Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንግስቱ ኃይለማርያም’

አባቶች ትክክለኛ ክርስቲያኖች እና ኢትዮጵያውያን በነበሩበት ዘመን እንዲህ ይሉ ነበር

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 8, 2021

የተዋሕዶ አባት፤ እንደ ግራኝ በጽዮን ልጆች ድል ተደናግጦ በስተግራ በመውደቅ ላይ ለነበረው አረመኔ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፦

☆ “እርስዎ ከኢትዮጵያ አይበልጡምና ለሃገር አንድነት ሲባል ሥልጣኑን አስረክበው ጡረታ ይውጡ!

__________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አብራሃ በላይ | ጄነራል ጻድቃን ዳግማዊ ራስ አሉላ ናቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2021

💭 ለትሁቱ እና ታታሪው ወንድማችን ለአብራሃ በላይ የከበረ ምስጋና ይድረሰው።

🔥 የዘንዶው ግራኝን አንገት ቆርጠው ወደ መቖለ የሚወስዱት ከሆነ እና ለታላቁ አፄ ዮሐንስና ለሕዝባቸው ከተበቀሉላቸው፤ አዎ! እኔም ዳግማዊ ራስ አሉላ እላቸዋለሁ! እነ ዶ/ር ደብረ ጺዮንም “አብዮታዊ ዲሞክራሲ፣ አሃዳዊ ፌደራላዊ ቅብርጥሴ” የሚለውን የዲያብሎስ ተረተረት አራግፈው የአፄ ዮሐንስን ዓይነት ሚና ይጫወቱ ዘንድ እመኝላቸዋለሁ። በዚህ ተግባር ንሥሀ ለመግባትና አክሱም ጽዮንንም ለመሳለም ጥሩ ዕድል ይኖራቸው ነበር።

😈 ዘመነ ቃኤል! ዘመነ ዔሳው! ዘመነ ይሑዳ!

አዎ! አብርሃ በላይ ለብዙ ዓመታት ለኢትዮጵያ በመጨነቅና በመጠበብ ኢትዮጵያውያንን አንድ ለማድረግ የሠራ የሚደንቅ ወንድማችን ነው። ዛሬ ግን በተለይ የአማራ ልሂቃን ከድተውታል። ልክ ፺/90% የሚሆነው የአማራ ሕዝብና ፺፭/95% የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ለብዙ ዘመናት እየተረባ እና እየተጠማ፣ እየተገለለና እየተሰደደ፣ እየትደረና እይተጨፈጨፈ በት ዕግስት ተሸክሞ የሕዝብ ቁጥራቸውን ይጨምሩ ዘንድ የረዳቸውን የትግራይን ሕዝብ እንደከዱት ልክ የጭፍጨፋው ጦርነት እንደጀመረ እኔንም ጨምሮ ለትግራይ ድምጽ የመሆን ግዴታችንን የተወጣነውን ኢትዮጵያውያንን ከድተውናል። አዎ! አየነው እኮ በጥምቀት በዓል አክሱም ጽዮን በምትጨፈጨፍበት ዕለት ጎንደር የኤርትራን ባንዲራ እና የዋቄዮ-አላህ ምልክቶችን በየጎዳናዎቹ ይዘው በመውጣት “እልልል!”ሲሉ አይተናል። ይህን የተቃወመ የአማራ ልሂቅ ወይንም ሰው ነበርን? አልነበረም! ሰሞኑን ደግሞ፡ አሁንም ጎንደር፡ የትግራይን ሕዝብ እና የራሳቸው የአማራ ሕዝብ ጨፍጫፊ ለሆነው ለግራኝ አብዮት አህመድ ድጋፋቸውን ለመስጠት በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ አማራዎች/ኦሮማራዎች የሉሲፈር ኮከብ ያረፈበትን ባንዲራ ይዘው በመውጣት ሲጮኹና ሲጨፍሩ አይተናል። በፍጻሜ ዘመን ዳንኪራ! እንግዲህ ይታየን፤ ታሪካዊ ጠላት አህዛብ ሱዳን ወደ ጎንደር ተጠግታ አምስት መቶ ኪሎሜትር ስፋት ያለውን “የአማራ ግዛት” በተቆጣጠረችበት ወቅት ነው፤ እንደው ከዚህ የከፋ ግብዝነት፣ ተሸናፊነትና አጎብዳጅነት ይኖር ይሆን?!

😈 በአንድ ጤናማ እና ብልህ በሆነ ማሕበረሰብ መደረግ የነበረበትማ፤ ግራኝ አህመድ በማንነቱ እና በሠራቸው ከፍተኛ ወንጀሎች ተፈርዶበታልና ለፍርድ መቅርብ ሳይገባው፤ በተገኘብት ባፋጣኝ ተይዞ መደፋት ነበር የሚገባው። ይህ የእያንዳንዱ የአክሱም ጽዮን ልጅ ተልዕኮና ግዴታ ነው!በአደባባይ በቪዲዮ ተቀርጾ ካልተቀጣና ለቀጣዮቹ አውሬዎችም ትምህርት ካልሆነ ሌላው በሌላ ጊዜ ተነስቶ የጽዮንን ልጆች በድጋሚ ከማጥፋት አይመለስም። ላለፉት መቶ ሰላሳ ዓመታት ትክክለኛዎቹ ኢትዮጵያውያን የሆኑት የትግራይ ልጆች ያጠፉት አንዱ ትልቅ ጥፋት ሕዝባችንን በረሃብ፣ በበሽታ፣ በደፈራና በጭፍጨፋ ሲያንገላቱ፣ ሲጨርሱና ሲያዋርዱ የነበሩትን የኦሮማራ መሪዎችና ጭፍሮቻቸው አንድ በአንድ ለመድፋት ባለመነሳታቸው ነው። ዛሬ የሕዝባችንን እንባ ለማበስና ስነልቦናውን ለማደስ አረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ተይዞ መሰቀልና መቆራረጥ ይኖርበታል። 😈

____________________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

The 3rd Phase of Oromo Jihad Against Christian Tigray | 1985

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 14, 2021

✞✞✞[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፴፪፥ ፮፡፯]✞✞✞

ደንቆሮ ብልሃተኛም ያልሆንህ ሕዝብ ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ይህንን ትመልሳለህ? የገዛህ አባትህ አይደለምን? የፈጠረህና ያጸናህ እርሱ ነው። የዱሮውን ዘመን አስብ፥ የብዙ ትውልድንም ዓመታት አስተውል፤ አባትህን ጠይቅ፥ ያስታውቅህማል፤ ሽማግሌዎችህን ጠይቅ፥ ይነግሩህማል።”

[Deuteronomy 32:6-7]
Is this the way you repay the LORD, you foolish and unwise people? Is he not your Father, your Creator,who made you and formed you?Remember the days of old, Consider the years of all generations. Ask your father, and he will inform you, Your elders, and they will tell you.

✞✞✞ [ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፬፡፱፤፲] ✞✞✞

እግዚአብሔር። ሕዝቡን ወደ እኔ ሰብስብ፥ በምድርም በሕይወት በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እኔን መፍራት ይማሩ ዘንድ፥ ልጆቻቸውንም ያስተምሩ ዘንድ ቃሌን አሰማቸዋለሁ ብሎ በተናገረኝ ጊዜ፥ በአምላክህ በእግዚአብሔር ፊት በኮሬብ በቆምህበት ቀን ዓይኖችህ ያዩትን ነገር እንዳትረሳ፥ በሕይወትህም ዘመን ሁሉ ከልብህ እንዳይወድቅ ተጠንቀቅ፥ ነፍስህንም በትጋት ጠብቅ፤ ለልጆችህም ለልጅ ልጆችህም አስታውቀው።

[Deuteronomy 4:9-10]
“Only give heed to yourself and keep your soul diligently, so that you do not forget the things which your eyes have seen and they do not depart from your heart all the days of your life; but make them known to your sons and your grandsons.”

💭 History repeats itself:

🔥 Amhara & Oromos bombing Tigray, Using Rape, Hunger & forced resettlement (Mengistu did it back then, Ahmed will do the same now) as a Weapon against People in Tigray for the past 130 years:-

👉 1. Menelik II. (1844 – 1913)

The Great Ethiopian Famine of 1888-1892

The great famine is estimated to have caused 3.5 million deaths. During Emperor Menilik’s Reign, Tigray was split into two regions, one of which he sold to the Italians who later named it Eritrea. Only two months after the death of Emperor Yohaness lV , Menelik signed the Wuchale treaty of 2 May 1889 conceding Eritrea to the Italians. It was not only Eritrea that Menelik gave away, he also had a hand in letting Djibouti be part of the French protectorate when he agreed the border demarcation with the French in 1887. Some huge parts of Tigray were put under Gonder. The Southern part, places like present day Alamata, Kobo etc. were put under Wello Amhara administration.

👉 2. Haile Selassie (1892 – 1975)

In 1943, at the request of the Emperor Haile Selassie, the Royal British Airforce bombed two towns – Mekelle and Corbetta. Thousands of defenseless civilians lost their lives as a result of aerial bombardment. It is recorded that ‘on 14th October [1943] 54 bombs dropped in Mekelle, 6th October 14 bombs followed by another 16 bombs on 9thOctober in Hintalo, 7th/9th October 32 bombs in Corbetta’. Between 2 and 5 million’ people died between 1958 and 1977 as a cumulative result. Haile Selassie, who was emperor at the time, refused to send any significant basic emergency food aid to the province of Tigray,

👉 3. Mengistu Hailemariam (1937 – )

1979 – 1985 + 1987

Due to organized government policies that deliberately multiplied the effects of the famine, around 1.2 million people died from this famine. Mengistu & his Children still alive & ‘well’ while Tigrayans starving again.

👉 4. Abiy Ahmed Ali (1976 – )

2018 – Until today: probably up to 500.000 already dead. 😠😠😠 😢😢😢 Unlike the past famine there is no natural or man-made drought, rather, Abiy simply uses war and hunger as a weapon. Abiy Ahmed sent his kids to America for safety, while bombing & starving Tigrayan kids!

In the past, and at present, the OLF (Oromo Liberation Front/ OLA) works together with Isaias Afewerkis’ ELF, TPLF, PP, ANM, EZEMA etc. So, are they all conspiring together against the ancient Christian people of Tigray so that they could be able to replace Ethiopia and create an Antichrist Islamic ‘Cush’ Caliphate of Oromia?

___________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ደርግ 2.0 | የተባበሩት መንግስታት ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ወሳኝ ሰብአዊ ዕርዳታ ለመውሰድ ‘ምንም መንገድ’ የለም”፤ በማለት አስጠነቀቀ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 12, 2020

የስልክ መስመሮች እና የትራንስፖርት አገናኞች አሁንም በመቋረጣቸው የሰብአዊ ድጋፍ አድራጊዎች ወደ ኢትዮጵያ ትግራይ ክልል አስፈላጊ አቅርቦቶችን ማቅርብ ወይም ወይም የሰብአዊ ፍላጎቶችን መገምገም እንደማይቻል የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

No Way’ to Get Vital Humanitarian Aid into Ethiopia’s Tigray Region, UN Warns

With telephone lines still cut and transport links disrupted, it is impossible for humanitarians to get vital supplies into Ethiopia’s Tigray region or assess evolving humanitarian needs, the UN Office for the Coordination of Humanitarian Affairs (OCHA) has said.

👉 UN Says 11,000 Have Fled Ethiopia to Sudan, 50% of Them Children

የተባበሩት መንግስታት ድርጅት 11,000 ኢትዮጵያን ጥለው ወደ ሱዳን መሰደዳቸውን የገለጸ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ 50% የሚሆኑት ህጻናት ናቸው

___________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ በኋላ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማጥቃት የመጀመሪያው መሪ ሆነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020

አዎ! ልክ የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሰጠው በዓመቱ!

👉 ደርግ 2.0 |ይህ ከሠላሳ ሦስት ዓመታት በፊት ሲ.ኤን.ኤን የሠራው ጥናታዊ ፊልም ነው።

ቪዲዮው ዛሬ በትግራይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋ ተመልሰን እንድናየው እያደረገን ነው። ከያኔው ጭፍጨፋ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለውና።

የጣልያኑ ተቋም ISPI (Italian Institute for International Political Studies) ሳይቀር በደርግ ግዜ የተፈጸመውን አስከፊ ጭፍጨፋ አንስቶታል፤ እንዲህም ይላል

👉 ባለፈው ሳምንት አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ ማሪያም በኋላ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ዘጠኝ ክልሎች ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሪ ሆነ።

Last week, Abiy Ahmed became the first Ethiopian leader since Mengistu Haile Mariam to launch a military offensive in Tigray, the northernmost of the country’s nine regions.

በዘመነ ኮሮና በወገኑ ላይ ጦርነት በፌስቡክ ያወጀ ብቸኛው የዓለማችን “መሪ” አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ በናዚ እና ፋሺስቶች ዘመን ካልሆነ በቀር በየትም ሃገር ተደርጎ አያውቅም። የኮሮና ወረርሽኝ እንዳቀደውና አስቀድሞ “ቃሬዛ አዘጋጁ!” ብሎ እንዳዘዘው ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሌጨርስለት አልቻለም። ስለዚህ አሁን እንደ ደርግ በረሃብና በመትርየስ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዷውያንን ለመጨፈጨፍ ቆርጦ ተነስቷል። እንደው ወገኔ፡ ይህ አውሬ ዓለም አይታው የማታውቀው አረመኔና ጨካኝ እንደሆነ እንዴት ማየት ተሳነህ?!

የትግራይን እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያንን ለእርዳታ የሚላከውን ምግብና መጠጥ ሳይቀር ከልክሎ በአሥር ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ (እ.አ.አ 1983 – 1985 + 1987 – 1988 ዓ.ም) በረሃብ ጨረሳቸው፤ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አለቁ፤ የቀሩትን በቦምብ እና መትረየስ ጨፈጨፋቸው። ልክ ዛሬ እንደምናየው በሓውዜን ከተማ አንድ የገበያ ቦታ ላይ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም የውጊያ አውሮፕላኖች ሶስት ሺህ ሴቶችን፣ ወንዶችንና ሕጻናቶቻቸውን ጨፈጨፏቸው። አሁንም ይህን ቪዲዮ ሳቀርብ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አማካኝነት በትግሬ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው። ጋላው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ያልጨረሰውን ስራ ልጁ አብዮት አህመድ አሊ ቀጥሎታል። ጀነሳይዱ በአማራ ኢትዮጵያውያን ላይ ጀመረ፤ በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ቀጠለ። ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን። አዎ! ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች ላይ የከፈተው እስላማዊ ጂሃድ ነው! ከሰላሳ ዓመታት በፊት ደርግ ትግራይን እና ኤርትራን ከአየር በጨፈጨፈበት ወቅት ተመሳሳይ አሳዛኝ ክስተት በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ይታይ ነበር።

👉 What’s Happening in Ethiopia Is a Tragedy

Much of the blame must be laid at the door of the prime minister.

Mr. Abiy has come a long way. War, he memorably said as he accepted the Nobel Peace Prize, was “the epitome of hell.” Now he looks ready to meet it.

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ነገር አሳዛኝ ነገር ነው፤ ብዙ ጥፋቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በር ላይ መቀመጥ አለበት፡፡

አቶ አብይ ረጅም መንገድ መጥቷል፡፡ የኖቤል የሰላም ሽልማትን እንደተቀበለ “ ጦርነት የገሃነም ተምሳሌት” እንደነበር በማስታወስ ተናግሯል፡፡ አሁን ገሃነምን ሊያገኛት ዝግጁ የሆነ ይመስላል ፡፡

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አምና ሉሲፈራውያኑ ከኦሮሞዎች ጋር በማበር ሰሜን ኢትዮጵያን በረሃብ ቆሏት ፥ ዛሬም ሊደግሙት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 30, 2020

UPDATE

ትናንትና ያቀረብኩትን ላይ ያለውን ቪዲዮ ዩቲውብ አንስቶት ነበር፤ ለቀጣዩ ጀነሳይድ የተዘጋጁትን እነ ገዳይ ዐቢይን ስላስቆጣቸው፤ አሁን መልሰውታል፤ ግን በአንዳንድ ሃገራት አግደውታል፤ ለማንኛውም በአማራጭነት እዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ፦ https://www.bitchute.com/video/iVdWi8XmtYEA/

ከታሪክ የማይማር ታሪክን ለመድገም ይገደዳል! ታሪክ እየተደገመ ነው። ይህ ቪዲዮ በጣም ሊረብሸን ቢችልም ግን ጊዜ ወስደን በጥሞና እንመልከተው! በዚህ ዘመን እንደገና ማየቱ ግድ ነው!

በትናንትናው ዕለት በትግራይ ጤፍ ጠፋ ስለዚህ ሰው ማሽላ ብቻ መብላት ጀምሯል፣ አንድ ኪሎ ጤፍ ፷/60 ብር ገባየሚለውን ዜና ስሰማ የታየኝ ልክ እንደ አባቱ እንደ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ዐቢይ አህመድ አሊም ትግሬዎችን በጦርነት ማሸነፍ ስለማይችል ቀስበቀስ በረሃብ ለመቅጣት መወሰኑን ነው። ጤፍ ለኦሮሞና ኢሳያስ አፈቆርኪ፣ ማሽላ ለትግሬና አማራ። እንግዲህ ሕዝቡን እንጠብቅሃለን!” የሚሉት በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህወሃት ወይ ከጂኒው ግራኝ አህመድ ጋር አብሮ እየሠራ ነው፤ አሊያ ደግሞ የእንቅልፍ ኪኒን ወስዶ የዓመት እንቅልፍ ላይ መሆን አለበት። ሰውዬው የፈለገውን እንዲያደርግ ፈቅደውለታል!

ቪዲዮው እንደሚያሳየን በትግራይና በቤተአምሐራ ከ40 ዓመታት በፊት ተከስቶ የነበረውና ዓለምን ጉድ ያሰኘው ሰውሰራሽ ድርቅ እና ረሃብ ነበር። ሰሜን ኢትዮጵያ በአስር ዓመታት ውስጥ ለሁለት በጣም አስከፊ ለነበሩ የረሃብ ክስተቶች ተጋልጣ ነበር። አባቶችና እናቶች በጣም አስከፊ ታሪክ ነው ዛሬም የሚነግሩን።

የሰሜን አትላንቲክ ቃልኪዳን (ኔቶ/NATO)አባላት(ፈረንሳይ፣ ጀርመን፣ ብሪታኒያ)”በእርዳታስም ሠራዊቶቻቸውን ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ ልከው እንደነበር ይነጉርናል። የኔቶ ወታደሮች በኢትዮጵያ? አዎ! ዋው! ስንቶቻችን እናውቅ ነበር?

እነዚህ የሳጥናኤል ሃገራት እንደ እነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም እና ዐቢይ አህመድ አሊ የመሳሰሉትን “ኢትዮጵያ ትቅደም!” የሚሉ ነገር ግን ኢትዮጵያን የሚጠሉ ስጋውያን የደቡብ ሰዎች መሪነት ወንበር ላይ ያስቀምጣሉ፤ ድብቅ በሚመስል መልክ ሃገሪቱን ማድከምም፣ ሕዝቡ እንዲራብ፣ እንዲታመም፣ እንዲፈናቀልና እንዲሰደድ ያደርጉታል፤ በዚህም በቅድሚያ ሞራሉን ይሰብሩበታል፣ በዚህ ወቅት ሁኔታው በግልጽ እንዲታወቅ አይሹም፤ ከዚያም ከዚህ የከፋ ችግርና ግጭት እንዲፈጠር ያደርጋሉ፣ አሁን ህዝቡ ደክሞላቸዋልና ስለችግሩ የሜዲያ እና መንግስታዊ ያልሆኑተቋማቶቻቸው “ኡ!!እርርይ! ገንዘብ እናሰባስብ! እንድረስላቸው!” (ዛሬ ጎፈንድሚ ይሉታል)በማለት የችግሩን ዜና 24/7 እንዲለፍፉና እንዲያበስሩ ደርጋሉ፤ ከዚያም ወታደሮቻቸውን (የተባበሩት መንግስታትን ጨምሮ፟) ወደ ሃገራችን ይልካሉ፤ ልክ እንደ አስከፊው ረሃብ ዘመን፣ እንደ ባደሜው ግጭት። የሚከተሉትን መመሪያ ተንኮለኛው ፈላስፋ ጆርጅ ሄገልችግር – ምላሽ – መፍትሔ / Problem – Reaction – Solution ብሎታል

ሉሲፈራውያኑ ለገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማት መሸለሟ ትልቅ ቅሌት መሆኑን በወቅቱ አሳውቀናል። ይህ የሉሲፈራውያን ወኪል የኢትዮጵያውያን ደም በመገበር ሰይጣን ስልጣኑን ይዞ እንዲቆይ ዋስትና ይሰጠዋል። ባለፈው ዓመት ላይ ኢትዮጵያውያን ለመጭው ጭፍጨፋ ተዘጋጁ!” በማለት ጥሪ አቅርቤ ነበር። ለጊዜው ሰውዬው እና ሞግዚቶቹ የኢትዮጵያውያን ትዕግስትና የጦርነት ወኔ በመፈተን ላይ ይገኛሉ፤ ረዳቶቹም የተለያዩ ሽልማቶችን በመስጠት (ኖቤል፣ ሲ.ኤን.ኤን ሂሮ) ሁኔታዎችን ይቃኛሉ። ክ12 ዓመታት በኋላ ወደተዘጋጀው የመጨረሻ የጭፍጨፋ ዒላማ ከመዝለቃቸው በፊት በቅድሚያ የሕዝቡን የተዋጊነት/ የነፍጠኝነት መንፈስና ሞራል ቀስ በቀስ ማዳከምና ማኮላሸት አለባቸው፤ ለዚህም፦

  • + የማደንዘዢያ የሜዲያ ዘመቻዎችን ማጧጧፍ(“የምንፈልጋት ኢትዮጵያ በ2032 .ም”)

  • + ዓብያተ ክርስቲያናትን ማዳከም፣ ማቃጠል፣ ሕዝበ ክርስቲያኑን ተስፋ ማስቆረጥ

  • + መንፈስ አድካሚ አምልኮዎችን (እስልምናን ፕሮቴስታንቲዝምን)ማስፋፋት

  • + “ኢትዮጵያ ጠላት የላትም!” በሚል ዓይን ያወጣ ቅጥፈት ሕዝቡን ማዘናጋት

  • + ኢትዮጵያውያን እንዲሰደዱና በባርነት እየተሸጡ ከሃገር እንዲወጡ ማድረግ

  • + ስደተኞችን ከጎረቤት ሙስሊም ሃገራት ወደ ኢትዮጵያ ማጉረፍ

  • + አረቦችንና ቱርኮችን ወደ ኢትዮጵያ ማስገባት

  • + ትምህርት ቤቶችንና ካሪኩለማቸውን መቆጣጠር

  • + ከዓለም አቀፍ ረዳቶቹ ገንዘብና ዕውቅናን በማግኘት በሽታዎችን ማስፋፋት

  • + ኢትዮጵያውያን የሃገራቸውን ምግብና ውሃ እንዳይጠቀሙ ማድረግ

  • + የኢትዮጵያን ምግብና ውሃ ወደ ውጭ መላክ

  • + መርዛማ ምግብን፣ መጠጥን እና መድኃኒቶችንከውጭ ማስገባት፤ ምግብንና ውሃን መበከል፣

  • + ድርቅና ረሃብን መፍጠር፣

  • + “ኦሮሚያከተባለው ክፍለ ሃገር ንጹሕ ኢትዮጵያውያንን አጽድቶ የተረፉትን ወደ ሰሜኑ እንዲሸሹ መገፋፋት፣ እዚያም እርስበርስ እንዲባሉ ማድረግ (ኤርትራ እና ትግራይ ፥ ትግራይ እና አማራ)

  • + ግብረሰዶማዊ የሚያደርጉና የሚያልፈሰፍሱ ጨረር አፈንጣቂ ሞገዶችን ከጠፈር መልቀቅ (በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ)። ኢትዮጵያን ለአውሬው አስረክባችሁ የፈረጠጣችሁት ከሃዲ ህውሀቶችም አትተርፏትም። የቀለባችሁት አዞ ተዝለግልጎ በመምጣት ላይ ነው። ልክ በመለስ ዜናዊና አቡነ ጳውሎስ ላይ እንዳደረጉት በደብረ ጺዮን እና አቡነ ማቲያስ ላይ ጨረሩን በመልቀቅ ላይ ናቸው። ሰሞኑን አቶ ደብረ ጽዮን አዙሮት ወደቀ ተብሎ ነበር አይደል?

ገዳይ ግራኝ አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት የተሰጠው የእግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን እንዲያጠፋላቸውና ጥንታውያኑን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን እንዲጨፈጭፍላቸው መሆኑን በፍጹም አንጠራጠር። በተለይ ኢትዮጵያ/ ተዋሕዶ ክርስትና በምዕራባውያኑ ዔሳውያን እና በምስራቃውያኑ እስማኤላውያን ከማንም ሃገር በከፋ የምትጠላ የሳጥናኤል ጎል ናት

ለመሆኑ ሰሞኑን “የኩፍኝ ክትባት” የተሰጣቸው15 ሚሊየን የኢትዮጵያ ሕፃናት የሰሜን ኢትዮጵያ ሕፃናት ብቻ ይሆኑን? ይህን ነገር አጣሩ እናጣራ!

  • 👉 አስከፊው ረሃብ በትግራይ እና በቤተአምሐራ (ወሎ)

1973 – 1974 (በእኛ ፲፱፻፷፮ – ፲፱፻፷፯ /1966 – 1967)

  • 👉 ከ፲/10 ዓመታት በኋላ ደገሙት፤ ሌላ አስከፊ ረሃብ በትግራይ እና በቤተ-አምሐራ(ወሎ)

1983 – 1985 (በእኛ ፲፱፻፸፮ – ፲፱፻፸፰ /1976 – 1978 )

በፊት በእነ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሲመራ የነበረው የኦሮሞዎች የጥፋት ቡድን የሰሜን ኢትዮጵያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብ ቀጣቸው ዛሬ ደግሞ በዐቢይ አህመድ አሊ የሚመራው የኦሮሞዎች የባርነትና የሞት ሠራዊት ተመሳሳይ የረሃብና የጦርነት ዕልቂት በትግራይ እና ቤተአምሐራ ላይ ለመፈጸም በመዘጋጀት ላይ ነው።። ኢትዮጵያን ለማፈራረስና የመንፈሳዊ ነዋሪዎቿንም ሞራል እና ወኔ ለመምታት በመጀመሪያ የተዋሕዶ ልጆችን በረሃብና ጦርነት መቁላት እንዳለበት ተነግሮታል። እንደለመደው እያታለለና እየወሻከተ ጊዜ በመግዛት፣ ሃይሉን በማሰባሰብ የኦሮሞ ሠራዊቱን በማጠንከር ላይ ያለው ለዚህ ነው። ሰውየውና ተከታዮቹ በእርኩስ መንፈስ የተሞሉ የሰይጣን ሠራዊት አባላት ናቸው። 100%

በባድሜው ጦርነት የኦሮሞውን ጂኒ ዐቢይ አህመድን (የራድዮ ሰላይ ሆኖ ኢሳያስን እና ኦነግን ያገለግል ነበር)ወደ ትግራይ የጋበዘውና በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው የህዋሃት ቡድን ለ300ሺህ የተዋሕዶ ልጆች እንደ ቅጠል መርገፍ ተጠያቂ ነው።

ልክ መለስ ዜናዊ እንደተገደለ ተገቢውን ትምህርት በመቅሰም ህገመንግስቱን ቀዳዶ በመጣልና ክልል የተሰኘውን ኋላቀር ሥርዓት ወዲያው በማፈራረስ ብሎም ወራሪዎቹን ኦሮሞዎች አንበርክከውና ለንስሃ በቅተው ለወዲያኛው ዓለም እንደመዘጋጀት ዛሬም የራያ ህወሃት ኦሮሞዎቹ (በጌታቸው ረዳ ዙሪያ)ትግራይን አስርበው የሰሜን ኢትዮጵያውያንን መንፈሳዊ ዕድል(ጽዮንን) የኢትዮጵያ ጠላት ለሆኑት ስጋዊ ኦሮሞዎች እንደገና አሳልፈው ለመስጠት በመቁነጥነጥ ላይ ናቸው። ጽዮንን የያዘ የሌላውን እርዳታ አይፈልግም ነበር፤ እነዚህ ግን ስለካዷት በራሳቸው አይተማመኑም፤ ስለዚህ ከአልባኒያ እስከ ኦሮሚያከሰይጣን ጋር መቀራረቡን ይሻሉ። ደሞ እኮ ከንቱ በሆነው የመንደርተኛ ቋንቋቸው ስልታዊ ህብረትይሉታል። ዋው!

እንግዲህ እስኪ ይታየን በሁለቱ በዓለማችን ታይተው በማይታወቁት የትግራይ እና ቤተአምሐራ ረሃቦች ብዙ ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን እንደ ቅጠል እንዲረግፉ ያደርጓቸው በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ኦሮሞዎች ናቸው። በባድሜው ጦርነትም ለ300 ሺህ ትግሬዎች መቀጠፍ ተጠያቂዎቹ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ጂኒ ዐቢይ አህመድን ወደ ትግራይ የላኩት ኦሮሞዎችና ተባባሪዎቻቸው ናቸው።

ታዲያ ይህ አስከፊ የታሪክ መረጃ ገና ደብዝዞ ሳይጠፋ በራያ ኦሮሞዎች የሚመራው ህዋሃት ዛሬ በረሃብና ጦርነት ከቀጧቸው ኦሮሞዎች ጋር ሽር ጉድ ሲል ማየቱ በተለይ ለትግሬ ወገኖቻችን ትልቅ ስድብ አይደለምን? በጣም እንጅ! አብዛኛዎቹ ኦሮሞዎች በተለይ ለትግሬ ኢትዮጵያውያን ያላቸው ጥላቻ ተወዳዳሪ የለውም። ውጊያ መንፈሳዊ ውጊያ ነውና፤ ይህን ሃቅ ማንም ሊክደው አይችልም!

በዚህ አጋጣሚ አማራ በተባለው ክልል ያላችሁ ኢትዮጵያውያን ወልቃይት፣ ራያ ቅብርጥሴየተባሉትን አካባቢዎች እናስመልሳለንከሚባል አደገኛ ሴራ ተቆጠቡ፤ በቅድሚያ ያላችሁበትን “ክልል” ተከላከሉ፣ ከወራሪዎች አጽዱ፤ በዚያ ላይ ኢትዮጵያዊ ነኝየሚል ራያ በትግራይ ሆነ በአማራ የሚያመጣው ለውጥ የለም። በትግራይ በኩልም ኢትዮጵያውያኑ ነዋሪዎቿ ራያንና ትግራይን ከመቅሰፍትአምጭ ወራሪ የዋቄዮአላህ ልጆች ባፋጣኝ ማጽዳት አለባቸው።

________________________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

መለኮታዊ ክስተት | “ኦሮሞዎች” ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻቸውን ከጀመሩ 44 ዓመታት ሆኗቸዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 18, 2020

በመካሄድ ላይ ያለው ውጊያ በእግዚአብሔር አምላክና በዲያብሎስ ዋቄዮአላህ መካከል ነው። የዋቄዮአላህ ሕዝቦች በእግዚአብሔርና በእግዚአብሔር ሕዝቦች ላይ ተነስተዋል። ከማን ጋር ናችሁ?

የኢሬቻ ጋንግ ኦሮሞዎቹእነ ግራኝ አብዮት አህመድ፣ ፓስተር ታከለ ዑማና ኡስታዝ በላይ በኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያኗ ላይ የሚያካሄዱትን የጥቃት ዘመቻ አስመልክቶ በትናንትናው የካቲት ፱ ዕለት የተጠራው የቅዱስ ሲኖዶሱ ስብሰባ ልክ በዚሁ ዕለት ከ44 ዓመታት በፊት ኦሮሞዎች አቡነ ቴዎፍሎስን ከመንበራቸው አውርደው ለሰይፍ ያመቻቹበት ዕለት መሆኑ በአጋጣሚ አይደለም።

በሀገራችን የፖለቲካ ሥርዓት ለውጥ ግርግር የሁልጊዜ ተጠቂ የሆነችው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ለዘመናት መከራ በመቀበል ኖራለች። የሩቁን ትተን የቅርቡን እንኳን ብናነሳ በኢጣልያ ወረራ ወቅት ስለሀገር ሉዓላዊነት የመሰከሩና ህዝቡ ለወራሪው እንዳይገዛ ያወገዙ ሁለት ብጹዓን ኣባቶች (ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ እና ብፁዕ አቡነ ሚካኤል) በመትረየስ ጥይት ተደብደበው ተገደሉ። እንዲሁም በሺዎች የሚቆጠሩ መነኮሳትና ካህናት በየገዳማቱና አድባራቱ በግፍ ተጨፈጨፉ። በ1966ቱ አብዮት ማግስት ፓትርያርኳ በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ ታንቀው በደርግ ኮማንዶዎች ተገደሉ።

ኤዶማውያኑ ምዕራባውያን እና እስማኤላውያኑ ምስራቃውያን አፄ ቴዎድሮስን እና አፄ ዮሐንስን ከገደሉባቸው ጊዜ አንስቶ በሃገረ ኢትዮጵያ የሰፈነውና ባዕዳዊ የሆነው እርኩሱ የዋቄዮአላህ መንፈስ ነው። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያና አምላኳ የጠለቀ ጥላቻ ያላቸው ኦሮሞዎች በመላው ሃገራችን ተስፋፍተው በመደበላለቅ በሰሜን ኢትዮጵያውያን ደካማ ልሂቃን ድጋፍ የቦታ መጠሪያ ስሞችን እየቀየሩ በተዋሐዶ ኢትዮጵያ ላይ እስከ ዛሬ ድረስ የዘለቀ ውድቀትን ሊያመጡ የበቁት።

ግራኝ አህመድና ጣልያኖች የጀመሩትን የፀረቤተ ክርስቲያን ዘመቻ፣ የካሃናት፣ ቀሳውስትና ምዕመናን ጭፍጨፋ በዚህ ዘመን ኦሮሞዎች በቀጥታ ተረክበው የጀመሩበት ዕለት የትናንትነው የካቲት የካቲት ፱ / 9 ፲፱፻፷፰/1968 .ም ዕለት ነው። ልክ ከስ ፵፬/44 ዓመታት በፊት። በዚህ ዓመት በኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የሚመራው የኦሮሞ መንግስት ስልጣን ላይ በወጣ በሁለተኛው ዓመት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ሁለተኛው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳ የሆኑትን አቡነ ቴዎፍሎስን (፲፱፻፪ ፲፱፻፷፹)ከመንበራቸው አውርዶ እስር ቤት ውስጥ ለሦስት ዓመታት እንዲማቅቁ አደረገ።

እዚያም ብዙ ሳይቆዩ ሐምሌ ፯/7 ቀን ፲፱፻፸፩ / 1971/ም፡ ኢትዮጵያ ትቅደም!” እያለ በኤዶማውያኑ ፈቃድ ስልጣን ላይ የወጣው አረመኔው መንግስቱ ኃይለ ማርያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሁለተኛ ፓትርያርክን አቡነ ቴዎፍሎስን በግፍ እና በአረመኔያዊ ጭካኔ በሲባጎ አንቆ ገደላቸው።

የሚከተለው ሰቆቃወ ቴዎፍሎስ በ! ትውልድመካከል … ሞትህ ደጅ አደረከሚለው ጽሑፍ የተወሰደ፦

አቡነ ቴዎፍሎስ በሌ/ኰ ዳንኤል ተይዘው ወደ እስር ቤት ሲገቡ የነበራቸውን ሁኔታና የእስረኛውን ትካዜ አቶ አበራ ጀምበሬ ተርከውልናል፡፡ ትረካቸውን ልዋስ፡

በታላቁ ቤተ መንግሥት ባለሥልጣናት ንጹሕ አየር ለማግኘት፣ በፀሐይ አካላቸውን ለማሞቅ፣ የተሳሰሩ እግሮቻቸውን ለማፍታታት በዙፋን አዳራሽ አጠገብ በሚገኝ በሽቦ በታጠረ ጠባብ ክፍል ውስጥ ይንከላወሳሉ፡፡ ቀኑ መጋቢት 3 ቀን 1968 .ም ከእኩለ ቀን በኋላ ነበር፡፡ በዚህ ወቅት ታላቁ መንፈሳዊ አባት ሁለት እጆቻቸው በአንድ ላይ በሰንሰለት ታስረው እየተገፈተሩ ያለመጫሚያ በባዶ እግራቸው ሲመጡ የተመለከቱት እነዚያ እስረኞች ባሉበት ክው ብለው ቀሩ፡፡ በዚህ ወቅት ነበር አንዱ እስረኛ ልቡ ተነክቶ ‹አዲዮስ! የኢትዮጵያውያን ሰብአዊነትና መንፈሳዊነት! › ያለው፡፡ ‹…የኢትዮጵያ ሕዝብ ግብረ ገብነትና መንፈሳዊነት በእነዚህ ጋጠ ወጦች አይለካም› አለ ሌላውበድርጊቱ መብገኑን ሁኔታው እየነገረበት፡፡ …ያደፈ ሽሮአማ ቀሚስ እንደለበሱ ከቀኝም፣ ከግራም፣ ከኋላም ሳንጃ የተሰካበት ጠብመንጃ ተደግኖባቸው ወደዚያች የፖለቲካ እስረኞች መቀየጃ ቅጥር ሲገቡ መንፈሳዊው አባት ‹የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው› በማለት የሚጸልዩ እንጂ የተበሳጩና የተሸበሩ አይመስሉም ነበር፡፡ እስረኛው ከድንጋጤው ገና ሳይላቀቅ፣ ምን እንደሚልና እንደሚናገር አሰላስሎ ሳይጨርስ፣ ከቆመበት ሳይላወስ ነበር ከአንድ ትንሽ ክፍል ውስጥ አስገብተው የቆለፉባቸውና እግራቸውን በእግረ ሙቅ፣ እጃቸውን በሰንሰለት ጠፍረው ካልጋ ጋር ያሠሯቸው፡፡ ‹ይሕን አዚመኛ ቄስ ተጠንቅቃችሁ ጠብቁ› በማለት ለወታደሮች ጥብቅ ትእዛዝ ሰጥቶ የዘቡ አዛዥ ከአጥሩ ወጥቶ ሄደ“(የአቶ አበራ ጀምበሬ የእስር ቤቱ አበሳበዜና ጳጳሳት መጽሐፍ እንደተጠቀሰው፡ (.58-59)

ፓትርያርኩ በዚህ መልኩ በጾምና በቀኖና ተወስነው ለ3 ዓመታት በእስራት ከቆዩ በኋላ ሐምሌ 7 ቀን 1971 .ም ከሌሎች 33 ታሳሪዎች ጋር በሞት መልእክተኞች ተጠሩ፡፡ ተሰለፉ፡፡ በተራቸው ገቡ፡፡ ወደ ጨለማው ቤት ውስጥ ገቡ፡፡ የተለያዩ ኮሪደሮች ባሉት የጨለማ ቤት ውስጥ ጥግ ላይ ያለው ሰው ‹ና› አላቸው፡፡ ወደሱ አተኩረው ሲራመዱ በጨለማው ኮሪደር ለግድያ ካሸመቁ ሰልጣኝ ኮማንዶዎች አንዱ ሳያስቡት በሲባጎ አነቃቸው፡፡ ኮማንዶው ሲባጎውን በሁለት እጆቹ ጠምጥሞ አጥብቆ በአንገታቸው ላይ ካጠለቀ በኋላ ገመዱን በመሸረብና በማሳጠር በስተመጨረሻ ፓትርያርኩን በገመዱ እንደታነቁ የእንግላሊት ጀርባው ላይ አውጥቶ በአንገታቸው የገባውን ገመድ በእጁ እየጠቀለለ በማሳጠርና በማጥበቅ ትንፋሻውን ቋጨ፡፡ አስከሬናቸውን ጎትቶ ከሌሎች እስረኞች ጋር ሸራ አለበሰው፡፡ ማታ ሦስት ሰዓት ኖራ ተነስንሶባቸው ከ33ቱ እስረኞች ጋር በጅምላ በአንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡ ከፓትርያርኩ ጋር አብረው ከተቀበሩት ሰዎች አንዱ የመኢሶኑ የአመራር አባል ኃይሌ ፊዳ ነበር፡፡ አብዮተኛው ባለብሩህ ጭንቅላት ወጣትና ባለራዕይው አረጋዊ ፓትርያርክ በአንድ ጉድጓድ ተጣሉ፡፡ (ርዕዮተ ዓለሙ ዛሬ ባያማልለንም! ) እሱ ከአውሮፓ ለአዲስ ሥርዓት ለውጥ መጥቶ እሳቸው ከነበሩበት መንበር በግፍ ተገፍተው ባንድ ጉድጓድ ተቀበሩ፡፡

ታዋቂው ገጣሚና መፍቀሬመኢሶን የሚባለው ዮሐንስ አድማሱ ዕንባሽበሚለው ግጥሙ፡

ዘመን ቢያርቃችሁ፣

ሥፍራ ቢለያችሁ፣

ዕንባ አገናኛችሁ፡፡

ያለው በዚያ ዘመን ልጆቿ ከቤተ ክህነትና ከቤተ መንግሥት እየተነዱ በገዳዮቻቸው ለተፈጁባት ኢትዮጵያና ለግፉዓን ልጆቿ ሙሾ ሆኖ ይሰማናል!

አቡነ ቴዎፍሎስ 2/ ፪ኛው የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ናቸው፡፡ ሀገር ውስጥ በራሳችን አባቶች በመሾም ግን የመጀመሪያ ናቸው፡፡ የጀመሩት ነገር የመብዛቱን ያህል ሰቆቃቸውም በብዙ መልኩ የመጀመሪያ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ምድር በራሳቸው ወንድሞች ተላልፈው ተሰጥተው በገዛ ወንድሞቻቸው ታንቀው የተገደሉ ቀዳሚ ፓትርያርክ ናቸው፡፡

ኦሮሞው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ኢትዮጵያ ትቅደም!” ብሎ ብዙ ወጣቶችን በማታለል የተዋሕዶ ልጆችን ጨፈጨፈ፤ ኦሮሞው አብዮት አህመድም ኢትዮጵያ ሱሴ!” እያለ የዘመኑን ትውልድ በማምታታት ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ለመከፋፈልና ለማፍረስ ቆርጦ ተነስቷል፣ ልጆቿን በማሰር፣ በማረድና በመረሸንም ቀዳማዊ ግራኝ አህመድን፣ ፋሺስቶች ሙሶሊኒን እና መንግስቱ ኃይለ ማርያምን የሚያስንቅ እርኩስ ተግባር በመፈጸም ላይ ይገኛል።

የአባታችን ረድኤት በረከት በሁላችን ላይ ይደርብን፡፡ አሜን!!!

___________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በሕልሜ ግራኝ አብዮት አህመድ ላሊበላን እና የሕዳሴውን ግድብ ሲተናኮል አየሁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2019

ባለፈው ጊዜ ያለምክኒያት ወደ ላሊበላ አልተጓዘም ማለት ነው።

ነፍሳቸውን ይማርላቸውና በግራኝ አብዮት አህመድ የተገደሉት ጄነራሎች ከላሊበላ እና አካባቢዋ የፈለሱ ኢትዮጵያውያን ነበሩ። ይህ ግድያ ግራኝ አህመድ ካቀደው የላሊበላ ጥቃት ጋር የተያያዘ ይሆን? ላሊበላን ሊከላከሉ የሚችሉትን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን ማስወገዱ ይሆን?

ከአምስት መቶ አመታት በፊት በቱርኮች፣ ግብጾች፣ ሶማሌዎች እና ሱዳኖች የተደገፈው ግራኝ አህመድ በኢትዮጵያ የጥቃት ዒላማ አድርጓቸው የነበሩት ቦታዎች ላሊበላ እና አክሱም ነበሩ። ይህ ግን አልተሳካለትም። ዛሬ ልጆቹም እነዚህን የክርስቲያኖች ቅዱሳት ቦታዎች ለማጥፋት ከምናስበው በላይ ከፍ ያለ ፍላጎት እና ጉጉት አላቸው።

ታሊባን ሙስሊሞች የሺህ ዓመታት እድሜ የነበራቸውን የቡድሃ ሃይማኖት ኃውልቶችን በአፍጋኒስታን ማፈራረሳቸው ይታወሳል። አይሲሶች ደግሞ የግብጽን ፒራሚዶች ሳይቀር ለማፈረስ በመዛት ላይ ነበሩ። በቅድሚያ ግን ለሕዝበ ክርስቲያኑ፡ በተለይ ለሶሪያ፣ ኢራቅና ግብጽ ኦሮቶዶክስ ክርስቲያኖች ክቡር የሆኑትን ቦታዎች ማውደም ነበረባቸው፤ በሶሪያና ኢራቅ ተሳክቶላቸዋል፤ ኮፕቶችንም በከፊል ለመረባበሽ በቅተዋል። አሁን ደግሞ አትኩሮታቸውን ወደ ኢትዮጵያ ቀይረዋል ተብሏል።

የተዋሕዶ ልጆች በሊቢያ በርሃ እንደ ዶሮ ሲታረዱ፤ በማግስቱ የደስታ “ኢድ” አዘጋጅተው የነበሩትን ሶማሌዎች እና ሱዳኖች እኔ እራሴ በቅርቡ ለመታዘብ በቅቼ ነበር። አፄ ኃይለ ሥላሴ ከዙፋናቸው እንዲወርዱ ሲደረጉና መንግስቱ ኃይለማርያም ስልጣኑን ሲይይዝ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዘንድ የደስታ “ኢድ በዓል” በየቦታው ይካሄድ እንደነበር አባቶቻችን ነግረውናል፤ እንዲያውም ይህን የሚያሳይ ቪዲዮ በአዲስ አበባ መርካቶ ተቀርጾ አይተን ነበር። አዎ! ዲያብሎስ እስልምናን ሲፈጥር በተለይ የክርስትና ጠላት አድርጎ ነው የፈጠረው። ስለዚህ ማንኛውም ዓይነት የክርስትና ሽንፈት ለሙስሊሞች ድል ነው፤ አስደሳች ነው። ባለፉት ወራት ብቻ ብዙ አባቶች መገደላቸውና ሰላሳ አብያተክርስቲያናት መውደማቸው ለእነርሱ ድል ነው፤ ሙስሊሞች “እስልምና አይደለም፣ እኛ አይደለንም፣ አይሲስ እውነተኛ ሙስሊሞች አይደለሙ ቅብጥርሴ” ከማለት ሌላ ድርጊቱን ሲያወግዙና ከክርስቲያኖች ጋር ስሜታዊ በሆነ መልክ የትብብር ምልክት ሲያሳዩ አይታዩም። ምክኒያቱም እስልምና የክርስትና ቀንደኛ ጠላት በመሆኑ ነው!

ስለዚህ አክሱም እና ላሊበላ ላይ ጥቃት ለማድረስ የአምስት መቶ ዓመት ህልማቸው ነው ብንል በጭራሽ አልተሳሳትንም። ዛሬ፡ ለጊዜውም ቢሆን፡ ሁኔታዎች በደንብ ተመቻችተውላቸዋል። ዳግማዊ ግራኝ አህመድ ስልጣኑን ጨብጧል፤ ም ዕራባውያኑም አረቦቹም ድጋፍ ስለሚሰጡት ሁሉም የልብ ልብ ብሏቸዋል፤ በክርስቲያኖች ላይ የመጨረሻውን የጥቃት ዘመቻ ለማድር ለማድረስ ጊዜው የደረሰ መስሎ ይታያቸዋል፤ ምናልባት በጽንፈኝነት እንዳይወነጀሉ ደግሞ የጽንፈኞች ንግስት የሆነውን አይሲስ የተሰኘ ቡድን በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ መልክ ለመጠቀም ተዘጋጅተዋል። እንግዲህ በእነ ላሊበላ ላይ የሆነ ጥቃት ቢደርስ እነ ግራኝ አህመድ እራሳቸውን ለማዳን አይሲስ ነው ይላሉ።

ባለፈው ሰንበት የሕዳሴውን ግድብ የተመለከተ አንድ ልዩ የሆነ ህልም በእንቅቅልፌ ታይቶኝ ነበር፤ ትናንትና ዛሬ ስለዚህ ህልም ሳስብና ሳሰላስል የተጋጠመልኝ “አይሲስ አትኩሮቱን ወደ ኢትዮጵያ ቀይሯል” ከሚለው ዜና ጋር ነው። ሠራዊትአልባዋ ኢትዮጵያ በደከመችበት በዚህ ዘመን ከፍተኛ ዓለም አቀፋዊ አትኩሮትን ሊያገኝላቸው የሚችለውን ተግባር(በሕዳሴው ግድብ እና ላሊበላ ላይ ጥቃት መሰንዘር)በጥድፊያ መፈጸም አቅደዋል ማለት ነው” የሚለው ሃሳብ ነው።

ወገን፤ ሳይዘገይ የአባቶችህን ፈለግ ተከተል፤ ሌላ አማራጭ የለህም፤ አገርህና ቤተክርስቲያንህ ለከፍተኛ አደጋ ተጋልጠዋል፤ ደም የሚያስለቅሰው የጽንፈኞች ድርጊት ከመከሰቱ በፊት የአባይን ውሃ ለመበከል ያስችል ዘንድ የራዲዮ አክቲቭ መርዝን ማዘጋጀት ተገቢ ነው፤ ለዚህ የሚገጋጅ ቡድን መስርቱ፤ ሩሲያን እንጠይቅ፤ አንድ ጆንያ ይበቃል። የአረቦች ኩራት የሆነችው እባቧ ግብጽ በዚህ መልክ ማስጠንቀቂያ ካልተሰጣት ድብቅ ትንኮላዋን በቀላሉ አታቆምም

ቅዱስ ላሊበላ ሞቶም መላዉ ኢትዮጵያዉያንን እየጠቀመ ነዉ ፤ ሞቶም እንኳን ኢትዮጵያን አይረሳም!

______________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ፕሮፊሰር ሀይሌ ስለ አሜሪካ ተንኮል | ኢትዮጵያ ጠንካራ አገር እንዳትሆን መንግስቷ ከጦርነት እንዳይላቀቅ ማድረግ አለብን

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 27, 2019

አንድ ኢትዮጵያዊ እንዲህ ነው መሆን የሚገባው፤ ረጅም እድሜ ይስጥዎት፡ ጋሽ ሀይሌ ላሬቦ፤ እንወድዎታለን!

በተለይ ተቃራኒ ወገኖች መስለው በዓለም የፖለቲካ መድረክ ላይ ዋና ተዋንያን የሆኑት ምዕራባውያን እና ምስራቃውያን እርስ በእርሳቸው ጠላቶች በመምሰልና የተለያዩ ርዕዮተ ዓለማትን በመከተል ለአንድ ዓላማ በመነሳሳት ፀረክርስቶስ የሆነውን ተግባራቸውን በማካሄድ ላይ ናቸው። በተለይ በጠላትነት የሚዋጓቸው አገራት የኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታዮች የሆኑትን አገራትን፤ በዋናነት ደግሞ እንደ ኢትዮጵያ ያሉ የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖችን መናኸሪያዎች ነው። ኦሮቶዶክስ በሆኑት በግሪክ፣ ቆጵሮስ፣ ጆርጅያ፣ አርሜኒያ፣ ዩክሬይን፣ ሰርቢያ፣ ሩሲያ፣ ግብጽና ሶሪያ ላይ ላለፉት ሺህ ዓመታት ሲፈጽሙት የነበረው ተንኮልና ግፍ በታሪክ መጻሕፍት በደንብ የተመዘገበና ዛሬም የምናየው ነው።

በነገራችን ላይ፤ የኢትዮጵያ ታሪካዊ ወዳጅና እህታማ ኦርቶዶክስ አገሯ አርሜኒያ ከኢትዮጵያ ጋር እስከ አሁን ድረስ የዲፕሎማቲክ ግኑኝነት አልነበራትም። ግን በቅርቡ ኢምባሲ እንደምትከፍት ዛሬ የወጣው መግለጫ ይጠቁማል።

We are opening this new direction by way of establishing close cooperation with Ethiopia, our historical friend in Africa,” the minister added. “It’s planned to open our diplomatic mission in [the Ethiopian capital city of] Addis Ababa, as early as this year.”

ኢትዮጵያና አርሜኒያ ጠላት የሆነችው የክርስቶስ ተቃዋሚዋ ቱርክ ሳተላይት ሃገር አዜርቤጃን ግን አዲስ አበባ ላይ ኤምባሲ ከከፈተች ቆየታለች። እንዲያው ይገርማል!

ከፀሐይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ፥ በዓለም ላይ በጣም ጥንታዊ የሆነውን የኢትዮጵያ ክርስቲያን ህዝብ ለመቆጣጠር ፣ ለማዳከም እና በመጨረሻም ለማጥፋት ሉሲፈራውያኑ ምዕራባዊያን ፣ ሶቪዬቶች እና ሙስሊም አረቦች ፀረክርስቲያናዊ ርዕዮተ ዓለማትን በወጣቱ ሕዝባችን ዘንድ በማስፋፋት(ሊበራሊዝም፣ ዲሞክራሲ፣ ኮሚኒዝም እና እስልምና)፣ የአየር ሁኔታን የሚቀይሩ ጦርነቶችን በማካሄድ(ድርቅ እና ረሀብ)፣ በሽታዎችን በማሰራጨት(ኤድስ እና ኮሌራ)እንዲሁም ብዙ ደም የሚፈስባቸውን ጦርነቶች በመቀስቀስ(ለኤርትራ ፣ ለሶማሊያ) 50 ዓመታት ያህል(1966 .ም– እስከ ዛሬ ድረስ)በግልጽ ተግተው ሲን፡ቀሳቀሱ በግልጽ ይታያሉ። ልብ በል፤ “66፥ “50ኢዮቤልዩ።

ልክ እንደ እነ ዶ/ር ሀይሌ ላሬቦ ወደ ማንንታችን በመመለስ ይህን የዔሳውያን እና እስማኤላውያን ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ አንድ ላይ ሆነን በተደጋጋሚ ካላጋለጥን የሕዝባችን ስቃይ እና ቁልቁል ጉዞ መቀጠሉ አይቀረም። ዶክተሮች ብቅ ብቅ ባሉበት በዚህ ዘመን የህመማችንን መንስኤ የሚነግረን ዶክተር እንጅ መርዛማውን መርፌ የሚወጋን ወይም የሉሲፈራውያኑን “መድኀኒት” እንድንገዛ ሪሴፕት የሚጽፍልንን ወስላታ ዶክተር አይደለም የምንፈልገው።

ቪዲዮው ላይ በተጨማሪ እንዳቀረብኩት፤ የቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የዘጠና ስድስት ዓመቱ ሰይጣን ሄንሪ ኪሲንጀርና አጋሮቹ አፄ ኃይለ ሥላሴን በማታላል ከተዋሕዶ እምነታቸው እንዲርቁና ሆራ/ደብረዘይት ላይ ለዋቄዮአላህ መስዋዕት እንዲያደርጉ፣ ቀጥሎም ኢትዮጵያ ከእስራኤል ጋር የነበራትን የዲፖሎማቲክ ግኑኝነትን በማቋረጥ ልክ እንደ አሁኑ ከከንቱዎቹ አረቦች ጋር እንድትቀራረብ በማድረግ የገበጣ ጨዋታውን ጀመሩት። ብዙም አልቆየም፤ ኢትዮጵያን ለማናጋትና በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ድርቅና ረሃብ ለመፍጠር አየሩን ቀያየሩት (Weather Manipulation/ Weather warfare)። በጊዜው ኤርትራ ውስጥ ተቀማጭነት የነበረው የአሜሪካ ሠራዊት(ቃኘው ስቴሽን) አንዱ ተልዕኮ ይህ ነበር። ከስድስት ዓመታት በፊት ይህን አስመልክቶ ጦማሬ ላይ ቀርቦ ነበር። “አየሩን ሊቀይሩብን – አለመረጋጋት ሊፈጥሩብን?

ይህን ከሃምሳ ዓመታት በፊት  በኒው ዮርክ ታይምስ ጋዜጣ የቀረበውን ጽሑፍ(እንደ አጋጣሚ ሆኖ፡ ልክ በዛሬው ዕለት(ዋው!)እናንብብ፦ “ኢትዮጵያውያን በታላቁ የአሜሪካ ሬዲዮ ጦር ሠፈር ላይ ተጠርጣሪዎች ናቸው፡፡Ethiopians Are Suspicious of Big U. S. Radio Base. https://www.nytimes.com/1970/08/28/archives/ethiopians-are-suspicious-of-big-us-radio-base.html

ዛሬ ግን ኤምባሲዎቹ ናቸው መሬት ውስጥ የተቀበሩ ብዙ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ሃገራችንን በመቃኘት ላይ ያሉት።

ለአምስት ሺህ ዓመታት ያህል ሰፍኖ የነበረውን ጥንታዊ የንጉሣዊ ሥርዓት ሲያስወግዱ የብዙ መቶ ዓመታት ቅደም ተከተል በያዘ የውጊያ ስልት ነው። እስኪ እናስብው፤ በድርቁ፣ ረሃቡ፣ ጦርነቱና በሽታው ሲተናኮሉን ኃያል ሊሆን የሚገባውን ተዋሕዶ ክርስቲያኑን ሕዝብ ለማድከም/ለማዳከም በመሻት ነው። ወገኔ፡ እስከ ዛሬ ድረስ የረሃብ፣ በሽታ፣ ጦርነትና ስደት ሰለባ የሆነው እኮ ሕዝበ ክርስቲያኑ ነው፤ አዎ አሁንም ለውድ ሃገሩ ክቡር ደሙን እያፈሰሰ ያለው ሕዝበ ክርስቲያኑ ብቻ ነው።

እነ ሲ አይ ኤ፣ ሄንሪ ኪሲንጀር እና ጆርጅ ሶሮስ ልክ እንደ አሁኑ ተዋሕዶ ክርስቲያን ያልሆኑትን እንደ መንግስቱ ኃይለማርያም የመሳሰሉትን ቅጥረኞቻቸውን ስልጣን ላይ ካስቀመጧቸው ጊዜ አንስቶ የሃገራችን የቁልቁለት ጉዞው ያው እስካሁን ድረስ ቀጥሏል።

በእግዚአብሔር ድጋፍ የጽዮን ተራራን እንደገና መውጣታችን አይቀርም፤ ነገር ግን የአቀበቱ ጉዞ አጭር እንዲሆንና ብዙም እንዳያደክመን ማንነታችንን በማወቅ ጠላታችንና ጠላቶቻችንን ያለምንም ይሉኝታ ማጋለጥ እና መምታት ይኖርብናል

_____________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ትንቢት ተፈፀመ | አቡነ መርቆርዮስ የእኅተ ማርያምን መልዕክት አድምጠው ኢትዮጵያ አገራቸው ገቡ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on August 3, 2018

፭ ዓመታት በፊት እኔ በአቅሜ ፈረንጅ አገር ሆኜ አባቶችን ከአሚሪካ ውጡ፡ ወደ አገራችሁ ግቡ! የሚል መልዕክት ባስተላልፍ ማንም የሰማኝ አልነበረም፤ እኔ እራሴ እዛው ሆኜ እንዴት ይሆናል?!እዚህ ያንብቡ

ባለፈው የካቲት ወር ግን ጀግናዋ እህታችን፡ እህተ ማርያም ከእናት ኢትዮጵያ ሆና ለ አቡነ መርቆርዮስ፦

እርሰዎ ኃላፊነት አለብዎት፣ የእርስዎ ይህችን ምድር መርገጥ ትልቅ ነገር ነው ለእግዚአብሔር፤ ኑ! ወደ አገርዎ ይግቡ!

ብላ በተናገረች በ፭ ወራት ውስጥ አቡነ መርቆርዮስ አገራቸው ገቡ፤ በ መርቆሪዎስ ዕለት።

ይህ በዲያብሎስ የሚመራው ዓለም ኢትዮጵያንና እስራኤልን ይጠላል፤ በተለይ ለኢትዮጵያውያኖች፡ ፍቅርን፣ ሰላምንና አንድነትን ሊመኝልን አይችልም፤ ኢየሱስ ክርስቶስን የማይቀበልና አምላክነቱን የካደ የክርስቶስን ልጆች ሊያከብር፣ ሊወድና ሊደግፍ አይችልም፡ በጭራሽ! እንኳን በኢትዮጵያ፣ እንኳን በአፍሪቃ፡ በሌላው ዓለምም፡ አገር ወዳድ የሆነውን መሪ ሥልጣን ላይ አያቆዩትም፤ ሉሲፈራውያኑ በዶናልድ ትራም እና ቭላዲሚር ፑቲን ላይ እየጠነሰሱት ያሉትን ሤራ የምናየው ነው። አገራችንን በሚመለከት ሁሉም አገሮችና ቡድኖች በደስታ ሲያጨበጭቡልን ይታያሉ፤ ለምን? ምን አግኝተው ነው?

የሉሲፈራውያኑ የስለላ ድርጅት ሲአይ ኤ ሥልጣን ላይ ያስቀመጣቸው ሁለቱ “ኃይለ ማርያሞች” ፡ ልክ የዚምባብዌ ምርጫ በሚካሄድበት ወቅት ሀራሬ ላይ እንዲገናኙ ተደረጉ። በመንግስቱ እና በ ደሳለኝ መካከል የተደረገው ይህ ቅሌታማ ስብሰባ፡ በደርግ ጊዜ ለሉሲፈራውያኑ መስዋዕት ለሆኑት ሚሊየን የኢትዮጵያ ልጆች ትልቅ ስድብ ነው። አይይይ!

በነገራችን ላይ “ኃይለ ማርያም” የሚል ስም ያላቸውን ግለሰቦች ከደቡብ ብሔረሰብ በጊዜው ሥልጣን ላይ ማውጣታቸው በፕላን ነበር፥ በምክኒያት ነበር፤ ወደፊት የምናየው ነው፡ “አህመድ” የሚለውን መምረጣቸውም እንዲሁ። (በተጨማሪ፡ ምልክቶችና ስሞች በጣም አስፈላጊዎች ናቸው ለሉሲፈራውያኑ)

አሁን ሁሉም ነገር ተፈጣጥኖብናል፣ ከተዋሕዶ ዓለም ጋር በጭራሽ መደመር የማይገባቸው ተደምረዋል፣ እጃቸውን አስገብተዋል፣ ሆኖም፡ አሁን በጥንቃቄ እና ትዕግሥት፦

እንኳን ከሳጥናኤል ምድር አወጣዎ! እንኳን ለእናት አገርዎ አበቃዎ፡ አባታችን! እንላለን።

ዑራኤል + ጊዮርጊስ + ተክለ ሐይማኖት + መርቆሪዎስ

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፸፭]

ጊዜውን ስቀበል እኔ በቅን እፈርዳለሁ።”

[መጽሐፈ መክብብ ምዕራፍ ፯፥፰]

የነገር ፍጻሜ ከመጀመሪያው ይሻላል፤ ታጋሽም ከትዕቢተኛ ይሻላል።”

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: