Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 19, 2021
😠😠😠 😢😢😢
‘ክርስቲያን ነኝ! ኢትዮጵያዊ ነኝ!’ የሚል ወገን እንዴት ከአህዛብ ቱርክ ጋር አብሮ ክርስቲያንና ኢትዮጵያዊ የሆነውን ወንድሙን ይወጋል? ከአምስት መቶ ዓመታት በፊት፤ በዘመነ ግራኝ ቀዳማዊ፤ ኦሮሞዎችና/ጋሎችና ሶማሌዎች ልክ እንደዛሬው ከክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ጋር መሰለፋቸው የሚታወቅ ነው፤ ግን “አማራ” የተባሉትስ በወቅቱ ተመሳሳይ ክህደት ፈጽመዋልን? ታሪክ እኮ የዛሬው እና የወደፊቱ መስተዋት ነው! እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ!!!
😈 በአማራዎች፣ በሶማሌዎች እና በኦሮሞዎች የሚደገፈው የፋሺስቱ ኦሮሞ እና ቤን–አሚር ኤርትራ አገዛዝ አህዛብ ሰአራዊት እንዲህ ነበር አባቶቻችንን እናቶቻችንን የጨፈጨፋቸውና ✞ የቤተ ክርስቲያኑንም ሕንፃ ያፈራረሰው! ዋይ! ዋይ! ዋይ!
❖ በትግራይ አሲምባ ተራሮች ላይ የሚገኘው እንዳ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን ❖
Enda Meskel Kristos Church in the Asimba Mountains
❖[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]
“ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”
❖❖❖[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፯፥፳፩፡፳፫]❖❖❖
“በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም። በዚያ ቀን ብዙዎች። ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ በስምህ ትንቢት አልተናገርንምን፥ በስምህስ አጋንንትን አላወጣንምን፥ በስምህስ ብዙ ተአምራትን አላደረግንምን? ይሉኛል። የዚያን ጊዜም። ከቶ አላወቅኋችሁም፤ እናንተ ዓመፀኞች፥ ከእኔ ራቁ ብዬ እመሰክርባቸዋለሁ።”
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፱]✞✞✞
፩ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
፪ ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
፫ ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል?
፬ እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
፭ መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
፮ ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
፯ እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ።
__________
__________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, War & Crisis | Tagged: Aba Zewengel, Abel, Abiy Ahmed, Amhara, መስቀለ ክርስቶስ, መንፈሳዊ ውጊያ, መከራ, ቃኤል, ቅዱስ ዑራኤል, ቤተክርስቲያን, ቤን-አሚር, ትግራይ, አማራ, አባ ዘ-ወንጌል, አባቶች, አቤል, አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ, ኤርትራ, ኦሮሞ, ክህደት, ክርስትና, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት, የክርስቶስ ተቃዋሚ, ደመና, ጂሃድ, ፀሎት, ፈተና, ፪ሺ፲፪, Ben Amir, Betrayal, Cain, Ethiopian Orthodox Tewahedo Faith, Meskele Christos, Oromo | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 27, 2021
😈 የግራኝ አብዮት አፈቆርኪ አህዛብ ሰአራዊት እንዲህ ነው ✞ ቤተ ክርስቲያኑን ያፈራረሰው!
❖ በትግራይ አሲምባ ተራሮች ላይ የሚገኘው እንዳ መስቀለ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን❖
Enda Meskel Kristos Church in the Asimba Mountains
✞✞✞[መዝሙረ ዳዊት ምዕራፍ ፻፲፱]✞✞✞
፩ በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
፪ ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥ አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
፫ ስለ ሽንገላ አንደበት ምንም ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል?
፬ እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
፭ መኖሪያዬ የራቀ እኔ ወዮልኝ፤ በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
፮ ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
፯ እኔ ሰላማዊ ነኝ፤ በተናገኋቸው ጊዜ ግን በከንቱ ተሰለፉብኝ።
__________________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith, News/ዜና, War & Crisis | Tagged: Aba ZeWongel, Aksum, Asimba, መስቀለ ክርስቶስ, መቀሌ, መንፈሳዊ ውጊያ, መዝሙረ ዳዊት, መጽሐፍ ቅዱስ, ሰማዕታት, ቅዱስ ገብርኤል, ተራሮች, ተዋሕዶ Axum, ትግራይ, አህዛብ, አሕዛብ, አሲምባ, አባ ዘወንጌል, አብይ አህመድ, አክሱም, ኢሳያስ አፈወርቂ, ኢትዮጵያ, እምነት, ኦርቶዶክስ, ክርስቲያኖች, ጂሃድ, ጦርነት, ጽዮን, ፈተና, Ethiopia, Jihad, Mekelle, Meskel Kristos, Psalms, St.Gabriel, Tewahedo, Tigray | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019
፪ሺ፲፪ ዓ.ም – ዘመነ ዮሐንስ
[፩ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕራፍ ፬፥፳]
“ማንም። እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ ወንድሙን ቢጠላ ሐሰተኛ ነው፤ ያየውን ወንድሙን የማይወድ ያላየውን እግዚአብሔርን ሊወደው እንዴት ይችላል?”
+_________________________________+
Like this:
Like Loading...
Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: መስቀለ ክርስቶስ, መከራ, ምጥ, ሰሜን ኢትዮጵያ, ስንብት, አሲምባ ተራራ, አባ ዘ-ወንጌል, ኢትዮጵያ, የመከራ ዘመን, የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን | Leave a Comment »