Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንፈሳዊ ውጊያ’

Fire Engulfs 160-Year-Old Massachusetts Church After Lightning Strikes & After Celebrating The Pride of Sodom

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 6, 2023

የ፻፷/160 አመቱ የማሳቹሴትስ ቤተክርስትያን በመብረቅ ከተመታ በኋላ እና የሰዶም ‘ኩራትን’ ካከበረ በኋላ የእሳት ቃጠሎ ደረሰበት።

የእግዚአብሔር መልእክት

በዩ.ኤስ.አሜሪካ ማሳቹሰትስ ግዛት የሚገኘው ታሪካዊ ቤተ ክርስቲያን በመብረቅ ተመታ። ይህ ቤተ ክርስቲያን ከጥቂት ቀናት በፊት የሰዶማውያኑን የኩራት ወርንካከበረ በኋላ ነበር በእሳት ነበልባል የነደደው። ጉድ ነው!

ከወርሴስተር በስተ ምዕራብ ፲/10 ማይል ርቀት ላይ በምትገኘው በስፔንሰር ከተማ የሚገኘው ቤተክርስቲያን በነበልባሉ ተውጦ መውደቁን እና አጠቃላይ ኪሳራ መድረሱን የቤተክርስትያን አገልጋዮች እና የእሳት አደጋ ባለስልጣናት ተናግረዋል።

ታች በቀረቡት ቪዲዮዎችና ጽሑፎች አማካኝነት ከሳምንታት በፊት እንዳወሳሁት በዚሁ አካባቢ ነው የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን የሚያሳየው።

ይህ የማሳቹሰትስ ግዛት ከታቦተ ጽዮን ጋር የተያያዘ ሥራ እየሠራ መሆኑንም ታች ከቀረበው ጽሑፍ ማንበብ እንችላለን።

‘ታቦተ ጽዮን’፤ አዎ! በሃገራችንም ከሃዲዎቹ የዳግማዊ ምንሊክ መጨረሻ ትውልድ ፈላጭ ቆራጮችም እግዚአብሔር አምላክን እያስቆጡና ታቦተ ጽዮንን እያሳዘኑ ነው። ኢ-አማኒዎቹ ሕወሓቶች ዛሬም የዋሑን ወገኔን በጽዮን/አፄ ዮሐንስ ሰንደቅ ፈንታ የሉሲፈርን/ቻይናን ብሎም የአሜሪካንን፣ የሱዳንን እና ጋላ-አማራ ባንዲራን እንዲያውለበልብ በማስገደድ ላይ ናቸው። ይህ ትልቅ ወንጀል፣ ከባድ ሃጢዓት ነው! ከቀናት በፊት በመቐለ እና አዲግራት አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር። ይህ እንደ በጎና መታረሚያ ማስጠንቀቂያ መወሰድ አለበት። የሕወሓትን ሉሲፈራዊና ቻይናዊ ባንዲራ ማቃጠል እንጀምር፤ ባጭር ጊዜ ውስጥ ድል በድል እንሆናለን፤ እስከ ምጽዋና ሞቃዲሾ፣ እስከ ጂቡቲና ጅማ የሚዘልቁትን የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ግዛቶችን ከአህዛብ ጠላት ባጭር ጊዜ ውስጥ ተቆጣጥረን ወደ ቀደመው ኃያልነታችን እንመለሳለን! መሸሽ ወይንም ማምለጥ የለም፤ ይህ ነብዩ ዮናስ የተሰጠው ዓይነት ኃላፊነታችንና ግዴታችን ነው!

በእግዚአብሔር አምላክ ዘንድ በመጽሐፍ ቅዱስ በሃገር ደረጃ መጀመሪያ የተጠራችዋ አክሱማዊቷ ኢትዮጵያ እና ዝንጉርጉርነቱን ሊለውጥ የማይችለው ኢትዮጵያዊ ሕዝቧ እንጂ ‘ኤርትራ’፣ ‘ትግራይ’፣ ‘አማራ’፣ ሶማሌ፣ አፋር፣ ኦሮሞ ወዘተ የሚባሉት ቦታዎችና ሕዝቦች በጭራሽ ተቀባይነት የላቸውም። የመከራችን ምስጢር እዚህ ላይ ነው የሚጀምረው!

✞ A MESSAGE FROM GOD ✞

Massachusetts church goes up in flames after being struck by lightning, after it was reported they were celebrating pride month.

A historic Massachusetts church went up in flames after being struck by lightning, fire officials said Saturday.

The 160-year-old church in the town of Spencer, about 10 miles west of Worcester, was engulfed and is a total loss, church and fire officials said.

The First Congregational Church had stood on that spot since its predecessor was also consumed by fire in 1862. According to church history, a building of worship has been on that land since 1743.

“We have recently experienced a tragic fire and devastating loss of our building,” First Congregational now headlines its website, with an announcement of where services will be relocated to for the time being.

The dramatic demise of the church was caught on video as fire devoured the structure, sending the steeple toppling into the body of the building and crushing the walls.

There were no injuries. Nonetheless residents watched in horror as nearly 100 firefighters from about 20 departments battled the blaze.

150-Year-Old Stained-Glass Window Reveals Jesus Christ With Dark Skin, Stirring Questions About Race

ኢትዮጵያ በሰሜን ምስራቅአፍሪቃ እንደምተገኘው፣ በሰሜን ምስራቅአሜሪካ በምትገኘዋ የሮድ አይላንድ ግዛት የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለቀለም የመስታወት መስኮት ኢትዮጵያዊውን ኢየሱስ ክርስቶስን ያሳያል። ይህን እስካሁን ተሰውሮና ብዙ አትኩሮት ሳያገኝ ቀርቶ የነበረውን ክስተት ተከትሎ ስለ ዘር በጣም አነቃቂ ጥያቄዎች በመነሳት ላይ ናቸው።

በሃርቫርድ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ጥበብ ታሪክ ምሁር ሃድሊ አርኖልድ በሮድ አይላንድ ቤተክርስቲያን ውስጥ የተገኘውና የ፻፶/150 አመት እድሜ ያለው ባለ መስታወት መስኮት ኢየሱስን እንደ ኢትዮጵያዊ ጠቆር ያለ ቆዳ ያለው ሰው እንደሆነ አድርጎ እንደሚያሳይ ተናግረዋል ።

..አ በ 1877 የተተገበረው መስኮት በዓይነቱ የመጀመሪያ ሊሆን ይችላል ብለው ምሑራኑ ያስባሉ። የሥነ ጥበብ ታሪክ ምሁር ቨርጂኒያ ራጊን ይህ በአሜሪካ ባሕል ውስጥ እንደ ዋና ምልክት ሆኖ ሊቆም ይገባዋልብለዋል።

ጠቆር ያለዉ ኢየሱስ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን ትዕይንቶች ከሴቶች ጋር ሲነጋገር የሚያሳየው ይህ በጽዮን ቀለማት የደመቀው መስታወት ስለ ዘረኝነት፣ ሮድ አይላንድ በባሪያ ንግድ ውስጥ ያላትን ሚና እንዲሁም የሴቶችን ቦታ በተመለከተ በ፲፱/19ኛው ክፍለ ዘመን የኒው ኢንግላንድ/አዲሷ የእንግሊዝ ማህበረሰብ የነበራትን አስትዋጽዖ ይጠቁማል።

ይህ ድንቅ የመስተዋት መስክቶ ስዕል የተሰቀለው በዋረን ከተማ ለረጅም ጊዜ በተዘጋው የቅዱስ ማርቆስ ኤጲስ ቆጶስ ቤተክርስቲያን እ... 1878 .ም ላይ ነበር።

በዎርሴስተር፣ ማሳቹሴትስ በሚገኘው የቅዱስ መስቀል ኮሌጅ የሰብአዊነት ፕሮፌሰር የሆኑት ቨርጂኒያ ራጊን እና የባለቀለም መስታወት ጥበብ ታሪክ ባለሙያዋ፤ “ይህ መስኮት ልዩ እና ያልተለመደ ነው፣ ይህን ምስል ለዛ ዘመን አይቼው አላውቅም።ብለዋል።

ባለ ፲፪/12 ጫማ ርዝመት እና ባለ ፭/5 ጫማ ስፋት ያለው ይህ መስኮት ሁለት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባቦችን ያሳያል። ሴቶቹም ጥቁር ቆዳ ያላቸውና ከክርስቶስ ጋር እኩል ሆነው ይታያሉ። አንዱ፡ ከሉቃስ ወንጌል፡ ክርስቶስ ከአልዓዛር እህቶች ከማርታ እና ከማርያም ጋር ሲነጋገር ያሳያል። ሌላው ደግሞ፡ ከዮሐንስ ወንጌል፡ ክርስቶስ ጉድጓድ አጠገብ ለሳምራዊቷ ሴት ሲናገር ያሳያል።

በእውነት ድንቅ ነው፤ እንግዲህ ከመቶ ሃምሳ ዓመታት በፊት ለወቅቱ በጭራሽ በማይታሰብ መልክ በአሜሪካ ኢትዮጵያዊኢየሱስ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ ተስሎ ይታይ ነበር። አባቶቻችን ሲስሏቸው የነበሩትን ዓይነት ስዕሎችን ተከትሎ ነው የተሳለው። የጽዮን ቀለማቱም እንዲሁ።

አዎ! በዛሬዋ ዓለም ሕዝቦች ከመቼውም ጊዜ በከፋ የዘር ጉዳይ ላይ በጣም ስሜታዊና ጠበኞች እየሆኑ ነው። ባገራችንም በተቀሩት አገራትም የምናየው ነው። ሰሞኑን እንኳን መኖርና አለመኖሯ አጠራጣሪ የሆነችው የጥንታዊቷ ግብጽ ንግሥት ክሊዮፓትራ በኔትፍሊክስ ፊልም ላይ እንደ ጥቁር መሳሏ በግብጽና በመላው የምዕራቡ ዓለም ከፍተኛ ውዝግብ በማስነሳት ላይ ነው። እንዴት አንዲት ጥቁር ሴት የእኛ ንግሥት ሆና ፊልም ላይ ትታያላች?! ይህ በጭራሽ መሆን የለበትም፤ ክሊዮፓትራ ብሎንድ የጸጉር ቀለም የነበራት ግሪካዊት ነበረች…” እንግዲህ አሜሪካዊቷ ተዋናይ ክልስ ናት፤ እንደሚወራው ክሊዮፓትራም ክልስ ነበረች። ግን ምን ልዩነት አለው? ክሊዮፓትራን ጨምሮ የያኔዎቹ ግብጻውያን እኮ ወንጀለኞች ነበር፤ ታዲያ ማንም ድራማ ወይንም ቴአትር ቢሠራስ ምን ክፋት አለው? ታሪክ ተቀማን፤ ነው? የማን ታሪክ? የዛሬዎቹ ግብጻውያን ከኮፕቶች በቀር ሁሉም ወራሪ መሀመዳውያን አረቦች ናቸው። ለመሆኑ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ብሎንድና ሰማያዊ ዓይኖች ያሏቸው ተዋናውያን አልነበሩም እንዴ ሲወክሉት የነበሩት?! ንግሥታችንን ሳባን/መከዳን ለረጅም ጊዜ ሲወክሏት የነበሩት ነጭ ተዋናውያን አልነበሩምን? እንዴት ነው ከዚህ ሁሉ ዘመን በኋላ እንኳን ዛሬም በቆዳ ቀለም ላይ ያተኮረ ልዩነትን ፣ ጥላቻን እና ትንኮሳን የምታስተናግደው? በእውነት ይህ ስንፍና፣ ኋላ ቀርነትና ውድቀት እጅግ በጣም አሳፋሪ ነው!

ለማንኛውም፤ ይህን ድንቅ የጌታችንን ስዕል አመልክቶ ሌላው የሚገርመው ነገር ደግሞ ይህ የመስተዋት መስኮት ቅዱስ ማርቆስ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ የተገጠመ መሆኑ ነው። ባለፈው ሳምንት ልክ በዚህ በሰኞ ዕለት የሐዋርያው/ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስን ዓመታዊ በዓል በዚህ መልክ አክብረነው ነበር፤

😇 ሐዋርያው ማርቆስን ያስገኘች ጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ናት | ፴ ሚያዝያ ቅዱስ ማርቆስ | ፻ኛ ዓመት

😇 የሐዋርያው/ወንጌላዊው ቅዱስ ማርቆስ ዓመታዊ በዓል 😇

👉 Related:

  • 2000 Year Old Ethiopian Christianity With The Dark-Skinned Jesus
  • Ethiopia’s oldest icon (1370-98) made in Byzantium, or Siena

Harvard art historian claims 150-year-old stained glass window in Rhode Island church depicts Jesus as a person of color

  • A 150-year-old stained glass window that appears to show Jesus as a person of color has been uncovered in a Rhode Island church
  • The image is made using brown glass and was first spotted by Harvard art historian Hadley Arnold
  • Arnold has invited art historians and experts to view the window which is thought to be the first to ever depict Jesus as a person of color
  • Scholars think the window, commissioned in 1877, could be the first of its kind. ‘It should stand as a landmark in American culture,’ says art historian Virginia Raguin

A nearly 150-year-old stained-glass church window that depicts a dark-skinned Jesus Christ interacting with women in New Testament scenes has stirred up questions about race, Rhode Island’s role in the slave trade and the place of women in 19th century New England society.

The window installed at the long-closed St. Mark’s Episcopal Church in Warren in 1878 is the oldest known public example of stained glass on which Christ is depicted as a person of color that one expert has seen.

“This window is unique and highly unusual,” said Virginia Raguin, a professor of humanities emerita at the College of the Holy Cross in Worcester, Massachusetts, and an expert on the history of stained-glass art. “I have never seen this iconography for that time.”

🔥Quakes: MEXICO 6.2; INDONESIA 5.6; TURKEY 6.1 + G20 (MIT – IMF) = 666

🛑 Two weeks ago we had powerful Earthquakes in MEXICO Baja CaliFornia + IDNONESIA + TURKEY (MIT – IMF)

🛑 Massachusetts Institute of Technology in Boston-Cambridge MA interested in the The Biblical Ark of The Covenant? Boston is the cradle of modern America. There is even ‘The Ark of The Covenant Spiritual Baptist Church’ in Boston.

🛑 International Monetary Fund finances the Turkey friendly Antichrist fascist Oromo regime of Ethiopia to wage a genocidal Jihad on the Keepers of the powerful biblical Ark of The Covenant in Axum, Ethiopia.

🛑 The leaders of MEXICO, INDONESIA, TURKEY, plus USA attended

the 17th G20 Summit in Bali, Indonesia a week ago. ETHIOPIA is Satnael’s goal.

🛑 A few weeks ago President Biden Pardons Two Thanksgiving Turkeys

Which ones? MEXICO & INDONESIA?

👉 Let’s connect the dots…ነጥቦቹን እናገናኝ

______________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Intelligence Officials Say U.S. Has Retrieved Multiple Craft of NON-HUMAN ORIGIN!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2023

🎈 የዩኤስ አሜሪካ የስለላ ባለሥልጣናት አሜሪካ የሰው ልጅ ያልሆኑ በርካታ እንቅስቃሴዎችን/ ሥራዎችን ሰርስራ ለማውጣት መብቃቷንና እስካሁንም መደበቋን በማጋለጥ ላይ ናቸው።

የቀድሞ የስለላ ሀላፊ የነበሩት ዴቪድ ግሩሽ ለኮንግረስ እና ለስለላ ማህበረሰብ ኢንስፔክተር ጄኔራል ስውር የሆኑ ፕሮግራሞችን በተመለከተ ሰፊ ሚስጥራዊ መረጃ ሰጥቷቸዋል፤ ይህም ያልተነካ እና ከፊል ያልተነካ የሰው ልጅ ያልሆኑ የእጅ ስራዎች አሉባቸው።

በተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ በሚሰሩት ስራ ስለእነዚህ ፕሮግራሞች እውቀት ያላቸው ሌሎች የስለላ ባለስልጣናት፣ ንቁ እና ጡረታ የወጡ፣ ከመዝገብም ሆነ ከመዝገብ ውጪ ተመሳሳይ፣ የሚያረጋግጥ መረጃ በግል አቅርበዋል።

✞ ዋናው ውጊያ መንፈሳዊ ነው ፥ መጽሐፈ ሔኖክን፣ ትንቢተ ሕዝቅኤልን እና ራዕይ ዮሐንስን እናንብብ!

🎈 A former intelligence official turned whistleblower, David Grusch has given Congress and the Intelligence Community Inspector General extensive classified information about deeply covert programs that he says possess retrieved intact and partially intact craft of non-human origin.

The information, he says, has been illegally withheld from Congress, and he filed a complaint alleging that he suffered illegal retaliation for his confidential disclosures, reported here for the first time.

Other intelligence officials, both active and retired, with knowledge of these programs through their work in various agencies, have independently provided similar, corroborating information, both on and off the record.

The whistleblower, David Charles Grusch, 36, a decorated former combat officer in Afghanistan, is a veteran of the National Geospatial-Intelligence Agency (NGA) and the National Reconnaissance Office (NRO). He served as the reconnaissance office’s representative to the Unidentified Aerial Phenomena Task Force from 2019-2021. From late 2021 to July 2022, he was the NGA’s co-lead for UAP analysis and its representative to the task force.

The task force was established to investigate what were once called “unidentified flying objects,” or UFOs, and are now officially called “unidentified anomalous phenomena,” or UAP. The task force was led by the Department of the Navy under the Office of the Under Secretary of Defense for Intelligence and Security. It has since been reorganized and expanded into the All-Domain Anomaly Resolution Office to include investigations of objects operating underwater.

Grusch said the recoveries of partial fragments through and up to intact vehicles have been made for decades through the present day by the government, its allies, and defense contractors. Analysis has determined that the objects retrieved are “of exotic origin (non-human intelligence, whether extraterrestrial or unknown origin) based on the vehicle morphologies and material science testing and the possession of unique atomic arrangements and radiological signatures,” he said.

In filing his complaint, Grusch is represented by a lawyer who served as the original Intelligence Community Inspector General (ICIG).

“We are not talking about prosaic origins or identities,” Grusch said, referencing information he provided Congress and the current ICIG. “The material includes intact and partially intact vehicles.”

In accordance with protocols, Grusch provided the Defense Office of Prepublication and Security Review at the Department of Defense with the information he intended to disclose to us. His on-the-record statements were all “cleared for open publication” on April 4 and 6, 2023, in documents provided to us.

______________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The Freedom of The Enemy Will Be Granted | የጠላት ነፃነት ይሰጣል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2023

መንፈሳዊ ጦርነት ሊሟላ አይችልም – ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልንና፤ አባ ማር ማሪ አማኑኤል እንዲህ በማለት ይመክሩናል፤

የዘመናችን ልዕለ ኃያል የሆነች ሀገር መንፈሳዊውን ጦርነትን ተዋግታ ማሸነፍ አትችልም። ከኑክሌር የጦር መሳሪዎች መንፈሳዊውን ውጊያ ማሸነፍ አይችሉም። በጭራሽ!

አያችሁ መንፈሳዊው ጦርነት ፍፁም ነው፣ የተለየ ደረጃ ነው፣ በጣም ኃይለኛ ነው፣ በጣምም ግዙፍ ነው። እና ጌታ አሁን ልቦናችሁን ለአፍታ ከከፍተ እመኑኝ፤ አሁን የሰማይ መላእክት ሲጋደሉልን ማየት ትችላላችሁ።

መላእክቱ ጠላትን እና ርኩስ መናፍስቱን ሁሉ ያለማቋረጥ እየተዋጓቸው ነው። በቀላሉ እንድንሄድ እና እንድንመጣ እና በነጻነት እንድንጓዝ፣ መኪና ውስጥ እንድትገቡ፤ ታውቃላችሁ፤ ወደ ሥራ ወደ ትምህርት ቤት፣ ወደ ቤተ ክርስቲያን፣ ወደ ገባያ በሰላም ለመሄድ የቻለነው በመልአክቱ እርዳታ ነው።

የምታደርጉትን ሁሉ አስታውሱ። ጌታችን ሁሌ እየጠበቃችሁ ነው። ለዚህም ነው ኑሮ በጣም ቀላል የሆነው። ግን ጌታ እጁን የሚያነሳበትና ለዲያብሎስ ጠላት ሙሉ ነፃነት የሚሰጥበት ቀን ይመጣል።

አሁን ጠላት ሙሉ ነፃነት የለውም። ሙሉ ነፃነት ሲኖረው ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ በዓለም ውስጥ ብቻ ሳይሆን ቤተ ክርስቲያን ውስጥም ሳይቀር ምን እንደሚሰራ ተመልከቱ፤ ቤተ ክርስቲያን ከፋፍሏታል።

በክርስቶስ ወንድማማቾች መሆን ያለባቸውን ቤተ ክርስቲያን እና የቤተ ክርስቲያን መሪዎችን እርስበርስ እንዲጠላሉ አድርጓቸዋል።

በጣም የማይታመን ነገር ነው!

ግን ይህ የምታዩት ጠላት ሙሉ የማጥፊያ ነፃነት ገና አልተሰጠውም። ሆኖም ግን እኛ ትግል ላይ ነን።

አንድ ጉድጓድ ውስጥ ወድቀን እንወጣለን፣ ከዚያም ወደ ትልቅ እና ጥልቅ መውደቁን እንቀጥልበታለን።

እና በቃን ዳግም ሃጢዓት አንሰራም እንላለን ፥ ግን ከዚያ የከፋ ሃጢዓት እንሰራለን፣ ከእንግዲህ አልመለስም እንላለን፤ ግን ከዚህ የከፋ መጥፎ ነገር እናደርጋለን፣ ዕፅ አልወስድም እንላለን ግን በይበልጥ መውሰዱን እንገፋበታለን።

ይባስ ብሎ፤ ቁማር አልጫወትም እንላለን ፥ ግን ደጋግመን እንጫወታለን።

ወንዶች ከልጃገረዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን የባሰውን ዝሙት እንፈጽማለን።

ሴቶች ከወንዶች ጋር አልወጣም እንላለን ፥ ግን ይባስ ብለን ከባዱን ሃጢአት ለመፈጸም እንወስናለን። ያንን አላደርግም እላለሁ ግን አሁንም ደግሜ ደጋግሜ አደርገዋለሁ።

አዎ! ጠላት እየተቃጠለ ነው። ሆኖም እስከዚህ ቅጽበት ድረስ ሙሉ ነፃነት ገና አልተሰጠውም።

ግን በጊዜው ይመጣል። ሦስት ዓመት ተኩል ጌታ ያንን ጠላት ይፈታዋል እና ይላል።

ልክ እኔ ኢየሱስ ክርስቶስ የጠፉ ነፍሳት ለማዳን፣ ለመውሰድ እና ወደ እግዚአብሔር ለማምጣት ሦስት ዓመት ተኩል ጊዜ እንደነበረኝ፣ እኔ ፍትሃዊ ነኝ፤ ስለዚህ የትግሉን ድርሻ እሰጥሃለሁ። አዎ! ለመግደል እና ለማጥፋት የሦስት ዓመት ተኩል ነፃነት ተሰጥቶሃል፤ ከዚያ ነፃ ትወጣለህ!

እግዚአብሔር ይመስገንና ዛሬም ሰላምታ የሚሰጧችሁ ሰዎች አሉ። አሁንም ስለእናንተ የሚያስቡና የሚቆረቆሩ ሰዎች አሉ።

እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም አፍቃሪ ሰዎች አሉ። እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ፤ ትግል ነው ግን አመሰግነዋለሁ።

ማንም የማይኖርበት ጊዜ ግን ይመጣል። ለምን? ምክንያቱም ሰይጣን ቦታውን ይሞላልና ነው፤ ነፃነትን ይበላልና ነው። መላው ዓለም ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ ማንም ሰው ዓይኑን ከመግለጡ በፊት በሰይጣን ይበላል። እና አሁን ሰይጣንን የሚያመልኩትን ሳይቀር ያቃጥላቸዋል።

አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም ሰው እርሱን የሚያመልኩትን ጨምሮ ይጠላቸዋል። ምስኪኖች አላፊውን ሰው እያመለኩ ነው። በመጨረሻ እነርሱንም ያቃጥላቸዋል

አያችሁ፤ ሰይጣን ሁሉንም በስሜታዊነት ይጠላል፤ በተለይ ጌታን የሚወዱትን በይበልጥ ይጠላል።

ለእርሱ የሚገዙለትንም ግን ይጠላቸዋል።

ያ ነፃነት ሲሰጠው ይህን ያደርጋል፤ እነዚህን ምስክሮች ይገድላቸዋል። ምን ያህል ኃይል እንዳላቸው ተመልከቱ። ሙሴ ውሃውን ወደ ደም ለወጠው። ኤልያስ ከሰማይ እሳት አወረደ። ሔኖክ ወደ ዓለም ፍርዱን አሳለፈ። ብዙ ኃይል እነሱ አላቸውና ምድርን በቀላሉ ማጥቃት ይችላሉ፤ ብዙ መቅሰፍቶችን እንደፈለጉ ማውረድ ይችላሉ። ለሚመጣው ማንም ሰው ስልጣን ይሰጣቸዋል። እና እነሱን ለመጉዳት የሚሞከር ሁሉ ይቃጠላታል፣ ይሞታታል፤ ሰይጣን ተፈትቶ ሙሉ ስልጣን ሲሰጠው ግን ይገድላቸዋል።

መላውን ዓለም በኮንክሪት ማደባለቂያ ውስጥ አስገብቶ ያሽከረክረዋል። እና ሁሉንም በአንድ ላይ ያደበለቃቅለዋል፤ አዲስ ኮንክሪት ያወጣል። ምናልባት በጥቂት ሰከንድ ውስጥ ሁሉም ይደርቃል

ፍትሃዊ እንደሆነ ይፈቅድለታል። አዎ! ፍትሃዊ፤ ግን ጌታ ለምን ለሰይጣን እንኳን ፍትሃዊነት እንደሚሰጠው ታውቃላችሁን? ምክንያቱም፤ በጊዜው የነበሩ ሰዎች ከጌታ ርቀው በመሄዳቸው ነበርና ነው።

ምንም እንኳን ለሰይጣን ሙሉ ነፃነት ቢሰጠውም ግን አሁንም ሁለት ምስክሮች አሉት። ‘ለመመስከር ሰዎች ተመልሰው ይምጡ’ለማለትና ንስሐ መግባት ይችሉ ዘንድ ነው።

የዚህ ዓለም የመጨረሻ ሰከንድ ቢሆንም ግእና ጌታ ግን ሁልጊዜ የእሱ የሆኑ ምስክሮች አሉት። ምንም ቢሆን ለራሱ ምስክሮች አሉት። በየትኛውም ጊዜ እና በየትኛውም ቦታ ክርስቶስ እራሱን ያለ ምስክር አይተውም። በገሃነም ልብ ውስጥ እንኳን ሁለት ምስክሮች አሉት።

ስለዚህ በእነዚህ ሦስት ዓመታት ተኩል ውስጥ ዓለምን ለማጥፋት ለሰይጣን እድል ይሰጠዋል።

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

WSJ BOMBSHELL: Jeffrey Epstein Was Blackmailing Bill Gates

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2023

😲 ጉድ ነው፤ ‘ዎል ስትሪት ጆርናል’ እንደዘገበው፤ ‘ሞቷል’ የተባለለትና የግራኝ አብዮት አህመድ ‘አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ’ ሞግዚት የሆነው ሕፃናት ደፋሪው ጄፍሪ ኤፕሽታይን ከአንድ ሩሲያዊት ድልድይ ቁማር ተጫዋች ጋር ስለተፈጠረው ግንኙነት መረጃ በማቀበል የማይክሮሶፍቱን ቢል ጌትስን አስፈራርቶቷል።

  • ☆ የጫካ ህግ
  • ☆ አረመኔነት/ ሳዲዝም (በሰው ስቃይ፣ በሰው ችግር እና መከራ መደሰት ወይም ደግሞ የስቃይ ደስታን ለማግኘት ተብሎ ሰውን የማሳቃየት ድርጊት መፈጸም)
  • ☆ ሳይኮፓቲ (ናርሲስስቲክ ስብዕና እክል፣ የጠረፍ ስብዕና መታወክ እና ፀረ-ማህበረሰብ ስብዕና እክል ያለባቸው)

እነዚህ የክርስቶስ ተቃዋሚዎች የአኗኗር ዘይቤዎች ናቸው።

  • ☆ Law of the Jungle.
  • ☆ Sadism.
  • ☆ Psychopathy

These are the lifestyles of the Antichrist.

💭 Jeffrey Epstein allegedly threatened Bill Gates with information about an alleged affair with a Russian bridge player, according to the Wall Street Journal. Gates’ spokesperson stated their meetings were philanthropic, and Epstein’s attempts to leverage a past relationship were unsuccessful. Gates met the player, Mila Antonova, in 2010, and Epstein later covered Antonova’s programming classes. Epstein’s failed attempt to establish a charitable fund involving Gates aimed to repair his image. In 2017, Epstein emailed Gates, mentioning Antonova and seeking reimbursement, implying awareness of the alleged affair. Gates regretted the association and clarified misrepresentation to JPMorgan.

💭 የዓለማችን ቍ. ፩ ባለኃብትና አዲሱ የትዊተር ባለቤት፤ ኢለን ማስክ ለሰይጣናዊው የሃሎዊን-ኢሬቻ በዓል የባፎሜት-ፍዬል ያለበትን ሰይጣናዊ ልብስ ለብሶ ታይቷል።

ይህ አያስገርምም! የኢለን ማስክን የሕይወት ታሪክ ያነበበ፤ ይህ ትውልደ-ደቡብ አፍሪቃ የሆነ ግለሰብ ባጭር ጊዜ ውስጥ እንዴት ይህን ሁሉ ኃብት ሊያካብት ቻለ? ማን ፈቅዶለት? ብሎ እራሱን ለመጠየቅ ይደፍራል። ኢለን ማስክ ወንዳ-ገረድ’ የተባለ ልጅ ሲኖረው፤ ደቡብ አፍሪቃዊው የእርሱ አባትም ከሚያሳድጋት ሴት ልጁ ሁለት ልጆች ወልዷል። ኢለን ማስክ አባቱን በጣም እንደሚጠላው ደጋግሞ ያወሳል። እነ ኢለን ማስክ + የፌስቡኩ ማርክ ዙከርበርግ + የአማዞኑ ጄፍ ቢዞስ + የጉግሉ ሰርጌ ብሪን + የአፕሉ ቲም ኩክ + የማይክሮሶፍቱ ቢል ጌትስ + ለጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ የኖቤል ሰላም ሽልማት እንዲሰጠው ያደረገውና በእርሱም በኩል ኢትዮጵያውያንን ወደ አውሬነት ለመቀየር ያስችል ዘንድ (ጦርነቱ ወደ አዲስ አበባ እንዳይገባ የተፈለገበት አንዱ ምክኒያት፤ እንዳይፈርስ) ይሆን ዘንድ “የሳይንስ ማዕከል” (ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ / የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ተቋም)እንዲቋቋም ያደረገው ሴሰኛው ጀፍሪ ኤፕሽታይን ሁሉም ከጠፍር የመጡ ወይንም ከኒፌሊም ጋር ተዳቅለው የተገኙ የሳጥናኤል ፍጥረታት ሆነው ነው የሚታዩኝ። ሁሉ ነገራቸው በጣም አጠያያቂና አወዛጋቢ ነው!

Joe Biden + Jeffrey Epstein + Abiy Ahmed + A.I. Robot Sophia + The Nobel Committee + Genocide = NWO

💭 ጆ ባይደን + ጄፍሪ ኤፕስታይን + አብይ አህመድ + .አይ. ሮቦት ሶፊያ + የኖቤል ኮሚቴ + የዘር ማጥፋት ወንጀል = አዲስ የዓለም ሥርዓት

በጦርነት ፣በሽታ ፣ረሃብ ፣ድርቅ እና ድህነት በተሰቃየች ሀገር ኢትዮጵያ ክፉው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በጫካ ውስጥ የአንድ ቢሊዮን ዶላር አዲስ ቤተ መንግስት እየገነባ ነው። ይህ ቤተ መንግስት አዲሱ የወሲብ አዘዋዋሪ የጄፍሪ ኤፕስታይን ሕፃናትን መድፈሪያ/ፔዶፊል ደሴትሊሆን ነውን? ይህ የሉሲፈራውያኑ ቅጥረኛ ግብረሰዶማዊ ይህን ተግባር ነው ለማስፈጸም በመንቀሳቀስ ላይ ያለው። ጄፍሪ ኤፕሽታይን ፈጥኖ ወደ ኢትዮጵያ ለመግባት ያቀደው ለዚህ ነው፤ ግብረሰዶማውያኑ ለኢትዮጵያውያን በተለይ ለሕፃናቱ የተለየ ዓይን አላቸው፤ ጉዳዩ መንፈሳዊ ነው። ለዚህ እኮ ነው በቅጥረኞቻቸው በእነ ኮሜዲያን እሸቱአማካኝነት ሕፃናቱን በቴሌቪዥን በማስተዋወቅና በማለማመድ ላይ ያሉት። ወዮላቸው! ወዮላቸው! ወዮላቸው።

👉 ቪዲዮው፤ ማፍያዎቹ፣ ሲ.አይ.ኤ እና ጄፍሪ ኤፕሽታይን ለአካለ መጠን ያልደረሱ ልጆችን በመገበያየትተባብረው ሰርተዋል። ይለናል። አዎ!

🐷 The Genocider Jinn aka Abiy Ahmed – Who Massacred Over a Million Orthodox Christians – Entered The possessed WHITE HOUSE

👹 The Face of Shame

💭 Joe Biden watches Morocco vs. France game with monster genocider Abiy Ahmed Ali. Are they celebrating football or Genocide?

😈 Jeffrey Epstein And His AI Robot Doll Sophia

😈 Abiy Ahmed And His AI Robot Doll Sophia

💭 Epstein funded project for an A.I. child’s toy for little girls?! Was this one of reasons he was investing so much into AI?

______________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Deutsche Bank To Pay $75 Million to ‘Dead’ Pedophile Jeffrey Epstein Victims

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2023

💭 ‘ሞቷል’ በተባለለትና የግራኝ አብዮት አህመድ ‘አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ’ ሞግዚት በሆነው በሕፃናት ደፋሪው በጄፍሪ ኤፕሽታይን ተጎጂ ለነበሩት ግለሰቦች ዶቼ ባንክ / የጀርመን ባንክ ፸፭/ 75 ሚሊዮን ዶላር ካሳ ለመክፈል ወስኗል።

Dr. Timnit Gebru: Eugenics and the Promise of Utopia through Artificial General Intelligence (AGI)

💭 ኢዩጀኒክስ እና የዩቶፒያ ተስፋ ሰው ሰራሽ በሆነ አጠቃላይ ብልህነት

👏 ይህ በኢትዮጵያዊቷ እህታችን በ ዶ/ር ትምኒት ገብሩ የቀረበ ድንቅ ትምህርት ነው። እግዚአብሔር ይጠብቅሽ፤ እኅታችን፤ መስቀልሽን ያዢ፤ ተንኮለኞቹ እነ ቢል ጌትስና ጆርጅ ሶሮስ ይህን አይወዱትም!

በተለይ ወደ ሃገራችን ይህን መሰሉን የአውሬውን ቴክኖሎጂ ለማስገባት በመጣደፍ ላይ ላለው ለአረመኔው ጋላኦሮሞ ለግራኝ አብዮት አህመድ ፕሮጀክት ትልቅ መልስ ነው። ይህ ከሃዲ በሉሲፈራውያኑ መቀጠሩን የሚነግረን ሌላ ትልቅ ማስረጃ ነው። ግራኝ አህመድ፣ ደመቀ ሀሰን፣ ጃዋር መሀመድ ወዘተ አውሬዎችና የሰዶም ዜጎች ናቸው። ሞቷል የተባለው ቅሌታሙ አሜሪካዊ ሕፃናት ደፋሪ ጄፍሪ ኤፕሽታይን አዲስ አበባ የሚገኘውንና ግራኝ ፈጥኖ ሁሉንም እንግዶቹን የሚያስጎበኘውን የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕከል ቆርቁሮታል። ይህን ገና ከጅምሩ ለማሳወቅ ሞክሪያለሁ። “የመንፈስ ማንነትና ምንነት ያላቸው ኢትዮጵያውያን ለአእምሮ መቆጣጠሪያ መሣሪያዎች በጣም አመቺና ተፈላጊ ናቸው፤ ቤተ ሙከራዎች ይፈልጓቸዋል!” ብያለሁ። ያው በዛሬዋ ኢትዮጵያ ላይ ምን እየተሠራ እንደሆነ የምናየው ነው፤ በሁሉም መስክ ሃገራችን ቤተ ሙከራ ሆናለች።

የሚገርም ነው፤ ይህ ጄፍሪ ኤፕሽታይንየተሰኘው ዘንዶ ሞቷልከመባሉ በፊት የራሱን ዘረ መል በእያንዳንዱ የዓለም ነዋሪ አካል/ደም/መቅኒ ውስጥ የመቅበር ሕልም እንዳለው ተናግሮ ነበር። ኡ ኡ ኡ! የሚያሰኝ ነው፤ ነገር ግን እያንዳንዳችን ዊንዶውስየተሰኘውን የኮምፒተር ኦፕሬቲንግ ሲስተሙን ለዘመናት የምንገለገልለት ቢል ጌትስም ተመሳሳይ ህልም እንዳለው ማስረጃ የሚሆነን ለክትባት ያለው ልዩ ፍቅር ነው። ሉሲፈራውያኑ ብዙ ነው እያለሙ ያሉት። አዎ! አንዱና ዛሬ ያላቸው ዋናው መንገዳቸው ክትባት ነው። ምናልባትም በኮቪድ ክትባት በኩል ዘረ መላቸውን በመላው ዓለም አሰራጭተውት ሊሆን ይችላል። እነዚህን እርኩሶች የገሃንም እሳት ብቻ ነው የሚጠብቃቸው።

💭 ግብረሰዶማዊው የምዕብራውያኑ ዓለም በአፍሪቃውያን ላይ የሚፈጽመው በደል አልተገታም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 5, 2014

💭 ሤራው በኦርቶዶክስ ክርስቲያናውያን ላይ ነው የተጠነሰሰው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2015

💭 What Women Voters Need to Know About Hillary and Huma Abedin

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 3, 2016

💵 Deutsche Bank Agrees to $75 Million Settlement With Victims of Jeffrey Epstein to Settle Federal Lawsuit

Deutsche Bank has agreed to a multimillion-dollar settlement in a federal lawsuit filed by victims of child sex trafficker Jeffrey Epstein to settle claims that the institution enabled his crimes by doing business with him.

As reported by CNBC, the $75 million “bombshell deal still leaves JPMorgan Chase to defend its own would-be class action lawsuit by Epstein accusers in U.S. District Court in Manhattan, which involves similar allegations.”

JPMorgan CEO Jamie Dimon, who previously stated that the bank is not responsible for the sex trafficking activities of its former customer, is scheduled to be deposed in the lawsuit filed against the bank. The deposition is in relation to the lawsuit filed by the government of the U.S. Virgin Islands as well as another related suit, both set to take place on May 26, CNBC reported.

The Wall Street Journal was the first to report the $75 million settlement. CNBC reported:

Under the deal, victims of Epstein who were affected by his sex trafficking during the time when he was a customer of Deutsche Bank, from 2013 through 2018, would receive at least $75,000 and up to $5 million depending on an evaluation of their claims.

Deutsche Bank spokesman Dylan Riddle would not comment on the deal, but noted that his bank has spent more than 4 billion euros [$4.34 billion] to strengthen internal financial controls.

“In recent years, Deutsche Bank has made considerable progress in remedying a number of past issues,” Riddle said.

He pointed out that in 2020, when JPMorgan agreed to pay a $150 million fine to New York’s financial regulator for its involvement with Epstein and other matters, Deutsche Bank had noted: “We acknowledge our error onboarding Epstein in 2013, and the weaknesses in our processes, and have learnt from our mistakes and our shortcomings.”

The two law firms representing the accusers, Edwards Pottinger and Boies Schiller Flexner, in a joint statement obtained by CNBC, said: “This groundbreaking settlement is the culmination of two law firms conducting more than a decade-long investigation to hold one of Epstein’s financial banking partners responsible for the role it played in facilitating his trafficking organization.”

The lawsuit, filed in November by a woman identified as Jane Doe, sought class-action status. In the suit, Jane Doe alleged that Deutsche Bank had knowingly engaged in and financially profited from Epstein’s sex trafficking activities by providing the necessary financial support to sustain the operation.

“Deutsche Bank also knew that Epstein would use means of force, threats of force, fraud, abuse of legal process, exploitation of power disparity, and a variety of other forms of coercion to cause young women and girls to engage in commercial sex acts,” the suit claimed.

“Knowing that they would earn millions of dollars from facilitating Epstein’s sex trafficking, and from its relationship with Epstein, Deutsche Bank chose profit over following the law,” the suit added. “Specifically, Deutsche Bank chose facilitating a sex trafficking operation in order to churn profits.”

Following the termination of his banking relationship with JPMorgan in 2013, Epstein subsequently became a customer of Deutsche Bank. Prior to that, Epstein had been a customer of JPMorgan from 1998 until 2013.

“Deutsche Bank picked up exactly where JPMorgan left off and became the bank that Epstein needed to fund his sexual abuse and sex-trafficking operation,” the suit says.

Epstein was an American financier and convicted sex offender who was found dead in his cell in 2019 while awaiting trial on charges of sex trafficking minors. He was convicted of soliciting an underage girl for prostitution in 2008 and served 13 months in jail.

He made headlines again in 2019 when he was arrested and charged with sex trafficking minors. He was accused of running a sex trafficking ring that involved underage girls, some as young as 14, and had allegedly been engaging in this behavior for years.

The charges against him were extensive, including conspiracy to commit sex trafficking, sex trafficking of minors, and conspiracy to commit forced labor. He was denied bail and was held in a federal jail until his death.

______________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia Silenced! The Truth About Early Church History in Africa

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023

❖ ኢትዮጵያ ታፍናለች! በአፍሪካ የቀደመችዋ ቤተክርስቲያን ታሪክ እውነት ❖

✞ ከአንጾኪያ፣ እስክንድርያ፣ እየሩሳሌም፣ ሮም እና ባይዛንቲየም፣ ጋር መካተት ያለበት ሌላ ከተማ ወይም አገር ቢኖሩ ኖሮ ከጎናቸው መሆን ያለባት ኢትዮጵያ ናት። ዛሬ የኒቆሚዲያው ዩሴቢየስ የቤተክርስቲያን ታሪክ ፪ ኛን መጽሐፍ ከዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፪፣ የሐዋርያት ሥራ ምዕራፍ ፰ እና ከኢትዮጵያ ታሪክ ጋር ሲወሰዱ፣ ኢትዮጵያ በክርስትና እምነት ውስጥ እጅግ በጣም አስፈላጊ የሆነች አገር እንደነበረች የሚገልጹትን አንዳንድ ጠቃሚ እውነታዎችን ይዞ ይጀምራል።

አዎ! መምህር ኒክ ጃሬት ትክክል ናቸው፤ ግን ይህችኛው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ዘ-መንፈስ ናት። በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ ላይ ከጠላት አህዛብ ጋር አብራ የዘመተውን፡ የልፍስፍሱን፣ እራሱን የሚጠላውንና የዳግማዊ ምንሊክ ተረት ተረት ‘ብሔረ ብሔረሰብ’ የመጨረሻ ትውልድ የሆነውን’ኢትዮጵያ ዘ-ስጋን አይመለከትም። ለዚህም ነው ርዕሱ እንደሚጠቁመን ይህች በሰይጣን የምትመራዋ ዓለም ተገቢውን ትኩረት ልትሰጠው ያልፈለገችው። ላለፉት ሁለት ዓመታት እንኳን ከሚሊየን በላይ የተጨፈጨፈው ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ሆኖ ሳለ፤ ይህ ጭፍጨፋ ሃይማኖታዊ ግብ እንዳለውና በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ ያነጣጠረ እንደሆነ ለመናገር የደፈረ አንድም ‘ኢትዮጵያዊ’ የለም።

ለዚህም እኮ ነው፡ እንኳን የተቀረው ዓለም፡ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኑ ዓለም ሳይቀር ድጋፉን እንዲነፍገን የተደረገው። ከዚህ ጨፍጫፊ የጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ጎን እንደ ግብጽና ሩሲያ ያሉ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሃገራት ሳይቀሩ የተሰለፉት። በኢትዮጵያ እየተፈጸመ ያለው ግፍና ጥቃት በኦርቶዶክስ ተውሕዶ ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ላይ መሆኑን እያንዳንዳችን እስካላሳወቅን ድረስና፣ “የዘር ማጥፋት ወንጀል በትግሬ ላይ፣ በአማራ ላይ፣ በጉራጌ ወዘተ ላይ ነው የተፈጸመው” ማለቱን፣ ብሎም ክቡር መስቀሉን እና ታቦተ ጽዮንን በመሸከም ፈንታ የሉሲፈርን/ቻይናን ባንዲራ ማውለብለቡን ከቀጠልን እግዚአብሔር አምላክም ፈጽሞ አይሰማንም፣ ከገባንበት መቀመቅም አያወጣንም። ምክኒያቱም ይህ ሃቁ አይደለምና ነው፤ ምክኒያቱም ፈጣሪያችን ‘ትግሬ’፣ ‘አማራ’፣ ጉራጌ ወዘተ የተሰኙትን የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸውን ብሔሮችን ወይንም ነገዶችን አያውቃቸውምና ነው።

ለምሳሌ ያ ዘምድኩን በቀለ የተባለው ግብዝ ሰው፤ “የአማራ አምላክ” “አማራ እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ የሚሰቃየው ኢትዮጵያን ለማዳን ነው” እያለ ሲቀባጥር ስሰማው፤ እያቅለሸለሸኝ፤ “እንዴ ይህ ፍዬል ምን ያህል ጸያፍና እጅግ የሚያስኮንን ነገር እያስታወከ መሆኑን አይገነዘበውምን? የቀበሩለት ቺፕስ ነው ወይንስ ዋቄዮ-አላህ እንዲህ የሚያስቀባጥረው?!” ለማለት ነበር የተገደድኩት። እግዚዖ! አቤት ድፍረት! አቤት ውድቀት፤ እንደው ይህን ግለሰብ የሚመክረው ወገን የለምን?

✞ If there were another city or country that should be included with Antioch, Alexandria, Jerusalem, Rome, and Byzantium, Ethiopia, should be right along side them. Today Eusebius of Nicomedia kicks off book 2 of his Church history with some important facts that when taken with Numbers chapter 12, Acts chapter 8, and the history of Ethiopia, reveal it was a much more important Country in the Christian faith.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

A Word on The End of The World | ስለ አለም መጨረሻ አንድ ቃል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2023

😇 የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን († 1275)

የቭላድሚር ቅዱስ ሴራፒዮን እ.አ.አ ከ 1247 እስከ 1274 ባለው ጊዜ ውስጥ የኪየቭ ዋሻዎች ገዳም ሊቀ ጳጳስ ነበሩ ። ከዚያ በኋላ የቭላድሚር ፣ ሱዝዳል እና የኒዝኒ ኖቭጎሮድ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ሆነው ተሾሙ ፣ እስከ ቀጣዩ የእረፍታቸው ዓመት ድረስ አስተዳደሩ። በወቅቱ የሀገረ ስብከቱ ግዛት የቭላድሚር ግራንድ ዱቺ እና የጎሮዴት ፣ ኮስትሮማ ፣ ሞስኮ ፣ ፔሬስላቭል ፣ ስታሮዱብ ፣ ሱዝዳል ፣ ኒዝኒ ኖቭጎሮድ እና ዩሪየቭ ርእሰ መስተዳድሮችን ያካተተ ነበር። የቅዱስ ሱራፒዮን አምስት ስብከቶች ተጠብቀው ቆይተዋል፣ አብዛኞቹ እንደ ተዋረዳዊው ዘመን እንደሆነ ይታመናል።

ወንድሞች ሆይ፣ የሚያስፈራው ቀን በድንገት ይመጣል፤ የኃጢአታችን ፅዋ ሞልቶ እጅግ አስፈሪ የሆነ የቅዱሱ የእግዚአብሔር ፍርድ ይጠብቀናልና የእግዚአብሔርን ፍርድ ፍሩ። በበጎ ምግባር ራሳችንን ካላዘጋጀን ራቁታችንን ቀርተንና እና ተቸግን በማይጠፋ እሳት እንቀጣለን።

ወንድሞች ሆይ ፣ እግዚአብሔርን በመፍራት ኑሩ ፣ የዚህ ሕይወት ጊዜ አጭር ነው እና እንደ ጭስ ይጠፋል። ከኃጢአታችን የተነሣ ብዙ መከራ ደረሰብን፥ ትንሽም ሐዘን አይደለም፥ የአሕዛብ ወረራ፥ በሰዎች መካከል መነሣሣት፥ የአብያተ ክርስቲያናት ረብሻ፥ በመኳንንት መካከል አለመረጋጋት፥ ሥጋን ብቻ የሚያስደስቱት አመፀኞቹ ካህናት ለነፍስ ደንታ የሌላቸው ናቸው። የመነኮሳት አለቆችም እንዲሁ። እናም መነኮሳቱ ስለ በዓላት መጨነቅ ይጀምራሉ፣ ግልፍተኛ እና ለፉክክር የተጋለጡ ይሆናሉ፣ እናም ለቅዱሳን አባቶች የማይመች ህይወት ይመራሉ። ሹማምንቱ በባለሥልጣናትና ኃያላን ፊት ይፈራሉ፣ በግል ጥቅማቸው ላይ ተመስርተው ይፈርዳሉ፣ ወላጅ አልባ ልጆችን ያሰናክላሉ፣ ለመበለቶችና ለድሆች አይማልዱም። በምእመናንም ውስጥ፣ አለማመን እና ዝሙት አለ፤ እና እውነትን ትተው ውሸት መፍጠር ይጀምራሉ።

በዚህ ዘመን ግን ማንም የሚፈልግ ቢኖር ይድናል፣ በመንግሥተ ሰማያትም ታላቅ ይባላል። በኖኅ ዘመንም እንዲሁ ነበርና፡ ይበሉም ይጠጡም፣ ያገቡም ያመነዝሩም ነበር ስለዚህ የጥፋት ውኃም መጣ ሁሉንም ስለ በደሉ አጠፋቸው። እንደዚህ ያለ አስፈሪ ክስተት ማየት እንዴት አሳዛኝ ነው! ኖህ ጌታ እንዳዘዘው መርከብን ሲሰራ ከህንድ የመጡ ዝሆኖች እና የፋርስ አንበሶች በጎች እና ፍየሎች ሳይጎዱ አብረው ተጓዙ; የሚሳቡ እንስሳትና አእዋፍ ኖኅ መርከቡን ወደሚሠራበት ቦታ አመሩ። ኖኅም አለቀሰ ሕዝቡንም “ንስሐ ግቡ! ጎርፉ እየመጣባህ ነው” አለው። እናም ይህን ሁሉ ሲያዩ፣ ቃሉን አልሰሙም እናም ትምህርቱን አልሰሙም የጥፋት ውሃ እስኪሸፍናቸው እና አስከፊ ሞት እስኪደርስባቸው ድረስ።

ወንድሞች ሆይ፣ እንፍራ፣ እነሆ፣ የተጻፈው ሁሉ ወደ ፍጻሜው እየመጣ ነው፣ እናም የተተነበዩት ምልክቶች እየፈተጸሙ ነውና። እና ከህይወታችን እና ከእድሜያችን ትንሽ የቀረ ነገር አለ።

ስለዚህ፣ መዳን የሚፈልግ፣ በትህትና፣ በመታቀብ እና በምጽዋት አሁን ይሥራ። ወዳጆች ሆይ፥ ማንም በወንበዴዎች እጅ ቢወድቅ ነፍሱ እንዲተርፍ ንብረቱንም በእነርሱ ፋንታ እንዲወስዱ እንዴት አዝኖ እንደሚለምን ተመልከቱ። ወንድሞች፣ ለመጥፎ ሕይወት ስንል ሁሉንም ነገር መጠቀማችን መጥፎ አይደለም፣ ነገር ግን ለመንፈሳዊ ጥቅማችን ግድ አንሰጥም? ለድሆች ስንሰጥ ለምን እንቆጫለን? ለምን ክፉውን ስራን አንተወውም እና ልባችንን ወደ ንስሃ ሕይወት ለምን አንመልስም?

😇 St. Serapion of Vladimir

St. Serapion of Vladimir (†1275) was archimandrite of the Kiev Caves Monastery from 1247 to 1274. He was then consecrated bishop of the Diocese of Vladimir, Suzdal, and Nizhny Novgorod, which he ruled until his repose the following year. At the time, the territory of the diocese consisted of the Grand Duchy of Vladimir and the principalities of Gorodets, Kostroma, Moscow, Pereslavl, Starodub, Suzdal, Nizhny Novgorod, and Yuriev. Five sermons from St. Serapion have been preserved, most believed to date from his time as a hierarch.

Brethren, fear the terrible and dread judgment of God, for that fearful day will come suddenly. If we don’t prepare ourselves with virtues, then naked and destitute we shall be condemned to unquenchable fire.

O brethren, live in the fear of God, for the time of this life is short and vanishes like smoke; and many calamities befall us for our sins, and no small sorrow: invasions of the heathen, agitation between people, the disorder of churches, unrest between princes, the lawlessness of priests who please only the flesh, taking no care for the soul. And abbots too. And the monks start to care about feasts, they become irascible and prone to rivalry, and they lead a life unbecoming of the Holy Fathers. The hierarchs cower before the powerful, they judge based on personal gain, they offend orphans and don’t intercede for widows and the poor. In the laity, there is unbelief and fornication; and abandoning the truth, they begin to create untruth.

But in such days, if anyone so desires, he will be saved and will be called great in the Kingdom of Heaven. For so it was in the days of Noah: They ate, they drank, they married, they fornicated, and the flood came and destroyed everyone for their iniquity. How awful to see such a fearful phenomenon! When Noah was building the ark as the Lord commanded him, then the elephants from India and lions from Persia traveled together with sheep and goats without harming each other; the reptiles and birds headed to where Noah was building the ark. And Noah wept and told the people: “Repent! The flood is coming for you.” And even seeing all this, they didn’t heed his words and didn’t listen to his teachings until the flood waters covered them and they suffered a wretched death. O brethren, let us be afraid, for behold, all that is written is coming to an end and the signs foretold are coming true. And there is already little left of our life and age.

Thus, whoever wants to be saved, let him labor now in humility, abstinence, and alms. For if anyone falls into the hands of robbers, beloved, then see how tenderly he entreats that his life be spared and that they take his property instead. How, brethren, is it not bad that for the sake of a bad life we are divested of everything, but we take no care for our spiritual benefit? Why do we regret giving to the poor? Why don’t we abandon evil deeds and why don’t we incline our hearts towards repentance?

👉 Courtesy: Orthochristian.com

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

NUCLEAR?: Russians Missiles Hit Ukrainian Ammunition: Depot British Depleted Uranium Tank Shells Destroyed

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2023

🔥 ኑክሌር?፡ የሩስያውያን ሚሳኤሎች የዩክሬን ጥይት ማከማቻ ቦታዎችን መቷቸው፡ ብሪታንያ ለዪክሬን የምትልካቸው የተሟጠጠ ዩራኒየም ታንክ ዛጎሎች ወድመዋል። ምዕራባውያኑ በረጅም እጃቸው ልክ እንደ ሰሜን ኢትዮጵያውያን እዚህም ወንድማማች ሕዝቦችን በማጫረስ ላይ ናቸው።በሁለቱም በኩል እያለቁ ያሉት ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ናቸው። በጣም ያሳዝናል!

🔥 Gamma Radiation Spikes in the Region’s Atmosphere

Russia blew up an ammo depot in “Khmelnytsky” that was storing DEPLETED URANIUM ammo supplied by the UK.

That’s why now the Ukrainians are sending ROBOTS to put out the fire…. Not humans because that place IS RADIOACTIVE.

The West’s proxy war against Russia in the Ukraine has led to progressively more deadly weapons systems and ammunition to be delivered to Zelensky’s Nazi regime.

Possibly, the most controversial of these deliveries are the deadly radioactive shells for Challenger 2 tanks that the British government has given Ukraine.

Robert F. Kennedy Jr commented on Instagram:

“In another reckless escalation, Britain has confirmed delivery of depleted uranium munitions to Ukraine. DU munitions should be banned. They partially vaporize on impact, poisoning the environment with uranium dust that causes cancer and horrific birth defects.”

👉 Courtesy: TGP

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት ላይ በማያውቁህም አሕዛብ ላይ መዓትህን አፍስስ፤ ያዕቆብን በልተውታልና፥ ስፍራውንም ባድማ አድርገዋልና

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 7, 2023

አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፫]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ ስለ ምን ለዘወትር ጣልኸኝ? በማሰማርያህ በጎች ላይስ ቍጣህን ስለ ምን ተቈጣህ?
  • ፪ አስቀድመህ የፈጠርሃትን ማኅበርህን፥ የተቤዤሃትንም የርስትህን በትር፥ በእርስዋ ያደርህባትን የጽዮንን ተራራ አስብ።
  • ፫ ጠላት በቅዱሳንህ ላይ እንደ ከፋ መጠን፥ ሁልጊዜም በትዕቢታቸው ላይ እጅህን አንሣ።
  • ፬ ጠላቶችህ በበዓል መካከል ተመኩ፤ የማያውቁትንም ምልክት ምልክታቸው አደረጉ።
  • ፭ እንደ ላይኛው መግቢያ ውስጥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በመጥረቢያ በሮችዋን ሰበሩ።
  • ፮ እንዲሁ በመጥረቢያና በመዶሻ ሰበሩአት።
  • ፯ መቅደስህን በእሳት አቃጠሉ፤ የስምህንም ማደሪያ በምድር ውስጥ አረከሱ።
  • ፰ አንድ ሆነው በልባቸው በየሕዝባቸው። ኑ፥ የእግዚአብሔርን በዓሎች ከምድር እንሻር አሉ።
  • ፱ ምልክታችንን አናይም ከእንግዲህ ወዲህም ነቢይ የለም፤ እስከ መቼ እንዲኖር የሚያውቅ በኛ ዘንድ የለም።
  • ፲ አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህን ጠላት ሁልጊዜ ያቃልላልን?
  • ፲፩ ቀኝህንም በብብትህ መካከል፥ እጅህንም ፈጽመህ ለምን ትመልሳለህ?
  • ፲፪ እግዚአብሔር ግን ከዓለም አስቀድሞ ንጉሥ ነው፥ በምድርም መካከል መድኃኒትን አደረገ።
  • ፲፫ አንተ ባሕርን በኃይልህ አጸናሃት፤ አንተ የእባቦችን ራስ በውኃ ውስጥ ሰበርህ።
  • ፲፬ አንተም የዘንዶውን ራሶች ቀጠቀጥህ፤ ለኢትዮጵያ ሰዎችም ምግባቸውን ሰጠሃቸው።
  • ፲፭ አንተ ምንጮቹንና ፈሳሾቹን ሰነጠቅህ፤ አንተ ሁልጊዜ የሚፈስሱትን ወንዞች አደረቅህ።
  • ፲፮ ቀኑ የአንተ ነው ሌሊቱም የአንተ ነው፤ አንተ ፀሓዩንና ጨረቃውን አዘጋጀህ።
  • ፲፯ አንተ የምድርን ዳርቻ ሁሉ ሠራህ፤ በጋንም ክረምትንም አንተ አደረግህ።
  • ፲፰ ይህን ፍጥረትህን አስብ። ጠላት እግዚአብሔርን ተላገደ፥ ሰነፍ ሕዝብም ስሙን አስቈጣ።
  • ፲፱ የምትገዛልህን ነፍስ ለአራዊት አትስጣት፤ የችግረኞችህን ነፍስ ለዘወትር አትርሳ።
  • ፳ ወደ ኪዳንህ ተመልከት፥ የምድር የጨለማ ስፍራዎች በኅጥኣን ቤቶች ተሞልተዋልና።
  • ፳፩ ችግረኛ አፍሮ አይመለስ፤ ችግረኛና ምስኪን ስምህን ያመሰግናሉ።
  • ፳፪ አቤቱ፥ ተነሥ በቀልህንም ተበቀል፤ ሰነፎች ሁልጊዜም የተላገዱህን አስብ።
  • ፳፫ የባሪያዎችህን ቃል አትርሳ፤ የጠላቶችህ ኵራት ሁልጊዜ ወደ አንተ ይወጣል።

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፰]❖❖❖

  • ፩ አቤቱ፥ አሕዛብ ወደ ርስትህ ገቡ፤ የቅድስናህንም መቅደስ አረከሱ፥ ኢየሩሳሌምንም እንደ መደብ አደረጉአት።
  • ፪ የባሪያዎችህንም በድኖች ለሰማይ ወፎች መብል አደረጉ፥ የጻድቃንህንም ሥራ ለምድር አራዊት፤
  • ፫ ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ።
  • ፬ ለጎረቤቶቻችንም ስድብ ሆንን፥ በዙሪያችንም ላሉ ሣቅና ዘበት።
  • ፭ አቤቱ፥ እስከ መቼ ለዘላለም ትቈጣለህ? ቅንዓትህም እንደ እሳት ይነድዳል?
  • ፮ ስምህን በማይጠሩ መንግሥታት ላይ በማያውቁህም አሕዛብ ላይ መዓትህን አፍስስ፤
  • ፯ ያዕቆብን በልተውታልና፥ ስፍራውንም ባድማ አድርገዋልና።
  • ፰ የቀደመውን በደላችንን አታስብብን፥ ምሕረትህ በቶሎ ታግኘን፥ እጅግ ተቸግረናልና።
  • ፱ አምላካችንና መድኃኒታችን ሆይ፥ እርዳን፤ ስለ ስምህ ክብር፥ አቤቱ፥ ታደገን፥ ስለ ስምህም ኃጢአታችንን አስተሰርይልን።
  • ፲ አሕዛብ፥ አምላካቸው ወዴት ነው? እንዳይሉ፥ የፈሰሰውን የባሪያዎችህን ደም በቀል በዓይኖቻችን ፊት አሕዛብ ያወቁ፤
  • ፲፩ የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት ሊገደሉ የተፈረደባቸውን አድን።
  • ፲፪ አቤቱ፥ የተዘባበቱብህን መዘባበታቸውን ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው።
  • ፲፫ እኛ ሕዝብህ ግን፥ የማሰማርያህም በጎች፥ ለዘላለም እናመሰግንሃለን፤ ለልጅ ልጅም ምስጋናህን እንናገራለን።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ukrainian Soldiers Take Pleasure In Murdering Civilian With Drone As He Begs For His Life

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 1, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 😇 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

🔥 የዩክሬን ወታደሮች ለህይወቱ ሲለምን ሲቪል ሰውን በድሮን ሲገድሉ ተደስተው ነበር

🔥 The Ukrainian Nazi nationalist thugs take pleasure in murdering people for sport, as can be seen in a video that popped up recently showing a civilian being murdered by a drone as he begs for his life.

የዩክሬን ፋሺስት ብሄረተኛ ወሮበላ ዘራፊዎች ሰዎችን ለስፖርታዊ ጨዋታ ሲሉ በመግደል ይደሰታሉ። በቅርቡ የወጣው ይህ ቪዲዮ እንደሚያሳየው አንድ ሰላማዊ ሰው ህይወቱን ሲለምን በዚህ መልክ በድሮን ተጨፍጭፎ ተገድሏል።

💭 የጋላ-ኦሮሞ ወሮበላ ዘራፊዎችም በተመሳሳይ መልክ ነበር በወሮበላ ከሃዲዎቹ ሻዕቢያዎችና ሕወሓቶች እርዳታና ጥቆማ እንዲሁም በታሪካዊ የኢትዮጵያ ጠላት ቱርኮች፣ አረቦችና ኢራናውያን ድሮኖች የአክሱማዊቷ ኢትዮጵያን ንጹሐንን የጨፈጨፈው።

ሤራው በትግራይ ከተፈጸመው ግፍና ወንጀል ትኩረት ለመለወጥ ታቅዶ ይመስላል።

አሁን ፋሺስቱ የጋላ ኦሮሞ አገዛዝ ፊቱን አል-ማር ባይና ከንቱዎች ወደ ሆኑት ‘አማራዎች’ ላይ በማዞር ላይ ነው። እንግዲህ እስከ አምስት ሚሊየን ንጹሐንን በ ድሮን ለመጨፍጨፍ ብሎም በረሃብና በሽታ ለመቁላት ዝግጅቱን ጨርሷል።

‘መሳፍንት’ ቅብርጥሴ የተባሉት አስመሳይ ‘መሪዎች/አርበኞች’ አማራውን በየቦታው ሰብስበው በድሮን ለማስበላት በጋላ-ኦሮሞዎቹ የተመለመሉ ኦሮማራ ቅጥረኞች ናቸው። እንግዲህ በትግራይ ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ከመጀመሩ ከዓመታት በፊት ይህን በተደጋጋሚ ስንጠቁም ነበር። በእኔ በኩል ያልምንም መጠራጠር መናገር እችላለሁ፤ ወይ ይህን መሳፍንት የተሰኘ ጉረኛ አረመኔው ዘንዶ ግራኝ ይበላዋል፤ አልያ ደግሞ፤ “በድርድር ተስማምተናል፤ ሰላም ሰላም!” ብሎ ወደ አዲስ አበባ ያመጣዋል። ለማየት ያብቃን!

ዛሬም ደግሜ ደጋግሜ የምጠይቀው፤ ‘አማራ’ ተብዬው እንዴት ነው ከጋላዎቹ በኩል እየመጣበት ያለውን ከባድና አደገኛ ነገር ሁሉ ማየት የተሳነው? መንፈሳዊ ዓይኑ ምን ያህል ቢታወር ነው?

👉 እንግዲህ፤

  • ❖ ግዛቶቹን/አውራጃዎቹን/ከተሞቹን/ሰፈሮቹን እየነጠቀ የጋላ-ኦሮሞ መጠሪያ የሚሰጣቸው ጋላው ነው።
  • ❖ ጠላት እየጋበዘ የሚያስጨፈጭፈውና በየጦርነቱም የእሳት ራት የሚያደርገው ጋላው ነው።
  • ❖ “’ቀይ ሽብር’ ‘ነጭ ሽብር’” እያለ ወጣቶቹንና ልሂቃዎቹን የጨፈጨፈበት ጋላው ነው።
  • ❖ በተደጋጋሚ በረሃብና በበሽታ የፈጀው ጋላው ነው።
  • ❖ አማራው ተሰድዶ እንዲያልቅ፣ ሴቶቹንም የአረብ ሃገራት ባሪያዎች እንዲሆኑ ያደረፋቸው ጋላው ነው።
  • ❖ ምስኪን ሴት ልጆቹን ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ አግቶ በመውሰድ ለአኖሌ ኃውልት ፊት በጭካኔ ጡቶቻቸውን እየቆረጠ ያረዳቸው ጋላው ነው።
  • ❖ እንደ እነ ጄነራል አሳምነውና ዶ/ር አምባቸው ያሉትን መሪዎቹን ገድሎ ሬሳቸውን መንገድ ለመንገድ የጎተተው ጋላው ነው።
  • ❖ ቀሳውሱትንና ካህናቱን በድንጋይ ወግሮ የሚገድላቸው ጋላው ነው።
  • ❖ ቤተ ክርስቲያንና ገዳማት ውስጥ ገብቶ በአስለቃሽ ጭስ ምዕመናንን የሚያቃጥለው ጋላው ነው።
  • ❖ ንጹሐንን በአዳራሽ ሰብስቦ በጥይት የሚጨፈጭፋቸው ጋላው ነው።
  • ❖ እርጉዞቹን እናቶች ማሕጸናቸውን በሜንጫ እየቀደደ በጭካኔ የሚገድለው ጋላው ነው።
  • ❖ ህገ-ወጥ ከሆነው የኦሮሞ ክልል ‘አማራ ነህ’ እያለ በማፈናቀል ላይ ያለው ጋላው ነው።
  • ❖ እኅቶች ከአረብ አገር በባረነት ደሞዝ አጠራቅመው የሠሩትን ቤቶች እያፈረሰባቸው ያለው ጋላው ነው።
  • ❖ ግማሽ ሚሊየን እኅቶችን ለሳውዲ አረቢያ በባርነት ለመሸጥ የወሰነው ጋላው ነው።
  • ❖ ተማሪዎች የጋላ-ኦሮሞ ሰይጣናዊ መዝሙር ካልዘመራችሁ፣ ባንዲራ ካላውለበለባችሁ ተብለው ከትምህርት ቤት የሚያባርራቸው ብሎም የሚገድላቸው ጋላው ነው።
  • ❖ የአክሱም ጽዮናዊቷን ሰንደቅን ‘ማውለብለብ አትችልም!’ የሚለው ጋላው ነው።
  • ❖ ለአማራዎች ‘ወደ አዲስ አበባ አትገቧትም!’ የሚላቸው ጋላው ነው።
  • ❖ እንደ ኮንዶም ተጠቅሞ ካሽቀነጠራቸው በኋላ “አሸባሪ!” እያላቸው ያለው ጋላው ነው።
  • ❖ በሚሊየን የሚቆጠሩ ልጆቹን ሊጨፈጭፋቸው በመዘጋጀት ላይ ያለው ጋላው ነው።

ታዲያ ይህ ሁሉ ጉድ እየተፈጸመበት ነው፤ አማራው፤ በተደጋጋሚ ‘የኦሮሞ ደም ደሜ ነው!’ በማለት ለጋላ-ኦሮሞዎች ሲል ለመቶ ዓመታት ያህል እየተዋረደና ደሙን በከንቱ እያፈሰሰ ያለው። እንግዲህ አሁን አንድም ጋላ-ኦሮሞ “የአማራ ደም ደሜ ነው!” ብሎ ከጎኑ እንደማይሰለፍ እያየነው ነው። ለመሆኑ አማራው፤ “የትግሬ ደም ደሜ ነው!” ብሎ በብዙ ጦርነቶች ሲፋለምና ለብዙ የረሃብ ዘመቻዎች ሲጋለጥ ከነበረው የትግራይ ሕዝብ ጎን ለመቆም የተነሳበት ጊዜ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ይታወቃልን? እኔ በጭራሽ አላውቅም። ለዚህም እኮ ነው በአክሱም ጽዮናውያን ላይ ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት በጋላ-ኦሮሞዎች ስለተፈጸሙት ግፎችና ወንጀሎች አንድም መጽሐፍና ድርሰት ያልተጻፈው፣ አንድም ፊልምና ድራማ ተሰርቶ ያላየነው። ይህ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት መሆኑን በተደጋጋሚ የሚፈጸሙት ጥቃቶች ይጠቁሙናል። ዛሬም ይህን ግፍና መከራ ለማስረሳትና ለማረሳሳት ከከሃዲዎቹ ሕወሓቶች ጀምሮ ሁሉም አካላት እይሠሩበት ነው። እኛ ግን በጭራሽ አንረሳውም፤ ወንጀለኞቹ ጋላ-ኦሮሞዎችና አጋሮቻቸው ለሺህ ዓመታት ያህል ያፍሩበትና ይዋረዱበትዝ ዘንድ አንድ በአንድ በመጽሐፍ፣ በፊልምና በድምጽ እናቆየዋለን።

አሁን የምጠይቀው፤ ከዚህ ሁሉ የጥፋት ዘመን በኋላ ታዲያ ለምንድን ነው አማራው ዛሬም በስውር ከጋላ-ኦሮሞዎች ጋር እያበረ ያለው? ከጋላ ጋር ሆኖ በትግራይ ከፈጸመው ግፍና ወንጀል እራሱን ለማሸሽ? እንደው ከእግዚአብሔር ማምለጥ ወይንም አምላክን ማታለል ይቻላልን?

ጋላ-ኦሮሞዎችና አማራዎች በሜዲያ እንኳን እንዴት እንደሚተባበሩ እያየናቸው ነው። የአማራ ሜዲያዎች፤ “አማራ! አማራ!” ከሚሉት ከእባብ ጋላ-ኦሮሞዎች ጋር እንጂ ከትግሬዎች ጋር በጭራሽ አብረው ሲሠሩ ወይንም ለመሥራት ሲሞክሩ በጭራሽ አይታዩም። አንዳንዴ እንዲያውም ‘አማራ’ የተባለው ጋላ-ኦሮሞ ሳይሆን አይቀርም። እርግጠኛ መሆን የምችለው ግን አብዛኛው አማራ የአህዛብን ፈለግ የተከተለ፣ የአረማውያንን ዓይነት ተግባር የሚፈጽምና፤ አውቆትም ሆነ ሳያውቀው፤ እግዚአብሔር አምላክን ሳይሆን ዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈርን የሚያመልክ ነገድ መሆኑን ነው። ልክ የእስማኤላውያን ማንነት ያላቸው ሻዕቢያዎች፣ ኢ-አማኒያኑ ሕወሓቶችና ጣዖት አምላኪዎቹ ጋላ-ኦሮሞዎች እየሠሩ እንዳሉት በዚህ ነገድ ዙሪያ ነው የአማራ ልሂቃኑም ዛሬ፤ ‘አማራ አማራ’ እያሉ አዲስ ማንነትና ምንነት ለመፍጠር በመፍጨርጨር ላይ ያሉት።

‘አማራው’ በድጋሚ ከመዋረዱ በፊት ከወልቃይትና ራይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወጥቶ እግሩን እየበላው ያለውን የጋላ-ኦሮሞ ዘንዶ በመታገል የአክሱም ጽዮንን በረከት እንደገና ለማግኘት ጥረት ማድረግ ነበረበት። ይህን ግዴታ መሆን የሚገባውን ምክር ለመምከር ዝግጁ የሆነ አንድም “አባት” እንኳን የለም። በጣም ያሳዝናል! ለመሆኑ ምን የሚጎድልበት ነገር ይኖራል በአክሱም ጽዮናውያን ላይ የዘረጋውን የእልህ፣ የቅናት፣ የምቀኝነትና የጥላቻ መንገድ ቢተው? እንዴ፤ ይህን መተው ሲችልና እራሱን ለይቅርታ ሲያዘጋጅ ብቻ ነው ነፍሱንና ‘እርስቱን’ ማዳን የሚችለው። ያውም በሑመራ፣ ወልቃይትና ራያ እጅግ ከባባድ ወንጀሎችን ከፈጸመ በኋላ ተጸጽቶ፣ አዝኖና ደም እንባ አልቅሶ፤ “በቃን!” በማለት እራሱን ለንሰሐ ማዘጋጀት ነበረበት። በአንድ ማሕበረሰብ ላይ ወንጀል የፈጸመ ኃይል እኮ እንኳን ግዛትን ሌሎችም ብዙ ነገሮችን ሲያጣ ወይንም ሲነጠቅ ነው የምናውቀው። ጃፓን፣ ጀርመን፣ ቱርክ ጣልያን ወዘተ የቀድሞ ግዛቶቻቸውን ያጡት ጎረቤታማ የሆኑ ሕዝቦችን ወርረው ለማጥፋት በመሞከራቸው ነው።

ግን ምን ዓይነት መርገም ቢሆን ነው በግልጽ የሚታየውን ነገር ሁሉ ለአማራው ሊጠቁም የሚችል ካህን፣ ዲያቆን፣ መምህር፣ ፖለቲከኛ ወይም ጋዜጠኛ የጠፋው? ከባድ ሃጢዓት? የዲቃላው ጋላ-ኦሮሞ ምንሊክ መተት። የአክሱም ጽዮናውያን ቁጣ? የእነ አፄ ዮሐንስና ራስ አሉላ እርግማን ይሆን? ? በነገራችን ላይ ከመንፈሳዊ መነጸር ሲታዩ ዳግማዊ ምንሊክ የጋላ-ኦሮሞ ወዳጅ፣ ግን የኢትዮጵያ፣ የተዋሕዶ ክርስትናዋ፣ የአክሱም ጽዮናውያን/የአማራም ጠላት ናቸው። ይህን ነው አማራው ማየት የተሳነው!

______________

Posted in Ethiopia, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: