Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መተት’

የቱርክ ድራማ ቍ.666 | አህመዲን የግራኝ አህመድን ‘ሚስት’ አሳፈራት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 14, 2019

ኮከብና ጨረቃ፦

  • *ዝናሽ አህመድ + አህመዲን ጀበና

ረዳት ተዋናያን፦

  • *አይሻ
  • *ሚሼል ሁሴን ኦባማ
  • *የእንግሊዟ ልዕልት ኬት ሚድልተን
  • *የማንቸስተሩ ዴቪድ ቤክሃም

ኢትዮጵያን ለዲያብሎስ በመሸጥ ላይ ያሉትን እነዚህን የሉሲፈር አላህ አጋንንት እርስበርስ እንዲህ አዋርዳቸው። እነዚህ ጣዖት አምላኪዎች፣ አስመሳዮች፣ አጭበርባሪዎች፣ ከሃዲዎች፣ ጥጋበኞች፣ መተተኞች፣ ደም መጣጮች፣ ገዳዮች ከተደማሪዎቹ ፍርፋሪዎቻቸው ጋር ከቅድስት ሃገር ኢትዮጵያ ተጠራርገው መውጣት አለባቸው ፥ ግን እስከዚያው እርስበርሳቸው ይበላሉ፡ ቆሻሻውን እጃቸውንም በሜንጫ ያጽዱት።

___________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በእንባ የራሰው ፊታችን ሳይደርቅ ገዳይ አብይ በሉሲፈራውያኑ ተሸለመ ብሎ አሸሼ ገዳሜ ማለት በጣም ያሳፍራል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 12, 2019

የእህታችን የእርቀ ሰላም ሞገስን ፎቶ ሳይ የብዙው ወገናችን ቸልተኝነትና ፍትህአልባነት ፊቴ ላይ ድቅን ስለሚል ደሜ ይፈላል።


[መጽሐፈ ኢዮብ ምዕራፍ ፳፮]

ኢዮብም እንዲህ ሲል መለሰ፤

“ኀይል የሌለውን ምንኛ ረዳኸው!

ደካማውንስ ምንኛ አዳንኸው!

ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው!

ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት!

ይህን ቃል እንድትናገር የረዳህ ማን ነው?

የማንስ መንፈስ በአንደበትህ ተጠቀመ?

“ከውሆችና በውስጣቸው ከሚኖሩ በታች ያሉ፣

የሙታን መንፈስ በጭንቅ ላይ ናቸው።

ሲኦል በእግዚአብሔር ፊት ዕራቍቷን ናት፤

የጥፋትንም ስፍራ የሚጋርድ የለም።

የሰሜንን ሰማይ በሕዋው ላይ ዘረጋው፤

ምድርንም እንዲያው በባዶው ላይ አንጠለጠላት።

ውሆችን በደመናዎቹ ይጠቀልላል፤

ክብደታቸውም ደመናዎቹን አይሸነቍርም።

ደመናዎቹን በላዩ ዘርግቶ፣

የሙሉውን ጨረቃ ፊት ይጋርዳል።

ለብርሃንና ለጨለማ ድንበር ይሆን ዘንድ፣

በውሆች ላይ የአድማስ ክበብ አበጀ።

፲፩ የሰማይ ምሰሶዎች ይንቀጠቀጣሉ፤

በተግሣጹም ይደነግጣሉ።

፲፪ በኀይሉ ባሕርን ያናውጣል፤

በጥበቡም ረዓብን ይቈራርጣል።

፲፫ በእስትንፋሱ ሰማያትን አጠራ፤

እጁም ተወርዋሪውን እባብ ወጋች።

፲፬ እነዚህ የሥራው ዳር ዳር ናቸው፤

ስለ እርሱ የሰማነው ምንኛ አነስተኛ ነው!

የኀይሉንስ ነጐድጓድ ማን ሊያስተውል ይችላል?”


የትዕግስት አባት ፃድቁ ኢዮብ እንደ ጨረቃ ያሉ የሰማይ አካላትን ሲመለከት ልቡ ሸፍቶ ቢሆን ኖሮ፡ እንዲሁም ‘በአፉ እጁን ስሞ’ በሌላ አባባል የጣዖት አምላኪዎች እንደሚያደርጉት እጁን ከሳመ በኋላ ወደ ሰማይ ዘርግቶ ቢሆን ኖሮ እግዚአብሔርን የካደ ጣዖት አምላኪ ይሆን ነበር።

እያየን ነውጨረቃ አምላኪዎቹ የዛሬዋን ሙሉ ጨረቃ ጠብቀው ሕዝቡን ለአሥረኛ ጊዜ በተለመደው መተታቸው ሳቡትበቃ! ሁላችሁም አለቀላቸሁ! ፈረንጆቹ እንኳ፤ “አንዴ ብታሞኘኝ እፍረቱ ባንተ ነዉ፣ ሁለተኛ ብታሞኘኝ እፍረቱ በኔ ነዉ።” (Fool me once, shame on you. Fool me twice, shame on me) ይላሉ። ለአሥረኛ ጊዜ ይህን ያህል መታለል ግን ዘላለማዊ አፍረትን ያለብሳል።

ታዲያ አሁን አንበጣና በረሮ፣ ረሃብና ጥይት፣ ድርቅና ቸነፈር፣ ዝናቡና በረዶው ቢፈራረቁብን ብሎም እሳት ከላይ ቢወርድብን ያስገርማልን?

የሚከተለው ከመምህር ዘመድኩን በቀለ ገጽ የተወሰደ

የአቢቹ ሽልማት ለራሱ ነው። ለአንተ ዳቦ አይሆንህም። ዳቦም አይገዛልህም። የቤት ኪራይም አይከፍልህም። ከታክሲ ወረፋም አያወጣህም። ሰላምም አይሰጥህም። መረጋጋትም አያመጣልህም። ከመታረድም አያድንህም። ከመፈናቀል፣ ከዩኒቨርሲቲ ከመባረርም አያድንህም። እናም ወዳጄ ኳስ በመሬት። አረጋጋው፣ ተረጋጋ። ንስሐ መግባቱንም እንዳትረሳ።

አሁን እሱ ተሸለመ ብሎ አሸሼ ገዳሜ ማለቱ ያሳፍራል፡፡ በአገሬ ደም እየፈሰሰ ሰው እየታረደ ዛሬም አስረሽ ምችው ሆኗል እርግጠኛ ነኝ በኖህ ግዜ እንደዚ የሆነ አይመስለኝም። ሰው እንደከብት ሲታረድ ጡት ሲቆረጥ ቆይ ያስጥመን ግዜ አለን ይመስለኛል እንኳን ጨፍረን ማቅ ለብሰንም የመጣው ባለፈን ብቻ አይናችን እያየ ወደመጠረጉ ልንገባ ነው ሀቁ ይህ ነው። የደማው ልባችን ሳይጠግግለት፣ በሐዘን የተጎሳቆለው ልባችን ሳይበረታ፣ በእንባ የራሰው ፊታችን ሳይደርቅ፣ የወንደሞቻችን እና የእህቶቻችን መኖሪያ ቤቶች እንደፈረሱ ሳይታደሱ፣ ከመኖሪያ ቀዬያቸው ተፈናቅለው በየጥሻው እንደወደቁን፣ በግፍ የታረዱት ወገኖቻችን ምድራዊ ፍትህ ሳያገኙ 86 ነፍሳት እንደዋዛ ተቀጥፈው መንገድ እንደቀሩ፣ ከዛሬ ነገ ይከፋል ብለን በሰቀቀን ሳለን፣ የፈረሰችው መጠለያ ታዛችን አምሳለ እየሩሳሌም ቤተክርስቲያናችን ምላሽ ሳታገኝ፣ በዚህ የሀዘናችን ወቅት ሰላም ነው ስለሰላም ተሸለመ እያሉ ዳንኪራ ይረግጣሉ፤ በየዩኒቨርስቲዮቻችን ጭንቀት መቼ ጋፕ አለናነው ተሸለመ ተብሎ የሚዘለለው፣ አሁንም ሀዘናችን ጽኑ ነውና ቢያንስ ዳንኪራችሁን እዛው በፀበላችሁ በሉልን ቢያንስ እኛ እንዘንበት።

_________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እኅተ ማርያም | ይህ መንግስት ኢትዮጵያን ለመቆጣጠር ስድስት ዓይነት የሱዳን መተት ተጠቅሟል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 23, 2019

ይህ በታሪካችን ተደርጎ አያውቅም!

ጀግናዋ እኅታችን ትክክል ነች። ከሦስት ሳምንታት በፊት ለመጀመሪያ ጊዜ ዶ/ር ወዳጄነህ የተባለውን ፓስተር በቪዲዮ አየሁት፤ ወዲያው ፊቱ ላይ የታየኝ መንፈስ ባራክ ሁሴን ኦባማ ላይ የሚታየውን አይነት የክርስቶስ ተቃዋሚ መንፈስ ነው። በዚህ ጉዳይ አንድ ቪዲዮ ለመስራትና የተዋሕዶ ልጆችን ለማስጠንቀቅም እያሰላሰልኩ ነበር፤ ግን ያው እኅታችን ቀደመችኝበጣም የሚገርም ነው።

/ር ወዳጄነህ በጎ ሰው ይመስላል፤ ነገር ግን የ ዶ/ር አብዮት ጠበቃ ይሆን ዘንድ ቀድም ብሎ የተዘጋጀ ሰው ነው የሚመስለኝ። እንዲያውም የዶ/ር አብዮትን “እርካብና መንበር“ የሚለውን መጽሐፍ የፃፈለት የስነልቦና ተመራማሪው ዶ/ር ወዳጄነህ ሆኖ ነው የታየኝ። ጎብዞ ከደፈረ ያለፈውን የምንፍቅና ማንነት እርግፍ አድርጎ መተው አለበት። ቅድስት ማርያም ትርዳው!

____________________

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: