💭 St Thomas Church Spire in Wells, Somerset, Had Withstood 150 Years of Bad Weather Before it Was Hit by 80mph Winds.
☆ The steeple of The 19th-century St Thomas’ Church – with a woman as its vicar – crashes to the ground.
☆ Nine months earlier, on Thursday, 27th May, 2021 Reverend Claire Townes Had an Installation Service inside this Church.
☆ በብሪታናዋ ዌልስ ግዛት የ፲፱/19ኛው መቶ ክፍለ ዘመን የቅዱስ ቶማስ ቤተክርስቲያን ጉልላት በዓውሎ ነፋሱ ተመትቶ ቁልቁል ወደ መሬት ወድቋል
☆ እ.አ.አ በ1857 ዓ.ም ላይ የተመሠረተው ይህ የአንግሊካን ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ በመታሰቢያ ሐውልትነት የተጠበቀ ሕንፃ ነው።
☆ ከዘጠኝ ወራት በፊት ክሌር ታውንስ በግንቦት ወር ላይ የዚህ ቤተክርስቲያን ‘ሴት ቄስ‘ ለመሆን በቅታለች
☆ አውሎ ነፋሱንም “ዩኒስ” የሚል የሴት ስም ነው የሰጡት። ቅስና እኮ ለሴቶች አይፈቀድም! የሚገርም ነው ካለፈው ግንቦት ወር ጀምሮ ግን የዚህ ቤተክርስቲያን ‘ሴት ቄስ‘ ክሌር ታውንስ ሆናለች። የዚህ ቤተ ክርስቲያን ሕንፃ ለአለፉት መቶ ሃምሳ ዓመታት ምንም ሳይሆን ቆሞ ነበር።
☆ ከዚህ ጋር በተያያዘ፤ በስዊድን ዛሬ “የሴት ቀሳውስት” ቁጥር ከወንዶቹ ቀሳውስት ቁጥር ይበዛል! ወቸውጉድ!
❖ የኮፕት ቤተ ክርስቲያን አባት፤ አባ ገብርኤል ዊሳ፤ ሴቶች በቤተክርስቲያን ለምን ቄስ መሆን እንደማይችሉ አንድ ጥሩ ትምሕርት ያካፍሉናል።
Controlling the terrestrial origin of all winds that create storms, tornados and hurricanes (Zion-Ethiopian Mountains) is the clandestine mission of the Luciferians. The on-going operation against ancient Christians of Ethiopia, against its churches and monasteries being as part of this mission.
The Holy Bible speaks of the north wind, the south wind, the east wind and the west wind. The four directions have immense spiritual significance. The west wind is symbolic of restoration. The west wind is mentioned only once in the Bible. The east wind brought the locusts and completely destroyed the vegetation in Egpt. But God brought the west wind to remove all the locusts in the land of Egypt and bring about restoration.
„And the LORD turned a very strong west wind, which took the locustes away and blew them into the Red Sea. There remained not one locust in the territory of egypt.“ [Exodus 10:19]
St. Thomas The Apostle brought Christianity to the south of the Indian Subcontinent to the current Kerela State in 52 AD. The west wind brought such European travelers and explorers like Marco Polo and Vasco da Gama to witness this. Vasco da Gama’s fleet reached India in 1498, the Portuguese were surprised to find Christian communities thriving in Southern India. They were even more surprised by the locals’ certainty that their church had been established by St. Thomas. They shouldn’t have been, as countless travellers, including Marco Polo, had claimed that the saint’s grave was there. St. Thomas had preached to the Hindus and the Jews of southern India and had won thousands of converts.
It was the west wind which brought The Holy Apostle Thomas, the apostle of Jesus Christ to begin God’s spiritual restoration of the Country of India. It must be also remembered that St Thomas landed on the West Coast, but was killed on the East Coast. St. Thomas was martyred on 3 July 72 AD, at Parangimalai, Chennai, in the Chola Empire, India.
አውሎ ነፋሶችን፣ ቶርናዶዎችን እና ሀሪኬኖችን የሚፈጠሩባቸውን ምድራዊ ምንጭ(የጽዮን-ኢትዮጵያ ተራሮችን) መቆጣጠር የሉሲፈራውያኑ ድብቅ ተልእኮ ነው። በኢትዮጵያ ጥንታዊ ክርስቲያኖች፣ በአብያተ ክርስቲያናትና በገዳማት ላይ እየተካሄደ ያለው ዘመቻ የዚሁ ተልዕኮ አካል ነው።
መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ሰሜን ነፋስ፣ ስለ ደቡብ ነፋስ፣ ስለ ምሥራቅ ነፋስና ስለ ምዕራብ ንፋስ ይናገራል። አራቱ አቅጣጫዎች ትልቅ መንፈሳዊ ትርጉም አላቸው። የምዕራቡ ንፋስ የመልሶ ማቋቋም ምሳሌ ነው። የምዕራብ ንፋስ በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ አንድ ጊዜ ብቻ ተጠቅሷል። የምስራቅ ንፋስ አንበጣዎችን አምጥቶ በግብፅ የነበሩትን እፅዋት ሙሉ በሙሉ አጠፋ። ነገር ግን እግዚአብሔር በግብፅ ምድር ያሉትን አንበጣዎች ሁሉ አስወግዶ ወደ ተሃድሶ ለማምጣት የምዕራቡን ንፋስ አመጣ።
“እግዚአብሔርም ከምዕራብ ዐውሎ ነፋሱን አስወገደ፥ አንበጣዎችንም ወስዶ በኤርትራ ባሕር ውስጥ ጣላቸው፤ አንድ አንበጣም በግብፅ ዳርቻ ሁሉ አልቀረም።” [ኦሪት ዘጸአት ምዕራፍ ፲፥፲፱]
ሐዋርያው ቅዱስ ቶማስ ከክርስቶስ ልደት በኋላ በ ፶፪/52 ዓ.ም ላይ ክርስትናን ወደ ደቡብ ህንዷ ክፍለ ሃገር ወደ አሁኑ የኬሬላ ግዛት አምጥቷል።
የምዕራቡ ንፋስ እንደ ማርኮ ፖሎ እና ቫስኮ ዳ ጋማ ያሉ አውሮፓውያን ተጓዦች እና አሳሾች ይህንን የቅዱስ ቶማስን ፍሬ ለመታዘብ በቅተው ነበር። የቫስኮ ዳ ጋማ መርከቦች እ.አ.አ በ1498 ዓ.ም ላይ ሕንድ ደረሱ፣ ፖርቹጋላውያኑም በደቡባዊ ሕንድ ውስጥ የክርስቲያን ማህበረሰቦችን በማግኘታቸው ተገረሙ። ቤተ ክርስቲያናቸው የተመሰረተችው በቅዱስ ቶማስ እንደሆነ የአካባቢው ሰዎች እርግጠኛነታቸው ይበልጥ አስገረማቸው። ማርኮ ፖሎን ጨምሮ ስፍር ቁጥር የሌላቸው ተጓዦች የቅዱሱ መቃብር እዚያ እንዳለ ሲናገሩ ነበር። ቅዱስ ቶማስ ለሂንዱዎች እና ለደቡብ ሕንድ አይሁዶች ሰብኳል እና በሺዎች የሚቆጠሩ አማኞችን ክርስቲያን አድርጓል።
የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ ቅዱስ ቶማስ የደቡብ ሕንዳውያንን ክርስቲያናዊ የመንፈስ ተሃድሶ ይጀምር ዘንድ ወደ ሕንድ ያመጣው የምዕራቡ ንፋስ ነው። እንዲሁም ቅዱስ ቶማስ ከበስተ ምዕራብ በኩል መጥቶ በምዕራብ ሕንድ ጠረፍ ማረፉ፣ ነገር ግን በምስራቅ የባህር ዳርቻ ላይ መገደሉ መታወስ አለበት። ቅዱስ ቶማስ በህንድ ቾላ ሥርዎተ መንግስት ውስጥ በፓራንግማላይ ቼናይ በተባለ ቦታ ሐምሌ ፫/3 ቀን ፸፪/72 ዓ/ም ላይ በሰማዕትነት አረፈ።

💭 በተጨማሪ፦
❖❖❖በግንቦት ፲፰/፪ሺ፲፫ ዓ.ም ያቀረብኩት❖❖❖
👉 “ሐዋርያው ቶማስ + ሕንድ + ትግራይ + ኤንዶሰልፋን/ Endosulfanኬሚካል ☠”
💭 ቅዱስ ቶማስ ወደ ሕንድ እና አርሜኒያ ተጉዟል፤ ሐዋርያት ቅዱስ ማቴዎስ(በኢትዮጵያ/አክሱም ነው የሰማዕትነትን አክሊል የተቀዳጀው)፣ ቅዱስ ማትያስ፣ ቅዱስ በርተሎሜዎስ ወደ ኢትዮጵያ ተጉዘዋል፤ ዛሬ ግንቦት ፳፮/26 የቅዱስ ቶማስ ክብረ በዓሉ ነው።
✞✞✞እንኳን ለሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ ዓመታዊ በዓል አደረሰን!!!✞✞✞
ጰራቅሊጦስ በጽዮን አደባባይ በቅዱስ ቶማስ ላይ በቅዱስ ነቢይ ፊት የበራ ነው።
✞ ሐዋርያው እና ወንጌላዊው ቅዱስ ቶማስ እ.አ.አ በ፶፪/52 ዓ.ም ወደ ሕንድ ተጉዞ በመስበክ የማልያላም ቋንቋ ተናጋሪዎች የሆኑት የኬርላ ወገኖቻችን ክርስቶስን እንዲቀበሉ ረድቷቸዋል። የዚህ የደቡብ ሕንድ ኬረላ ግዛት ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ወንድሞቻቸንና እህቶቻችን በ፪ሺ፲ ዓ.ም ቱ የደመራ በዓል ላይ ተገኝተው ደመራውን በደመቀ መልክ ከእኛ ጋር አብርተውት ነበር። የሕንድ (ማላንካራ) ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን፤ ፓትርያርክ እና መዘምራን በመስቀል አደባባይ ተገኝተው ክርስቲያናዊ አንድነትን እና በወንድማማቾች/በእኅትማማቾች መካከል ሊኖር የሚገባው የእግዚአብሔር ፍቅር ምን እንደሚመስል አሳይተውን ነበር። እግረ መንገዳቸውንም በዚሁ የ፪ሺ፲ ዓ.ም ወደ ኢትዮጵያ በመምጣት በጥንታውያን ክርስቲያን ሕዝቦችን ላይ ጦርነት እንደተከፈተባቸው እና ይህን ኬሚካል አስመልክቶም በኬረላ ግዛት ምን እይተሠራ እንደሆነ መለኮታዊ ጥቆማ አድርገውልን ነበር
👉 እዚህ ይቀጥሉ…
👉“ይህን ቪዲዮ ካቀረብኩ ከወር በኋላ የሕንድ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ| ምልክቱ ምን ሊሆን ይችላል?”
💭 ሐምሌ ፲፪/፪ሺ፲፫ ዓ.ም (አቦ፣ ጾመ ሐዋርያት መፍቻ፣ ሊቃነ መላዕክት ሳቁኤል)
ብፁዕ ወቅዱስ ባስልዮስ ማርቶማ ጳውሎስ ዳግማዊ፤ የሕንድ ማላንካራ ሶርያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ አረፉ
ብጹዕነታቸው ከማረፋቸው ከወር በፊት እሳቸውን እና ኤንዶሶልፋን የተባለውን መርዛማ የተባይ ማጥፊያ ኬሚካል አስመልክቶ ታች የሚገኘውን ቪዲዮና ጽሑፍ አቅርቤ ነበር። አሁን ሁሉም ነገር መገጣጠሙን ሳሰላስልበት ምን እንደምል በጣም ግራ ገብቶኛል። ምን ሊሆን ይችላል? ብጹዕነታቸው ከጽዮን ጋር፣ ከቅዱሳኑ መላዕክት ጋር፣ ከፃድቃን አባቶቻችን ከእነ አቡነ አረጋዊ፣ አቡነ ሳሙኤል፣ አቡነ ተክለ ሃይማኖት፣ አቡነ አብየ እግዚእ፣ አቡነ ሐብተ ማርያም፣ አባ ዘ–ወንጌል… ጋር ሆነው በጽዮን ልጆች ላይ የተቃጣውን የባሱና የከፉ ጭፍጨፋዎችን እንዲሁም የኬሚካሎችና መርዛማ ምግቦች ጥቃቶች በመመከት የዋቄዮ አላህ–ዲያብሎስ ሰአራዊትን ለመዋጋት ይሆን አስቀድመው ከእኛ የተሰናበቱት? በሺህ የሚቆጠሩ ሥውር ቅዱሳን እየተዋጉልን እንደሆኑ 100% እርግጠኛ ነኝ። ይህን የማያውቁና ለማወቅ የማይፈልጉ፤ ቢያውቁም እንኳን ከጽዮን ልጆች ጎን ለመሰለፍ “አሻፈረን! አምብዬው! ምናልባት ነገ!” የሚሉ ትዕቢተኛ፣ ሰነፍ፣ ግብዝና ልበ ደንዳና ወገኖች ምን ያህል ያልታደሉ ቢሆኑ ነው?! ምን ያህል ቢዘቅጡስ ነው?! ምን ያህልስ በዋቄዮ–አላህ–ዲያብሎስ እጅ ውስጥ ቢገቡ ነው?!
👉 እዚህ ይቀጥሉ…
🔥 GOING, GOING, GONE! Moment Church Spire Dramatically Topples to Ground in Storm Eunice Gales
THIS is the shocking moment a church spire snaps off and crashes to the ground after it was battered by Storm Eunice.
Damage to the Grade II listed building, built in 1856, has sparked concerns now arisen over its structural stability.
Matt Hodson, 17, who filmed the footage, told ITV news that he noticed the wind take a sudden violent turn when he went into his back garden.
“I was shocked – it was quite a surreal moment. I didn’t really expect it to actually fall – I was just filming just in case,” he said.
Reverend Claire Townes, a priest in at the church, added: “I literally thought to myself the church will be ok, it’s been here since Victorian times – and then two, three minutes later I had a telephone call from the police.”
The church said in a statement on Facebook: “Please do not come to the church to look at the fallen spire.
“We are awaiting the arrival of a structural surveyor as currently we cannot assure safety within the grounds until we know it is safe.”
Thankfully, nobody was injured by the the fallen spire.
The storm has left a trail of destruction in just hours with a shocking windspeed of 122mph recorded in the Needles, Isle of Wight.
☆ Women Cannot Become Priests in The Church
👉 The following is a report from the year 2016
Anglican Church Bans Women From Vicar’s Job on ‘biblical’ Grounds
An Anglican church has banned women from applying to its vacant post of vicar on ‘biblical’ grounds.
Holy Trinity Church in Wallington in south west London will now issue a job advert that specifically excludes female clerics from seeking the job.
The Church of England said such a move was rare but not unique. A spokesman said that because vicars and priests are ‘postholders’ rather than employees, the church does not fall foul of equal opportunities laws.
The decision to bar women from the £25,000 a year job was taken after a vote by Holy Trinity’s parochial church council.
The announcement made in the parish newsletter handed out to the congregation stated: “At our recent open evening we explained the parish church council’s view that the position of the overall leader (vicar) should be male for biblical reasons. Thank you to all those who shared their questions, views and points.
“We have now produced a summary sheet setting out the principle reasons from scripture for maintaining the historic position of this church on this matter.”
Women were first ordained as Church of England priests in 1994. Parishes can opt out of appointing female vicars by applying to the local diocese for ‘alternative oversight’ from a more conservative bishop.
A spokesman from the Diocese of Southwark said: “Although women play a full part in helping to lead a number of activities at Holy Trinity, Wallington they have asked for alternative oversight.
“Bishop Christopher Chessun has agreed to this and such oversight will be provided by the Bishop of Maidstone.
“This allows them to say, as a congregation, that they do not wish to receive the ministry of a woman Bishop or priest and thus to be able to advertise for a male priest.”
The campaign group Women and the Church (Watch) said it hoped that in the future discrimination against women priests would be outlawed but accepted the right of congregations to opt for men-only vicars.
A spokeswoman said: “Although Watch pray for the day when women and men, without caveat, can apply for any role within the Church of England, we accept that this is not currently the case. We endeavour to continue to work together with those with whom we disagree on this point.”
_______________