Posts Tagged ‘መስቀል አደባባይ’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ፤ ከወራት በፊት ለአሜሪካዊው ጎብኚ የተናገሯቸውን ኃይለኛና ተገቢ የሆኑ ቃላት ዛሬም በአዲስ አበባው የደመራ ክብረ በዓል ላይ የሚገኙ ከሆነ በድጋሚ ጮክ ብለው መድገም ይገባቸዋል። እንዲያውም አክለው ልክ እንደ ሰርቢያ ኦርቶዶክስክ ቤተ ክርስቲያን ካህን የሚከተለውን ማስጠንቀቂያ መስጠት ይኖርባቸዋል። አሊያ በክብረ በዓሉ ላይ ባይገኙና ከሃዲው ጋንኤል ክብረት የጻፈላቸውን ንግግር ባያነቡ ይመረጣል።
“ኦ! እግዚኦ! አንተ እርኩስ የሰይጣን ጭፍራ አብዮት አህመድ አሊ ሆይ፤ ሕዝቤን በረሃብ እና በጥይት እየጨረስከው ነው! ምን ዓይነት አረመኔ ፍጡር ብትሆን ነው?! አንድን የእግዚአብሔር ፍጡር አስረበህ ለመጨረስ መወሰንህ የዲያብሎስን ሥራ እየሰራህ ነውና፤ ጨካኙ ፈርዖን አብዮት አህመድ አሊ፤ ሆይ! ሕዝቤን ልቀቅ! በጎቼን አትጨፍጭፋቸው! የጀመርከውን የጥፋት ዘመቻ ዛሬውኑ አቁም! አቁም! አቁም! በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም!”
ይህን በክርስቲያናዊ ቀጥተኛነትና ድፍረት ቢሉ በሚሊየን የሚቆጠሩትን በጎቻቸውን ሕይወት ለማዳን በበቁ ነበር። በዚህ ፻/100% እርግጠኛ ነኝ!
ከ፪ሺ፲፪ ዓ.ም ጀምሮ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ መንፈስ ቅዱስ የለም፤ ጨለማ ነግሧል፤ ብርሃኑን ለመመለስ፤ አባቶች በዛሬው ዕለት ይህን ማለት ይኖርባቸዋል!
❖ ለአስናንኪ ለትክክለኛ አበቃቀላቸውና ተሽልተው እንደ ነፁ በጐች መንጋ ንጹሓን ጥርሶችሽ ሰላምታ ይገባል።
የቃል ኪዳኗ እምበኢት ሆይ፤ እኛን ጽዮናውያን አገልጋዮችሽን የቃል ኪዳን ካሣ ዓሥራት አድርጊልን፤ በደልን የሚወዱትን ጠላቶቻችንን ግብፃዊዋኑን የዋቄዮ–አላህ ጭፍሮችን የጸሎትሽ ክንድ ሙሴ በአሸዋ ውስጥ ይቅበራቸው። አሜን! አሜን! አሜን!
ለዝክረ ስምኪ፤ እምቤቲ ኪዳነ ምሕረት ሆይ፤ በብርሃናዊው ኮከብ ለመሰለው ስም አጠራርሽ ሰላምታ ይገባል፤ በጨለማ ለሚኖሩ ሕዝቦች ብርሃኑን አብርቶላቸዋልና።
💭 ከ፪ ዓመታት በፊት የቀረበ ጽሑፍ፤
“ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩት | የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ“
👉 ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን? በዚያን ወቅት እነዚህን ጥያቄዎች ጠይቄ ነበር፦
➡ ለመሆኑ
- በሬው የማን ነው?
- በሬውን ማን አመጣው?
- በሬው እንዴት ጥብቅ ፍተሻ ሲደረግበት ወደ ነበረው ወደ መስቀል አደባባይ ሊገባ ቻለ?
- በሬው ወደ ቅ/እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ለምን ተወሰደ?
- በሬው ፌደራል ፖሊሶችን ለምን አሳሰባቸው? በጠዋትስ ለምን በእስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ተገኙ?
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን(አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ–አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ እንደ ኢሬቻ በላይ የመሳሰሉ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” ብሎናል አይደል ግራኝ ዐቢይ አህመድ።
አዎ! እኔ ሰይጣን ብሆን ኖሮ የማደርገው ልክ አሁን በቤተክርስቲያን ላይ እይተሠራ ያለውን ነገር ነው። ቤተክርስቲያንን በሞቃታማ ጦርነት ብቻ ተዋግቶ ማሸነፍ እንደማይቻል አውቀውታል፣ ስለዚህ በአንድ በኩል ያዘጋጇቸውን አሕዛብንና መንፋፍቃን ለጥፋት ማሰማራት፣ በሌላ በኩል የኤሬቻ ባሪያዎችን ሰርገው እንዲገቡ ማድረግ፤ ከሁሉ በላይ ደግሞ የቤተክርስቲያንን አመራር በጥቅም መያዝ አስፈላጊ ነው። እንግዳችንን በቁንጣን ለማሰቃየት ብዙ ጉርሻ ማጉረስ እንዳለብን ሁሉ ቤተክርስቲያንን ለማፈንና ከተቀዳሚ የመንፈሳዊ መንገዷ ለማሰናከል ለዓብያተ ክርስቲያናቱ ሰፋፊ መሬት መስጠት፣ ከዚያም “ልማት” በተባለ ዘመቻ አብያተክርስቲያናቱ በንግድ ቤቶች፣ በምግብና መጠጥ ቤቶች፣ በጋራጆች ወዘተ እንዲከበቡ ማድረግ፣ “ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ…” ተብሎ ይተረትባታል።
ባለፈው መስከረም ላይ አርብ ዕለት ወደምወዳት የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን አመራሁ፤ ፀሎት ካደረስኩ በኋላ ዘጠኝ ሰዓት አካባቢ ምሳ ለመብላት ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ወደ ሚገኙት ምግብ ቤቶች አመራሁ። አሳላፊዋ እንደመጣች፣ “የጾም ምግብ መብላት እፈልግ ነበር፤ ግን ምግቦቻችሁን በጭቃው ዘይት (የዘምባባ ዘይት) የምትሠሩ ከሆነ ይቅርብኝ” አልኳት፡ እርሷም “አይ ሁሉም በጭቃው ዘይት ነው የሚሠራው፣ ሁሉም ሰው ተስማምቶ ይበላዋል” አለችኝ። ብዙ ሰው ነበር፤ ወጣቶች። በጣም በማዘን፤ “ምነው! ምነው! እሺ አምቦ ውሃ አምጭልኝ” አልኳት፣ “እሱም የለም ሚሪንዳና ስፕራይት ወይም ሃይላን ውሃ ብቻ ነው ያለን” አለችኝ። ለስላሳ መጠጥ ስለማልጠጣ ውሃ አዝዤ ቁጭ አልኩ። በዚህ ወቅት ባለቤቱ መሰለኝ በእጁ የያዘውን ገንዘብ እየቆጠረ ወደ እኔ መጣና “ውሃው ተስማማህ?… ኑሮ ውድ ስለሆነብን እኮ ነው የጭቃውን ዘይት የምንጠቀመው ፥ ሁሉ ነገር ተወደደ” አለኝ። እኔም፡ “ቤተክርስቲያን ግቢ ይህን መርዛማ ዘይት ለምዕመናኑ በመቀለባችሁ መቅሰፍት እንደሚመጣባችሁ እውቀቱ፣ ጤናማ የሆነውን ዘይት ተጠቅማችሁ ምግቡን ትንሽ ማስወደደ አይሻለም?” አልኩትና ሂሳቡን ሰጠሁት፡ ከዚያም አንገቱን ደፍቶ ሄደ።
ብዙም አልቆየም አንድ አረጋዊ ካህን አባት ምግብ ቤቱ በር ላይ ቆመው ምግብ ሲያዙ አየኋቸው።
የታሸገ ነገር ተሸክመው መራመድ እንደጀመሩ ተከትያቸው ሄድኩና “እንድምን ዋሉ አባ? አንዴ ላናግርዎት?” አልኳቸው። “ከዚህ ምግብ ቤት ምን ዓይነት ምግብ ገዝተው ይሆን? በመርዛማው ጭቃ ዘይት የተሠራውን ምግብ ገዝተው ይሆን?” ስል ፥ እሳቸውም፡ “አይ ልጄ እንጀራ ነው የገዛሁት፣ ምን ዛሬ እንጀራው ውስጥስ ምን እንደሚያስገቡበት ይታወቃል፣ ሰጋቱራ ምናምን ይባላል” አሉኝ፤ በዚህ ጊዜ ሰዎች ከበቡን፡ እኔም፤ “እንዴ አባ ይህ ቦታ የቤተክርስቲያን ንብረት አይደለምን? ማን ምን እንደሚሸጥ ቁጥጥር መካሄድ የለበትምን?” እንዳልኩ በዚህ ጊዜ የከበበን ሰው ቁጥር ጨመረ። ዘበኛ ነገሩም እንደተለመደው “ምንድን ነው? ምንድን ነው?….. ይህን ጉዳይ ሌላ ቦታ ሄደህ አሳውቅ…ቅብርጥሴ” እያለ መጣ። እኔም “አያገባህም…መንፈስ ቅዱስ ነው የላከኝ፣ በርገር ሁሉ ትሸጣላችሁ…” በማለት ድምጼን “እንደ እብድ” በይበልጥ ከፍ ማድረግ ጀመርኩ። ካህኑም “ተወው ይናገር” በማለት ዘበኛውን ከእኔ አራቁት። አንድ ሌላ ቄስ ወደ እኔ መጥቶ “ኑሮ ውድ ነው፣ በተገኘው ነገር ምግብ ቢሠራ ምን ክፋት አለው? በርገርስ ምግብ አይደለምን?” እንዳሉኝ በይበልጥ ቱግ ብዬ በመጮኽ “ምን ዓይነት መርገም ነው? ቤተክርስቲያን ግቢ እንዴት መርዝ ይሸጣል? በርገር የአሳማ፣ የአህያ ወይም የውሻ ስጋ ሊደባለቅበት እንደሚችል አታውቁምን? ለመሆኑ በጣም ብዙ ምዕመናን ያለው ይህ ድንቅ ቤተክርስቲያን ለምንስ የንግድ ቦታዎች አስፈለጉት? ቤተክርስቲያናችን ሁለት ሺህ ዓመታቱን ሁሉ የዘለቀችው በገንዘብ ነውን? ምግብ ቤቶች መከፈት ካለባቸው እንኳን ባለቤቶቹ ጥንቃቄ የሚያደርጉ የተዋሕዶ ክርስቲያኖች ብቻ መሆን አለባቸው፣ አሊያ ሁሉም መዘጋት ይኖርበታል። ከአህዛብ ሃገር ከማሌዢያ በመጣ በመርዘኛ ዘይት ምግብ ተሠርቶ እየተሸጠ በምን ዓይነት ተዓምር ነው ምዕመናን ከቤተክርስቲያን ተባርከው ሊወጡ የሚችሉት? ቅዳሴው፣ ፀሎቱና ጸበሉ ሁሉ እኮ ኃይላቸውን እየተነጠቁ ነው፣ ቅዱስ እስጢፋኖስን ለሁለተኛ ጊዜ በድንጋይ እይወገራችሁት ነው!” በማለት ስናገር ሁሉም በሃፍረት አንገታቸውን ደፍተው ይታዩ ነበር። (የጉልበቶቻቸውንና ክንዶቻቸውን መገጣጠሚያዎች ስለታመሙ አባቶች መስቀል እንዲያሳርፉባቸው የሚጠይቁ ብዙ ወጣቶች አይቻለሁ፤ ጭቃው ዘይት)።
በአንድ በኩል ጉዳዩ በጣም የሚያሳዝንና መፍትሄም ቶሎ የሚሻ ሲሆን፣ በሌላ በኩል ግን በተለይ የቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን እሮሮ አሁን በዚህ መልክ መሰማት መጀመሩ ለበጎ ነገር ስለሆነ በከፊል አስደስቶኛል። አካባቢው ከፍተኛ መንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ነውና፣ ዲያብሎስ ከሁሉም አቅጣጫ ነው እየተዋጋን ያለው።
_________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, በሬው, በጎች, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አቡነ ማትያስ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኦሮሞዎች, ኪዳነ ምህረት, ዋቄዮ አላህ, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2021
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ከእግዚአብሔር በታች በሰማይም በምድርም አንቺ የሁሉ እመቤት እኮን።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ ልዩ ኅብር ባለው ቀስተ ደመና ምሳሌ የቃል ኪዳን ምልክት አድርጐ ይቅር ባይ ከሚሆን ፈጣሪ ዘንድ አባታችን ኖኅ አንቺን ከተቀበለ ጀምሮ እነሆ ምድርን ዳግመኛ የጥፋት ውሃ አላገኛትም።
የቃል ኪዳኗ እመቤት ሆይ፤ የይቅርታና የርኅራኄ መገኛ አንቺ ነሽና በቃል ኪዳንሽ ልጆችሽን ጽዮናውያንን ከጥፋት ሁሉ አድኛቸው፤ በቀስተ ደመናው የቃል ኪዳን ምልክት በኩል የሰጠሻቸውን ቀይ፣ ቢጫ፣ አረንጓዴ ሰንደቅ እንዳይነጠቁ በተቀበልሽው ቃል ኪዳን እማፀናለሁ።
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aksum, Axum, መስቀል, መስቀል አደባባይ, መስከረም, ምልክቶች, ምስሎች, ሰማይ, ቀለም, ቅድስት iopian Orthodox Tewahed, ባንዲራ, ተዋሕዶ, ተዓምር, ትግራይ, አክሱም, አዲስ አበባ ፪ሺ፲፪, ኦርቶዶክስ, ኪዳነ ምህረት, ደመራ, ደመና, ጦርነት, ጨረቃ, ጽዮን, Cloud Formation, Miracle, The Cross, The Moon, The Sun, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 9, 2021
ይህ የእባቡ ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ ሴራ እንደሆነ እርግጠኛ መሆን ይቻላል። “አል ነጃሽ” የተባለ መስጊድ የአፍሪቃው ሕብረት ሕንፃ ፊት ለፊት፤ የሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ንብረት በሆነው ቦታ ላይ ከታከለ ኡማ ጋር ፈቃዱን ሰጥቷቸው የለ። አሁን ደግሞ ግራኝ አማራዎችን ወደ አደባባይ እየወጡ፤ “ዳውን ዳውን አብይ!” እንዲሉ አድርጎ በትግራይ ሕዝብ ላይ ከሚሰራው ወንጀልና ዲያብሎዊ ተግባር እራሱን ነፃ ለማድረግ እንደሞከረው ዛሬ ለሙስሊሞቹ፤ “ወደ መስቀል አደባባይ ሂዱና፤ ‘ዳውን ዳውን አብይ!’ በሉ”ብሏቸዋል። ግራኝ ኦሮሞዎች ቀስበቀስ ተደላድለው ወደ አዲስ አበባ እየገቡ ከተማዋን ይቆጣጠሩ ዘንድ መሀመዳውያኑን እንደ መጥርጊያ አድርጎ እየተጠቀመባቸው ነው። የኦሮሞውም የሙስሊሙም ዓላማ አንድ ዓይነት ነው፤ እርሱም፤ ኢትዮጵያን ማፈራረስ፣ ተዋሕዶ ክርስትናን ማዳከምና ክርስቲያኖችን ለዋቄዮ-አላህ መስዋዕት አድርጎ መጨረስ።
እናታችን ቅድስት ማርያም ግን አትፈቅድላቸውም!
እንደሚታወቀው ኦሮሞዎች ልክ በግንቦት የልደታ ማርያም ዕለት የአምልኮ ዛፎቻቸውን በቅቤ መቀባት ይጀምራሉ። አዎ! “ዋቄዮ-አላህ”
👉 ከሦስት ዓመታት በፊት ይህን አቅርበን ነበር፦
✞✞✞“በልደታ ማርያም ዕለት የጣዖቱ ዋቄዮ–አላህ ድል ተነሳ ፥ ተዓምረኛ የቅድስት አርሴማ ጸበል ፈለቀ”✞✞✞
በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ክርስቲያኖች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ቪዲዮ ላይ የሚታየውን የቅድስት አርሴማን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተው ነበር።
ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች ከአርሲ እና ባሌ ድረስ ወደዚህ ቦታ በመምጣት ከግንቦት ልደታ ማርያም አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የዋንዛ ዛፉን ቅቤ እየቀቡ ይቀቡበት ነበር። በራዕይ የተመሩት ወገኖች ልክ እዚህ ቦታ ላይ እንደደረሱ በመቶ የሚቆጠሩ ታዛቢ ም ዕመናን በተገኙበት የፀበሉ ውሃ ፊን ብላ ወጣች። ከዚህ ጊዜ ጀምሮ በቦታው የቅድስት አርሴማ እና ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያናት ህንጻዎች ጎን ለጎን ተሠሩ፡፡
በአዲስ አበባ ነፋስ ስልክ ለቡ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ወገኖች፤ አህዛብ ሳይቀሩ እንደተፈወሱ የተለያዩ ምስክርነቶች ለመስማትና በቦታውም ሱባኤ ገብተው እየተፈወሱ ያሉ ብዙ እህቶችና ወንድሞችን በዓይኔ ለማየት በቅቼ ነበር።
እንግዲህ ይታየን፤ ላለፉት 150 ዓመታት ለኢትዮጵያ ውድቀት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱት ዛፍ–አምላኪዎቹ “ኦሮሞዎች”እዚህ ድንቅ ቦታ ላይ ከግንቦት ልድታ አንስቶ ለአንድ ወር ያህል የጣዖቱን ኦዳ ዛፍ ቅቤ እየቀቡና ደም እያፈሰሱ ሲያመልኩበት ነበር። መንፈሳውያን ኢትዮጵያውያን መምጣት እንደጀመሩና ጸበሉም እንደፈለቀ የስጋ ፍጥረታቱ እንደ ጉም ብትን ብለው ሄዱ። እስኪ ዛሬ የዋቄዮ–አላህ አህዛብ መንግስት ቦታውን ያስመልስ እንደሆነ እናያለን፤ የ፮ ወር ጊዜ ነው ያለው።
በጎጃም ይኖሩ የነበሩ ሁለት ወጣቶች በራዕይ ተመርተው ወደ አዲስ አበባ ንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ በመምጣት ይህችን ተዓምረኛ ጸበል ለማግኘት በቅተዋል። ጸበሏ በፈለቀችበት ቦታ ላይ፡ ከ20 ዓመታት በፊት፡ ጣዖታዊውን አምላክ ዋቄዮን የሚያመልኩት ወገኖች የዋንዛ ዛፉን ቅቤ ይቀቡበት ነበር።
አንድ ሌላ የገረመኝ ነገር፡ ቪዲዮው ላይ እንደሚሰማው፡ አንድ አባት እኔን በቅድስት አርሴማ ጸበል በሚያጠምቁበት ወቅት አንዲት እርግብ በርራ በመምጣት እራሳቸው ላይ ልታርፍባቸው መብቃቷ ነው። በዕለቱ እንዴት ከሩቅ ሠፈር ወደዚህ ቦታ ተመርቼ ለመሄድ እንደበቃሁ አላውቅም፤ ታክሲው ዝምብሎ አወረደኝ፤ ያውም እዚያ የደረስኩት የመጠመቂያው ሰዓት ካለፈ በኋላ ነበር። ተዓምር ነው!
በአዲስ አበባ ለቡ አካባቢ በምትገኘው በዚህች ጸበል ብዙ ሱባኤ የሚገቡ እህቶችና ወንድሞችን ለማየት በቅቼ ነበር።
እንኳን አደረሰን!”
_____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ለቡ, ልደታ ማርያም, መስቀል አደባባይ, መጠመቅ, ሙስሊሞች, ቅድስት አርሴማ, ንፋስ ስልክ, አርሴማ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኦሮሞዎች, ኦዳ, ዋቄዮ-አላህ, ዛፍ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ጂሃድ, ግንቦት, ፈውስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 2, 2020
ቅዱስ ጊዮርጊስን እናስታውስ!
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 👉 መድኃኔ ዓለም
👉 ቪዲዮው ውስጥ የቀረቡ ጽሑፎች በቅደም ተከተል፦
አውሬው ተሳለቀብን! ፖሊስ ሆኖ በመምጣት በመስቀል አደባባይ ተንሸራሸረ፣“መስቀሉ እኔ ነኝ” መስቀል አደባባይ ኬኛ!” አለን በኮተቤ ሚካኤል አቅራቢያ ገባያውን በእሳት አጋየው።
ዕለተ ደመራ፤ በራሳቸው አገር፣ በራሳቸው መስቀል አደባባይ ፭ሺ ተዋሕዷውያን ብቻ እንዲያከብሩ ታዘዙ፤ “የኢትዮጵያን ሰንደቅና አርማዎች ትይዙና ዋ!” ተባሉ!” ተባሉ ፥ ግን ደመራውን ለኮሱት፤ ብርሃኑም አበራ፤ በነበልባሉም ላይ ኢየሱስ ክርስቶስ ታየ(ከዲ/ን አባይነህ ካሴ ፌስቡክ ገጽ የተገኘ ምስል)
በማግስቱ አውሬው በድጋሚ ተሳለቀብን፤ “እኔ ነኝ ክርስቶስ” አለን፤ የወታደር ሰልፍ ጠራ፣ የ፳/20ሺ ሰው ሰራዊቱን ወደ መስቀል አደባባይ ላከ፤ ፭/5ሺውን በአራት አባዛው ማለት ነው ፥ “እኛ እንደ ጥንቸል እንፈለፍላለን፤ ብዙ ነን፣ ግዙፍ ነን፣ ዝሆን ነን፤ እንሰብራለን፤ እንበላለን፤ እንገዛለን” አለን። አዎ! እንደተለመደው አውሬው ተሳለቀብን፤ “ብርሃኑ እኔ ነኝ” አለ፤ ደመራውን ለመተካት እሳቱን አቀጣጠለው፤ ለአቴቴ አደባባዩን አጨለመላት።
ልብ በሉ ይህ ዝግጅት የብዙ ሳምንታት ልምምድ የሚጠይቅ ዝግጅት ነው፤ ስለዚህ በአዲስ ዓመትና በመስቀል በዓል ማግስት እንዲሁም በዲያብሎሳዊው ኢሬቻ ዋዜም ይካሄድ ዘንድ ታስቦበት የተዘጋጀ ነው።
ግን፣ ግን፣ ግን… እስኪ ይህችን ድንቅ እንስሳ እንተዋወቃት፤ “የአርሜኒያ አይጥ ወይም ኤርሚን / ስቶት ትባላለች፤ (ልብ እንበል፤ ሰሞኑን በእህት ሃገር አርሜኒያ ቁልፍ የሆነ ክስተት ይታያል)
ይህች ድመት–መሰል ትንሽ እንስሳ የንጽሕና እና የክርስቶስ ትንሣኤ ምልክት ሆና ትታያላች፤ በጣም ደፋርና ጥንቸል አዳኝ ናት፤ በሰሜን አሜሪካና ዩሮ–እስያ የምትገኝ አስገራሚ እንስሳ ናት።
በቀጣዩ ቪዲዮ ይህች የአርሜኒያ አይጥ በመጠን በአስር እጥፍ የሚበልጣትን የፋፋ ግዙፍ ጥንቸል አሳድዳ በማነቅ ስትገድለው ትታያላች።
👉 አዎ! አላጋጩ ግራኝ አብዮት አህመድ የተዋሕዶ ኢትዮጵያውያንን ደም እየጠጣ ሰሞኑን በጣም ፋፍቷል፤ እንደ ጥንቸል በፈለፈላቸው ጋሎች ያፋፋውን የወራሪ ሉባ ጦር በክርስቶስ ልጆች ላይ ለማዝመት ተነሳስቷል ፥ ሆኖም የአርሜኒያ አይጥ በቅርቡ እንደዚህ አንቃ እንደምትገድለው ያውቀው ዘንድ ይህን መልዕክት እናስተላልፍለታለን።
_____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: ሉባ ጦር, መስቀል, መስቀል አደባባይ, ቅዱስ ጊዮርጊስ, ተዋሕዶ, አዲስ አበባ, ኢሬቻ, ኢትዮጵያ, እሳት, ኦሮሞ ሰራዊት, ኦሮሞዎች, ዐቢይ አህመድ, ዘር ጭፍጨፋ, ደመራ, ጋላ, ግራኝ አህመድ, ግድያ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, ፀረ-ኢትዮጵያ, ፋሺዝም, Demera, Fire, Genocide | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 26, 2020
👉 መስቀል ጠላት የራቀበት ነው ፤ ጠላት ማንና ምን እንደሆነ እያየነው ነው
መስቀል የቀደመው እባብ የዲያቢሎስ ራስ የተቀጠቀጠበት እኛም ድል መንሳትን በግልጥ ያየንበት እጸ መድኃኒት ነው:: “በእኛ ላይ የነበረውን የሚቃወመንንም በትእዛዛት የተጻፈውን የዕዳ ጽሕፈት ደመሰሰው። እርሱንም በመስቀል ጠርቆ ከመንገድ አስወግዶታል። አለቅነትንና ሥልጣናትን ገፎ፥ ድል በመንሣት በእርሱ (በመስቀል) እያዞራቸው በግልጥ አሳያቸው።” (ቆላ፣ ፪:፲፬) እንዲል።
👉 መስቀል ኃይላችን ነው!
______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል, መስቀል አደባባይ, ብርሃን, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የኢትዮጵያ ጠላቶች, ጌታችን | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 23, 2020
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ, መስከረም ፳፻፱, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, እሳት, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመራ, Demera, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskal | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on September 20, 2020
ዛሬ መስቀለ ኢየሱስ ነው ፣ ክቡር መስቀሉ ወደ ኢትዮጵያ የመጣበት እና የእመቤታችን በዓልም፡ “ጴዴኒያ” ነው።
ቪዲዮው የሚያሳየው አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በትናንትናው ዕለት ምን እንደሚመስል ነው። እጅግ በጣም ያሳዝናል! ደም ያፈላል!
የመስቀል ጠላቶች ከእለተ ዓርብ ጀምሮ የምላስ ጦራቸውን ስለው፣ የቅናት እና የምቀኝነት ምላሳቸውን አጠንከረው፣ መስቀልን ከምእመናን ልቡና ለማጥፋት መላ ጊዜያቸውን አጥፍተዋል፤ ሊያጠፉት ግን አልቻሉም ኃይል አለውና።
አዎ! የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን
ባለፈው ዓመት መስቀል አደባባይ እንዲገባ የተደረገውን ያን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን? አዎ ያኔ ምስኪኑን በሬ የኢሬቻ ጋኔን ሞልተው ላኩትና ፀረ–መስቀል ዲያብሎሳዊ ስራቸውን ጀመሩ
በዚያን ወቅት የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
ከደመራ አንድ ሳምንት በፊት በመስቀል አደባባይ፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ቤተክርስቲያን እና ግዮን (አባይ) ሆቴል አቅራቢያ የሚፈሰውን ወንዝ የዋቄዮ-አላህ ልጆች ከለሉት፣ ከዚያም የሩጫ ውድድር አካሄዱ፣ የደመራ ችቦ በበራ በሳምንቱ ሰይጣናዊውን የኢሬቻን በዓል በመስቀል አደባባይ በማክበር አጋንንታቸውን በአካባቢው አራገፉ።
በመስቀል አደባባይ ደመራ ዕለት በሬው የተላከውም በቤተ ክርስቲያን እና ክቡር መስቀሉ ላይ ለመሳለቅ ታስቦ ነበር። አንርሳው!
አዎ! ይህ በመስቀል አደባባይ እና ቅዱስ እስጢፋኖስ አካባቢ ያለው ቦታ ከፍተኛ የመንፈሳዊ ውጊያ የሚካሄድበት ቦታ ነው። ነገሮችን ለማባባስ በቤተክርስቲያን እና ቤተክህነቷ ውስጥ ሰርገው የገቡ የዲያብሎስ የግብር ልጆች ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማድረግ ላይ ናቸው።
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
አውሬው አብዮት አህመድ አሊና የፈለፈለው እንቁላሉ ታከለ ዑማ የቤተ ክህነትን ፈቃድ ሳይጠይቁ የማረሻ ግሬደሮችን ወደ መስቀል አደባባይ ተጣድፈው በመላክ ቁፋሮውን ጀመሩ፤ እነ እስክንድር ነጋ ለመስቀሉ ባላቸው ክብር ተቃውሟቸውን ለማሰማት ወደ መስቀል አደባባይ ሲያመሩ ጦርነት ያወጀባቸው ግራኝ አህመድ ወደ እስር ቤት ወርወራቸው፣ በሽብርተኝነትም ወነጀላቸው። የመስቀል ደመራ ቀናት ሲቃረቡ ግራኝ ውርንጭላውን ታከለ ኡማን ለማዳን ከጉድጓድ ቆፋሪ ከንቲባነቱ አንስቶ የማዕድን ቆፋሪ ሚንስትር አደረገው። አቤት የእነዚህ ሁለት አውሬዎች ወንጀል!
👉 እነ ዘመድኩን በቀለ አብዮት አህመድን እና ታከለ ዑማን በማድነቅ (ንስሐ ግቡ!) ለመስቀል አደባባይ ፕሮጀክት ድጋፋቸውን ሲሰጡና ተዋሕዷውያንን ለማሳመንና ወደ ግራኝ ካምፕ ለማምጣት ካድሪያዊ የሆነ ጽሑፍ ሲያቀርቡ (የዘመድኩን ጽሑፍ ታች ኮሜንት ላይ ይገኛል) በጊዜው ቁፋሮው እንደጀመረ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፦
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው…
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስ…አንድ ባንድ…ነጥብ በነጥብ…
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ወገን፤ ለሃገራችን ኢትዮጵያና ልጆቿ፣ ለቤተ ክርስቲያናችን እንደነ አብይ አህመድ፣ ብርሃኑ ነጋ፣ ሽመልስ አብዲሳ፣ ለማ መገርሳና ታከለ ኡማ ክምንዜውም የከፋ ጭካኔ፣ ውድቀትና ውርደት ያመጣ መንጋ የለም።
ግን ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ የፍዬል ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃይማኖትህ ላይ፣ በቋንቋና ባሕልህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው?
👉 ለፋሲካ ወደ ቤተ ክርስቲያን ለመግባት የወሰኑትን ምዕመናን የ666ቱ አብይ ፖሊሶች እንዴት እንዳሰቃዩአቸው እናስታውሳለን?
👉 የናዝሬትን ሕፃናት የገደሉት ሃይማኖትን ገድለዋታል | ተዋሕዶ በመሆናቸው
እህቴ፤ የእኔ እህት ተዋሕዶ በመሆኗ፣ ማህተብና መስቀል በማጥለቋ በአገሯ ባሰቃቂ መልክ ተገደለች። ወይኔ!
👉 መስቀል አደባባይንና ጃን ሜዳን ለመውረስ ጂሃድ እያካሄዱ ነው
👉 ኡስታዙ፤ “ኢየሱስ ጌታ አይደለም ነብይ እንጂ። ጌታ አይወልድም አይወለድም” ብሎ እንዲያውጅ ተደረገ
👉 በኢሉባቡር ፖሊሶች የተዋሕዶ ልጆችን ማህተብ በምላጭ ሲበጥሱ ነበር፣
👉 በናዝሬት 7 የተዋሕዶ ሕፃናት በትንሣኤ ዕለት ተመርዘው ተገደሉ (የመርዝ ጂሃድ)
[ትን.ኤር.፱፥፳፩፡፳፬]
“ሕፃናቱን ከመንገድ ጕልማሶቹንም ከአደባባይ ያጠፉ ዘንድ ሞት ወደ መስኮታችን ደርሶአል ወደ አዳራሻችንም ውስጥ ገብቶአል። የሰውም ሬሳ እንደ ጕድፍ በእርሻ ላይ፥ ማንምም እንደማይሰበስበው ከአጫጆች በኋላ እንደሚቀር ቃርሚያ ይወድቃል። እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። ጠቢብ በጥበቡ አይመካ፥ ኃያልም በኃይሉ አይመካ፥ ባለ ጠጋም በብልጥግናው አይመካ፤ ነገር ግን የሚመካው። ምሕረትንና ፍርድን ጽድቅንም በምድር ላይ የማደርግ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን በማወቁና በማስተዋሉ በዚህ ይመካ፤ ደስ የሚያሰኙኝ እነዚህ ናቸውና፥ ይላል እግዚአብሔር።“
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: መስቀል አደባባይ, መስከረም ፳፻፲፪, ቁፋሮ, በሬ, ታከለ ዑማ, አብይ አህመድ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመራ, ጃንሜዳ, ፀረ-ተዋሕዶ, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, ፀረ-ኢትዮጵያ, Demera, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskal, Ox | 1 Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2020
ያው ያልነው መጣ፦
👉 የመስቀሉ ጠላቶች መጀመሪያ በሬውን፣ ቀጥሎ የአቴቴ ኤሬቻን፣ ከዚያ ቡልዶዘሩን

ያን የደመራ ምስኪን በሬ እናስታውሳለን?
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው” እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው…
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስ…አንድ ባንድ…ነጥብ በነጥብ…
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ለዚህ ሁሉ ዲያብሎሳዊ ድፍረትና ንቀት ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው?
____________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Infos | Tagged: መስቀል አደባባይ, ታከለ ዑማ, አብይ አህመድ, አውሬው መንግስት, አዲስ አበባ, ደመራ, ፀረ-ተዋሕዶ ዘመቻ, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 13, 2020
[የዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፥፲]
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም ፤…”
የመስቀሉ ጠላቶች፣ የተዋሕዶ፣ የመስቀሉ፣ የኢትዮጵያና የይሑዳ አንበሣ ጠላቶች ፍላጎት፣ ዓላማና ተግባር ምን እንደሆነ ለሁሉም ግልጽ ነው። ስለዚህ ዲቃላዎቹ አህዛብ ክርስቲያኖችን ቢያፈናቅሉ፣ ቢያርዱ፣ ዓብያተ ክርስቲያናትን፣ መስቀል አደባባይንና ጥምቀተ ባሕራቱን ቢነጥቁንና ቢያፈርሷቸው እንዲሁም ታሪክን ለመስረቅ ቢሠሩ ሊገርመን አይገባም። ሊገርመን የሚገባው አደንቋሪው የሕዝበ ክርስቲያኑና የአባቶች ዝምታ ነው። ቤተ ክህትነት የት አለች? ሰባኪያን፣ ዘማርያን የት ደረሱ? በእነ ኢሬቻ በላይ ላይ ለመፍረድ ያመነታው ግን አንድ ስህተት የሠራችውን እህተ ማርያምን ለመክሰስ የቸኮለው የአዲስ አበባ ሃገረ ስብከት ምነው ዝም አለ? እህተ ማርያምን ያለማቋረጥ ከጠዋት እስከ ማታ ሲወነጅሉ፣ ሲሳደቡና ሲኮንኑ የሚውሉት “ሜዲያዎችስ” ለምንድን ነው ለተሠወሩት ተዋሕዶ ሴት ተማሪዎች፣ በትንሣኤ ዕለት ተመርዘው ለተገደሉት የናዝሬት ተዋሕዶ ህፃናት፣ እንዲሁም ቤቶቻቸው ለሚፈርሱባቸውና ለሚፈናቀሉት እናቶች ጠበቃ ለመቆም ይህን ያህል ተግተው የማይታዩት? ከየትኛው ወገን ቢሆኑ ነው? የትኛውንስ መንፍስ እያገለገሉ ይሆን?
የሚከተለውን ጽሑፍ በጥቅምት ወር ላይ አቅርቤው ነበር፦
👉 በመስቀል አደባባይ መስቀል የለም፤ የዋቄዮ አላህ ዛፍ ግን ተተክሏል
የገዳይ አል–አብይ ችግኝ ተከላ ዘመቻ ግቡን መትቷል!
“መስቀል አደባባይ” ተብሎ ለዘመናት በሚታወቀው የአዲስ አበባ ከተማ አደባባይ ላይ አንድ ትልቅ መስቀል በቋሚነት መተከል ነበረበት፤ ይህ እስከ አሁን ድረስ ባለመደረጉ ሁልጊዜ ይከነክነኛል። የመስቀሉ ልጆች ይህን የተባረከ ተግባር ቸል በማለታቸው የመስቀሉ ጠላቶች የሆኑት የዋቄዮ–አላህ ፍየሎች እርኩስ የሆነውን ጣዖታዊ ተግባራቸውን ይፈጽሙ ዘንድ “ኦዳ” የተሰኘውንና የኦሮሞዎች ምልክት ተደርጎ የሚቆጠረውን ዛፍ በመስቀል አደባባይ ለመትከል ደፍረዋል። አየን አይደለም ልዩነቱን!? በጎቹ ሲያንቀላፉ የካልዲ ፍየሎች ክንፍ አውጥተው ይበርራሉ።
ዛፎቹ በመስቀል አደባባይ በቋሚነት የተተከሉ ከሆኑ የክርስቶስ አርበኞች የማንንም ፈቃድ ሳይጠይቁ ቶሎ ሄደው መቆራረጥ ይኖርባቸዋል። ለጥቅምት ፪ የተጠራው ሰልፍ ለዚህ ተግባር ጥሩ አጋጣሚ ሊሆን ይችላል፤ ከእግዚአብሔር በቀር ሌላ ማንንም አትፍሩ!
ሃገራችን ኢትዮጵያ ከዓለም ሃገራት የተለየች ሃገር መሆኗ በብዙዎች ዘንድ የሚታወቅ ነው። በመጽሐፍ ቅዱስ ተጽፎ እንደምናገኘው አንድም ጊዜ ቢሆን ኢትዮጵያ እግዚአብሔርን ከማምለክ ያቋረጠችበት ዘመን እንደሌለ እንረዳለን። ዛሬ ዛሬ ግን በታሪካችን ታይቶ የማይታወቅ አሳዛኝ ክስተት በመፈጸም ላይ ነው፤ “ኦሮሞዎች” ነን የሚሉት ምስጋና–ቢሶቹ የክርስቶስ ጠላቶች በኢትዮጵያ እና በእግዚአብሔር ላይ በግልጽ በመነሳሳት ላይ ናቸው።
ከዚህ በተጨማሪ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን አሁን ያላትን የአማኝ ብዛት አስጠብቃ እንዳትሄድ ፍየሎቹ ዘረኞች፣ ፖለቲከኞች፣ መናፍቃንና አህዛብ በአንድ ልብ በአንድ ሃሳብ አብረውና ተባብረው “ከተዋሕዶ የጸዳች ኢትዮጵያ” ህልማቸውን ለማሳካት በመስራት ላይ መሆናቸውን አሁን አብረን እያየን ነው።
እውነት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እንደጠላት መታየት ነበረባት? የሚለውን ጥያቄ ስናነሳ ህሊናውን ያጣ ወገን ካልሆነ በቀር ይህንን ሃሳብ አያስበውም። ህሊና የሌለው ሰው በሚያደርገው ነገር የመጸጸትም ሆነ የርህራሄ ልብ ስለሌለው ወዳጅና ጠላት ለይቶ ለማወቅ አይችልም በዚህም የተነሳ የበላበትን ወጭት ሊሰብር ይችላል። ስለዚህ ዘመኑ ህሊናቢሶች የበዙበት በመሆኑ እንደትላንቱ ተንጋሎ መተኛት ይቅርና ማንነትንና ክብርን ለመጠበቅ ዘብ መቆም ያስፈልጋል።
የመጥፎ ትንቢት መፈጸሚያዎቹ ‘ኦሮሞዎች‘ ሰይጣናዊ የአጽራረ ኢትዮጵያ አጀንዳ በግልጽ ፀረ እግዚአብሔር እና ፀረ ተዋሕዶ ክርስትና የሆነ ባሕርይ የለበሰ ነው። ያለንበት ዘመን ክፉ ስም ይዞ የሚያልፈው ባለዘመኖቹ እኛ በምንፈጽመው ክፉ ድርጊት በመሆኑ ሌሎቻችንም የትንቢቱ መፈጸሚያዎች እንዳንሆን በጊዜ ወደ ንስሃ ብንመለስ ይሻላል።
ኢትዮጵያ ሃገራችን ተከብባለችና የኢትዮጵያ ነፍጠኞች ተነሱ፤ እነዚህን የኢትዮጵያና ልዑል አምላኳ ጠላቶችን ምንም ሳትምሩ ቶሎ አንበርክኳቸው፤ ከመሪዎቻቸው ጀምሩ!
[ኦሪት ዘኍልቍ ምዕራፍ ፲፬፥፱]
“ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤ እንደ እንጀራ ይሆኑልናልና የምድሪቱን ሰዎች አትፍሩ፤ ጥላቸው ከላያቸው ተገፍፎአል፥ እግዚአብሔርም ከእኛ ጋር ነው፤ አትፍሩአቸው ብለው ተናገሩአቸው።”
_______________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ, አህዛብ, እስክንድር ነጋ, ኦሮሞዎች, የክርስቶስ ተቃዋሚ, የግራኝ መንግስት, ገዳ, ፀረ-ተዋሕዶ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 30, 2020
ያን የደመራውን ምስኪን በሬ እናስታውሳለን?
„ “….ሰዎች ጥቅም ወዳድ ናቸውና በጥቅም ሂድባቸው…የሚፈልጉትን እያሳየህ ወደምትፈልገው ስፍራ ውሰድ እና ጣላቸው… ከዚያም በሬ ሆይ! ሳሩን አየህና ገደሉን ሳታይ… ብለህ ተርትባቸው”
እያለች አሽካካችብን እኮ የሰዶሟ ፒኮክ።
👉 አሁን የዘንዶዋን አቴቴን እንቁላል በመስቀል አደባባይ ሊቀብሩት ነው…
እንግዲህ ያው፤ ይህን ያህል ነው ወራሪዎቹ የዲያብሎስ ልጆች የናቁንና የደፈሩን! ቀስበቀስ…አንድ ባንድ…ነጥብ በነጥብ…
ክረምቱ በመቃረቡና የቁፋሮ ሥራውንም በሰበባ ሰበቡ በማጓታት የሚቀጥለው ታላቅ ክርስቲያናዊ የመስቀል ደመራ ክብረ በዓል በአደባባዩ እንዳይከበር ያደርጋሉ ማለት ነው። ለስቅለት ዕለትና ለትንሣኤ ክብረ በዓል ቤተ ክርስቲያንን ዘጉ፣ አሁን ክቡር መስቀሉ እንዳይከበር ወይ በወረርሽኝ፣ ወይ ደግሞ በዚህ ቁፋሮ መሰናክል ይፈጥራሉ ፥ ቀጥሎ ያለው ትልቁና ለሕዝበ ክርስቲያኑ በጣም አስፈላጊ የሆነው ክብረ በዓል ጥምቀት ነው ፤ አዎ! ለሱም ጃንሜዳን ለአህዛብ ነጋዴዎች በመስጠት ብሎም የሆቴልና ሱቅ ግንባታዎችን በማቀድ ላይ ናቸው።
ለዚህ ሁሉ ሰዶማዊ ድፍረታቸው ተጠያቂዎቹ ቤተ ክህነት፣ የክርስቲያኖችን ወኔ ያስነጠቁት ሰባኪያን እና “አባቶች” እንዲሁም እግዚአብሔርን በውስጣቸው ይዘው ወለም ዘለም በማለት ሁሌ ከላይ ትዕዛዝ የሚጠብቁት የተዋሕዶ ልጆች ናቸው። በአምላክህ ላይ፣ በሃገርህ ላይ፣ በአባቶችና እናቶችህ እንዲሁም ልጆችህ ላይ የተነሱትን አማሊቃውያን ጠላቶችህን አንድ ባንድ የመድፋት 100% መብት እያለህ እጅህን አጣጥፈህ ቁጭ የምትለው ለምንድን ነው?
ከስድስት ዓመታት በፊት ሚሊየን ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አንድ ትልቅ የፀረ–ግብረ–ሰዶማዊነት ሰልፍ ለማካሄድ እንደተዘጋጁ “የለም፡ ለጊዜው ይቅር” ተብሎ የተቃውሞ ሰልፉ እንዳይካሄድ ተደረገ፤
👉 በጊዜው ያቀረብኩት ጽሑፍ፦
“ባለፈው ጥቅምት መጨረሻ ላይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆን ኬሪ ወደ ሳዑዲ አረቢያ በመሄድ ሳዑዲዎች በኢትዮጵያውያን ላይ አደኑን እንዲጀምሩ ሁለትመቶ ሺህ የሚጠጉትም ወገኖቻችን እንዲጠረፉ ፊርማቸውን በሪያድ አስቀመጡ። ባለፈው ሣምንትም፡ ለግብጽ መንግሥት 10 አፓቺ ሄሊኮፕተሮችን ለማበርከት ቃል ከገቡ በኋላ፡ ወደ አዲስ አበባ ተጉዘው ቅጥረኛ የሆኑት የኢትዮጵያ ጠላቶች ሁከት እንዲፈጥሩ መስኮቱን ከፈቱላቸው። ዕለቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ዕለት መሆኑ፣ ቀደም ሲል በዚሁ ዕለት ሰዶማውያንን የሚቃወም ታላቅ ሰልፍ እንዳይካሄድ መደረጉ ያለምክኒያት አልነበረም። አቶ ጆን ኬሪ፡ ልክ እንደ ጆርጅ ቡሽ ቤተሰቦች፡ የሉሲፈራውያኑ ‘የራስ ቅል እና አጥንቶች” ቡድን አባል ናቸው።”
ሙሉውን ለማንበብ፦ የነፈስ አዳኞቹ ዘመቻ https://addisabram.wordpress.com/tag/ጆን–ኬሪ/
👉 ባለፈው መስከረም የተቃውሞ ሰልፍ ተጠራ ፥ ተሠረዘ
👉 “የታገቱት ተማሪዎች ይለቀቁ!” በሚል በአዲስ አበባ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ ተሠረዘ
👉 “ኮሮና” ባልጎበኘቻትና በስቅለት ዕለት ቀስተ ደመና በታየባት ሃገር የፋሲካ በዓል በቤተ ክርስቲያን እንዳይከበር ተደረገ
አሁንም ቢሆን ቤተ ክርስቲያን በጎቿን በአግባቡ እስካልቀሰቀሰች ድረስና ጠላቶቿ የሆኑት የክርስቶስ ተቃዋሚው አብዮት አህመድና የግብረ–ሰዶም ሠራዊቱም በጊዜው ካልተጠረጉ ገና እስከ አክሱም እና ላሊበላ ድረስ ተጉዘው የፒኮክ አቴቴ መስጊድን የመሥራት ህልም አላቸው።
+______________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀል አደባባይ, መስከረም ፳፻፲፪, በሬ, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኢየሱስ ክርስቶስ, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, ደመራ, ጃንሜዳ, ፀረ-ተዋሕዶ ሤራ, Demera, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskal, Ox | Leave a Comment »