Posts Tagged ‘ሕፃን’
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 7, 2023
🎤 Taylor Swift seems to believe that she can be a Christian and support the killing of unborn babies in abortions.
In a new Netflix documentary about her life, “Miss Americana,” Swift insisted that she is a Christian – even though she promotes political causes that go against Christian teachings, CBN News reports .
The celebrity has been increasingly vocal about her political beliefs over the past several years. In August, she told The Guardian that she supports legalized abortion. “Obviously, I’m pro-choice,” Swift said.
A year earlier, she endorsed Democrat Phil Bredesen in the Tennessee Senate race against Republican Marsha Blackburn, a leading pro-life advocate. Blackburn won anyway and continues to be a strong voice for life in the U.S. Senate.
In the new documentary, Swift talked about that moment when she decided to become more vocal politically.
According to CBN:
One clip from the film shows Swift trying to explain what led her to speak out on her political beliefs, particularly her endorsement of Democrat Phil Bredesen in the 2018 Senate race against pro-life Republican Marsha Blackburn.
“This was a situation where, from a humanity perspective and from what my moral compass was telling me I needed to do, I knew I was right, and I really didn’t care about repercussions,” Swift said.
Click here to sign up for pro-life news alerts from LifeNews.com
The excerpt depicts Swift arguing with her parents and publicist over whether to post social media messages regarding her entry into politics and the backlash it may cause.
Swift said Blackburn’s pro-life beliefs disgusted her.
“It’s really basic human rights, and it’s right and wrong at this point, and I can’t see another commercial and see Marsha Blackburn disguising these policies behind the words ‘Tennessee Christian values,’” she said in the Netflix special. “Those aren’t Tennessee Christian values. I live in Tennessee. I’m a Christian. That’s not what we stand for.”
Basic human rights should include rights for every human, including babies in the womb. But Swift does not believe in those rights, though she claims to be a Christian. She may be misleading her impressionable young fans as well.
Christianity teaches that abortion is wrong because it kills an innocent human being, created in God’s image. The Bible may not specifically mention the word “abortion,” but it clearly does condemn the life-destroying practice. Even in ancient times, babies in the womb were viewed as valuable, as is evident in Luke 1:41. Jesus placed great value on children when others in society did not in Matthew 19:14, and Proverbs 6:16-17 states that one of the things God hates most is the shedding of innocent blood. One of the ten commandments prohibits murder.
Swift could do a lot of good with her huge, international platform. Instead, she has chosen to support abortion.
👉 Courtesy: LifeNews
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Life | Tagged: Abortion , ሕፃን , መጽሐፍ ቅዱስ , ሙዚቃ , ቴለር ስዊፍት , ኔትፍሊክስ , ክርስቲያናዊ ሕይወት , ግራሚ , ጽንስ ማስወረድ , Christian Values , Grammy , Netflix , Pop Music , Taylor Swift , Tennessee , The Bible | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 4, 2022
VIDEO
👉 ገብርኤል 👉 ማርያም 👉 ኡራኤል 👉 ጊዮርጊስ 👉 ተክለ ሐይማኖት 👉 ዮሴፍ 😇 መድኃኔ ዓለም
💭 ተሳቢዎቹ አውሬዎች/እንሽላሊቶቹ/ዘንዶዎቹ በመኻላችን ይገኛሉ። ዛሬ ሁሉንም ነገር የሚቆጣጠሩት የዓለማችን ፈላጭ ቆራጮችና አብዛኛዎቹ ልሂቃን ሙሉ ሰው ያልሆኑና ተሳቢ የሆኑ ዲቃላ እንሽላሊቶች ናቸው።
ዛሬ እነ ግራኝ አብዮት አህመድን + ኃይለ ማርያም ደሳለኝን + ኦሉሴጎ ኦባሳንጆን + የሰባኛ ዓመት ኢዮቤልዩ ከትናንትና በስቲያ ያከበረችውን ንግስት ኤልሳቤጥን አየናቸው። በኢትዮጵያ እና አሜሪካ ሰሞኑን ሕጻናት እየታገቱና እየተገደሉ ያሉት እንደ ንግስቲቱ ላሉት እንሽላሌቶች መስዋዕት ይሆኑ ዘንድ ይመስላል። ሁሉም ነገር መገጣጠሙ ያለምክኒያት አይደለም።
የኢትዮጵያ ዝርያ እንዳለባት በሚነገርላት ንግሥት የኢዩቤልዩ ክብረ በዓልና ለንግሥቲቱ በተደረገው ትንሽ የብርሃን ትርኢት ወቅት የሆን መልዕክት የያዘ ነገር ለማሳየት የተሞከረ ይመስላል።
ወደ “ ዛፉ ” የሚያመራው የብርሃን ፍንጣቂ የባፎሜት ምልክት ነው። በተጨማሪ ለእሷ “ መልካምንና ክፉን መለየት ከሚያስችለው የእውቀት ዛፍ ” ( በአክሱማዊቷ ኢትዮጵያ የሚገኝ ነው፣ የእጣን ዛፍም ከእነዚህ ምስጢራዊ ዛፎች መካከል አንዱና በተለይ ለወረርሽኞች የተፈጠረ ዛፍ ነው። በአክሱም ጽዮን ላይ የተከፈተው የዘር ማጥፋት ጦርነት የዛፎች፣ አታክልቶች፣ እጽዋትና የጤፍና ስንዴ ሰብሎች የማጥፊያም ጦርነት ነው ) ተብሎ ከሚጠራው ዛፍ፡ በተለይ ለእሷ ከእንጨት የተሰራ የምርኩዝ ዱላ ይዛ ደፋ ደፋ ስትል ታይታለች።
እንደ ኤደን ገነት እባቦች ወደ ዛፉ ሲሳቡ የሚታዩ ይመስላሉ። በዚህ ስነ ሥርዓት ወቅት ንግስቲቱ “አንድ የአምልኮ ሥርዓት” ጀምራ ይሆናል። እንደ ሔዋን ሰዎችን ለማታለል እባቦቹን የፈታቻቸውም ይመስላል። ዛፉም የተወሰነ የዲ.ኤን.ኤ ንድፍ ነበረው። ከዋቄዮ-አላህ ወራሪዎች የጥፋት ጂሃድ ጎን የኮሮና አር. ኤን. ኤ ክትባቱም ከአዳም ያገኘነውንና ህዋሳችን (ሴላችን) ውስጥ የሚገኘውን ተፈጥሯዊ/ከእግዚአብሔር ያገኘነውን ዲ.ኤን.ኤ ለማጥፋት ታስቦ ይመስላል። በዚህች ምድር ላይ ከአዳም ጊዜ ጀምሮ በጣም ጥልቅ የሆነውን የሰው ልጅ የ Y-ክሮሞሶም ክላዶችን/ባዮሎጃዊ ቡድኖችን የሚጋሩት ሰሜን ኢትዮጵያውያንና የደቡብ አፍሪቃ እና ናሚቢያ ኮይሳን ሕዝቦች ብቻ መሆናቸው በደንብ ታውቋል። ታዲያ እንደ ንግስቲቱ ያሉት እንሽላሊቶች እነዚህን ሁለት ሕዝቦች አጥፍተው በሮቦቶች ወይንም እንደ ጃፓን ታማጉቺ ዲጂታል “ሰዎች” ለመተካት የወሰኑ ይመስላሉ።
💭 The Queen receives handcrafted walking stick from the British Army made of wood said to be a ‘protective talisman’ and with engraving pledging Army’s ‘loyal support ‘
መላው የንጉሳውያኑ ቤተሰብ ክብረ በዓል አፈጻጸም ውድቀታችን የሚጠቁም ነበር።
👉 እዚህ ይታያል፤
VIDEO
_______ _______
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , War & Crisis | Tagged: Abiy Ahmed , Addis Ababa , Aksum , Anti-Ethiopia , Axum , ሕፃን , ረሃብ , ትግራይ , ንግስት ኤልሳቤጥ , አረመኔነት , አብይ አህመድ , አውሬ , አዲስ አበባ , ኢሳያስ አፈወርቂ , ኤዶማውያን , እስማኤላውያን , እንሽላሊት , ኦሮሚያ , ኦሮሞ , ካናዳ , ወንጀል , የጦር ወንጀል , ግራኝ አህመድ , ግድያ , ጠላት , ጥላቻ , ጦርነት , ጭካኔ , ጭፍጨፋ , ጽዮናውያን , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ , Canada , Child , Elisabeth , Famine , Genocide , Massacre , Rape , Reptilian , Scare , The Queen , Tigray , War Crimes | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on July 11, 2020
VIDEO
መልአክ አፉ ውስጥ…
______________ ______________________
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Infos | Tagged: ሕፃን , ሰልፍ , አመጽ , ኢትዮጵያ ጭፍጨፋ , ኦሮሚያ ጂሃድ , ዘረኝነት , ዘር ማጥፋት , ጀነሳይድ , ጠላት , ጥላቻ , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ኢትዮጵያ ሤራ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 2, 2020
VIDEO
ትክክለኛዋ እምነት በተዓምር፣ በማርያም መቀነት / በቀስተ ደመና የታጀበች እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ አድዋ ዘምታ ጊዮርጊስ ድል ያደረገላት፣ መከላከያ ሚንስትሯ ጊዮርጊስ የሆነ፣ ጳጳሳቷ ለአገር የሞቱ፣ አንድነት የምትሰብክ፣ የድኾች መጠጊያ፣ ፀበሏ የሚፈውስ፣ እምነቷ የሚፈውስ፣ ደመራዋ የሚያምር፣ ጥምቀቷ የሚያምር፣ አፅዋማቷ የሚያምሩ፣ ሥርዓቷ፣ መጻሕፍቷ፣ ገዳማቷ፣ ውቅር ዓብያተክርስቲያናቷ፣ የካህናቱ ዝማሬው፣ ቅኔው፣ ማሕሌቱ፣ ቅዳሴው፣ አለባበሳችን ፥ ሁሉ ነገራችን እንደ ኦርቶዶክሶች የሚያምር የለም።
__________ _________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሕፃን , መወለድ , ማህተብ , ማተብ , ተዋሕዶ , ኢትዮጵያ , የእግዚአብሔር ተዓምር , ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 13, 2019
VIDEO
ትክክለኛዋ እምነት በተዓምር፣ በማርያም መቀነት / በቀስተ ደመና የታጀበች እምዬ ኦርቶዶክስ ፥ አድዋ ዘምታ ጊዮርጊስ ድል ያደረገላት፣ መከላከያ ሚንስትሯ ጊዮርጊስ የሆነ፣ ጳጳሳቷ ለአገር የሞቱ፣ አንድነት የምትሰብክ፣ የድኾች መጠጊያ፣ ፀበሏ የሚፈውስ፣ እምነቷ የሚፈውስ፣ ደመራዋ የሚያምር፣ ጥምቀቷ የሚያምር፣ አፅዋማቷ የሚያምሩ፣ ሥርዓቷ፣ መጻሕፍቷ፣ ገዳማቷ፣ ውቅር ዓብያተክርስቲያናቷ፣ የካህናቱ ዝማሬው፣ ቅኔው፣ ማሕሌቱ፣ ቅዳሴው፣ አለባበሳችን ፥ ሁሉ ነገራችን እንደ ኦርቶዶክሶች የሚያምር የለም።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ ወንድማችን !
+__________ ____________________+
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: 666 , ሕፃን , መምህር ምህረተአብ , መወለድ , ማህተብ , ማተብ , ተዋሕዶ , ኖቤል ሽልማት , አብይ አህመድ , አውሬው , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እመነት , የእግዚአብሔር ተዓምር , የክርስቶስ ጠላት , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 11, 2019
VIDEO
ለኢትዮጵያውያን ክብራቸው፣ ኩራታቸውና ደስታቸው ማሕተባቸው እንጂ በደም የተቀባው የኖቤል ሜዳሊያና የአይ . ኤም . ኤፍ ዶላር አይደለም። ከእነ ማሕተቡ መወለድ የበለጠ ፀጋ አለን ?
ነፍሳቸውን የሸጡት ሜዲያዎችና እንደ እስስት ተለዋዋጪዎቹ የማሕበራዊ ድህረገጽ ተዋንያዮች ስለ እነ ገዳይ አብይ የቱርክ ድራማ ሌት ተቀን ከመለፈፍ ይልቅ ለራሳቸው ሲሉ ስለ ልጃችን የማሕተብ ተዓምር በማውሳት የእግዚአብሔርን ድንቅ ሥራ ያለማቋረጥ ማወደስ ቢችሉ ይመረጥ ነበር። ግን አለመታደል ሆኖ አብዛኛዎቹ ሜዲያዎች በአውሬው እጅ ውስጥ ገብተዋል። ስለዚህ፡ ምስክራችን ከላይ ብቻ ነው !!!
የዚህች መልአክ የመሰለች ሕፃን የማሕተብ ተዓምር ዜና የበሰረበት ወቅት ልክ ገዳይ አብይ የኖቤል ሰላም ሽልማቱን ከሚቀበልበት ወቅት ጋር መገናኘቱ ያለምክኒያት አይደለም፤ ሰውየው ከክርስቶስ ተቃዋሚዎቹ አንዱ እንደሆነ 100% እርግጠኛ ነኝ፤ ስለዚህ፡ በተፈጥሯዊው ማሕተብ በኩል እግዚአብሔር እጅግ በጣም ትልቅ የሆነ መልዕክት እያስተላልፍልን ነው። ጆሮ ያለው ይስማ ፣ ዓይን ያለው ይመልከት፣ ላልደረሰው ያድርስ፡ ለ አስራ ሁለት ሩብ ጉዳይ ሆኗል !
+ ማተብሽን ፍች በጥሽው ቢሉኝ +
እኔስ ከነ አንገቴ ውሰዱት አልኩኝ
ፊተኛ ነንና አንዳንሆን ኋላኛ
ህዝቤ ተነቃቃ ተነስ አትተኛ
ጅብ ከሄደ ውሻ እንዳይሆን ጩኽት
የተዋህዶ ልጆች አሁነ ነው ሰዓቱ
አይተን እንዳላየን ስንቱን አሳልፈናል
የእርሱ ፈቃድ ይሁን ብለን ዝም ብለናል
አሁን ግን ይበቃል ዝምታው ይሰበር
+ ይገለጥ ይታወጅ የተዋህዶ ሚስጢር +
ክርስቲያን ማለት ኢትዮጵያ ማለት ነው !
+_________ ___________________+
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith | Tagged: 666 , ሕፃን , መወለድ , ማህተብ , ማተብ , ተዋሕዶ , ኖቤል ሽልማት , አብይ አህመድ , አውሬው , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እመነት , የእግዚአብሔር ተዓምር , የክርስቶስ ጠላት , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on December 10, 2019
VIDEO
በእውነት በጣም የሚገርም ነው፤ ያውም በመድኃኔ ዓለም ዕለት ነው ሕፃኗ የተወለደችው። የአብ ሥራ እፁብ ድንቅ ነው ! እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድግልን !
[ ትንቢተ ኤርምያስ ምዕራፍ ፩፥፭ ]
“ በሆድ ሳልሠራህ አውቄሃለሁ፥ ከማኅፀንም ሳትወጣ ቀድሼሃለሁ፥ ለአሕዛብም ነቢይ አድርጌሃለሁ። “
በአንገቷ ልዩ ምልክት ያሰረች ሕፃን ተወለደች ::
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር ዳንግላ ወረዳ በአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ በአንገቷ ላይ ልዩ ምልክት ያሰረች ህፃን መወለዷ ተገለጸ፡፡
የአባድራ ጤና አጠባበቅ ጣቢያ አዋላጅ ነርስ እውነቱ አብየ እንደገለፁት ጥቅምት 27 ቀን 2 ዐ 12 ዓ . ም ከሌሊቱ 8 ፡ዐዐ አካባቢ በውፍታ ዳጢ ቀበሌ ነዋሪ ወይዘሮ ጥሩወርቅ አብነት በአንገቷ ላይ የክርስትና እምነት ተከታዮች የሚያደርጉትን የማተብ ምልክት በአንገቷ ያሰረች ሕፃን መውለዳቸውን ተናግረዋል።
ሕፃኗ ስትወለድ 3 ኪሎ ግራም የምትመዝን ስትሆን አሁን ላይ ሕፃኗም ሆነ እናቷ በጥሩ ጤንነት ላይ እንደሚገኙ ተናግረዋል፡፡
የሕፃኗ እናት ወይዘሮ ጥሩወርቅ አብነት “ ስትወለድ ክስተቱ አስደንግጦኝ ነበር፤ አሁን ግን ልዩ ማተብ አድርጋ የተወለደች ሕፃን ልጅ እናት ስለሆንኩ ደስተኛ ነኝ ” ብለዋል፡፡
ምንጭ፦ ዳንግሌላ ወረዳ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን
________ ________________
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia , Faith | Tagged: ሕፃን , መወለድ , ሙስሊሞች , ማህተብ , ማተብ , ተዋሕዶ , ኢትዮጵያ , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እመነት , የእግዚአብሔር ተዓምር , የክርስቶስ ጠላት , ፀረ-ተዋሕዶ , ፀረ-ክርስቶስ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 11, 2019
VIDEO
በመዲና ከተማ የስድስት ዓመቱ ሕፃን፡ ዛካሪያ አል – ጀበር ከእናቱ ጋር በታክሲ ወደ ሀሰተኛው ነብይ መሀመድ የመቃብር ቦታ ሲሄዱ፤ ሾፌሩ መኪናውን አቁሞ እና ልጁን ከመኪናው አውጥቶ አንገቱን አረደው። የታክሲው ሾፌር ልጁን ወደ አንድ የቡና ገበያ በመውሰድ ጠርሙስ ሰብሮ ጉሮሮውን ቆረጠው፤ ከዚይም በለቅሶ የምትጮኽው እናቱ ፊት የልጁን አካል በተደጋጋሚ ወጋው። ምክኒያቱ ? ሾፌሩ “ሱኒ” ሙስሊም ነው፡ ሕፃኑ ደግሞ “ሺያ” …
የ 6 ዓመት ህፃን ?! “ ቅዱስ” ናት በሚሏት ከተማ ?! “ ነብያችን” የሚሉት ሰው በተቀበረበት ቦታ ?! እይይይይ ! አቤት አቤት ! እግዚኦ !!! እርስበርሳቸው ይህን ያህል የሚጠላሉ ከሆነ በእኛ በክርስቲያኖች ላይ ምን ያህል የከፋ ጥላቻ እንደሚኖራቸው ማሰብ አያዳግትም።
እንደው እንደው እንደ እስልምና የመሰለ አስቀያሚ ነገር በዚህች ምድር ላይ ይኖራልን ? እስኪ የትኛው ሕዝብ ነው በዚህ ዘመን ይህን የመሰለ አስከፊ ድርጊት የሚፈጽም ?
ሁሉም ነገራቸው = 666
ከጥቂት አመታት በፊት በሞስኮ ሩሲያ አንዲት በሞግዚትነት የተቀጠረች ሙስሊም እንደዚህ የ 6 ዓመት እድሜ የነበረውን ሕፃን አንገት ቆርጣ ጭንቅላቱን መንገድ ለመንገድ አንጠልጥላ ታይታ ነበር። ለመን ይህን ጭካኔ እንደፈጸመች ስትጠየቅ ይህን ብላ ነበር፦ “ሌሊት ላይ አላህ ቀሰቀሰኝ፡ በጥቁር ኒቃብ ተሸፋፈኝ እና ሕፃኑን መስዋዕት አድርጊልኝ”
በ 6 22 ዓ . ም መሀመድ ከመካ ወደ መዲና ሲሰደድ ( ሁለተኛው ሂጂራ ) መዲና “ያትሪብ” የሚል መጠሪያ ያላት የአይሁዶች ከተማ ነበረች። ልክ በመጀመሪያው ሂጂራ የዋኾቹ ኢትዮጵያውያን ደካም ለነበሩት ለመሀመድ ተከታዮች በርህራሄ አስተናግደው እንደተንከባከቧቸው፡ የመዲና አይሁድ ነዋሪዎችም በደግነት ለመሀመድና አጋሮቹ ጥገኝነት ሰጧቸው፤ ነገር ግን ምስጋና ቢሱ መሀመድ ማንሰራራትና ጥንካሬ ማግኘት ሲጀምር “አላህን ተቀበሉ፤ እኔም የእርሱ ነብይ ነኝ፤ ተቀበሉኝ” እያለ ይበጠብጣቸው ነበር። በዚህ ጊዜ የውሸት ነብይ እንደሆነ የተረዱት የመዲና / ያትሪብ አይሁዶች በመሀመድ ከተከበቡ በኋላ፡ ሽማግሌ፣ ሴት፣ ሕፃን አልቀረም ተጨፈጨፉ። እራሱ መሀመድ ብቻ ከስምንት መቶ እስከ አንድ ሺህ የሚሆኑትን አይሁዶችን በመዲና ከተማ አንገታቸውን በጎራዴ ቆርጧቸዋል። ይህን የራሳቸው ቁርአን እና ሃዲት በደንብ ገልጸውታል።
እኔን እስካሁን የሚከነክነኝ፤ የወገኖቻችን መታወርና መደንቆር ነው። እንዴት ነው ይህን ታሪክ እያወቅን፣ በሕጻኑ ላይ የደረሰውን ጭካኔ የተሞላበት ዲያብሎሳዊ ሥራ እያየን፡ እንዴት ነው፤
1 ኛ . ወገኖቻችን አሁንም ወደ ሳውዲ አረቢያ ለመሄድ የሚሹት
2 ኛ . “ መዲና”፤ አረመኔው መሀመድ ብዙ ጭካኔ የፈጸመባት ከተማ ሆና እያለች፡ ለምንድን ነው “አዲስ አበባን”፤ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች “መዲናችን” እያሉ የሚጠሯት ? ምን ዓይነት ግድየለሽነት ነው? ሙስሊሞች አዲስ አበባን “መዲናችን” ሲሉ ሰምታችሁ ታውቃላችሁን ? በፍጹም አይሏትም !
ሌላ አስገራሚ ነገር፦ ሕፃኑ የሚታይበት ፎቶ ላይ፡ በስተግራ በኩል፡ የአረብኛው ጽሑፍ ያረፈበት የግንብ ግድግዳ ትልቅ መስቀል ሠርቶ ይታያል …
___ ______
Like this: Like Loading...
Posted in Ethiopia , Faith , Infos | Tagged: ሕፃን , መዲና , ሙስሊሞች , ማረድ , ሱኒ , ሳውዲ አረቢያ , ሺያ , እስልምና , ግድያ , ጭካኔ | Leave a Comment »
Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 30, 2018
VIDEO
ፓሪስ ከተማ በሚገኝ ህንጻ በአራተኛ ፎቅ ባልኮን ላይ ተንጠልጥሎ ሊወድቅ የነበረውን ሕጻን ልጅ ለማዳን በ 30 ሰከንድ ውስጥ አራት ፎቆችን እንደ ሸረሪት በመውጣት ነበር ሊያድነው የበቃው። የሕፃኑ ወላጆች በወቅቱ ቤት አልነበሩም።
የ 22 ዓመቱ የማሊ ተወላጅ፡ ማማዱ ጋሣማ ሕይወቱን ለመገንባት ከጥቂት ወራት በፊት ነበር ወደ ፈረንሳይ የመጣው።
አሁን በዚህ የጀግነነት ድርጊቱ፡ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት አማኑኤል ማክሮን ጋር በኤሊሴ ቤተመንግስት ለመገናኘት በቅቷል። በዚህም ወቅት፡ ፈረንሳይ ማማዱ ጋሳማን የፈረንሳይ ዜጋ እንዲሆን እንደምታደርግና በእሳት አደጋ ቡድን ተቀጥሮ እንደሚሰራም ፕሬዚደንቱ ቃል ገብተውለታል።
ጋሳም አሁን ‘ ስፓይደርማን ‘ ወይም ‘ ሸረሪት ሰው ‘ የሚል ቅጽል ስም ተሰጥቶታል።
__ ____
Like this: Like Loading...
Posted in Curiosity , Ethiopia | Tagged: ሕፃን , ማሊያዊ , ማማዱ ጋሣም , አፍሪቃዊ , ፈረንሳይ , ፎቅ , ፓሪስ , Child Resucue , Malian 'Spiderman' France , Mamoudou Gassama , Paris | Leave a Comment »