የብሪታኒያ ፎረንሲክ ነርሷ ራሄል ሴለር ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ነው አምልጧት የተናገራቸው። “ሰው፡ በተለይ አረጋውያን ገና መበከልና መገደል አለባቸው” ማለቷ ነው። እነዚህ አረመኔዎች!
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 6, 2020
የብሪታኒያ ፎረንሲክ ነርሷ ራሄል ሴለር ለቢቢሲ በሰጠችው ቃለ መጠይቅ ነው አምልጧት የተናገራቸው። “ሰው፡ በተለይ አረጋውያን ገና መበከልና መገደል አለባቸው” ማለቷ ነው። እነዚህ አረመኔዎች!
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: መበከል, ብሪታኒያ, ነርስ, አረጋውያን, ክርስትና, ኮሮና ቫይረስ, ወረርሽኝ, ዘመነ ኮሮና, ግድያ, ፪ሺ፲፪, COVID-19 | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 24, 2020
የሚገርም ነው ምስሉ ላይ የሚታየው የፊልም ፖስተር “Death on The Nile – በአባይ ላይ ሞት” የተሰኘው ዝነኛ ፊልም ፖስተር ነው። የኢትዮጵያ ካርታ ሠርቷል። የፊልሙ ዋና ተዋናይና በዓለማችን ዝነኛ ከነበሩት የፊልምና ቲአትር ተውናዮች መካከል አንዱ የሆነው “እንግሊዛዊው” Sir Peter Ustinov- ሰር ፒተር ኡስቲኖቭ ነው። የፒተር ኡስቲኖቭ ሴት አያት ኢትዮጲያዊ ነበሩ። “እንደተወለድኩ ኢትዮጵያዊቷ ሴት አያቴ ከዮርዳኖስ ወንዝ ጸበል አስመጥታ ክርስትና እንደነሳ አድርጋኝ ነበር” በማለት ፒተር ኡስቲኖቭ ሊያርፍ አካባቢ ሲመሰክር ሰምቼው ነበር። ይገርማል!
Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: መበከል, ሙስሊም ወንድማማቾች, አባይ, ኢትዮጵያ, ኮሮናቫይረስ, ጄነራሎች, ግብጽ, ጭካኔ, Coronavirus, Egypt, Muslim Brotherhood | Leave a Comment »