Addis Ethiopia Weblog

Ethiopia's World / የኢትዮጵያ ዓለም

 • August 2022
  M T W T F S S
  1234567
  891011121314
  15161718192021
  22232425262728
  293031  
 • Archives

 • Categories

 • Recent Posts

Posts Tagged ‘ሓውዜን’

Oromo (Ethiopia) Muslim Soldiers Terrorizing Tigrayans / የዋቄዮ-አላህ ወታደሮች ሽብር በመቀሌ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 20, 2021

🔥 የዋቄዮ-አላህ ወታደሮች የመቀሌ ወጣቶችን ሲያሸብሩና ሲበድሉ

/Mekelle / Oromo Muslim soldiers terrorizing and abusing the youth.

🔥 ሽሬ ከተማ ዙሪያ የሚንከራተቱ የአህዛብ ጀብሃ()አራዊት ወታደራዊ መኪኖች

/ Shire /Shabia-Jebha Army military cars roaming around the city

🔥 የኦሮሞ እስላም መሪ ጃዋር መሀመድ፤ “አክሱም መጣንልሽ!”

Oromo Islamic Leader Jawar Mohammed: „Axum we are coming for you

👉 ይህ ሁሉ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የተነጠሰሰው የኦሮሞ እስላማዊ ሴራ አካል ነው

It’s all part of The Oromo Islamic Conspiracy against Christian Ethiopia.

አሁን እስማኤላውያኑ እና ኤዶማውያኑ የአህዛብ ስብስቦች በአዲስ አበባ ባስቀመጡት የግራኝ አህመድ ዳግማዊ እና አህዛብ አገዛዙ አማካኝነት የኢትዮጵያ ስልጥኔ እና መንፈሳዊ ሕይወት ዕምብርት የሆነችውን አክሱም ጽዮንን በድጋሚ በማጥቃት ላይ ናቸው። የኢትዮጵያዊ ማንነት የሌለውን ሰራዊት በመምራት በአክሱም ላይ ጂሃዳዊ ጥቃቱን በመፈጸም ላይ ያሉት ግለሰቦች ስም ዝርዝር የሚከተለው ነው ፥ ይህን እንኳን እያዩ “ሰራዊታችን” የሚሉ ግብዝ ወገኖች መኖራቸው በጣም ያሳዝናል፦

የኢሳያስን ኤርትራ ለምኖ ወደ ኢትዮጵያ ያመጣውና በሚከተለቱ አህዛብ/ ግብረሰዶማውያን የአረብ ቅጥረኞች ስብስብ የሚመራው ጂሃዳዊ ሰራዊት ይህን ይመስላል፦

አብዮት አህመደ አሊ (ሙስሊም መናፍቅ)

ደመቀ መኮንን ሀሰን (ሙስሊም)

ሳሞራ አሞራ ዩኑስ (ሙስሊም)

ሙስጠፌ መሀመድ ዑመር (ሙስሊም)

ብርሃኑ ጂኒ ጁላ (ዋቀፌታ-ሙስሊም)

መሀመድ ተሰማ (ሙስሊም)

ባጫ በጫጫ ደበሌ (ዋቀፌታ መናፍቅ)

ሀሰን ኢብራሂም (ሙስሊም)

ሬድዋን ሁሴን (ሙሊም)

ሞፈርያት ካሚል (ሙስሊም)

ኬሪያ ኢብራሂም (ሙስሊም ፥ ለስለላ ነበር ወደ መቀሌ ተልካ የነበረችው)

አህመድ ሺዴ (ሙስሊም)

ጃዋር መሀመድ (ሙስሊም) (አዎ!“የታሰረው” ለስልት ነው) “የረሃብ አድማ” የተባለውን ሌላ ስልት ነው፤ በተራበው የትግራይ ሕዝብ ላይ መሳለቃቸው ነው። ልክ አረመኔው ግራኝ ከቀናት በፊት፤ “ትግራይ ተራበች፤ እልል! ፥ ኦሮሚያ በስንዴ ተትረፈረፈች፤ እልል!ብሎ ትዊት ሲያደርግ አልነበር።

እራሳችንን ባናታልል ይሻለናል፤ ግልጥልጥ ብሎ የሚታየው ሐቅ ይህ ነውና እንጋፈጠው፦

ይህ ሁሉ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ የተጠነሰሰው የኦሮሞ እስላማዊ ሴራ አካል ነው። የሻእቢያ እናት ጀብሃ ነበረች ሁለቱ ድርጅቶች በሲ.አይ.ኤ እና በኢራቁ ሳዳም ሁሴን እና በሶሪያው ፕሬዚደንት ባሸር አሳድ አባት በሃፌዝ አል-አሳድ እርዳታ የተመሰረቱ ፓርቲዎች ነበሩ። የበሻሻው ቆሻሻ ፓርቲ ብልጽግና፣ ኤዜማ፣ አብን እና ሁሉም የኦሮሞ ድርጅቶች በሲ.አይ.ኤ፣ በአረቦችና በቱርክ የሚደገፉ ፀረ-ኢትዮጵያ ፀረ-ተዋሕዶ ክርስትና ፓርቲዎች ናቸው። ከዚህ ሁሉ የዲያብሎስ ሰላጣ ለማምለጥ ዕድል ያለው ሀወሃት ነው፤ ነገር ግን ህወሃትም የሉሲፈራውያኑንን ባንዲራ እያውለበለበ “የአልባኒያ ምድራዊ ኮሙኒስት ገነት” ህልሙን ዛሬም የሚቀጥል ከሆነ ተፈረካክሶ ያልቃል። ህወሃት ብልጥ ቢሆን እና ቢለወጥ፤ ወይንም ደግሞ ሌላ የትግራይ ኃይል ክርስቲያናዊ ሰራዊት ዛሬ ቢያቋቋም 1000% እርግጠኛ ነኝ በሦስት ቀናት ውስጥ አስመራን፣ ጎንደርን፣ አዲስ አበባን፣ ጅማን፣ ሐረርን፣ ካርቱምን፣ ጁባንና ሞቃዲሾን (ሁሉም የታላቋ ኢትዮጵያ አካል ናቸው)መቆጣጠር ይችል ነበር። የአሜሪካ ሆሊውድ ፊልም ሰሪዎችን አባባል ልጥቀስና፤ “ጽላተ ሙሴን የያዘ የአንድ ሃገር ሰራዊት በዓለም ኃያሉ ሰራዊት ነው!!!”

_______________________________

Posted in Conspiracies, Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

Tigray Churches Shelled and Bombed by Abiy Ahmed | የሓውዜን ጭፍጨፋ 2.0

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on February 15, 2021

🔥 ጂሃድ በክርስቲያን ኢትዮጵያ ላይ

🔥 Jihad against Christian Ethiopia

This is in the small peaceful town of Hawzen. History repeating itself! Abiy Ahmed’s spiritual father Mengistu Hailemariam showed similar barbarity towards the same city in an act of mass murder committed against the Tigrayan civilian Christian population during the summer of 1988 (22 June). In the Hawzen market square 3,000 civilians were bombed & massacred. The world was silent then, and remained silent and half-hearted now.

Because of this indifference, 7 years after the Hawzen Market square massacre, there were two mortar attacks took place on the Markale (Mekelle is Tigray’s capital) open-air market in Sarajevo, Bosnia and Herzegovina., the first on 5 February 1994, which resulted in around 200 injured or killed, and a second on 28 August 1995, which claimed over 100 victims.

የግራኝ ከባድ መሣሪያ ድብደባ በሓውዜን ግራልታ (ቤተ ክርስቲያን)

ታሪክ እራሷን እየደገመች ነው፤ ሓውዜን ከተማ መንግስቱ ኃይለ ማርያም ሦስት ሺህ ንጹሐንን የጨፈጨፈበት ከተማ ነች። ሓወ-ዜን…የሁለት የትግርኛ ቃላት ድቅል ነው። *ሓው* እና *ባዜን* ሓውዜን ማለት የባዜን ወንድም ማለት ነው። ባዜን ዝነኛው የአክሱም ንጉሥ ነው። ሓውዜንን ያስተዳደር የነበረው የእርሱ ወንድም ነበርና ከተማዋን ሓውዜን አሏት።

ረቡዕ፤ ሰኔ ፲፭/15 ፲፱፻፹/1980 ዓ.ም (ቂርቆስ) በሓውዜን ከተማ ህዝብ በሞላበት የገባያ ቦታ ላይ ከሁሉም አቅጣጫ ሰው በተሰባሰበበት የገበያ ቀን ሆን ተብሎ በተሰጠው መንግስታዊ ትዕዛዝ በዓለም ዓቀፍ ደረጃ ጥቅም ላይ እንዳይውል በተከለከለ የክላስተር ቦንብ በጠራራ ፀሓይ ህዝቡን በአውሮፕላን ፈጁት፤ ከተማዋን ወደ ሬሳ ማዕከልነት ቀየሯት! በደቂቃዎች ውስጥ ፪ሺ፭፻/2500 ሰዎች አለቁ፤ ከ፭ሺ/5000 በላይ ሰዎች አካለ ስንኩላን ሆኑ።

በጣም የሚገርም ነው ዓለም ለሓውዜን አሰቃቂ ጭፍጨፋ ተገቢውን ትኩረት ባለማድረጉ ከሰባት ዓመት በኋላ በአውሮፓዋ ቦስኒያ-ሄርዘጎቪና ማርቀለ (መቀለ!) በተሰኘ የገባያ ቦታ ላይ ተመሳሳይ የሞርታር ጭፍጨፋ ተደርጎ እስከ ሦስት መቶ ንጹሐን ተገድለው ነበር። በኋላ ላይ በስርበሪኒትሳ ሶስት ሺህ ሙስሊሞች በመጨፍጨፋቸው በዲያብሎስ የምትመራዋና የተገለባበጠችዋ የዛሬዋ ዓለማችን ትልቅ ትኩረት ሰጠችው።

ያኔ የሓውዜኑን የጅምላ ጭፍጨፋ ተከትሎ የአማራ/ጋላማራ ልሂቃኑ ይህን እጅግ በጣም አሳዛኝ የታሪክ ክስተት ክደው ወንጀሉን በትግራዋይን ላይ ለማላከክ እንደሞከሩት ሁሉ ዛሬም በማይካድራ፣ በሁመራ፣ ወልቃይትና ሓውዜን እየተደረገ ያለውን ከያኔው የከፋ ጭፍጨፋ በተመሳሳይ መልክ ለመካድ ቃኤላዊ በሆነ አንደበታቸው በመቅበዝበዝ ላይ ይገኛሉ። ይህ ዓይነተኛ የአህዛብ ባሕርይ ነው። መሀመዳውያኑ ቱርኮች በክርስቲያን ሕዝቦች ላይ ጭፍጨፋቸውን ለመቀጠል ስለሚያስቡና ስለሚሹ በአርሜኒያውያን እና አሹር ክርስቲያን ወገኖቻችን ላይ ከመቶ ዓመታት በፊት የፈጸሟቸውን የጅምላ ጭፍጨፋዎች እንዳልፈጸሟቸው፣ እንዲያውም እራሳቸው አረሜኒያውያኑ እና ሶርያውኑ ክርስቲያኖች ጥፋተኞች እንደሆኑ አድርገው ሲወነጅሏቸው እስከ ዛሬ ድረስ ይሰማሉ። የኛዎቹም ከንቱዎች በተመሳሳይ መልክ ለንስሐ በማያበቃ የክህደት፣ የልበ-ደንዳናነት፣ የእብሪትና ትምክህት ኃጢአት ታስረው ይታያሉ።

ሌላው የሚገርመው የሓውዜኑን ጭፍጨፋ የመራውና ለሶስት ሺህ ንጹሀን ሞት ተጠያቂ የሆነው የመንግሱት ኃይለ ማርያም የቀኝ እጅ ለገሰ አስፋው እንኳን በትግራዋይኑ ሳይረሸን ርህራሄ በተሞላበት መልክ ምሕረት ተደርጎለት ገና ከሁለት ዓመታት በፊት ነበር የሞተው። ፋፍቶ እና ከረባቱን አስሮ በቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን እንዲቀበር ተደርጓል። መንግስቱ ኃይለ ማርያምስ? ወደ ገሃነም እሳት ከመሸጋገሩ በፊት የመጨረሻውን ዓየር በመሳብ ላይ ይገኛል። በሌላ በኩል ግን ነፍሳቸውን ይማርላቸውና ኢትዮጵያን በሚጠቅም መንገድ ሃገራችንን በውጩ ዓለም ከመወከላቸው በቀር ይህ ነው የሚባል ወንጀል ያልሰሩት እነ አቶ ስዩም መስፍን በግራኝ አብዮትና ሳሞራ ዩኑስ ተከድተው በአሳዛኝ መልክ ሊገደሉ በቅተዋል። እንደ እነ ጄነራል ሰዓረ ኢትዮጵያዊ የሆነ ማንነትና ምንነት ስለነበራቸው መሆኑ ነው ባፋጣኝ የተገደሉት።

ኢትዮጵያ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ!

_____________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ በኋላ ሰሜን ኢትዮጵያውያንን ለማጥቃት የመጀመሪያው መሪ ሆነ

Posted by addisethiopia / አዲስ ኢትዮጵያ on November 11, 2020

አዎ! ልክ የኖቤል ሰላም ሽልማት በተሰጠው በዓመቱ!

👉 ደርግ 2.0 |ይህ ከሠላሳ ሦስት ዓመታት በፊት ሲ.ኤን.ኤን የሠራው ጥናታዊ ፊልም ነው።

ቪዲዮው ዛሬ በትግራይ እየተደረገ ያለውን ጭፍጨፋ ተመልሰን እንድናየው እያደረገን ነው። ከያኔው ጭፍጨፋ ጋር በጣም ተመሳሳይነት አለውና።

የጣልያኑ ተቋም ISPI (Italian Institute for International Political Studies) ሳይቀር በደርግ ግዜ የተፈጸመውን አስከፊ ጭፍጨፋ አንስቶታል፤ እንዲህም ይላል

👉 ባለፈው ሳምንት አቢይ አህመድ ከመንግስቱ ኃይሌ ማሪያም በኋላ በሰሜናዊው የሀገሪቱ ዘጠኝ ክልሎች ትግራይ ውስጥ ወታደራዊ ጥቃት ለመሰንዘር የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ መሪ ሆነ።

Last week, Abiy Ahmed became the first Ethiopian leader since Mengistu Haile Mariam to launch a military offensive in Tigray, the northernmost of the country’s nine regions.

በዘመነ ኮሮና በወገኑ ላይ ጦርነት በፌስቡክ ያወጀ ብቸኛው የዓለማችን “መሪ” አብዮት አህመድ አሊ ነው። ይህ በናዚ እና ፋሺስቶች ዘመን ካልሆነ በቀር በየትም ሃገር ተደርጎ አያውቅም። የኮሮና ወረርሽኝ እንዳቀደውና አስቀድሞ “ቃሬዛ አዘጋጁ!” ብሎ እንዳዘዘው ሃያ ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ሌጨርስለት አልቻለም። ስለዚህ አሁን እንደ ደርግ በረሃብና በመትርየስ ሃምሳ ሚሊየን ተዋሕዷውያንን ለመጨፈጨፍ ቆርጦ ተነስቷል። እንደው ወገኔ፡ ይህ አውሬ ዓለም አይታው የማታውቀው አረመኔና ጨካኝ እንደሆነ እንዴት ማየት ተሳነህ?!

የትግራይን እና ኤርትራ ኢትዮጵያውያንን ለእርዳታ የሚላከውን ምግብና መጠጥ ሳይቀር ከልክሎ በአሥር ዓመት ውስጥ ሁለት ጊዜ (እ.አ.አ 1983 – 1985 + 1987 – 1988 ዓ.ም) በረሃብ ጨረሳቸው፤ በብዙ ሚሊየን የሚቆጠሩ ተዋሕዶ ኢትዮጵያውያን አለቁ፤ የቀሩትን በቦምብ እና መትረየስ ጨፈጨፋቸው። ልክ ዛሬ እንደምናየው በሓውዜን ከተማ አንድ የገበያ ቦታ ላይ የመንግስቱ ኃይለ ማርያም የውጊያ አውሮፕላኖች ሶስት ሺህ ሴቶችን፣ ወንዶችንና ሕጻናቶቻቸውን ጨፈጨፏቸው። አሁንም ይህን ቪዲዮ ሳቀርብ ተመሳሳይ ጭፍጨፋ በግራኝ አብዮት አህመድ አሊ አማካኝነት በትግሬ ወገኖቻችን ላይ እየተፈጸመ ነው። ጋላው መንግስቱ ኃይለ ማርያም ያልጨረሰውን ስራ ልጁ አብዮት አህመድ አሊ ቀጥሎታል። ጀነሳይዱ በአማራ ኢትዮጵያውያን ላይ ጀመረ፤ በትግሬ ኢትዮጵያውያን ላይ ቀጠለ። ለምን? መልሱን ሁላችንም እናውቀዋለን። አዎ! ዳግማዊ ግራኝ አህመድ በሰሜን ኢትዮጵያውያን የተዋሕዶ ልጆች ላይ የከፈተው እስላማዊ ጂሃድ ነው! ከሰላሳ ዓመታት በፊት ደርግ ትግራይን እና ኤርትራን ከአየር በጨፈጨፈበት ወቅት ተመሳሳይ አሳዛኝ ክስተት በሰሜን ኢትዮጵያውያን ላይ ይታይ ነበር።

👉 What’s Happening in Ethiopia Is a Tragedy

Much of the blame must be laid at the door of the prime minister.

Mr. Abiy has come a long way. War, he memorably said as he accepted the Nobel Peace Prize, was “the epitome of hell.” Now he looks ready to meet it.

በኢትዮጵያ እየተከሰተ ያለው ነገር አሳዛኝ ነገር ነው፤ ብዙ ጥፋቱ በጠቅላይ ሚኒስትሩ በር ላይ መቀመጥ አለበት፡፡

አቶ አብይ ረጅም መንገድ መጥቷል፡፡ የኖቤል የሰላም ሽልማትን እንደተቀበለ “ ጦርነት የገሃነም ተምሳሌት” እንደነበር በማስታወስ ተናግሯል፡፡ አሁን ገሃነምን ሊያገኛት ዝግጁ የሆነ ይመስላል ፡፡

__________________________

Posted in Ethiopia, Faith, Infos, Life | Tagged: , , , , , , , , , , , , , , , | Leave a Comment »

 
%d bloggers like this: