Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • May 2023
    M T W T F S S
    1234567
    891011121314
    15161718192021
    22232425262728
    293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መሳለቅ’

Cruel Abiy Ahmed Mocking Hungry Tigrayans | አረመኔው ግራኝ በትግራይ ሕዝብ ላይ ተሳለቀባቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on April 10, 2021

😈 War criminal Abiy Ahmed tweeted this:

“Let’s support each other to face our problems„

With that, this cruel individual is mocking Tigrayan mothers, fathers & children who he is massacring and starving to death. He even told his partner in Jihad Jawar to go on hunger strike.

😈 Back in January, Abiy Ahmed sent similar tweet mocking the starving people of Tigray: paraphrased: „Oromos produce abundant grains, Tigray mass hunger„

👉 Even before he tweeted that, we have some RESPONSE from:

❖ Dr. Erkan:

„Abiy Ahmed, what happened during your childhood that messed you up for life? You’re a cruel individual!„

❖ Dr. Irgau: When people are targeted because of their religious identity, culture & history it isn’t right, it’s genocide

___________________________________

Posted in Curiosity, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

የረመዳን ጋኔን | መሀመዳውያኑ፡ በጌታችን በኢየሱስ እና በአዛውንቱ ክርስቲያን ላይ በድፍረት ሲያፌዙና ሲሳለቁ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2018

በጣም የሚገርም ነው፤ በእነዚህ አሽሟጣጮች ላይ የሲዖል ጥቁር ደመና አንዣቦባቸዋል፤ አዎ! ዲያብሎስ አባታቸው፡ በተለይ፡ በረመዳን ጊዜ፡ አይሁድና ክርስቲያኖችን እርገሟቸው፣ ተዋጓቸው ብሎ በቁራአን በግልጽ ያዛቸዋልና። ፌዘኝነትን ያፈቅራሉ፣ ስለዚህ ሁለመናቸው እንደ ሰይጣን ነው። በሽማግሌ ክርስቲያን ላይ የሚያፌዙ ከሆነ፣ ራሳቸውን የዲያብሎስ አንደበት አድርገዋል ማለት ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ ልጆች ላይ የሚሳለቁ ከሆነ፣ በዚህም ደስ መሰኘትን የሚወዱ ከሆነ ፣ ይህን ይፈጽሙ ዘንድ ያተጋቸው ሰይጣን አይደለም ፤ ነገር ግን እነርሱ የእርሱን ቦታ በጉልበት ነጥቀው ይዘውበት ነው እንጂ። በዚህም መንፈስ ቅዱስን እየሰደቡ ነው። አቤት ድፍረት!

ባለፈው ቪዲዮ ላይ፡ በለንደኑ “ሃይድ ፓርክ” ሴት ሰዶማውያኑ ጠበቃ የቆሙለት ሞዛዛ ሙስሊምም ፌዘኛነቱን ቀጥሏል፤ የቀሩትን ጥርሶቹን የሚያረግፍለት ኃይል እስኪመጣ ድረስ

አሁን ለጊዜው አፊዙ፣ ሳቁ፣ በኋላ ላይ ደም ታለቅሳላችሁ! በኋላ ላይ ዲያብሎስ አባታቸው ያፌዝባቸዋል፣ ይሳለቅባቸዋል።

[የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ ፲፫፥፵፱፡፶]

በዓለም መጨረሻ እንዲሁ ይሆናል፤ መላእክት መጥተው ኃጢአተኞችን ከጻድቃን መካከል ይለዩአቸዋል፥ ወደ እቶነ እሳትም ይጥሉአቸዋል፤ በዚያ ልቅሶና ጥርስ ማፋጨት ይሆናል።

[የይሁዳ መልእክት ምዕራፍ ፩፥ ፲፯፡ ፳፩]

እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት ቀድሞ የተነገረውን ቃል አስቡ፤

እነርሱ። በመጨረሻው ዘመን በኃጢአተኝነት እንደ ገዛ ምኞታቸው እየሄዱ ዘባቾች ይሆናሉ ብለዋችኋልና።

እነዚህ የሚያለያዩ ሥጋውያንም የሆኑ መንፈስም የሌላቸው ሰዎች ናቸው።

እናንተ ግን፥ ወዳጆች ሆይ፥ ከሁሉ ይልቅ በተቀደሰ ሃይማኖታችሁ ራሳችሁን ለማነጽ እየተጋችሁ በመንፈስ ቅዱስም እየጸለያችሁ፥ ወደ ዘላለም ሕይወት የሚወስደውን የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ምሕረት ስትጠባበቁ በእግዚአብሔር ፍቅር ራሳችሁን ጠብቁ።

______

Posted in Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: