማንነትና ምንነት ገና ከ፬፻/400 ዓመታት በፊት አጠንቅቀው ስላወቁት ነው ለፀረኢትዮጵያና ፀረተዋሕዶ ተልዕኮዎቻቸው የሚጠቀሙባቸው። ሞኙ የምኒልክ ኢትዮጵያዊ ግን ፍልውሃ ላይ ቁጭ ብሎ ሁላችንም አንድ ነን! አዲስ አበባን ፊንፊኔ ብንላት ክፋቱ ምኑ ነው?” እያለ ይጃጃላል። የአክሱም ግዛት የነበረውአማራ ሳይንትበምኒልክ ተንኮል ወሎ ሆኖ በመቅረቱ ዛሬ “ወሎ ኬኛ!” መባልና ከተሞችንም ማቃጠል ተጀምሯል።

በሞጋሳ ሥርዓት ተገድደው ጋላ ለመሆን የበቁትን ወገኖቻችንን ከዚህ አስከፊ የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ነፃ የሚወጡበትን ስልት (በግድም ቢሆን) መፍጠር አለብን። ፸/70% የሚሆኑት ኦሮምኛ ተናጋሪዎች ጋሎች አይደሉምና!

መንፈሳዊ የሆኑት ኢትዮጵያውያን የክፍለ ሃገራትን፣ የከተማዎችንና የአውራጃ መጠሪያዎችን በቆራጥነት ከአጋንንታዊ የጋልኛ መጠሪያ ስሞቻቸው ወደ ኢትዮጵያኛ መጠሪያ ስሞች መቀየር መጀመር አለባቸው ፥ ምናባዊ በሆነ መልክም ቢሆን።

_________😇_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጥንታዊው ቅዱስ ሚካኤል መኽዓ ገዳም፤ ትግራይ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 19, 2021

ከመቖለ በስተሰሜን ‘ተካ ተስፋይ’ ከምትባለዋ ከተማ አጠገብ የሚገኘው ጥንታዊው ቅዱስ ሚካኤል መኽዓ ገዳም ገዳም

ድንቅ ድንቅ ነው፤ ገና ዛሬ ማዬቴ ነው። እንደው እራሴን ደግሜ ደጋግሜ የምጠይቀው እነዚህን ትሁታን ወንድሞች እና እኅቶች ለመጨፍጨፍ እና እንዲህ የመሳሰሉትን ድንቃ ድንቅ የክርስትና፣ የኢትዮጵያ፣ የአፍሪቃ እና የዓለም ቅርሶች ለማውደም ነው “ተዋሕዶ እና ኢትዮጵያውያን ነን” የሚሉት ወገኖች በትግራይ ላይ የዘመቱት? እንግዲህ ከ አስቀያሚው ባህሪያቸውና ከብልሹው ስነ ምግባራቸው በመነሳት አህዛብ እንጅ የክርስቶስ ሕዝብ ሊሆኑ አይችሉም።

ፈተና ላይ ነንና፤ የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ የምትሸከሙ ወንድሞች እና እኅቶች ለትግራይ ኢትዮጵያውያን አባቶቻችን የተሰጣቸውን እና ታላቁ አፄ ዮሐንስ ያጸደቁልንን የጽዮንን ቀለማት (መገለባበጥ አለባቸው)ተመልከቱ። ትግራይን በመጨፍጨፍ ላይ ያሉት የሰይጣን ጭፍሮች በእነዚህ ቀለማት ስለሚናደዱ ገዳማቱን እና ዓብያተ ክርስቲያናቱን የጥቃት ሰለባ አድርገዋቸዋል። ለእነ ዳግማዊ ግራኝ ዕቅዳቸው፣ ፍላጎታቸውና ጂሃዳዊ ግዴታቸው እንደሆነ ስለምናውቅ ብዙም አይገርመንም ፥ የህወሓት ኢ-አማንያንስ? ዛሬም ሰይጣናዊውን “ችግር – ምላሽ – መፍትሔ / “Problem – Reaction – Solution” ‘ጥበብ’ በመጠቀም በነፍስ ቁስለኛው በትግራይ ሕዝብ ላይ የእነ አቦይ ስብሐት ነጋን የአልባኒያ ህልም እውን ለማድረግና የሉሲፈርን ባንዲራ በየግዳማቱ ካልሰቀልን ይሉ ይሆን? ወይንስ የተምቤን ዙቁሊ ሚካኤል ልጅ የሆኑትን የኢትዮጵያ ቍ. ፩ ባለውለታ የራስ አሉላ አባ ነጋን ፈለግ ተከትለው የትግራይን ሕዝብ እየጠበቀች ያለቸው ጽዮን ማርያም እንደሆነች እና ለትግራይ ኢትዮጵያውያንም እየተዋጉላቸው ያሉት ቅዱስ ሚካኤል፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ፣ አባ ዘ-ወንጌልና ቅዱሳኑ ሁሉ እንደሆኑ በይፋ ይመሰክራሉ? የእግዚአብሔርን ስም እስካሁን አንዴም ስታነሱ አልሰማንም ወደዳችሁም ጠላችሁም ይህን አስመልክቶ ዛሬ የምትገኙበትን ማንነትና ምንነት የማሳወቅ ግዴታ አለባችሁ።

መቼስ አውሬው በማንጠብቀው መንገድ መጥቶና የመንፈስ ማንነታችንና ምንነታችንን ሰርቆ በዲቃላዎቹ ጭፍሮቹ አማካኝነት ሙሉ በሙሉ ሊያጠፋን ወስኗል። በተለይ ያን አስቀያሚ ባለ አምስት ፈርጥ ኮከብ ባንዲራ በሚመለክት በዛሬው የቅዱስ ሚካኤል ዕለት የተሰማኝን በቀጣዩ እምለስበታለሁ። በጣም ቁልፍ የሆነ ጉዳይ ነው።

የግራኝ ኦሮሞዎች ከእስማኤላውያን እና ኤዶማውያን ጋር አብረው አማራውን ጨፈጨፉ፥ አማራው ከግራኝ ኦሮሞዎች ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ጋር አብሮ ተዋሕዶ ትግራዋይን እየጨፈጨፏቸው ነው። ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ ከትግራዋያን ጋር ብቻ ነው። ኦሮማራዎች የአቤል ደም ይጮኻል፤ ወዮላችሁ!

ለአእናፊከ። ቅዱስ ሚካኤል ሆይ፤ የነፍስ ቁስለኞችን ለማዳን መድኃኒተ ፈውስን እፍ ለሚለው እስትንፋስህ ሰላም እላለሁ። ድል አድራጊው መልአክ ሆይ ፤ ያ የቀድሞ አመፀኛው አውሬ (ዲያብሎስ) የጥንት ተንኰሉን ሊተው አልቻለምና፤ የጦር መሣሪያህን ታጥቀህ መጥተህ ድምጥማጡን አጥፋው።

የሚገርም ነው፤ ይህን የ’መልክአ ሚካኤል’አንቀጽ በረንዳ ላይ ሆኜ በማነብበት ወቅት ዛሬም ሁለት እርግቦች በድጋሚ በረንዳው ላይ አረፉ። ለካሜራ ስንቀሳቀስ በርረው ሄዱ። ፀሎቴን ስጨረስ ከፊት ለፊት ቁራው ‘በብስጭት’ ሲጮኽ ሳቄ መጣ።

🎣 የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃ ከሁላችን ጋር ይሁንልን!🎣

_____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ይህን ሤራ ባስታወቀች ማግስት ጀርመን “ሦስተኛ ጾታ” መታወቂያ ላይ እንዲሠፍር አዘዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2018

በትናንትናው ዕለት ጀርመን ከወንድና ሴት ሌላ “ሦስተኛ ጾታን” የሚመርጡ ወላጆች መታወቂያና ፓስፖርት ላይ እንዲያሠፍሩ በመፍቀድ የመጀመሪያዋ አውሮፓዊት አገር ሆነች።

እንግዲህ ይታየን፤ ይህን በመሰለው እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ጉዳይ ላይ ሕዝቡ ምንም አልተጠየቀም፣ ክፍት የሆነ ውይይት እንኳን አልተደረገበትም፤ የውሳኔውም ዜና የሜዲያዎችን አትኩሮት እንዳይኖረው ተደርጓል፤ የመጭውን ትውልድ አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ጉዳይ፡ ትልቅ ጉዳይ!

የኢትዮጵያን የመታወቂያ ማውጫ፣ አሻራ እና ደም መስጪያ ሥራ ኃላፊነት የተረከብችው ጀርመን ናት በማለት እኅተ ማርያም ባለፈው ሰኞ ጠቁማን ነበር። ነጠብጣቦቹን እናገናኝ

በአፍ ለመናገር የሚቀፍ ድርጊት እየተሠራ ነው። የፀረክርስቶሱን አንድ ዓለም መንግሥት ለመመስረት የተነሱት የፍዬል አገራት ወደ አገራችን ጠጋ ጠጋ ማለታቸው በጣም ሊያሳስበን ይገባል። እነዚህ አገራት በእግዚአብሔር እና ተፈጥሯዊ ሕግጋት ላይ እንዲሁም በልጆቹ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ለረጅም ጊዜ ”የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት” በመባል የሚታወቀውን የፀረክርስቶሱን ዓላማ አራማጅ ቡድን ተልዕኮ እነ አንጌላ ኤሊዛቤል ሜርክል አሁን በሥራ ላይ በማዋል ላይ ናቸው። የዚህ የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት ቅጥረኛ የነበረው ሩሲያዊው ቭላዲሚር ሌኒን እንዲህ ብሎ ነበር፦

አንድን ማሕበረሰብ ማውደም ከፈለግክ፤ ቤተሰብን በቅድሚያ አጥቃ!”

አዎ! እነ ሜርከል፣ ሜይ እና ማክሮን አሁን እነ ሌኒን እንኳን በሥራ ላይ ለማዋል ያልደፈሩትን በቤተሰብ ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ሤራ በተግባር ላይ በማዋል ላይ ናቸው።

ባለፈው ወር ላይ ወደ ፍራንክፈርት ከተማ ተጉዘው የነበሩት ዶ/ር አብይ አህመድም ከዚህ የተለየ ተልዕኮ ሊኖራቸው አይችልም።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ሽብር በፈረንሳይ | “አላህ ዋክበር!” እያለ ንጹሀኑን የገደለው የመሀመድ አርበኛ በተደበቀበት የልብስ ማጠቢያ ውስጥ ተገደለ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2018

ቦቅቧቃ!

ከሁለት ቀናት በፊት በፈረንሳይዋ ሽትራስቡርግ የገና ገበያ ላይ ግድያ የፈጸመው የ29 ዓመቱ ሙስሊም ሞሮካዊ የተደበቀበት ቦታ ተገኝቶ በዛሬው ዕለት በቦታው ተገድሏል።

ብዙ የመሀመድ አርበኞች የሚፈሩትና ብዙ ሙስሊሞችንም ወደ ክርስቶስ ያመጣው ጀግናው “ክርስቲያን ልዑል” የእስልምናን እርኩስነት እንደሚከተለው ገልጾታል፦

ሰላምታ ለሁላችሁም! ባካችሁ ጓደኞቻችሁን ሁሉ ጋብዙልኝ!

ሙስሊሞች አድማጮቼም 4 ሚስቶቻችሁን እና 70 ልጆቻችሁን ወደ እኔ ጋብዟቸው፤ ስለ እስልምና ሃቁን ይማሩ ዘንድ እሻለሁና።

ትናንትና እንደሰማነው አንዱ የአላህ አብዱል በፈረንሳይ የገና ገበያ ላይ “አላህ ዋክባር!” እያለ የግድያ ጥቃት አድርሶ ነበር።

አዎ! ሰዎች በየጊዜው ካልተገደሉ አላህ አክባር አይሆንም፤ የእስላም አላህ ደም የጠማው አምላክ ነው።

የሚገርመው እኮ፡ ሙስሊሞች እኛን ክርስቲያኖችን በክርስቶስ ምክኒያት የደም መስዋዕት ታደርጋላችሁ እያሉ ሊኮንኑ መቃጣቸው ነው።

ይህ ግን ወፍራም ቅጥፈት ነው። እኛ ኢየሱስ ለኛ ሞተ ስንል፤ ኢየሱስ እራሱን አልገደለም፣ እኛም አልገደልነውም፤

ሕይወቴን በራሴ ፈቃድ አሳልፌ እሰጣለሁ እንጂ ከእኔ ማንም አይወስዳትም፤ አስላፌ ለምስጠትም ሆነ ለማንሣት ሥልጣን አለኝ፤ ይህን ትእዛዝ የተቀበልሁትም ከአባቴ ነው” ይለናል ኢየሱስ[የሐንስ ፲፥፲፰]

የደም መስዋዕት አንድን ሰው አስገድደህ ለሌላው ስትል ስትገድለው ነው። ይህ የእስልምና ተግባር ነው።

የእስልምናን አምላክ ለማስደሰት ንጹሀንን መንገድ ላይ “አላህ ዋክበር!” እያልክ በመጮህ ማጥቃትና መግደል ይኖርብሃል፤ በዚህም አላህ ተጋድሞ ልክ እንደ ደምመጣጩ ድራኩላ በጣም ይረካል፡ ይደሰታል።

ስንቶቹን ንጹሐን እናቶችና አባቶች ገድላችኋል?! በመግደል ምን አገኛችሁ? አላሃችሁ ድል ተቀዳጀ ብላችሁ ታስባላችሁ፡ አይደል?

ወገኖች፤ እስላም ክፉ የሰይጣን አምልኮት እንደሆነ አትጠራጠሩ፤ እስልምና በሰው ልጆች ሃዘን፣ ስቃይ፤ ደም በማፍሰስና በመግደል ላይ ደስታን የሚገዛ አምልኮት ነው።

______

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፈረንሳይ ቀውጥ | በእሳት በጋዩት የወታደር መኪናዎች ላይ ታላቁ ንጉሣችን አፄ ምኒሊክ ታዮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2018

ታላቁን ንጉሣችንን፡ አፄ ምኒሊክን በማታለል ጂቡቲን እና ኤርትራን ከእናት አገራቸው ኢትዮጵያ የነጠለቸው፥ ብላም የማታለያና ጥገኛ የማድረጊያ የምድር ባቡር ከረሜላውን ለኢትዮጵያ የሰጠችው ፈረንሳይ በእሳት በመጋየት ላይ ነች። ይህን ቪዲዮ በማቀርብበት ወቅት የክርስቶስ ጠላቶች በሽትራስበርግ ከተማ የገና ገበያ ላይ የንጹሀኑን ደም አፍስሰዋል። ወስላታው ማክሮን በሰሞኑ አመጽ ተረብሿል፣ ከሃሳብ ረሃብ የተነሳ በጣም ተጨንቋል፤ አሁን ከዚህ የጭንቀት ጉድጓድ ለመውጣት ምናልባት ማካሮኒውን ለመቀቀል ሲል ይህን የሽብር ጥቃት አቀነባብሮት ይሆናል። ሦስቱ “M“ች፤ ማክሮን፣ ሜርከል እና ሜይ፡ በሚሊየን የሚቆጠሩትን እስማኤላውያኑን የዱር አህዮች ወደ አገሮቻቸው ያስገቡት እንደዚህ ባሉት የጭንቅ ቀናት እንደፈለጉት ሊጋልቧቸው ስለሚችሉ እንዲህ ሊጠቀሙባቸው ነው። የንጹሀኑ ህይወት ግድ አይሰጣቸውም።

በአገራችንም ከሞግዚቶቹ ትምህርት የወሰደው ግራኝ አህመድም ተመሳሳይ ድርጊቶችን በመፈጸም ላይ ነው። የመስቀል አደባባዩ ድራማ የሚጠቀስ ነው። እነዚህ ሉሲፈራውያን የንጹሀኑን ደም እንዳፈቀዳቸው በማፍሰስ ላይ ናቸው፤ ህፃናቶቻችንን በመመረዝ ላይ ናቸው። ባለፈው መስከረም ወር ላይ፡ የእነ ፈረንሳይን ትዕዛዝ በመቀበል አዲስ አበባ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፊት ለፊት የቆመውን የ አፄ ሚኒልክ መታሰቢያ ኃውልት ካላፈረስን እያሉ ሲዝቱ የነበሩት የዋቄዮ አላህ ልጆች ባለፈው “ሰንበት” (ሰንበት መካሄዱ ያለምክኒያት አይደለም) በፈረንሳይ ከተቀጣጠልው ችቦ ትልቅ ትምህርት ፈጥነው ሊወስዱ ይገባቸዋል።

እጃችሁን ከሃገረ እግዚአብሔር ላይ አንሱ!

______________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፈረንሳይ አብዮት | ፖሊሶች ፀረ-ማክሮን የሆኑትን ተማሪዎች ሲያንገላቱ የሚያሳይ አስደንጋጭ ቪዲዮ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 8, 2018

የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪዎች በመምሰል እኛን በየጊዜው የሚተናኮሉን ሉላውያኑ ሉሲፈራውያን በራሳቸው ወጣቶች ላይ ይህን ያህል ቅሌታም የሆነ ድርጊት ይፈጽማሉ። ዩቲዉብ የማያሳልፋቸው ሌሎች ብዙ ዘግናኝ የሆኑ ቪዲዮዎች ተለቅቀዋል። ይታየን እስኪ፤ ሰሞኑን ፓሪስ ላይ እየታየ ያለው ብጥብጥ በአዲስ አበባ ቢከሰት፡ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾች ነን የሚሉት ግብዞችና ሜዲያዎቻቸው ምን ያህል ይጮኹ እንደነበር። ፈረንሳይ ዛሬም እየነደደች ነውይህ ገና መጀመሪያው ነው።

የእስማኤላውያኑ ወዳጅ የሆነው የፈረንሳይ ፕሬዚደንት፡ ማክሮን ለፀረኢትዮጵያውያን ቡድኖች ድጋፍ ለመስጠት መጋቢት ላይ ኢትዮጵያን ሊጎበኝ አቅዷል፤ ግን ይህ ሰዶማዊ የኢትዮጵያን ምድር አይረግጣትም!!!

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፈረንሳይ እየተቃጠለች ነው | በኢትዮጵያ ላይ ተንኮል ስለምትሠራ፤ Feminist “ሴቶችን” እንዲሾሙ በማዘዟ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 25, 2018

ምዕራባውያኑ እና በሉሲፈር ወንድሞቻቸው የሆኑት አረቦች የሚያንቀላፋውን ሞኙን ወገናችንን እያታለሉት ነው። በኢትዮጵያ የፖለቲካውና ፀጥታው መዋቅር ውስጥ “ሴቶች” ቁልፍ ሚና እንዲጫወቱ የመጣው ግፊት ከፈርንሳይ፣ ጀርመን እና እንግሊዝ ነው። የእነዚህ ሦስት አገራት መሪዎች ሁለቱ ሴቶች፤ አንጌላ ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ ሲሆኑ ሦስተኛው ማክሮን ደግሞ፡ እናቱ የምትሆነውን፡ የቀድሞ አስተማሪውን አግብቶ የሚኖር አታላይ ሰዶማዊ ነው። ሦስቱም መሪዎች ልጅአልባዎች ናቸው።

በኢትዮጵያ ሥልጣን የተሰጣቸው ሴቶች ሁሉ የኢትዮጵያን እና የእግዚአብሔርን ፍላጎት ሳይሆን የሚያሟሉት፡ ያዘጋጇቸውን የሉሲፈራውያኑን ፍላጎት ነው። “ፌሚኒስቶች” ይሏቸዋል። በኢትዮጵያ “ሴቶች” የሚሏቸውን፡ ግን “የእግዚአብሔር ሴቶች” ያልሆኑትን ሥልጣን ላይ በማውጣት (ሙስሊም ሴት የመከላከያ ምኒስትር እስከማድረግ ድረስ) ኢትዮጵያዊውን ወንድ በመንፈስ ለማድከም ነው፣ እራሱን፣ ቤተሰቡን እና አገሩን ለመከላከል እንዳይችል ሞራሉን ለመምታት ነው፣ ለታቀደው የውጭ ኃይል ወረራ (በተራራማ ተፈጥሮዋ የኢትዮጵያ ዓይነት መልክዓ ምድር ባላት በአፍጋኒስታን ያው ለ17 ዓመታት ያህል እየተለማመዱ ነው) ኢትዮጵያውያን በቀላሉ እጃቸውን እንዲሰጡ ለማድረግ ነው። ጣልያንን ማዋረዳችንን የሚረሱ ይመስለናልን? በፍጹም!

ይህ ሁኔታ ከምን ጋር ተመሳሳይነት አለው? ልክ ከሦስት ዓመታት በፊት አንጌላ ሜርከል የጋበዘቻቸው ሦስት ሺህ የሚሆኑ አረብ ሙስሊሞች በጀርመኗ ኮሎኝ ከተማ ዝነኛ ካቴድራል ፊት ለፊት በሺህ የሚቆጠሩትን ጀርመናውያን ሴቶችን ለብልግና እንዲደፍሯቸው ሲደረግ (በሜርከል መንግስት በደንብ የተቀነባበረ ቅሌት ነበር)፤ ጀርመናውያን ወንዶችን በሞራል ለመምታት ታስቦ ነበር። ከዚህ ድርጊት ቀደም ሲል፡ እ..አ በ2011.ም ፡ አንጌላ ሜርከል የግዴታ ብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት እንዲቆም አዝዛ ነበር

ዲያብሎስ እኛን በሞኝነታችን የእንቅልፍ ሰዓታችንን እያራዘመ እንድንጎሳቆል ያደርገናል፤ የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ግን ከዲያብሎስ ጋር አብረው በቆሙት ምዕራባውያኑ የዔሳው ዘሮች እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን አረቦች ላይ አንድ በአንድ ይፈርድባቸዋል። በጣም አብዝተውታልና የአምላካችን ፍርድ በዚህ ወቅት ጠንከር ይላል።

ሌሎች ብሔር በሔረሰቦችን ሙልጭ አድርገው በማጥፋት አንድወጥ ባሕል፣ ቋንቋና እምነት ያለው ማሕበረሰብ ገንብተናል በማለት የሚኩራሩት ተንኮለኛዎቹ የዔሳው ( አውሮፓውያን + አሜሪካውያን) እና የእስማኤል ዘሮች አሁን እርስበርስ እየተባሉ ነው። ያውም ባልጠበቁት መልክ፤ ይታየን እኛን በጎሳ ከፋፍለው ሊያጠፉን ሲመኙ እራሳቸው ቀድመው ሊጠፉ ነው። የ”ብሬክዚት” ጉዳይ ብሪታንያና አውሮፓን እያባላ ነው፣ ፈረንሳይ እና ጀርመን ከፍተኛ የፖለቲካ፣ ማህበረሰባዊና መንፈሳዊ ቀውስ ላይ ናቸው።

ሰሞኑን በፈረንሳይዋ ፓሪስ እየታየ ያለው ትልቅ የእርስበርስ ግጭት የፍርድ ቀን መቃረቡን ነው የሚያሳየን።

ቅዳሜ / ኅዳር ፲፭ / ፳፻፲ ወ ፩ ዓ./ ቂርቆስ ዕለት

ፓሪስ ጋየች! ተቃዋሚ ሰልፈኞች ፕሬዚደንት ማክሮን ከስልጣን ይወርድ ዘንድ ከፖሊሶች ጋር ውጊያ ጀመሩ፤ መንገዶች ላይም እሳት እስከማቀጣጠል ድረስ ደረሱ።

ፕሬዚደንት ማክሮን፣ ቻንስለር ሜርከል እና ተሪዛ ሜይ የዘንዶው ዝርያ አላቸው ከሚባሉት የዓለማችን መሪዎች መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። የእኛ መሪስ?

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ከሀሪከን ጥፋት የተረፈችው ጥቁር አሜሪካዊቷ እህታችን | የኢትዮጵያ መላእክት ሁልጊዜ ይጠብቁኛል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 30, 2017

ቢዮንሴን ወይም አንጄሊና ጆሊን ስላልመሰለች እንዳንንቃት፤ በእኔ በኩል ባራክ ና ሚሼል ኦባማን ከመሳሰሉ ከሃዲ ገለባዎች ከማዳምጥ ይህችን ምስኪን እህታችንን ማዳመጥ እመርጣለሁ፡ ብዙ ቁምነገሮችን ነው የምትናገረውና። ልብ እንበል፦ ይህ ሁሉ ጉድ በአሜሪካ፣ ቃጠሎ ሙቀት የሚከሰተው መሀመዳውያን ወደ መካ ለመጓዝ በሚዘጋጁበት ወቅት ነው። ይህ ቁልፍ ሚና ይጫወታል፡ ወደነሱ ተጠራቅሞ የሚመጣው ጥፋትና እልቂት ግን በታሪክ ታይቶ ተሰምቶ የማይታወቅ ይሆናል! ይህን እናስታውስ!

እህታችን ከሞላ ጎደል እንዲህ ትላለች፦

የኢትዮጵያ መላእክት ሁሌ በሕልሜ ይታዩኛል። እንደ ካተሪና እና ሳንዲ ከመሳሰሉት የዓውሎ ንፋሶች፡ ጥፋት ያዳኑኝ የኢትዮጵያ መላእክት ናቸው።

በሰው ልጅ የባርነት ቀንበር ያልወደቁት ኢትዮጵያውያን ብቻ መሆናቸው ያስገርመኝ ነበር። አሁን መላእክቱ ነገሩኝ። ብዙ የተሳሳቱ ክርስቲያን ነን ባዮች እዚህ አሜሪካ እንዳሉ ታሪክ አስተምሮናል፡ አሁንም እያየን ነው።

ከሌሎች ጋር ያልተቀየጡና ንጹህ ክርስትናን የሚከተሉ ሁልጊዜ ለተበደሉ ሕዝቦች ይቆረቆራሉ፡ ይታገላሉ። ብዙ ጥቁሮች ግን ተታለዋል፡ ከሚበድሏቸው ጋር አብረው መሰለፍና ለነርሱም መቆም መርጠዋል።

የኔሽን ኦፍ ኢስላም የሚባለው ድርጅት ብዙዎችን እያታለለ ነው። ባርነት ሁሌ የእስልምና አካል ነበር፤ አሁንም እስላሞች ብቻ ናቸው ባርነትን የሚያካሂዱት፤

ታዲያ የእነርሱን አምልኮ የተቀበሉትና ከእነርሱ ጋር የሚተባበሩት ጥቁሮች የወደቁት ብቻ መሆን አለባቸው። ብዙ ጥቁሮች በቩዱ ጣዖት አምልኮ ሥር ስለወደቁ ከሉሲፈራውያኑ እና ከሙስሊሞች ጋር አብረው ይጓዛሉ። ያሳዝናል!

አይሁዶች እንደሚያሸንፉና ወደክርስቶስ እንደሚመጡ ታይቶኛል፤ ታዲያ ሁሉም እስራኤልን የሚጠሉት፡ ክርስቶስ ከአይሁዶች በኩል እንደሚመጣ ሰይጣን አለቃቸው ስለሚያውቅ ነው።

ባለፈው ሳምንት የጸሀይግርጆሽ ወቅት የታየኝ ነገር፤ በመሰከረም አንድ በኒዮርክ የሽብር ጥቃት ጊዜ የታየኝን ዓይነት ነገር ይመስላል። በዚያን ጊዜ፡ ትዕቢተኞች የነበሩት የኒውዮርክ ከተማ ነዋሪዎች፤ ከሽብሩ በኋላ፤ መተሳሰብና መፈቃቀር ጀምረዋል፤ ስለዚህ፣ ምናልባት አደጋው ሁሉ ለጥሩ ነገር ሊሆን ይችላል።

ዲሞክራቶችን ወይም ሌሎች ፓርቲዎችን ስለመረጥን ነፃ አንሆንም፤ መጽሐፍ ቅዱስ ነው ለነፃነታችን ቁልፍ ሚና የሚጫወተው።

በአሜሪካ ነባር ነዋሪዎች (ኢንዲያንስ) እና በጥቁሮች ላይ የደረሰው በደል ይህችን አገር እሥር አድርጓታል፤ ለእነዚህ ህዝቦች የሚደረገውን ፍትህ የሆነ እንቅስቃሴ ሊበራሎች፥ ዘረጆች፥ ፊሚንስቶችና ጂሃዲስቶች ጠልፈውታል፤ ሁሉም ሰይጣናውያን ናቸው!

ዌልፌር (የመንግስት ገንዘብ) የአውሬው ምልክት ነው! ዌልፌርን (የመንግስት ገንዘብ) አልደግፍም፡ ወንጀለኛ ያደርጋልና፣ ሂፕሆፕ ሙዚቃንም አልደግፍም ሰይጣናዊ ሙዚቃ ነውና!

አል ሻርፕተንና ኦባማን፤ ጥቁር ስለሆኑ ብቻ አልደግፋቸውም፥ ሂላሪ ክሊንተንንም ሴት ስለሆነች ብቻ አልደግፋትም።

ከጸሀይግርጆሹ በኋላ የታየኝ አንድ ጥሩ ነገር አለ፦

ሁሉም ዓይነት ዘረኞች፥ ፊሚኒስቶች፥ ኢአማንያን ሊበራሉች፥ ጂሃዲስቶችና ሉሲፈራውያን ሁሉ ይገረሰሳሉ!!!

ዘረኞች፥ ናዚዎች፣ ወንጀለኞችና ሙስሊም ሽብርተኞች ሁሉ በቅርቡ ይፈረድባችኋል፤ ወዮላችሁ!

______

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: