Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 24, 2020
ሳሙኤል ፓቲይ የተባለው መምህር በክፍሉ ውስጥ አወዛጋቢ የነብዩ መሐመድ የካርቱን ስዕሎችን ለተማሪዎቹ ካሳየ በኋላ ከትናንት በስቲያ አንድ የ፲፰ ዓመት ወጣት ትምህርት ቤት አቅራቢያ አንገቱን መቅላቱ ይታወሳል።
ሳሙኤል ፓቲይ የሚያስተምርበት ትምህርት ቤት መምህራንን ጨምሮ በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች “እኔም መምህር ነኝ” “እኛ ፈረንሳይ ነኝ” የሚሉ መፈክሮችን ይዘው አደባባይ ወጥተዋል።
ጥቃቱ ከተፈጸመ በኋላ የፈረንሳዩ ፕሬዝደንት ኢማኑኤል ማክሮን መምህሩ አንገቱ ተቀልቶ የተገደለው “በእስላማዊ የሽብር ጥቃት ነው” ብለው ነበር።
አሸባሪው ግራኝ አብዮት አህመድ አሊ የኢትዮጵያ መሪ እንዳልሆነና የሃገራችን ጠላት እንደሆነም በተደጋጋሚ አይተነዋል ስለዚህ በዋቄዮ-አላህ ልጆች በመገደል ላይ ስላሉት ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ብሔራዊ የመታሰቢያ ቀን ሊያውጅ የማይሰማውን “ሃዘኑን” እንኳን እንደ ፖለቲከኛ ለመግለጥ እንደማይሻ ከአንዴም አሥር ጊዜ አይተነዋል። በሌላ በኩል ግን የተደራጁ ኢትዮጵያውያን ተቋማት ለምሳሌ ቤተ ክህነት ለምንድን ነው ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን በጎቿን “ወደ መንገድ እንውጣና ሃዘናችንን እንግለጥ! ታግተው የተሰወሩት ሴት ተማሪዎች የት እንደደረሱ እንጠይቅ!” የማትለው?
____________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መህመዳውያን, መምህር, መታሰቢያ, ሙስሊሞች, ሽብር, ቀብር, አንድነት, ግድያ, ጥላቻ, ፈረንሳይ, ፓሪስ, ፕሬዚደንት | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 15, 2020
፪ሺ፲፪ ዓ.ም ብዙ አስገራሚ የሆኑ ክስተቶችን እያሳየን ነው። በመጭው ሰንበት ወደሚከሰተው የፀሐይ ግርዶሽ እያመራን ነውና በሚቀጥሉት ቀናት ዋው! የሚያስብሉ ነገሮችን እናያለን። ዲያብሎስ ተደናግጧል!
በምስራቅ ፈረንሳይ በምትገኘዋ በዲጆን ከተማ ከቼችኒያ የመጡት ሙስሊሞች ከአረቢያ ከመጡት ሙስሊም “ወንድሞቻቸው” ጋር በመላተም ላይ ናቸው። ምክኒያቱ? ጥላቻ፣ አመጽና ግድያ የስጋዊ ማንነታቸው መገለጫ ስለሆነ። Never interrupt your enemy while they are fighting amongst themselves! “ጠላትዎ በመካከላቸው የሚጣሉ ከሆነ ፈጽሞ አያቋርጧቸው!” እንዲሉ፤ ጥሩ ነው፡ ይቀጥሉበት!
________________________________
Like this:
Like Loading...
Posted in Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: መህመዳውያን, ሙስሊሞች, ቼችኒያ, አመጽ, አረቢያ, አውሮፓ, ዲጆን, ግጭት, ጥላቻ, ፈረንሳይ | Leave a Comment »