Posts Tagged ‘መናፈሻ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 26, 2022
💭 በዛሬው ሰንበት ዕለት በለንደኑ ሃይድ ፓርክ “የተናጋሪዎች ጥግ” የብሪታኒያ ፖሊሶች ሙስሊሞችን ለማስደሰት ሲሉ አንዲት ክርስቲያን ሴትን እንዲህ ቅሌታማ በሆነ መልክ አሥረው ከመናፈሻው አስወጧት።
የቀድሞዋ ሙስሊም የዛሬዋ አጥባቂ ክርስቲያን ትውልደ ቱርኳ ‘ሃቱን ታሽ’ የእስልምናን ተረት ተረት በአሳማኝ መልክ አንድ በአንድ ያጋለጠችና ሙስሊም ኢማሞችን ሳይቀር የረታች ጀግና ክርስቲያን ናት። ባለፈው ዓመት ሐምሌ ወር ላይ በሙግት የተሸነፉት ሙስሊሞች ጥቃት በመፈጸም በሜንጫ አጥቅተዋት ቆስላ ነበር። በወቅቲ ምንም እንኳን የቪዲዮ መረጃ ቢኖርም፤ የለንደን ፖሊሶች ግን አጥቂዋን ሙስሊም ለመርመር ሆነ ለማሰር ምንም ሙከራ ሳያደርጉ ቀርተዋል። ይህ ብዙዎችን አስቆጥቶ ነበር።
☪ የለንደን ተናጋሪዎች ጥግ ‘ሸሪዓ ኮርነር’ ሆነ። ወራዳ የብሪታኒያ ፖሊስ! ☪ London’s Speakers’ Corner becoming ‘Sharia Corner’
💭 Sunday June 26th 2022: Christian Preacher Hatun Tash Arrested at London’s Speakers Corner
✞ Sunday 25 July 2021: Christian preacher Hatun Tash attacked and stabbed multiple times by a man in a black Islamic robe at Speakers’ Corner in Hyde Park, London
https://www.spectator.co.uk/article/an-interview-with-hatun-tash-the-christian-preacher-stabbed-at-speakers-corner
☪ Met Police are slammed for failing to catch knifeman five days after he stabbed Christian preacher
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , News/ዜና | Tagged: Appeasement Politics , Arrest , ሃቱን ታሽ , ሃድ ፓርክ , ለንደን , መታሠር , መናፈሻ , ሙስሊሞች , ብሪታኒያ , ነፃነት መንጠቅ , አድሎ , እስልምና , ክርስቲያኖች , ክርስትና , የተናጋሪዎች ጥግ , ፖሊስ , Britain , Christianity , Freedom of Speech , Hatun Tash , Islam , London , Police , Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2022
VIDEO
😈 የመሀመድ በሰይጣን ቁጥጥር ስር መውደቅ
መሀመድ ሰይጣን እንደያዘው ያስብ ነበር! ራሱን ለማጥፋትም ብዙ ጊዜ ሞክሯል!
ሙስሊሞች ሁሌም የሚሉት ነገር አለ እሱም “ቁራን የፈጣሪ ቃል ነው” የሚል ነው። ቁራን ግን ይህን አይመሰክርም። እንኳን የፈጣሪ ቃል ሊሆን ፀሀፊው መሀመድ እንኳ ሰይጣን ይዞት እራሱን ለማጥፋት ያስብ ነበር። ራዕይ ያየ እየመሰለውም የሰይጣንን ቃል እንደ ፈጣሪ ቃል ወስዶ ፅፏል።
እስቲ ሙስሊሞች ሳይሆኑ ቁራን ይንገረን!
ኢብን ይስሐቅ (ሲራ ረሱለላህ):-
መሀመድ በሰይጣን ቁጥጥር ስር የወደቀው እንዲህ ነበር፦
ጂብሪል የአላህን ትዛዝ ይዞለት መጣ! ተኝቼ እያለ መጣብኝና “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! እርሱ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ! ደግሞ ለቀቀኝና “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! ሁለተኛ ጊዜ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ!
ለሶስተኛ ጊዜ “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! ለሶስተኛ ጊዜ “አንብብ” አለኝ! እኔም “ምን ላንብብ” አልኩት! እርሱም ለሶስተኛ ጊዜ ከላዬ ተኝኖ አስጨነቀኝ! የምሞትም መሰለኝ! ከዚያም አንብብ አለኝ! እኔም እንዳልሞት ብዬ “ከዚያ ብኋላስ ምን ላንብብ” አልኩት! እሱም “ሰውን ከረጋ ደም በፈጠረው በጌታህ ስም አንብብ” አለኝ!…
መሀመድ ሰይጣን ይዞት እራሱን ለማጥፋት ያስብ ነበር። ራዕይ ያየ እየመሰለውም የሰይጣንን ቃል እንደ ፈጣሪ ቃል ወስዶ ፅፏል
☪ ሙስሊሙ፦ “አንተ ከእኛ ሙስሊሞች የበለጠ ታውቃለህን? ሙስሊም እንድትሆን ያስገደደህ ሰው አለን?”
✞ ክርስቲያኑ፦ እኔ በፊት ሙስሊም ነበርኩ፤ እስልምናን ትቼው አሁን ክርስቲያን ነኝ፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩ ይስፋ!
መሀመድ ለአቅመ ሔዋን ያልደረሰችውን አይሻን በስድስት ዓመቷ ነው ያገባት ሰውዬው አይሻን በጨቅላነቷ በማግባቱ በሙስሊሙ
ዓለም ለሚገኙት ብዙ ሕፃናት የሰቆቃ ምንጭ ሆኗል ይህ ህልም የመሀመድን የልብ ምኞት የሚገልፅ እንጂ የፈጣሪን ፈቃድ የሚያሳይ አይደለም፡፡ መሀመድ ፡ የእርሱን ምሳሌነት በመከተል ብዙ ሙስሊም ወንዶች ተመሳሳይ ተግባር ይፈፅማሉ፡፡ እንዲህ ያለውን አውዳሚ ተግባር በፈጣሪ ማሳበብ ትልቅ ድፍረት ነው!
የ53 ዓመቱ ጎልማሳ መሀመድ ከአይሻ ጋር በ 9 ዓመቷ የግብረ ሥጋ ግንኙነት ፈጸመ ነገር ግን በሐዲሳቱ ውስጥ “በ 9 ዓመቷ ጋብቻውን አሟላ” በተባለው ውስጥ “አሟላ” (consummated) ።
ከሥጋ መገረዝ ሌላ በመንፈስ የሚደረግ የልብ መገረዝ እንዳለና ይህም እውነተኛው መገረዝ እንደሆነ ቢያስተምረንም (ሮሜ 2፣28-29 ቆላ 2፣11)፣
ኢየሱስ ክርስቶስ፤ የአማልክት አምላክ የጌቶች ጌታ፤ የነገስታት ንጉሥ፥ አልፋና ኦሜጋ፥ ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ የአለም ሁሉ ፈጣሪ ጌትዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ከእስልምና ሰይጣናዊ አምልኮ ነፃ አውጥቶኛል፤ ተወዳዳሪ የሌለው አባቴ ነው፤ ሙስሊም እያለሁ ተገርዤ ነበር፤ ግን ምንም ያመጣልኝ ነገር አልነበረም፤ አሁን በመንፈስ ቅዱስ ተገርዣለሁ፤ ልቤ በመንፈስ ቅዱስ ተገርዟል።
መንፈስ ቅዱስ ከሰይጣናዊው የእስልምና አምልኮ ነፃ አውጥቶኛል!
እስልምና፤ “ኢየሱስ ክርስቶስ፣ አልተወለደም፥ አልተሰቀለም፥ ሞቶ አልተነሳም፤ አምላክ አይደለም” ማለቱ፤ ሰይጣናዊ ቅጥፈት ነው!
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መናፈሻ , መንፈስ ቅዱስ , መድኃኔ ዓለም , ሙስሊሞች , ረሃብ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኢትዮጵያ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኤዶማውያን , እስልምና , እስማኤላውያን , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ክርስትና , ወንጀል , የቀድሞ ሙስሊም , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Famine , Genocide , Holy Spirit , Hyde Park , Islam , Jesus Christ , London , Massacre , Rape , Speakers Corner , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2022
VIDEO
ጠያቂው ፦ “የኢትዮጵያ ንጉሥ እስልምናን ተቀብሏል” የሚል ነገር ሰምቼ ነበር፤ ምን ያህል እውነት ነው?
❖ ቦብ ፦ ይህ ውሸት ነው፤ ሙስሊሞች ሁልጊዜ ስለ ታሪክ መቅጠፍ ይወዳሉ፤ ይህ ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃቁ ግን ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ታሪክን ከልሰው ይጽፋሉ። (ልክ እንደ ዋቄዮ-አላህ ልጆች)
❖ ቦብ ፤ “ልብ በሉ፦ በደቡብ ሱዳን ሙስሊም አረቦች ነበሩ 2ሚሊየን አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን የጨፈጨፉት፤ ክርስቲያኖችን አረብ ለማድረግ በ ፲፰/18ዓመት ውስጥ ብቻ ሁለት ሚሊየን ደቡብ ሱዳናውያን ተገድለዋል።
አፍሪቃውያን ክርስቲያኖች አረብ መሆን አንፈልግም በማለታቸው ደቡብ ሱዳን ተገንጥላ ዛሬ ነፃ ሃገር ልትሆን በቅታለች።
ሁለት ሚሊየን ክርስቲያኖች በመሀመዳውያን መጨፍጨፋቸውን እናንት ለአፍሪካ እንታገላለን የምትሉ ግብዞች እኮ አታውቁትም፤ አይደል!? እነዚህ ክርስቲያኖች እንዲጨፈጨፉ የእስልምና አስተምህሮና ልምድ በግልጽ ይናገራሉ።
ነጮች ከመቶ ዓመታት በፊት በሠሩት ግፍ ዛሬም ትወቅሷችዋላችሁ፤ አረቦች በአፍሪቃውያን ላይ ዛሬም እየፈጸሙት ስላለው አሰቃቂ ግፍ ግን ጸጥ ብላችኋል፤ ቦኮ ሃራምና የሙስሊም ፉላኒ ነገድ የናይጄሪያ ክርስቲያኖችን እየጨፈጨፏቸው ነው፤ ግን ስለዚህ ጉዳይ ምንም አትናገሩም።
እነዚህ ሙስሊሞች አፍሪካውያን ክርስቲያኖችን እየገደሏቸው ነው እኮ! ስለዚህ በኢትዮጵያና በመላው አፍሪካ ያላችሁ ክርስቲያኖች ተባበሩ፤ በአንድ ላይ ሥሩ።
እስልምና እና መሀመዳውያን ሙስሊም ባልሆኑ ማህበረሰቦችን ላይ የሚፈጽሙትን ግፍ የሚያሳዩ በቂ እስላማዊ ምንጮች አሉ (ቁርአን፣ አሃዲት፣ ታፍሲር ወዘተ)።
ክርስትና ከእስልምና በጣም ይለያል፤ ክርስትና አንድን ሰውና ማሕበረሰብ የተሻለ ሰውና ማሕበረሰብ እንዲሆኑ ስለሚያደርጋቸው፤ ኢትዮጵያዊውን ወይም ፉላኒውን አረብ ማድረግ ሳይሆን የተሻለ
ኢትዮጵያዊ ወይም ፉላኒ እንዲሆን ይረዳቸዋል፤ በጎውን ማንነታቸውን በይበልጥ እንዲያዳብሩ ይረዳቸዋል።
ክርስትና ባሕሎችንና ቋንቋዎችን የማጥፋት ተልዕኮ የለውም ስለዚህ ወንጌልን በመቀበል ክርስቲያን የሆኑ ማሕበረሰቦች ቋንቋቸውን እና ባሕላቸውን ጠብቀውና አዳብረው ይኖራሉ።
ክርስትና ጨለማውን የሚያጋልጥ ብርሃን ነው፣ ክርስትና የአንድን ባሕል ጎጂ ክፍል በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ያደርጋል። ምክኒያቱም የክርስትና እምነት የሕግ ሥርዓት የለውምና ነው፤ የክርስትና እምነት የሰውን ልብ የሚቀይር የእሴቶች ሥርዓት ስላለው፡ በአካባቢው ባህል ውስጥ በቀላሉ ይገለጻል።
አረብ ሙስሊሞች በተቃራኒው መሀመድን ሙሉ በሙሉ መኮረጅ ስለሚጠበቅባቸው፤ ወደ ሌላ ሃገር ሲጓዙ
የመሀመድን ነገሮች ሁሉ የማንጸባረቅ ግዴታ አለባቸው።
ስለዚህ እስልምና የበላይነቱን በያዘባቸው ሃገራት፤ አረብ ያልሆኑ ሕዝቦች ባሕላቸውን፣ ቋንቋቸውን፣ ሃይማኖታቸውንና ሁለመናቸውን እንዲያጡ ይገደዳሉ።
አሹሮች፣ ኮፕቶች፣ ኑቢያውያን፣ ለዚህ ምሳሌዎች ናቸው አረቦች በግብጽና ሱዳን ኑቢያውያን በሚኖሩበት አካባቢ ግድቦችን በመስራት የኑቢያውያን ስልጣኔ ተጠራርጎ እንዲጠፋ ለማድረግ በቅተዋል።
ለኑቢያውያን ማንነትና መብት የምትታገለዋ ሱዳናዊት ለመሰደድ ተገዳለች፤ ምክኒያቱም አረብ መሆን ስላልፈለገች ነው፤ እስልምና እና አረብ መሆን አብረው ነው የሚጓዙት።
በግብጽና በኢትዮጵያ የአገሬው ተወላጅ ቤተክርስቲያን መዳበሯ ለዚህ በቂ ማስረጃ ነው፤ በግብጽና ኢትዮጵያ
አፍሪቃውያን ፓትርያርኮች፣ ጳጳሳትና የቤተክርስቲያን ምሁራን አሉ፤ በኒቂያ ጉባኤ ኦሮቶዶክስን በመከላከልና የአርዮስን ክህደት ለመቃወም ተጠርተው የነበሩ ብዙ አፍሪቃውያን ነበሩ።
መነኩሴነት ከአፍሪቃ/ ከግብጽ ነው የጀመረው እኛ አውሮፓውያን መንኩሴነትንና መንፈሳዊነትን የተቀበልነው ከአፍሪቃ ነው፤ ይህም ጥሩ ነገር ነው። ምክኒያቱም በቤተክርስቲያን የጋራ መግባባት ስለማምን ነው፣ ክርስትና ሁሉንም ብሔር የሚያቅፍ እምነት ስለሆነ ነው፤ የትኛውንም ሕዝብ ርስት ለመጋራት ፈቃደኞች ስለሆንን ነው፤ ክርስቲያን ሲኮን ሁሉም በጌታ አንድ ነውና ነው፤ ክርስቲያኖች ይህን እውነታ እንደገና ማግኘት ይኖርባቸዋል።
የአንግሎ-ሳክሰን ክርስቲያኖች ከሌሎች ብሔሮች ጋር ለሺህ ዓመታት አብረው ይሠሩ ነበር፤ ስለዚህ ነጭ ዘውገኞች እኔን በነጭነቴ ከጥቁር ወይም እስያውያን ክርስቲያኖች የመነጠል መብት የላችሁም።
ዘረኛ ከሆነ ብሔርተኛ ነጭ አፍሪቃዊውን ወይም እስያዊውን ክርስቲያን እመርጣለሁ። ከነጭ ብሔርተኛ ይልቅ ለኢትዮጵያዊው ክርስቲያን የሰላምታ እጄን መስጠት እወዳለሁ።
ክርስትና የአንድን ማሕበረሰብ መጥፎ ጎን በማስወገድ ጥሩውና በጎው ጎን ጎልቶ እንዲወጣ ስለሚያደርግ
ለአፍሪቃ የሚበጀው ክርስትና ብቻ ነው።
እስልምና ግን ሕዝብን አረብ የማድረጊያ መሳሪያ ነው፤ እስኪ ይታያችሁ፤ አንዲት ሴት ኒቃብ ለብሳ የአፍሪቃ ጫካ ውስጥ ስትንጎራደድ፤ ክርስትና ግን ይህን አያስገድድም።
በእስላም ካሊፋት የግብጽ ክርስቲያኖች ክፉኛ ተሰቃይተው ነበር፤ ዓብያተ ክርስቲያናቱን ያፈራርሱባቸውና ያበላሹባቸው ነበር፣ ክርስቲያኖች ክብረ በዓላቸውን መንገድ ላይ ማክበር ይከለከሉ ነበር፣ የቤተክርስቲያን ደወል መደወል ክልክል ነበር፣ ከመስጊድ ጎን ቤተክርስቲያን መስራት አይፈቀድላቸውም ነበር፣ ቤተክርስቲያን
ለማደስ እንኳን የካሊፉን ፈቃድ መጠየቅ ነበረባቸው፤ በዚህም ብዙ ዓብያተ ክርስቲያናት ፈራርሰው እንዲጠፉ ተደርጓል። ክርስቲያኖች ከከተማ ውጭ ቤተ ክርስቲያን እንዲሠሩ ተገድደዋል። ዓብያተ ክርስቲያናቱ በሮቻቸውን በዋና ዋና መንገዶች በኩል እንዳይከፍቱ ተደርገዋል። ፀሎት እና ቅዳሴአቸው በሙስሊሞች ዘንድ እንዳይሰሙ።
ሙስሊሞች ክርስቲያኖችን መንገድ ላይ ካገኟቸው ወደ ጠባቡ መንገድና ወደ ገደል እንዲሄዱ ይገፏቸው ነበር፤ መለዮ እንዲለብሱና ቢጫ ቀበቶም እንዲያስሩ አዘዋቸው ነበር። ክርስቲያኖች ፈረስ ላይ መውጣት ሰልማይፈቀድላቸው አህያ ብቻ ነበር የሚጋልቡት፣ ጎራዴ ነገር መያዝም አይፈቀድላቸውም ነበር።
በዚህ መልክ ነበር አረብ ሙስሊሞች ክርስትናን በሰሜን አፍሪቃ ለማጥፋትና የግብጽን ክርስትናም ለመጉዳት የበቁት።
እናንተ ጥቁር ብሔርተኞች ሙስሊም ወንበዴዎችን ፈርታችሁ ስለዚህ አስከፊ ታሪክ ከማውራት ተቆጥባችኋል፤ አፍሪቃዊ ማንነታችሁን እንደገና ማግኘት ከፈለጋችሁ ስለዚህ ታሪክ ማውራት ይገባችኋል፤ መጤ ስላልሆነውና አፍሪቃዊ ስለሆነው ክርስቲያን ታሪክ ማወቅ ይኖርባችኋል።
ከአርሜኒያ ጎን በአለም የመጀመሪያው ክርስቲያን መንግስት የተመሠረተው በኢትዮጵያ ነበር። ጥቁር ኢትዮጵያ ክርስቲያኖች ነበሩ በክርስቲያናዊ ደግነታቸው፣ እንግዳ ተቀባይነታቸውና ፍትህ አፍቃሪነታቸው
ለመጀመሪያዎቹ ሙስሊሞች ጥገኝነት የሰጧቸው። ነገር ግን ይህ ትልቅ ታሪካዊ ስህተት ነበር።
አዎ! መሀመድ ተከታዮቹን ወደ ኢትዮጵያ ነበር የላካቸው፤ ከመሀመድ አጋሮች አንዱ (የመሀመድ የአክስቱ ልጅና የሚስቱ ወንድም ኡቤይዱላህ ኢብንጃሽ) በኢትዮጵያ ተጠምቆ ክርስትናን ተቀብሏል።
☆ ጠያቂው ፦ “የኢትዮጵያ ንጉሥ እስልምናን ተቀብሏል” የሚል ነገር ሰምቼ ነበር፤ ምን ያህል እውነት ነው ?
VIDEO
ቦብ ፦ ይህ ውሸት ነው፤ ሙስሊሞች ሁልጊዜ ስለ ታሪክ መቅጠፍ ይወዳሉ፤ ይህ ውሸት እንደሆነ እርግጠኛ ነኝ። ሃቁ ግን ሙስሊሞች ብዙ ጊዜ ታሪክን ከልሰው ይጽፋሉ። (ልክ እንደ ዋቄዮ-አላህ ልጆች)
ሙስሊሞች ፫፻/300 ዓመት ስለቆየው ስለ አውሮፓውያን የባርነት ንግድ (ይህ ትክክል ተገቢ አለመሆኑን እቀበላለሁ) ብዙ ይለፍፋሉ፤ እስልምና ለ1400 ዓመታት እያካሄደ ስላለው የባርነት ንግድ ግን ጸጥ ያላሉ።
በዚህ ዘመን እንኳን ባሪያ ህፃን ለመግዛት ወደ ሙስሊሞቹ ካርቱም ሱዳን፣ ቻድና፣ ማውሪታኒያ ይጓዛሉ።
ሰዎች፣ ታሪካችሁን አጥኑ፤ ሂዱና ኮፕቶችና ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ስለ ታሪካቸውና እንዴት እንደሚኖሩ አነጋግሯቸው፤ የነጮችን ክርስትና እንድትክተል አልሻም፤ የጥቁር ኢትዮጵያውያንን ክርስትና እና የያዙትን እውነት ተከተሉ።
በ፲፭ ኛው ክፍለዘመን የፖርቱጋሎች ክርስቲያን ሠራዊት ከኢትዮጵያ ክርስቲያን ወገኖቹ ጋር በመሰለፍ ወራሪ እስላሞችን ድል ነስተዋቸዋል። ለአፍሪቃውያን እውነተኛው የክርስቲያን መንፈሳዊነት ያለው እዚያ ነው።
ፖርቱጋሎቹ ከኢትዮጵያ ወንድሞቹ እና እህቶቹ ጋር አብረው ሲሰለፉ በክርስቲያናዊ ወንድማማችነት መንፈስ ነበር። በዚያ ዘመን በክርስቲያኖች ዘንድ ዘርና የቆዳ ቀለም ምንም ዓይነት ሚና አልተጫወቱም።
________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መሀመድ , መናፈሻ , መንፈሳዊ ውጊያ , መደበላለቅ , ሙስሊሞች , ስደት , ብሪታኒያ , ንጉሥ አርማህ , እስልምና , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ክርስትና , ዘረኝነት , ዘውገኝነት , የመጀመሪያ ሙስሊሞች , Bob the Builder , Christians , Ethiopia , Hyde Park , Islam , London , Migrants , Muslims , Speakers Corner , Spiritual Warfare , UK , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2022
VIDEO
💭ጀግናው ክርስቲያን ቦብ ከአንድ እንግሊዛዊ ብሔርተኛ ጋር በለንደኑ ሃይድ ፓርክ
👉 የቦብ ሃሳብ በጥቂቱ፦
❖ አንድ ሕዝብ አኗኗሩን በክርስቶስ ላይ ካልመሠረተና እንደ ክርስቲያን መኖር ያለበትን ሕይወት ካልኖረ በውስጡ ባዶ ስለሚሆን ከምድር ተጠርጎ ቢጠፋ ብዙም ሊያሳስብን አይገባም።
❖ ብሪታናውያን ከክርስቲያናዊ ህይወት በመራቃቸው ከዚህ ምድር ተጠርገው ቢሄዱ እንባ አላነባላቸውም፤
መንፈሳዊ ሞት ስጋዊ ሞትንም ያስከትላልና ነው።
❖ የሀገር መሰረቱ ቤተሰብ ነው። የትውልድ ምሰሶው ቤተሰብ ነው። ይህ የማህበረሰብ መሰረት ጠንካራ ሲሆን ጠንካራ ሀገር መፍጠር ይቻላል። ይህ የማህበረሰብ መሰረት ሲናጋ የሀገር ህልውና አደጋ ውስጥ ይገባል።
የክርስቲያናዊ ቤተሰብ የቤት ራስ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ክርስቶስ የሌለበት ሕይወት ባዶ ነው፡፡ ያለ ክርስቶስ አንዳች ልናደርግ አንችልም፡፡ ሕይወት ያለ ክርስቶስ ሞት ነው፡፡ ሠላምና እውነተኛ መንገድም እርሱ ብቻ ነው፡፡ (ኤፌ.፮፥፲)፣ (ዮሐ.፲፬፥፮)፡፡ ያለ ክርስቶስ ክርስትና የለም፡፡ እርሱ የሌለበት ትዳር፣ ቤትና ኑሮ ትርጉም የለውም፡፡ የመልካም ቤተሰባዊ ሕይወት መሰረቱ ክርስቶስ ነው፡፡ ክርስቶስን መሰረት ያላደረገ ትዳርና ጎጆ ውጤቱ ጭቅጭቅ፣ ሁከት፣ስቃይ፣ መለያየትና አድመኝነት ነው፡፡ ክርስቶስን ራስ ያላደረ ቤተሰባዊ ሕይወት ጅራት (ኋለኛ) ነው የሚሆነው፡፡ ክርስቶስን ራስ ያደረገ ቤተሰባዊ ሕይወት የመፈቃቀር፣ የደስታ፣ የሠላም የተስፋና የእምነት ምንጭ ነው፡፡
❖ እንግሊዞች ክርስቲያናዊ ማንነታቸውን ክደዋል፣ ቤተሰባዊ አኗኗራቸውን እየተውና ልጆችንም ከመውልድ እየተቆጠቡ ስለሆነ እንደ ሕዝብ እየሞቱ ቢያልቁ አያስገርመኝም።
❖ ክርስትና የሞራል መምሪያ እምነት ብቻ አየደለም ለመንፈሳዊ ሕይወት ትልቅ ቦታ ያለው ሃይማኖት እንጂ።
❖ ዘረኞችና የዘውግ ብሔርተኞች ግን የክርስትና ጠላቶች ስለሆኑ መንፈሳዊውን ክርስትናን ለመሸርሸር ሲሉ ክርስትናን የባሕል፣ የወግና የበዓላት ባሕርይ ብቻ ይዞ እንዲጓዝ ይሻሉ ፥ ይህ ክርስትና አይደለም።
❖ የዘውግ ብሔርተኞች ዋንኛው ችግራቸው በጥላቻ የተሞሉ መሆናቸው ነው። አንድ ብሔር በራሱ ብቻ መኩራራት የሚጀመር ከሆነ ሌሎች ብሔሮችን በቀላሉ ወደ መጥላት ያመራል፤ ይህም ከክርስትና አስተምህሮ ጋር እንዲጻረር ያደርገዋል። ክርስትና ሁሉንም ብሔሮች የሚያቅፍ በክርስቶስ ሁሉም አንድ የሚሆኑበት እምነት ነውና።
👉 ብሔርተኛው፦
☆ የዘር ጥላቻ ጉዳይ አይደለም፤ እኔ ለምሳሌ ሶማሌዎችን አልወዳቸውም፤ ግን ይህ ዘረኛ በመሆኔ ሳይሆን በእነርሱ ዘንድ የማየው ነገር ከእኔ አኗኗር ጋር ስለማይጣጣም ነው
ቦብ፦ እሺ፡ ኢትዮጵያውያንስ ?
👉 ብሔርተኛው፦
☆ ከአይሁድ እና ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ጋር ምንም ችግር የለኝም እዚህ መጥተው ቢሰፍሩ አልቃወምም፤ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ግን ወደ ብሪታኒያ መጥተው እንዲሠፍሩ አልሻም።
👉 ቦብ፦
ስለዚህ ያንተ ችግር/ ጉዳይ ብሔር-ተኮር ሳይሆን እምነትና ሃይማኖት-ተኮር ነው ማለት ነው። አዎ! ስለዚህ ችግሩ፤ አንዳንድ ብሔሮች አብረው መኖር አይችሉም ሳይሆን ፥ አንዳንድ እምነቶች ጎን ለጎን አብረው መኖር አይችሉም ፥ በዚህ እኔም እስማማለሁ።
😈 የዲያብሎስ መንግስታዊ ሕግ የ “መቀላቀል” ሕግ ሲሆን ✞ የእግዚአብሔር መንግስታዊ ሕግ ደግሞ የ “መለየት” ሕግ ነው። ምኒልክም የዛሬዋን የአብዛኛውን የዚህ ከንቱ ትውልድ ኢትዮጵያ የመሰረቷት በመቀላቀል ሕግ ነው። የእግዚአብሔርን ጥሪ ተቀብለን ስንወጣ የምናመልጥባት ስፍራ ጭምር ትድናለች፡፡ የሚጠፉትን የምናድነው በመደባለቅ ሳይሆን ጥሪውን ተቀብለን ለእግዚአብሔር በመለየት ነው፡፡
❖[ኦሪት ዘዳግም ምዕራፍ ፳፪፥፲]❖
“በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ።”
❖[መጽሐፈ ዕዝራ ምዕራፍ ፱፲፤፲፩፤፲፪]❖
“አሁንስ አምላካችን ሆይ። ትወርሱአት ዘንድ የምትገቡባት ምድር በምድር አሕዛብ ርኵሰት ረክሳለች፥ ከዳር እስከ ዳርም ድረስ ከርኵሰታቸው ከጸያፍ ሥራቸውም ተሞልታለች፤ አሁንም ትበረቱ ዘንድ፥ የምድሩንም ፍሬ ትበሉ ዘንድ፥ ለዘላለም ለልጆቻችሁ ታወርሱአት ዘንድ ሴቶች ልጆቻችሁን ለልጆቻቸው አትስጡ፥ ሴቶች ልጆቻቸውንም ለልጆቻችሁ አትውሰዱ፥ ሰላማቸውንና ደኅንነታቸውንም ለዘላለም አትሹ ብለህ በባሪያዎችህ በነቢያት ያዘዝኸውን ትእዛዝ ትተናልና ከዚህ በኋላ ምን እንላለን?”
❖[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፪፥፵፫]❖
“ብረቱም ከሸክላው ጋር ተደባልቆ እንዳየህ፥ እንዲሁ ከሰው ዘር ጋር ይደባለቃሉ፤ ነገር ግን ብረት ከሸክላ ጋር እንደማይጣበቅ፥ እንዲሁ እርስ በርሳቸው አይጣበቁም።”
❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፯፥፩]❖
እንግዲህ፥ ወዳጆች ሆይ፥ የዚህ ተስፋ ቃል ካለን፥ በእግዚአብሔር ፍርሃት ቅድስናን ፍጹም እያደረግን ሥጋንና መንፈስን ከሚያረክስ ሁሉ ራሳችንን እናንጻ።
❖[፪ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕራፍ ፮፥፲፬]❖
ከማያምኑ ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ፤ ጽድቅ ከዓመፅ ጋር ምን ተካፋይነት አለውና? ብርሃንም ከጨለማ ጋር ምን ኅብረት አለው?
________ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: Aksum , Axum , ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መናፈሻ , መንፈሳዊ ውጊያ , መደበላለቅ , ሙስሊሞች , ስደት , ብሪታኒያ , እስልምና , ኦርቶዶክስ , ክርስቲያኖች , ክርስትና , ዘረኝነት , ዘውገኝነት , Bob the Builder , Christians , Ethiopia , Hyde Park , Islam , London , Migrants , Muslims , Speakers Corner , Spiritual Warfare , UK , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 27, 2020
VIDEO
👉 ሙስሊሙ እራሱን መግዛት አልቻለም፤ “የአላህ ዲን አልሰራለትም”፤ በመንፈስ ቅዱስ አልትሞላምና !
ይህ ቅሌታማ ተግባር የተከሰተው የንግግር ነፃነት ባለበት ሃገር፤ ማንኛውም ሰው እንዲተነፍስ እና የፈለገውን ነገር ሁሉ እንዲናገር በተፈቀደበት የለንደኑ ሃይድ ፓርክ ነው።
እህታችን ሃቱን ታሽ ትባላላች፤ ትውልደ ቱርክ የቀድሞ ሙስሊም ናት። የእስልምናን አስከፊ የባርነት ገጽታ ያየች፣ ቁርአንን፣ ሃዲስን፣ ሱና እና ታፍሲሩን ሁሉ በደንብ አድርጋ የምታውቅ፣ መሀመዳውያኑን ፊት ለፊት ከመጋፈጥ ወደ ኋላ የማትል ጀግና ሴት ናት።
ባጠቃላይ የዋቄዮ-አላህ-ዲያብሎስ ልጆች ጦር ሜዳ ሄደው ፊት ለፊት አይገጥሙ፤ ግን ደካማዎችን ሴቶችን፣ ሕፃናትን እና አረጋውያንን በተኙበት ቤታቸው እንደሚያጠቋቸው በሃገራችንም እያየነው ነው። ለነገሩማ ሙስሊም ወንዶች ሚስቶቻቸውን ሳይቀር እንዲደበድቧቸው ቁርአኑ በግልጽ ያዛቸዋል፤ መሀመድም ሚጢጢዋን ሚስቱን አይሻን እስክትደማ ድርስ ይደበድባት እንደነበር የራሳቸው ሃዲስ በግልጽ ይተርካል። መሀመዳውያኑ በዚሁ ሃይድ ፓርክ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ሲሰድቡ፣ ክርስቲያኖችን ሲያንቋሽሹ እና ሲረግሙ በየሳምንቱ የምናየው ነው፤ ግን አንድም ክርስቲያን ሙስሊሞችን ለማጥቃት ሲነሳ ታይቶ አይታወቅም።
__________ ________ _________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሃቱን ታሽ , ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መሀመድ , መናፈሻ , ሙስሊሞች , ቡጢ , እስልምና , ክርስቲያኖች , ክርስትና , ድብደባ , ጥላቻ , Christians , Hatun Tash , Hyde Park , Islam , London , Muslim Hatred , Punched , Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 5, 2020
VIDEO
ኦርቶዶክስ የነበረችዋ እህታችን ክርስቲያኑን “ቦብ”ን ለምንድን ነው ሙስሊሞችን መሀመድ ባጠፋው ጥፋት ዛሬ የምትኮንናቸው ?” ብላ በመውንጀልና የሙስሊሞች ጠበቃ በመሆን የሙስሊሞችን ድጋፍ አገኘች፤ “ይህ ነው አል – ነጃሽ በአቢሲኒያ ሲከተለው የነበረው ትክክለኛው ክርስትና” በማለት ሙስሊሞቹ ተደሰቱ፣ አደነቋት፣ አቀፏት ሳሟት።
እንግዲህ ክርስቲያኑን ቦብን ታጠቃው ዘንድ ጂኒው ልኳት ነው። ቦብን ሙስሊሞቹ አልቻሉትም፤ ከእርሱ ጋር መከራከሩን እንደ ጦር ይፈሩታል። አሁን ግን ሊጠቀሙባት የሚሿትን ግብዟን ሀበሻ ስላገኟት ፈነጠዙ።
ብዙ ጊዜ ለእስልምና ጥብቅና የሚቆሙ እስላም ያልሆኑ ሰዎች የእስልምናው ጋኔን ሰለባዎች ናቸው። በዘመናችን እንደርሷ “ክርስቲያን” ነን የሚሉ፤ ነገር ግን የክርስትናንም ሆነ የእስልምናን አስተምህሮዎች አጠንቀቀው የማያውቁ ብዙ ግብዞች/ ድካሞች አሉ። ከሙስሊም ጋር አብሮ ከመኖር የተነሳ ብዙ “ክርስቲያን ነን” የሚሉ ወገኖች እየደከሙና እየተዳከሙ መጥተዋል። እባቦቹ ሙስሊሞች ይህን በደንብ ስለሚያውቁት የእነርሱ ደጋፊዎች ሆነው ይቀርባሉ፤ ቀስበቀስ መንፈሳቸው ደክሞና እምነታቸው መንምኖ ሙስሊም የመሆን ዕድል አላቸውና ይወዷቸዋል፤ አይነጠሏቸውም፤ “Useful Idiots/ ጠቃሚ ደደቦች” ሊያደርጓቸው ይሻሉና። አንድ ክርስቲያን በሙስሊሞች ዘንድ የሚወደደ ከሆነ ጠፍቷል/ወድቋል ማለት ነው። አንድን ሰው የምትወደው ከሆነ መስማት የማይፈልገውን ነገር ንገረው” እንዲሉ ለሙስሊሞች ሃቅ ሃቁን የሚነግራቸው ክርስቲያን ነው ትክክለኛው ክርስቲያን፣ ትክክለኛው ክርስቲያን በክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ መሀመዳውያን መጠላት አለበት። የዚህች እህታችን ባህሪ ይህን ነው ቁልጭ አድርጎ የሚያሳየን። የክርስቶስን አስተምህሮ በመቃረን እንደ እርሷ ተወዳጅ ለመሆን የሚሞክሩ፤ የተመረጡት ሳይቀሩ፤ በጣም ብዙ ሰዎች አሉ።
ትክክለኛው የንጉሥ አርማህ ዘመን ክርስቲያን ግን እንደ ጀግናው ቦብ ዓይነቱ ለብ ያልሆነና ለእመነቱ የቆመ ጀግና ሰው ነው።
[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፳፪ ]
“በሁሉም ስለ ስሜ የተጠላችሁ ትሆናላችሁ፤ እስከ መጨረሻ የሚጸና ግን እርሱ ይድናል ”
_________ ________ ________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሀበሻ , ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መሀመድ , መናፈሻ , ሙስሊሞች , ቦብ , እስልምና , ክርስቲያኖች , ክርስትና , ጥብቅና , Christians , Hyde Park , Islam , London , Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2020
VIDEO
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫፥፲፭፡፲፮ ]
“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው። ”
አንድ የክርስቶስ አርበኛ እንዲህ ትኩስ መሆን ነው ያለበት። በተለይ ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ብሎ በሚታዩበትና በቂ መረጃዎችም ማግኘት በሚቻልበት በዚህ ዘመን ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ ሊመጡና ሊድኑ የሚችሉት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው። “እንቻቻችል ! እንከባበር ! የሃይማኖት እኩልነት ! የሌላውን ሃይማኖት አለመንካት … ቅብርጥሴ” የሚሉትን የዲያብሎስ የማታለያ ዘዴዎች መከተል የለብንም። ምን በጎ ነገር አምጥተውልን ?
_____________ _______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: ሃይድ ፓርክ , ለንደን , መሀመድ , መናፈሻ , ሙስሊሞች , እስልምና , ክሪፕቶኒይት , ክርስቲያኖች , ክርስትና , Christians , Ex-Muslims , Hyde Park , Islam , Kryptonite , London , Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 28, 2020
VIDEO
በኒው ዮርክ ማዕከላዊ የመናፈሻ ፓርክ ከእህቱ ጋር እየተዘዋወረ ወፎችን ፎቶ የሚያነሳው ጥቁር አሜሪካዊ ክርስቲያን ኩፐር / Christian Cooper በገመድ ያልተያዘውን ውሻዋን የለቀቀችውን ነጯን ኤሚ ኩፐር / Amy Cooper ውሻዋን እንድታስር ሲጠይቃት ነበር የኒው ዮርክ ከተማ ፖሊስ መምሪያን ደውላ ድራማ የሠራችው፡፡
ግጭቱ የተከሰተው በኒው ዮርክ ከተማ ማዕከላዊ ፓርክ ክፍል ሲሆን ውሾች እንዳይለቀቁና ታስረው እንዲንቀሳቀሱ የሚያዙ ህጎች ባሉበት የመናፈሻው ጫካማ የሆነ ቦታ ላይ ነው።
ቪዲዮውን የቀረጸችው የክርስቲያን ኩፕር እህት ሜሎዲ ኩፐር / Melody Coope r ስትሆን፡ ወንድሟ መቀረጽ የጀመረውና ግጭቱም የተቀሰቀሰው ኤሚ ኩፐር ውሻዋን ለማሠር ፈቃደኛ ሳትሆን በመቅረቷ ነበር።
ከቪዲዮው እንደሚሰማው ክርስቲያን ኩፐር ኤሚ ኩፐር ወደ እሱ እንዳትቀርብ ጠየቃት ፣ እናም ልውውጡ ተባባሰ። ከዚያ ለፖሊስ በመደወል ጥቁር ሰው ሕይወቷን አደጋ ላይ እንደጣለው ነገረቻቸው ፡ ሴትየዋ በ 911 ጥሪዋ ላይ በተደረገው ንግግር የክርስቲያን ኩፐርን ዘር ደጋግማ እየገለጸች “ፖሊሶች ወዲያውኑ እንዲላኩ” ጠይቃለች፡፡
“አንድ አፍሪካዊ አሜሪካዊ ሰው እዚህ አለ ፣ በቪዲዮ እየቀረጸኝ እኔንና ውሻዬን ስጋት ላይ ጥሎናል” አለች ፡፡ ቪዲዮው ሴቲቱን ሲያስፈራራት አያሳይም፡፡
በዚህ መላዋ አሜሪካን ኡ ! ኡ ! ባሰኝ ቪዲዮ ምክኒያት ሴትዮዋ አሁን ከፍተኛ ደሞዝ ከሚሰጠው ስራዋ ተባርራለች፡፡ አሁን “ ህይወቴ ተበላሸ፤ ይቅርታ !” ማለት ጀምራለች። ሰውዬም “ ይቅርታዋ እውነተኛ ከሆነ ይቅር እላታለሁ ” ብሏል።
በትንሽና በማይረባ ነገር በየትኛውም ቀን ሳናስበውና ሳንዘጋጅበት ሕይወታችን ግልብጥብጥ ሊል እንደሚችል ነው ይህ ታሪክ የሚያስተምረን፤ በተለይ እንደ ዘረኝነት ያለ ጋኔን ተሸካሚዎች ከሆንን።
የሚገርመው፦
👉 ፎቶው ላይ እንደሚታየው ነጯና ጥቁሩ የሆነ የሚመሳሰል ነገር አላቸው
👉 የሁለቱም ስም “ ኩፐር / Cooper“ ነው
____________ _____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Life | Tagged: መናፈሻ , ማዕከላዊ ፓርክ , ኒው ዮርክ , አሜሪካ , ውሻ , ዘረኝነት , ጋኔን , ጥላቻ , Central Park , New York , Racism | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 21, 2020
VIDEO
እግዚአብሔር አምላክ “በሐሰት አትመስክር፤ አትዋሽ !” ይለናል በተቃራኒው ግን “ዋሽ ! ለአላህ ስትል ኩፋሮችን አታልላቸው፤ ተጠቀምባቸው ! ግደላቸው” የሚል ብቸኛ አምልኮ እስልምና ነው። ታኪያ ይሉታል !
ሙስሊሙ፤ “ጥቁር ሰው የቤተክርስቲያን መሪ ሆኖ አያውቅም” በማለት ሲቀላብድ፤ ክርስቲያኑ፤ “የ፪ሺ ዓመት ያስቆጠረችውን የ ኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ታሪክ አታውቅም ማለት ነው” በማለት መለሰለት።
እንግዲህ እነዚህ “ዓለም ኬኛ” የሚሉት የዲያብሎስ ልጆች እንዲህ እየዋሹና እያታለሉ ነው እውቀቱ የሌላቸውን፡ በተለይ ጥቁሮችን ወደ እስልምና ድቅድቅ ጨለማ ለማስገባት የሚሞክሩት።
__________ ____________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሃይድ ፓርክ , ለንደን , ሐሰት , መተንፈሻ , መናፈሻ , ሙስሊሞች , ቤተክርስቲያን , እስልምና , ክርስቲያኖች , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስት ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን , Christian Church , Hyde Park , Lies , London , Speakers Corner | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 5, 2020
VIDEO
[ የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፫ ፥ ፲፭ ፡ ፲፮ ]
“በራድ ወይም ትኩስ እንዳይደለህ ሥራህን አውቃለሁ። በራድ ወይም ትኩስ ብትሆንስ መልካም በሆነ ነበር። እንዲሁ ለብ ስላልህ በራድም ወይም ትኩስ ስላልሆንህ ከአፌ ልተፋህ ነው። ”
አንድ የክርስቶስ አርበኛ እንዲህ ትኩስ መሆን ነው ያለበት። በተለይ ነገሮች ሁሉ ግልጥልጥ ብለው በሚታዩበትና በቂ መረጃዎችም ማግኘት በሚቻልበት በዚህ ዘመን ሙስሊሞች ወደ ክርስቶስ ሊመጡና ሊድኑ የሚችሉት ብቸኛው መንገድ ይህ ነው ።
_________ __________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሃይድ ፓርክ , ህፃናት ደፈራ , ለንደን , መሀመድ , መናፈሻ , ሙስሊሞች , እስልምና , ክሪፕቶኒይት , ክርስቲያኖች , ክርስትና , ጋብቻ , Christians , Ex-Muslims , Hyde Park , Islam , Kryptonite , London , Marriage , Pedophilia , Speakers Corner | Leave a Comment »