💭 “የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ልብ አድርገህ ተመልከት።ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት፤ ሁለተኛ ክብርህ ናት፤ ሶስተኛም ሚስትህ ናት፤ አራተኛም ልጅህ ናት፤ አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፤ የዘውድ ክብር፤ የሚስት ደግነት፤ የልጅ ደስታ፤ የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ።” አፄ ዮሐንስ ፬ኛ
________________
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 28, 2022
💭 “የኢትዮጵያ ልጅ ሆይ ልብ አድርገህ ተመልከት።ኢትዮጵያ የተባለችው አንደኛ እናትህ ናት፤ ሁለተኛ ክብርህ ናት፤ ሶስተኛም ሚስትህ ናት፤ አራተኛም ልጅህ ናት፤ አምስተኛም መቃብርህ ናት። እንግዲህ የእናት ፍቅር፤ የዘውድ ክብር፤ የሚስት ደግነት፤ የልጅ ደስታ፤ የመቃብር ከባቲነት እንደዚህ መሆኑን አውቀህ ተነሳ።” አፄ ዮሐንስ ፬ኛ
________________
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መተማ, ንጉሠ ነገሥት, አረመኔነት, አክሱም, አፄ ዮሐንስ, ክርስቲያን, ጥላቻ, ጦርነት, ጭፍጨፋ, Emperor, Ethiopia, Ethiopianess, Genocide, Tigray, War, Yohannes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 28, 2021
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
“ሠራዊታችን የት ገባ? ላለፉት ዘጠኝ ወራት ለዋቄዮ–አላህ ደማቸውን እንዲገብሩ የተደረጉት አምስት መቶ ሺህ የሚሆኑት አማራዎችና ደቡብ ኢትዮጵያውያን የት ገቡ?” ብሎ የሚጠይቅ አባት፣ እናት፣ ወንድም፣ እኅት፣ ወገን የለም። ምክኒያቱ? ዛሬ በውጭም በውስጥም ያሉትን ‘ግማሽ ኢትዮጵያውያን‘ የተቆጣጠራቸው የአህዛብ ዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስ እርኩስ መንፈስ ነውና ነው።
አዎ! በኦሮሚያ ሲዖል የሚቃጠሉትን ወገኖቻችንን አይደለም ነፃ ለማውጣት ክተት ያወጁት፣ በቤኒሻንጉል እና ወለጋ እንደ አሳማ በጅምላ ተገድለው በጅምላ የሚቀበሩትን አባቶች፣ እናቶች፣ ወንድሞችና እኅቶችና ሕፃናቱን እንዲሁም እነ ጄነራል አሳምነውን፣ ኢንጂነር ስመኘውን እና የደምቢዶሎ ተማሪ ሰዎች ለመበቀል አይደለም አካኪ ዘራፍ እያሉ በመጮኽ ለቀጣዩ ጦርነት የሚዘጋጁት፤ ይህ ሁሉ ክተት ምንም ባላደረጋቸው፤ ምንም ነገር ሳይዘርፍና ሳያወድም ለሃያ ዓመታት በትጋት ያሳመራትን አዲስ አበባን በሰላም አስረክቧቸው ወደ ትንሽየዋ ቅድስት ምድር ትግራይ በገባው ተዋሕዶ ክርስቲያን ወንድማቸውን ተከትለውት በመሄድ ለመግደል ከፍተኛ ዲያብሎሳዊ ወኔ ስላላቸው ነው።
ወንድማማቾችን እርስበርስ የሚያባሏቸው ኦሮሞዎቹ፣ እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ ምን ያህል እየተደሰቱ እንደሆነ እያየናቸው ነው። አዎ! ከአረብ መሀመዳውያን እና ከአውሮፓ ፕሮቴስታንቶች ትምህርት ቀስመው መንፈሳዊ ድጋፍ እየተደረገላቸው የመስፋፋት ሕልማቸውን ዕውን ለማድረግ ቆርጠው የተነሱት ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች መላው የኢትዮጵያን ግዛቶች ለመቆጣጠር ቀደም ሲል እንደ ጥንታውያኑ ሃያ ሰባት፣ ዛሬም እንደ ጌዲኦ ያሉትን የኢትዮጵያ ነገዶች በቀጥታ ማጥፋት ያልቻሏቸውንና የማይችሏቸውን ታላላቅ ብሔሮችና ጎሳዎች እርበርስ ይባሉ ዘንድ የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ አጋንንታቸውን አሰራጭተው እርስበር እያባሏቸው። በአሁን ሰዓት ትግራዋያንን ከአማራ ጋር፣ አፋሩን ከሶማሊያው ጋር፣ በደቡብም ወላይታውን ከጋሞ ጋር፣ በጉራጌም መሰንቃን ከማረቆ ጋር፣ በጋምቤላም ንዌርን ከአኝዋክ ጋር፣ ጌዲዮውንም ከሲዳማ ጋር ወዘተ አንድ በአንድ እርስበርስ እያባሉት ነው። እኔን እጅጉን የሚያሳዝነኝ የሦስት ሺህ ዓመት ሥልጣኔ አለን” የሚሉት ሰሜናውያኑ ይህን የኦሮሞዎች ፋሺስታዊ ተንኮል ለይተው በማጋለጥ ለመዋጋት ፈቃደኞች አለመሆናቸው ነው።
በተለይም ኦሮሞው አፄ ምኒልክ ከኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ ጋር አብረውና በእነርሱም ተመርተው ከመቶ ሠላሳ ዓመታት በፊት በፈጠትሩት የከፋፍሎ ግዛ ሥርዓት ላልተፈጠሩበት የሁለተኛ ዜጋ ሰለባነት ተጋልጠው የቆዩት የሆኑት የጽዮን ልጆች ይህን የኦሮሞዎች ተንኮል እንደ አባቶቻቸው እንደ እነ አፄ ዮሐንስ አርቀው በማሰብ ለይተው በመጠቆም ኦሮሞዎችንና በእነርሱ እጅ የገቡትን አማራዎች (ኦሮማራዎች) በቆራጥነት ሊያንበረክኳቸው ይገባል። ቆርጠው ከተነሱ ደግሞ ማንም እንደማያቆማቸው እያየነው ነው። የማንንም እርዳታ ሳይዙ! በትንሹ ከምጽዋ እስከ ሐረር ቁልቢ ገብርኤል፣ ከጎንደር እስከ አዲስ አበባ/የረር ድረስ ያሉት ግዛቶች ሁሉ የአክሱማውያኑ ኢትዮጵያውያን ግዛቶች መሆናቸው በይፋ መነገርና በጽዮን ልጆች አመራርም ሥር መዋል ይኖርባቸዋል። በኢትዮጵያ ሌሎች ነገዶች፣ ብሔረሰቦችና ጎሣዎች እንዳይጠፉ የምንሻ ከሆነና ኢትዮጵያዊ የሆኑትን ሁሉንም ሕዝቦች ለማዳን ያለው አማራጭ ይህ ብቻ ነው፤ አለበለዚያ ሁሉም እርስበርስ ተላልቆ አገራችንን ልናጣት ነው።
ኦሮሞዎች/ጋላዎች ፳፯/27 የኢትዮጵያ ነገዶችን ከመቶ ዓመታት በፊት ሙሉ በሙሉ ማጥፋታቸውን እና ዛሬ ደግሞ የኢሮብና ጌዲኦ በሔረሰቦች በሦስት ዓመት የኦሮሞዎች አገዛዝ ብቻ በመጥፋት ላይ መሆናቸውን ከግንዛቤ እናስገባው! ይህ ከባድ የማንቂያ ደወል ነው!
💭 እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤
❖በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ❖
❖❖❖[መጽሐፈ ምሳሌ ምዕራፍ ፮]❖❖❖
፲፮ እግዚአብሔር የሚጠላቸው ስድስት ነገሮች ናቸው፥ ሰባትንም ነፍሱ አጥብቃ ትጸየፈዋለች፤ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ
፲፯ ትዕቢተኛ ዓይን፥ ሐሰተኛ ምላስ፥ ንጹሕን ደም የምታፈስስ እጅ፥
፲፰ ክፉ አሳብን የሚያበቅል ልብ፥ ወደ ክፉ የምትሮጥ እግር፥
፲፱ በሐሰት የሚናገር ሐሰተኛ ምስክር በወንድማማች መካከልም ጠብን የሚዘራ።
☆ባሕርዳር እና ደሴ ትናንትና ዛሬ☆
❖በአክሱም ጽዮን ላይ ክተት!❖
ልብ በሉ፦ የስጋ ማንነት እና ምንነት ያላቸውን ዲቃላዎችን እነ ምኒልከን + አባ ጂፋርን ነው የሚጠሩት፤ በመተማ ላይ ደማቸውን ስላፈሰሱላቸው ስለ ክርስቲያኑ ጀግና ስለ አፄ ዮሐንስ ትንፍሽ የለም! አይ ቃኤላውያን ኦሮማራዎች!
☆ባሕርዳር እና ደሴ ከሦስት ወራት በፊት☆
“አብይ አህመድ ገዳይ፣ አታላይ ሌባ!”
👉 አህዛብን እና መናፍቃንን ሳይቀር የሳበ ድንቅ የግሪክ ኦርቶዶክስ የውዳሴ ማርያም ዝማሬ
💭 አስተያየቶቹን እዚህ ገብቶ ማንበብ ይቻላል፦
✞✞✞ ነቢዩ ሕዝቅኤል ስለ እርሷ መሰከረ ድንቅ በሆኑ ታላቅ ቁልፍ የተዘጋች ደጅ ከወደ ምሥራቅ አየሁ አለ፤ ከኃያላን ጌታ በቀር ወደ እርሷ ገብቶ የወጣ የለም ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ኖኀትም ደጅም መድኃኒታችንን የወለደች ድንግል ናት እርሱን ከውለደች በኋላ እንደ ቀድሞው በድንግልና ኑራለችና መጥቶ ምሕረት ከሌለው ጠላት እጅ ያዳነን ጌታን የወለድሽ ሆይ የማኅፀንሽ ፍሬ የተባረከ ነው፤ አንድቺ ፍጽምትና የተባረክሽ ነሽ የእውነተ አምላክ በሆነ በክብር ባለቤት ዘንድ ባለሟልነትን አግኝተናልና። በምድር ላይ ከሚኖሩ ሁሉ ይልቅ ገናንተና ክብር ላንቺ ይገባል የአብ ቃል መጥቶ በአንቺ ሰው ሆነ ከሰው ጋራም ተመላለሰ መሐሪ ይቅር ባይና ሰውን ወዳጅ ነውና በልዩ አመጣጡ አዳነን ቅድስት ሆይ ለምኝልን። ✞✞✞
__________________________________
Posted in Ethiopia | Tagged: Abiy, Ahmed, Aksum, Amhara, Anti-Ethiopia, Axum, ሁመራ, መተማ, ሱዳን, ባሕር ዳር, ባርነት, ትግራዋይ, አማራ, አማራ ክልል, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አክሱም, አፄ ምንሊክ, አፄ ዮሐንስ, ክተት, ዋቄዮ-አላህ, ዘር ማጥፋት, ደሴ, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ጽዮን ማርያም, ፋሺዝም, Crime, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Humera, Tigray, War, Western Tigray, Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 8, 2021
😠😠😠 😢😢😢
አይይ ኦሮሞ! አይይ አማራ! ወዮላችሁ! ወዮላችሁ! እናንት አረመኔዎች፤ ይህን እያያችሁ እንኳን “ጦርነቱ ይቁም” በማለት እንኳን አልተነፈሳችሁም ወይንም የተቃውሞ ሰልፍ ማድረግ አልፈለጋችሁም። እንደውም መሆንማ የነበረበት “የትግራዋይ ደም ደሜ ነው” ብላችሁ ለራሳችሁ ስትሉ የግራኝን የአህዛብ ሰአራዊት ለመወጋት በየቦታው ትዘምቱ ነበር፤ አይይ! ባለመታደላችሁ ይህማ የማይታሰብ ነው፤ እንኳን ለትግራይ ሕዝብ ደማችሁን ልታፈሰሉት “አይ ጦርነቱን አልደግፍም” ለማለት እንኳ ትንፋሽ የላችሁም፤ ሞታችኋልና፤ ዲያብሎስን ለማገልገል ወስናችኋልና። ዛሬም ለኢትዮጵያ ደሙን እያፈሰሰላት ያለው የትግራይ ሕዝብ ብቻ ነው። ያው እኮ ኦሮማራው ግራኝ ልጆቹን ወደ አሜሪካ ልኮ የትግራይን ሕፃናት ይጨፈጭፋል። እህ ህ ህ! ይህን በቀላሉ አናልፈውም፣ አንረሳውም! መጪዎቹ የጽዮን አርበኞች እንደ ህወሃቶች ለስላሶችና የርዕዮት ዓለም ባሪያዎች ሆነን በጎቻችንን ለአራዊት አሳልፈን የምንሰጥ እንዳይመስላችሁ፤ ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ እንደምንበቀላችሁ ቃል እንገባለን! ታዩታላችሁ፤ መስቀላችንን ይዘን እንደምንበቀላችሁ ቃል እንገባላችኋለን!
United Nations — Parts of northern Ethiopia’s war-torn Tigray region are on “the brink of famine,” the head of the United Nations said on Monday. Secretary-General Antonio Guterres was the most senior voice in a unified warning cry from a range of U.N. agencies that the grinding conflict remained unchecked, with a devastating impact on civilians.
“The magnitude and gravity of child rights violations taking place across Tigray show no sign of abating, nearly seven months since fighting broke out in northern Ethiopia,” said Henrietta Fore, Executive Director of U.N. children’s agency UNICEF.
She said more than 6,000 unaccompanied or separated children had been identified as needing protection and assistance. Much of the region has remained inaccessible to humanitarian workers, meaning health care, food and other supplies haven’t got in since fighting broke out in November 2020 between Ethiopian forces and ethnic Tigrayan separatists in the region.The magnitude and gravity of child rights violations taking place across Tigray show no sign of abating, nearly seven months since fighting broke out in northern Ethiopia.
___________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, Life | Tagged: Abiy Ahmed, Amhara, Anti-Ethiopia, ሁመራ, ልደት, ሕፃናት, መቀሌ, መተማ, ሱዳን, ሴቶችን መድፈር, ትግራዋይ, አል-ጀዚራ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አፄ ዮሐንስ, ዘር ማጥፋት, የተባበሩት መንግስታት, ገና, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Children, Crime, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Humera, Rape, Tigray, Tools of War, UNICEF, War, War Crime, Western Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2021
Families travel for weeks to find health care centers that are not destroyed and looted
#Tigray #Ethiopia #TigrayGenocide
______________________________________
Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Amhara, Anti-Ethiopia, ሁመራ, ልደት, ሕፃናት, መቀሌ, መተማ, ሱዳን, ሴቶችን መድፈር, ትግራዋይ, አል-ጀዚራ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አፄ ዮሐንስ, ዘር ማጥፋት, ገና, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Children, Crime, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Humera, Rape, Reuters, Tigray, Tools of War, War, War Crime, Western Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 7, 2021
😠😠😠 😢😢😢
❖❖❖ታላቁ ክርስቲያን ንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ አንገታቸውን የሰጡበትን ምድር፤ አማራ ለአህዛብ ሱዳኖች ሰጣቸው። ዋይ! ዋይ! ዋይ!❖❖❖
___________________________________
Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life, War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed, Amhara, Anti-Ethiopia, ሁመራ, ልደት, መቀሌ, መተማ, ሱዳን, ሴቶችን መድፈር, አል-ጀዚራ, አማራ, አረመኔነት, አብይ አህመድ, አፄ ዮሐንስ, ዘር ማጥፋት, ገና, ግራኝ አህመድ, ጥላቻ, ጦርነት, ጭካኔ, ጭፍጨፋ, ፋሺዝም, Crime, Ethiopia, Ethnic Cleansing, Genocide, Humera, Rape, Reuters, Tigray, Tools of War, War, War Crime, Western Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 24, 2020
ግራኝ አህመድ ዳግማዊ የዳግማዊ መሐዲ አህመድን ሠራዊት ወደ ኢትዮጵያ አስገብቷል። የሱዳን ወታደሮች በኢትዮጵያ ግዛት በድል አድራጊነታቸው ሲጨፍሩ ይታያሉ።
በእነዚህ ቀናት ትውልዳችን በእጅጉ ሊያፍርባቸውና ሊቀጣባቸው የሚገባቸውን ነገሮች ክሃዘን ጋር አብረን እየተመለከትን ነው።
👉 ጋ ጎ ገ መ – ጋላባት – ጎንደር – ገዳሪፍ – መተከል– መተማ – መቀሌ
እነዚህ ቦታዎች ያኔም በመሐዲስቶቹ ድርቡሾች ወረራ ጊዜ ቁልፍ የሆነ ሚና ይጫወቱ እንደነበር ዛሬም እንዲሁ
ዝናን በማትረፍ ላይ ናቸው።
ድርቡሾች/ሱዳኖች ጎንደርን ለመውረር እየተዘጋጁ እንደሆነ ወሬ የደረሳቸው አፄ ዮሐንስ ከድርቡሾች ቀድመው መቶ ሃምሳ ሺህ የሚሆነውን ጦራቸውን ይዘው ወደ መተማ ዝመቱ። አፄ ዮሐንስ ሳርዋሃ በተባለው የድርቡሾችና የንጉሥ ተክለሃይማኖት ጦርነት በተካሄደበት ቦታ ሲደርሱ በዚያ የወደቀውን የሰው አጥንት ብዛት አይተው በድርቡሾች ስራ በጣም አዘኑ። አፄ ዮሐንስም ዜኩን የክርስቲያኖች ደም ለመበቀል መጣሁልህ ብለው መልዕክት ከላኩበት በኋላ በመጋቢት ፩ ቀን 1881 ዓ.ም መተማ ላይ ጦርነቱ ተጀመረ።
ያኔ ማሕዲው መሀመድ አህመድ ጋላ‘ባት / መተማ ላይ ኢትዮጲያ አገራችንን ያቆዩሉንን የታላቁ ንጉሥ የአፄ ዮሐንስን ጭንቅላት ቆርጦ ወደ ኦምዱርማን ለመውሰድ እንደበቃው ዛሬም ማሕዲ ግራኝ አብዮት አህመድ ጋላ ሠራዊቱን ወደ መቀሌና መተከል በመላክ የአፄ ዮሐንስን ልጆች በመጨፍጨፍ ላይ ይገኛል፤ የማሐዲው መሀመድ አህመድ ልጆች የሆኑትን ሱዳኖችን ወደ ጋላባት/መተማ ሰራዊታቸውን ይዘው እንዲገቡ ፈቅዶላቸዋል። አፄ ዮሐንስ ያኔ ሱዳኖችን/ ማህዲስቶችን ማሸነፋቸው ሱዳኖች /ማህዲስቶች እስከ ዛሬው ዕለት ድረስ ለመቶ አርበ አንድ ዓመታት ያህል ወደ ኢትዮጵያ ጥቃት እንዳይሰነዝሩ አደርጎአል። መህዲስቶች ቢያሽንፉ ንሮ ሰሜን ኢትዮጲያን በወረሩት ነበር። እኛ ይህን ታሪክ ብንረሳ ሱዳኖችና ቱርክ ደጋፊያቸው ግን ይህን አልረሱትም፤ ስለዚህ ግራኝ አህመድ ዳግማዊ ከአረቦች ጋር በማበር የአፄ ዮሐንስን ልጆች አስቀድሞ ማጥቃቱን መረጠ።
ከመቶ አርባ አንድ ዓመታት በኋላ ታሪክ እየተደገመች ነው – አህመድ ወዲህ ! አህመድ ወዲያ! ኢትዮጲያ ሃገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ ያሉት አባቶቻችን ያለምክኒያት አልነበረም።
👉 [የሚከተለው መረጃ የተወሰደው፡ “አጤ ዮሐንስና የኢትዮጵያ አንድነት” ከሚለው የታሪክ ምሁሩ ተክለፃዲቅ መኩሪያ ከጻፈው መጽሐፍ ነው]
ለንጉሠ ነገሥት አፄ ዮሐንስ ፬ኛ – (እጅ ነስተናል)
የመተማ (ጋላባት) ጦርነት ፻፵፩/141ኛ ዓመት መታሰቢያ
ለንጉሠ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛ ሕይወት ማለፍ ምክንያት የሆነው የመተማ (ጋላባት) ጦርነት የተካሄደው ከዛሬ ፻፵፩/141 ዓመታት በፊት (መጋቢት 1 ቀን 1881 ዓ.ም)ነበር፡፡
ደርቡሾች (መሐዲስቶች) በዘኪ ቱማል እየተመሩ የኢትዮጵያን ድንበር ጥሰው በመግባት ብዙ ጥፋት አደረሱ፡፡
ከጣሊያኖች ጋር ውጊያ ላይ የነበሩት ንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛም ደርቡሾች በተለይም በኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ላይ ያደረሱትን ጥፋት ለመበቀልና የአገራቸውን ድንበር ለማስከበር “መጣሁ ጠብቀኝ! እንደ ሌባ አዘናግቶ ወጋኝ እንዳትል” የሚል መልዕክት ወደ ዘኪ ቱማል ላኩና ብዛት ያለውን ጦራቸውን ይዘው ወደ መተማ ዘመቱ፡፡
መጋቢት 1 ቀን 1881 ዓ.ም በዕለተ ቅዳሜ ከረፋዱ በሦስት ሰዓት ላይ ጦርነቱ ተጀመረ፡፡ ንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛ ልክ እንደ ተራ ወታደር መሐል ገብተው ሲዋጉ ዋሉ፡፡
ኢትዮጵያውያን በርትተው እየተዋጉና ምርኮ በመያዝ ላይ ሳሉ አንዲት ተባራሪ ጥይት የንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛ ደረት ላይ አረፈች፡፡ የንጉሰ ነገሥቱን መቁሰል ያየው ሰራዊታቸውም ተደናግጦ መሸሽ ጀመረ፡፡
በጽኑ ቆስለው የነበሩት ንጉሠ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛም በማግሥቱ፣ መጋቢት 2 ቀን 1881 ዓ.ም አረፉ፡፡
ደርቡሾችም እየተከታተሉ የንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛን አስክሬን ይዘው አትባራ ወንዝ ዳር ሰፍረው የነበሩትን ኢትዮጵያውያን መኳንንትና ወታደሮች ላይ ጥቃት በመፈፀም፣ መጋቢት 3 ቀን 1881 ዓ.ም የንጉሰ ነገሥቱን ጭንቅላት ቆርጠው ወሰዱት፡፡
ፈጣሪ የንጉሰ ነገሥት አጤ ዮሐንስ ፬ኛን ነፍስ ይማር!
_________________________
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: Abiy Ahmed, መተማ, መተከል, ማሕዲ አህመድ, ሱዳን, ትግሬ, ንቀት, አማራ, አቢይ አህመድ, አፄ ዮሐንስ, ክህደት, ውርደት, ድርቡሾች, ድንበር, ጋላባት, ጋሎች, ጥቃት, ጦርነት, ፀረ-ኢትዮጵያ, War | Leave a Comment »