Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

  • March 2023
    M T W T F S S
     12345
    6789101112
    13141516171819
    20212223242526
    2728293031  
  • Archives

  • Categories

  • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሕግ’

Spain Becomes First European Country to Introduce Paid Menstrual Leave | Great!

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 16, 2023

💭 ስፔን ሴቶ ዜጎቿ የሚከፈልበት የወር አበባ ፈቃድን ያገኙ ዘንድ በሕግ ያጸደቀች የመጀመሪያዋ የአውሮፓ ሀገር ሆነች

ይህ በእውነት በጣም ጥሩ ነገር ነው። በመላው ዓለም በሥራ ላይ መዋል ያለበት ሕግ ነው። እስካሁንም አልመተግበሩ የሚያስገርም ነው። ከእርግዝና እስከ ወር አበባ የሴቶች ሸክማቸው በጣም ብዙ ነው፤ ይሳዝኑኛል።

በተረፈ፤ “የወር አበባ” የሚለውን ቃል እንዲህ በጣም ቆንጆ በሆነ መልክ የሚጠቀም የዓለማችን ብቸኛ ቋንቋ ኢትዮጵያኛችን ነው። የብዙ ሃገራት ዜጎችን በተለይ ለሴቶች ስለዚህ ቃል ስነግራቸው በመገረምና ደስ በመሰኘት ነው ምላሹን የሚሰጡት። በእነዚህ ሁለት ቃላት የእኅቶቻችንን ወርሃዊ ሥነ ሥርዓት የሰየሙት አባቶች ወይንም እናቶች ፥ “ወታደሮቻችንን በሳንጃ፣ ሴቶቻቸው ግን በወንድ ነው የተደፈሩት!” እያለ ከሚሳለቀው ከዚህ የኢትዮጵያ ማሕፀን ካልወደችው መጤ አውሬ የሰማይና መሬት ያህል ልዩነት እንዳላቸው ይጠቁመናል። የቀደሙት አባቶችና እናቶች እጅግ በጣም የተሻሉ ናቸውና፤ ምስጋና ይገባቸዋል።

💭 A vote on the new law, which introduces up to five days of menstrual leave for women who have incapacitating periods, passed through the Spanish parliament earlier today.

According to the Spanish Gynaecological and Obstetric Society, a third of women experience dysmenorrhea or painful menstruation. Accompanying measures include the free provision of free sanitary products in schools, prisons and women’s centres to tackle “period poverty”.

The law gives workers the right to a three-day “menstrual” leave of absence, which can be extended it to five days. The leave will also require a doctor’s note.

💭 Spain now joins a short list of countries that offer sick leave, some paid, during menstrual cycles. Here’s a look at other laws around the world.

THE VIEW FROM ZAMBIA

Zambian women are entitled to one day off per month to deal with the side effects of their menstrual cycles. The day, colloquially referred to as “Mother’s Day,” can be taken by all women regardless of their marital status or if they have children.

THE VIEW FROM CHINA

Four Chinese provinces offer paid menstrual leave to working women. Shanxi, Ningxia, Hubei, and Anhui provinces all provide some form of leave. In Ningxia, a 2016 law offered two days per month of period leave, and employers are required to provide it or face penalties.

In Anhui, up to two days are available with a doctor’s note.

THE VIEW FROM SOUTH KOREA

One day of menstrual leave is available to South Korean women, but some women don’t know it is available, and many avoid using their entitlement at all for fear of a backlash in male-dominated workspaces.

Speaking to The Korea Times, 28-year-old Yoon Jin Sung described feeling guilty if she used her time off because her colleagues would need to take over her work. She thinks better public awareness about period pain is needed for women to feel like they can take the day off. “It’s not a privilege at all,” she said. “We need an environment where we can use the leave when we need to.”

______________

Posted in Ethiopia, Health, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ቅሌታማዋ ሶማሊት | ክርስቲያኖች በሌላ ሰው ሕይወት ጣልቃ ይገባሉ፤ ሴቶች ፅንስ የማስወረድ መብት አላቸው

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on June 13, 2019

ከሦስት ሳምንታት በፊት የአለባማና ጆርጂያ ግዛቶች በክርስቲያኖች ተፅዕኖፈጣሪነት የፅንስ ማስወረድን በሕግ ከከለከሉ በኋላ ነው ሙስሊሟ ኦማር ይህን ቅሌታማ ፀረ-ክርስቲያን ነገር የተናገረችው። ዋናው መልዕክቷ፦ እናንተ ክርስቲያኖች ልጆቻችሁን ግደሉ፤ እኛ ሙስሊሞች ግን ብዙ መሀመዶችን እንፈለፍላለን።

ጥሩ ነው! በያሉበት አፋቸውን እንዲህ ይክፈቱ፣ ይገለጡ፤ እየተሸፋፈኑ እራሳቸውን ያጋልጡና እንያቸው፣ የኛዎቹም ይታዩን፣ እንግዲህ ሃቁ ፊት ለፊት እየታየን ነውና አላየንም! አልሰማንም! አላወቅንም! የለም።

ኢልሃን ኦማር ወንድሟን አግብታ ወደ አሜሪካ እንዲመጣ ያደረገች ምስጋናቢስ ሙስሊም ስትሆን፤ በተዘዋዋሪ የምትለን፦ “እኛ ሙስሊሞች ከወንድሞቻችና እህቶቻችን፣ እንዲሁም ከአጎትና አክስት ልጆቻችን ጋር ተጋብተን ልጆች ፈልፍለን በመባዛት ክርስቲያኖችን እና አይሁዶችን ከምድር ላይ እናጠፋቸዋለን”

የቀድሞው የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ቦውመዲየን – ልክ አፄ ኃይለ ሥላሴ በመንግስቱ ኃይለማርያም በትራስ ታፍነው በተገደሉበት ወቅት – በተባበሩት መንግሥታት ስብሰባ ላይ የሚከተለውን ተናግሮ ነበር፦

አንድ ቀን በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወንዶች ደቡባዊው ንፍቀ ክበብን ለቅቀው ወደ ሰሜናዊው ንፍቀ ክበብ ይሄዳሉ። እናም እንደ ጓደኞች ሆነው አይሄዱም። ምክንያቱም ሰሜኑን ድል ለማድረግ ወደዚያ ይሄዳሉ እንጂ። በወንዶቹ ልጆቻቸው ድል ያደርጋሉ። የሴቶቻችን ማህፀን ድልን ይሰጠናል።”

  • የአልጀሪያ ፕሬዚደንት ሆዋሪ ቦውመዲየን በተባበሩ መንግስታት ስብሰባ ላይ፤ እ..አ በ 1974 .

One day, millions of men will leave the Southern Hemisphere to go to the Northern Hemisphere. And they will not go there as friends. Because they will go there to conquer it. And they will conquer it with their sons. The wombs of our women will give us victory.

  • Houari Boumediene, President of Algeria, at the United Nations, 1974

ተመሳሳይ ነገር የሊቢያው ኮሎኔል ጋዳፊና የቱርኩ ኤርዶጋንም ተናግረዋል። ይመስላቸዋል፤ ግን ቀድመው የሚጠፉት/እየጠፉ ያሉት እነርሱው ናቸው። ዘመድ ለዘመድ እየተጋቡ የተኮላሹና በጣም በሽተኞች የሆኑትን ልጆችን ነው እየፈለፈሉ ያሉት። ለስጋዊ ብቻ ሳይሆን ለመንፈሳዊ ሕይወትም ይህ እጅግ በጣም ጠንቀኛ የሆነ ተግባር ነው።

አዎ! ካገኙት ሁሉ ልጆች የሚፈለፈሉት እኔና እናንተን ለመግደል ነው፤ ታዲያ እነዚህ የብቸኛው አምላክ የእግዚአብሔር ልጆች ሊሆኑ ይችላሉን? በፍጹም አይሆኑም፤ ጦርነቱ በእኛ ላይ ብቻ ሳይሆን በእግዚአብሔርም ላይ ነውና!

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

ኬኒያ በለጠችን | ኬኒያ የግብረ-ሰዶማዊ ግኑኝነቶችን የሚከለከል ሕግ አጸደቀች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 25, 2019

የኬንያ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው ይህን ግብረሰዶማዊ ግኑኝነቶችን የሚያግደውን ህግ ያጸደቀው። ተመሳሳይ ፆታ ባላቸው ሰዎች መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶች የሚፈጽም ማንኛውም ሰው እስከ አስርአራት ዓመት ሊታሰር ይችላል

የሚበረታታ ግሩም እርምጃ ነው! ለአገር ማሰብ እንደዚህ ነው ፥ ክርስቲያናዊ ሥራ በተግባር ማለት ይህ ነው፥ እነ ዶ/ር አብዮት ግን በሃገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ የግብረሰዶማዊነትን ወረርሽኝ በማሰራጨት ላይ ናቸው።

__________________

Posted in Ethiopia, Infos | Tagged: , , , , , , | Leave a Comment »

ይህ ትልቅ ነገር ነው | የአሜሪካ ግዛት አለባማ የፅንስ ማስወረድን በሕግ ከለከለች

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on May 16, 2019

በፅንስ ማስወገድ ተግባር ላይ የሚሠማሩ ዶከተሮች እስከ ዘጠና ዘጠኝ ዓመት እሥራት ይጠብቃቸዋል።

ጨቅላ ሕፃናትን ማስወረድ ትልቅ ኃጢያት ነው፤ ማስወረድ ሰው መግደል ማለት ነው፤ ሰው መግደል ደግሞ የሚያስገድል ነው።

ፅንስ ማስወረድ በአሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን መንግስታት አበረታችነት የመጣና ከፍተኛ የሞራል ዝቅጠት ያስከተለ ተግባር ነው። የምዕራቡ ዓለም ጽነስ በማስወረድና የሰዶም እና ገሞራ ዓይነት አኗኗር ውስጥ በመግባት የሕዝባቸው ቁጥር እየቀነሰ ስለመጣ አሁን ሰዎች በመንቃት ላይ ናቸው፤ እራሳቸውን ማዳን አለባቸውና። በተቃራኒው ግን ይህን በሽታቸውን ወደ አፍሪቃውያን አገሮች በማሰራጨት ላይ ናቸው።

ሜሪ ስቶፕስ” የተባለውና ከፅንስ ማቋረጥ ጋር በተያያዘ ወንጀል የሚፈጽመው ጽንፈኛ ድርጅት በጎረቤት አገር ኬንያ ባለፈው ዓመት ላይ ታግዷል። በኢትዮጵያ ግን አሁንም ሕፃናቱን በመግደል ላይ ይገኛል።

የአፍሪቃውያን ሕዝብ ቁጥር መጨመር ምዕራባውያኑን በጣም አሳስቧቸዋል። በአገራችን የሚታየው የፅንስ ማስወረድ ወረርሽኝ፤ ከታቀደልን የጎሣ እና ሃይማኖት ጦርነቶች ጋር ተደምሮ የሕዝባችንን ቁጥር ይቀንሳል ብለው በጽኑ ያምናሉ። በዚህ መልክ በኢትዮጵያ ብቻ እስከ ሃምሳ ሚሊየን ሰዎች በሚቀጥሉት ዓመታት መገደል አለባቸው። አሁን እየተነገረን ያለው የሕዝባችን ቁጥር በፍጹም መቶ ሚሊየን አልደረሰም። ኢትዮጵያ ቢበዛ ቢበዛ ስልሳ ሚሌየን ነዋሪዎች ነው ያሏት።


Alabama Governor Kay Ivey Signs Bill Banning Abortion, Would Make Killing Unborn Babies a Felony


Alabama Gov. Kay Ivey has signed the bill into law that would make aborting unborn babies a felony and put abortionists in prison for life for killing unborn babies.

In her statement announcing her decision to sign the bill, Ivey points to the fact that the bill “was approved by overwhelming majorities in both chambers” of the state’s legislature.

Many Americans, myself included, disagreed when Roe v. Wade was handed down in 1973. The sponsors of this bill believe that it is time, once again, for the U.S. Supreme Court to revisit this important matter, and they believe this act may bring about the best opportunity for this to occur. I want to commend the bill sponsors, Rep. Terri Collins and Sen. Clyde Chambliss, for their strong leadership on this important issue,” Ivey said in her statement.

The bill represents the views of Alabama voters. Last year Alabamans voted 6-40 for a ballot amendment that says unborn babies have a right to life. 55% of the voters were women, according to figures from the Alabama Secretary of State.

Continue reading…

__________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: