Posts Tagged ‘መንፈሣዊ ውጊያ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 1, 2020
በተለይ “አማራና” “ትግሬ” የተባሉት ተዋሕዶ ሰሜን ኢትዮጵያውያን አርቀው በማሰብ፣ ትሑት ሆነውና እርስ በርስ ይቅርታ ተጠያይቀው እየተንኮሻኮሸ (ኩሽ) የመጣውን አውሬ በአንድነት ለመጥረግ ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነው ዛሬ ሃገራችን እንዲህ በመታመስ ላይ ያለችው። መንፈሳዊውም ስጋዊውም ውጊያ ዛሬ በመካሄድ ላይ ነው እኮ፤ አባቶቻችን፣ እህቶቻችንና ወንድሞቻችን ሕፃናቶቻችን ታይቶና ተሰምቶ በማይታወቅ መልክ በየቀኑ እየተገደሉ፤ ዓብያተ ክርስቲያናት እየተቃጠሉ አይደለምን? ከዚህ የባሰው አስከፊው ጦርነትም መምጣቱ አይቀሬ ነው፤ በዚህ አካሄዳችን መምጣትም አለበት ፥ በአሁኑ ሰዓት ሌላ ምንም አማራጭ የለም።
እኅተ ማርያም እዚህ ላይ አልተጠነቀቀችም እላለሁ፤ “ቤተክርስቲያን የመሥሪያው ጊዜ አይደለም” ማለቷ ላይ እኔም እስማማለሁ፤ ነገር ግን አውሬው ከበስተደቡብ ኢትዮጵያን ለመቆራመት በተዘጋጀበት ወቅት ጉዳዮችን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ መውሰድና “በአማራ” እና “ትግራይ” መካከል ግንቡን ማስፋት ተገቢ አይደለም፣ ሌላ በይበልጥ ሊሰጠው ጉዳይ አለ፣ ወቅቱ አይደለም እላለሁ ፥ እውነቱን ለመናገር የኢትዮጵያ እንጂ“የትግራይ ሕዝብ” የተባለ ሕዝብ የለም። አባ ዘ–ወንጌል“ዋ!” በማለት ያስጠነቀቁን ይህን ነበር።
ሕዝቡን አብረው ሲያተራምሱ ለነበሩት ለኦሮሞዎቹ ሙስሊሞች ለአብዮት አህመድና ለደመቀ መኮንን ሀሰን ሰው ያሳየውን ዓይነት ፍቅር፡ ትንሽ እንኳን፡ ለአንድ ትግሬ አሳይቶ ቢሆን ኖሮ እዚህ ውጥንቅጥ ውስጥ ባልገባን ነበር። የሚደበቅ ነገር አይደለም፡ እግዚአብሔር እኮ ሁሉንም በግልጽ ያየዋል፤ ለዚህም ነው፤ “ማንም፤ እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?” ያለን። ዛሬ ሰው ለተዋሕዶ ትግሬ ከሚያሳየው ፍቅር ይልቅ ለኦሮሞ ሙስሊም የሚያሳየው ፍቅር ይበልጣል። ዛሬ ሰው ለአፄ ዮሐንስ ሳይቀር ጥላቻቸውን በማሳየት ላይ ነው። ሰውን የትኛው መንፈስ እየጠለፈው ይሆን?
የኦሮሞ ሙስሊም የዕልቂት ሠራዊት የአዲስ አበባን ሕዝብና “አማራ” የተባለውን ኢትዮጵያዊ በቅድሚያ ለመጨፈጨፍ በሰፊው በመዘጋጀት ላይ ነው። ይህንም አይናችን በየቀኑ በግልጽ እያየው ነው። ላለፉት ሁለት ዓመታት እዚህ እዚያ እያሉ ኢትዮጵያዊውን በመፈተን ላይ ናቸው፤ ኦሮሚያ በተባለው ሲዖል፡ አማራ በተባሉት ኢትዮጵያውያን ላይ ምንጠራ አካሄዱ ፥ ማንም ምንም እንደማያደርጋቸው አዩት፤ ቀስ ብለው ወደ ወሎ ገቡ ጨፈጨፉ ምንም አልሆኑም፣ ወደ ባሕር ዳርና አዲስ አበባ ሄደው አሉ የተባሉትን ኦሮሞ ያልሆኑ የጦር መሪዎችና ባለ ሥልጣናት ገደሏቸው ፥ ምንም አልተደረገም፤ አሁን ወደ ጎንደር ሄደው ሕፃናትና ማረድ ጀምረዋል፤ አዎ! ኦሮሞዎች ናቸው ሰሞኑን ኢትዮጵያውያን ሕፃናትን የገደሏቸው። ለጊዜው “ረጋ” ብለው “ምርጫ” የተባለውን የማጭበርበሪያ ካርድ በመጠባበቅ ላይ ናቸው፤ የኢትዮጵያዊውን ወኔ ቀስበቀስ በመፈታተን ላይ ናቸው። እኅተ ማርያም አላነሳቸውም እንጂ ኦሮሞዎቹ ትግራይን፣ አክሱምንና በአካባቢው ያሉትን ገዳማት በሚሳየሎች(ምናልባት ኑክሌርና ኬሚካል አዘል) ለመጨፈጨፍ በደንብ የተጠና ዕቅድ ነው ያላቸው። ልዩ ሠራዊቱ አሁን የደከመውን “አማራ” በቀላሉ ማጥፋት እንችላለን የሚል እምነት አላቸው፡(ተዋሕዶን እና አማርኛ ቋንቋን ማጥፋት አለባቸው “ኩሽ” የሚሉትን ሃገር ለመመስረት) የታጠቀውን “ትግሬ” ደግሞ ወደ ህዋ ተላከ ከተባለው ሳተላይት በሚያፈነጥቁት ጨረር መቀቀል(ህዋሃት የቀለቡት አዞ አብዮት አህመድ ልክ ሥልጣኑን ሲጨብጥ በተጠና መልክ“ ህዋሃት፣ የቀን ጅብ፣ ግብረ–ሰዶም ወዘተ” እያለ ቅስቀሳ ሲካሄድ ሰምተናል፡ አይደል?)ቀጥሎ ከፈረንሳይ የሚያገኟቸውን ሚሳኤሎችንና መርዞችን ለመጠቅለል ከሚያስቡት የወሎ ግዛት ሆነው በሰሜን ኢትዮጵያ ላይ መልቀቅ። አዞው የቀለቡትን ሞኞች ቆራርጦ ሲበላቸው ዓለም ጸጥ ነው የሚለው። እኅተማርያም ወደ “ሐረር፣ አስመራና ሱዳን” እንሄዳለን ማለቷ አስገርሞኛል፤ ምክኒያቱም ጽንፈኛው ግራኝ አብዮት አህመድም በእነዚህ ቦታዎች ላይ ነው እየተንቀሳቀሰ ያለው። ይቆየን!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንግስት, መንፈሣዊ ውጊያ, ቀውስ, ትግራይ, ንጉሥ ቴዎድሮስ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2019
መላው ዘመናቸውን ኢትዮጲያዊነታቸውን ተንከባክበውና ጠብቀው፣ ያለ ሱፍና ከረባት አለባበሳቸውን አሳምረው፣ የእንግሊዝኛው ቋንቋ በአማርኛው መሃል እየገባ ሳያሰናክላቸው ጥርት ባለ ኢትዮጵያኛ ለኢትዮጵያ ቆመውና ኢትዮጵያውያንን በእውቀት መግበው ወደ ሚቀጥለው ሕይወት አልፈዋል።
አዎ! ያለተዘመረላቸው ድንቁ አባታችን ለምሳሌ የሚከተለውን ተናግረው ነበር፦
“ኢትዮጵያ እንኳን ዜጎቿን “ኢትዮጵያዉያን ነን” የሚሉትን ቀርቶ የዓለምን ሕዝብ ትመራለች ብንላችሁ “ኡ!ኡ!“ልትል ስለምትችሉ የንስሐ እድሜ ካገኛችሁ ተፈጽሞ እንደምታዩ እንነግራችኋለን። በዓመጻችሁ ጸንታችሁ ከተጠረጋችሁ ደግሞ ቅኖችና የዋሃን ትዉልዶች እንደሚያዩት በእግዚአብሔር ስም እናረጋግጥላችኋለን። እንደ እናንት የእግዚአብሔርን ኃይል የምንጠራጠር አይምሰላችሁ። እግዚአብሔር፤ ንጉሡ ሰናክሬም የተመካባቸዉንና የተማመነባቸውን 185000 (አንድመቶ ሰማኒያ አምስት ሺህ” ሠራዊት በዐይን ቅጽበት ዉስጥ እንዳልነበሩ አድርጎ እንዳረገፋቸዉ ከመጽሐፍ ቅዱስ አላነበባችሁምን? ሲወራስ አላዳመጣችሁምን?
እግዚአብሔር አሁን በኛ ዘመን ኃጢአት እጅግ በነገሠበት ወቅት ደግሞ 185000 አይደለም 1850000000 (አንድ ቢሊዮን ስምንት መቶ ሃምሳ ሚሊዮን)ሠራዊት በዐይን ቅጽበት ዉስጥ ማርገፍ የሚያቅተው ይመስላችኋልን? እናንተ ሆናችሁ በዓለም ዉስጥ ያለው ትዉልድ ማንም ይህን ማን በዓመፃዉ ከጸናና እጁን ለእግዚአብሔር አልሰጥ ካለ በቢሊዮኖች የሚቆጠሩ አመጸኛ ትዉልድ ረግፎ እንደ ኖኅና ቤተሰቡ ቅንነት፥ የዋህነት፥ እዉነተኛነት የተላበሱትን ሰዎች ብቻ የማያስቀር ይመስላችኋልን?
ስለዚህ “ሠራዊቱ፣ ድኅንነቴ፣ ጠባቂዬ፣ ዘሬ፣ ጎጤ ኃያላን መንግሥታት፤ የአውሮፓ ህብረት፣ የአፍሪካ ህብረት…ወዘተ” የሚባሉት እንኳን እናንተን ራሳቸውንም ማዳን እንደማይችሉ በዚሁ ልንገልጽላችሁ እንወዳለን። ከእግዚአብሔር ቁጣ ሊድኑ የሚችሉት በእዉነተኛ ንስሐ ለእግዚአብሔር እጃቸዉን ሲሰጡና በኢትዮጵያ በቅርቡ እግዚአብሔር ለሚዘረጋው መንግሥቱ ለሥጋዊዉም ለመንፈሳዊዉም ሥርዓት ተገዥ ሲሆኑ ብቻ ነዉ። በተቀረ ግን የዓመጻ፣ የክህደት፣ የርኩሰት ጽዋቸዉን እያንዳንዱ መንገሥት፣ ቡድን ፣ ድርጅት፣ ግለሰብ እየጠጣ ነጻነቱ ተገድቦ ወደሚኖርባትና እንደ ዓመጻው ደረጃ ፍዳዉን ወደሚቀበልበት ቦታ መሄድ ነዉ የሚቀረዉ። ይህን ሁሉ የተናገርነዉ መቺስ እጃችሁን ለእግዚአብሔር ትሰጣላችሁ ብለን በማሰብ ሳይሆን የእናንተ ልበ ደንዳናነት ቢታወቅም ባለማወቅ በቅንነትና በየዋህነት አብሮዋችሁ የተሰለፉ ሰዎች ካሉ ከዛሬ ጀምሮ ከእናንተ ጋር አንድነትና ኅብረት እንዲፈጥሩ፣ እንዲሁም በእዉነተኛ ንስሐ እንዲመለሱ ለማሳሰበ ነኡ።” በማለት ተገልጿል።
ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር የተመሰረተችና በቅዱሳን ቃል ኪዳን የተጠበቀች፤ ከሁል በላይ ደግሞ የእመቤታችን አስራት አገር ስለሆነች እንኳን በአገር ዉስጥ ለጥፋቷ የተሰለፉ አይደለም፤ እርሷን ለማጥፋት የተሰለፉ የዉጭ መንግሥታት በሙሉ በእግዚአብሔር ቁጣ ይጠፋሉ፤ ከምድር ይጠረጋሉ። እርሷ ግን በእግዚአብሔር መንግሥትነቷ እስከ ዓለም ፍጻሜ ድረስ ትቆያለች። ታዲያ አሁን ቢሆን “የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪዎች ነን” እያሉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የሚያላግጡ ሆኑ እርሷን ለማጥፋት የተሰለፉ የተለያዩ ቡድኖችና ድርጅቶች እንዲሁም መንግሥታትና ግለሰቦች ዛሬ ነገ ሳይሉ በእዉነተኛ ንስሐ ለእግዚአብሔር እጃቸዉን ቢሰጡና ወደማንነታቸዉ ወይንም ወደ ኢትዮጵያዊነታቸዉ ቢመለሱ የሚበጃቸዉ እንደሆነ በዚሁ አጋጣሚ መልእክቱን አቀርባለሁ።”
ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስ
______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ንቡረ እድ ኤርምያስ ከበደ ወልደ ኢየሱስ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 12, 2019
ጦርነቱ በሌሎች “ኩሽቲክ” በተባሉት ቋንቋዎች ላይ አይደለም…
ከቀናት በፊት በአፍሪቃ እና አፍሪቃውያን ላይ ትኩረት ባደረገ (Afrocentric) በአንድ ጉባኤ ላይ ተገኝቼ ነበር። የጉባኤው አዘጋጆችና ተሳታፊዎች በብዛት ጥቁር አሜሪካውያን ነበሩ። ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ሃብታም ታሪክ፣ ባሕልና ቋንቋ የሚያዳንቁ ድርሰቶች ቀርበው ሳይ ከፍተኛ ኩራት ተሰምቶኝ ነበር። አጋጣሚውን በመጠቀም ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነትን በማስመልከት በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ምን እየተካሄደ ስላለው የጎሳ እብደት ለጉባኤው ተሳታፊዎች ሳወሳላቸው ሁሉም በመገረም እራሳቸውን ይነቀንቁ ነበር። ስለ ኢትዮጵያ ቋንቋና ጽሑፍ፣ ስለ ተዋሕዶ እምነትና ነጮቹ ድብና አጋዘን እያደኑ በሚኖሩበት ዘመን ስለተገነቡት ዓብያተ ክርስቲያናት ብዙ ካወሳሁ በኋላ፤ ዛሬ “ኦሮሞ ነን” የሚሉ የኢትዮጵያውናን እና የጥቁር ሕዝቦች ጠላቶች ከአፍሪቃውያን ኩራት ከግዕዝ ይልቅ የአውሮፓውያኑን ፊደል በመውሰድ ፀረ–ኢትዮጵያ እና ፀረ–ኢትዮጵያውያን የሆኑ የጥላቻ መጽሐፍትንና ትረካዎችን አሳፋሪና ፋሽስታዊ በሆነ መልክ ለማተም መብቃታቸውን ገለጽኩ። የሚገርም ነው፤ አብዛኛዎቹ የጉባኤው ተካፋዮች ይህ መረጃ አልነበራቸው፤ እጅግ በጣም ነበር ያሳፈራቸው። “በ2019 ዓ.ም እንዲህ ዓይነት ቅሌት? ከ500 ዓመታት በፊት የተከሰተውን የባርነት ዘመን አስታወሰን” እያሉ በጥልቁ በማዘን ጉዳዩን በቅርብ ለመከታተል ቃል ገብተው ነበር።
አዎ! “ኦሮሞ ነን” የሚሉት ብልሹ ልሂቃን እጅግ በጣም አሳፋሪና በዝምታ የማይታለፍ ምሑራዊ ቀውስ ውስጥ መግባታቸው መታወቅ አለበት፤ አካሄዳቸው ልክ እንደ ጣልያን ፋሺስቶች፣ እንደ ጀርመን ናዚዎች፣ እንደ ሩዋንዳ ሁቱ እና ሰሜን ሱዳን እብዶች መሆኑን እያየን ነውና እንደ እስካሁኑ ሳንለሳለስ ቆንጠንጥ ብለን ልንዋጋቸው ይገባል። እስኪ እናስበው፤ ከአንድ ቢሊየን በላይ ቁጥር ላላቸው “ጥቁር” ሕዝቦች ኩራት የሚሆነውን ኢትዮጵያኛ ጽሑፍን፣ ባሕልንና ሃይማኖትን ለመዋጋት የኢትዮጵያን ጡት ለዘመናት ጠብተው ያደጉት ውርንጭሎች ደፋ ቀና ሲሉ።
ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ቋንቋዎች የሚነገሩባት ሃገር ነች። የእነዚህ ሁሉ ቋንቋዎች ተናጋሪዎች መብታቸው ተጠብቆ ቋንቋቸውን ያለምንም ገደብ እንዲናገሩ ያው እስከ ዛሬ ድረስ እንዲናገሩ የከለከላቸው የሰሜን መንግስት ወይም ሥርዓት የለም። ይህን መሰሉ መብት–ለጋሽነት፣ ዜጎች የማንነታቸው መገለጫ የሆኑትን ቋንቋዎችና ባሕሎች ጠብቀው እንዲኖሩ የሚያስችላቸው መብት በምዕራቡም ሆነ በአረብ ቱርክ ዓለም የለም፤ እነዚህ ሃገራት የአናሳ ብሔር ቋንቋዎችንና ባሕሎችን ባጭር ጊዜ ውስጥ ሊያጠፉ ችለዋል። በአሜሪካ ቀይ–ህንዳውያን ቋንቋዎቻቸውን አጥተዋል። አብዛኞቹ ነጭ አሜሪካውያን የጀርመን ዝርያ ያላቸው ሲሆኑ ጀርመንኛ ቋንቋቸውንም በእንግሊዝኛ እንዲተኩ ተገድደዋል። በቱርክ ሁሉም ነዋሪ ከቱርክኛ በቀር ሌላ ቋንቋ እንዳይነገር ተደርጓል፤ ሠላሳ ሚሊየን የሚጠጉ የቱርክ ኩርዶች እንኳን እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ቋንቋቸውን መንገድ ላይ እንዳይናገሩ፣ በትምህርት ቤትና መንግስት ተቋማት እንዳይናገሩ ተደርገው ነበር። በአረቡ ዓለም ደግሞ ከአረብኛ ቋንቋ በቀር ሌሎች ብዙ የአገራቱ ቋንቋዎች ሙልጭ ብለው እንዲጠፉ ተደርገዋል።
በኢትዮጵያ ሃገራችን ግን በከፍተኛ ደረጃ ብቸኛ ጥቃት የደረሰበት ቋንቋ የኢትዮጵያ የሆነው የግዕዝ ቋንቋ ነው። በውጭ ሃገራት ተጽዕኖ እና በኢትዮጵያውያኑ ደካማነት ላለፉት መቶ ዓመታት በግዕዝ ቋንቋ ላይ አሳፋሪና ቅሌታማ የሆነ ጦርነት ተካሂዷል። ለምን? ተብሎ ቢጠየቅ፤ ግዕዝ የሰው ልጅ የመጀመሪያ ቋንቋ ስለሆነ እንዲሁም በመንፈሳዊ ኃይሉ ከማንኛውም የዓለማችን ቋንቋ(ከትግርኛ እና አማርኛ ሳይቀር)በጣም የላቀና ኃብታም የሆነ ድንቅ ቋንቋ በመሆኑ ነው። ቀናተኛው ዲያብሎስ የግዕዝን ቋንቋ አጥፍቶ ደካማ በሆኑ የራሱ ቋንቋዎች ለመተከታት ፍላጎት ስላለው ነው።
“የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪዎች ነን” እያሉ በኢትዮጵያና በኢትዮጵያዊነት ላይ የሚያላግጡ ግብዞች ሆኑ እርሷን ለማጥፋት የተሰለፉ የተለያዩ ቡድኖችና ድርጅቶች እንዲሁም መንግሥታትና ተቋማት እንዲሁም ግለሰቦች ዛሬ ነገ ሳይሉ በእዉነተኛ ንስሐ ለእግዚአብሔር እጃቸዉን ቢሰጡና ወደማንነታቸዉ ወይንም ወደ ኢትዮጵያዊነታቸዉ ቢመለሱ ነው የሚበጃቸዉ።
ግዕዝ ሊጠፋ አይችልም፤ የእግዚአብሔር የሆነው ነገር ሁሉ አይጠፋም፤ ሊጠፋም አይችልም። ግዕዝ ይለምልም!
_________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ቋንቋ, ኢትዮጵያ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን, ግዕዝ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2019
ይህ በታሪካችን ተደርጎ አያውቅም!
ጀግናዋ እኅታችን ትክክል ነች። ከሦስት ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ዶ/ር ወዳጄነህ የተባለውን ፓስተር በቪዲዮ አየሁት፤ ወዲያው ፊቱ ላይ የታየኝ መንፈስ ባራክ ሁሴን ኦባማ ላይ የሚታየውን አይነት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው። በዚህ ጉዳይ አንድ ቪዲዮ ለመስራትና የተዋሕዶ ልጆችን ለማስጠንቀቅም እያሰላሰልኩ ነበር፤ ግን ያው እኅታችን ቀደመችኝ… በጣም የሚገርም ነው።
ዶ/ር ወዳጄነህ በጎ ሰው ይመስላል፤ ነገር ግን የ ዶ/ር አብዮት ጠበቃ ይሆን ዘንድ ቀድም ብሎ የተዘጋጀ ሰው ነው የሚመስለኝ። እንዲያውም የዶ/ር አብዮትን “እርካብና መንበር“ የሚለውን መጽሐፍ የፃፈለት የስነ–ልቦና ተመራማሪው ዶ/ር ወዳጄነህ ሆኖ ነው የታየኝ። ጎብዞ ከደፈረ ያለፈውን የምንፍቅና ማንነት እርግፍ አድርጎ መተው አለበት። ቅድስት ማርያም ትርዳው!
____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መተት, መናፍቃን, መንግስት, መንፈሣዊ ውጊያ, ቀውስ, አህዛብ, አብይ አህመድ, አጋንንት, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እርግማን, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 16, 2019
እህታችን ጀግና ናት! እህታችን ወንዶቹን በለጠቻቸው እኮ፤ ቀበቶ አስሮ ሱሪው ላይ ከሚሸና “ወንድ”፣ መሣሪያ ታጥቆ ከሚያንቀላፋ “ወንድ”፣ ፂሙን አጎፍሮ “አብያችን፣ አቢቹ፣ ክቡር፣ አንቱና እሳቸው” እያለ ከሚቀባጥር ልፍስፍስ ወንድ በብዙ ሺህ ዕጥፍ በለጠች።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እህታችን!
________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, አብይ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, ኤምባሲዎች, እምነት, እኅተ ማርያም, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019
የኢትዮጵያን ጠላቶች እንዲህ ገላልጦ የሚያሳየን ቸሩ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!
ዓይኑን እንመለከት….
መቼስ፡ ሁሉም ነገር በደንብ የተቀነባበረ ስለሆነ የሚገርም ነገር የለም። ሰውዬው ለክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ ሱዳን እና ግብጽ ጠበቃ ሲቆም አዳመጥን? አዎ! የጀግናውን ኢትዮጵያዊ ንጉሥ አፄ ዮሐንስን አንገት ለቆረጡት ሱዳን ድርቡሾች። ሌላው ደግሞ ሰውዬው ልክ ንግግሩን፡ ያለአግባብ የእግዚአብሔርን ስም በማንሳት፡ ሲያገባድድ ETV ወይም “የኢትዮጵያ” የተባለው ቴሌቪዥን ካሜራውን ወደ ሦስቱ የሃይማኖት መሪዎች አዞረው። ወንበር አያያዛቸው ላይ ስናተኩር፦ በስተቀኝ የተዋሕዶው ፥ በስተግራ የካቶሊኩ ፥ ሁለቱን ክርስቲያኖች ለያይቶ መሀል ላይ ቁጭ ያለው ሙስሊሙ ነው። ይህ ሆን ተብሎ የተደረገ ነው። አይ ሃገሬ!
ግድ የለም፤ ኢትዮጵያዊነትን የተቀበለ፣ ያከበረና ያፈቀረ ዜጋ ብቻ የሚኖሩባትን ኢትዮጵያ የሚረከበው መጭው ትውልድ ይህን ትውልድ እንደሚንቅና እንደሚፈርድ እርግጠኛ ነኝ፤ “እንዴት ኢትዮጵያን ይህን ያህል የሚጠላ እና በጋኔን የተሞላ ወሮበላ ሰው መሪ እንዲሆን ፈቀዳችሁ?” ብሎ መጭው ትውልድ እንደሚኮንነንም በፍጹም አልጠራጠርም።
_______________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, Photos & Videos | Tagged: መንግስት, መንፈሣዊ ውጊያ, ቀውስ, አምባገነን, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እርግማን, ዛቻ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, ጂሃድ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፓርላማ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 9, 2019
ኢትዮጵያን አትንኳት!!!
[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፴፯፥፲፮፡፲፯]
“ለጻድቅ ያለው ጥቂት ከብዙ ከኃጢአተኞች ሀብት ይበልጣል። የኃጥአን ክንድ ትሰበራለችና፤ እግዚአብሔር ግን ጻድቃንን ይደግፋቸዋል።”
በአውሮፓ አንጋፋው እና፣ በዓለም አሉ ከሚባሉት የባንክ ተቋማት መካከል አንዱ የሆነ የጀርመን/ ዶቼ ባንክ ከፍተኛ የገንዘብ ቀውስ ውስጥ ገብቷል፤ የሠራተኞች ደሞዝ መክፈል ስላልቻለ እስከ ሃያ ሺህ ሠራተኞችን ከሥራ ቦታቸው እንደሚያነሳ ተገልጿል።
ኢትዮጵያን አትንኳት እያልን ስንጠቁም ይህን መሰሉ ክስተት እንደሚፈጸም እርግጠኞች በመሆናችን ነው። “ለረጅም ጊዜ አልገኝም/ አልያዝም ያለችንን ኢትዮጵያን አሁን አገኘናት፣ የእኛን ሰዎች ሥልጣን ላይ አውጥተናል፣ ለሺህ ዓመታት ያቀደነውን እየተገበሩልን ነው፤ አሁን እርስበርስ ሊባሉ ነው፣ የእኛና አረቦች ባሪዎች ሊሆኑልን ነው፤ እልልል!” እያሉ በመደሰት ላይ ያሉት ምዕራባውያን ዔሳውያን እና ምስራቃውያን እስማሌላውያን እራሳቸው አንድ ባንድ በመፍረስከስ ላይ ናቸው።
ልብ ብለን ካየን፤ ችግሩን የሚፈጥሩብን፣ የሚተናኮሉን እና ሤራውን ሁሉ የሚጠነስሱልን እነርሱው፣ ለችግራችን ተቆርቆሪዎች ሆነው የሚጮሁት እነርሱው፣ ለችግራችን መፍትሔ ነው ብለው መርዛቸውን ይዘው የሚመጡት እነርሱው መሆናቸውን እናውቃለን። የተለመደውን አሰልቺ የዲያብሎስ ፎርሙላን፤ Problem – Reaction – Solution፡ እያየን ነው።
ሰሞኑን በተከሰቱት የሃገራችን ሁኔታዎች ላይ ቀድመው ቱልቱላቸውን በመንፋት ላይ ያሉት እነማን እንደሆኑ ስንታዘብ፤ የሃገረ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሆኑት የአሜሪካ ድምጽ (VOA) የእንግሊዝ ድምጽ (BBC) እና የጀርመን ድምጽ (DW) መሆናቸውን እናያለን። ስለምን እነድሚያወሩ፣ ምን ያህል ጊዜ ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ እንደሚያጠፉ፣ ማንን ለኢንተርቪው እንደሚጋብዙ ወዘተ ከተከታተልን ምን እንዳቀዱልን ለማየት እንችላለን። እስኪ እንታዘብ፤ ለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን የሚቆረቆሩት ጋዜጠኞች በዶ/ር አህመድ መንግስት እየታሠሩና እየተገደሉ ሲሆን ፥ ምዕራባውያኑን እና አረቦችን የሚያገለግሉት “ጋዜጠኞች” ግን በነፃነት ሲዘዋወሩና ሪፖርት ሲያቀርቡ ይታያሉ።
በተለይ ለእነዚህ ሦስት የሉሲፈራውያን ሜዲያ ተቋማት የሚሠሩ “ኢትዮጵያውያን” ቅጥረኞችና ከሃዲዎች ፥ ለጡረታ ዕድሜ በሚደርሱበት ጊዜ ቀጣሪዎቻቸው የሚገድሏቸው ናቸው። ነፍሳቸውን ይማርላቸውና፤ ብዙዎቹ ሲገደሉ እያየን ነው። የሃበሻ ነገር ሆኖ የሞታቸውን መንስዔ አይጠይቅም እንጅ ነገሮች ቢመረመሩ ብዙዎችን የሚያስደነግጥ ጉድ እየተሠራ እንደሆነ እናይ ነበር። ለጊዜው ስም አልጠቅስም።
መረጃ በቀላሉ በሚገኝበት በዚህ ዘመን እነዚህ ሦስት የራዲዮ ጣቢያዎች በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ ምንም ዓይነት ሚና መጫወት አልነበረባቸውም፤ ግን በእኛ ጥሬነትና ድክመት እንዳፈቀዳቸው ጣልቃ እንዲገቡ ዕድሉን አግኝተዋል።
አሁን የሚታየው የጀርመን ባንክ ቀውስ ሙሉውን አውሮፓን ነው አሁን የሚያንቀጠቅጠው። ጀርመን ስታነጥስ አውሮፓ በጉፋን ትያዛለች። በተለይ ከትናንትና ወዲያ ከተያዘው አሜሪካዊ ሕፃናት ደፋሪ ባለኃብት ከጄፍሪ ኤፕሽታይን ጉዳይ ጋር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም። ገዳዩ የሉሲፈራውያኑ ወኪል ዶ/ር አል–አብይም ሃምሳ ሺህ ኢትዮጵያውያንን ለአረቦች በባርነት ለመሸጥ መዘጋጀቱም ባጋጣሚ አይደለም። ዲያብሎሳዊ ድፍረታቸው ግን የሚያስገርም ነው።
እኅተ ማርያም ከዓመት በፊት የጠቆመችን፣ እንዲሁም ወንድማችን ከሦስት ዓመታት በፊት የኦሮሞው እንቅስቃሴ የምዕራባውያኑን እና የአረቦችን ውድቀት እንደሚያስከትል በመናገር የተነበዩልን ሁሉ በአሁኑ ሰዓት እየተከሰተ እንደሆነ እያየን ነው።
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Media & Journalism | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, እኅተ ማርያም, የንግድ ቀውስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የኦሮሞ እንቅስቃሴ, የጀርመን ባንክ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 4, 2019
ይሉኝታ ትልቅ በሽታ ነው፤ በይሉኝታ ክፉኛ ስለተለከፍን ብዙ ወገኖቻችን ወደ ክርስቶስ መጥተው መዳን እንዳይችሉ እንቅፋት እየሆንንባቸው ነው…
ክፍል አንድ በእዚህ ይገኛል፦
_____________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ጉብኝት, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2019
ከፀሓይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም! — በአገር–ወዳድ ኢትዮጵያውያን ላይ ዘመቻው ጀምሯል፦
አገራችንን እየመሯት ያሉት የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ጠላቶች መሆናቸውን መቶ በመቶ መናገር እደፍራለሁ። አዎ! እነ አብዮት አህመድ፣ ለማ መገርሳ፣ ደመቀ መኮንን ወዘተ ሁሉም የተዋሕዶ ኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው።
ብሔራዊ ማንነትን በየሃገራቱ ለማጥፋት በመላው ዓለም በመታየት ላይ ያለው ሉላዊው እንቅስቃሴ በተለይ በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ላይ ነው በጠላትነት ያነጣጠረው። በሶሪያ እና ኢራቅ የተካሄደው ዘመቻ በጥንታዊቷ ቤተክርስቲያን ላይ ነበር፤ ከሞላ ጎደል ክርስቲያኖችን በእነዚህ ሃገራት ለማጥፋት ተችሉቸዋል።
አሁን ትኩረታቸው በኢትዮጵያ ላይ ነው። ያስቀመጧቸው መሪዎች የሰጧቸውን የቤት ሥራ አንድ ባንድ በመሥራት ላይ ናቸው። ላለፉት ሃምሳ አመታት ፀረ–ኢትዮጵያ የሆኑትን ኃይሎች በተለይ “ኦሮሞ” የተባሉትን የኢትዮጵያ ጠላቶች በማደራጀት ላይ ነበሩ፤ ነገሮች በአንዴ አልመጡም፤ ቀስበቀስ ነው። ደርግና ኤሕአፓ እርስበርስ ተቃራኒዎች በመመሰል የኢትዮጵያን ጥንካሬና አንድነት የሚጠብቁትን ጄነራሎች፣ ሚንስትሮች፣ ዳኞችና መምህራን ባሰቃቂ መልክ እረሸኑ፣ ተተኪውን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ለማድከም በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ የተዋሕዶ ወጣቶችን ገደሉ፤ በዚህም ኢትዮጵያን አዳከሟት፣ አዋረዷት፥ ኢትዪጵያዊነትን አረከሱት።
ወገኖቼ፤ ታሪክ እየተደገመች ነው፤ አሁን እነ አብይ አህመድ እያካሄዱት ያለው የምንጠራ ዘመቻ በደርግ ጊዜ ኢትዮጵያን ለማድከም ከሚካሄደው ዘመቻ ጋር በጣም የሚመሳሰል ነው። ብዙ ልምድ ያላቸውን አገር–ወዳድ ጄነራሎችና የጦር መሪዎች ደርግ ሲረሽናቸው፤ የሶማሊያ እስላማዊ ሠራዊት አጋጣሚውን በመጠቀም ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብሎ እንደገባው፤ አሁንም እነ ዶ/ር አህመድ ልምዱ ያላቸውን እና የሃገር ፍቅር ያላቸውን የጦር መሪዎች በመግደል ላይ ይገኛል። “የጎረቤት ሃገራት እርዳታ ሊያደርጉልን ዝግጁ ነበሩ” ማለቱ የግብጽ፣ ሱዳን እና ሶማሊያ እስላማዊ ሠራዊቶች ወደ ኢትዮጵያ ሰተት ብለው እንዲገቡ ልፈቅድላቸው ነው” ማለቱ ነው። ግብጽ የሕዳሴው ግድብ የሚገኝበትን እና ሆን ተብሎ ለዚህ ወቅት የተከፈለውን “ቤኒሻንጉል–ጉሙዝ” የተባለውን ክልል ለመቆጣጠር በመዘጋጀት ላይ ናቸው፤ በዚህ ክልል እና በሱዳን የተፈጠረው ህውከት ከዚህ ጋር የተያያዘ ነው።
የእነዚህ የኢትዮጵያ ጠላቶች ሤራ የመጨረሻው ደረጃ ላይ ደርሷል፤ ኢትዮጵያን ለመበታተን አይቻላቸውም፤ ነገር ግን ብዙ ጥፋቶችን ያጠፋሉ፤ ለዚህም በተለይ ያልነቁና በደፈናው ሁሉንም አቅፈው አንድ ለመሆን የሚመኙት ሞኝ ኢትዮጵያውያን ተጠያቂዎች ናቸው። ከማን ጋር፣ ምንን ይዘን፣ በማን ሥር ነው አንድ የምንሆነው? ይህ ድብልቅልቅ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ስንሄድበት በነበረው የኑሮ ጎዳና እንዳንጓዝ ጥሩ እድል ሰጥቶናል፤ ማን የኢትዮጵያ ጠላት እንደሆነ ለማየት አጋጣሚውን ፈጥሮልናል፣ አዝማቹ ጠላት በሞተ ሥጋ የማያርፍ ዲያብሎስ እንደሆነ በብሩህ ልቡና እንድናውቅ ረድቶናል፡፡ በመልካም እርሻ /ማሳ/ የተዘራው ንጹሕ ስንዴና ጠላት ጨለማ ለብሶ በስንዴው ማሳ ላይ የበተነው እንክርዳድ እስከ መኸር ጊዜ ዐብረው እንደሚኖሩ ጌታችን ራሱ ባለቤቱ በቅዱስ ወንጌል አስተምሮናል [ማቴ. ፩፫፥፳፬፡ ፴፩]ይህ የማይሻር ቃል ስለሆነ ሌላ ምን ይባላል?
አባቶቻችን ባቆዩልን የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሃይማኖት ላይ ዛሬም ግልጽ የሆነ ጦርነት ተከፍቶባታል። ይህች ሃይማኖት ጥንታዊት፣ የቀናችና የጠራች ስለሆነች ተካታዮቿን የምታኮራ እንጂ የምታሳፍር አይደለችም፡፡ በሰዎች የግል ድካም እንጻርም አትመዘንም፡፡ ለመከራም አትበገርም፡፡ ቤተ ክርስቲያናችን እስከ ዛሬ ድረስ በእምነቷ፣ በጾሟና በጸሎቷ የማያቋርጥ የገቢረ-ተአምራት ወመንክራት፣ ኀይላትም ሥራ ስትሠራ የምትገኝ ለተከታዮቿ ተስፋ ሆና የምትኖር እውነተኛ ቤተ ክርስቲያን ናት፡፡ ርግጥ ነው፤ በቅን ልቡናና በትሑት ሰብእና ለተቀበለው ሸክሟ ቀላል ቀንበሯ ልዝብ ነው፡፡ ዳሩ ግን በገድል የተቀመመ ሕጓ፣ ባህሏና ሥርዐቷ ጥብቅ ስለሆነ የሕግና የሥርዐት ቀንበር ላለመደ ስስ ጫንቃ አይመችም፡፡ መንገዱ ቀጭን፣ በሯ ጠባብ ነው፡፡ የእግዚአብሔርም መንግሥት የምትወርሰው በመከራ መስቀልና ብዙ ትዕግሥት፣ በዚሁ ቀጭን መንገድ ተጉዞና በጠባቡ በር ዐልፎ ስለሆነ በቀና ሃይማኖት ጸንቶ፣ በጾም በጸሎት ተወስኖ ሕይወቱን = አኗኗሩን በሥነ ምግባር፣ ገዝቶ በአበው፣ መንፈሳዊ መንገድ መጓዝ ለክርስቲያን አምላካዊ ትእዛዝ ነው፡፡ ማቴ. ፯–፲፫–፭ የሐዋ.፲፬–፳፪ ይህ ጠባብ በርና ቀጭን መንገድ የሃሪካችን መዛባት የለበትም፡፡ ተቆርቋሪዎች እንሁን፡፡ የወይራ ዛፍ ተቀጥላው ብሳና ቢሆን እጅግ ያሳፍራልና፡፡ በነገረ ጠቢባን «ሳይረቱ አይበረቱ» ተብሏልና፡፡
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, አብይ አህመድ, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የተዋሕዶ ተቃዋሚ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, የኢትዮጵያ ጠላቶች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ, ፖሊሶች | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2019
የጉዞ ወኪሉ፦
“እናንት የሰው ፍጥረታት አይደላችሁም ተብለን፡ የጥቃትና ግድያ ዛቻ ሰለተሰጠን በጥቅምት ወቅት ያሰናዳነውን ጉዞ ሰርዝነዋል፡፡ የኢትዮጵያን ቅዱሳት ቦታዎች የመጎብኘት እቅድ ነበረን፤ ይህን ቅሌት የዓለም ማህበረሰብ ማወቅ ይገባዋል፤ በኢትዮጵያ ላይ እርምጃ መውሰድ አለበት፡፡” በማለት በሃገራችን ላይ ዝቷል። “የራሳቸውን ልጆች በመኖሪያ ቤታቸው የሚገድሉ፥ እኛንማ ገድለው ከበሉን በኋላ አኝከው ይተፉናል” በማለት በፍርሃት የተደናገጡ ይመስላሉ፡፡ ምናልባት ዶ/ር አብያቸውን ላለማዋረድ አስበው ይሆናል፤ ለማንኛውም ፕሮፓጋንዳው ተሳክቶላቸዋል!
ሌላ ማስረጃ፦ አላህ = የግብረ–ሰዶማውያን አምላክ
የሚገርመው ይህ ግብረ–ሰዶማዊ “ባሃይ” የተባለውን የእስልምና እምነት የተቀበለ መሆኑ ነው፡፡ በሃገራችን የምናስታውሰው፤ የኢትዮጵያውያን ሬሳ ይገኝበት የነበረው የቅዱስ ዮሴፍ ቤተክርስቲያን መቃብር በሙሉ ሲነሳ በላይ በኩል ለብቻው ተከልሎ የተሠራው የባሃይ ሙስሊሞች መቃብር እንዳይነካ መደረጉ ነው፡፡
ከጥቂት ዓመታት በፊት ሃዘኔን ለሚመለከታቸው አቅርቤ ነበር፤ “ኢትዮጵያውያን በአገራቸው የመቅበሪያ ቦታ እንኳን ሲነፈጋቸው፤ የኢትዮጵያውያንን አስከሬን በሃገሮቻቸው ምድር መቅበር የማይፈልጉት አረቦች ሬሳዎችን ቀይ ባህር ላይ ይጥሏቸው እንደነበር፤ ታዲያ አሁን ለእነዚህ እርኩሶች የተለየ መቃብር በኢትዮጵያ መሰጠቱ በሃገራችን ላይ መቅሰፍቱን ያመጣብናል”
ከዚህ በተጨማሪ፡ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን “ፀሀይ” የተባለውን ሕፃናት–በራዥ የልጆች ፕሮግራም የሚያዘጋጁት የባሃይ እመነት ተከታዮች ነበሩ። አዎ! በኢትዮጵያ!
__________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መንፈሣዊ ውጊያ, ምዕራባውያን, ኢትዮጵያ, ኢትዮጵያዊነት, እምነት, ክርስትና, የቤተክርስቲያን ፈተና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ጉብኝት, ግብረ-ሰዶማውያን፣, ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »