Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መንገድ ሰባኪ’

ይሄን እያየን አውሮፓ፣ አሜሪካ እና አረቢያ በእሳት ቢጠራረጉ ሊገርመን ይችላልን?

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 2, 2020

የዛሬዋ ሰዶምና ገሞራ፤ ግብረሰዶማውያኑ ክርስቲያን የመንገድ ሰባኪውን እንደ ቄሮዎች ወረሩት። በግብረሰዶማውያኑ ድጋፍ ሥልጣን ላይ የወጣው አብዮት አህመድ አሊም ኢትዮጵያን ሰዶምና ገሞራ ለማድረግ ቃል ገብቶላቸዋል፣ ፈርሞላቸዋል፤ አንድ ጀግና ኢትዮጵያ ባፋጣኝ ካልደፋው በአዲስ አበባ ላይ ከሰማይ እሳት ይወርድባታል።

ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታችንም በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡ አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያሉ ዘመናትን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡ የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡

ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።

በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።

ሁለቱ የሞትና ባርነት ሠራዊቶች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።

ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]

ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።

ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።

እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]

የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!

[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]

ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥

___________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ካናዳ ልክ እንደ ሎጥ ዘመን | የመንገድ ላይ ሰባኪውን ግብረ-ሰዶማውያን ፖሊሶች አጠቁት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 20, 2019

ባለፈው ጊዜ ሰባኪው ጓደኛችንን ዴቪድ ሊንን አስሮት የነበረው ግብረሰዶማዊ ፖሊስ (መለዮው ላይ የግብረሰዶማውያንን አርማ ለጥፏል)አሁን ደግሞ ዶሬላቭ በተባለው ሰባኪ ላይ ዘመተ።

ሰባኪው፡ “ግብረሰዶማውያን ልጅ መውለድ አይችሉም፤ የቤተሰብንን እና ማሕበረሰብን አስፈላጊነት ያጠፋሉ፤ ስለዚህ ግብረሰዶማዊነት የሙታን ዓምልኮ ነው፣ የመግደያ መሣሪያ ነው(ልክ እንደ እስልምና)ማለት ሲጀምር ሰዶማውያኑ ፖሊሶች ተጠራርተው መጡበት። ሌላ ሥራ የላቸውም?!

የሚገርመው ደግሞ፡ ይህ ግብረሰዶማዊ፡ “እኔም እንዳንተ ሰባኪ ነበርኩ፡ ከአንተ የተሻለ ዕውቀት አለኝ፤ ክርስቶስ እንዲህ እየጮኸ አይሰብክም ነበር፤ የማጉያውን ድምጽ ቀንስ፤ አሊያ ክስ እንመሰርትብሃለን“ እያለ በጥቁሩ ሰባኪ ላይ ሲሳለቅበት መስማቱ ነው። ባካባቢው የነበሩ አጋንንት ሲፈነድቁና ሲያጨበጭቡ ይሰማሉ።

ግብረሰዶማውያን ከአጋሮቻቸው ከመሀመዳውያኑ ጋር ሆነው በክርስቲያኖች ላይ ደፍረው ለመዝመት መነሳሳታቸውን ይህ ማስረጃ ነው፣ ባለፈው ሳምንት በእኅተ ማርያም እኅቶች ላይ በሃገራችን ያሳዩትም ትንኮላ ሌላ ማስረጃ ነው።

እነድዚህ ዓይነት ነገር ከአሥር ዓመታት በፊት የማይታሰብ ነበር፤ አሁን ግን በድፍረት ብቅብቅ እያሉ ነው፤ አጋንንት ተለቅቀዋልና፤ ግድየለም ይታዩን፣ ጊዚያቸው አጭር ነው!

አዎ! ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ግብረሰዶማውያኑ ክርስቲያኖችን ያጠቃሉ

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የካናዳ ውድቀት | በኢትዮጵያ ልብስ ያሸበረቀው ካናዳዊ ጓደኛችን በሰዶም እና ገሞራ ፖሊሶች ታሠረ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 5, 2019

ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው አሁንም ክርስቲያኖች በሰዶማውያኑ ተከብበው ተጠቁ

በጣም የሚገርም ነው፤ የኢትዮጵያ ልብሱ ላይ ያለው ክቡር መስቀል እና የኢትዮጵያ ቀለማት ግብረሰዶማውያኑን ሳያስቆጧቸው አልቀረም ከኖህ ቀሰተ ደመና የሠረቁትን የማርያም መቀነት ቀለማችንን በመዘቅዘቅ ሰባኪውን ተፈታተኑት። በይበልጥ የሚያስገርመው ደግሞ ግብረሰዶማዊ ፖሊስ ምልክታቸው ያደረጉትን እነዚህን ቀለማት ከካናዳ ባንዲራ ጋር በማዳቀል መለዮው ላይ ለጥፎ መታየቱ ነው። ይታየን፤ አንድ የመንግስት ሠራተኛ የሆነና የቶሮንቶ ከተማ ነዋሪዎችን ሁሉ አገለግላለሁ የሚል ፖሊስ መለዮው ላይ ይህን ሲለጥፍ? መስቀል ለጥፎ ቢሆን ወዲያው ከሥራው ይባረር ነበር። ግን በካናዳም ጀስቲን ትሩዶ የተባለ ሰዶማዊ መሪ ሥልጣን ላይ ወጥቷል።

የሚገርም ዘመን ላይ ነን፤ ምንም እንኳን ካናዳዊው ጓደኛችን ዴቪድ ሊን ወደ ተዋሕዶ ለመምጣት፡ ቀላል አይደለም፡ ብዙ ቁልፍ የሆኑ ነገሮች ይቀሩታል፡ ሆኖም ከጥቂት ሳምንታት በፊት ኢትዮጵያ ደርሶ ከተመለሰ በኋላ አንዳንድ ያስተካከላቸው ነገሮች እንዳሉ እንታዘባለን። በዚሁ ይግፋበት፤ ከብዙ ፈተናዎች በኋላ አንድ ቀን ወደ ተዋሕዶ እንደሚመጣ እርግጠኛ ነኝ!

ይህ በቶርንቶ መንግድ ላይ የተፈጸመው ክስተት ያለምክንያት የተከሰተ አይደለም። ግብረሰዶማውያኑ ወደ ላሊበላ(ዳግማዊት ኢየሩሳሌም) እንጓዛለን እያሉ በሚዝቱበት በዚህ ሰሞን በኢትዮጵያ ልብስ ያሸበረቀውን ጓደኛችንን ያለምንኪንያት አላጠቁትም። በሀገራችንም ተመሳሳይ የሆኑ ጽንፍኛ ድርጊቶች የዋቄዮአላህ ፖሊሶች በመፈጸም ላይ ናቸው።

የተዋሕዶ ልጆች አደራ፤ አንዳንድ የዋህ ወገኖቻችን ግብረሰዶምዊነትን “እንቃወም ዘንድ ከሙስሊሞች ጋር ህብረት እንፍጠር” በማለት ላይ ናቸው፤ አደራ እንዳትሳሳቱ ከመሀመድ ተከታዮች ጋር እግዚአብሔርን ሊያስደስት የሚችል ምንም ዓይነት ህብረት ወይም አንድነት ሊኖር አይችልም፤ በፍጹም! እንዳትታለሉ ግብረሰዶማዊነት በእስልምና ይፈቀዳል፣ መጻሕፍቶቻቸውን አንብቡ፤ እንዲያውም ነብያቸው እራሱ ሰዶማዊ እንደነበር፡ እንዲሁም በእስልምና ጀነት ሙስሊም ወንዶች የሚሸለሙት ሕፃናት ወንዶችን እንደሆነ በራሳቸው መጻሕፍት ሁሉም ተጽፏል፤ የግብረሰዶማውያንና ህፃናት ደፋሪዎች ቁጥር ከፍተኛውን ቦታ የያዘው በሃምሳ ስድስቱ ሙስሊም ሃገራት መሆኑ በአጋጣሚ አይደልም። አላህ = የግብረሰዶማውያን አምላክ

[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥ ፲፬፡ ፲፭]

ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው? ክርስቶስስ ከቤልሆር ጋር ምን መስማማት አለው? ወይስ የሚያምን ከማያምን ጋር ምን ክፍል አለው?

ለማንኛውም፡ ሰዶማውያኑ የፈረንሳዩ ፕሬዚደንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብዮት አህመድ ላሊበላ ሄደው እግዚአብሔርን ካስቆጡበት ዕለት አንስቶ፡ መጥፊያቸው የተቃረበው የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁሉ ጡንቻቸውን በመወጣጠር ላይ ይገኛሉ። መጥፊያቸውን ያፋጥንልን!


Prime Minister Justin Trudeau meets with President Sahle-Work Zewde of the Federal Democratic Republic of Ethiopia


 

UPDATE:

_____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ልክ በሎጥ ዘመን እንደሆነው ዛሬም ክርስቲያኖች በሰዶማውያኑ ጋኔን ተከብበዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2019

ሰዶምና ገሞራ አመድ እስኪሆኑ ድረስ በአማላካችን ፍርድ የተቃጠሉት ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት ነበር፤ አዎ! ከሦስት ሺህ ዓመታት በፊት። ግን የሰው ልጅ ዛሬም አልተማረም፤ አሁንም የሚታያው ያው “ተመሳሳይ ነገር ነው፤ ከሰማይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም። በእኛ ዘመን ሰዶምን እና ገሞራን እንደገና ማየት መቻላችን ማመን ያቅታል።

በሰዶማውያኑ እና በሙስሊሞች መካከል የሚንቀሳቀስወ ጋኔን አንድ ዓይነት መሆኑን ይህ ማስረጃ ነው። ይህን ያህል ጠበኝነትና ግልፍተኝነት ከዲያብሎስ ብቻ ነው የሚመጣው። ከፍሬያቸው ታውቋቸዋላችሁ! የ “ለዘብተኛ/ሊበራል ዲሞክራሲ እና የእስላም ርዕዮተ ዓለማት ፍሬ ይህ ነው። ከዚህ የበለጠ ግልጽ ማስረጃ የለም።

ሁለቱ ገዳይ ቡድኖች ለክርስቶስ እና ተከታዮቹ ያላቸው ጥላቻ ብዙዎቻችን ከምንገምተው በላይ ነው፤ ቪዲዮው ላይ የሚታየው ድርጊት እንዲያውም ቀላሉ ነገር ነው፤ በየጎረቤቱ ተደብቀው የሚፈጽሙት ጥቃት እና ወንጀል እጅግ በጣም የሚሰቀጥጥ ነው፤ ቴክኖሎጂን እየተጠቀሙ ምንም ባላደረጓቸው ክርስቲያኖች ላይ ጥቃት ይፈጽማሉ፣ ጨረር አፍላቂ መሳሪዎችን (ሌዘር፣ ማይክሮዌቭ ወዘተ) ይጠቀማሉ፤ አዎ! እስላም በብረት ጎራዴ፥ ሰዶማውያን ደግሞ በጨረር ጎራዴ።

ዓለምን ሲያውኩት ያጋንንት ሥራቸው እንዳይተርፈን ለእኛ የእነርሱ ግብራቸው፡ ገብርኤል በሰይፉ ቀጥቅጦ ይጣላቸው!!!

[ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ ፲፱]

ገናም ሳይተኙ የዚያች ከተማ የሰዶም ሰዎች፥ ከብላቴናው ጀምሮ እስከ ሽማግሌው ድረስ በየስፍራው ያለው ሕዝብ ሁሉ፥ ቤቱን ከበቡት።

ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።

እነርሱም። ወዲያ ሂድ አሉት። ደግሞም እንዲህ አሉ። ይህ ሰው በእንግድነት ለመኖር መጣ፥ ፍርዱንም ይፈርድ ዘንድ ይፈልጋል፤ አሁን በአንተ ከእነርሱ ይልቅ ክፉ እናደርግብሃለን። ሎጥንም እጅግ ተጋፉት፥ የደጁንም መዝጊያ ለመስበር ቀረቡ።

[ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕራፍ ፫]

የፊታቸውም እፍረት ይመሰክርባቸዋል፤ እንደ ሰዶምም ኃጢአታቸውን ያወራሉ፥ አይሠውሩአትም። በራሳቸው ላይ ክፉ ነገርን ሠርተዋልና ለነፍሳቸው ወዮ!

[፪ኛ የጴጥሮስ መልእክት ምዕራፍ ፪]

ኃጢአትንም ያደርጉ ዘንድ ላሉት ምሳሌ አድርጎ ከተማዎችን ሰዶምንና ገሞራን አመድ እስኪሆኑ ድረስ አቃጥሎና ገልብጦ ከፈረደባቸው፥

__________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ጉድ በታናሿ ብሪታኒያ | ክርስቲያኑ መጽሐፍ ቅዱስን ስለሰበከ ታሠረ ፥ ሙስሊሙ ለፖሊስ ስለጠቆመበት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 27, 2019

አንድ አፍሪቃዊ የጎዳና ሰባኪ ወንጌልን ለእግረኞች በሚያካፍልበት ወቅት ዘረኛ የሆነ ስድብ ተሳድበሃልበሚል ወቀሳ በእንግሊዝ ፖሊሶች ተይዞ በቁጥጥር ስር ውሏል።

ይህ ቪዲዮ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሁለት ሚሊዮን ጊዜ በላይ ተጋርቷል። ቪዲዮው በ ሰባኪው እና ሁለት የፖሊስ መኮንኖች መካከል ያለውን ልውውጥ ያሳያል። በዚህ ምልልስ ሰባኪው ከፈልጋችሁ ልታሰሩኝ ትቻላላችሁ”፤ ብሎ ለ መኮንኖቹ ሲነግራቸው ይሰማል። ቀጥሎምህይወታችሁን ለጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ስጡአላቸው። ከፖሊስ መኮንኖቹ አንዱ፡ “ምን እያደርግክ ነው እዚህ?“ ብሎ ሲጠይቀው፥ ሰባኪው፤እየሰበኩ ነውበማለት መለሰለት።

ከቪዲዮው እንደሚሰማው መኮንኑ ሰባኪውን፡ ሂድ ከዚህ ቦታ!” አለው። ሰባኪውም ከቦታው ንቅንቅ እንደማይል ሲነግረው፤ ፖሊሱ “እንግዲያውስ ሰላም እየነሳህ ስለሆነ ህግ ጥሰሃል በቁጥጥር ስር ትውላለህ”፡ አለው። ሰባኪው በምላሹም፡ አልሄድም፤ ምክንያቱም ለእነርሱ እውነትን መናገር ስላለብኝ ነው። ኢየሱስን ብቸኛ መንገድና እውነት ነው፤ ምክንያቱም ኢየሱስ ብቸኛ መንገድና እውነት ሕይወትም ስለሆነ ነው። መኮንኑም፡ ይሄን አደንቃለሁ፤ ግን ማንም ሊያዳምጠው አይፈልግምበማለት መለሰለት።

ሰባኪውም፡ እርስዎ መስማት አይፈልጉም? ሲሞቱ ይሰሙታል።” በማለት መለሰለት። በዚህ ጊዜ መኮንኖቹ ሰባኪውን ገስጠው አሠሩት፤ መጽሐፍ ቅዱሱንም ወሰዱበት። ሰባኪውም፡ መጽሐፍ ቅዱሴን አትውሰዱብኝ” ሲል፥ ሌላኛው ፖሊዝ ይህን ዘረኛ ከመሆንህ በፊት ይህን ቀድመህ ልታስብበት ይገባህ ነበር።አለው።

የዓይን ምስክሮች እንደጠቆሙት፤ ብዙዎች ለዘመናት ሰበካ በሚያደርጉበት በዚህ በለንደን ሳውዝጌት ባቡር ጣቢያ አካባቢ፡ ይህ አፍሪቃዊ ባለፈው ቅዳሜ እንደተለመደው ሲሰብክ አንድ ሙስሊም ወደ እርሱ መጥቶ መጽሐፍ ቅዱሱን አንቋሽሾ እና ሰባኪውንም ሰድቦ ካለፈ በኋላ ወደ ፖሊሶች ሄዶ “ይህ ጥቁር ክርስቲያን እስልምናን ተሳድቧል” በማለት ክስ አቀረበ(ይህ በአላህ እና ዋቄዮ ባሪያዎች ዘንድ የተለመደ ነገር ነው፤ በዳዮች ሆነው ተበዳዮች…)፤ ፖሊሶቹም በጥድፊያ ወደ ክርስቲያኑ ሰባኪ አመሩ

ምንጭ

ዋውው! በአንድ ጤናማ ማሕበረሰብ ሊታሠር የሚገባው ሙስሊሙ ነበርግን ታላቋ ብሪታኒያ እየወደቀችና እያነሰች ነውተበለሻሽታለች። በዋና ከተማዋ በለንደን ፓኪስታኒውን ሙስሊም በከንቲባነት ካስቀመጡበት ጊዜ አንስቶ በከተማዋ በጣም የሚያሳፍርና የሚያሸማቅቅ ሥራ እየተሠራ ነው። እስኪ ይታየን፤ ይህ አፍሪቃዊ ክርስቲያን ከናይጄሪያ ነው፤ በናይጄሪያ ወንድሞቹ በሙስሊሞች እየጨፈጨፉ ነው። ወደ እንግሊዝ መጥቶ ደግሞ የሳጥናኤል አሸከሮች ዔሳውያን ፖሊሶች እና መሣሪያዎቻቸው በሆኑት በእስማኤላውያኑ የዱር አህዮች እግር ይረገጣል።

አቤት ቅሌት! በእውነት እጅግ በጣም የሚገርም ዘመን ላይ ነን።

_________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: