Posts Tagged ‘መስከረም’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 10, 2022
VIDEO
❖❖❖ሕዝባችንን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም፣ በጤና እና በድል ያሻግርልን❖❖❖
በዚህ የአዲሱ ዓመት ዋዜማ እንዲህ ያለ ርዕስ ይዘን ለመምጣት መገዳደችን ያሳዝናል። ነገር ግን ጠላቶቻችን የቁስልና ሕመሙን ዘመን አራዝመውብናልን ዛሬ ከመቼውም በላይ ባገኘነው መንገድ ሁሉ፣ እግዚአብሔር በሰጠን ስጦታ፣ ኃይልና አቅም ልንዋጋቸው ግድ ይለናል።
የፊንላንዱን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር የፔካ ሃቪስቶን እና የአሜሪካዊውን የምክር ቤት አባል ብራድ ሼርማንን ምስክርነት ደጋግመን ሰምተናል። አውሮፓውያን፣ አሜሪካውያንን፣ አረቦችን፣ ቱርኮችን፣ ኢራናውያንን ብሎም አፍሪቃውያንን ጋብዞ፤ “ሰሜኑ ኢትዮጵያውያን በተለይ በትግራይ ያሉት ጽዮናውያን የእናንተም የእኛም ጠላቶች ናቸውና ተባበረን ከምድረ ገጽ እንድናጠፋቸው ከጎናችን ሁኑ !” ብሎ በግልጽ እየተናገረ ከባድ የዘር ማጥፋት ወንጀል በመፈጸም ላይ ያለ ብቸኛው የዓለማችን አገዛዝ በአረመኔው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የሚመራው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ነው። ስለዚህ ለሕዝባችን፣ ለቤተሰባችን፣ ለልጆቻችን፣ ለሃገራችን፣ ለሃይማኖታችን፣ ለግዕዝ ቋንቋችንና ባጠቃላይም ለመንፈሳዊው ማንነታችንና ምንነታችን ስንል በመጪው ዓመት ግራኝን እና የሚከተሉትን ጭፍሮቹን ፤ ከፊሎቻችን በአባቶቻችን ጸሎትና ድግምት ከፊሎቻችን ደግሞ እያሳደድን በቆራጥነት በእሳት የምንጠርግባቸውን ቀናት ማመቻቸት ይኖርብናል። ይህ የእያንዳንዱ ጽዮናዊ ግዴታ ነው፤ በእነ ደብረ ጽዮን ተስፋ አታድርጉ፤ ከፈለጉ ለእነርሱ ቀላል ነበር፤ እነ ግራኝን መጥረግ ይችሉ ነበር፤ ግን ለሕዝብ የቆሙ ስላልሆኑና አውሬውንም እንዳይነካባቸው ስለሚፈልጉ / እንዳይነኩት ስለታዘዙ በጭራሽ እንደማይጠርጉት ከበቂ ጊዜ በላይ አይተናል።
👉 በሚቀጥሉት ቀናት፣ ሳምንታትና ወራት በእሳት መጠረግ ያለባቸው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ቁንጮዎችና አጋሮቻቸው በጥቂቱ፦
☆ አብዮት አህመድ አሊ ( ሙስሊም መናፍቅ )
☆ ኢሳያስ አፈወርቂ ( ኢ – አማኒ )
☆ ዝናሽ አቴቴ አህመድ አሊ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ሳህለ ወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ደመቀ መኮንን ሀሰን(ሙስሊም)
☆ ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)
☆ ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)
☆ ብርሃኑ ጂኒ ጁላ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዲና ሙፍቲ (ሙስሊም)
☆ መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)
☆ ሀሰን ኢብራሂም(ሙስሊም)
☆ ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)
☆ ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)
☆ ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)
☆ አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)
☆ ጃዋር መሀመድ(ሙስሊም)(“የታሰረው” ለስልት እንደነበር አየን፤ አይደል?!)
☆ ፊልሳን አብዱላሂ (ሙስሊም)
☆ ለማ መገርሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ታከለ ኡማ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሽመልስ አብዲሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ በቀለ ገርባ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ህዝቄል ገቢሳ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ዳውድ ኢብሳ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አምቦ አርጌ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ፀጋዬ አራርሳ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አደነች አቤቤ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ መአዛ አሸናፊ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሳህለወርቅ ዘውዴ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ብርቱካን ሚደቅሳ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ታዬ ደንደአ(ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ ሌንጮ ባቲ (ዋቀፌታ-መናፍቅ)
☆ አገኘው ተሻገር (ኦሮማራ -መናፍቅ)
☆ ዳንኤል ክብረት (ኦሮማራ-አርዮስ)
☆ ዘመድኩን በቀለ (ኦሮማራ-አርዮስ)
☆ ኢሬቻ ጂኒ በላይ (ዋቀፌታ-አርዮስ)
☆ አለማየሁ ገብረ ማርያም (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ብርሀኑ ነጋ (ኦሮጉራጌ-መናፍቅ)
☆ ገዱ አንዳርጋቸው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አንዳርጋቸው ፅጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አንዱዓለም አንዳርጌ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ ታማኝ በየነ (ኦሮማራ-መናፍቅ)
☆ አበበ ገላው (ኦሮማራ-መናፍቅ)
ወዘተ .
በተረፈ ለሌሎቻችን፤ መጭው የ ፳፻፲፭ አመት፡ የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ ዘመን ይሁንልን !!!
ጽዮናዊው ሕዝባችን ከአፈኑት፣ ካገቱት፣ ከሚያስርቡትና ከሚጨፈጭፉት አረመኔጠላቶቹ የሚድንበት፤ በሕዝባችን ላይ መከራና ግፍ ያመጡት የዋቄዮ-አላህ-ሉሲፈር ጭፍሮች ተጠራርገው የሚወገዱበት ዓመት ይሁንልን። አሜን!
ዘመን አልፎ ዘመን ሲተካ
ሳር ቅጠሉ ሁሉ ሲፈካ
ዝናም በሙቀት ሊተካ
ብርሃን ጨለማን ሲተካ
እንቁጣጣሽ፡ እንቁጣጣሽ !!
ደህና ጊዜን ይዘሽ ደግሞ ደግሞ ያምጣሽ።
እርቅ ነው ፍቅር ነው ለኛ አዲስ ዘመን፡
የሚታረቀውን እናቀናለን፡ አረሙን እንነቅላለን።
፳፻፲፭ የጽዮናዊቷ ኢትዮጵያ ጠላቶች የሚያፍሩበት፡
ልዩ ዘመን ሕዝባችን ነቅቶ የሚታገልበት።
እንቁጣጣሽ በያመቱ ያምጣሽ !
መልካም አዲስ አመት !
🌱 መልካም አዲስ ፳፻፲፭ አመት – Happy Ethiopian New 2015 Year ! 🌱
❖❖❖ ENKUTATASH ❖❖❖
Enkutatash in Ethiopia, a part of the American roster of holidays, in a way that is very similar to St. Patrick’s Day or Cinco de Mayo. Columbus Day, for example, was popularized out of Denver, CO back in the mid 19th century as a way of promoting Italian culture.
Enkutatash is the name for the Ethiopian New Year, and means “gift of jewels” in the Amharic language. The story goes back almost 3,000 years to the Queen of Sheba of ancient Ethiopia and Yemen who was returning from a trip to visit King Solomon of Israel in Jerusalem, as mentioned in the Bible in I Kings 10 and II Chronicles 9. She had gifted Solomon with 120 talents of gold (4.5 tons) as well as a large amount of unique spices and jewels. When the Queen returned to Ethiopia her chiefs welcomed her with enku or jewels to replenish her treasury.
Six events are observed every Ethiopian New Year, seven in each hundred year and eight in each thousand year. The Ethiopian calendar celebrates New Year on Meskerem first to commemorate the receding of the great storm during the time of Noah and beheading of Kidus Yohannes, (St. John the Baptist). Hence, the Ethiopian New Year is also known as Kidus Yohannes in memory of the saint and his sacrifice.
Kontakion of St. John the Baptist, Tone 5
The beheading of the glorious Forerunner was a divine dispensation that the coming of the Savior might be preached to those in hell. Lament then, Herodias, that thou didst demand a murder despising the law of God and eternal life.
Today is a little Great Friday, a second Great Friday. For today the greatest man among those born of women, John, the Holy Forerunner and Baptiser of the Lord, is murdered. On Great Friday, people murdered God, crucified God. On today’s holy great feast, people murdered the greatest of all men. It is not I who chose to use the expression “the greatest.” What are my praises of the great and glorious Forerunner of the Lord, whom the Lord praised more than anyone among men, more than any of the apostles, the Angels, the Prophets, the Righteous Ones, the Sages? For the Lord declared of him:
“Among them that are born of women there hath not risen a greater than John the Baptist… ” (Matthew 11: 11).
“Our battle is not against flesh and blood, but against principalities, against powers, against the rulers of the darkness of this world, against spiritual wickedness in the heavenly places ” (Ephesians 6:12).
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: 9/11 , Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , መስከረም , ረሃብ , ትግራይ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አዲስ አበባ , አዲስ ዓመት , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , እንቁጣጣሽ , ኦርቶዶክስ , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ክርስትና , ወንጀል , ዘመነ ሉቃስ , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Ethiopian New Year , Ethiopian Orthodox , Famine , Genocide , Massacre , Rape , St.Luke , Tewahedo , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 7, 2021
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ ❖ መድኃኔ ዓለም
ይህን አስደናቂ ክስተት እኔ እራሴ በዓይኔ እና በጆሮየ ታዝቤው ነበር። ልክ አረመኔው ግራኝ ሥልጣን ላይ እንደወጣ ለኢትዮጵያ እና ለሕዝቦቿ ተግተው የሚጸልዩ ብዙ ጽዮናውያን አባቶችና እናቶች በስውር ወደ አዲስ አበባ እና ዙሪያዋ መግባት ጀምረው ነበር፣ ብዙ ተዓምራትም በመታየት ላይ ነበሩ፤ ከሁለት ዓመታት በፊት ለመስከረም ፬፣ ፳፻፲፪ቱ ሰልፍ አስፈላጊውን ድጋፍ ሲያደርጉ ነበሩ፣ በኮሮና ሰበብ የስቅለት እና ትን ሣኤ በዓላት በየአድባራቱ ይከበሩ ዘንድ የማርያም መቀነትን በየቦታው ለምልክትነት እስከ ማሳየት ድረስ የደረሱ ብቁ አባቶች ነበሩ። ሰው ግን ብዙዎቹን ምልክቶች አይቶ እንኳን ባግባቡ የቤት ሥራውን አልሠራም። እንዲያውም ይባስ ብሎ የዋቄዮ-አላህን የሞት እና ባርነት መንፈስን ለመቀበለ እራሱን ማዘጋጀት ጀምሮ ነበር።
አዎ፤ ይህን ያወቀው ኦሮሞ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ባፋጣኝ ያደረገው እነዚህን ተዓምር የታየባቸውን ቦታዎች “በልማት” ስም መውረስ፣ የዋቄዮ – አላህ – አቴቴ ቃልቻዎችን እና ሴቶችን ወደየ አድባራቱ እና ገዳማቱ መላክ፣ ቤተ ክህነትን በእነ ኢሬቻ በላይ እና አቡነ ናትናኤል መበከል፣ ከዚያም ትግርኛ ተናጋሪ የሆኑ ጽዮናውያን አባቶችን እና የቤተ ክርስቲያን አገልጋዮችን ማገት፣ ማባረርና መግደል ነው። ለፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝና ለእባብ ገንዳ ቃልቻዎቹ ዋቄዮ – አላህ የሚነግስባትን እስላማዊቷን ኦሮሚያ ኤሚራትን ለመመስረት ባላቸው ሕልም ኃይለኛ መንፈሳዊ ተፎካካሪዎች የሆኑባቸው ጽዮናውያን ብቻ መሆናቸውን በደንብ ደርሰውበታል፤ አማኝ የሆነው አማራ መልፈስፈሱን እና መውደቁን አይተውታል፤ ስለዚህ እስከ ዛሬ ድረስ ምሰሶና የጀርባ አጥንት የሆኗቸውን ጽዮናውያንን ከአዲስ አበባ፣ ናዝሬት፣ ደብረዘይት ወይንም ጂማ ብቻ ሳይሆን ትግራይን ጨምሮ ከምድረ ገጽ ማጥፋት የሚፈልጉት ለዚህ ነው። ግን ፻ /100% ሆኜ መናገር እችላለሁ በጭራሽ አይሳካላቸውም፤ እንዲያውም በዚህ ዲያብሎሳዊ ዘመቻ ላይ የተሳተፉት የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮች ሁሉ ከምድረ ኢትዮጵያ በእሳት ተጠራርገው ይጠፋሉ። አብዛኛው ይህ ትውልድ ኢትዮጵያም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ክርስቲያንም አይደለምና በሃገረ ኢትዮጵያ ይኖር ዘንድ አይፈቀድለትም።
💭 ቪዲዮው ላይ የሚታየው የፋሺስቱ ኦሮሞ አገዛዝ ለ UAE ኤሚራቶች የሰጣቸው ተዓምረኛው የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ የጸበል ቦታነው። ካዛንቺስ በፍልውሃ አካባቢ (አቴቴ ጣይቱ ብጡል ‘ፊንፊኔ’ ብላ በሰየመችው ቦታ ላይ) ሸረተን ሆቴልን የሠራው በከሃዲ ባለሥልጣናት የተመራው ወስላታው ሸህ አላሙዲንም፤ “ከግራኝ አህመድ ቀዳማዊ የተደበቁ ቅዱሳት ጽላቶች ተደብቀውባቸዋል” ተብሎ ነበር ይህንና ሌሎችም መንፈሳዊ ኃይል ያላቸውን ቦታዎች ለመውረስ አጥብቆ ይፈልጋቸው ነበር። በጊዜው እነ መለስ ዜናዊ ነበር ፈቃዱን የነፈጉት። ይህ አላሙዲንና አብዮት አህመድ አሊ መለስን ከገደሉበት አንዱ ምክኒያት ነው።
✞✞✞የሊቢያን ሰማዕታት ረሳናቸው፤ አይደል?! አዎ! ይህ ማፈሪያ ትውልድ ፈላጭ ቆራጭ የሆነባት የዛሬዋ “ኢትዮጵያ” ሊቢያ ሆናለች! የሞትና ባርነት መንፈስ ወደ ኢትዮጵያም እንዳይገባ በወቅቱ ሳንታክት አስስጠነቅቅንም ነበር፤ የቤት ሥራችንን ብዙ መስዋዕት ከፍለን ሠርተናልና አንጸጸትም✞✞✞
በሊቢያ በረሃ በሙስሊሞች የታረዱት ፲፪/12ቱ የቂርቆስ ሠፈር ሰማዕታት ፡ በሁለት ህገወጥ መስጊዶች መካከል የፈለቀውን እጹብ ድንቅ ጸበል አፍልቀውት ይሆን?
💭 ከቪዲዮው የተወሰደ | ስለ ጸበሉ ጥሩ እውቀት ያላቸው ወንድሞች ያካፈሉኝ አስገራሚ መረጃ በከፊል እነሆ፦
✞ ግንቦት ፴፡ ፪ሺ፱ ዓ.ም አዲስ የመድኃኔ ዓለም ፍልውሃ ጸበል ቂርቆስ ቤ/ክርስቲያን አካባቢ ፈለቀ።
✞ እስካሁን ግማሽ ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ በጸበሉ ተጠምቋል።
✞ የኪዳነ ምህረት፣ የአርሴማና የዮሐንስ ጸበሎች በተጨማሪ እንደሚፈልቁ ተጠማቂዎች መስክረዋል።
✞ አራቱም ጽላቶች በዚህ ቦታ ላይ እንደሚገኙ፡ አባቶች በ፲፱፻፸፮/1976 ዓ.ም ጠቁመው ነበር።
✞ በሊብያ በረሃ ከሁልት ዓመታት በፊት በሙስሊሞች ታርደው ሰማዕትነት ከተቀበሉት ኢትዮጵያውያን መካከል ፲፪/12ቱ የቂርቆስ አካባቢ ነዋሪዎች ነበሩ።
✞ በጸበሉ መፍለቅ የሚያነገራግሩት ሙስሊሞች “ዘምዘም”ነው ብለው ወደ ሳዑዲ ነፍስ አባቶቻቸው ይመላለሳሉ።
✞ ብዙ “የጠፉ በጎች” ሙስሊሞች በጸበሉ ሲጠመቁና ሲድኑ የኢየሱስ ክርስቶስን መድኃኔ ዓለምነት በቦታው ይመሰክራሉ፤ „ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው!ኧረ መድኃኔ ዓለም ተው! ይህ ለኛ ለሙስሊሞች ውርደት ነው!”በማለት ይጮሃሉ።
✞ በጸበሉ ተዓምራዊነት አጋንንቱ እራሳቸው መስካሪዎች ናቸው።
✞ የጴንጤ መንፈስ አለብን ብለው የሚጮሁና አላህ ስይጣን ነው፣ ክርስቶስ አዳኝ አምላክ ነው የሚሉ ብዙ ናቸው።
✞ እስልምና ከጥንቆላ ብዙ የከፋ ጣዖታዊ አምልኮት መሆኑን እና ቅዱስነትንም ፈጽሞ እንደማያውቅ አጋንንቱ ይመሰክራሉ።
✞ እንደዚህ ቀሚስ ለባሽ የአረብ ወኪሎች እየተቅነዘነዙና ጋኔናዊ የአረብኛ ቃላትን እየለፈለፉ፤ ለመጠመቅ የሚጎርፉትን ኢትዮጵያውያን በየጊዜው ያውካሉ።
✞ ዓለማውያኑ “የጠፉት በጎች“፤
(”ሸገር ራዲዮ”፣“ኢቢሲ”፣”ሙስሊም ፖሊሶች”)በቦታው ተገኝተው፤ “ውሃው በኬሚካል የተበከለ
ነው”በማለት የሃሰት ምስክርነት መስጠታቸውንና በሚፈወሱት ሰዎች ብዛት አፍረዋል።
✞ ተተኩሶ የወጣው ፍልውሃ ጸበል ያቃጠለው ዛፍ ጉድጓዱን ሲቆፍር የነበረው ቻይናዊ መሀንዲስ
በፍልውሃው አንድ ዓይኑ ጠፋ፤ በኋላም ራእይ ታይቶት በጸበሉ ተፈውሶ ዓይኑ በርቷል።
✞ ዛሬ ከ ለገሃር እስከ መድኃኔ ዓለም ጸበል ድረስ ያለውን ቦታ፡ ኢትዮጵያን አንድ ባንድ በመሸጥ ላይ ያለው የአክሱም ጽዮን ጨፍጫፊ አረመኔው አብዮት አህመድ ለተባበሩት አረብ ኤሚራቶች አበርክቶላቸዋል። የትግራይን ሕዝብ ለጨፈጨፉት የኤሚራቶች ድሮኖቹ ቀብድ መሆኑ ነበር።
✞✞✞ሰማዕታቱን ሁሉ በማስብ በደማቸው ያጸኑትን የእምነት በረከት ተካፋዮች ለመሆን መድኃኔ ዓለም ያብቃን ✞✞✞
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Addis Ababa , Aksum , Axum , መስቀል , መስከረም , መድኃኔ ዓለም , ምልክቶች , ምስሎች , ሰማዕታት , ሰማይ , ቀለም , ቂርቆስ , በጎች Libya , ባንዲራ , ቤተክርስቲያን , ተዋሕዶ , ተዓምር , ትግራይ , አብይ አህመድ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኤሚራቶች , እምነት , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞዎች , ክህደት , ዋቄዮ አላህ , የሊቢያ ሰማዕታት , ደመና , ድሮኖች , ጦርነት , ጨረቃ , ጽዮን , ፀበል , ፪ሺ፲፪ , Christianity , Drones , Ethiopia , Faith , Holy Trinity , Holy Water , Martyrs , Miracle , Orthodox Tewahedo , Termal Water , Tigray , UAE | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 27, 2021
VIDEO
♰ ♰ ♰
ህመም የለም ፣ መዳፍ የለም ፥ እሾህ የለም ፣ ዙፋን የለም። ሐሞት የለም ፣ ክብር የለም ፥ መስቀል የለም፣ አክሊል የለም።
በመስቀል ላይ ሣለ የገሃነመ እሳትን ጠባቂ ጭፍሮች ያስደነገጣቸው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው !
በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለውን የጸብ ግርግዳ አፍርሶ በመስቀሉ ሠሌዳ ላይ በደሙ ቀለምነት የሕይወታችንን መጽሐፍ የጻፈልን ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። መስቀሉ፣ ጦሩ፣ ስሙ ጋሻችን ሆኖልና ድነነናል።
💭 በአቅራቢያዬ የምትገኘውን ውብ የቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ዛሬ ስጎበኛት ይህን በአክሊል ቅርጽ ተሠርቶ የቆመውን መብራት አብሬ ለማየት ቻልኩ። ከእኅታችን የመስቀል ወረብ ጋር በእውነት ድንቅ ድንቅ ነው!
አቤቱ በዘመኑ ሁሉ የጥፋትና የኃጢአት አውሬ (ዲያብሎስ) እንዳይቀርበን በሐጹረ ቅዱስ መስቀልህ አጥርነት ጠብቀን፤ አሜን!
✞✞✞መስቀል ኃይላችን ነው! ✞✞✞
_ ___________________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ ዲያቆናት , መስቀል , መስከረም , ሰላም , ስማእት , ቅዱስ እስጢፋኖስ , ብርሃን , ተራራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ደመራ , ግሪክ , ጦርነት , ጽዮን , Christianity , Greece , Jesus Christ , Light , Maskal , Peace , St.Stephan , The Cross , Tigray , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 27, 2021
VIDEO
✞✞✞መስቀል ኃይላችን ነው! ✞✞✞
♰♰♰
No Pain, No Gain; No CROSS No CROWN
ያለህመም ማግኘት የለም ፥ ያለ መስቀል ፣ አክሊል የለም
ደብረ ሰላም ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተ ክርስቲያን፣ ለመጀመሪያ ጊዜ በንግሥት ዘውዲቱ ዘመነ መንግሥት በ፲፱፻፱ ዓ/ም ተመሠረተ። በዚያን ጊዜም ዘመኑ በፈቀድው መልክ የቤተ ክርስቲያኑ ሕንጻ ተጠናቆ ሲወደስበት ሳለ፤ በጣልያን የወረራ ዘመን፣ በ፲፱፻፴፪ ዓ/ም ባልታወቀ ምክንያት የእሳት አደጋ ደርሶበት ሕንጻው ተቃጠለ።
ኢትዮጵያ ከ ፋሺስት የወረራ ቀንበር ከተላቀቀች በኋላ፤ የግንባታው ሥራ በሥራ ሚኒስቴር ኃላፊነት በዘመናዊ መልክ እንዲሠራ በተሰጠው ትዕዛዝ መሠረት ሚኒስትሩ ባላምባራስ (በኋላ ብላቴን ጌታ) ማኅተመ ሥላሴ ወልደ መስቀል በአንድ በኩል የአካባቢውም ኗሪ እና የቤተ ክርስቲያኑ ምእመን በመሆናቸው እና በሚኒስቴራዊ ኃላፊነታችው፤ ሥራውን በቅርብ እየተከታተሉና እየተቆጣጠሩ አሠርተውት የአሁኑ ሕንጻ ግንባታ ፍጻሜ አግኝቶ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፲፱፻፶፫ ዓ/ም ቅዳሴ ቤቱ የግብጽ ኮፕት ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ፣ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ቄርሎስ ፮ኛ በተገኙበት ተባረከ።
♰ የቀዳሚ ሰማእት የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ለክርስትና እምነት መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት ነበር | የጽዮናውያንም እንዲሁ
✞ እስጢፋኖስ — በግሪክ ቋንቋ አክሊል ማለት ነው። በግብሩ የቀን ሃሩር የሌሊት ቁር የማይለውጠው፣ መብራት ማለት ነው።
✞ ሊቀ ዲያቆናት ቅዱስ እስጢፋኖስ የተቀዳጃቸው ሦስቱ አክሊላት፡ –
፩ . ስለንፅህናው ስለድንግልናው
፪ . ስለሰማዕትነቱ / ስለምስክሩ / ስለተጋድሎው
፫ . ስለስብከቱ / ስለትምህርቱ / ስለተአምራቱ
✞ ቅዱስ እስጢፋኖስ የተወገረበት ድንጋይ ሰባት አብያተ ክርስቲያናት ታንፆበታል። / ሰባት ቤተክርስቲያናትን አንጿል ።/
✞ የቤተክርስቲያን አባቶች የቀዳሜ ሰማዕት የቅዱስ እስጢፋኖስ ሞት ለክርስትና እምነት መስፋፋት ዋነኛ ምክንያት መሆኑ የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራውን እንድናይበት አድርጎናል ሲሉ ይገልፁታል እውነት ነውና።
____________ __________ ___________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ ዲያቆናት , መስቀል , መስከረም , ሰላም , ስማእት , ቅዱስ እስጢፋኖስ , ብርሃን , ተራራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ደመራ , ግሪክ , ጦርነት , ጽዮን , Christianity , Greece , Jesus Christ , Light vs Darkness , Maskal , Peace , St.Stephan , The Cross , Tigray , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 27, 2021
VIDEO
✞✞✞መስቀል ኃይላችን ነው! ✞✞✞
____________ _________ _________ __
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia | Tagged: Aksum , Axum , ሊቀ ዲያቆናት , መስቀል , መስከረም , ሰላም , ስማእት , ቅዱስ እስጢፋኖስ , ብርሃን , ተራራ , ተዋሕዶ , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ , ኢየሱስ ክርስቶስ , ኦርቶዶክስ , ደመራ , ግሪክ , ጦርነት , ጽዮን , Christianity , Greece , Jesus Christ , Light , Maskal , Orthodox Christianity , Peace , St.Stephan , The Cross , Tigray , War , Zion | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
VIDEO
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ከወራት በፊት ለአሜሪካዊው ጎብኚ የተናገሯቸውን ኃይለኛና ተገቢ የሆኑ ቃላት ዛሬም በአዲስ አበባው የደመራ ክብረ በዓል ላይ የሚገኙ ከሆነ በድጋሚ ጮክ ብለው መድገም ይገባቸዋል። እንዲያውም አክለው ልክ እንደ ሰርቢያ ኦርቶዶክስክ ቤተ ክርስቲያን ካህን የሚከተለውን ማስጠንቀቂያ መስጠት ይኖርባቸዋል። አሊያ በክብረ በዓሉ ላይ ባይገኙና ከሃዲው ጋንኤል ክብረት የጻፈላቸውን ንግግር ባያነቡ ይመረጣል።
“ኦ ! እግዚኦ ! አንተ እርኩስ የሰይጣን ጭፍራ አብዮት አህመድ አሊ ሆይ፤ ሕዝቤን በረሃብ እና በጥይት እየጨረስከው ነው ! ምን ዓይነት አረመኔ ፍጡር ብትሆን ነው ?! አንድን የእግዚአብሔር ፍጡር አስረበህ ለመጨረስ መወሰንህ የዲያብሎስን ሥራ እየሰራህ ነውና፤ ጨካኙ ፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ፤ ሆይ ! ሕዝቤን ልቀቅ ! በጎቼን አትጨፍጭፋቸው ! የጀመርከውን የጥፋት ዘመቻ ዛሬውኑ አቁም ! አቁም ! አቁም ! በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም !”
ይህን በክርስቲያናዊ ቀጥተኛነትና ድፍረት ቢሉ በሚሊየን የሚቆጠሩትን በጎቻቸውን ሕይወት ለማዳን በበቁ ነበር። በዚህ ፻ /100% እርግጠኛ ነኝ !
ከ፪ሺ፲፪ ዓ . ም ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ጨለማ ነግሧል፤ ብርሃኑን ለመመለስ፤ አባቶች በዛሬው ዕለት ይህን ማለት ይኖርባቸዋል !
❖ ለአስናንኪ ለትክክለኛ አበቃቀላቸውና ተሽልተው እንደ ነፁ በጐች መንጋ ንጹሓን ጥርሶችሽ ሰላምታ ይገባል።
የቃል ኪዳኗ እምበኢት ሆይ፤ እኛን ጽዮናውያን አገልጋዮችሽን የቃል ኪዳን ካሣ ዓሥራት አድርጊልን፤ በደልን የሚወዱትን ጠላቶቻችንን ግብፃዊዋኑን የዋቄዮ – አላህ ጭፍሮችን የጸሎትሽ ክንድ ሙሴ በአሸዋ ውስጥ ይቅበራቸው። አሜን ! አሜን ! አሜን !
ለዝክረ ስምኪ፤ እምቤቲ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና።
💭 ከ፪ ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤
“ ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ “
👉 ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን ? በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦
➡ ለመሆኑ
በሬው የማን ነው ? በሬውን ማን አመጣው ? በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ ? በሬው ወደ ቅ / እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ ? በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው ? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ ?
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን ( አባይ ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ – አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
አዎ ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “…. ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው … የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው … ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ … ብለህ ተርትባቸው ” ብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።
አዎ ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።
ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት ( የዘምባባ ዘይት ) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው ! ምነው ! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም ?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።
ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።
የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ ? አንዴ ላናግርዎት ?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን ? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን ?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን ? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን ?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው ? ምንድን ነው ?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው ? በርገርስ ምግብ አይደለምን ?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው ? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል ? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን ? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት ? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን ? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት ? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው !” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። ( የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት ) ።
በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።
____________ _________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መስቀል , መስቀል አደባባይ , መስከረም , ምልክቶች , ምስሎች , ሰማይ , ቀለም , ቅድስት iopian Orthodox Tewahed , በሬው , በጎች , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ተዓምር , ትግራይ , አቡነ ማትያስ , አክሱም , አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪ , ኦርቶዶክስ , ኦሮሞዎች , ኪዳነ ምህረት , ዋቄዮ አላህ , ደመራ , ደመና , ጦርነት , ጨረቃ , ጽዮን , Cloud Formation , Miracle , The Cross , The Moon , The Sun , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
VIDEO
ኪዳነምሕረት ስንል የምሕረት ቃልኪዳን ማለት ነው።በዚህ ውስጥም ምህረት አድራጊው ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሲሆን ምሕረት ተቀባይም መላው የአዳም ዘር ነው።
እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በምድራዊ ቆይታዋ ዘውትር ወደ ክርስቶስ መካነ መቃብር ጎለጎታ እየወረደች ትፀልይ ነበር። ልጇ እና ወዳጇ ጌታችን መድሐኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ያደረገችው ልመናና ፀሎት ተመልክቶና ሰምቶ የምህረት ቃል ኪዳን ገባለት ።
እንኳን የእናቱን ፀሎት እና ልመና ቀርቶ ዘውትር በሀጥያት የምንዘፈቀውን እኛን ክፉዎቹን የሚሰማ አምላክ ስለ አንቺ ፣ ስለ እናቴ ክብርና ፀጋ ስል ይኸው ቃሌ ብሎ ቃልኪዳን አደረገ።
« ከመረጥሁት ጋር ቃል ኪዳኔን አደረግሁ። … » [ መዝ . ፹፰፥፫ ] እንዲል መፅሐፉ።
ስሟን ለሚጠሩ፣ በእርሷ አማላጅነት ለሚታመኑ በምድር በረከትን በሰማይ የዘለዓለም መንግስትን እንደሚወርሱ የምህረት እና የቸርነት ቃልኪዳን ሰጥቷታል ።
ታላቁ መፅሐፍ እንዲህ ይላል፦
“. . . ቀስቲቱም በደመና ትሆናለች፤ በእኔና በምድር ላይ በሚኖር ሥጋ ባለው በሕያው ነፍስ ሁሉ መካከል ያለውን የዘላለም ቃል ኪዳን ለማሰብ አያታለሁ። ” [ ኦሪት ዘፍ . ፱፥፲፮ ]
በዚህም መሠረት ቃልኪዳኗን ምክንያት በማድረግ ኪዳነ – ምህረት እያልን እንጠራታለን !
እንኳን ለ “ ኪዳነምሕረት ” አደረሰን። የእመቤታችን ምህረት እና ረድዔት፤ በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን !
ስንቱ ቀስት አለፈ ስንቱ ሰንሰለት፡ መከታዬ ሆና የጌታዬ እናት!
__________ ________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መስቀል , መስከረም , ምልክቶች , ምስሎች , ሰማይ , ቀለም , ቅድስት iopian Orthodox Tewahed , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ተዓምር , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪ , ኦርቶዶክስ , ኪዳነ ምህረት , ደመራ , ደመና , ጦርነት , ጨረቃ , ጽዮን , Cloud Formation , Miracle , The Cross , The Moon , The Sun , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
VIDEO
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።
___________ _________ __________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Aksum , Axum , መስቀል , መስቀል አደባባይ , መስከረም , ምልክቶች , ምስሎች , ሰማይ , ቀለም , ቅድስት iopian Orthodox Tewahed , ባንዲራ , ተዋሕዶ , ተዓምር , ትግራይ , አክሱም , አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪ , ኦርቶዶክስ , ኪዳነ ምህረት , ደመራ , ደመና , ጦርነት , ጨረቃ , ጽዮን , Cloud Formation , Miracle , The Cross , The Moon , The Sun , Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2021
VIDEO
💭 ይህ የመገለጥና የመለያ ጊዜ ነው !
✞✞✞[ የሉቃስ ወንጌል ምዕራፍ ፳፩ ]✞✞✞
፳፭ በፀሐይና በጨረቃም በከዋክብትም ምልክት ይሆናል፤ በምድር ላይም አሕዛብ ከባሕሩና ከሞገዱም ድምፅ የተነሣ እያመነቱ ይጨነቃሉ ፤
፳፮ ሰዎችም ከፍርሃትና በዓለም የሚመጣበትን ከመጠበቅ የተነሣ ይደክማሉ፤ የሰማያት ኃይላት ይናወጣሉና ።
፳፯ በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በኃይልና በብዙ ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል ።
፳፰ ይህም ሊሆን ሲጀምር ቤዛችሁ ቀርቦአልና አሻቅባችሁ ራሳችሁን አንሡ ።
❖ ትናንትና እሑድ ማታ፤ መስከረም ፱ /9 ፪ሺ፲፬ ዓ . ም ፥ የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በጨርቆስ ዕለት። ሙሉ ጨረቃዋን የከበበው የፊቱ ገጽታ ይታየናልን ?
❖ ዛሬ ሰኞ መስከረም ፲ /10 ፪ሺ፲፬ ዓ . ም
የሔኖክ ሰማይ ሰሌዳ በመስቀል ኢየሱስ / በጴዴኒያ / በመስቀል ( የመጣበት ) ዕለት ፥ ደመናውና ፀሐይዋ መስቀሉን ሠርተዋል። ባትሪ አልቆ ሙሉው አልገባልኝም እንጂ ለአሥር ደቂቃ ያህል የቆየው ትዕይንት በጣም ድንቅ ነበር።
የመላዕክትና የቅዱሳን ቅርጾች፣ ብርሃናት፣ የኢትዮጵያ ካርታ፣ ከማርያም መቀነት ያገኘናቸው ቀይ፣ ቢጫና አረንጓዴ ቀለማት፣ መስቀልና ሌሎች ብዙ አስደናቂ ምልክቶች በሰማዩ፣ በደመናዎች፣ በባሕሩ እና በነጎድጓዶች ላይ በየጊዜው እየታዩን ነው።
❖ ባለፈው መስከረም ፪ የመጥምቀ መለኮተ ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕትነት ዕለት የገጠመኝንና የታየኝን ድንቅ ነገር ሲፈቅድልኝና ሰብሰብ ስል ለማቅረብ እሞክራለሁ።
✞✞✞[ትንቢተ ዳንኤል ምዕራፍ ፯፥፲፫] ✞✞✞
“በሌሊት ራእይ አየሁ፤ እነሆም፥ የሰው ልጅ የሚመስል ከሰማይ ደመናት ጋር መጣ በዘመናት ወደ ሸመገለውም ደረሰ፤ ወደ ፊቱም አቀረቡት። ”
✞✞✞[የዮሐንስ ራእይ ምዕራፍ ፩፥፯] ✞✞✞
“እነሆ፥ ከደመና ጋር ይመጣል፤ ዓይንም ሁሉ የወጉትም ያዩታል፥ የምድርም ወገኖች ሁሉ ስለ እርሱ ዋይ ዋይ ይላሉ። አዎን፥ አሜን። ”
አዎ ! በእውነት ድንቅ ዘመን ላይ ነን !“ ዓይን የሌለው ያዳምጥ፤ ጆሮ የሌለው ይመልከት !“ የምንልበት ዘመን ላይ ደርሰናል። ማወቅ እና መተዋወቅ፣ መለየትና መለያየት የሚገባን ዘመን ላይ ነን።
ወስላታው ጋንኤል ክብረት የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ መሠረት፣ ጠባቂ ባለውለታዋ በሆኑት የጽዮን ልጆች ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪ አድርጎ አንድም “አባት”፣ አንድም “መምህር” ወጥቶ እግዚአብሔርን ሳይሆን ዋቄዮ – አላህ – ዲያብሎስን በማገልገል ላይ ያለውን ሙቱን ጋንኤል ክስረትን ለማውገዝና ግለሰቡም ቤተ ክርስቲያንንም ሆነ ኢትዮጵያን ሊወክል እንደማይችል ከሃዘን እና እንባ ጋር ለማውስት ፈቃደኛ ሆኖ ፈሪሃ እግዚአብሔር እንዳለው ለማሳየት ማንም የኦሮማራ ሰባኪ፣ ፈቃደኛ አለመሆኑን እስኪ እንታዘበው።
‘መምህር’ ወይንም ‘ዲያቆን’ አልላቸውም፤ ግን ለትህትና ስል ላክብራቸውና “አቶ” ልበላቸው፤ አንድ የትግርኛ ተናጋሪ አባት ትግራይን “ቅድስት ምድር” በማለታቸው ለሳምንትት፤ “እርርይ! ያዙን ልቀቁን!” ሲሉ የነበሩትና ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ እነ አቶ ዘበነ ለማ፣ አቶ ምሕረተአብ አሰፋ፣ አቶ ግርማ ወንድሙ፣ ሸህ አቡ ፋና a.k.a አቡነ ፋኑኤል፣ አቶ ዘመድኩን በቀለ፣ እነ አቶ ኤፍሬም እሸቴ፣ እነ አባይነህ ካሴ እና የመሳሰሉት ግብዝ የሆኑት ሌሎች ታዋቂ “ሰባኪያን/መምህራን” ፤
☆ ኦሮማራዎቹ የሰአራዊቱ አባላት ዘጠኝ ንጹሐን የጽዮን ልጆችን ከገደሏቸው በኋላ በአሰቃቂ ሁኔታ እሳት ሲያቃጥሏቸው፣
☆ በትግራይ የተከሰተውን ረሃብ የሚያሳዩ ምስሎችን “የወሎ ነው !” እያሉ በሐሰት ሲመስክሩ፣
☆ ተጋሩ ተጎድተውና ተጨፍጭፈው “እኛ ነን የተጨፈጨፍነው” ብለው በዳዮቹ እግዚአብሔር በሚጠላው መልክ ተበዳዮች ለመሆን ሲሠሩ፣
☆ ጽዮናውያን ምግብና መድኃኒት እንዳይደርሳቸው መንገድ ሲዘጉባቸው፣
☆ ጋንኤል ክስረትና ሌሎች ብዙ እሱን መሰል ሙታኖች በኦሮሚያ ሲዖል ሕዝባቸውን የሚጨፈጭፉትን መሀመዳውያንና ኦሮሞዎችን ትተው ምንም ባላደረጓቸው በክርስቲያን ተጋሩ ላይ የዘር ማጥፋት ጥሪዎችን ሲያቀርቡ፣
☆ ተዋሕዶ ነን” የሚሉት ጎንደሬዎች ምንም የማያውቁ ገበሬዎችን ታቦት አሸክመው ወንድሞቻቸውን ይገድሉ ዘንድ በድግስ እና ጭፈራ ሲሸኟቸው፣
☆ ባጠቃላይ የክርስቶስ ተቃዋሚው ፋሺስቱ የኦሮሞ አህዛብ አገዛዝ ከታሪካዊ የሃገራችን ጠላቶች ጋር አብሮ በሃገራችን፤ በተለይ በሰሜን ኢትዮጵያና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ ግልጽ የሆነ የጥፋት ጂሃድ ሲያካሂድ፤
😈 ሁሉም እነዚህን ዓለም አይቷቸው ሰምቷቸው የማያውቁትን እጅግ በጣም አሰቃቂና አስቀያሚ ተግባራት ከመቃወም፣ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠትና ሕዝቡንም በአግባቡ ከማንቃት መቆጠቡን መርጠዋል። ትክክለኛ ኢትዮጵያውያንና ክርስቲያኖች ቢሆኑ ኖሮ ለ 666 ቱ የኮሮና ክትባት ድጋፍ ቅስቀሳ ከማድረግ ተቆጥበው / ወይንም ክትባቱን አውግዘው በተናገሩ ወይንም ቤታቸውን ዘግተው በማልቀስ ለንስሐ የሚበቁበትን መንገድ ይፈልጉ ነበር። እነዚህ ‘ ወገኖች ‘ በተለይ ላለፉት አሥር ወራት አፍርተው የምናየው ፍሬዎቻቸው የኢትዮጵያ እና ተዋሕዶ ክርስትናዋ ጠላቶች፤ የክርስቶስ ተቃዋሚው የቱርክ እና አረቦች ውኪል የግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አህዛብ አገዛዝ ተባባሪዎች መሆናቸውን ነው። እነዚህ ግለሰቦች ሁሉም ቆለኞች / ደቡባውያን ኢትዮጵያ ዘ – ስጋ መሆናቸውን ልብ ብለናል ? ። ወዮላቸው !
💭 የሚከተለው ከዓመት በፊት የቀረበ ነው፤
“ የማንቂያ ደወል | አህዛብ ለአሠርተ ዓመታት የደገሱልን ድግስ ፍንጣቂ እየታየን ነው “
VIDEO
“ትንፋሽ የሌለው ሰው የሞተ እንደሆነ ሁሉ፣ የማትናገር ቤተክርስቲያንም የሞተች ነች” – አባ መዓዛ ክርስቶስ በየነ
“ ለሃገር የቆመች ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት !”
ቃለ ሕይወት ያሰማለን፡ መምህር ዮርዳኖስ፤ የደፋሩን ሸህ እና የ 666 እስልምና ጣዖት አምልኮ እባባዊ አካሄድን በደንብ ደርሰህበታል። የአገራችን ተቀዳሚ ችግር ይህ መሆን በተገባው ነበር፤ የማንቂያው ደወልም ወደዚህ እውነት ሊወስደን በተገባው ነበር።
አብዛኞቹ እራሳቸውን በማታለልና በመሸጥ ከገዳይ አብይ ጎን ቆመው ወለም ዘለም በሚሉበት በዚህ የመተዛዘቢያና የመለያያ ዘመን እንዲህ በግልጽና በቀጥታ የሚናገር መምህር መኖሩ ተስፋ የሚሰጥ ነው። በተለይ በዚህ ዘመን ጊዜውን እየዋጀ የአብይ አህመድ አሊን እና የ 666 እስልምናን አደገኛነት በግልጽ ወጥቶ የማያጋልጥና የማያወግዝ መምህር ወይም ሰባኪ ከቁምነገር ሊቆጠር አይገባውም። የፈለገው ችሎታና እውቀት ይኑረው፤ ለዚህ ዘመን ካልተገለገለበት ሁሉም ነገር ዝርያ ነው፤ ለመቼስ ሊሆን ነው ?
እስኪ ይታየን፤ ምን ዓይነት የክርስትና መምህር ነው “ ሁሉም በየእምነቱ ጸሎት ያድርግ፣ እኔ ለእግዚአብሔር አምላክ፣ እናንተ ደግሞ ለዋቄዮ – አላህ ዲያብሎስ ፥ ተቻችለን እንኑር፤ እኔ ብቻ ገነት ልግባ እንጅ ሌላው አይመለከተኝም ” በማለት የወገኑን ወደ ሲዖል መግባት የሚመኝ ? ምን ዓይነት ስንፍና፣ ግድየለሽነትና ጭካኔ ነው ? ምናለ በአንዷ ሴት በእህተ ማርያም ላይ ያሳዩትን ዓይነት ወኔ እና ጀግንነት ኢትዮጵያውያንን ጠፍሮ ባሠረው የእስልምና ዲያብሎስ ላይ ቢያሳዩት ! የሚገርም ነው እኮ፤ አንዱ መምህር የሽሁን እጅ ይስማል ሌላው የስየጣን ቤት መስጊድ ያሠራል … ጉድ እኮ ነው !
እውነቱን ለመናገር፤ በዚህ ዘመን እኛ ክርስቲያኖችን ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌትነት ደጋግሞ ከሚሰብከን ሰባኪ ይልቅ የእስልምናን 666 ትነት፣ የመሀመድን ሐሰተኛ ነብይነትና ክርስቶስ ተቃዋሚነት የሚያጋልጠውን ሰባኪ አምነዋለሁ፣ አከብረዋለሁ ፤ “ ታታሪ ነህ !” እለዋለሁ።
ብዙዎች ግን ዛሬ ሁሉም ነገር ግልጥልጥ ብሎ እየታየ አውቀው ተኝተዋል። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን ነቅተው ሲነሱ ኢትዮጵያም አብራ ትነሳለች። የኢትዮጵያ ስምና ክብር የተዘጋጀው በመንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ስኬት በኩል ብቻ ነው። መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን ነቅተው ተነስተው የሃገሪቱን አመራር ከስጋውያን ኢትዮጵያውያን በፍጥነት ካልተረከቡ ኢትዮጵያ ትሞታለች። ኢትዮጵያ የበለጸገችና ገናና እንዲሁም ልዕለ ኃያል የሚለውን ስሟንና ክብሯን እንደገና ማመለስና መውረስ የምትችለው መንፈሳዊ ኢትዮጵያውያን በማንነትና በምንነታቸው ሲገለጡና ሲነግሱ ብቻ ይሆናል። ጠላት ይህን ያውቃል።
“ በሃገራችን፣ በቤተ ክርስቲያናችን እና በሰላማዊ ልጆቿ ላይ በታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል፣ ግፍና መከራ በዚህ በአህዛብ መንግስት በየቀኑ ሲፈጸሙ እያዩ ለምንድን ነው ሌሎች መምህራን ወጥተው እውነቱን ለመናገር የማይደፍሩት ? ምንስ የሚይዛቸው ነገር አለ ? እውነት ለስጋቸው፣ ለተወዳጅነታቸውና ለዝናቸው አስበው ይሆን ?” የሚሉት የብዙ የተዋሕዶ ልጆች ጥያቄውች ናቸው።
በርግጥ መምህራኑ ከእኔ እና እናንተ የበረታ ፈተና የሚገጥማቸው ናቸው፤ ሆኖም ግን ለረጅም ጊዜ ሳከብራቸው እና ሳደንቃቸው የነበሩት እንደ መምህር ምህረት አብ አሰፋ፣ መምህር ዳንኤል ክብረት፣ መምህር ዘመድኩን በቀለ፣ መምህር ዘበነ ለማ እና መምህር ግርማ ወንድሙ የመሳሰሉትን ታዋቂ መምህራን በሃገራችንና በቤተ ክርስቲያናችን ላይ የአህዛብ መንግስት እየፈጸመው ያለውን ጂሃድ በግልጽ ከማውገዝና ጉዳዩንም አስመልክቶ ተገቢውን ትምህርት ከመስጠት መቶጠባቸው የግብረ – ሰዶማዊው የአብይ አህዛብ መንግስት ተባባሪዎች አያደርጋቸውምን ?
የመምህራኑን የህይወት ታሪክና የአገልግሎት ጉዟቸውን መለስ ብለን ብንመረምር፤ ሁሉም የተጠሩት የአህዛብን እና መናፍቃንን አስተምህሮዎች ለማጋለጥ በዚህም ተዋሕዷውያንን ለማንቃት ነበር። በዚህም ግርም ሥራ ሠርተው ነበር ! ነገር ግን በኋላ ላይ ሁሉም ይህን እርግፍ አድርገው በመተው በባቢሎን ሃገራት መንሸራሸሩን መርጠዋል። እስኪ እንታዘበው፤ መምህር ምህረተ አብ እነዚያን የተደሰትንባቸውን የማንቂያ ደወል መርሃ ግብሮች በአፈቄሳር ዳንኤል ክብረት አጋዥነት ካቆመ በኋላ ኢትዮጵያን ለቅቆ ወደ ሰዶም እና ገሞራ ላስ ቬጋስ አመራ። በጣም ነበር ያዘንኩት፤ እስኪ ይታየን የአውሬው መንግስትን ከንቱ አዋጅ አልቀበልም ብሎ የማንቂያ ደወሉን ቢቀጥልበት ምን ዓይነት ድንቅ የሆነ ክርስቲያናዊ ዐቢይ በኢትዮጵያ ሊቀስቀስ ይችል እንደነበር።
ዛሬ እንደምናየው፤ ላለፉት 150 ዓመታት የአዲሲቷ ኢትዮጵያ መሪ፣ ገዥና የበላይ መንግስት ወይም ህግ የደቡብ ህዝብ ስጋዊ ማንነትና ምንነት ነው። መንፈሳዊው የሰሜኑ ህዝብና መንግስት ጸጋውንና በረከቱን በፈቃዱ ለስጋዊው የደቡብ ህዝብ አበርክቷል። ገዥ ስምና ክብር የሚሆነው የዚህ እንግዳ ፣ ባዕድ ፣ አዲስና ጸጉረ – ልውጥ ህዝብ ማንነትና ምንነት ነው የሚሆነው። ይህ አንዳንድ ሙሉ በሙሉ ያልነቁትን ወገኖቼን ይከነክናቸው ይሆናል፤ ነገር ግን አፄ ሚኒሊክ፣ አፄ ኃይለ ሥላሴ እና ህወሃቶች የመንፈሳዊው ሰሜን ህዝብን ጸጋና በረከት ለስጋዊ ደቡብ ሕዝቦች አበርክተዋል። በተለይ ባዕድ ለሆኑት ኦሮሞዎችና ሶማሌዎች። ከሰሜን የተነሱት ህወሃቶች በሰሜንነታቸው እጅግ በጣም ለሚጠሏቸው፣ ኢትዮጵያን ለሚጠሏት ለስጋውያኑ ለኦሮሞዎችና ለሶማሌዎች በጭራሽ የማይገባቸውን አንጋፋውን የኢትዮጵያን ምድር ቆርሰው መስጠታቸው አይገርምምን ? በጣም እንጅ !
የመንፈሳዊውን የሰሜኑን የኢትዮጵያ ህዝብ ጸጋና በረከት የወሰደውና ለራሱ ስምና ክብር ያደረገው ስጋዊው የደቡቡ ህዝብ ሲሆን ይህም እውነት ዛሬ በምናየው የኢሀዴግ “ ብሔር ብሔረሰቦች ” በሚለው ተልካሻ ስጋዊ ህገ – መንግስት ተገልጦ በሁሉ ላይ ነግሶ ይታያል።
የዛሬዋ ኢትዮጵያ ሁለት በተፈጥሯቸው ጠላት የሆኑ ማንነቶችና ምንነቶች ያላቸው ህዝቦች የሚኖሩባት አገር ናት። እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከተሳሳትኩ እንጂ እነዚህ ላይ የተጠቀሱት ስጦታው የተሰጣቸውና ሳከብራቸው የነበሩ መምህራን ምናልባት የተፈጠሩበት ስጋዊው የደቡብ አፈር የነገሰውን ስጋዊ የደቡብ ኢትዮጵያ መንግስት ማንነትና ምንነት የራሳቸው አድርገው በመቀበላቸው የሚፈጽማቸውን በደሎች ከማውገዝ እንዲቆጠቡ አድርጓቸው ሊሆን ይችላል።
የሚገርም ነው፤ ሁሉም መምህራን ከደቡብ ኢትዮጵያ ናቸው፦
፩ . መምህር ምህረት አብ አሰፋ ( መቱ – ኢሉባቦር )
፪ . መምህር ዳንኤል ክብረት ( ስጋዊ ደቡብ ነው )
፫ . መምህር ዘመድኩን በቀለ ( ሐረር )
፬ . መምህር ዘበነ ለማ (???)
፭ . መምህር ግርማ ወንድሙ ( ጎባ – ባሌ )
እና ብዙ ሌሎችም…
____________ __________ ____________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith , War & Crisis | Tagged: Akusm , Axum , መስቀል , መስቀል ኢየሱስ , መስከረም , ምልክቶች , ምስሎች , ሰማይ , ቀለም , ባንዲራ , ተዓምር , ትግራይ , አክሱም , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት , ደመና , ጦርነት , ጨረቃ , ጴዴኒያ , ጽዮን , Cloud Formation , The Cross , The Moon , The Sun , Tigray | Leave a Comment »