Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • December 2022
  M T W T F S S
   1234
  567891011
  12131415161718
  19202122232425
  262728293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘መታወቂያ’

የአክሱም ጽዮን ጭፍጨፋ ምስክር | ‘አማራ በመሆኔ በሕይወት ተረፍኩ’

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 8, 2021

ትግሬዎች ሲረሸኑ እኔ ግን በአማራ መታወቂያ ከጭፍጨፋው መትረፌ አሁን ቆጨኝ”

👉 የምያንማሯ መነኩሴ፤ “ወገኖቼን ከምትገድሏቸው እባካችሁ እኔን ግደሉኝ!” ይላሉ

👉 የእኛዎቹ ደግሞ “እኔ አማራ ነኝ፤ አትግደሉኝ!” ይላሉ። 😢😢😢

🔥 አቤት ቅሌት! አቤት ወንጀል! አቤት በአማራና ኦሮሞ ላይ እየመጣ ያለው መቅሰፍት! ያው እንግዲህ “በሴቶች ቀን” ጽንስ ማኮላሺያ የኮሮና ክትባት ተልኮላችኋል! ያውም ጽላተ ሙሴን በማደን ላይ ካለችው ከእስራኤል ዘ-ስጋ!

ወገን በመታወቂያ እየተለየ ይገደላል? እግዚአብሔር በሰጣቸው በራሳቸው ምድር? በቅድስት አክሱም? እስኪ እናስበው፤ “በወለጋም ጦርነት አለ፣ ግድያ ይፈጸማል።” ይሉናል የትግራዋይን ሃዘን፣ ለቅሶ እና እሮሮ ለመስረቅ የሚተጉት እነዚህ አውሬዎች። ታዲያ ለምንድን ነው ኦሮሞው በመታወቂያ ተለይቶ ሲታደን፣ ከስራ፣ ትምህርት ቤትና ጎረቤት ሲባረር፣ ከአገር መውጣት ሲከለከል ወይም ሲገደል የማናየው? አክሱምን ጽዮንን ደፍሮ በትግራይ ላይ እነማን ጭፍጨፋውን እያካሄዱ እንደሆኑ እያየነው ነው፤ አዎ! ኦሮሞዎች+ አማራዎች + ኦሮማራዎች። በዚህ አጋጣሚ የአክሱም ጽዮንን ልጆች የምጠቁመው፤ “ኢትዮፎሩም” እና “አውሎ ሜዲያ” ከሚባሉትም ሜዲያዎች ልባችሁ በድጋሚ እንዳይሰበር ተጠንቀቁ። ዛሬ ኢትዮጵያ ሆኖ ለትግራይ አጀንዳ የቆመ አንድም ሜዲያ ሊኖር አይችልም፤ ሁሉም በግራኝ አብዮት አህመድና በኦሮሙማ አርበኞቹ ሥር ናቸው። ሁሉም የሚጠቀሙት የተለመደውን ዲያብሎሳዊ ዘይቤ ነው፤ እራሳችሁን እንዳትችሉ፣ የራሳችሁ ሜዲያ እንዳይኖራችሁ፣ ጥገኛ አድርጎ ለማልፈስፈስ ወዘተ። “ ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸውየሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸውከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይብለህ ተርትባቸውብሎ ነበር እኮ እባቡ አብዮት አህመድ አሊ።

👉 እስኪ የምያንማሯን መነኩሴ ከእኛዎቹ ጋር እናነጻጽራቸው።

_______________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም ይህን ሤራ ባስታወቀች ማግስት ጀርመን “ሦስተኛ ጾታ” መታወቂያ ላይ እንዲሠፍር አዘዘች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 15, 2018

በትናንትናው ዕለት ጀርመን ከወንድና ሴት ሌላ “ሦስተኛ ጾታን” የሚመርጡ ወላጆች መታወቂያና ፓስፖርት ላይ እንዲያሠፍሩ በመፍቀድ የመጀመሪያዋ አውሮፓዊት አገር ሆነች።

እንግዲህ ይታየን፤ ይህን በመሰለው እጅግ በጣም አደገኛ የሆነ ጉዳይ ላይ ሕዝቡ ምንም አልተጠየቀም፣ ክፍት የሆነ ውይይት እንኳን አልተደረገበትም፤ የውሳኔውም ዜና የሜዲያዎችን አትኩሮት እንዳይኖረው ተደርጓል፤ የመጭውን ትውልድ አደጋ ላይ ሊጥል የሚችል ጉዳይ፡ ትልቅ ጉዳይ!

የኢትዮጵያን የመታወቂያ ማውጫ፣ አሻራ እና ደም መስጪያ ሥራ ኃላፊነት የተረከብችው ጀርመን ናት በማለት እኅተ ማርያም ባለፈው ሰኞ ጠቁማን ነበር። ነጠብጣቦቹን እናገናኝ

በአፍ ለመናገር የሚቀፍ ድርጊት እየተሠራ ነው። የፀረክርስቶሱን አንድ ዓለም መንግሥት ለመመስረት የተነሱት የፍዬል አገራት ወደ አገራችን ጠጋ ጠጋ ማለታቸው በጣም ሊያሳስበን ይገባል። እነዚህ አገራት በእግዚአብሔር እና ተፈጥሯዊ ሕግጋት ላይ እንዲሁም በልጆቹ ላይ ጦርነት ከፍተዋል። ለረጅም ጊዜ ”የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት” በመባል የሚታወቀውን የፀረክርስቶሱን ዓላማ አራማጅ ቡድን ተልዕኮ እነ አንጌላ ኤሊዛቤል ሜርክል አሁን በሥራ ላይ በማዋል ላይ ናቸው። የዚህ የፍራንክፈርት ትምህርት ቤት ቅጥረኛ የነበረው ሩሲያዊው ቭላዲሚር ሌኒን እንዲህ ብሎ ነበር፦

አንድን ማሕበረሰብ ማውደም ከፈለግክ፤ ቤተሰብን በቅድሚያ አጥቃ!”

አዎ! እነ ሜርከል፣ ሜይ እና ማክሮን አሁን እነ ሌኒን እንኳን በሥራ ላይ ለማዋል ያልደፈሩትን በቤተሰብ ላይ ያነጣጠረ ዲያብሎሳዊ ሤራ በተግባር ላይ በማዋል ላይ ናቸው።

ባለፈው ወር ላይ ወደ ፍራንክፈርት ከተማ ተጉዘው የነበሩት ዶ/ር አብይ አህመድም ከዚህ የተለየ ተልዕኮ ሊኖራቸው አይችልም።

______

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: