Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንፈሳዊ-ውጊያ’

This Viral Video Shows Birds Flying Chaotically ‘Before Earthquake in Turkey’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023

🐦 ይህ ብዙ ተመልካች ያገኘ ቪዲዮ ወፎች በቱርክ ከመሬት መንቀጥቀጥ በፊት በግርግር ሲበሩ ያሳያል።

❖❖❖[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፲፰፥፩፡፪]❖❖❖

ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤“”ከዚህ በኋላ ታላቅ ስልጣን ያለው ሌላ መልአክ ከሰማይ ሲወርድ አየሁ፥ ከክብሩም የተነሣ ምድር በራች። በብርቱም ድምፅ። ታላቂቱ ባቢሎን ወደቀች፥ ወደቀች፥ የአጋንንትም ማደሪያ ሆነች፥ የርኵሳንም መናፍስት ሁሉ መጠጊያ የርኵሳንና የተጠሉም ወፎች ሁሉ መጠጊያ ሆነች፤

]❖❖❖[Revelation 18:2]❖❖❖

And he called out with a mighty voice, “Fallen, fallen is Babylon the great! She has become a dwelling place for demons, a haunt for every unclean spirit, a haunt for every unclean bird, a haunt for every unclean and detestable beast.

🐦 Can Animals And Birds Predict Earthquake?

According to a report from United States Geological Survey, The oldest account of strange animal behaviour prior to a large earthquake dates back to 373 BC in Greece. Rats, weasels, snakes, and centipedes reportedly fled their homes several days before a devastating earthquake.

Animals and birds may sense earthquake by various ways. Some animals may be sensitive to changes in the electromagnetic field that occur before an earthquake. Some may detect changes in barometric pressure, which can occur before an earthquake.

Animals that are close to the ground, such as those in burrows or nests, may be able to feel the ground movements that occur before an earthquake. Earthquakes generate low-frequency vibrations that can be felt by some animals, such as dogs, before they can be felt by humans.

______________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Myanmar Junta Torches Century-Old Catholic Church| የምያንማር ኹንታ ጥንታዊውን የካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሕንጻን አቃጠለው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 18, 2023

💭 ቻን ታር፣ ምያንማር/በርማ፤ የምያንማር ጥንታዊው የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ካቶሊክ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በምያንማር ወታደራዊ መንግስት ተቃጥሎ ወደመ | እ.አ.አ በ1894 ዓ.ም ተመሠረተ

😲 ካረን/Karen“ የሚለው ቃል ሰሞኑን ተደጋግሞ እየመጣብኝ ነው።

👉 ካረን/ Karen፤

  • . እንደ አክሱም ጽዮናውያን ከፍተኛ አድሎ የሚካሄድበት የምያንማር ጎሣመጠሪያ ነው
  • ፪.’ የሴት ስም’ ነው
  • ፫. አማካይ እድሜ ያላቸው ቀበጥባጣ የምዕራባውያን ነጭ ሴቶች ‘የቅጽል ስም’ ነው

ግን ይህ መገጣጠም ምን ይሆን?

እጅግ በጣም አሳዛኝና አስገራሚ ነው፤ ታች እንደምናየው፤ ከሦስት ወራት በፊት የብራዚል ጥንታዊው የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ እንዲሁ በቃጠሎ ወደሟል።

ከምስራቅ እስከ ምዕራብ፣ ከሰሜን እስከ ደቡብ፤የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ዓብያተ ክርስቲያናትለምን? ሰይጣን ከእስር ስለተለቀቀ ይመስላል፤ በየሃገሩ ሥልጣን ላይ የወጡት የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች ናቸው፤ በአክሱም ጽዮን፣ በማርያም ደንገላት፤ በጉንዳጉንዶ ማርያም ወዘተ አረመኔዎቹ እነ ዳግማዊ ግራኝ፣ ጂኒ ጁላና ጃዋር የፈጸሙትም ይህን ነው።

ለፈሪሳውያኑ የቤተ ክህነት ዓባላት አጀንዳ የሰጡ ሰለመሰላቸው የእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ክብር ለማሳነስ የሚደፍሩት ፕሮቴስታንት ጋላኦሮሞ ፓስተሮችም የተለቀቀው ሰይጣን ጭፍሮችና የክርስቶስ ተቃዋሚው መልዕክተኞች ናቸው። አብዛኛዎቹ የኤሚራቱ እርኩስ መንፈስ ከነገሰባት ከሐረር አካባቢ መሆናቸው አያስደንቅም፤ ለጊዜው ይለፈልፉ ዘንድ አፍ ተሰጥቷቸዋል!

አዎ! የክርስቶስ ተቃዋሚ ይነሳል ግን በክርስቶስ ተሸንፎ ወደ ገሃነም ይጣላል። ቅዱሳን “ከመጀመሪያው ትንሣኤ” በኋላ ሲነግሱ ሰይጣን ለ “ሺህ ዓመታት” በሰንሰለት ታስሯል። ከዚያ ጊዜ ጊዜ በኋላ ፣ ሰይጣን ከእስር ተለቋል ፣ ከዚያ በኋላ በቤተክርስቲያኑ ላይ የመጨረሻ ጥቃት ይሰነዝራል። ግን እሳት ከሰማይ ወደቀች እና “አውሬው እና ሐሰተኛው ነቢይ” ወደ ነበሩበት “ወደ እሳቱ ገንዳ” የተጣለውን ዲያብሎስን ይበላዋል። ኢየሱስ ክርስቶስ ቤተክርስቲያኑን ለመቀበል በክብር ተመልሷል ፣ ሙታንን እንደየሥራቸው ይፈረድባቸዋል ፣ እሳት ይወድቃል እናም አዲስ ሰማያትና አዲስ ምድር ተሠርተዋል ፣ ዘላለማዊነትን ከፍተዋል። [ራዕይ.፳፩፥፩]

😈 የዋቄዮአላህሉሲፈር ጭፍሮች፤ ወዮላቸው!

✞ The 129-year-old Assumption Church in Chan Thar in Ye-U township in the northwestern Sagaing region was set ablaze on Jan. 15, along with many villagers’ homes.

Myanmar junta forces have continued their attacks on Christian communities by torching a more than century-old Catholic church in a predominantly Christian village.

The church was completely destroyed in the inferno. However, there were no human casualties as villagers managed to flee before the army arrived.

The place of worship built in 1894 had a ‘priceless’ historical value for Catholics and non-Catholics alike. Before setting fire to it, soldiers desecrated it by drinking and smoking inside. Catholics and Buddhists have lived together in harmony in the area for centuries. In the past year, the village has been attacked four times by militia, without any clashes or provocations.

It is a new wound for the religious minority, after two air force fighter jets carried out a raid in Karen State in recent days, destroying a church and killing five people including a child.

The first Catholic presence in the area, which refers to the diocese of Mandalay, dates back about 500 years and the village of Chan Thar itself arose and developed thanks to the work of descendants of Portuguese Catholics who then inhabited it for centuries.

In the village, the population has always been predominantly Catholic, scattered in 800 houses in close contact and harmony with two neighbouring Buddhist centres. Last year, the military set fire to the houses of Chan Thar on 7 May and a second time a month later, on 7 June 2022, destroying 135 buildings.

The third assault took place on 14 December, just before the start of the Christmas celebrations; the last was a few days ago, on 14 January 2023, when the Tatmadaw (Armed Forces) men razed and burnt almost all the houses.

Local sources, on condition of anonymity, report that the soldiers attacked and set fire to the church “for no apparent reason”, because there was no fighting or confrontation going on in the area, and without any provocation.

The soldiers had been stationed in the area in front of the church since the evening of 14 January, and before leaving the area, they carried out an “atrocity” by setting fire to the building and “completely burning” the church, the parish priest’s house and the centuries-old nunnery, which collapsed after being enveloped in flames.

The Church of Our Lady of the Assumption was a source of pride for Catholics in Upper Myanmar not only because of its centuries-old tradition, the baptism of the first bishop and the birth of three other archbishops and over 30 priests and nuns.

The place of worship was in fact a historical and cultural heritage for the entire country, including Buddhists, and proof of this is the climate of fraternal cooperation that was established between the different communities.

The church, bell tower and other buildings were destroyed on the morning of 15 January. Government soldiers, an eyewitness revealed, also “desecrated” the sacredness of the place by “looting, drinking alcohol and smoking” inside.

In response to the attack, a number of Burmese priests on social networks have been raising appeals to pray for the country and for the Christian community itself. On the other hand, there have been no official statements or declarations from the Archdiocese of Yangon and Card. Charles Bo.

“We are deeply sorrowful as our historic church has been destroyed. It was our last hope,” a Catholic villager, who did not want to be identified due to repercussions by the army, said.

Villagers said a Marian grotto and the adoration chapel were spared. But the parish priest’s house and the nuns’ convent were destroyed.

They said the army arrived in the village in the conflict-torn Sagaing region on the evening of Jan. 14 and set many houses on fire and stayed in the church overnight before setting it ablaze early on Jan. 15, when local Catholics were expected to arrive for worship.

More than 500 houses in the village were also destroyed. in what was the fourth raid on the village in eight months.

“We have no more houses and the church where there was an antique painting of St Mary, which can’t be replaced,” another resident who wished to remain anonymous said.

The junta is targeting the Sagaing region to tackle growing resistance to its rule by people’s defense forces who are suspected to be based there.

Christians make up around 8.2 percent of Myanmar’s 55 million population. The junta has repeatedly raided Chan Thar since May, 2022. Nearly 20 houses were destroyed and two Catholics, including a mentally disturbed person, were killed during a raid on May 7, 2022. More than 100 houses were set ablaze a month later on June 7. In a raid on Dec.14, more than 300 houses were torched.

Thousands have fled the village since last May and taken shelter in churches near Mandalay, Myanmar’s second-largest city, and at relatives’ homes in other parts of the country.

Chaung Yoe, Mon Hla and Chan Thar, which are part of Mandalay archdiocese, are known as Bayingyi villages because their inhabitants claim that they are the descendants of Portuguese adventurers who arrived in the region in the 16th and 17th centuries. These villages have produced many bishops, priests, and nuns for the Church.

✞ São Paulo: The Oldest Orthodox Church in Brazil Was Destroyed by a Fire

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 😇 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

  • ኢትዮጵያ
  • ግብጽ
  • ናይጄሪያ
  • ሩሲያ
  • ዩክሬይን
  • ኮሶቪ/ሰርቢያ
  • ቱርክ
  • ብራዚል
  • አሜሪካ
  • ምያንማር

.…ዓብያተ ክርስቲያናት በየቦታው እየተቃጠሉ ነው

💭 ሳዖ ፓውሎ፤ የብራዚል ጥንታዊው የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በቃጠሎ ወደመ | ..አ በ1904 .ም ተመሠረተ

2016 .ም ላይ የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ኪሪል ይህን የብራዚል የቅድስት ድንግል ማርያም አብሳሪ ቤተ ክርስቲያንን ጎብኝተውት ነበር።

የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ኪሪል እሁድ በሳኦ ፓውሎ ሜትሮፖሊታን ኦርቶዶክስ ካቴድራል ሥርዓተ ቅዳሴ አከበሩ። ይህ ካቴድራል፣ ለብዙዎቹ የብራዚል ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ዋና የጸሎት ቤታቸው ነው።

✞✞✞ አቤቱ ምህረትህን ስጠን ✞✞✞

  • ❖ Ethiopia
  • ❖ Egypt
  • ❖ Nigeria
  • ❖ Russia
  • ❖ Ukraine
  • ❖ Kosovo/Serbia
  • ❖ Turkey
  • ❖ Brazil
  • ❖ USA
  • ❖ Myanmar

….Churches are burning everywhere

💭 The Antiochian Orthodox Church of the Annunciation to the Theotokos, in São Paulo, was destroyed in a fire yesterday and today. It had been founded in 1904 by Syrian and Lebanese immigrants, seven years after the first Divine Liturgy in Brazilian history had been celebrated in a room in the same street. The community had mostly merged with that of the Orthodox Metropolitan Cathedral, but there were still weekly liturgies that kept the memory of the temple alive. Only the altar survived, but some icons could be retrieved from the walls.

The fire started in a nearby store, and it doesn’t seem anyone was hurt.

In 2016, Patriarch Kirill, the leader of the Russian Orthodox Church visited The Antiochian Orthodox Church of the Annunciation to the Theotokos, which was founded in 1904

✞✞✞ Lord, have mercy. ✞✞✞

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

CHURCH BOMBING: Islamists Kill at Least 10 Christians in East Congo | Satan on The Move

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023

✞ በምስራቅ ኮንጎ የእስልምና እምነት ተከታዮች በፈጸሙት ጥቃት ፲/10 ክርስቲያኖችን ገደሉ | ሰይጣን በእንቅስቃሴ ላይ ነው። ነፍሻቸውን ይማርላቸው!

ከትናንትና ወዲያ አንድ የሞሮኮ ሰው ጋር ማውራት ጀመርኩ። መቼስ፤ “ባዕድ መጀመሪያ ላይ ወርቅ ነው፣ ቆየት ብሎ ግን ወደ መዳብነት ይቀየራል” እንዲሉ ግለሰቡ መጀመሪያ ላይ ሞቅና ለስለስ ያለ ነበር። “መሠረትህ ከየት ነው? ከየት ሃገር ነው የመጣሁ?” ብሎ ከጠየቀ በኋላና ኢትዮጵያዊ መሆኔን ስነግረው፤ ወዲያ፤ ፊቱ ተቀያይሮ፤ “ኢትዮጵያ በአይሑዳውያን ሥር ያለች ሃገር ናት፤ ሕዝቧም ብዙ አማልክት ነው ያለው፣ ሙስሊሙም ጥቂት ነው…” ልክ እንዳለኝ፤ “በል፤ ሂድ ወዲያ!” በማለት ተሰናበትኩት።

👉 ለመሆኑ፤ ለምንድን ነው በኢትዮጵያ፤ በተለይ ኦሮሚያ በተሰኘው ሲዖል እየታረዱ ስላሉት ክርስቲያን ወገኖቻችንና እየተቃጠሉ ስላሉት ዓብያተ ክርስቲያናት የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች ዝም ጭጭ ያሉት? በትግራይማ ሁሉም ሁሉንም ነገር አፍነውታል!

✞ Congo church bombing – At least 10 dead as bomb explodes during packed Sunday service in ISIS-linked terror attack

Horrifying pictures show blood stained pews, screaming parishioners and bodies being hauled away after the explosion.

People are seen covered in blood and children are feared to be among the dead or wounded.

The bombing is already believed to have been a terror attack carried out by Islamist rebels in the Democratic Republic of Congo.

At least 39 others others are believed to have been injured in the blast that happened in a pentecostal church in the town of Kasindi in North Kivu.

Military officials have said the bombing was likely carried out by the Allied Democratic Forces (ADF).

The ADF are a Ugandan military group that has pledged allegiance to the terror group ISIS.

Videos and pictures from the scene show chaos as people were left fleeing the scene screaming or helping carry others out of the church.

A Kenyan national found at the scene without documents was detained.

👉 (ስለ ናይሮቢ ካረን ክፍለ ከተማ እና ምያንማር ‘ካረን’ የቀረበውን ይመልከቱ)

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Myanmar: Government Planes Bomb Church, Five Killed, Including a Child | Satan on The Moveድ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023

💭 ምያንማር (በርማ)፤ የመንግስት አውሮፕላኖች ቤተክርስቲያንን በቦምብ አፈነዱ፣ ህፃንን ጨምሮ አምስት ክርስቲያኖች ተገደሉ | ሰይጣን በእንቅስቃሴ ላይ ነው

💭 ተራራማ በሆኑ ቦታዎች ላይ የሚኖሩት ጎሳዎችና ዝምድናቸው

ስለዚህ አሳዛኝ ዜና ባለፈው ዓርብ ስሰማ ወዲያው ምርመራ የጀመርኩት “ካረን” ስለተሰኘው የምያንማር (በርማ) ጎሣ ነው። ብዙ ጊዜ የሚወራው “ሮሂንጋ” ስለተሰኙት የባንግላዴሽ ሙስሊም ወራሪዎች እጣ ፈንታ ነው። ነገር ግን በምያንማር ብዙ በደል የሚደርስበት፤ አጥባቂ ቡድሃ እና ክርስቲያኖች የበዙበት ይህ “ካረን” የተሰኘው ጎሣ ብዙ በደል ይደርስበታል። ይህ ጎሣ እንደ አክሱም ጽዮናውያን ብዙ መጮኽ ስለማይችል ብሶትን ብዙም አንሰማም። ምርመራየን ስቀጥል ይህ ጎሳ ከቲቤታውያን ጋር ዝምድና እንዳለው ተረዳሁ። ቲቤታውያን ምንም እንኳን የቡድሃ እምነት ተከታዮች ቢሆኑም ብዙ ነገራቸው ግን ከኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያኖች ጋር በጣም ይመሳሰላል። ልክ በአክሱም ጽዮን ላይ የዘር ማጥፋት ጦርነቱ እንደጀመረ ከጽዮናውያን ጋር የሕብረት ጸሎት ካካሄዱ ጥቂት ሕዝቦች መካከል ትቤታውያን ነበሩ። በወቅቱ ይህን መረጃ አቅርቤ ነበር።

👉 በጎንደር እና ሐረር ካሉ ‘ክርስቲያኖች’ ይልቅ የቲቤት ተራራ ቡድኻ መነኮሳት ለአክሱም ጽዮን ቀርበዋል

የ“ካረን” ብሔረሰብን አስመልክቶ አንድ ቪዲዮና ምስሎችን ሳይ (ነገ አቀርበዋለሁ) አለባበሳቸው ልክ እንደ አክሱም ጽዮናውያን ሆኖ አየሁት። ቀጥሎም በኬኒያዋ ናይሮቢ “ካረን” በተሰኘው ክፍለ ከተማ የኢትዮጵያውያን/ኤርትራውያን ምግብ ቤቶች እንዳሉ ተረዳሁ።

ከዚያም የሆነ ነገር ወደ ኔፓል ወሰደኝ፤ ኒፓላውያንም ሳያቸው ከኢትዮጵያውያን ጋር የሚመሳሰል ብዙ ነገር እንዳላቸው በማስታወስ ከእኔ ጋር ትምህርት ቤት የነበሩ ግሩም ኔፓላውያን ትዝ አሉኝ። ፈልጌ አንድ ቀን ብጎበኛቸው ደስ ይለኛል” አልኩ በሃሳቤ። ዛሬ ተጋሩ ከሚባለው ወገናችን ጋር ብዙ ተመሳሳይነት ስላላቸው አንዳንድ ኮርያውያን ሳይቀሩ ዘራችን ከአክሱም ነው” ይላሉ።

ታዲያ ዛሬ አንድ የኔፓል ዓውሮፕላን ተከስክሱ ብዙ መንገደኞች መሞታቸውን ስሰማ አዘንኩ፤ ወዲያው የታየኝም ከአራት ዓመታት በፊት በአረመኔው ጋላ-ኦሮሞ ቍ. ፩ የአክሱም ጽዮናውያን ጠላት በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ትዕዛዝና ሤራ ደብረ ዘይት (ሆራ) ላይ እንዲከሰከስ የተደረገው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ነው። አውሮፕላኑ “አህመድ” በተሰኘው ረዳት ፓይለት አማካኝነት እንዲከሰከስ መደረጉን በጊዜው አውስቼው ነበር። ታዲያ ሰሞኑን የአሜሪካ & ፈረንሳይ መርማሪዎች “ከፓይለቶቹ በኩል የሆነ ነገር” አለ በሚል የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ መርማሪዎች ያወጡትን የ’ምርመራ ውጤት’ ውድቅ ማድረጋቸው የእኔን መላምት አጠናክሮታል።

👉 የካረን ብሔረሰብ አለባበስ

BACKGROUND OF THE KAREN PEOPLE

The Karen are a large and dispersed ethnic group of Southeast Asia. They trace their origins to the Gobi Desert, Mongolia, or Tibet. Karen settled in Burma/Myanmar’s southern Irrawaddy Delta area and in the hills along the Salween River in eastern Myanmar and in neighboring Thailand. In the past numerous peoples were considered Karen sub-groups: the Pwo Karen (mostly delta rice-growers), the Sgaw Karen of the mountains; and the Kayahs (also called Karennis), Pa-Os, and Kayans (also called Padaungs), who live in the Karenni and Shan States of Myanmar. Now all of these groups consider themselves distinct ethnic groups.

The total population of Karen in around 6 million (although some it could be as high as 9 million according to some sources) with 4 million to 5 million in Myanmar, over 1 million in Thailand, 215,000 in the United States(2018), more than 11,000 in Australia, 4,500 to 5,000 in Canada and 2,500 in India in the Andaman and Nicobar Islands and 2,500 in Sweden,

🔥 ‘A Living Hell’: Churches, Clergy Targeted By Myanmar Military

On Thursday, a Baptist pastor and a Catholic deacon were killed in Lay Wah village, two women wounded, hundreds flee. Karen rebels call the attack a “war crime”, urge the international community to cut off fuel supplies to ruling military junta. Myanmar’s government-in-exile condemns the attacks, extends condolences to victims’ families.

Thursday afternoon two jet fighters attacked Lay Wah, a village located in Mutraw district, Karen State, south-eastern Myanmar.

The area is under the control of the Karen National Union (KNU) whose armed wing, the Karen National Liberation Army (KNLA), has been repeatedly engaged in heavy fighting with Myanmar’s regular army.

At least five people were killed as a result of the bombing. Hundreds of residents hastily left their homes and fled, fearing further raids and more violence.

Local sources report that at least two bombs were dropped. Over the past few days, two churches and a school, as well as several other buildings were hit.

The mother and the child died instantly, while a Baptist pastor and a Catholic deacon succumbed later to their injuries. Two other women were wounded albeit not seriously.

The child, Naw Marina, would have turned three next month; she died along with her mother, Naw La Kler Paw; Catholic deacon Naw La Kler Paw; Rev Saw Cha Aye; and the last victim, Saw Blae, a villager who helped out in church.

Four large craters now dot the area, the result of the blasts; some believe the churches were the target. But luckily, the death toll was limited because the school was closed. For some time, its pupils have been attending lessons in a nearby forest.

KNU spokesperson Padoh Saw Taw Nee described the bombing as a “war crime”. For him, “It is very important to stop the supply of fuel for the junta military’s aircraft,” to limit the attacks.

“I ask again that the international community take more effective action against the junta,” he added.

Following the bombing of Lay Wah, Myanmar’s exiled National Unity Government (NUG), which includes former MPs from Aung San Suu Kyi’s National League of Democracy, issued a statement condemning the raid.

“We convey our condolences to all those who have lost their lives,” the press release said. “ We pledge that we will do our utmost to bring justice for all those lives lost, be it national or international,”

Myanmar’s military junta has repeatedly attacked civilian targets in Karen and Kachin states and Sagaing and Magwe regions. So far, the bombing campaign has killed at least 460 civilians, including many children.

👉 Just in:

One person was killed and eight others wounded when rebels opposed to the ruling junta attacked a state celebration in eastern Myanmar today, the military said.

The nation has been in turmoil since Aung San Suu Kyi’s civilian government was toppled in an army coup almost two years ago.

Long-established ethnic rebel groups, as well as dozens of “People’s Defence Forces” (PDF), have emerged in opposition.

The junta said one man was killed when a rebel group and PDF shelled an event in eastern Kayah’s capital Loikaw early Sunday as people gathered to celebrate the anniversary of the state’s recognition.

“The artillery fell at the celebration area near city hall and at the ward where people were staying,” a junta statement said.

Among those wounded were six students, as well as a man and a woman, the military said, adding that some security services personnel were also hurt.

No group has claimed responsibility for the attack.

More than 2,700 civilians have been killed since the military grabbed power in February 2021, according to a local monitoring group.

The junta blames anti-coup fighters for a civilian death toll it has put at almost 3,900. — AFP

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኢትዮጵያን የማያውቋት ይጠፋሉ፤ ኢ-አማኒያኑ ጥንታዊውን የጨለቖት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያንን ለጠላት አሳልፈው ሰጡትን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 15, 2023

❖❖❖ ጥንታዊው የደብረ ምሕረት ጨለቖት (ሀገረ ማርያም) ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ፣ ከባቢ መቐለ ❖❖❖

💭 በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ.…ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።

ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰]❖❖❖

  • ፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
  • ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
  • ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
  • ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
  • ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
  • ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
  • ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
  • ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
  • ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
  • ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
  • ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
  • ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
  • ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
  • ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
  • ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
  • ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
  • ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
  • ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
  • ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
  • ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
  • ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
  • ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
  • ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
  • ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
  • ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
  • ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
  • ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
  • ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
  • ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
  • ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
  • ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አባታችን አቡነ አረጋዊ ሆይ፤ ደብረ ዳሞ እንዴት ሰነበተች? ስጋውያኑ እኮ ረስተዋታል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 23, 2022

❖ “ተዋሕዶ ነኝ፣ ኢትዮጵያዊ ነኝ፣ ስለ ጽዮን ዝም አልልም!” የሚለውን ጨምሮ ሁሉም እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ ጸጥ፣ ጭጭ ዝም ብለዋል። ሕወሓቶች ሕዝቤን ለአውሬ አስረክበው በየአገራቱ በመንሸራሸር ላይ ናቸው፤ ከአክሱም ጽዮናውያን ጨፍጫፊዎች ከሆኑት አርመኔ ጋላኦሮሞዎች ጋር፤ “ላሳኩት የጭፍጨፋ ተልዕኳቸው” የወይን ጠጅ እና ዊስኪ ብርጭቆዎችን እያጋጩ በመንፈጨት ላይ ናቸው። አባቶችካህናት መምህራን ወዘተ የተባሉት ግብዞች ደግሞ ስለ አክሱም ጽዮን ልጆች፣ ስለ አቡነ አረጋዊ ወዳጆች በየቀኑ ወጥተው ከመጮኽና ለሰመዓትነት የበቁትን ተዋሕዶ ክርስቲያኖችም በአግባቡ ከማሰብ ይልቅ በሕዝበ ክርስቲያኑ ላይ እየደረሰ ያለውን ግፍና ሰቆቃ ለማስረሳት በግራኝና አማካሪዎቹ ሌላ አዲስ አጀንዳ ይዞ የመጣውን ዮናታንየተሰኘ ውዳቂ ፓስተር “እንከሳለን” በማለት ከተደበቁበት ዋሻ ወጥተው በመወራጨት ላይ ናቸው። አይይይ! 😠😠😠 😢😢😢 መቼስ እኛን ሊያታልሉን ይችሉ ይሆናል አግዚአብሔርን እና አቡነ አረጋዊን ግን በጭራሽ ሊያታልሉ አይችሉም፤ ሁሉም ነገር በቪዲዮ ተቀርጿል።

በታሪካዊው የደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን፣ የደገፈውንና እስካሁን ድረስ ሁሉንም ነገር ደባብቆ የቆየውን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ በቅርቡ ይበቀለዋል።

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

የክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ የአቡነ አረጋዊን ልጆች በሕብረትጨፈጨፏቸው፣ ታሪካዊውን የደብረዳሞ ገዳምም አወደሙት

💭 ምስሉ እና ጽሑፉ ጥር ፳፻፲፫ ዓ.ም ላይ የቀረቡ ነበሩ።

😈 የጥፋትና የሞት ሥርዓተ አምልኮ ወደ ኢትዮጵያ የገባውና የዲያብሎስ ዙፋን በምድሪቱ ላይ የተተከለው ንጉሥ ምኒልክ ንጉሠ ነገሥት ዮሐንስን ገድለው ቤተ ክርስቲያንን እና ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ከበቁ በኋላ ነው ማለት ነው። አፄ ምኒልክ በአክሱም ጽዮን ያልተቀቡ ንጉሥ መሆናቸውን ልብ እንበል።

😈 “የሉሲፈራውያኑ ሤራ የተጀመረው እነ አረመኔው መሀመድ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ወደ ዛሬዋ ትግራይ “ተሰድደው” እንዲገቡ ከተደረገበት ከሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት ነበር። ከዚያ በደረጃ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት በግራኝ ቀዳማዊ፣ ቀጥሎም በአፄ ምኒልክ + ጣይቱ + ኃይለ ሥላሴ + መንግስቱ ኃይለማርያም + ኢሃዴግ በኩል አሁን ያለንበት ደረጃ ላይ ደርሰናል።

ላለፉት መቶ ሠላሳ ዓመታት እነዚህ መናፍቃን እና የኦሮሙማው ዘንዶ ተልዕኮ ተዋሕዶ ክርስቲያን ሰሜኑን በደረጃ አዳክሞ ማጥፋት እንደሆነ ዛሬ ብዙዎች እየገባቸው መጥቷል የሚል እምነት አለኝ። በተለይ በኤርትራ ተጋሩዎች ላይ የፈጸሙትን ዓይነት ኢትዮጵያን የመንጠቂያ ዘይቤ በትግራይ ተጋሩዎች ላይ በተለይ ባለፉት አሥር ወራት በመጠቀም ላይ ናቸው። የአህዛብ መናፍቃኑ ዋና ሉሲፈራዊ የጥቃት ዓላማ፤ ተጋሩ ኢትዮጵያውያን በሂደት ከኢትዮጵያዊነታቸው፣ ከሰንደቃቸው እና ከግዕዝ ቋንቋቸው እንዲነጠሉ ማድረግ፤ ይህ ከተሳካላቸው ተዋሕዶ ሃይማኖታቸውን በጨረር፣ በኬሚካል፣ በተበከሉ የእርዳታ ምግቦችና በሜዲያ ቅስቀሳዎች በቀላሉ እንዲተው ማድረግ ይቻላል የሚል እምነት አላቸው፤ በኤርትራም ላለፉት ሰላሳ ዓመታት የታየው ይህ ነው(ከምኒልክ ዲያብሎሳዊ ወንድማማቾችን የመከፋፈል ሤራ እስከ ኃይለ ሥላሴ የእንግሊዝ ተዋጊ አውሮፕላኖች ቦምብ ድብደባ እና ረሃብ በትግራይ እንዲሁም የአሜሪካ ቃኛው ጣቢያ በኤርትራ፣ የመንገስቱ ኃይለ ማርያም እና ግራኝ አብዮት አህመድ ሤራ ድረስ)። በዛሬዋ ኤርትራ ከመቶ ሰላሳ ዓመታት በፊት የተከሉትን ችግኝ ዛሬ ጎንደር አካባቢ በሰፈሩ መናፍቃን ኦሮማራዎች አማካኝነት ወደ ትግራይ በማስገባት ላይ ናቸው። ጣልያኖች እኮ ያኔ፤ “አንገዛም ባሉት ሀበሾች ዘንድ ለሺህ ዓመት የሚቆይ መርዛማ ችግኝ ተክለናል” ብለው ነበር። ይህን ነው ዛሬ እያየነው ያለነው!

👉 ከዚህም በመነሳት ከዋቄዮ-አላህ-አቴቴ የአህዛብ ባዕድ አምልኮ ጋር በቀጥታ የተያያዙትና ለዚህም ተጠያቂዎቹ የኢትዮጵያ ነቀርሣዎች፤ አራቱ የምንሊክ ብሔር በሔረሰቦች ትውልዶች እነዚህ ናቸው፦

  • ☆፩ኛ. የሻዕቢያ/ህወሓት/የኢሕአዴግ/ኦነግ/ብልጽግና/ኢዜማ/አብን/ቄሮ/ፋኖ/ ትውልድ
  • ☆፪ኛ. የደርግ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ትውልድ
  • ☆፫ኛ. የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ትውልድ
  • ☆፬ኛ. የአፄ ምኒልክ ፪ኛ/አቴቴ ጣይቱ ትውልድ

ናቸው።

💭 Almost Every Monastery & Religious School in Tigray Has Been Destroyed by The Fascist Oromo Regime

💭 Attacks on One of The World’s Oldest Orthodox Monastries | ደብረ ዳሞ ተጠቃ

  • Ethiopia / ኢትዮጵያ
  • Debre Damo/ደብረ ዳሞ

ጥቅምት ፳፬/24 በፃድቁ አባታችን አቡነ ተክለ ሐይማኖት ዕለት የጀመረውን ይህን በትግራይ ላይ እየተካሄደ ያለውን የዘመቻ አክሱምጽዮን ጂሃዳዊ የጥቃት ጦርነት የደገፈ እያንዳንዱ ግለሰብ፣ ቡድን ወይም ተቋም ፀረ ሥላሴ፣ ፀረጽዮን፣ ፀረአቡነ አረጋዊ፣ ፀረአቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ ፀረተዋሕዶ ክርስትና፣ ፀረኢትዮጵያ፣ ፀረትግሬ ነው። ወዮለት!

ለመሆኑ “አባ ገዳ” የተባሉት የዲያብሎስ የግብር ልጆች ምን አባታቸው ሊሠሩ ነው ወደ ትግራይ የተላኩት? የትግራይን ሕዝብ ላለፉት መቶ ዓመታት በማስጨፍጨፍ ያሉትና የሞትና ባርነት ማንነትና ምንነት ያላቸው እነዚህ አውሬዎች የትግራይን ምድር መርገጥ የለባቸውም እርግማንና የአቴቴን መንፍስ ይዘው ነው የሚመጡት።

🔥 የጋራ የኤርትራ እና የፋሺስቱ ጋላኦሮሞ ሃይሎች ከኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን እጅግ ጥንታዊ ከሆኑት (/6 ኛው ክፍለዘመን) አንዱ የሆነውን የአባታችን አቡነ አረጋዊን ደብረ ዳሞ ገዳምን በከፍተኛ የጦር መሳሪያዎች ድብደባ እንደሚያደርጉ አዳዲስ ዘገባዎች እይወጡ ነው። በደርዘን የሚቆጠሩ ምዕመናን በዋናነት ደግሞ መነኮሳት የጥቃቱ ሰለባ እንደሆኑ እየተዘገበ ነው።

ቅዱስ አቡነ አረጋዌ (ሚካኤል አረጋዊ ) የስድስተኛው ክፍለ ዘመን መነኩሴ የነበሩ ሲሆን በወቅቱ የአክሱም ንጉሠ ነገሥት ገብረ መስቀል ተልእኮ ተሰጥቷቸው የደብረ ዳሞን ገዳም በትግሬይ መስረተዋል።

ደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ የተሰወሩበትና ቅዱሱ አባታችን አቡነ ተክለ ሃይማኖት ተክልዬ ከ፲፪/12 ዓመታት የቆዩበት ታሪካዊ ገዳም ነው። ዛሬ አስደበደባችሁት!

🔥 Genocide Alert: Attacks on Ethiopia’s oldest Churches and Monastries.

There are new reports that the joint Eritrean & Ethiopian fascists forces are bombarding Debre Damo, one of THE OLDEST MONASTRIES of the Orthodox Church (6th century), with heavy artillery. Dozens of civilian casualties, mainly monks, also reported

Saint Abune Aregawi (also called Za-Mika’el ‘Aragawi) was a sixth-century monk, whom tradition holds founded the Monastery.

💭 History repeats itself:

🔥 Amharas & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Abiy Ahmedl is doing the same evil now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

  • 😈 Menelik ll: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Haile Selassie: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Mengistu Hailemariam: Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)
  • 😈 Abiy Ahmed Ali ´= Half Oromo + Half Amhara = Oromo (Crypto-Muslim / Man of the flesh)

✤✤✤ [Galatians 5:19-21]✤✤✤

“Now the deeds of the flesh are evident, which are: immorality, impurity, sensuality, idolatry, sorcery, enmities, strife, jealousy, outbursts of anger, disputes, dissensions, factions, envying, drunkenness, carousing, and things like these, of which I forewarn you, just as I have forewarned you, that those who practice such things will not inherit the kingdom of God.”

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ወደ ኤፌሶን ሰዎች ፬ | እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 14, 2022

  • ❖ ትሕትና
  • ❖ የዋሕነት
  • ❖ ቸርነት
  • ❖ እውነተኛነት
  • ❖ ርኅሩሕነት
  • ❖ ትዕግሥት
  • ❖ ፍቅር
  • ❖ ሰላም
  • ❖ አንድነት

❖ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤ ❖

በእውነት ይህ የሐዋርያው የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት በጣም ድንቅ ነው። ለዚህ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ትውልድ የተላለፈ ሆኖ ነው ያገኘሁት።

በትግራይ በኩል አንዳንድ ግብዞች ባይጠፉም፤ ግን ዛሬ ይህ ሁሉ ግፍና በደል ደርሶባቸው እንኳን ለሰላም፣ ለይቅርታና ለአንድነት እየሰሩ ያሉት የትግራይ ጽዮናውያን ብቻ ናቸው። እስኪ በዙሪያችን እንመልከት! ሜዲያዎቹን እንዳስስ፤ በተለይ “በአማራ” ስም “ለኢትዮጵያና ተዋሕዶ ክርስትናዋ እንታገላለን፣ ስለ ጽዮን ዝም አንልም!” የሚሉትን ግብዞች እንታዘባቸው። እውነቱን ተጋፍጠው እራሳቸውን ለይቅርታና ንስሐ ዝግጁ በማድረግ ፈንታ፤ በፈርዖናዊ ልበ-ደንዳናት “እግዚአብሔር አያውቀውም!” በሚል እርጉም እራስን የማታለያ አካሄዳቸው ዛሬም ከቸርነት፣ ከሰላም፣ ከፍቅርና ከአንድነት ይልቅ የጸበኝነትን፣ የጥላቻንና የውንጀላን እኩይ ተግባር አሰልቺ በሆነ ግትረኝነት፣ እልኸኝነትና በስንፍና ሲፈጽሙት የሚታዩት/የሚደመጡት። እስኪ ለመናዘዝ፣ ለመጸጸትና ይቅርታ ለመጠየቅ ዝግጁ የሆነ አንድ የአማራ ልሂቅ እንፈልግ። አሉ የተባሉትን “መምህራኑን” እና የሜዲያ ሰዎችን ጨምሮ አንድም አስተዋይ ሰው አይታይም/አይሰማም! ከዚህ ሁሉ ጉድ በኋላ እንኳን አማራው ከትግራይ ክርስቲያን ወንድሞቹ ጎን ከሚቆም ይልቅ ዛሬም ከአረብ፣ ከቱርክ፣ ከሱዳን፣ ከግብጽ፣ ከአፋር፣ ከሶማሌ ወይም ከኦሮሞ አህዛብ ጎን ለመቆም የመረጠ ይመስላል። ቅዱስ ጳውሎስ “እርስ በርሳችሁ ቸሮች ርኅሩሖች ሁኑ” አለን እንጅ “ለአሳዳጆቻችሁና ገዳዮቻችሁ አብልጣችሁ ቸሮች ርኅሩሖች ሁኑ!” አላለንም። እያየን ያለው ግን ሁሉም ሰሜናውያን እርስ በርስ አብልጠው ቸርና ርኅሩሕ በመሆን ፈንታ ገዳይ ጠላቶቻቸውን ሲያስቀድሙ ነው። የራሳቸውን ሕዝብ ከማዳን ይልቅ በጠላት ዘንድ መሞገሱን ይሻሉ። በጣም ያሳዝናል! እንደው ምን ያህል በአህዛብ ተጽዕኖ ሥር እንደወደቁና በተግባርም እንደ አህዛብ እየኖሩ ነው። አንዳቸውም እነዚህን ወርቃማ ክርስቲያናዊ ባሕርያት እንደማይከተሉ ዛሬ በግልጽ እያየነው ነው። እኔ በግሌ ምናልባት ከዲያቆን ቢንያም ፍሬው በቀር ሌሎቹ ሁሉ የእነዚህ ክርስቲያናዊ ባሕርያት ተጻራሪዎች ናቸው።

እነዚህን ክርስቲያናዊ የሆኑትንና መንፈሳዊ ማንነትን የሚያንጸባርቁትን ባሕርያት ሁሉ ያላሟላ እንዴት “ቄስ፣ ዲያቆን፣ ካህን ወይም ጳጳስ ነኝ” ለማለት ይደፍራል?! በእውነት ክርስቶስን እንደዚህ ስላልተማሩ ነውን? ወይንስ የቅዱሳኑ አባቶቻችን እርግማን?

❖❖❖ ወደ ኤፌሶን ሰዎች ምዕራፍ ፬ ❖❖❖

  • ፩ እንግዲህ በጌታ እስር የሆንሁ እኔ በተጠራችሁበት መጠራታችሁ እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ እለምናችኋለሁ፤
  • ፪ በትሕትና ሁሉና በየዋህነት በትዕግሥትም፤ እርስ በርሳችሁ በፍቅር ታገሡ፤
  • ፫ በሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠበቅ ትጉ።
  • ፬ በመጠራታችሁ በአንድ ተስፋ እንደ ተጠራችሁ አንድ አካልና አንድ መንፈስ አለ፤
  • ፭ አንድ ጌታ አንድ ሃይማኖት አንዲት ጥምቀት፤
  • ፮ ከሁሉ በላይ የሚሆን በሁሉም የሚሠራ በሁሉም የሚኖር አንድ አምላክ የሁሉም አባት አለ።
  • ፯ ነገር ግን እንደ ክርስቶስ ስጦታ መጠን ለእያንዳንዳችን ጸጋ ተሰጠን።
  • ፰ ስለዚህ። ወደ ላይ በወጣ ጊዜ ምርኮን ማረከ ለሰዎችም ስጦታን ሰጠ ይላል።
  • ፱ ወደ ምድር ታችኛ ክፍል ደግሞ ወረደ ማለት ካልሆነ፥ ይህ ወጣ ማለትስ ምን ማለት ነው?
  • ፲ ይህ የወረደው ሁሉን ይሞላ ዘንድ ከሰማያት ሁሉ በላይ የወጣው ደግሞ ያው ነው።
  • ፲፩ እርሱም አንዳንዶቹ ሐዋርያት፥ ሌሎቹም ነቢያት፥ ሌሎቹም ወንጌልን ሰባኪዎች፥ ሌሎቹም እረኞችና አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ፤
  • ፲፪-፲፫ ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ።
  • ፲፬ እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥
  • ፲፭ ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
  • ፲፮ ከእርሱም የተነሣ አካል ሁሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ እንደሚሠራ፥ በተሰጠለት በጅማት ሁሉ እየተጋጠመና እየተያያዘ፥ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል።
  • ፲፯ እንግዲህ አሕዛብ ደግሞ በአእምሮአቸው ከንቱነት እንደሚመላለሱ ከእንግዲህ ወዲህ እንዳትመላለሱ እላለሁ በጌታም ሆኜ እመሰክራለሁ።
  • ፲፰ እነርሱ ባለማወቃቸው ጠንቅ በልባቸውም ደንዳንነት ጠንቅ ልቡናቸው ጨለመ፥ ከእግዚአብሔርም ሕይወት ራቁ፤
  • ፲፱ ደንዝዘውም በመመኘት ርኵሰትን ሁሉ ለማድረግ ራሳቸውን ወደ ሴሰኝነት አሳልፈው ሰጡ።
  • ፳ እናንተ ግን ክርስቶስን እንደዚህ አልተማራችሁም፤
  • ፳፩ በእርግጥ ሰምታችሁታልና፥ እውነትም በኢየሱስ እንዳለ በእርሱ ተምራችኋል፤
  • ፳፪ ፊተኛ ኑሮአችሁን እያሰባችሁ እንደሚያታልል ምኞት የሚጠፋውን አሮጌውን ሰው አስወግዱ፥
  • ፳፫ በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥
  • ፳፬ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።
  • ፳፭ ስለዚህ ውሸትን አስወግዳችሁ፥ እርስ በርሳችን ብልቶች ሆነናልና እያንዳንዳችሁ ከባልንጀሮቻችሁ ጋር እውነትን ተነጋገሩ።
  • ፳፮ ተቆጡ ኃጢአትንም አታድርጉ፤
  • ፳፯ በቁጣችሁ ላይ ፀሐይ አይግባ፥ ለዲያብሎስም ፈንታ አትስጡት።
  • ፳፰ የሰረቀ ከእንግዲህ ወዲህ አይስረቅ፥ ነገር ግን በዚያ ፈንታ ለጎደለው የሚያካፍለው እንዲኖርለት በገዛ እጆቹ መልካምን እየሠራ ይድከም።
  • ፳፱ ለሚሰሙት ጸጋን ይሰጥ ዘንድ፥ እንደሚያስፈልግ ለማነጽ የሚጠቅም ማናቸውም በጎ ቃል እንጂ ክፉ ቃል ከአፋችሁ ከቶ አይውጣ።
  • ፴ ለቤዛም ቀን የታተማችሁበትን ቅዱሱን የእግዚአብሔርን መንፈስ አታሳዝኑ።
  • ፴፩ መራርነትና ንዴት ቁጣም ጩኸትም መሳደብም ሁሉ ከክፋት ሁሉ ጋር ከእናንተ ዘንድ ይወገድ።
  • ፴፪ እርስ በርሳችሁም ቸሮችና ርኅሩኆች ሁኑ፥ እግዚአብሔርም ደግሞ በክርስቶስ ይቅር እንዳላችሁ ይቅር ተባባሉ።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ለምንድን ነው ሕወሓቶች ምርኮኞችን ብቻ እያሳዩን ስለ ደብረ ዳሞ ገዳም አባቶች ዝም ያሉት? ምን የሚደብቁት ነገር አለ?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 22, 2022

❖❖❖ Debre Damo Monastery / አቡነ አረጋዊ ዘደብረ ዳሞ ገዳም ❖❖❖

💭 ለመሆኑ የጽዮን እና ቀለማቷ ጠላቶች እነማን ናቸው? ቀለማቷን በሉሲፈር ኮከብ ☆ መተካት ይፈልጋሉን? ልክ እንደ፤

  • ደብረ ዳሞ
  • ✞ አክሱም ጽዮን
  • ደብረ አባይ

❖ ስለ ምርኮኞች፣ ዕለታዊ የፕለቲከኞች መግለጫ ብዙ እናያለን፣ እንሰማለን። ቤተ ክርስቲያንን ከፋፍለው ለማዳከም በመሻት ቤተ ክህነትንና ተቋማትን ለመመስረት ጥድፊያ ላይ ናቸው፤ ያው እንግዲህ ዓመት ሊሞላው ነው ስለ መነኮሳቱ፣ ካህናቱ፣ ቀሳውስቱ፣ ምዕመናኑ፣ ገዳማቱና ዓብያተ ክርስቲያናቱ ሁኔታ ግን ዝም፣ ጭጭ ብለዋል። የትግራይ ሙስሊሞች ረመዳን ሲያከብሩ እንኳን አሳይተውናል፤ ጽዮናውያን ግን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንደሚገኙ ከትግራይም ከሱዳን ስደተኞች ካምፖችም ምንም ዓይነት መረጃ አይተንም ሰምተን አናውቅም። በዘር ማጥፋት ጦርነቱ የመጀመሪያ ወራት የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ትግራይን በሚቆጣጠርበት ወቅት ግን ብዙ መረጃዎች፣ ቪዲዮዎችና ምስሎች ሲለቀቁ እንደነበር እናስታውሳለን። ይህ ለምን ሆነ?

በደንብ እናስተውል፤ አክሱም ጽዮን፣ ደብረ አባይ፣ ደብረ ዳሞ ሁሉም በጽዮን ማርያም መቀነት፤ አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ያሸበረቁ ገዳማት ናቸው፤ ይህን ከትግራይ ሕዝብ ለመንጠቅና ተዋሕዷዊውንም ከአምላኩና ከጽዮን እናቱ ጋር ለማጣላት አህዛብ የዋቄዮ-አላህ ልጆች፣ መናፍቃንና ሰለጠንን ባዮቹ “ኢ-አማንያኑ” የክርስቶስ ተቃዋሚዎች በህብረት ተግተው እየሠሩ ነው።

ይህን ያወሳሁት እነዚህ ገዳማት በተጨፈጨፉ ማግስት ነበር። እንግዲህ በዘንድሮው የኅዳር ጽዮን ክብረ በዓል የአክሱም ጽዮን ቤተ ክርስቲያንን በሉሲፈር/ቻይና ባንዲራ ሸፍነዋት ነበር፤ አዎ! የጽዮንን አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀይ ቀለማት ሙሉ በሙሉ ከቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ አስወግደው። እንግዲህ የከሃዲዎቹ ኢ-አማንያን (አክሱማዊ ሆኖ ኢ-አማኒ? እጠየፈዋለሁ፤ ዋይ! ዋይ! ዋይ!) ተልዕኮና ዓላማ ምን እንደሆነ ለመረዳት ከዚህ የተሻለ ማስረጃ ሊኖር አይችልም። ሕወሓቶች ከሻዕቢያ፣ ኦነግ/ብልጽግና እንዲሁም ከዓለም አቀፉ የኤዶማውያንና እስማኤላውያን ኃይሎች ጋር አብረው እየሠሩ ያሉት የአክሱም ጽዮናውያንን የአምስት ሺህ ዓመት እምነት፣ ታሪክና ባሕል አስወግደው የራሳቸውን ሉሲፈራዊ አምልኮ ታሪክ እና ባሕል በሕዝቡ ላይ ለመጫን ነው፤ ‘የራሳቸውን’ ርካሽ ታሪክ ለመሥራት ነው። ወዮላቸው!

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

“እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

  • በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል!
  • ❖ ከዋልድባ ገዳም ፩ሺህ መነኮሳትን ዓምና ልከ በዚህ ጾመ ሑዳዴ ያባረረውንና ድርጊቱንም የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ አባይ ገዳም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደንገላት ቅድስት ማርያም ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በደብረ ዳሞ አቡነ አረጋዊ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በውቅሮ አማኑኤል ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል
  • ❖ በዛላምበሳ ጨርቆስ ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እረኛ ያጡት ምስኪን በጎችና የዋቄዮ-አላህ ባሪያ የሆነችው ‘ቤተ ክሕነት!’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022

❖❖❖[ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፳፫፥፩]❖❖❖

የማሰማርያዬን በጎች ለሚያጠፉና ለሚበትኑ እረኞች ወዮላቸው! ይላል እግዚአብሔር።

💭 “የዛሬዎቹ አባቶቻችን ምን ይመስላሉ? | ለተዋሕዶ አባቶች የተጻፈ ኃይለኛ ደብዳቤ”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 2, 2020

“ቤተ ክርስቲያናችን ተዋህዶ እምነታችን በጠራራ ፀሐይ በመንግሥት ተቀናብሮ የከሱ በጎች ሁሉ በአውሬው መንግሥት ተብዬ ሲታረዱ፣ ሲዘረፉ የአፍ ውግዘት ብቻ፤ ይብስ ድርድር አልፎም መሸለም ገንዘብ መለገስ። ታዲያ ከዚህ በላይ ምን ወንጀል አለ። ለመሆኑ በመትረየስ የተረሸኑት አቡነ ጴጥሮስ ስለበጎቻቸው አደራ አይደልም እንዴ የተዋጉ? ከጣሊያን ተስማምተው መነገድ፣ ሕንፃ መገንባት፣ መወፈር፣ ብር ማከማቸት አይችሉም ነበር እንዴ? እውነተኛ እረኛ ስለበጎቹ ነፍሱን ይሰጣል። እናንተ እንኳን ነፍሳችሁን በወደቀበት በደቀቀበት ስፍራ እንኳን ብቅ ብላችሁ አላያችሁትም። ተመዘናችሁ ቀለላችሁ። ተፈረደባችሁ። ግብራችሁ ተክተላችሁ። አብራችሁ የምትሞዳሞዱበት መንግሥት ይታደጋችሁ። እናንተ ለምትፈሩት፣ ለምትታመኑበት ለምትለማመጡት ዓለምን ሁሉ እያጠፋ ያለው በነአሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ሳኡዲ አረቢያ፣ በነግብጽ፣ በነአውሮፓ የሚደገፈውን የአብይ የእስላምና የመናፍቅ መንግሥት ፍፃሜውን እናንተም እየተፈፀማችሁ የምታዩት ይሆናል። ትላንት ለወያኔ ዛሬም ለከፋው ዘረኛ ጭምብል ለባሽ የምትታዘዙ ለሥጋ ትርፋችሁ ስትሉ በአገሪቱ የተበተኑትን የተዋህዶ ልጆች ሲበሉና ለአውሬ ንጥቂያ ሲሆኑ እያያችሁ፣ ለአውሬው የምትሰግዱ ከሆነ፣ ጠባችሁ ግጭታችሁ ከማን ነው? አዎን ከልኡል ነው። ካከባራችሁ፤ የከበረውን ሃላፊነት የእረኝነት ሥራ ከሰጣችሁ ከሃያሉ እግዚአብሔር ጋር መሆኑን በተግባራችሁ አረጋግጣችኋል። እግዚአብሔር ፈራጅ አምላክ ነው። በጎቹን ለአውሬ የሰጣችሁ። እግዚአብሔር ፈርዶባችኋል። ከእረኝነቱም ተሰናብታችኋል። ፍርዳችሁም ይከተላችኋል።”

ከደብዳቤው ጋር ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ። ወቅቱን ጠብቆ በጥንቃቄ የተጻፈ ደብዳቤ ነው። እስኪ ተመልከቱት፦ የቅኔ ተማሪ ህፃናት እየተራቡ(አቡነ ሀብተማርያም ገዳም) ቤተክህነት ግን “ከንቲባ” ለተባለው ወሮበላ አሥር ምሊየን ብር ትሰጣለች። ከንቲባው ደግሞ ይህን ገንዘብ የሰይጣን አምልኮ መስጊድ ማሰሪያ ይውል ዘንድ ለአህዛብ ይለግሳል። በዚህ አጋጣሚ የማሳስበው የተዋሕዶ ልጆች መሀመዳውያኑ እራሳቸው ላቃጠሉት መስጊድ ማሰሪያ ብለው አንድም ሳንቲም ማዋጣት እንደማይኖርባቸው ነው። ይህን ካደረጉ ትልቅ ቅሌት ነው።

______________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 15, 2022

❖❖❖[መዝሙረ ዳዊት ከ ምዕራፍ ፻፮ እስከ ፻፲]❖❖❖

ይህ መዝሙር ንጹሐን ክርስቲያን ኢትዮጵያውያንን እንደ ዝንብ እስኪረግፉ ድረስ በመጨፍጨፍጨፍና በማስራብ ላይ ያሉትን፤ እነርሱ ግን ልጆቻቸውንና ሚስቶቻቸውን ወደ አውሮፓና አሜሪካ ልከው በሕዝቡ ላይ የሚሳለቁትን የምድራችን ቆሻሻ የሰይጣን ጭፍሮችን እነ ግራኝ አብዮት አህመድንና የፋሺስት ኦሮሞ አገዛዙን ይመለከታል፦

❖❖❖ [መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፰] ❖❖❖

  • ፩ አምላክ ሆይ፥ ምሥጋናዬን ዝም አትበል፥
  • ፪ የኃጢአተኛ አፍና የተንኰለኛ አፍ በላዬ ተላቅቀውብኛልና፤ በሽንገላ አንደበትም በላዬ ተናገሩ፤
  • ፫ በጥል ቃል ከበቡኝ፥ በከንቱም ተሰለፉብኝ።
  • ፬ በወደድኋቸው ፋንታ አጣሉኝ፥ እኔ ግን እጸልያለሁ።
  • ፭ በመልካም ፋንታ ክፉን በወደድኋቸውም ፋንታ ጠላትነትን መለሱልኝ።
  • ፮ በላዩ ኃጢአተኛን ሹም፤ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም።
  • ፯ በተምዋገተም ጊዜ ተረትቶ ይውጣ፤ ጸሎቱም ኃጢአት ትሁንበት።
  • ፰ ዘመኖቹም ጥቂት ይሁኑ፤ ሹመቱንም ሌላ ይውሰድ።
  • ፱ ልጆቹም ድሀ አደግ ይሁኑ፥ ሚስቱም መበለት ትሁን።
  • ፲ ልጆቹም ተናውጠው ይቅበዝበዙ ይለምኑም፥ ከስፍራቸውም ይባረሩ።
  • ፲፩ ባለዕዳም ያለውን ሁሉ ይበርብረው፥ እንግዶችም ድካሙን ሁሉ ይበዝብዙት።
  • ፲፪ የሚያግዘውንም አያግኝ። ለድሀ አደግ ልጆቹም የሚራራ አይኑር።
  • ፲፫ ልጆቹ ይጥፉ፤ በአንድ ትውልድ ስሙ ይደምሰስ።
  • ፲፬ የአባቶቹ ኃጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኃጢአት አትደምሰስ።
  • ፲፭ በእግዚአብሔር ፊት ሁልጊዜ ይኑሩ፤ መታሰቢያቸው ከምድር ይጥፋ።
  • ፲፮ ምሕረትን ያደርግ ዘንድ አላሰበምና ችግረኛንና ምስኪንን ልቡ የተሰበረውንም ሰው ይገድል ዘንድ አሳደደ።
  • ፲፯ መርገምን ወደደ ወደ እርሱም መጣች፤ በረከትንም አልመረጠም ከእርሱም ራቀች።
  • ፲፰ መርገምን እንደ ልብስ ለበሳት፥ እንደ ውኃም ወደ አንጀቱ፥ እንደ ቅባትም ወደ አጥንቱ ገባች።
  • ፲፱ እንደሚለብሰው ልብስ። ሁልጊዜም እንደሚታጠቀው ትጥቅ ይሁነው።
  • ፳ ይህ ሥራ ከእግዚአብሔር ዘንድ በሚያጣሉኝ በነፍሴም ላይ ክፉን በሚናገሩ ነው።
  • ፳፩ አንተ ግን አቤቱ ጌታዬ፥ ስለ ስምህ ምሕረትህን በእኔ ላይ አድርግ፤ ምሕረትህ መልካም ናትና አድነኝ።
  • ፳፪ እኔ ችግረኛ ምስኪንም ነኝና፥ ልቤም በውስጤ ደነገጠብኝ።
  • ፳፫ እንዳለፈ ጥላ አለቅሁ፥ እንደ አንበጣም እረገፍሁ።
  • ፳፬ ጕልበቶቼ በጾም ደከሙ፤ ሥጋዬም ቅቤ በማጣት ከሳ።
  • ፳፭ እኔም በእነርሱ ዘንድ ለነውር ሆንሁ፤ ባዩኝ ጊዜ ራሳቸውን ነቀነቁ።
  • ፳፮ አቤቱ አምላኬ፥ እርዳኝ፥ እንደ ምሕረትህም አድነኝ።
  • ፳፯ አቤቱ፥ እጅህ ይህች እንደ ሆነች፥ አንተም ይህችን እንዳደረግህ ይወቁ።
  • ፳፰ እነርሱ ይራገማሉ አንተ ግን ባርክ፤ በእኔ ላይ የሚነሡ ይፈሩ፥ ባሪያህ ግን ደስ ይበለው።
  • ፳፱ የሚያጣሉኝ እፍረትን ይልበሱ፤ እፍረታቸውን እንደ መጐናጸፊያ ይልበሱአት።
  • ፴ እግዚአብሔርን በአፌ እጅግ አመሰግነዋለሁ። በብዙዎችም መካከል አከብረዋለሁ፤
  • ፴፩ ነፍሱን ከሚያሳድዱአት ያድን ዘንድ በድሀ ቀኝ ቆሞአልና።

______________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: