Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • June 2023
    M T W T F S S
     1234
    567891011
    12131415161718
    19202122232425
    2627282930  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘መሃመድ’

አርሜኒያውያን የቱርክን ቆንሱላ ከበቡ | ቱርክ አሸባሪ አገር ናት

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on October 28, 2020

በአሜሪካዋ ሎስ ኤንጅልስ ከተማ የሚኖሩ አርሜኒያውያን ወገኖቻችን በክርስቶስ ተቃዋሚ ቱርክ ላይ ያላቸውን ቁጣ ለመግለጽ በከተማዋ የሚገኘውን ቆንስላ ከብበው ፀረ-ቱርክ እና አዘርበጃን መፈክሮችን ማሰማቱን ዛሬም ቀጥለዋል (በዚህ መልክ ከወር በላ ከተማዋን ተቆጣጥረዋታል)

የኛዎቹስ? ምን እያደረጉ ነው? አዎ! አንድ ድንች ብቻ በልቶ እንዳደረ ጥንቸል ብቅ ይሉና በግድየለሽነትና በፍርሃት እልም ጥልቅ ይላሉ። ለመሆኑ “አብን” የተባለውና ከ666ቹ አንዱ የሆነው ፓርቲ የጠራው ሰልፍ ይካሄዳል ብሎ በማመን እራሱን ያታለለ ወገን ይኖራልን? 

ከጅምሩ ዘንድሮ ቤተክህነት ሰልፍ ትጠራብን ይሆናል በሚል ስጋት ገዳይ አብይ ነው ለአብን ሰልፍ እንዲጠሩ ያዘዛቸው! ዛሬ ወደ ቤተ ክርስቲያን “ተመለሱ” የተባሉትንም የኢሬቻ በላይ ቃልጫዎች ግራኝ የላካቸው ልክ ሲኖዶሱ ሲሰበሰብና ከባድ ውሳኔ ለማስተላለፍ ዝግጁ በሆነበት ወቅት መሆኑ ያለምክኒያት አይደለም።

አብን የእነ እስክንድርን እና ልደቱን አጀንዳ ለመጥለፍ የተጠራ ሌላው የአብዮት አህመድ ብልግና “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ፓርቲ ነው። ግራኝ ሰልፍ ይጠራና ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያውያን በአሜሪካውያን ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋቸዋል። እግረ መንገዱንም ልክ እንደ ጥቁር አሜሪካውያን ኢትዮጵያውያንን የ666ቹ ዲሞክራቶች ፓርቲ ባሪያ ለማድረግ ነው፤ ለዚህ ነው ይህ ሁሉ ድራማ። እየተታለሉ በፈቃዳቸው ወደ ባርነት!

“አማራ” የሚል የቅጽል ስም ስለለጠፉ ለአማራዎች መቆም አለባችሁ ብላችሁ መጠበቁ ሞኝነት ነው፤ እያንዳንዱ ኢትዮጵያ ውስጥ የተመሠረተ የፖለቲካ ፓርቲ፤ “አብን” ጨምሮ፤ ሁሉም ኢትዮጵያን ለማመስ የተቀጠሩ የሊሲፈራውያኑ መሳሪያዎች ናቸው

የህዝብ አመጽ ያመጣው ለውጥ ህዋሀትን አባረራትእያላችሁ እራሳችሁን አታታሉ፤ ሁሉም በቅደም ተከተል ይፈጸም ዘንድ ሉሲፈራውያኑ ባወጡት ዕቅድ መሠረት ነው እየተፈጸመ ያለው፤ ትግሬ 27 ዓመታት፣ ኦሮሞ ይህን ያህል ጊዜ፤ አማራውን በቂ የአማራ ብሔረሰባዊነት ከተሰማው በኋላ ለዚህ ያህል ዓመት…ጉራጌው ወላይታው ወዘተ

የዘውገኛ ፖለቲካ ባስከተለው ሰቆቃ ማግስት አንድ አብንየተባለ ሌላ ዘውገኛ ፓርቲ ተወለደ፤ ለምን? ከአንድ ከ15 ዓመታት በኋላ ስልጣኑን ከኦሮሞዎች ትረከባላችሁብለው ሉሲፈራውያኑ ቃል ገብተውላቸዋልና ነው። ለዚህ እኮ ነው አብንኦነግጋር አብሮ የሚቀመጠው፤ ልክ እንደ ህዋሀት30 ዓመታት በፊት

በእያንዳንዱ “አማራ-ነክ” ቡድኖችና ፓርቲዎች ውስጥ ወይ ጋሎች ወይ መሀመዳውያን ሰርገው ይገቡ ዘንድ ይታዘዛሉ፦

እስኪ ሦስት ምሳሌዎችን እንመልከት፦

👉 አብን የተባለው ፓርቲ የህዝብ ግኑኝነት ሃላፊው መሀመዳዊ ጣሂር መሃመድ በአዘጋጅነት ሰርጎ በመግባት ያው የተቃውሞ ሰልፉን አስቀረው።

👉 ለመስከረም ፬/ ፪ሺ፲፪ ዓ.ም በቤተ ክህነት ታቅዶ የነበረውን ታላቅ ሰልፍ “ጴጥሮሳውያን” በሚል ማህበር ውስጥ የተሰገሰጉት ከሃዲ ጋሎች ሰልፉን አስቀሩት

👉 የታገቱትን የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መሰወር በሚመለከት ታቅዶ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ መዓዛ መሃመድ የተባለች ሙስሊም በአዘጋጅነት ሰርጋ በመግባት አስቀረችው። (እንጠንቀቅ! “አባይ ሜዲያ” የተሰኘው ሜዲያ አሸባሪው አብዮት አህመድ “የሚቆጣጠረው ተቃዋሚ! ወይም Controlled Opposition” ነው። ሜዲያው በመሀመዳውያኑ ቁጥጥር ሥር የዋለ ይመስለኛል።

ከዚህ ቀደም የሃጫሉን ግድያ (ግራኝ ነው የገደለው) ተከትሎ እንደጠቆምኩት፦

👉 “ኢንተርኔት ተዘግቷል እነዚህ ፯ ሜዲያዎች ግን ቅስቀሳውን ቀጥለውበታል | የግራኝ ቅጥረኞች?”

አዲስ አበባ ሆነው ልዩ የኢንተርኔት ተደራሽነት አግኝተዋል

እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ኢንተርኔት ባለማግኘታቸው ከሳምንት በላይ በጭራሽ ቪዲዮ አልለጠፉም (ፋና + ዋልታን ጨምሮ) እኔ የደረስኩባቸው፦

👉 አክሱም ቲቪ

👉 አስራት ሜዲያ

👉 አርትስ ቲቪ

👉 እዮሃ ቲቪ

👉 ኑሮ በዘዴ

👉 የኔታ ቲዮብ

👉 የኛ ቲዩብ

👉 አዲስ ሞኒቶር

👉 ፋና ቲቪ

👉 ዋልታ ቲቪ

እነዚህ ኢትዮጵያ ያሉ ድህረ ገጾች ግን ኢንተርኔት አግኝተው የተለመደውን ቅስቀሳ(በቀጥታም በተዘዋዋሪም)በየቀኑ ለማድረግ ሲችሉ ይታያሉ። (የዐቢይ አህመድ ኢንሳ ድህረ ገጾች?) እኔ የደረስኩባቸው፦

👉 አባይ ሜዲያ

👉 ኢቲቪ

👉 አቤል ብርሃኑ

👉 መረጃ ቲቪ

👉 ቶፕ ሜዲያ ኦፊሺያል

👉 ኢሳት

👉 ኢትዮጵያ ሀገሬ

_________________________

Posted in Conspiracies, Curiosity, Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: