
💭 በኒው ዮርክ ከተማ መንገዶች ላይ የሚቀርብ ምግብ
______________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 27, 2022
💭 በኒው ዮርክ ከተማ መንገዶች ላይ የሚቀርብ ምግብ
______________
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: መንገድ, ምግብ, ኒው ዮርክ, አይጥ, ዶሮ, Chicken, Eating, Food, Mouse, New York, Street, USA | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2019
ከትናንትና ወዲያ ሙሉ ጨረቃ በታየችበት ኃሙስ/ አርብ፡ በፈረንጆቹ 13 አርብ፤ በዘልማድ ከመጥፎ ዕድል ጋር የተቆራኙ ሁኔታዎች የሚከሰቱበት ዕለት እንደሆነ ተደርጎ ይወሰዳል። ስለዚህም በምዕራቡ ዓለም ብዙዎች ከቤታቸው አለመውጣቱን ይመርጣሉ።
ባለፈው አርብ ባቀረክቡት ቪዲዮ ይህን ጽፌ ነበር፦
“እያየን ነው…ጨረቃ አምላኪዎቹ ሙሉ ጨረቃዋን ጠብቀው ሕዝቡን በድጋሚ በተለመደው መተታቸው ሳቡት…በቃ! ሁላችሁም አለቀላቸሁ! ፈረንጆቹ እንኳ፤ “አንዴ ብታሞኘኝ እፍረቱ ባንተ ነዉ፣ ሁለተኛ ብታሞኘኝ እፍረቱ በኔ ነዉ።” (Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me) ይላሉ። ለአሥረኛ ጊዜ ይህን ያህል መታለል ግን ዘላለማዊ አፍረትን ያለብሳል።”
“ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት የዓለም ባንክ ገንዘቡን ሊያጎርፍለት ቃል አልገባለትም፣ ያለምክኒያት በዚሁ ወቅት በዓለ ጥምቀትን አውሬው ዩኔስኮ አልመዘገበውም። ባለፈው ቪዲዮ ላይ፡ አውሬው ዓይኑን በጥምቀት፣ ቍርባንና በተቀሩት ምስጢራተ ቤተክርስቲያን ላይ ማነጣጠሩን አውስቼ ነበር። ያው… እመቤታችንም እየጠቆመችን እኮ ነው...”
ባለፈው ኃሙስ / አርብ ብዙ ትኩረት ልንሰጣቸው የሚገባቸው ሁኔታዎች ተከስተው ነበር። እነዚህ ያለምክኒያት ያልተከሰቱት ሁኔታዎችም፦
…ነጠብጣቦቹን እናገናኝ…
የአርቡን ቪዲዮ እንዳቀረብኩ ቅድስት እመቤታችንና ሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል መሄድ ወደ አልተዘጋጀህበት አቅጣጫ መሩኝ። በጨለማማ መንገዱ ሳልፍም ቪዲዮው ላይ የሚታየውና በእግረኛው መንገድ ላይ የተጠራቀመው የዝናብ ውሃ የተለየ ቅርጽ ሠርቶ አገኘሁት። በዓይኔ ወዲያው የመጣልኝ የኢትዮጵያ ካርታና የጥምቀት ፀበል ነው። ብልጭ ያለብኝ “የዮሐንስ ጥምቀት ነው፤ “መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ”[ማቴ ፫፥፩]። መጥምቁ ዮሐንስ ህዝቡን የንስሓ ጥምቀት እያጠመቃቸው ከቆየ በኋላ ጌታ በሚመጣበት ጊዜ ግን እነሆ የእግዚአብሔር በግ በማለት ወደ ጌታ መርቷቸዋል ስለዚህ የዮሐንስ ጥምቀት ምሳሌ ሆኖ ለአማናዊዉ የጌታ ጥምቀት የሚያዘጋጅ መሆኑ ታየኝ።
እናንተስ፤ ምን ይታያችኋል? ከተከስቱት ሁኔታዎች ጋር በተያያዘ ምን ዓይነት መልዕክትስ እያስተላለፈልን ይሆን?
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: Anti-Ethiopia, Antichrist spirit, ሃፍረት, መንገድ, ማሕተብ, ብሪታኒያ, አብዮት አህመድ, ኢትዮጵያ, እጅ መጨበጥ, ውሀ, የኖቤል ሽልማት, ዩኔስኮ, ጥምቀት, ፀረ-ክርስቲያን ዘመቻ, Luciferians, Nobel Peace Prize | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 22, 2019
Posted in Curiosity, Ethiopia | Tagged: ህንድ አገር, መንገድ, የተበላሸ, የደህንነት ካሜራ, CCTV | Leave a Comment »