Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • April 2023
    M T W T F S S
     12
    3456789
    10111213141516
    17181920212223
    24252627282930
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መቐለ’

CIA Man Getachew Reda on BBC Hardtalk – 13 Aug 2021 | ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ ዓርብ፡ ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 31, 2023

👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 😇 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 መርቆርዮስ 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

💭 Stephen Sackur to Getachew: “You had 8 months to investigate the atrocities in Tigray: What have you discovered?”

💭 ሃፍረተ-ቢሱ ጌታቸው ረዳ በቢቢሲ ሃርድቶክ – ዓርብ, ነሐሴ ፯/፳፻፲፫ ዓ.ም ስቴፈን ሳኩር ለአቶ ጌታቸው፡

👉 ጋዜጠኛው ገና ያኔ እንዲህ ሲል ጠይቆታል፤ “በትግራይ የተፈጸመውን ግፍ ለመመርመር የስምንት ወራት ጊዜ ነበረህ፤ እስካሁን ምን አገኘህ?”

እንግዲህ ይህ ቃለመጠይቅ የተደረገው ከዓመት ተኩል በፊት ነበር። እነዚህ ወንጀለኞች እሳክሁን አክሱም ጽዮናውያን አባቶቻችንና እናቶቻችን የሚገኙበትን ሁኔታ በሚመለከት ዛሬም ተገቢውን መረጃ ከማውጣት ተቆጥበዋል። አቅደውት የነበረውን የሕዝበ ክርስቲያን ጭፍጨፋ በከፊልም ቢሆን ስላሳኩ አሁን ያለሃፍረት “ድላቸውን” እየተዘዋወሩ በማክበር ላይ ናቸው፤ ስካር ላይ ናቸው፣ ሽርሽር ላይ ናቸው።

አረመኔዎቹ ሕወሓቶች ሕዝባችን ምን ዓይነት ሁኔታ ላይ እንዳለና ምን ያህል ጉዳት እንደደረሰበት የማይነግሩን ከአረመኔው ፋሺስት ጋላ-ኦሮሞ አገዛዝ ጋር ሆነው የሠሯቸውን ግፎችና ወንጀሎች ለመደበቅ እየሠሩ ነው። ወንጀሉ ሁሉንም ቡድኖች፣ የምዕራባውያን ሃገራትን፣ አረቦቹን፣ ቱርኮቹን፣ ዓለም አቀፋዊ ተቋማቱን ብሎም እነ አንቶኒዮ ጉቴሬዝንና ቴድሮስ አድሃኖምን ጨምሮ ብዙ ግለሰቦችን ጭምር ስለሚመለከት አሁን በእነ ባቢሎን አሜሪካ ትዕዛዝ “ሰላም” ብለው ጊዜ በመግዛት ላይ ናቸው፣ ነገሮችን በማረሳሳትና ሕዝቡንም በድጋሚ በማታለል ላይ ናቸው።

አዎ! እነዚህ አረመኔዎች እጅግ በጣም ብዙ የሚደብቁት ነገር አለ። ባጭር ጊዜ ውስጥ አንድ ሚሊየን ተኩል የሚሆነውን ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ሕዝባችንን ጨርሰው ዓለም ጸጥ በማለቱን እንዲሁም እነርሱ ምንም ሳይሆኑ እንዳሰኛቸው ይህን ያህል መንሸራሸር፣ መሳከርና መሳለቅ ከቻሉ፤ በቀጣዩ ምናልባት፤ “ሌላ ሁለት ሦስት ሚሊየን አክሱም ጽዮናውያንን የመጨረስና ደማቸውንም ለዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር የመሰዋት ዕድል አለን፤ በዚህም ሉሲፈራውያኑ አለቆቻችንን እናስደስታለን፤ እኛንም አመስግነው ባግባቡ ይንከባከቡናል፣ ያስጠጉናል፣ ሕክምና ያደርጉልናል” ብለው ያስባሉ።

ወደ ደብረዘይት ሆራ አምርተው በዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ምራቅ የተጠመቁት ቅሌታሞቹ እነ ጌታቸው ረዳና ጻድቃን ገብረ ትንሳኤ ዛሬም ከግራኝ ጋር አብረው ሰሜን ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖችን ለመጨፍጨፍ፣ ለማስራብና ለመበከል በድጋሚ በጣታቸው ደም ፈርመዋል። ለጊዜው ሕዝቡን በድጋሚ ለማስተኛትና የሰሩትን ግፍና ወንጀል ለማስረሳ፤ “ራያንና ወልቅያትን አመለስን፤ ትግራይ ትስዕር!” ብለው እራሳቸውን በስልጣን ላይ ለማደላደል ይሞክራሉ። አይይይ!

የዘር ማጥፋት ጦርነቱን እንደጀመሩት ስለው የነበረውን አሁንም እደግመዋለሁ፤ አረመኔዎቹ እነ ጌታቸው ረዳና ደብረ ሲዖል በዘር ማጥፋት ዘመቻው ወቅት በጭራሽ በተንቤን በረሃ አልነበሩም፤ እስኪ ቪዲዮ ያሳዩን፤ በጭራሽ እዚያ አልነበሩም! እነዚህ አውሬዎች ከባድ ሕመምተኞች ሆነው ያለ በቂ ህክምና እና ካቲካላ ያን ሁሉ ጊዜ ዋሻ ውስጥ ተደብቀው ሊያሳልፉ አይችሉም። የነበሩት፤ ወይ በደብረ ዘይት፣ በናዝሬት፣ በጂቡቲ፣ በደቡብ ሱዳንና በሌላ ምቹ ስውር ቦታ ነው። አቤት ከእግዚአብሔር የሚያገኙት ፍርድ፣ አቤት የሚጠብቃቸው እሳት! ወዮላቸው! ወዮላቸው!

______________

Posted in Ethiopia, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Ethiopia’s Tigray War: Inside Mekelle Cut off From The World | BBC

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 3, 2022

💭 የኢትዮጵያ የትግራይ ጦርነት፤ ከዓለም ከተቆረጠችው በመቀሌ ከተማ ውስጥ

ነገ የሚራቡ ቢሆኑም ያላቸውን ለሌሎች ያካፍላሉ። አብሮ ለመትረፍ ብዙ አብሮነት አለ።

They share what they have with others even if it means they will starve tomorrow. There is so much solidarity to surviving together.”

💭 ጽዮናውያንና እግዚአብሔር አምላካቸው በቅርቡ የሚበቀሏቸው ኦሮሞዎቹና ኦሮማራዎቹማ፤

“ኑ ጽዮናውያንን ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የኢትዮጵያ/እስራኤል ስም አይታሰብ አሉ”

ብለውን ነበር።

አዎ! እንደ ሕዝብ፤ ምንም መለሳለስና ወለም ዘለም ማለት አያስፈልግም። ከሁሉም አቅጣጫ እያየነው ነው። ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ “የትግራይ ሕዝብ ምን ቢያደርጋችሁ ነው ከምድረ ገጽ ልታጠፉት የፈለጋችሁት?” ሲሉን ፻/100% ትክክል ናቸው። ዓለም ያወቀው፣ ማመን እሰከሚሳነው ድረስ የደነገጠበትና የተረበሸበት ጉዳይ ነው።

“ሕዝብን መውቀስ ተገቢ አይደለም! ማሕበረሰብ እንደ ሕዝብ መወንጀል የለበትም፣ በሕዝብ ላይ አትፍረድ! ቅብርጥሴ” ሲባል እየሰማን ነው። ግብዝነት! እግዚአብሔር “የእኔ ናቸው” የሚላቸው ሕዝቦች አሉ፤ የሰይጣን ሕዝብ መሆን የመረጡ ሕዝቦችም ነበሩ፣ ዛሬም አሉም። ታዲያ አንተ ማን ነህ “ሕዝብን አትወንጅል” የምትለው? የትግራይን ሕዝብ እንደ ሕዝብ አይደለም ከምድረ ገጽ ለማጥፋት የተነሳሱት? ታዲያ ተጠቂው እንደ ሕዝብ ተለይቶ ጥቃት እንደሚደርስበት ለመናገር ከቻልን ለምንድን ነው በአጥቂዎቹ ሕዝቦች ጣታችንን መጠቆም የማንችለው? ቱርኮች እንደ ሕዝብ ነበር በሁለት ሚሊየን አርሜኒያውያን፣ በሦስት ሚሊየን ግሪኮች እና አሹራውያን ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ጭፍጨፋውን ያካሄዱት፣ በቱርኮች መካከል ጥሩ ሰው ይኑር አይንሩ ዝርያ/irrelevant ነበር፤ አብዛኛው ሕዝብ ክርስቲያኖችን ከመጨፍጨፍ ሊያድናቸው አልቻለም። ስድስት ሚሊየን አይሁዶች በናዚ ጀርመን ሲጨፈጨፉ ጥሩ የሆኑ ጀርመናውያን ሳይኖሩ ቀርተው አይደለም፤ (አይሁዳውያንን ሲደብቁና ሲረዱ የነበሩትን እነ ኦስካር ሺንድረን እናስታውስ) ሆኖም የጀርመን ሕዝብ ዝርያ/irrelevant ስለነበር አይሁዳውያኑን ከመጨፍጨፍ አላዳናቸውም።

ወደኛ ስንመጣ 100% እርግጠኛ ሆኜ ለመናገር እደፍራለሁ፤ በግለሰብ ደረጃ ጨለማማ የሆነውን የአባቶቻቸውንና፣ እናቶቻቸውን የስጋ ማንነትና ምንነት፤ “ኦሮመነታቸውን” በመተው ወደ ክርስቶስ ብርሃን የሚመጡ ወገኖች አሉ፤ በግለሰብ ድረጃ፤ በሕዝብ ደረጃ ግን ኦሮሞ የተባለው ሕዝብ የእግዚአብሔር ሕዝብ በጭራሽ አይደለም። ልክ እንደ ኤዶማውያኑ እና እስማኤላውያኑ የትንቢት መፈጸሚያ ሕዝብ እንጂ። እነርሱም ይህን ከፍርሃትና፣ ከመረበሽ ጋር በደንብ እንደሚያውቁት አውቃለሁ። እንደተባለው ኢትዮጵያውያን “Short Memory” ያለን ግድየለሽ ሰዎች ስለሆንን ነው እንጂ ኦሮሞ/ጋላ ኢትዮጵያዊ የነበሩ ከሃያ የሚበልጡ ነገዶችን ሙሉ በሙሉ ያጠፋ ሕዝብ እኮ ነው። ኦሮሞ/ጋላ በውስጡ ባሉትና በዙርያው ባሉ ማሕበረሰብ ክፍሎች የራሱን ጎሳ የበላይነት ለማስፈንና ለመንጠቅ ብሎም ይህንን የበላይነት እውን ለማድረግ ከመዋጋት አልፎ፤ በጊዜው ለማመን እና ለማየት እጅግ በሚዘገንን ጨካኝ ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያና አመጽ በሌሎቹና እሱን በሚቃወሙት የራሱ ጎሳዎች ሳይቀር ሰይፍ በመምዘዝ ፀጥ በማሰኘት ሕብረተሰቡን ሽብር ውስጥ አስገብቶ በፍርሃት የሚገዛ፤ የሚያርበደብድ፣ ሰላም የሚነሳ፣ ሁከተና የብጥብጥ ሰይጣናዊ ሥራዓት ነው። የኦሮሞ ሥርዓት አገርን በማውደም፣ መንደሮችንና ከተማዎችን በማቃጠል፤ ጭካኔን ምርኩዝ እያደረገ እረፍት የሚነሳ በደም ጥራት የሚጓዝና የሚያስተዳድር ጥቂት ወሮበላ አባገዳዮች የሚፈጥሩትና የሚመሩ ፋሺስታዊ የሽብር ሥርዓት ነው።

ይህን የኦሮሞ ፋሺስታዊ የሽብር ሥርዓት ዛሬ በመላዋ ኢትዮጵያ እያየነው ነው። ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት ጀምሮ ከሃያ በላይ ነገዶችን ያጠፋው ኦሮሞ/ጋላ ዛሬም ኢትዮጵያዊ የሆኑ ነገዶችንና ብሔሮችን በማጥፋት ላይ ነው። አዎ! የጋላ/ኦሮሞ የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮች የዘመናችን አማሌቃውያን ናቸው። ጋላ/ኦሮሞ ልክ እንደ እስማኤላውያኑ በትግራዋያንም፣ በአማራም፣ በጉራጌም፣ በጌዲዮም፣ በሲዳማማ፣ በጋሞም፣ በወላይታም፣ በአኝዋክም፣ በሐመርም፣ በሙርሲም፤ ወዘተ በመላው የኢትዮጵያ ነገዶችና ብሔሮች ላይ ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት የጀመረውን ክርስትናን የመዋጋት፣ ነገድን የማጥፋት ጂሃዱን ከመቀጠል ሌላ ምንም ሊያደርገው የሚችለው በጎ ነገር የለም። የሞትና ባርነት ማንነቱን እና ምንነቱ ይህን እድኒያደርግ ብቻ ነው የሚፈቅድለት።

ለ‘ኢሮብ‘ ነገድ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት አልሰጠነውም፣ ልብ አላልነውም፤ ወይም ጉዳዩን ከኢሳያስ አፈቆርኪ ጋር ለማያያዝ እየተሞከረ ነው፤ እንደ እኔ ግን የኢሮብ ነገድ የመጥፋት አደጋ ላይ የወደቀው በአማሌቃውያኑ ኦሮሞዎች/ጋላዎች እና በእስማኤላውያኑ የ“ቤን አሜር” ነገድ መንፈሳዊ ጣልቃ ገብነት ምክኒያት ነው። እግዚአብሔር ይድረስላቸውና የኢሮብ ነገድ ሙሉ በሙሉ የሚጠፋ ከሆነ በዘመናችን በጋላ/ኦሮሞ የጠፋ ኢትዮጵያዊ ነገድ ይሆናል ማለት ነው። ለዚህ አሳዛኝ ሁኔታ አማሌቃውያኑ ከጋሎች/ኦሮሞዎች እና ከእስማኤላውያኑ ቤን አሜር ሰዎች በላይ ተጠያቂ የሚሆኑት አማራዎችና ትግራዋያን ናቸው። እነዚህ ሁለት ብሔሮች በግልጽ የሚታየውን ኦሮሞ/ጋላ ጠላታቸውን ለይተው ለማራቅ ብሎም ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ለመምታት ፈቃደኞች ባለመሆናቸው ነው። እንዲያውም እንዲስፋፋ እያገዙት ነው!

ኦሮሞን/ጋላን አስመልክቶ አፄ ዮሐንስ ለአፄ ምኒልክ “ጋላዎችን አባርራቸው፤ የቀየሯቸውንም የቦታ መጠሪያ ስሞችንም ወደቀድሞ መጠሪያዎቻቸው ይመልሷቸው…” ብለው አዝዘዋቸው ነበር። ግን ዲቃላው አፄ ምኒልክ ልክ እንደ ሳኦል እጃቸውን ወደ እግዚአብሔር አልዘረጉም ነበርና ይህን ሳይፈጽሙ በመቅረታቸው ያው ዛሬ ይህን ሁሉ “ፊንፊኔ ኬኛ! ወሎ ኬኛ…” ሰይጣናዊ ትዕቢት እንድናየው ተገደድን።

ኦሮሞዎች/ጋሎች እና በእነርሱ አምላክ ዋቄዮ–አላህ–አቴቴ መንፈስ ሥር የወደቁት አማራዎች የትግራይን ሕዝብ ለማጥፋት የተነሳሱት እነርሱ እራሳቸው እንደሚጠፉ ስለሚያውቁት “ሳንቀድም እንቅደም” በሚል ጥድፊያ ነው። ከሃያ በላይ ነገዶችን ያጠፋው ኦሮሞ/ጋላ በኢትዮጵያውያን አባቶች እንደተረገመ ፥ በአባቶች የተረገመ ደግሞ በእግዚአብሔር ዘንድ የተጠላ እንደሆነ ሊጠራጠር የሚችል ክርስቲያን ሊኖር አይችልም። እነርሱ እራሳቸው ይህን ያውቁታል። “እውነተኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች” ማድረግ የነበረብን ኦሮሞዎች “ኦሮሞነታቸውን/ጋላነታቸውን” እንዲክዱ፤ በግለሰብ ደረጃ ወርቅ የሆኑ ኦሮሞዎች/ጋሎች ስላሉ እነርሱ ነፃነታቸውንና ፈሪሃ እግዚአብሔርን ጠብቀው እስከ መጨረሻው እንዲዘልቁ ማድረግ ነው። ፩/1% የሚሆኑት እንኳን መዳን ከቻሉ ትልቅ ነገር ነው። አማራዎች ወደ እዚህ ደረጃ እንዳይወርዱ ነበር “ከትግራይ ምድር ሚሊሻዎቻችሁን ባፋጣኝ አስወጡ፤ ከኦሮማራ የዋቄዮ–አላህ–አቴቴ ባርነት ተላቀቁ” ስንል የነበረው።

👉 እግዚአብሔር አማሌቃውያንን ‘እንደ ሕዝብ‘ አይወዳቸውም ነበር፤

[መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ ምዕራፍ ፲፭] ተመልከት!

ንጉሥ ሳኦል በሳሙኤል አቀባበል ተቀባ፤ ሕዝቡ ፈጣን አቀባበል አደረገለት፤ በአሞናውያን ላይ ድልን አገኘ፣ ያልተፈቀደለትን መስዋዕት አቀረበ፤ ሕዝቡን በተሳሳተ መሐላ ውስጥ እንዲገባ አደረገ፤ ስለ አማሌቃውያን እግዚአብሔር የሰጠውን ትዕዛዝ ሳይፈጽም ቀረ፤ ንጉሥነቱን ተቀማ፤ በፍልስጤማውያን ተሸነፈ፤ የቤተሰብ ሞት አጋጠመው፤ ራሱን ገደለ።

አዎ! የእግዚአብሔር የሆኑ ሕዝቦች አሉ፤ የሰይጣን የሆኑም ሕዝቦች አሉ። በዚህ የመዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ብቻ እንኳን እግዚአብሔር የሚጠላቸውን ጥቂት ሕዝቦች ለይተን ማየት እንችላለን፦

☆ ኤዶማውያን

☆ እስማኤላውያን

☆ ሞዓብ

☆ አጋራውያን

☆ ጌባል አሞን

☆ አማሌቅ

☆ ፍልስጥኤማውያን

☆ ጢሮስ

☆ አሦር

☆ የሎጥ ልጆች

[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፪]

፩ አቤቱ፥ እንደ አንተ ማን ነው? አቤቱ፥ ዝም አትበል፥ ቸልም አትበል።

፪ እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኽዋልና፥ የሚጠሉህም ራሳቸውን አንሥተዋልና።

፫ ሕዝብህን በምክር ሸነገሉአቸው፥ በቅዱሳንህም ላይ ተማከሩ።

፬ ኑ ከሕዝብ እናጥፋቸው፥ ደግሞም የእስራኤል ስም አይታሰብ አሉ።

፭ አንድ ሆነው በአንተ ላይ ተማከሩ፤ በአንተ ላይ ቃል ኪዳን አደረጉ፤

፮ የኤዶማውያን ድንኳኖች እስማኤላውያንም፥ ሞዓብም አጋራውያንም፥

፯ ጌባል አሞንም አማሌቅም፥ ፍልስጥኤማውያንም ከጢሮስ ሰዎች ጋር፤

፰ አሦርም ከእነርሱ ጋር ተባበረ፥ ለሎጥ ልጆችም ረዳት ሆኑአቸው።

፱ እንደ ምድያምና እንደ ሲሣራ፥ በቂሶንም ወንዝ እንደ ኢያቢስ አድርግባቸው።

፲ በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጕድፍ ሆኑ።

፲፩ አለቆቻቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፥ ታላላቆቻቸውንም እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው።

፲፪ የእግዚአብሔርን መሠዊያ እንወርሳለን የሚሉትን።

፲፫ አምላኬ ሆይ፥ እንደ ትቢያ በነፋስ ፊትም እንደ ገለባ አድርጋቸው።

፲፬ እሳት ዱርን እንደሚያቃጥል፥ ነበልባልም ተራሮች እንደሚያነድድ፥

፲፭ እንዲሁ በቍጣህ አሳድዳቸው፥ በመቅሠፍትህም አስደንግጣቸው።

፲፮ ፊታቸውን እፍረት ሙላው፥ አቤቱ፥ ስምህንም ይፈልጋሉ።

፲፯ ይፈሩ ለዘላለሙም ይታወኩ፤ ይጐስቍሉ ይጥፉም።

፲፰ ስምህም እግዚአብሔር እንደ ሆነ፥ በምድር ሁሉ ላይም አንተ ብቻ ልዑል እንደ ሆንህ ይወቁ።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፹፩]✞✞✞

፩ እግዚአብሔር በአማልክት ማኅበር ቆመ፥ በአማልክትም መካከል ይፈርዳል።

፪ እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለኃጢአተኞች ፊት ታደላላችሁ?

፫ ለድሆችና ለድሀ አደጎች ፍረዱ፤ ለችግረኛውና ለምስኪኑ ጽድቅ አድርጉ፤

፬ ብቸኛውንና ችግረኛውን አድኑ፤ ከኃጢአተኞችም እጅ አስጥሉአቸው።

፭ አያውቁም፥ አያስተውሉም፤ በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ፤ የምድር መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።

፮ እኔ ግን። አማልክት ናችሁ፥ ሁላችሁም የልዑል ልጆች ናችሁ፤

፯ ነገር ግን እንደ ሰው ትሞታላችሁ፥ ከአለቆችም እንደ አንዱ ትወድቃላችሁ አልሁ።

፰ አቤቱ፥ ተነሥ፥ በምድር ላይ ፍርድ፥ አንተ አሕዛብን ሁሉ ትወርሳለህና።

💭 A truce declared last week by Ethiopia to allow the delivery of aid to the northern Tigray region has offered some hope that the 17-month civil war there could be coming to an end.

The region has been totally cut off for many months, leaving millions in desperate need of food and essential supplies. A resident of Tigray’s capital, Mekelle, which is under the control of the TPLF rebels, has managed to tell the BBC what life is like.

Getting hold of the basics needed to survive every day is a source of anxiety.

As a father with two small children, it breaks my heart that I am not able to provide for my family. This is in part because I am unable to use the money I have because all the banks are shut.

Many of us are facing this problem and cash is scarce.

I have not had access to my account since June last year and instead I have been borrowing money from friends and relatives here to buy food for the family.

Relatives abroad have also wanted to help but because all phones lines and the internet have both been cut off it is impossible to arrange this.

On top of this food prices have skyrocketed.

The local staple grain, teff, as well as wheat flour, pepper and cooking oil are becoming harder to afford.

A year ago, 100kg (220lbs) of teff would cost about $80 (£60) but now it will set you back $146.

Those who can afford it are buying a smaller quantity of teff and mixing it with cheaper sorghum and wheat in order to make injera (flat bread), which is an essential part of every meal.

But many others cannot buy teff at all.

We have been told to plant vegetables in our compound and we are working on it. The problem though is that we have to get hold of water.

We used to buy a 200-litre barrel of water to get us through the week, but now we can’t afford it and instead we’re getting water from shallow wells.

New shoes or clothes for the children and eating meat have become luxuries.

Running water and electric power are limited and they come on and off throughout the day – sometimes days can go by without either.

Many people are out of work and the majority of shops and business centres in Mekelle are closed as they are either unable to pay rent for their shops or lack supplies to sell.

As a result, people have started selling off their assets such as cars, furniture and jewellery to buy food. And they are forced to sell at a huge discount.

A 21-carat gold ring, which once cost $64 can be sold for as little as $12. A car can go for $7,000 even though it used to cost $16,000.

Once people have run out of things to sell they have turned to begging and there are so many beggars on streets – the majority are mothers with children.

Medical services have also run out of drugs.

Those with chronic health conditions are dying because of a lack of medicine.

People living with HIV are receiving their antiretroviral tablets intermittently.

Celebrations such as religious feasts and weddings that used to be such a vital part of the social fabric have become a distant memory.

As for what I do every day – before the schools re-opened I used to sleep in late.

This was because I was up at night watching and listening to all the news clips that I had managed to gather.

The latest news is hard to come by.

I don’t have access to the internet. Instead, I go to road-side vendors to record video and audio clips about current events which are sold for about $0.20 each.

At other times I either read books, chat with neighbours or walk.

Unaffordable petrol

Now that my son is back at school I have done a lot of walking. My phone tells me that I normally take 9,000 to 12,000 steps in a day.

I make the 2km (1.2-mile) journey to drop him off on foot most mornings. My wife then picks him up, again on foot, at lunchtime.

I used to go by car, but it has been parked outside my home for more than 18 months because I cannot afford fuel.

You can still buy it but only on the black market. A litre of petrol now costs about $10 when, before the war, it used to cost $0.42 at a petrol station.

Taking a taxi or bejaj (three-wheeled motorised rickshaw) is also out of the question, as a single journey in a bejaj costs $2.

Horse-drawn carriages are now being used for public transport.

More people have started to cycle but even bicycles have become more expensive.

The people here want the conflict to be resolved peacefully and were very happy when news came through of the cessation of hostilities last week.

They had been waiting to see if it was more than an empty promise and after the arrival of the first aid convoy in months on Friday, it seems as though things could be changing.

I am grateful that I am surviving and can share my story but I know there are many in a worse situation than me and some may be dying.

There is perhaps a silver lining to all this: people are still supporting each other.

“Those who eat alone, will die alone” is a saying in our Tigrinya language and people follow that.

They share what they have with others even if it means they will starve tomorrow. There is so much solidarity to surviving together.

👉 Courtesy: BBC

____________

Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው | ገብርኤል ከጠላት ከሚመጣ መከራ የሚታደግ መልአክ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 27, 2022

ዑደት በዓለ ንግስ ፅርሃ ኣርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤክርስትያን መቐለ፤ ታሕሳስ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም ❖

😇 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም

አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው። በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፯]✞✞✞

፩ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

፪ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ።

፫ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።

፬ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ።

፭ በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።

፮ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?

፯ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ።

፰ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

፱ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።

፲ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፩ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፪ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

፲፫ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።

፲፬ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።

፲፭ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፮ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፯ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።

፲፰ መገሠጽስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ፤ ለሞት ግን አልሰጠኝም።

፲፱ የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ ወደ እነርሱ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

፳ ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።

፳፩ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፪ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥

፳፫ ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት።

፳፬ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።

፳፭ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።

፳፮ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።

፳፯ እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።

፳፰ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፱ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

😇 ገብርኤል ከጠላት ከሚመጣ መከራ የሚታደግ መልአክ

ቅዱስ ገብርኤል ቅዱሳን ይሆኑ ዘንድ ለተጠሩት መንፈሳዊ እውቀቱን የሚያካፍላቸው መልአክ ብቻ አይደለም፤ ለእግዚአብሔር በመገዛታቸው ምክንያት ከአላውያን ገዢዎች ከሚደርስባቸው መከራም የሚታደጋቸው መልአክም ነው፡፡ የፋርስ ንጉሥ የነበረው ናብከደነፆር እግዚአብሔር አምላክ ምድሪቱን ሁሉ ሲያስገዛለት በትዕቢት ተሞልቶ “በኃይሌ አደርጋለሁ፣ በማስተዋል ጥበቤም የአሕዛብን ድንበሮች አርቃለሁ፣ ሀብታቸውንም እዘርፋለሁ፣ የሚቀመጡባቸውንም ከተሞች አናውጣለሁ፣ በእጄም ዓለምን ሁሉ እንደ ወፍ ቤት እሰበስባለሁ፣ እንደ ተተወ እንቁላልም አወስዳቸዋለሁ፤ከእኔም የሚያመልጥ የለም የሚቃወመኝም የለም፡፡”[ኢሳ.፲፥፲፫፡፲፬] ብሎ በመታበይ የወርቅ ጣዖትን አሠርቶ ዱራ(አዱራን) በሚባል ስፍራ ላይ አቆመው፡፡ በግዛቱ በልዩ ልዩ የሥልጣን እርከን ላይ ያሉትን ሹማምንቱንና ገዢዎችን ሰበሰባቸው፤ “የመለከትና የእንቢልታ የመሰንቆና የክራር የበገናና የዋሽንትን የዘፈንንም ሁሉ ድምፅ በሰማችሁ ጊዜ ወድቃችሁ ንጉሥ ናብከደነፆር ላቆመው ለወርቁ ምስል ስገዱ፡፡ ወድቆም ለማይሰግድ በዚያን ጊዜ በሚነድድ እሳት እቶን ውስጥ ይጣል” ብሎ አዋጅ አስነገረ፡፡ ይህን አዋጅ የሰሙ የንጉሥ ሹማምንት ሁሉ የመለከቱና የእንቢልታው እንዲህም የዘፈን ድምፅ በተሰማ ጊዜ ተደፍተው ለወርቁ ምስል ሰገዱ፡፡ በባቢሎን አውራጃዎች ላይ የተሾሙ አዛርያ(ሲድራቅ)፣ አናንያና(ሚሳቅ) ሚሳኤል(አብደናጎ) ግን ንጉሥ ላቆመው ምስል አልሰገዱም፡፡ ነገር ሠሪዎችም ይህንን ወሬ ለንጉሥ ነገሩት፤ ንጉሥም እጅግ ተቆጥቶ ወደ እርሱ አስጠራቸው፡፡ እርሱ ላቆመው ለወርቅ ምስል ያልሰገዱ እንደሆነ እጅና እግራቸውን ታስረው ወደ እቶን እሳቱ እንደሚጣሉ አስጠነቀቃቸው፡፡ ሠልስቱ ደቂቅ ግን “ናብከደነፆር ሆይ! በዚህ ነገር እንመልስልህ ዘንድ አንፈልግም፡፡ ንጉሥ ሆይ! እኛ የምናመልከው አምላክ በሰማይ አለ፣ ከሚነደውም ከእሳቱ እቶን ያድነን ዘንድ ይችላል፤ ከእጅህም ያድነናል፤ ንጉሥ ሆይ! ይህም ባይሆን አማልክትህን አንዳናመልክ፣ ላቆምኸውም ለወርቁ ምስል እንዳንሰግድለት እወቅ” ብለው መለሱለት፡፡ የንጉሥ ናብከደነፆር ቁጣ ከፊት ይልቅ እጅግ ነደደ እሳቱንም ሰባት እጥፍ እንዲያቀጣጥሉና እነዚህን ሦስት ብላቴኖች እጅና እግራቸውን አስረው ከእነ ማዕረገ ልብሳቸው ከእቶን እሳት ውስጥ እንዲጨምሩአቸው ትእዛዝን አስተላለፈ፡፡ ትእዛዙ አስቸኳይ ነበርና ወደ እሳት ጣሏቸው: ወደ እሳቱ የጣሏቸውም ኃያላን በእሳቱ ወላፈን ተገርፈው ሞቱ፡፡ እንዲህ ሲሆን ሳለ ግን ሠልስቱ ደቂቅ ወደ አምላካቸው “በፍጹም ልባችን እናምንሃለን፣ እንፈራሃለን፣ አታሳፍረን እንጂ ገጸ ረድኤትህንም እንፈልጋለን፡፡” እያሉ ይጸልዩ ነበር፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ጸሎታቸውን ተቀበለ፤ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልንም ከመጣባቸው መከራ ይታደጋቸው ዘንድ ላከው፡፡ ቅዱስ ገብርኤልም እስራታቸውን ፈታ፤ እሳቱን እንደ ውኃ አቀዘቀዘው፡፡

ሠልስቱ ደቂቅም መልአኩን ልኮ ከዚህ እቶን እሳት ያዳናቸውን አምላክ “የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይክበር: ስምህም ለዘለዓለም የተመሰገነና የከበረ ነው” በማለት አመሰገኑት፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም ሠልስቱ ደቂቅ እሳቱ አንዳች ጉዳት ሳያደርስባቸው በእሳት ውስጥ ሲመላለሱ ከእነርሱ ጋር የሰው መልክ ያለው ነገር ግን የአምላክን ልጅ የሚመስል መልአክ ተመለከተ፡፡ መንፈስ ቅዱስ ሊቀ ካህናቱን ቀያፋን ፊቱን ጸፍቶ አፉን ከፍቶ “ሕዝቡ ሁሉ ከሚጠፋ አንድ ሰው ስለሕዝቡ ይሞት ዘንድ እንዲሻለን አታስቡምን”[ዮሐ.፲፩፡፵፱] ብሎ እንዳናገረው እንዲሁ ናብከደነፆርንም “እነሆ እኔ የተፈቱ በእሳቱም መካከል የሚመላለሱ አራት ሰዎችን በዚያ አያለሁ ምንም የነካቸው የለም፤የአራተኛውም መልክ የእግዚአብሔርን ልጅ ይመስላል” ብሎ እንዲናገር አደረገው፡፡ የእግዚአብሔር ልጅን መልክ ያለው: በኋላም መልአክ ብሎ የተናገረለት ቅዱስ ገብርኤልን ነበር፡፡

እርሱ ስለመሆኑ ለነቢዩ ዳንኤል በተገለጠበት ግርማ ማረጋገጥ እንችላለን፡፡ ናብከደነፆርም ወደ እሳቱ እቶን በመቅረብ እነዚህ ብላቴኖችን “እናንተ የልዑል አምላክ ባሮች ሲድራቅና ሚሳቅ አብደናጎም ኑ ውጡ ብሎ ተናገራቸው፡፡” እነርሱም ከእሳቱ ወጡ ሹማምንቱና መኳንንቱ፣ አማካሪዎችና የአገር ገዢዎች ሁሉ እሳቱ በእነዚህ ብላቴኖች ላይ አንዳች አቅም እንዳልነበረው፣ ከጠጉራቸው ቅንጣት አንዱን እንኳ እንዳላቃጠለው፣ ሰናፊናቸውም እንዳልተለወጠ፣ የእሳቱም ሽታ እንዳልደረሰባቸው ተመለከቱ፡፡ ንጉሥ ናብከደነፆርም መልአኩን ልኮ ያዳናቸውን የእነዚህን ቅዱሳንን አምላክ አመሰገነ፡፡ በእነርሱ አምላክ ላይም የስድብን ቃል የሚናገር ሰው እንደሚገደልና ቤቱም የጉድፍ መጣያ እንዲሆን አዋጅ አስነገረ፡፡ አዛርያ አናንያ ሚሳኤልም በንጉሡና በሹማምነቱ ዘንድ ሞገስ አገኙ በክብርም ከፍ ከፍ አሉ፡፡[ዳን.]

ስለዚህም ቤተ ክርስቲያን መንጎቹዋ የእምነትን ፍሬ ከእነዚህ ብላቴኖች ተምረው እግዚአብሔርን በማምለክ እንዲጸኑና የመልአኩን የቅዱስ ገብርኤልን ተራዳኢነት እንዲረዱ በታኅሣሥ ፲፱ ቀን ይህን ዕለት ትዘክራለች፤ በታላቅ ድምቀትም ታከብረዋለች፡፡ እንደ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ እምነት በድርጊት ሊታይ የሚገባው ክርስቲያናዊ ተግባር ነው፡፡ በክርስቶስ ኢየሱስ አምናለሁ የሚል ሁሉ ካመነበት ጊዜ አንስቶ ክርስቶስን መስሎ ለመኖር ሊተጋና መስሎ ሊመላለስ ይገባዋል፡፡ በሠልስቱ ደቂቅ የታየው እምነት በአንድ ጀምበር የተገነባ እምነት ሳይሆን ከልጅነታቸው ጀምሮ በአንድ እግዚአብሔር ታምነው በቅድስና ሕይወት በመመላለስ የመጣ እምነት ነው፡፡ እነዚህ ብላቴኖች በእግዚአብሔር ዘንድ የሚያገኙትን የድል አክሊል ተስፋ አድርገዋልና አርባ ዘጠኝ ክንድ ያህል የነደደውን የእሳት እቶን አላስፈራቸውም፤ በእግዚአብሔር ላይ ያላቸው ጽኑ እምነት በእሳት ተቃጥለው ለመሞት እንኳ አስጨከናቸው፡፡ እንዲህም ሆነው በመገኘታቸው በእምነታቸው እግዚአብሔርን ደስ አሰኙት፤ ስለዚህም እግዚአብሔር ባለሟሉን ቅዱስ ገብርኤልን በመላክ ከእሳቱ እቶን ታደጋቸው፡፡

😇 የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ምልጃና ጸሎት ይጠብቀን 😇

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

We May Never Know The Full Truth About The Axum Massacre

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 29, 2021

💭 ስለ አክሱም ጭፍጨፋ ሙሉ እውነቱን ላናውቅ እንችላለን

“ከቀን ወደ ቀን፣ ወደ ወንጀለኛ ክስ ሊመሩ የሚችሉ ጥልቅ ምርመራዎችን የማድረግ እድሉ እየቀነሰ ነው።”

💭 የኔ ማስታወሻ፤ ሁሉም አካላት የነዚህን ግፍ መጠን ለመደበቅ እየሞከሩ ነው? ጦርነቱን በመቀጠል እና ወደ ሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች በማስፋፋት? የወጣቶችንና የክርስቲያኑን ህዝብ ቁጥር ከመቀነሱ ጎን ለጎን – ትኩረትን ለማራቅ እና ተጨማሪ ጊዜ ለመግዛት? ለምንድነው ህወሀት ሚስተር ኦባሳንጆ እና የእንግሊዝ ዲፕሎማቶች ያሉ “ልዩ መልእክተኞችን” ወደ መቀሌ እንዲገቡ ሲፈቅድ፤ የአክሱምንና የሌሎች ጭፍጨፋዎችንና ውድመቶችን ይመረምሩ ዘንድ እስካሁን ገለልተኛ ታዛቢ እና መርማሪዎች እንዲገቡ የማይሞክረው? ጽዮናውያን ይህን መጠየቅ አለባቸው!

“Day by day, the chances for in-depth investigations that could lead to criminal prosecutions are receding.”

💭 My Note: Are all parts trying to conceal the magnitude of these atrocities by continuing and spreading the war to other regions of Ethiopia? Alongside reducing the population of the young and Christian – to deflect attention away – and to buy more time? Why are TPLF start permitting “special envoys” like Mr. Obasanjo and British diplomats to enter Mekelle but not independent observers and investigators yet?

💭 What happened on a 24 hour killing spree in Tigray last year remains unclear.

On 28th November 2020 Eritrean soldiers went on the rampage in Axum, a holy city in Ethiopia’s northern Tigray region, whose main church is believed by Ethiopian Orthodox Christians to hold the Ark of Covenant. Over the course of 24 hours, they went door to door summarily shooting unarmed young men and boys.

Some of the victims were as young as 13. The Eritrean soldiers forbade residents from burying slain relatives and neighbours so the bodies lay rotting in the streets for days. Witnesses later described hearing hyenas come at night to feed on the dead.

Eritrean soldiers had shelled and then occupied Axum around a week earlier, having invaded Tigray in early November in support of an offensive by Ethiopia’s federal government against the region’s rebellious leaders. The killings were carried out in apparent retaliation for an attack by local Tigrayan militia and residents on Eritrean soldiers, who had been pillaging the town for days.

Amid a total communications blackout that plunged the region of 6 million into darkness, it took weeks for the news to seep to the outside world. On 9th December 2020, less than two weeks after the massacre, UN Secretary General Antonio Gutteres told a New York press conference that Ethiopia’s prime minister, Abiy Ahmed, had personally assured him that Eritrean soldiers had not even entered Tigray. Abiy, who less than a year before the Axum massacre received the Nobel Peace Prize in Oslo for reconciling with Eritrea, would not admit the presence of Eritrean troops until April.

The contrast to other recent conflicts is stark. When war erupted in Gaza earlier this year, for instance, the internet was quickly flooded with images of bomb damage and explosions. Viewers of Al Jazeera could watch live as the owner of a block housing the Associated Press and other media negotiated over the phone with the Israeli military, who were poised to blow the building up.

“It is incredible that – in this emblematic town – such horror could happen without the international community responding,” said Laetitia Bader, Horn of Africa Director at Human Rights Watch. “The reports only really started coming out three months later. Where else in the world can you have a massacre on this scale that is completely kept in darkness for that long?”

Barred from Ethiopia, researchers from Human Rights Watch and Amnesty International resorted to piecing together what happened in Axum through phone calls and interviews with refugees who had fled over the border to Sudan. Between March and June international journalists were briefly allowed into Tigray, but checkpoints and fighting in the region meant few were able to reach the city.

The fighting also prevented a joint team from the United Nations and the state-appointed Ethiopian Human Rights Commission (EHCR) from travelling there. When they released their much-anticipated report into human rights abuses committed in Tigray earlier this month it contained no testimony gathered in Axum. This was, remember, the site of one of the worst atrocities in a now year-long conflict that has been characterised by reports of summary executions, torture, starvation, gang rapes and rampant looting.

As a result, much of what happened there remains unclear. Human Rights Watch and Amnesty International believe several hundred civilians were massacred, whereas the joint UN-EHRC investigation vaguely concluded that “more than 100” were killed. A senior Ethiopian diplomat dismissed initial reports of the massacre as “very, very crazy” but later the attorney general’s office concluded Eritrean troops had in fact killed civilians in reprisal shootings, giving the figure of 110.

These patterns of contestation run through the whole conflict in Northern Ethiopia. Meanwhile communities caught on both sides of the fighting are living with immense trauma. When I visited the eastern Tigray village of Dengelat in April, residents had buried dozens of loved ones in graves topped with stones and bloodstained pieces of clothing. They had been killed by Eritrean soldiers during a religious festival six months before, but people there had received little outside help, except for some food supplies from aid agencies. Investigators have still not visited the site, and the whole of Tigray has once again been cut off from the outside world.

Unlike Dengelat, researchers from the Ethiopian Human Rights Commission did manage to visit Axum on a “fact-finding mission” in late February and early March, which was separate to the joint report with the UN, but they did not do a full investigation. Laetitia Bader from Human Rights Watch believes the story of what happened there during those 24 hours last year may never be fully uncovered: “Day by day, the chances for in-depth investigations that could lead to criminal prosecutions are receding.

Source

___________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

በቅዱሷ አክሱም ጽዮን ጭፍጨፋውን የፈጸመውን + ዝምታውን የመረጠውንና የደገፈውን ሁሉ እግዚአብሔር በቅርቡ ይበቀለዋል

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

አክሱም ጽዮንን የደፈረ፣ ያስደፈረና ጭፍጨፋውን በዝምታ ያለፈ ሁሉ ተዋሕዶም ኢትዮጵያዊም አይደለምና ፍቅር፣ ተስፋ፣ ሰላም፣ እረፍት፣ እንቅልፍ አይኖረውም✞

✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፳፪፥፲፪]✞✞✞

እነሆ፥ በቶሎ እመጣለሁ፥ ለእያንዳንዱም እንደ ሥራው መጠን እከፍል ዘንድ ዋጋዬ ከእኔ ጋር አለ።”

_________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

እቶን እሳቱ አይሏል ውረድ ከራማ ገብርኤል አድነን እኛ ከጥፋት አውጣን ከቶኑ እዳንሞት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

💭 በሳምንቱ መጨረሻ ስልሳ አራት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሃፊ ሚስተር አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በኢትዮጵያ ሊደርስ ያለውን እልቂት ለመከላከል አስቸኳይ እርምጃዎችን እንዲወስዱ ጠይቀዋል።

“አዲስ አበባ በተጋሩ እጅ ከወደቀች፣ ጽዮናውያን የትም ቢታሰሩ ፥ የፋሺስቱ የኦሮሞ አገዛዝ ፖሊሶች ይጨፈጭፏቸው ዘንድ ታዘዋል።”

ከአራት ወራት በፊት በመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የነበሩት የ”አማራ” ተማሪዎች “ከመቀሌ ይውጡልን!” እየተባለ በአማራ ልሂቃኑ ዘንድ ድራማ ሲሰራና እንባ ሲራጩበት የነበረውን ሁኔታ እናስታውሳለን? እግሩን መሰበር ያለበት የኢትዮ 360ው ቆሻሻ ኃብታሙ አያሌው፤ “የትግራይ መከላከያ ኃይል ተማሪዎቹን አግቶ የመያዣ እና የመደራደሪያ ርዕሰ ጉዳይ ሊያደርጋቸው ነው፤ እዬዬ” ያለውን እናስታውሳለን? አዎ! አረመኔው የኦሮሞ አገዛዝ በመላዋ ኢትዮጵያ የሚኖሩት ትግርኛ ተናጋሪዎች ይታገቱ ዘንድ የዘር ማጥፊያ ጥሪ የማድረጊያናአሁን ለሚታየው የተጋሩ መታጎሪያ ተግባር ሰውን የማለማመጃ መልዕክት መሆኑ ነበር፤ ለአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ በተዘዋዋሪ መልክ ጥቆማ ማድረጋቸው ነበር። አይይይ!😠😠😠 😢😢😢

Sixty-four civil society organisations (CSOs) and personalities at the weekend asked the Secretary-General of the United Nations, Mr. Antonio Guterres to urgently take measures to prevent imminent genocide in Ethiopia.

If Addis Ababa should come under threat of falling to TDF, the Tigrayan internees – wherever they are held – would, under current conditions, be liable to be exterminated.”

________________

Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የፋሽስቱ ኦሮሞ አገዛዝ (ሰ)አራዊት መቀሌን የደፈረበት እና በኋላም የተዋረደበት ዕለት በቅዱስ ገብርኤል ዕለት ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 28, 2021

😇ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉መድኃኔ ዓለም

መድኅንኤል ❖ሕይውታኤል ❖አውካኤል ❖ተርቡታኤል ❖ግኤል ❖ዝኤል ❖ቡኤል

😈አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው✞

ዑደት በዓለ ንግስ ፅርሃ ኣርያም ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ቤክርስትያን መቐለ፤ ታሕሳስ ፪ሺ፲፩ ዓ.ም❖

አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፯]✞✞✞

፩ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

፪ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የእስራኤል ቤት አሁን ይንገሩ።

፫ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ።

፬ ቸር እንደ ሆነ፥ ምሕረቱ ለዘላለም እንደ ሆነች እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ አሁን ይንገሩ።

፭ በተጨነቅሁ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፤ ሰማኝ አሰፋልኝም።

፮ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ አልፈራም ሰው ምን ያደርገኛል?

፯ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፥ እኔም በጠላቶቼ ላይ አያለሁ።

፰ በሰው ከመታመን ይልቅ በእግዚአብሔር መታመን ይሻላል።

፱ በገዦች ተስፋ ከማድረግ ይልቅ በእግዚአብሔር ተስፋ ማድረግ ይሻላል።

፲ አሕዛብ ሁሉ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፩ መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው፤

፲፪ ንብ ማርን እንዲከብብ ከበቡኝ፥ እሳትም በእሾህ ውስጥ እንዲነድድ ነደዱ፥ በእግዚአብሔርም ስም አሸነፍኋቸው።

፲፫ ገፋኸኝ፥ ለመውደቅም ተንገዳገድሁ፤ እግዚአብሔር ግን አገዘኝ።

፲፬ ኃይሌም ዝማሬዬም እግዚአብሔር ነው፥ እርሱም መድኃኒት ሆነልኝ።

፲፭ የእልልታና የመድኃኒት ድምፅ በጻድቃን ድንኳን ነው፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፮ የእግዚአብሔር ቀኝ ከፍ ከፍ አደረገችኝ፤ የእግዚአብሔር ቀኝ ኃይልን አደረገች።

፲፯ አልሞትም በሕይወት እኖራለሁ እንጂ፥ የእግዚአብሔርንም ሥራ እናገራለሁ።

፲፰ መገሠጽስ እግዚአብሔር ገሠጸኝ፤ ለሞት ግን አልሰጠኝም።

፲፱ የጽድቅን ደጆች ክፈቱልኝ፤ ወደ እነርሱ ገብቼ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።

፳ ይህች የእግዚአብሔር ደጅ ናት፤ ወደ እርስዋ ጻድቃን ይገባሉ።

፳፩ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፪ ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥

፳፫ ይህች ከእግዚአብሔር ዘንድ ሆነች፥ ለዓይናችንም ድንቅ ናት።

፳፬ እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሤትን እናድርግ፥ በእርስዋም ደስ ይበለን።

፳፭ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አድን፤ አቤቱ፥ እባክህ፥ አሁን አቅና።

፳፮ በእግዚአብሔር ስም የሚመጣ ቡሩክ ነው፤ ከእግዚአብሔር ቤት መረቅናችሁ።

፳፯ እግዚአብሔር አምላክ ነው፥ ለእኛም በራልን፤ እስከ መሠዊያው ቀንዶች ድረስ የበዓሉን መሥዋዕት በገመድ እሰሩት።

፳፰ አንተ አምላኬ ነህ አመሰግንህማለሁ። አንተ አምላኬ ነህ፥ ከፍ ከፍ አደርግሃለሁ፤ ሰምተኸኛልና፥ መድኃኒትም ሆነኸኛልና አመሰግንሃለሁ።

፳፱ እግዚአብሔርን አመስግኑ፥ ቸር ነውና፤ ምሕረቱ ለዘላለም ናትና።

💭 ባለፈው ዓመት ላይ ይህን አስመልክቶ፤ የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮ ጂኒው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ”መቀሌን ተቆጣረናል” ብሎ ‘አባ ገዳዮችን/የእባብ ገንዳዎቹን’ ወደ መቀሌ እንደላካቸው እንዲህ ብዬ ነበር፦

አባገዳዮቹ የሞጋሳ ወረራ አጀንዳ ነው ይዘው የሄዱት፤ የደከመውን ሕዝብ እንደ ጥንብ አንሳ ለመብላትና በእርዳታና ትብብር ስም አምስት ሚሊየን ኦሮሞ በትግራይ ለማስፈር ሲሉ ነው። ወራሪ ምንግዜም የራሱ የሆነ ነገር የሌለው ወራሪ ነው!”

ቅዱስ ገብርኤል ሆይ፤ ያዘኑትን የምታረጋጋ፣ ጻድቃንን የምትጐበኛቸው አንተ ስለሆንክ፣ ኅዘንን የሚያስረሳ የደስታ ወይን አጠጣኝ። ላዘኑ ለተከዙ ወይን ያጠጣቸው ዘንድ ሕግ ተሠርቷልና። ገብርኤል ሆይ፤ ወደ እውነተኛው አምላክ አደራ አስጠብቀኝ። በዚህ ዓለም ጧት የተናገረውን ማታ የሚደግም ዘመድ ወይም ወዳጅ አይገኝምና። ገብርኤል ሆይ ስለኔ ሕይወቱን አሳልፎ የሰጠውን ፈጣሪ በአርአያህና በአምሳልህ የፈጠርከውን እንደኢት ታጠፋዋለህ፣ አሳምረህ የነፅከውንስ ሕንፃ ስለምን ታፈርሰዋለህ እያልክ ማልድልኝ።

የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን❖

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን።

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ከልዩ ድንጋፄና ፍርሃት እድን ዘንድ ይህን የቅዱስ ገብርኤልን ድርሳን እንዲህ እያልኩ እጸልያለሁ፤ መድኅንኤል ፣ ሕያውታኤል ፣ አውካኤል ፣ ተርቡታኤል ፣ ግኤል ፣ ዝኤል ፣ ቡኤል ፤ ይህን አስማተ መለኮት እግዚአብሔር ለቅዱስ ገብርኤል የሰጠው መልአኩ ከዲያብሎስ ጋር ክርክር በጀመረ ጊዜ ድል እንዲነሣበት፤ እንዲሁም እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ለማብሠር በተላከ ጊዜ ከቃሉ ግርማ የተነሣ እንዳትደነግጥና እንዳትፈራ መጽንዔ ኃይል እንዲሆናት ነው።

አቤቱ ለእኔ ለአገልጋይህም እንደዚሁ ኃይልና ጽንዕ ሰጥተህ ከመዓልትና ከሌሊት ድንጋፄ አድነኝ፤ አሜን።

ከላይ ከሰማይ ወደ ድንግል የተላክህ ገብርኤል ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ደስታን አብሣሪ መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ፅንሰ ቃልን አስተምረህ የምታሳምን መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ሰማያዊ ነደ እሳት ዖፈ ርግብ ሆይ ሰላም እልሃለሁ። ፍጹም ደስታን ተናጋሪ መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። ከእደ ሞት የምታድን መልአክ ሆይ፤ ሰላም እልሃለሁ። የአንተን አማልላጅነት በመዓልትም በሌሊትም ተስፋ ስለምናደርግ ጥበቃህ አይለየን። በነፍስም በሥጋም ታደገን። የእግዚአብሔር ልዩ ባለሟል ነህና፤ ለዘላለሙ አሜን።

አቡነ ዘመሰማያት።

____________________

Posted in Ethiopia, Faith, Saints/ቅዱሳን, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Sultan A. Ahmed & His Defeated Army General Tear Up After Losing The Tigray War

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2021

ባካችሁ ከትግራይ ጋር አስታርቁን!😭

Please Reconcile us with Tigray!😭

_____________________________________

Posted in Ethiopia | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ዮሴፕ ቦሬል፤ “የተኩስ አቁም ማለት አንድን ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል ማቋረጥ ወይም ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን ማውደም ማለት አይደለም”

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2021

እግዚአብሔር ብቻ አይደለም በጣም እያዘነባቸውና እየተቆጣቸው ያለው ፤ ይህች ዓለም ሳትቀር 😈 የኦሮማራዎችን ኢ-ሰብዓዊነት፣ አረመኔነት እና ጭካኔ፤ “በራሳቸው ዜጋ ላይ ይህን ያህል?” ብላ በመጠየቅ፤ እየመዘገበችው ነው። ኦሮሞዎች እና አማራዎች ምንም ባላደረጋቸው በትግራይ ወገናቸው ላይ ስለ ሚፈጽሙት ግፍ መረጃ ያላቸው እኔ የማውቃቸው ባዕዳውያን ሁሉ “ኢትዮጵያ?” ብለው በመገረም እራሳቸውን በመነቅነቅ ላይ ናቸው።

💭 የአውሮፓው ሕብረት ዮሴፕ ቦሬል ከሰዓታት በፊት ይህን ትዊት አድርገዋል፤

“የተኩስ አቁም ማለት አንድን ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል ማቋረጥ ወይም ወሳኝ መሠረተ ልማቶችን ማውደም ማለት አይደለም።

እምነት የሚጣልበት የተኩስ አቁም ማለት እርዳታ ለሚፈልጉት ሚሊዮኖች ሕፃናት ፣ ሴቶችና ወንዶች እንዲደርስ የተቻለውን ሁሉ ማድረግ ማለት ነው፡፡ ሕይወትን ማዳን ለሁሉም ቅድሚያ ሊሰጥ ይገባል። # ትግራይ

“A cease fire doesn’t mean cutting a region off power or destroying critical infrastructure.

A credible cease fire means doing everything possible so that aid reaches the millions of children, women and men who urgently need it. Saving lives should be a priority for all. #Tigray.” Josep Borrell

ናዚ ሂትለር በሩሲያ ከተማ ላይ የፈጸመውን ጭካኔ ፋሺስት ግራኝም በትግራይ ላይ እየደገመው ነው”

ሌኒንግራድ “የሕይወት ጎዳና”

***“እንደ ዝንቦች እንጠፋለን!!!”***

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ውስጥ በጣም ግልጽና ኢሰብዓዊ ከሆኑት የጦር ወንጀሎች አንዱ ነው ፣ የሌኒንግራድ እገዳ።

💭 ..አ መስከረም ፲፱፻፵፪/1942 – ነሐሴ ፲፱፻፵፬/1944 .ም – የሌኒንግራድ ከተማ እገታ

👉 ሂትለር እራሱ እገዳውን አዘዘ

👉 ከተማዋ ዙሪያዋን ተከበበች፣ መውጫና መግቢያ መንገዶች ተዘጉ

👉 ለ ፪./ 2.5 ሚሊዮን የከተማዋ ነዋሪዎች ምግብ፣ ውሃ፣ መብራትና ስልክ ማቅረብ አቆመ

👉 የሌኒንግራደሮች የጭካኔ ረሃብ የስሌቱ አካል ነበር

👉 ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ሞቱ

👉 ከተማዋን ግን መያዝ አልቻለም፤ ሂትለር ተሸነፈ

ከሰማንያ ዓመታት በፊት ዛሬ ሳንትፒተርስቡርግ በመባል የምትታወቀውን እና የሩሲያን ሁለተኛ አንጋፋ ከተማን ሌኒንግራድን (የፕሬዚደንት ፑቲን ከተማ) በሁሉም መንገድ ለመያዝ ባላቸው ፍላጎት ሂትለርና የናዚ ጀርመን አመራሮቹ እጅግ ኢ-ሰብዓዊ የሆኑ የትግል ዘዴዎችን ከመጠቀም አልተገደቡም። ሂትለር ከተማዋን ሙሉ ለሙሉ ለማውደም ፣ 2.5 ሚሊየን የሚሆነውን መላውን ህዝቧን ለማጥፋት ፣ በረሃብ ለመቅጣትና እና የተከላካዮችን ተቃውሞ ለማፈን በከፍተኛ የአየር እና በጦር መሳሪያዎች ደጋግሞ መትቷታል። ከተማዋ በእግድ ተከበባ ነበር ። ተከላካዮች እና የተቀረው የሌኒንግራድ ህዝብ በተከታታይ የቦምብ ፍንዳታ ተፈጽሞባቸው ፣ ረሃብ ፣ ብርድ እና በሽታ አጥቅተዋቸው እንኳን የጠላትን ጥቃት በጀግንነት እስከ መጨረሻው ተከላክለውት ነበር ፤ ቦምብ፣ ረሃብ፣ በሽታ እና ብርድ ሌኒንግራሮችን አልሰበሯቸውም ነበር።

ናዚዎች የሌኒንግራድ መያዙን ከዋና ዋና ስልታዊ እና ፖለቲካዊ ግቦች አፈፃፀም ጋር ያያይዙታል። እነሱ ይህችን ከተማ እና ህዝቧንም ከምድር ገጽ ለማጥፋት አስበው ነበር።

በሌኒንግራድ የተደረገው ውጊያ በታላቁ የአርበኞች ጦርነት ወቅት በጣም ረዥም ነበር ። የፋሺስት ጀርመን ወታደራዊ-የፖለቲካ አመራር ሌኒንግራድ ከጥቃት ወረራው የመጀመሪያ ዒላማዎች እንደ አንዱ አደረገው። ነገር ግን በሌኒንግራድ ለ 900 ቀናት በመከላካይ ጦርነት ወቅት የሩሲያ/ሶቬይት ወታደሮች ከተማዋን ለጠላት አሳልፈው አልሰጡም ፣ በርካታ የጠላት ኃይሎችን እና ከናዚዎች ጋር አብሮ የነበረውን መላውን የፊንላንድ ጦር ድል አድርገዋቸው ነበር። እና የሌኒንግራድ መከላከያ የሩሲያ/ሶቪዬት ህዝብ እና የመከላከያ ሰራዊታቸው ድፍረት እና ጀግንነት ምልክት ለመሆን በቅቷል። ናዚዎች ሌኒንግራድን ሙሉ በሙሉ ለመያዝ ባለመቻላቸው ከተማዋን በጭካኔ የቦምብ ፍንዳታ እና ድብደባ በመምታት ህዝቡን እና ተከላካዮችን በረሃብ እና በብርድ ቀጥተው ለማንበርከክ ሞክረው ነበር።

የጀርመን ወታደሮች ሌኒንግራድን የማጥቃት ዘመቻ የተጀመረው እ.ኤ.አ. ሐምሌ 10 ቀን 1941 ዓ.ም ነበር። በዚህ ቀን የጀርመን እና የፊንላንድ ወታደሮች በደቡብ ምዕራብ እና በሰሜን አቅጣጫዎች ከተማዋን ለማጥቃት ዘመቱ።

የጀርመን ትዕዛዝ ሌኒንግራድን በትንሽ ደም በመውሰድ በቁጥጥር ስር ለማዋል እና የሞስኮ ቡድን ሰሜን ኃይሎችን በሞስኮ ላይ ለማጥቃት ዓላማው ሳይሳካ ቀርቷል ፡ ስለዚህ እስክ 1944 ዓ.ም ድረስ ሌኒንግራድን ለዘጠኝ መቶ ቀናት (ለሁለት ዓመታት ተኩል ያህል) በናዚ ወታደሮች ታግዳና ተከብባ እንድትቆይ ተደርጎ ነበር። የተከበበችው ከተማ ሁኔታ እጅግ በጣም አስቸጋሪ ነበር። የጋራ ሥርዓቶቹ ሁሉ አልሠሩም። ከተማዋ መብራት፣ ስልክ፣ ሙቀትና የውሃ አቅርቦት ተነፍጓት ነበር። የኃይል አቅርቦቱ ውስን ነበር። በተመሳሳይ ጊዜ ህዝቡ እንዳለ ታግቶ ነበር፤ አልተለቀቀም፤ ስለዚህ በአስቸጋሪ ቀዝቃዛ ክረምት እና በቂ አቅርቦቶች በሌሉበት ሁኔታ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለረሃብ ተጋለጡ። በእገዳው ጊዜ ሁሉ የነዋሪዎችን መፈናቀል በዋነኝነት ሕፃናትን ነበር ያጠቃው። ሆኖም በላዶጋ ሐይቅ በኩል “ከዋናው ምድር” ጋር የተከበበውን ብቻ የሚያገናኝበት ብቸኛው መንገድ “የሕይወት ጎዳናዎች” ውስን ነበሩ።

ግማሽ ሚሊየን ሰዎች ፣ ብዛት ያላቸው የኢንዱስትሪ መሣሪያዎች ፣ ባህላዊ እሴቶች እና ሌሎች ንብረቶች ከከተማው ተወስደዋል ። በአጠቃላይ የሥራ ዘመኑ ከ 1.6 ሚሊዮን ቶን በላይ ጭነት በ “የሕይወት ጎዳና” ተጓጉዞ ወደ 1.4 ሚሊዮን ገደማ የሚሆኑ ሰዎች እንዲፈናቀሉ ተደርጓል።

በረሃብ ፣ በብርድ ፣ በበሽታ፣ በቦምብ እና በከባድ ድብደባ ምክንያት የሞቱት የሌኒንግራድ ከተማ ነዋሪዎች ጠቅላላ ቁጥር ፩/1 ሚሊዮን ሰዎች ደርሶ ነበር።

ግራኝ አብዮ አህመድ አሊ በመፈንቅለ ክልል ጀብዱው እነ ጄነራል አሳምነውን የአማራ ክልል ከተሰኘው ክፍለ ሃገር ገድሎ ካስወገደ በኋላ በጋላዎች የሚመራውን የጋላማራ አገዛዝ በክልሉ አስቀመጠ፣ ባስፈለገ ጊዜ ፊሽካ ተነፍቶ በክልሉ ስም ለዘመቻ የሚጠራውን “የአማራ ልዩ ሃይል” አደራጀ፣ አሁን በወለጋ በሚኖሩት አማራዎች ላይ አሰቃቂ ጭፍጨፋ ባደረገ ማግስት፤ “ና! ወደ ትግራይ ልንዘምት ነው፣ ወልቃይት እርስትህን ነፃ ታወጣለህ!” ተብሎ እንዲወጣና የእሳት እራት እንዲሆን አደረገው። ጎን ለጎን፤ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ህገ-ወጥ ክልሎች አማራዎች ላይ ጭፍጨፋውን ቀጠለ፤ በሉሲፈራውያኑ ልሂቃኑ የሚመራውና “አማራ” ሳይሆን “አማራ ነኝ” እያለ እራሱን ለመከላከል ብቃት ያለው መንጋ ግን የጎጃምን ግዛቱን (እርስቱን) ከቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ አስመልሶ የሕዳሴ ግድቡን ለመቆጣጠር ከመታገል ይልቅ በትግሬ ወገኑ ላይ ካለው ጥላቻ የተነሳ በርሃማዋን “ወልቃይት እርስቴን ላስመለስ” በሚል ወኔ ለጋላዎች ሤራ እራሱን አሳልፎ በመስጠት እራሱን በእሳት ያስጠርጋል። በዚህም እርስቱንም፣ ወኔውንም ማንነቱንም ሁሉ ይነጠቃል! “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎህ ነበር እኮ የዘመትክለት እባቡ አብይ።

በዘመነ ኮሮና፣ በዘመነ አንበጣ፤ ግራኝ አብዮ አህመድ በትግራይ ኢትዮጵያውያን ላይ እየፈጸመው ያለው ጭካኔ የተሞላበት ፋሺስታዊ ተግባር ናዚው ሂትለር ከሰማኒያ ዓመታት በፊት በሩሲያውያኑ ላይ ከፈጸመው ኢ-ሰብዓዊ ተግባር ጋር እጅግ በጣም ተመሳሳይ ነው። ልብ እንበል፤ ግራኝ ትግራይን ማገድ፣ መተንኮስ፣ ለወረርሽኝ በሽታ፣ ለአንበጣ፣ ለረሃብ ማጋለጡን የጀመረው ከሁለት ዓመት ተኩል በፊት ነበር። የሂትለርን ፍኖተ ካርታ ይዞ ነው ጥቃቱን በማካሄድ ላይ ያለው። ግፍና ሰቆቃ ስቃይ እና ሰቆቃ!

ትናንትና የመቀሌ ዩኒቨርስቲን አጥቅቶ ብዙ ተማሪዎችን መጉዳቱ ተሰምቷል። እነዚህ ጭፍጨፋዎች ተገቢውን ዓለም አቀፋዊ ትኩረት እንዳያገኙ፤ እንደ ዘላን ተዋጊ ዛሬ ወደ ሰሜን ነገ ወደ ደቡብ፣ ምስራቅና ምዕራብ እየተዘዋወረ ለኦሮሙማ ፕሮጀክቱ ጭፍጨፋዎችን “በብልጠት” ይቀጥላል። በወለጋ ጨፈጨፈ ፥ ዓለም ለጭካኔው ትኩረት ማሳየት ስትጀምር ወደ ሰሜን ዞረ፣ የሰሜኑ ጭፍጨፋና የስደተኞች መብዛት የዓለም አቀፉን ትኩረት ማግኘት ሲጀምር ወደ ምዕራብና ደቡብ ዞሮ በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ሌላ አሰቃቂ ጭፍጨፋ እንዲካሄድ አደረገ። ታዲያ ይህ ዲያብሎስን የሚያስንቅ አረመኔያዊ ተግባር አይደለምን?! የናዚዎች ጭካኔ እንዲገታ ሂትለር መገደል ነበረበት፤ በሃገራችንም የሕዝባን ስቃይ እና ሰቆቃ እንዲቆም ግራኝ አብዮት አህመድ ባፋጣኝ መጠረግ አለበት።

👉 Tigray Ceasefire: Aid Workers Demand Telecoms be Restored

_________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, Life, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ርዕዮት | ለፔካ ሃቪስቶ፤ “ኦሮሞዎች በትግራይ የዘር ማጥፋት ዕቅድ” እንዳላቸው የነገራቸው ግራኝ ነው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 2, 2021

ቴዲ፡ ፻/100 % ትክክል ነው! ግሩም አድርጎ ነው ያብራራልን! ተሸናፊውና ወራዳው የበሻሻ ቆሻሻ ግራኝ አህመድ እንደለመደው አፉን ብርግድ አድርጎ ከፍቶ ለፊንላንዱ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ይህን ኦሮሞዎች በትግራይ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ላይ የዘር ማጥፋት አጀንዳ እንዳላቸው መናገሩ በእኔ በኩልም ትልቅ እምነት አሳድሮብኝ ነበር። ጭፍራውን ስዩም ተሾመንም “ይህን ድገም” ብሎ የላከውም እርሱ ነው። እንዲህ በየወቅቱ አፉቸውን ለሚያስከፍትልን እግዚአብሔር አምላካችን ምስጋና ይገባዋል። ገና ብዙ ይቅበዘበዛሉ፣ ይቀባጥራሉ፤ የቃኤላውያን ባሕርይ ነውና።

የሰሜኑን በተለይ የትግራይ ኢትዮጵያውያንን የሕዝብ ስብጥር ለመበረዝና ለመለወጥ ኦሮሞዎቹ በጎንደር እና አካባቢ በነበሩት ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ ከ፭፻/500 ዓመታት በፊት በዘመነ ግራኝ አህመድ ቀዳማዊ በቱርኮችና ጋላዎች ድጋፍ መላዋ ኢትዮጵያውያን እየወረረ አገሪቷን ባዳከመበት ወቅት፤ ለእርዳታ መጥተው የነበሩት ፖርቱጋሎች በተለይ ሠፈረው የነበሩት ጎንደር አካባቢ ነበር። እነዚህ የፖርቱጋል ወታደሮች ከኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር የወሲብ ግኑኝነት በማድረግ በጊዜው ለኢትዮጵያ ያልተለመዱ እና ባይተዋር የነበሩትን ጨብጥን እና ቂጥኝን አስተላልፈውባቸው ነበር። እነዚህን የአባላዘር በሽታዎችን በግብረ ሥጋ ግንኙነት ፖርቱጋሎች በማስተላለፋቸው እጅግ በጣም የተዳከመው የጎንደር አካባቢ ሕዝብ ማምለጥ የቻለው ወደ ትግራይ አምልጧል(የእነ መለስ ዜናዊን አባቶች ጨምሮ ብዙ ታዋዊ ቤተሰቦች በትግራይ ሰፍረዋል)በጎንደር የቀረውና የተዳከመው ግን ለኦሮሞ/ጋላ ወረራ ሰለባ በመሆን ዛሬ የምናየውንና ከአህዛብ ጎን ተሰልፎ ተዋሕዶ ወንድሙን ለመግደል የሚሻ ቃኤላዊ ዲቃላ የኦሮማራ ማሕበረሰብ መፍጠር ችሏል።

ኦሮሞዎቹ በትግራይ ያልተዳቀሉ ኢትዮጵያውያን ላይ የሚያካሂዱት ደግሞ ላለፉት ፻፴/130 ዓመታትና ዛሬ በመጠቀም ላይ ናቸው። አፄ ምኒልክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ፣ መንግስቱ ኃይለ ማርያም፣ እና ዛሬ ግራኝ አብዮት አህመድ ጂሃዳዊ ጦርነቶችን በትግራይ ማካሄድ የፈለጉት ሕዝቡን፣ እንስሳቱን እና መላ ተፈጥሮውን ለማመንመን፣ ለማራቆትና ለመጨረስ፤ የተረፈውንም በሴቶች ደፈራ ለመደቀልና የመንፈስ ማንነታቸውን እና ምንነታቸውን አዳክሞ ለማጥፋት ነው። አረብ ሙስሊሞችም ተመሳሳይ ተግባር ነው በ1400 ዓመታት ታሪካቸው በመላው ዓለም ሲፈጽሙት የነበሩት። የሰው ልጆች አይደሉም እስከሚያስብለን ድረስ በጣም የጠለቀ ዲያብሎሳዊ ተልዕኮ ነው ያላቸው። ዛሬ ደግሞ ይህ ተልዕኮዋቸው ግልጥልጥ ብሎ እየታየን ነውና እራሳችንን ተከላክለን ወደ ማጥቃቱ ካልተሸጋገርን ቀጣዩ ትውልድ ይረግመናል፤ እግዚአብሔርም አይረዳንም።

እንደ ግራኝ አብዮት አህመድ ያሉት የዋቄዮአላህ አህዛብ የሚናገሩትን ነገር ሁሉ ልክ መስተዋት ላይ እንደምናይ ገልብጠን ነው ማየት ያለበን። ሰላምሲሉ ጦርነትየሰላም ሚንስትርሲሉ የጂሃድ ሚንስትርፍቅርሲሉ ጥላቻ፣ “በኦሮሚያ የኤርትራ ወታደሮች ተሰማርተዋል (ውሸት ነው!)” ሲሉ “የኦነግ አራጆችን በትግራይ አስገብተናል” ማለታቸው ነው፣ “እነሱ ሴቶቻቸው ነው የተደፈሩት ፤ የኛ ወታደሮች እኮ በሳንጃ ተደፍረዋልሲሉ፤ “በሳንጃ እየቀላን እንጨርሳችኋለን፣ ሴቶቻችሁን አስገድደን እየደፈርን የአጋንንት ዲቃላዎችን እናበዛለን።” ማለታቸ ነው። ቆሻሾች! በነገራችን ላይ በትግራይ ሕዝብ ላይ ልክ ጦርነቱን እንደከፈተ የማይካድራውን የሜንጫና ሳንጃ ጭፍጨፋ በተጠና ዕቅድ ያዘጋጀው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ መሆኑን ከዚህ ንግግሩ በደንብ መረዳት እንችላለን። እንግዲህ ለጭፍጨፋው ዛሬ “ሰማኒያ ሺህ ወንጀሎችን በመቀሌ ለቅቀናል” እንዳለው በማይካድራ ጭፍጨፋም ሆነ በሌሎች ብዙ ያላታወቁ ጭፍጨፋዎች ያሰማራቸው የኦነግ ኦሮሞ ዘመዶቹን መሆኑን ዛሬ እርግጠኛ ሆኜ መናገር እችላለሁ።

አዎ! ይህ ሁሉ የወራሪዎቹ የዋቄዮአላህ ጋሎች እና አረቦች ግልጽ ሀበሻን የማጥፋት ሤራ አካል ነው።

ትግራይ የኢትዮጵያ የጀርባ አጥንት ናት፤ ስለዚህ ካገለልናት ኢትዮጵያ ትፈርስልናለች፤ አማራ ደግሞ ልፍስፍስ ነው በቀላሉ እንውጠዋለን! እንሰቅለቅጠዋለን፤ ለጊዜው እርስበርስ እንዲባሉ አንዴ ድልድይ በማፍረስ፣ ሴቶችን በመጥለፍ፣ በመድፈር እና በመገደል በመካከላቸው የቀበርነውን የአቴቴ የጥላቻ መንፈስ እናጠናክራለን፣ ልክ መድከማቸውን፣ እራሳቸውን መጥላታቸውንና ኢትዮጵያዊነታቸውን መክዳታቸውን ስናውቅ እንደ ጥንብ አንሳ በርረን ከች በማለት ሁሉንም ኬኛ፣ የመጽሐፍ ቅዱሷ ኩሽ እኛ ነን ብለን ለል ዑላችን ለዲያብሎስ ዋቄዮአላህ ምስጋና እናደርሳለን።የሚል እቅድ ነው ወራሪዎቹ ኦሮሞዎች ያላቸው። ይህ ግልጽ ነው! ይህን ማየት የማይችል የታመመና እራሱ ዲቃላ የሆነ ወገን ብቻ ነው። ይህ የ ፭፻/500 ዓመት የእስላማዊትፕሮቴስታንታዊት ኩሽ ኦሮሚያ ፕሮጀክት ነው።

አሁን ዋናው የአክሱማውያን ተልዕኮ ኦሮሞው አፄ ምኒልክ የከፋፈላቸውን ወንድማማቾች (ኤርትራ + ትግራይ + ወሎ) አንድ ማድረግ ነው። ሕወሓት የአራተኛው ትውልድ የምኒልክ መንግስት ስለነበር ላለፉት ሰላሳ ዓመታት እርዳታ በይበልጥ ያደረገው ለደቡቡ/ለኦሮሞዎች ነበርና፤ አሁን “በቃ! በቃ! በቃ!” ብለው ከመንደርተኝነትና ድንክዬነት በሽታ ተላቅቀው በራሳቸው በመተማመን ኤርትራን + ትግራይን + ወሎን + አፋርን ያጠቃለለችና በሂደትም ከጎንደር እስከ ሐረር ከካርቱም እስከ ሞቃዲሾ የምትዘልቀዋን ታሪካዊቷን ኢትዮጵያ ለመመልስ ለጊዜው ሰሜን ኢትዮጵያን መመስረት ይኖርባቸዋል። እነዚህ ሁሉ ቦታዎች የታላቆቹ አክሱማውያን የአብርሃ ወ አጽበሃግዛቶች ነበሩ። ስለዚህ ይህ ተልዕኮ ተገቢውን መለኮታዊነት፣ ሕጋዊነት እና ተፈጥሯዊነት ይይዝ ዘንድ፤ “አክሱም/ኢትዮጵያ” የሚለውን መጠሪያ ብቻ ነው መጠቀም የሚኖርባቸው። አሊያ የጽዮን ልጆች የአንዲት ትንሽ መንደር እስረኞች ነው የሚሆኑት።

ከዘመቻ አሉላ አባ ነጋ ቀጥሎ መጠራት ያለበት የአክሱማውያን ዘመቻ፤ “ዘመቻ አብርሃ ወ አጽበሃ” ነው። ላለፉት ፻፴/130 ዓመታት በኢትዮጵያ ተንሰራፍቶ የነበረውና የስጋ ማንነትና ምንነት ያላቸው ደቡባውያን የበላይነት አብቅቷልና አሁን ለሁሉም የኢትዮጵያ ነዋሪዎች ሰላም፣ ደህነነት፣ ብልጽግና እና መንፈሳዊ እድገት ሲባል “የብሔር ብሔረሰቦች እኩለነት” የሚባለውን ዲያብሎሳዊ ርዕዮተ ዓለም ወደ ቆሻሻ ቅርጫት ጥለን የአክሱም ኢትዮጵያውያንን የበላይነት ከሰሜን እስከ ደቡብ፣ ከምስራቅ እስከ ምዕራብ በግድም በውድም ማንገስ ይኖርብናል። አክሱማውያን ይህን ሁሉ መስዋዕት ዛሬም ለዘመናትም ሲከፍሉ የነበሩት አንዲት ትንሽ መንደር ውስጥ ታጭቀው ይኖሩ ዘንድ አይደለም።

ከሰላሳ ዓመታት በፊት ወደ አዲስ አበባ በማምራት አረመኔውን የደርግ መንግስት ያስወገዱት

አብረሃ ወ አጽበሃ፣ አፄ ዮሐንስ እና እራስ አሉላ ቢሆኑ ኖሮ ዛሬ በመላው ዓለም የምትፈራዋና የምትከበረዋ ታሪካዊቷና ታላቋ ኢትዮጵያ እነ ኤርትራን + ጂቡቲን + ሶማሊያን + ሱዳንን + ኬኒያን + ሩዋንዳን የተመለሱትና እግዚአብሔር የሚያውቃት ግዛቶቿ ታደርጋቸው ነበር።

💭 ከወራት በፊት ቴዲ ወንድማችንን እንዲሁ ለማስጠንቀቅ እንደሞከርኩት፤ ያው የጽዮን ልጆች ጠላት የሆነው የዋቄዮ-አላህ አርበኛውና የዝልግልጎች አማራዎች አሳ አጥማጅ የሆነው ፤ ‘ኃብታሙ ቢሻው’ ቴዎድሮስ ፀጋየን በዚህ መልክ ሲተናኮለው ይደመጣል፤ ቅሌታም፦

😈 „666ቱ የዋቄዮአላህ አርበኞች፡ ዘብሔር አክሱማውያንን የሚዋጓቸው በትግራይ ብቻ አይደለም

👉 እንደ ቴዎድሮስ ርዕዮትፀጋዬ የመሳሰሉትን የ ዘብሔረ አክሱም ልጆችን በጋኔን ለመልከፍ

የተላኩ የዋቄዮአላህአቴቴ ጭፍሮች ፥ በጥቂቱ፦

ዘመድኩን በቀለ / Mereja TV (የጴንጤ ተቋም)

ጽዋዕ ቲዩብ / Tswae Tube

ኢትዮ360 / Ethio 360

አደባባይ ሜዲያ / Adebabay Media

ኢትዮቤተሰብ ሜዲያ / Ethio-Beteseb-Media

አዲስ ታይምስ / Addis Times

ዩናይትድ ኢትዮጵያ / United Ethiopia

ኩሽ ሜዲያ / KMN

______________________________________

Posted in Ethiopia, Infos, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: