Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on January 29, 2019
በዚህ ቪዲዮ ቢል ጌትስ የኢትዮጵያን መሪዎች እያፈራረቀ፡ ለምን እና እንዴት እንደሚያጫውታቸው እናያለን፦
ቢል ጌትስ፡
ከ ጠ/ም አብይ አህመድ ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን…
ቢል ጌትስ፡
ከ ጠ/ም ደሳለኝ ኃ/ማርያም ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን…
ቢል ጌትስ
ከ ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም፤ ከአለም ጤና ድርጅት መሪ ጋር ሲገናኝ፤ እርሱም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች ያለምክኒያት አለመመረጡን… ሚስጥራዊው የዓለም ጤና ድርጅት አለቃ፡ ዶ/ር አድሃኖም ሳይሆኑ፡ ቢል ጌትስ ነው። ዶ/ር አድሃኖምን የመረጡት የእነ ቢል ጌትስን የኃጢአት ተራራ እንዲሸከሙላቸው ነው። Useful Idiot/ ጠቃሚ ቂል
ቤል ጌትስ
በ ጠ/ም መለስ ዜናዊ ቀብር ላይ ያለመክኒያት አለመገኘቱን፤ አቶ መለስም በሉሲፈራውያኑ ኢሉሚናቲዎች በምክኒያት መገደሉን…
በግልጽ እናያለን።
በምንጠቀምበት የማይክሮሶፍት ዊንዶውስ ሶፍትዌር (የመስኮቶች ለስላሳ ዕቃ) ባለ ኃብት ለመሆን የበቃው ቢል ጌትስ በአገራችን የድር መስኮት በኩል እየተለሳለሰ ገብቷል።
_________
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Health, Infos | Tagged: Africa, መርፌ, ማይክሮሶፍት, ቁጥር ቅነሳ, ቢል ጌትስ, ክትባት, የኢትዮጵያ ሕዝብ, Bill Gates, Black Genocide, Gates Foundation, Luciferians, Population Control, Vaccines | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on March 15, 2017

የኩፍኝ ወይም ጉድፍ ክትባት ንጥረ ነገሮች የሚከተሉት ናቸው፦
(Varicella – Varivax frozen / የቀዘቀዘው የኩፍኝ ክትባት)
- Human Embryonic Lung Cell Cultures (የሰው ፅንሥ የሳንባ ሕዋሳት)
- Guinea Pig Cell Cultures (የጊኒ አሳማ ሕዋሳት)
- Human Diploid Cell Cultures (WI-38) (የሰው ዳይፕሎይድ ህዋሳት)
- Human Diploid Cell Cultures (MRC-5) (የሰው ዳይፕሎይድ ህዋሳት)
- Sucrose (ሱካር)
- Hydrolyzed Gelatin (የኃይድሮ ጀላቲን)
- Sodium Chloride (ሶዲየም ክሎራይድ)
- Monosodium L-Glutamate (ሞኖሶዲየም ግሉታሜት / ጨው ነገር)
- Sodium Phosphate Dibasic (ሶዲየም ፎስፌት የብረት አየኖች ወይም ጨው ተኪ)
- Potassium Phosphate Monobasic (የፖታስየም ፎስፌት አንድወጥመሠረታዊነት)
- Potassium Chloride (ፖታስየም ክሎራይድ)
- Edta (Ethylenediaminetetraacetic Acid) (የሶዲየም ጨው ድብልቅ አሲድ / ኬሚካሎች)
- Neomycin (ሰፋ–ያለ አንቲቢኦቲክ)
- Fetal Bovine Serum (ከጭኑ የከብቶች ሴረም)
በኩፍኝ መያዝ እንዴት መጥፎ ነገር ነው። ከውርጃ ክሊኒኮች በተገኙ ሰብዓዊ የሳንባ ሕዋሳት፣ በሰው ሕዋስ መስመሮች እና የላም ሽል ክፍሎች ልጆችን መርፌ ከመውጋት የበለጠ የሚከፋ ነገር ይኖራልን? እኛ ጋርማ ትልልቆች ሳይቀሩ ይህን ይወጋሉ። ይህ እጅግ በጣም የሚያንገሸግሽ ነው! በስንቱ መጡብን፡ ጃል?! ምን ዓይነት አስቀያሚ ዓለም ነው!
ምንጭ: CDC: [www.cdc.gov (secure)]
__
Like this:
Like Loading...
Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: ሕፃናት, መርፌ, ሰብዓዊ ሕዋሳት, ኩፍኝ, ክትባት, Small Pox, Varivax | Leave a Comment »